Тёмный

ሩታ ወደ ሀገሯ ልትመለስ ነው.ለአብርሽ ቃል ገባችለት😭😭 

AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Подписаться 200 тыс.
Просмотров 163 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,7 тыс.   
@ToybaTube5335
@ToybaTube5335 Месяц назад
ሩታ በጣም ትናፍቀናለች የሚል እስኪ 👍👍 ዊና በጣም አሳዝኖኛል😢
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
ተሎ ተመለሽ እሩትየ❤
@user-xg7bi8mf9y
@user-xg7bi8mf9y Месяц назад
Ruti Legnam Tinafkinaleshi Tolo Temeleshi ❤❤❤❤
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i Месяц назад
ቡራ እነ ዊና ማርክ እና ሄሉ ምን ሆነው ነው የሆነ ነገር አድርጉ 😢😢😢😢
@user-lp6zh9xn3x
@user-lp6zh9xn3x Месяц назад
ወይ ዊና የዊናአልበቃብሎ እነማርክ የሰሩትስ ቪድወ ጭራሽ አሳብደዉ ሊያስቀምጡንነዉኮ በሰዉሀገር
@sggdfgg7830
@sggdfgg7830 Месяц назад
ቡራ ኧረ በማርያም እነማርክ ለምንድነው የሚለያዩት ፍቱት እፍፍፍፍፍፍ ልቤ ነው የደማው😭😭😭😭😭
@yesuf_tube0024
@yesuf_tube0024 Месяц назад
አብርሽና ሩታ መኪና በመግዛታቸው እንደኔ የተደሰተው? እስኪ በላይክ👍
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy Месяц назад
እኔ ❤❤❤
@user-xc5rd5ex1m
@user-xc5rd5ex1m Месяц назад
❤❤❤❤
@user-ut1iw3zv9z
@user-ut1iw3zv9z Месяц назад
እኔ🎉🎉🎉
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
እኔ🎉🎉🎉
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
እኔ❤
@zehara5
@zehara5 Месяц назад
እሩታ ና አብርሽ የመኪና ባለቤት በመሆናቸው እደኔ ደስ ያለሁ ሰው ማነው እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍👍❤️❤️
@user-qo2ph9df7q
@user-qo2ph9df7q Месяц назад
አረ አብርሽ የነማርክና ሄሉ ነገር መላ ፍጠሩለት ዊናየም ምንድን ነው ነገሩ ምላሽ ይስጡን የምትሉ ❤❤❤❤❤በላይክ
@HajiHaji-tt6im
@HajiHaji-tt6im Месяц назад
አሳውቁንንንንን
@user-dj7fz5go9l
@user-dj7fz5go9l Месяц назад
አሞኛል ማርያምን የተዋህዶ ልጁች በፀልታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ ብላችሁ😢😢😢
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Месяц назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
@user-dt1st2pf4k
@user-dt1st2pf4k Месяц назад
አይዞን❤❤
@semutasew2244
@semutasew2244 Месяц назад
ፈጣሪ ይማርሽ ማሬ😢
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Месяц назад
እግዚአብሔር ይማርሽ❤
@user-wc2cv4ol2b
@user-wc2cv4ol2b Месяц назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ዉድ እህታችን😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q Месяц назад
ኧረ አብርሽ የነማርክ እና የዊና ነገር ምንድነው የሆኑት❤😢😢
@danochafamo8497
@danochafamo8497 Месяц назад
ኣሪ በጠም ታጨነቀነል 😢 እግዚአብሔር ሠለም የድርግ እንጅ ❤😢
@jebdb
@jebdb Месяц назад
አረ መልሱልን
@jebdb
@jebdb Месяц назад
መልሱን
@jebdb
@jebdb Месяц назад
መልን
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t Месяц назад
አረ ተረጋጉ ዝብለውነው አሠሙም ተጣልተውነው ይታረቃሉ
@rabiamohammed2561
@rabiamohammed2561 Месяц назад
ሩታ ፍቅር ብቻ ሳይሆን ይዛ የመጣችዉ በረከትም ጭምር ነዉ❤❤❤❤❤❤
@RahmaRahma-tt7cn
@RahmaRahma-tt7cn Месяц назад
*_እሩታየ የሸገሯ ሀቢብቲ_* ከንጋቷ ዕድሜ ከፀሀይዋ ዉልደት ገና ከመነሻው መጀመርያው ዕለት ልቤ ለልብሽ ቁልቁል ወረደለት *_እሩታየ የኔ ልእልት_* አንቺ የጀምበሯ የማለዳ ንግስት አንቺ የጨለማ የጨረቃ ልዕልት ምን አስነክተሽ ነው ነፍሴ ወደ ነፍስሽ እንዲህ የሚሸፍት *_እሩታየ የሴቶቹ በላይ_* እንደው በሀቂቃው እንደው በሀቅ ሀቁ ምን ይሁን ሚስጥሩ ፍቅሬ የመጥለቁ ምንስ ይባል ይሆን ካንቺ መጣበቁ አሻፈረኝ ብሎ አለመላቀቁ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌_*እሩታየ የሸገሯ ልእልት*_ _ፈገግታሽ የሚስብ ከሩቅ የምጣራ ልብሽ ጡሩ አሳቢ መላስሽ የገራ አላወዳድርም ሁሉን ካች ጋራ ባካል አግኝቸሽ ፍቅሬን ብገልጽልሽ እደት ደስ እደሚለኝ ነበረ_ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ምርኮኝሽነኝ ወሎየዋ🛍🛍
