Тёмный

Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | " እስከነ ሽበቱ ኮርጀህ ነው የመጣኸው " | ተወዳዳሪ አረጋኸኝ ወራሽ | ሚያዝያ 29 2015 ዓ/ም 

Balageru TV
Подписаться 464 тыс.
Просмотров 241 тыс.
50% 1

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | ru-vid.com?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | " እስከነ ሽበቱ ኮርጀህ ነው የመጣኸው " | ተወዳዳሪ አረጋኸኝ ወራሽ | ሚያዝያ 29 2015 ዓ/ም‪@BalageruTV‬
////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Развлечения

Опубликовано:

 

6 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 322   
@yohannesgebru9233
@yohannesgebru9233 Год назад
የኢትዮጵያን ሙዚቃ በክብር ለተተኪው ትውልድ በጥሩ ስነምግባር ያስተላለፈ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሀገራችን ታመሰግንሀለች
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl Год назад
አረጌ ምርጥ ሰው ፈታ አደረከን ለአንተ ትልቅ ክብር ነው ያለኝ እረጅም እድሜ ይስጥልን😍👏👏
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Год назад
ብሔራዊ ውትድርና ለማበረታታ ከየ ቦታው ከአስመራ ድረስ መተን ታጠቅ ውስጥ ለዘማቾች ስናሣይ ትዝ ይለኛል እንቅጥቅጡ ውይ አረግዬ በጣም ነው ሙዚቃዎቹን የምወደው እና ወደ ታጠቅ ግቢ ወሰድከኝ እድሜ ጤና ለአረግዬ እመመኛለሁ።
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
አረጌ እማያረጅ ድምፅ እማያረጅ ውበት ተሰምተው እማይጠገቡ ግጥሞችህ ኸረ ዘለል ዘለል መቸም አይሰለቹ ሙዚቃወችህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derejedejene9519
@derejedejene9519 Год назад
በጣም እስማመለሁ። የዛሬ 40 አመት ነበር ይኸን ሙዝቃ መጀመሪያ አምቦ ለይ ከደግሞ ከመሠረተ ትምህርት ዘመቻ መልስ ሐብሮ ላይ ነበር የሰማሁት ። ግን አሁን ድምፁ ጎርነን ብሏል።
@tewodros9709
@tewodros9709 Год назад
Andegna neke respect arge
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g Год назад
ከልጅነቴ ጀምሬ የምወደው ዘፈን
@yoseftadesse6915
@yoseftadesse6915 Год назад
በትክክል ነዉ የገለፅሽዉ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
@@derejedejene9519 ማታ ሲሰራ ነው ያደረ ምሽት ክለብ ብለዋል ለዛ ነው ትንሽ ድምፁ ያዝ ያደረገው
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 Год назад
አረጌ 🎉በየሳምነቱ አንዳድ ጣል ይረግልን የምንወድው 🎉❤❤❤
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Год назад
ዘመን የሚሻገር ሙዚቃ እንደናንተ አይነት ባለሙያ ለማውጣት እየጣራቹ ስለሆነ እናመሰግናለን❤❤❤
@bisratayele6556
@bisratayele6556 Год назад
ሙዚቃ ለገንዘብ ሳይሆን ለስሜት በሚሰራበት ዘመን የተሰራ ድንቅ ስራ thank u Arege
@newlife2805
@newlife2805 Год назад
አረጌ ስትዘፍን ብቻ ሳይሆን ስትናገር እራሱ የሙዚቃው ቃና ያለው ድምፅህ ትለያለህ ሁሌም አንደኛ ለኔ ኑርልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 Год назад
ዋው እራሱ ካሴቱን እኮ ነው የምንሰማው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 Год назад
በጣም ነው የምወድህ አረጋሀኝ ወራሽ ቢሰማ የማይሰለች ደሰ የሚል ድምፅ ኑርልን ❤
@mslove3676
@mslove3676 Год назад
❤❤❤❤አረጋህኝ ወራሽ አንተኮ ትለያለህ አባቴ ❤❤❤እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ❤❤እነወድሃለን አረጋህኝ ❤
