Тёмный

ራሄል ተሬሳ ሙዚቃውን በደንብ አድርጋ ነው የተጫወተችው 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 22 тыс.
50% 1

#FANA_LAMIROT #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Опубликовано:

 

14 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@gemechutura7146
@gemechutura7146 Год назад
ግን እኮ በaudienceዎች ከሌሎቹ የነሰ ድምፅ ነው የሚታገኘው ።እንድዚያም ሆኖ rank ውስጥ ገብታ ነው የሚታሸነፈው። by the way እንደ እሷ የሚዘፍን የለም ከተወዳዳሪዎቿ ውስጥ በጣም skill full ነች
@YaredKebede-fw9iq
@YaredKebede-fw9iq 11 месяцев назад
ሁሌ ትዝፈን ሙዚቃን ትጫወተው በክህሎት እና በተፈጥሮ የተሰጣት ብቃት ሙዚቃን ሳትጨነቅሳታስጨንቅ ታንጎረጉረዋለች ሁሌ አንደኛ 🎉
@DereCheru-oy1fe
@DereCheru-oy1fe Год назад
ምክርና ቦክስ ለሰጭዉ ቀላል ነዉ በራስሽ በርች ጎበዝ ነሽ
@Haylujano
@Haylujano Год назад
❤❤❤❤❤በጣም ድንቅ ነው
@shashaman702
@shashaman702 Год назад
eree talent wowww
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 Год назад
Wawwwww gobez nesh ❤️❤️❤️❤️❤️
@merrytsige1706
@merrytsige1706 Год назад
❤❤❤❤❤
@betselotaregay8182
@betselotaregay8182 Год назад
Ayizosh yene konjo berichilgn 1111
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 Год назад
እጅግ ውብ አድርገሽ ነው የተጫወትሽው!! ያምራል!!
@Jerusalem-21
@Jerusalem-21 Год назад
ድምጿ ያምራል❤
@shashaman702
@shashaman702 Год назад
fana lamrot yezichin liy yahil yetemechegn yelem yemir
@user-dq8lp6ew6q
@user-dq8lp6ew6q 5 месяцев назад
Besst
@mekuriyawyaregale9418
@mekuriyawyaregale9418 Год назад
ምኑን ነው ያጋነነው ችግሯንና ችሎታዋን ነውኮ የነገራት d
@roomirommi4848
@roomirommi4848 Год назад
Ere bezume alisabegnm gen berech😮😮😮
@Nahi-ef3ch
@Nahi-ef3ch Год назад
ትለያለሽ አንቺ በቃ ቅላፂሽ በቃ ዋው ነሽ ከምር ሪች በርቺ ምርጫሽ ካስተካከልሽ 100%ያነቺ ነው ከጉንሽ ነን
@SamrawitBehaylu-mr1mh
@SamrawitBehaylu-mr1mh Год назад
Yefana lamrot adiswa kestet bexam tichiyalsh eskmchershaw begugut exbikishaln
@TazebewAle-qi9rw
@TazebewAle-qi9rw Год назад
Ke yalmwerk bemketel andegnay
@tarikubizuayehu1370
@tarikubizuayehu1370 Год назад
Tichiyalesh bewnet!!!
@Nahi-ef3ch
@Nahi-ef3ch Год назад
አንበሳ ነሽ አቤልን ትንሽ ተቀበይይ😊
@danielendale6894
@danielendale6894 Год назад
ከያለም ወርቅ ቀጣይ ነሽ ማጋነን ግን አቤል ጋ ይታያል
@sisay7
@sisay7 Год назад
እኔም አጋንናለሁ she performed it well 3:15
@danielendale6894
@danielendale6894 Год назад
@@sisay7 ያንቺ ምንም ነዋ ከቲቮዞ አታልፌም እሱ ግን ዳኛ ነው
@sisay7
@sisay7 Год назад
@@danielendale6894 የውጭ ታለንት ውድድር ‘Idol shows’ or ‘Got talent’ የሚዳኙ ጥሩ ለሰራ ስሜታቸውን በደስታ ሲገልፁ ይታያል። የፍርድ ቤት ዳኝነት አስመሰልከው እኮ ...ይሄኛው ዳኝነት እንደ ቀረጭ (mentor) መሆንን ይጠይቃል።
@GediyonTadesse-qg5hg
@GediyonTadesse-qg5hg Год назад
ብሔሩ ነቻ።የቴሬሳ ልጅ።
@danielendale6894
@danielendale6894 Год назад
@@sisay7 እኔ ሌሎችም ተወዳዳሪዎች አሉ ጎበዝ ይታይዩ አያጋን ነው እንጂ ሌላ አሎጣኝም ነገሩን ወደ ገማ ፓለቲካ አታዙሩ ምንም ይሁኑ አሪፍ ተወዳዳሪዎች አሉ ለማለት ነው እሺ የለሁበትም ሌላውን እዛው ሆ
@artificial29
@artificial29 Год назад
eski sudanic neger mokri konjt
Далее
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
ЮТУБ ТОЧНО ВСЕ!
11:23
Просмотров 786 тыс.
ራሄል ተሬሳ ልዩ ነች
6:18
Просмотров 10 тыс.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16