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk Месяц назад
አቦ ይመቺሺ ❤ የኔ ውድ
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c Месяц назад
ዋውው ይመችሽ የኔዋ❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
ዋውው❤❤
@Hayemeynate
@Hayemeynate Месяц назад
ዋው ሀቢቢቲ ጥሩ፡ገጣሚ፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 Месяц назад
ዋውውውውውውው🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Месяц назад
የዊና ነገር አሳስሶኛል😢😢 አብርሽ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Месяц назад
አይዞህአብርሸሩታእድለኛናእንዳትአይነትመልካምሰውየለምትመጣልሀለችአታሰብ
@user-jq4lf5mh7n
@user-jq4lf5mh7n Месяц назад
ሩታዬ ብትሄድም ቪድዮ ትስረልን ከቤታሰቧቿ ጋር የምትሉ👍
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Месяц назад
ዉድ ደሚሪኝ 2:29
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
ምናልባት የሚዲያ ሰዎች ካልሆኑ ይከብዳል ባይሆን ከእህቷ ጋር ትችል ይሆናል
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
😢ውነት፡አወ😢
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Месяц назад
እህቶ ጋ ይስሩልን
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t Месяц назад
አወትቅረፅ እናተም ትናፍቁኛላቹህ ብላለይ
@Zebu918
@Zebu918 Месяц назад
የማርክ እና የሄለን ጉዳይ ተከታተልልን አብርሽ በናትህ 😢😢😢😢
@kokabsa1654
@kokabsa1654 Месяц назад
ማነው እደኔ የተከፋው 😢😢 በማርክ እና በሂሉ ጉዳይ😢 ማርያምን በጣምነው ያዘንኩት ተለያይተናል ሲሉ ሁላችን በፀሎታችን እናስባቸው😢
@Mmm-bo2ns
@Mmm-bo2ns Месяц назад
እኔም😢
@user-zl1cn3jp5s
@user-zl1cn3jp5s Месяц назад
ሩታዬ አብርሾ ያላንች አይደምቅም እንዳትቆይበት ለኛም ጭምር እስኪ የሩታ ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ ስወዳችሁ የስደት እህቶቼ የኛም ቀን አለ ኢንሻአላህ አይዞን
@user-cx2cf6wk2x
@user-cx2cf6wk2x Месяц назад
አሜን እህት ህሸአለ❤❤❤❤
@user-cx2cf6wk2x
@user-cx2cf6wk2x Месяц назад
በአለህ ፊቃድ
@AnanEndale
@AnanEndale Месяц назад
ማነዉ ዊና ሳልቅስ ያለቀሰ ከሱጋ 😢😢እስከ ላይክ ኣሳዩኝ😢
@KedirMuhamed-bo7dd
@KedirMuhamed-bo7dd Месяц назад
ወይኔ ውዶችዬ የአብርሽን የመጀመሪያ ፍቅረኛውን አየሗት ስታምር አይይይይይ ባይለያዩ ይች ናት መሰለኝ በመሀላቸው የገባችው
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Месяц назад
አሩታ ከቤተሰባ ቨዲዮ ትሰራልን የሚል በላክ❤❤❤
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t Месяц назад
ብዙ አታካብድ አብርሽ ብዙ እህቶች አሉ ከባላቸው ተለያይተው ስደት የወጡ ስንት አመት አንተ ለሳምንት ሩታ እኛም ትናፍቀናለች
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 Месяц назад
ከባድ ነዉ እህቴ እኛ እኮ ቁርጣችንን አዉቀን ነዉ በስደት ላይ አብርሺ ደሞ ያለሩታ አይሆንለትም ለዛ ነዉ
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp Месяц назад
አድሥ ፍቅር ነው በዛላይ ይፍራል ካለፍበት አፅር በዛላይ ገና ትዳር ላይ አልገቡም
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
ክክክ እንኳን አብርሽ እኔ ራሱ ትናፈቀኛለች ሰለሚወዳት❤😢
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад
እኛ አንደዬ ተስፋ ቆርጠን ነው ይሱ ደሞ ይሄን መለዬት በጣም ይፈራን ጥግ ድረስ ነው ውደታው
@MdEt-pq5qh
@MdEt-pq5qh Месяц назад
አምስት አመታችን ሰልክ እራሱ በዉል አይሰራም😭
@asrse539
@asrse539 Месяц назад
ማርክና ሄለን ቪዶዎ መስራት ባይችሉ መልክት ያስቀምጡልን የምትሉ ማነው የተጨነቀ 😢
@user-tr5tw1yq3e
@user-tr5tw1yq3e Месяц назад
ትክክል ያስቀምጡልን ዊና አሳዝኖኛል😢😢😢😢
