Тёмный

ሪያል ማድሪድ ጥሎ ባነሰው ልጁ ሁለት ጎሎች የዌምብሊን ቲኬት ቆረጠ። | Real Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 223 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Спорт

Опубликовано:

 

7 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@babuabiye1351
@babuabiye1351 22 дня назад
መንሱሬ በዚህ ዓመት እጅግ በጣም የተደሰትኩበት ጭዋታ ነው ዘንድሮ በማን ዪናይትድ ውድቀት እያዘንኩ ባሳልፈውም 2ኛው የምደግፈው ቡድን በእጥፍ ካሳኝ በሩብ ፍፃሜው ማን ሲቲን አሁን ደግሞ ሙኒክን በማሸነፉ በተላይ የአሰልጣኙ ታክቲክ በጣም ልዩ ነው የፊት አጥቂ ችግር /9/ቁጥር ቦታን በመሸፈን የቪኒስ ሱስ ልፋት አሳካለት 🙏
@HabFkr-pn7hl
@HabFkr-pn7hl 22 дня назад
ማድሪድ ማለት እንደዚ ነው እንደ ጎበዝ ሯጭ አጨራረሱን ያውቅበታል congratulations madrid fans 👏👏👏
@LjiMame___7
@LjiMame___7 22 дня назад
ማድሪድ ላይ ማስቆጠር ይቻላል መልሶ እደሚያስቆጥርብህ ማመን አለብህ Hala Madrid🔥
@Dado773
@Dado773 21 день назад
Hala madrid
@seifumegersa170
@seifumegersa170 21 день назад
መንሱር እግርኳስ እኮ ለዚሂ ነው ከልብ የምንወደው ። በተለይ እኔ❤❤❤
@SiragKemal
@SiragKemal 19 дней назад
ትመቸኝአለህ
@ASTEWAYMELKAMUBAYE
@ASTEWAYMELKAMUBAYE 21 день назад
ሳንቲያጎ በርናባው ተገኝቼ አንድ ቀን ማድሪድ ሲጫወት ባይ በጣም ደስ ይለኛል ሀሪ ኬን ግን አሳዝኖኛል ቻምፒዮንስ ሊግ እንደጠማው ዘንድሮም አለፈው I wish good luck him for next year
@funny-dh3fw
@funny-dh3fw 22 дня назад
I am absolutely thrilled and overjoyed by Real Madrid's legendary team success. Their impressive performance on the field has brought me so much happiness and excitement. The victory has filled my heart with pure joy and I am bursting with pride for Real Madrid. Hooray for Real Madrid!
@milionbelete1563
@milionbelete1563 20 дней назад
ማድሪድ ከብቃቱ ይልቅ እዲለኝነቱ ያመዝናል.
@user-mg5zc7zv5x
@user-mg5zc7zv5x 22 дня назад
mensure we love you
@brukmulugeta8779
@brukmulugeta8779 21 день назад
Chelsea 💙💙💙💙💙💙💙
@tekiyuadem257
@tekiyuadem257 21 день назад
Mansure!! Anten be 101.1 madamat ka jemerku 10 amet limolagn new!! specially, from 2015-2024!! betam iketatelahlehu!! You are the Special for me!1
@yonasdebarga5472
@yonasdebarga5472 21 день назад
መንሱሬ "ቤተ መቅደስ" ብለህ የሰጠከው ምሳሌ ባትጠቀመው ጥሩ ነበር ።በዚያ ምትክ የአምልኮ ስፍራ ብትለው ወደ የትኛውም ሃይማኖት አይሄድብክም ፡ ቤተ መቅደሳችን የተከበረ ነው ከአንድ ምድር ላይ ተጥሎ ከሚሄድ የኳስ ሜዳ ጋር አይመሳስልም ይታረም ።
@esmailausmi
@esmailausmi 21 день назад
mensur u are best
@reshadsherfa
@reshadsherfa 22 дня назад
ይገርማል ገደቢሱ ኬን
@mogesTakele-ld7tr
@mogesTakele-ld7tr 22 дня назад
Madrid liyu new
@user-bs9xm3vr6c
@user-bs9xm3vr6c 22 дня назад
በቅድሚኣ ሰላማቹ ይብዛላችሁ ፣እና መንሱሬ ማድሪድ የለመደው ነገር ነው
@abduilkarimhagos
@abduilkarimhagos 22 дня назад
ሰላም መንሱርና ፍቅር እንደምን አደራቹ በትላንትናው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ድንቅ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርጉ የነበሩት ሙንኮች እስከ ሁለተኛው አጋማሽ ድረስ ጥሩ እንቅስቃሴዎችን ቢያደርጉም በማድሪድ ያበላይነታቸውን አስይቶ ድንቅ የሆሴሎ እድልም እንበለው ድንቅ ችሎታ በአለም ለይ ውዱ ጨዋታ ለይ አሰይቶዋል ለአገራችን ታዳጊዎች እና pro ተጨዋቾች ብዙ አሰተምሮናል እላለሁ አብዱከሪም ነኝ ከ ኖርዌይ
@user-lq1li3rg3w
@user-lq1li3rg3w 22 дня назад
Sele "Carvajal" mensure, betam jegna new, eski simechek
@mickey0912476314
@mickey0912476314 22 дня назад
ሙኒክ ያጠፋው ጎል ማግባቱ ነው 😅
@Mahra-nd1wq
@Mahra-nd1wq 22 дня назад
enamesgnale mensur leni hulem moto menesat yemichlewu yeniw madrid new❤❤❤
@justice4allmen
@justice4allmen 21 день назад