@HahaBabba
@HahaBabba Месяц назад
ትክክል ያስቀምጡልን በጭቀት ፈንዳን እኮ😢😢😢😢
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t Месяц назад
አወ ራሣቸው ያሥቀምጡ እዴ ሩታየ
@mahletbrlie8822
@mahletbrlie8822 Месяц назад
አስቀመጡ እኮ ገብታችሁ እዩ
@user-td6kx8ch5l
@user-td6kx8ch5l Месяц назад
ሰርተዋል እኮ
@weloyewa527
@weloyewa527 Месяц назад
እፍፍፍ የዊና ነገር በጭንቀት ልፈነዳ ነዉ ማርያምን እፍፍፍ እስኪ እምታዉቁ😥😥👍👍👍
@user-lp6zh9xn3x
@user-lp6zh9xn3x Месяц назад
አሁንደግሞ ሄሉናማርክ በሀሳብለይሀሳብጨመሩብንጂ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Месяц назад
😢
@weloyewa527
@weloyewa527 Месяц назад
@@user-lp6zh9xn3x ማርያምን ወዴት ልግባ ዛሬስ 😥💔😭
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Месяц назад
😢😢
@user-ry6bw2dq7m
@user-ry6bw2dq7m Месяц назад
እኔም በጭንቀት ልሞት ነው
@mengistabebaw311
@mengistabebaw311 Месяц назад
ለሩታ መልዕክት አለኝ። አብርሽ በቀደመ ሕይወቱ በጣም መጎዳቱን ሁኔታዎቹ ሁሉ ያስረዳሉ። ቢቻልሽ ብዙም ባትርቂው። በጸበል፣ በጸሎትም ብትበረቱ።ምክሬ ነው❤
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q Месяц назад
በትክክል
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
አወ❤
@user-qx9os8hj1d
@user-qx9os8hj1d Месяц назад
በትክክል
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
እዉነት ነዉ ሲያቀረቅር ወደኋላ ጎተተኝ
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 Месяц назад
አረ እነማርክን አድ በሎቸው ልቤ ነው የተሰበረው ሁሉም ያልፋልኮ ፍቅር ያሸንፋል አይለያዩ የሚል ላይክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረ በውላዲት አምላክ ሁሉንም አስተካክሉት በማሪያም😢😢😢😢😢
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Месяц назад
በጣም እኔራሡ የምር
@user-wq2qv9bj2p
@user-wq2qv9bj2p Месяц назад
ምርጥ ባል ምርጥ አፍቃሪ አብርሽር ጀግና አይዞህ እሷም ያላንተ አይሆንላት ትመጣለች❤❤❤
@HailCity-hm6pn
@HailCity-hm6pn Месяц назад
ሩታዬን እና አብራሽን እንደኔ እሚወዳቸው ማነው❤️❤️
@user-og2qc7oj5s
@user-og2qc7oj5s Месяц назад
እኔ❤❤❤😂
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Месяц назад
እኔ❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад
እኔም ሙቸ እወዳቸዋለሁ😢💋💋💋
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Месяц назад
💋💋💋💋💋💋
@Tebh-gf9tq
@Tebh-gf9tq Месяц назад
አብርሽዬ አትፍራ ሩታዬ በሰለም ግብልኝ የኔ ውድ የኔፍልቅልቅ በጠም ትናፍቅኛለሽ በሰለም ተመለሽልን😢
@TubeMerkebselamTube
@TubeMerkebselamTube Месяц назад
ሰማይ ና ምድር ራሱ በቃል ነው አብረሽ ልባም መስተዋይ ነክ ቃል መገባት ከባድ ነው አዋቂ ነህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@HaymiTube138
@HaymiTube138 Месяц назад
ሩታ እና አብርሽ ቶሎ ይጋቡ የሚል እስኪ❤❤❤
@user-xg7bi8mf9y
@user-xg7bi8mf9y Месяц назад
በቅርቡ ይጋቡ ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁንና❤❤❤❤
@salihatube8511
@salihatube8511 Месяц назад
ለዩቱብ እኮ ነው አብረው የሆኑት እንደት ይጋባሉ😅
@salmevms5847
@salmevms5847 Месяц назад
😂😂😂😂​@@salihatube8511
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Месяц назад
​@@salihatube8511😂😂😂ደምሬኝ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Месяц назад
በሰዉ ስም ንገዳ😂😂😂
@aseed792
@aseed792 Месяц назад
ኧረ አብርሽ እነዊና ምን ሆነው ነው እሲ እደኔ የጨነቀው😢😢
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h Месяц назад
ሄለን ካናዳ ሂዳ ነው😢
@danochafamo8497
@danochafamo8497 Месяц назад
እኔ😢
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn Месяц назад
​@@user-wp1mw1vh7h ማነው ያለው ሳታጣሩ አታውሩ አጣርታችሁ ከሆነ እሽ
@aseed792
@aseed792 Месяц назад
@@user-wp1mw1vh7h የምርሽን ነው😢😢
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 Месяц назад
​@@user-wp1mw1vh7hእውናተቹ ነው 😢
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 Месяц назад
ሩቲዬ የኔ ጨዋ❤❤❤ የአብርሽ ልእልት አብርሽዬ የኡነት ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያን የምር ሩቲዬ እድለኛ ነሽ አንችም❤❤ተሎ ተመለሺ እኛም ያደብረናን የምር ❤❤❤❤❤
@hirutbekele5473
@hirutbekele5473 Месяц назад
የመኪናውን በር ላይ መለት መተፍያውላይ ግሪስ (ዘይት) አርግበት ደምፁ ይጠፋል። የሚጮከው በ ሩታ ሳይድ ነው። Good luck bro
@SddhfReggh-rr8qg
@SddhfReggh-rr8qg Месяц назад
ቃሏን እዳታጥፍ የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
@EmebtTube
@EmebtTube Месяц назад
አረ ትናፍቀናለች እኳ😭😭 ሩታዬ በሠላም ሄደሽ በሠላም ትመለሽልን እንወድሻለን❤️❤️❤️
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
በጣም😢
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r Месяц назад
አብርሽየ የኔ የዋህ ሁሌም አንተን ደስ ይበልህ፡ ንፁህ አፍቃሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤🎉🎉🎉
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Месяц назад
አብርሽ እባክህ. ማርክና ሂሉን የገጠማቸውን ችግር ፍቶና እባክህ በፈጠረህ አቅርብልን እነሱ አይለያዩም. በጣም ነው የጨነቀኝ ዊናናም ምላይነው አምጣልን ዊናን ሂሉን አብርሽን. እባክህ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u Месяц назад
ዘመድ ናቸው ለዛ ነው የሚለያዩት
@RegatTsegabu-pj9rm
@RegatTsegabu-pj9rm Месяц назад
እብርሽ እባክህ ማርክና ሂሉን ምንሀኑ ከምርበጣምኣኩ በነሱተስ ፋቆረጥክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Месяц назад
ዛሬ ከፍቶኛል ያገሬ ልጆች እህቶች ወንድሞች ላይክ ግጩኝ 👍🙏😢🥰
@alami5787
@alami5787 Месяц назад
እኔን ይክፋኝ እማየ አይዞሽ
@darodaroo530
@darodaroo530 Месяц назад
abshir ish
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Месяц назад
,አይዞሽ ውዴ🥀🥀🥀
@Uuot7tixhx
@Uuot7tixhx Месяц назад
ማነው እሩታን እደኔ የሚወዳት❤❤😢
@salmevms5847
@salmevms5847 Месяц назад
🤮🤮🤮🤮🤮
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад
ሙቸ እወዳታለሁ የኔ ስቀቀን ስስቴ❤️❤️❤️❤️💋💋💋
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
እኔ የኔ ልባም ሴት
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Месяц назад
ማርያምን አብርሸ እኔ እራሱ መሸኘት አልችልም ሆድ ይብሰኛል አለቅሳለሁ እማላቀዉ ሰዉ ቢሆን እራሱ መሸኘት አልወድም መቀበል ነዉ ደሰ እሚለዉ
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
በሰላም ትመለስ እሩታየ የኔ ልባም ሴት
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Месяц назад
❤❤️❤️❤️አብርሽ ጀግናነህ መኪናመን ዳት ትች ላለህ ሩታ ኮቴ እርጥቧ ቡታ ጅ ራ ባን ቺ በጣም ፈመ ሰች
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
በትክክል
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c Месяц назад
ሩትነቴ የኔ ፀባየ ሰናይ የኔ ጠንካራ ሴት ለኛም ስትይ ቶሎ ነይ ትናፍቀኛለሽ የፍቅር መምህር የሁሉ ድምቀት😢❤
@user-xc5rd5ex1m
@user-xc5rd5ex1m Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-og2qc7oj5s
@user-og2qc7oj5s Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋
@jeimlanessru4902
@jeimlanessru4902 Месяц назад
የናብርሽ አድናቂዎች ይት ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 Месяц назад
አለን
@bdggg2768
@bdggg2768 Месяц назад
አለን
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