እንዴት ነው በዛ ሰአት አጥብቀው ማይከላከሉት እየመሩ ወደ ፊት ሊያጠቁ በብዛት ሲሄዱ ነበር ሙኒኮች 87ኛው ደቂቃ ላይ
@hikma3304
@hikma3304 22 дня назад
ሀሪ ኬን እድለቢስ ተጨዎች ነው በቃ አሳዘነኝ
@user-lq1li3rg3w
@user-lq1li3rg3w 22 дня назад
Mensure Joselu shirt 👕 #15, & Madrid dagmo le 15'tegna wancha, tegetateme! Mejemrya bedesta 15'gna mehonun resche, Joselu'n eyawedesu meslogn neber, HALA MADRID
@lildrakedrizzy1103
@lildrakedrizzy1103 22 дня назад
His shirt number is 14 Actually
@ephremdaniel7902
@ephremdaniel7902 22 дня назад
15 feature Capitan fede valverde
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 22 дня назад
Hala Madrid ❤🔥🔥💪
@user-mi7dg7xv4w
@user-mi7dg7xv4w 22 дня назад
WOW BEKA yileyal bilanko
@bayutenaw2905
@bayutenaw2905 22 дня назад
መንሱር ባባ ነኝ ከጎጃም ብቸና ማድሪድ ማድሪድ ነዉ ።
@jamalhbs9604
@jamalhbs9604 22 дня назад
ሀላ ማድሪድ
@waliifbirab3259
@waliifbirab3259 21 день назад
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 22 дня назад
😮😮😮😮😮
@AliyaLama-kl5nd
@AliyaLama-kl5nd 19 дней назад
MD
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 22 дня назад
#979
@user-lq1li3rg3w
@user-lq1li3rg3w 22 дня назад
Mensure, sele degafiwochu kalat yategnal. Eyetemeru degafachew migerm
@lukej2891
@lukej2891 22 дня назад
I blame on Thomas Tuchel. He suppose keep Kane until end of the whistle but he substitute him the. Pay the credit.
@onelove-1994
@onelove-1994 22 дня назад
ባየር ሙኒክ በዳኛ እገዛ ነበር ምድቡን ያለፍት። ሳካ በግልፅ ተጠልፎ ነበር። ያንን ግፍ ከፈሉት።😊
@santemedical6802
@santemedical6802 21 день назад
since 2004: Real madrid- 30 trophies. Leo Messi- 40 trophies..
@tigistcheru5280
@tigistcheru5280 22 дня назад
ማድሪድ ማለት ይሄ ነው በቃ
@mustafaghalu3516
@mustafaghalu3516 22 дня назад
አሰላሙዓለይኩም ወ ወ መንሱሬ በጣም እወድሃለው ትንተናህ በስዕል ነው ቁጭ የምታደርገው ግን በዩቱብ ለምን በምስል አትመጣም
@yonasbelay1942
@yonasbelay1942 21 день назад
የተተፍ ኳስ አገባ በቃ ልጆ እንዲ ያጋጥማል
@ibrahimmolla3597
@ibrahimmolla3597 22 дня назад
መንሱሬ የትላቱን ጪዋታ ትንተና ባተ ዲምፅ ለመስማት ቸኩያለሁ
@user-to1st8dj8b
@user-to1st8dj8b 22 дня назад
በ ማን ዪናይትዲ ዘዲሮ ቢከፍኝም በማድረድ ክሶኛል በቃ ማድረድ ይህ ነው።
@WochuWondsen
@WochuWondsen 22 дня назад
በቃ ማድሪድ ማድሪድ ነዉ::
@user-uo5bs5pp9l
@user-uo5bs5pp9l 22 дня назад
በማንኛውም ሰዓት አቋሙ ቢወርድ እንኳን በቻምፒየንስ ሊግ አይደራደርም
@SimonGhimay
@SimonGhimay 22 дня назад
በጣም የሚያሳፍር የዳኝች ውሳኔ የታየበት ባየር በጣም ተበድላል
@fisseha-fish2020YouTube
@fisseha-fish2020YouTube 22 дня назад
ሰዎች ስለ ሁለተኛው ግብ ተናገሩ እና አመልክተዋል. ስለ var ውሳኔ እና ዳኛ መርሳት. ጨዋታው ከ1-1 በኋላ ተጠናቀቀ። ተጨማሪ 30 ደቂቃዎች ካለ ተጨማሪ ግቦች ሊኖሩ ይገባል. ይህ እውነተኛ ማድርድ ነው። ሆላ ማድሪድ
@ASTEWAYMELKAMUBAYE
@ASTEWAYMELKAMUBAYE 21 день назад
Hala madrid
@bayutenaw2905
@bayutenaw2905 22 дня назад
መንሱር ባባ ነኝ ከጎጃም ብቸና ማድሪድ ማድሪድ ነዉ ።
@haileyesuslemlem
@haileyesuslemlem 21 день назад
የብቸና አረቂ አንቸሎቲን ብንጋብዘው ምን ትላለህ ?
@ASTEWAYMELKAMUBAYE
@ASTEWAYMELKAMUBAYE 21 день назад
Hala madrid
@ASTEWAYMELKAMUBAYE
@ASTEWAYMELKAMUBAYE 21 день назад
Hala madrid
@ashenafigirma9671
@ashenafigirma9671 22 дня назад
Hala madrid
Далее
🛑кто круче сделал?
00:12
Просмотров 565 тыс.
100% Disrespectful Moments 😥
0:24
Просмотров 11 млн
スマッシュBINGO
0:59
Просмотров 129 млн