❤❤
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Месяц назад
አለን
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 Месяц назад
አለን
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp Месяц назад
ኧረ ከፍቶኛል😢ትላት ዊና አስለቀሰኝ😢😭😭🥺ዛሬ ማርኬ ሔሉ😢አብርሽ እባክኸ ምክንያቱ እንወቅ ሒድና አሳውቀን😢እባክክ አትለፈን😢😭😭😭👈ሠው ለምዶ መለየት ከባድ ነው😢🥺🥺😭😭
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Месяц назад
የእኔ ልዕልት ስወዳችሁ የመዳም ቅመሞች እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጣችሁ ከመዳም ኩሽና ስልችት ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቸ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ጉሉ አሚን
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l Месяц назад
አብርሽ ስለዊና የሆነ ነገር በለን😢
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Месяц назад
እረክ ስለሰው ሂወት ማውራት ጥሩ አደለም ውደ ፍርድሽ ነው ጨንቆሽ ነው 😢😢
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d Месяц назад
የኔ እናት እሩታየ እኮ ልዩ ናት በአይን ይገባታል የኔ ሰአሊ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
የኔ ሴት😢
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
አይዞህ ከብርሽዬ አዎ በጣም ይጨንቃል ግን ችግር የለዉም ይሔንን ፍቅር መሰዋእትነት የከፈለዉ ካንተ በላይ እሩታዬ ነች እሷም ተለይታ መቆየት እንደማትፈልግ ግልፅ ነዉ አንተ ደግሞ ጎበዝ ጠንካራ የለዉጥ ሰዉ ነህ በተግባር እየታየ ያለ ሰለዚህ አብርሽዬ አትፍራ ትመለሳለች ብረት መዝጊያ የሚሆናትን ትታ አትሰነብትም መለየቱ ይከብዳል እሷም ወይም ሳምንቱን ሳትጨርሰ ትመለሳለች ብዬ አሰባለሁ እሩታዬ አብርሸ ብቻ ሳይሆን ሁላችንም እንወድሻለን እንናፍቅሻለን መልካም ጉዙ ይሁንላችሁ ከነ እህትሽ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv Месяц назад
እባክህ አብርሽ እነማር እዳይለያዩ ነገሮችን እዳስተካክሉ እርዳቸው እባክህ አብርሽ
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n Месяц назад
እረ የኔ ዊና ነገር ጨነቀን😢😢😢 ሰላም ተመለሽ ሩታ ቆንጆ❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye Месяц назад
የዊና ነገር እንደኔ ያስጨነቀው ማነው 💔😢
@Abii78
@Abii78 Месяц назад
እኔ 😭 9:08
@user-gi2mg9bf4u
@user-gi2mg9bf4u Месяц назад
አኔ😭
@fatema6394
@fatema6394 Месяц назад
እኔም ደምሩኝ 😭😭😭😭
@user-fs4wh8ds6s
@user-fs4wh8ds6s Месяц назад
እኔ ጨቆኛል
@ZaharaMuhammed-wp4ez
@ZaharaMuhammed-wp4ez Месяц назад
ማነው እደኔ በማርክና በሄሉ በዊና መከፋት የተከፋ😢😢
@user-mw6zc4cc9c
@user-mw6zc4cc9c Месяц назад
ግን የአብርሽ አድናቂዎች በጣም ትለያላችሁ ወላሂ በሀዘንም በደስታም አትለዬም ❤❤❤❤❤
@user-ju2jf3kh1l
@user-ju2jf3kh1l Месяц назад
በጣም የውዴታጥግነውያሳዩት ያማይቀየሩ❤❤🎉
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 Месяц назад
በጣም እንለያል
@ayoshmohmmad
@ayoshmohmmad Месяц назад
አብርሽ ጨቆታል እምትሉ😂😂😂❤❤❤❤❤ሩታየ እኛሳ አንናፍቅሽም😢😢
@tigist8096
@tigist8096 Месяц назад
Makina siti gaba bilalech iko wude
@user-yc5qe6fl9g
@user-yc5qe6fl9g Месяц назад
ወይ ጉድ እኛአለን አደል ሰውአገር እሱ ከፈለገ ሄዶ ማየት ይችላል😂😂😂😂አታካብዱ ክባድ😂
@zynab7786
@zynab7786 Месяц назад
በስደት ሥቱን ተለይተን እየኖርን አደል😢😢😢
@zynab7786
@zynab7786 Месяц назад
በስደት ሥቱን ተለይተን እየኖርን አደል😢😢😢
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 Месяц назад
​@@zynab7786 እኛ እኮ ታዳ ቁርጣችንንን አዉቀን ነዉ በስደት ያለነዉ አብርሺ ደሞ ካሁን በፊት ስለተፈተነ ነዉ
@Zeineb874
@Zeineb874 Месяц назад
ዋው በአዲሱ መኪና ሽር ሽር ደስ ይላል ሩታ ግን አደራ እንዳጠፊብን😍😍
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
❤❤
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts Месяц назад
የኔ አባት እኔ እራሱ ካተ ስትለይ ደስ አይለኝም የኛ ውድ ወድም ሁሉንም ሰላም ያድርገው አብርሽየ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Месяц назад
አይዞህ አብርሺየ ለኛም አንድ ላይ ስትመጡ ነው ደስ የሚለን የቤቱ ድምቀት ናት ❤❤ሩታየ በስላም ሂደሺ በስላም ተመለሺ ደሞም ትናፍቂናለሺ❤❤
@Egziabher_hayal_New
@Egziabher_hayal_New Месяц назад
ሩታዬ የኔ ፍቅር በስላም ተመለሽልን ትናፍቂኝ❤❤ አለሽ አብርሽዬ የነዊና ነገር በማርያም ተጨንቀናን የተፈጠረው ነገር ምንድን ነው እፍፍ 🙏😥😥😥
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አትጨነቁ እነሱ እንፈነዳት አለን እጅ ግድ የላቸውም
@Alemazutbe
@Alemazutbe Месяц назад
አይዞን ሩታዬን እሚወድ👍❤❤
@user-er3pi7sk5z
@user-er3pi7sk5z Месяц назад
Alemye ene❤❤❤
@badrea36
@badrea36 Месяц назад
ሩታን የምጣላ ሳይጣን የሆነ ሰዉ ብቻ ነወ ::
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
እኔ❤😢
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t Месяц назад
እኔ እዴትአድሳምት በዛ እኛስ
@Kkssaa-yq7rp
@Kkssaa-yq7rp Месяц назад
እኔ❤😢
@yenemartube1
@yenemartube1 Месяц назад
አብርሽ ወንድሜ አይዞህ አባባኸኝ እኔንም አትፍራ በእግዚያብሄር ታመን ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም 🥰🙏
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
በትክክል እግዜብሔር ለምክኒያት ነዉ ያገናኛቸዉ አይዟዞን
@CharaMai
@CharaMai Месяц назад
እስኪ እሩታ ተሄደች ትናፍቀናለች የምትሉ 👍👍ዊና በማልሱ ሆድ የባስ ❤❤😢😢😢😢
@user-xo6sx5kv3s
@user-xo6sx5kv3s Месяц назад
ሩታዬ በሰላም ግቢ ትናፍቂናለሸ😢❤❤❤❤የኔ ልባም ሴት❤❤❤🎉🎉🎉
@asnitube3283
@asnitube3283 Месяц назад
የአብርሽ ቤተሰቦች ላይክ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ እሩታዬ😢
@youtuber6089
@youtuber6089 Месяц назад
ደስ ስትሉ ግን አብሬሽ እሩታ ማሰርያ ልበሱ ከፍት ግድነው መታጠቃውን እሰሩ ከይቅርታጋ የእህትነቴ ምክሬነው ሩታየ ወደፍት ወዝ ወዝ ስትይ ስላየሁነው ላተም ጥሩነው ብታስረ እሺ የተመቸው ላይክ ያርግ ሀሳቤን
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 Месяц назад
አብርሽየ በጌታ ማርክን ትሪት አድርገው ምን እደተፈጠረ አላውቅም በጣም ነው ያዘኩት ፈጣሪ ከነሱ ጋር ይሁን❤❤
@Kkssaa-yq7rp
@Kkssaa-yq7rp Месяц назад
በሰላም ተመለሺ ሩታዬ ግን ትናፍቅኛለሽ😥 የኔአትጠገብ❤
@Nejat104
@Nejat104 Месяц назад
የኔ ልባም ሴት ሩታዬ ሰላምሽ ይብዛ ቶሎ ተመለሽልን አንቺ ለአብርሽ ብቻ አይደለሽም ለኛም ነሽ
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
የኔ ውድ❤
@user-en1uz4qf2l
@user-en1uz4qf2l Месяц назад
እደህፃልጅ ኡፍፍፍእያለ የሚያበላትስ አብርሽዬ❤❤❤
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
የኔ ውድ ይለያል
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад
ይታደሉታንጂ አይታገሉትም የሚባለው ይህ ነው ሲያፈቅርጥግ ድረስ ሰለሆነ እክብካቤውም ጥግ ድረስ ነው
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 Месяц назад
በጣም እኔ እራሱ በጣም ነው የገረመኝ ፍቅራቸውን ያዝልቅላቸው 😢😢
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d Месяц назад
ጀግና ናት ይገባታል ቁስሉን ክማ ብዙ ለዉጥ ያመጣችለት እሩታየ ❤❤❤
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d Месяц назад
አብርሽእሩታ ሁሌም ሳቁልኝ የኔሱሶች
@brtukankasa2250
@brtukankasa2250 Месяц назад
በሩታዬ ምንም አልጠራጠርም አብርሽዬ ምንም አትስብ ሁሉምነገር በሰላም ትመለሳለች የኔ ማሮች እንዴት ልሁንላች
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy Месяц назад
R❤❤❤❤
@brtukankasa2250
@brtukankasa2250 Месяц назад
ስወዳች ሙትትብየ
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh Месяц назад
እኔ ሰልኬ ነዉ የሚሰጠላኝ እሩታየ ከሂደቺ እፍፍፍፍፍፍፍ እኔ ሰራይን የምሰራዉ በሩታ ደሰታ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vx1el3ho7n
@user-vx1el3ho7n Месяц назад
ሩታዬ ፈጠር ይጠብቅሽ ሰምኑቷን በጉጉት እንጠብቀተለን
@DgFs-mz2vo
@DgFs-mz2vo Месяц назад
እሩታዬ እድትቆይ አንፈልግም የምትሉ 😢😢
@Hasinatube
@Hasinatube Месяц назад
😪😪😪ከእውነት አንተ ብቻ አይደለህም አብርሺ እኛም ትናፍቀናለች እሩታን የሚወድ በላይክ አሳዮኚ አ😢😢😢
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
❤😢
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 Месяц назад
❤❤😢😢
@asterastu8026
@asterastu8026 Месяц назад
❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад
እኔም አልችል😢😢😢😢😢😢
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 Месяц назад
አብርሽ እና ሩታ ፍቅራቹ ያብዛው ግን አብርሽየ እና ማርክ ሄሉ እና ዊና በሰላም ናቸው እባክህ በንተ ዩቱብ አምጣልን
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Месяц назад
ዉድ ደሚሪኝ 4:05
@SaadaYusef
@SaadaYusef Месяц назад
አብርሽ አንጀቴን አላውስው የመለይትን ነገር አውቃታለሁ መጋዘን ውስጥ አላልም ምስኪን አባቴ ትለያለህ የኛ መልካም
@zehratalema
@zehratalema Месяц назад
እሩቴ❤❤❤❤ቃልግቢለትውላሂትመጣልሀለችአብርሺየ
@RabeaNow
@RabeaNow Месяц назад
ማነው እደኔ የዊና ነገር የጨነቀው በጭቀት ልሞትነው💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@user-lq5ep7wx1x
@user-lq5ep7wx1x Месяц назад
እኔ😭😭
@FreHailu-dz8vh
@FreHailu-dz8vh Месяц назад
እኔም 😭😭😭😭😭
@user-wc2cv4ol2b
@user-wc2cv4ol2b Месяц назад
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RabeaNow
@RabeaNow Месяц назад
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@HahaBabba
@HahaBabba Месяц назад
እረ እኔ በጭቀት ልሞት ነው😭😭💔💔
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j Месяц назад
ሩታዬ የኔ ልእልት በሰላም ተመለሽልኝ ፍልቅልቋ🥺💖💚
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
ሐዚ ረከበኪ አነ ካዓ ንጓል አክሱም ናበይ ከይዳ እናበለኩዋ ነይረ 😳😀😀❤
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j Месяц назад
@@senaytAsefa-qn4vk ኣለኹ እየ ዋላ ኣነኮ ይስእንለኩኪ ክሮፋይልኪ ላቃያየርኪ😅💖
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
@@user-wu4vy5xk1j ክክክ ደገም አይቀየረን❤😄
@tsegayem9237
@tsegayem9237 Месяц назад
አብርሽ አዞን እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ሩታዬ እኮ እኛንም በጣም ነው የምትናፍቀን አብርሽ ያለሩታ ምንም አያምርም በሰላም ትመለስልን ሩታዬ አንቺም ቶሎ ተመለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ggygiufjf105
@ggygiufjf105 Месяц назад
አብርሸ እና እሩታ የዉዶች❤❤ አላህ አይለያቹህ ወድሚ አብሸር❤
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c Месяц назад
አሚንንን
@mayunegethio
@mayunegethio Месяц назад
አረ አብርሽ እናማርኬ ምን ሆኑ በጭቀት ታመምን እኮ😢😢 እሩትየ በሰላም ግቢልን ትናፍቂናለሽ ሁለት አይነት ስሚት ሆነብኝ ሰለማርክ ምን እደሆኑ ይገኑን የምትሉ👍
@AlexTube472
@AlexTube472 Месяц назад
ኣብርሽ ግን እምነትህ ጎደሎ ነው በስራ ምክንያት በተለያየ ችግር እንደየምክንያቱ ልዩነት ሊራራቅ ይችላል መለየት ኣልችልም ምናምን ብለህ ራስህ ን ለምን ትጎዳለህ ለምን ትጠራጠራለህ ለምን ትፈራለህ ፍቅር ዘልኣለማዊ ነው በሳምንት በወራት በዓመት ምታፈርሰው ኣይደለም ስለዚህ ታማኝ ሁን
@zuzu.jimmaa
@zuzu.jimmaa Месяц назад
አይዞክ አብሪሺየ ወንዲሜ በሠላም ሄዳ በሠላም ትመለሥልህ ላንቴ ብቻ አይደለም ሁላችንንም ትናፊቀናለች ወላህ❤❤❤❤❤❤
@user-si8hd8qw5x
@user-si8hd8qw5x Месяц назад
ሁሉን ለእግዝሐብሄር አደራ ስጥ በርሱ ብቻ ቸማመን
@Chereqa1357
@Chereqa1357 Месяц назад
የአብርሽየሩታ አድናቂወች እስኪ ላይክ ግጩኝ ሰላም ተመለሽልን ሩታዬ🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Месяц назад
ዉድ ደሚሪኝ 3:33
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Месяц назад
በሰላም ጊቢ ሩታዬ በሰላም ተመለሺልን ❤ግን የነ ዊናነገር አስጨንቆኛል 😢ማርያምን እውነታው ከነሱ መስማት እስከምችል ጨነቀኝ
@Aminah-zn5ws
@Aminah-zn5ws Месяц назад
አብርሽ በሰላም ትመለስልን ሩታዬ እንወድሻለን ተመለሽ ቶሎ ግን አብርሽ አነ ማርክን አስታርቃቸው እዳይለያዩ 😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Месяц назад
አብርሽ ቤልት እሰር እንጂ መኪና ስነዳ ጥሩ አይደለም🥺ሩታዬ በሰላም ተመለሽልን ❤️
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
ጥሩ አሰተያየት ነዉ ትክክል 👌👌👌
@GenetAwele
@GenetAwele Месяц назад
ሩታዬ በሰላም ግቢልኝ መልካም ጉዛ አይዞህ አብርሽዬ አትጨነቅ ፈጣሪ አለ❤❤የኔ ዊና ነገር የአሳሰበው ሳቃቸው የናፈቀው
@Tube-ex7fl
@Tube-ex7fl Месяц назад
ሁሉም ኮመት ዊና ዊና ነዉ ሚለዉ እኛኮ ኢትዮቢያኖች እንለያለን እኮ ከልብ የሰዉ ሀዘን ሀዘናችነዉ😢😢
@zamzammohammed9789
@zamzammohammed9789 Месяц назад
ሚድያ ካላንቺ ባዶ ናት ሩታዬ መልካም ሰው❤❤ፍልቅልቋ መልካሙን ተመኘሁልሽ❤
@uaeuaw2565
@uaeuaw2565 Месяц назад
አብርሽዬ አይዞክ አተ ፈጣሪን ስለያስክ አይዞክ አትቀርም እሷም ያላተ አይሆንላትም ትመጣለች አድሳምት ትሽው ገን ለሚዋደድ ከባድ ነው አ አይዞክ
@zulfashukor4526
@zulfashukor4526 Месяц назад
አብርሽ አቢሺር ሩታ በአለሀ ፊቃድ በሰለም ተማለሺ❤❤❤❤❤
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
❤❤
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 Месяц назад
ሩታዬ በሰላም ሂደሽ በሰላም ተመለሽ ልዬ ትናፍቂናለሽ 🎉🎉🎉 አብርሽ አይዞክ ትመለስልካለች 🎉🎉🎉
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 Месяц назад
አብርሸዬ አታሰብ እሳም ካላንተ አይኦንላትም ቶሎ ትመለሳለች አትሰጋ የሩታዬና የበርሽዬ ቤተሰቦች እባካቹ ላይክ ማረጋችንን አንርሳ ከምር ላይክ እያረጋቹ አይደለም ኡላችኡም ሳትኦኑ አዳንዶቻቹ ላይክ አንርሳ ተባረኩ ።❤❤❤❤❤❤
@mskeke8518
@mskeke8518 Месяц назад
በጌታ የነ ዊና ጉዳይ እንደረት ሆኑ መነው እንደ እኔ የታጨቀ😢😢😢
@RichoyoTube
@RichoyoTube Месяц назад
እረ ታመናል 😭😭😭አብርሽ ስደውል አታነሳም እረ መላ በሉን እኛ በጭቀት ሳንሞት😭
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d Месяц назад
ግቡ ማርክ ለቋል
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Месяц назад
ማርያምን አሞኛል 😢😢
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Месяц назад
አይዞህ አብርሽ በጣም ነዉ እምታፈቅርህ ወንድም እመቤቴ ማርያም ታስባችሁ ኧረ እናዊና እደናቸዉ😭😭💒💒💒❤❤❤
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk Месяц назад
የኔ ሥቀቀን ሩታዬ ❤ በሠላም ተመለሺልኝ
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali Месяц назад
እሩታዬ ትናፍቂኛለሽ ያላንቺ ምንም አያምርም አብርሽዬ ዊናዬን ምንድነው የሆነው እኔ በጣም ጨንቆኛል🎉🎉🎉🎉
@Meri-Queen
@Meri-Queen Месяц назад
ሩታዬ የኔ ውዴ ጠንካራ ሴት እወድሻለሁ ለኛም ስትይ ቶሎ ነይ ትናፍቀኛለሽ ኣብርሽ ኣይዞህ ወንድሜ
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
እሩታየ😢
@HahaBabba
@HahaBabba Месяц назад
እረ ማነው እንደኔ የነማርክ የነዊና ነገር ያሰስበው😥😥😥💔
@RabeaNow
@RabeaNow Месяц назад
እኔም ለጭንቅ ብሎኛል😢😢😢😢😢
@aliahmed-bc4ey
@aliahmed-bc4ey Месяц назад
መተዋል ማርክና ሄሉ😢😢😢
@user-fu1de3up2c
@user-fu1de3up2c Месяц назад
አወ መተዋል ግን ተለያየን እያሉነዉ ምን ተፈጥሮ ይሆን
@user-fu1de3up2c
@user-fu1de3up2c Месяц назад
እኔ ጨቆኛል
@tiruedilengdawe8002
@tiruedilengdawe8002 Месяц назад
እኔግን ደቀ የምትለኝ ሁሌም ስሰራ በጣም ፈጣሪህን አመስጋኝ ነህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 Месяц назад
አይዞህ ፈጣሪን የያዘ ምንም አይሆንም ዋናዉ ፀሎት የሰዉ ልጅ የሚያስፈልገዉ አይዛችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🌹🌹🌹❤❤❤
Далее
СЫВОРОТКА С ВБ
00:39
Просмотров 325 тыс.
СЫВОРОТКА С ВБ
00:39
Просмотров 325 тыс.