@harounmd701
@harounmd701 Год назад
ድሮም ያው ነወ አሁንም ያው የሚገርም ድምፅ አረጋኸኝ በባህሪው መልካም ሰው በጣም የምወደው የማደንቀው ዘፋኝ ዘፈኖቹን ሰወዳቸው ዋው
@nuruarebu4268
@nuruarebu4268 Год назад
የማያረጅ ድምፅና ውበት ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
አረጌ የኔ ምርጥ ❤😘ሶፊዬ ፎንቃዬ🥰😂አብርሽ ስወዳቹሕ 🇪🇹❤😘
@ef6079
@ef6079 Год назад
ውይይይይይ አረጋሀኝ አይውበት ሁሌም የማይለወጥ አረጌ አንደኛ❤❤❤❤
@harounmd701
@harounmd701 Год назад
አረጋኸኝ የእውነት ወደ ኋላ መለስከን ምናለ የዱሮ ሁሉንም ሙዚቃዎችህን በአዲስ መልክ አውጣቸው
@lealemgirma761
@lealemgirma761 Год назад
አረጌ ምርጥ ዘፋኝ የኛን ዘመን የምናስታውሰበት ሰማንያዎቹ አዋሳ ደቡብ እዝ ኦርኬሰትራ ዋዉ ድምፅ አረጌ ምትክ የሌለው ዘመንህ ይለምለም መልካም ሰው
@buchogizaw2391
@buchogizaw2391 Год назад
ትንፋሽ እስኪያጥረኝ ድረስ የምወደው ሰው ነው ጋሽ አረጋኸኝ ወራሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤
@tube-db7nv
@tube-db7nv Год назад
አረጌ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
አረጌ በትዝታ ወደኋላ መለስከን እኮ ደጉን ዘመን አስታወስክን አሁን ጆሮአችን የማንም መጫወቻ ሆነ ሁሉም ነገር በእናንተ ጊዜ ቀረ❤❤🙌🙌🙌🙌
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Год назад
አረግዬ ጎበዝ እደዛው ነው ድምፁ አረግዬ ቅጥነትህ መልክህ ከፊቴ አይጠፋም ደጋግሜ ብሰማ አልሰለችም የልጅነት ጊዚዬ ነበርና በጣም ደስ አለኝ ሣየው።
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 Год назад
Google translation sucks I read what you wrote but none of them correct
@kibreabequbay3094
@kibreabequbay3094 4 месяца назад
አረጋሃኝ ወራሽ የዘፈን ባላባት እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልካለው ።✌️👏👏👌👌👍👍👋👋👋
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc Год назад
የ 80 ዎቹ ውበት ! አረጌ ፣ ንዋይ ፣ ፀሐዬ ፣ ቴዲ ታደሰ !!❤❤❤❤
@lukej2891
@lukej2891 Год назад
ፀጋዬ እሸቱ
@YOTE122
@YOTE122 Год назад
ምነው: ውብሸት: ፍስሀን: ረሳሺው: በህይወት: ባይኖርም: ስሙ: ከነዚህ: ውስጥ: መጠቀስ: ይኖርበታል።
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Год назад
ከደረጃህ ዝቅ የማትል ገራሚ ድምፃዊ አረጌ❤❤ እናከብርሃለን👌👌🙏🙏🙏 ልጅ ሆኜ የሰማሁትን ድምፅ ዛሬም ደገምኩት።አረ እንዲያውም እሰልሰዋለሁ። ምን ይለኛል? ደሞ ቀልዱ ኮስታራ ነበር የሚመስለኝ👌👌😂😂
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Год назад
አረጌ የምርጦች ምርጥ ምርጥ ስብዕና ያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
አረጌ እማያረጅ ድምፅ ሰላምክ ይብዛልኝ ስወድህ እኮ
@kit_cat8474
@kit_cat8474 Год назад
የማያረጅ የራሱ የሆነ ማንም ተነስቶ መጫወት የማይችለው የተለየ ቃና ያለው ዘፋኝ ነው
@tedrostube15
@tedrostube15 Год назад
Yes
@haset1109
@haset1109 Год назад
Ylban new ytngrkew🎉❤
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Год назад
አርጌ ምርጥ ሰው ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️ ሶፊ እሱን የገለፅክበት መንገድ እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ የውስጤን ነው የተናገርክልኝ አብርሽ ሰው አክባሪ ኑሪልኝ አረጌን ቆንጆ ሙዚቃ ስራለት በናትህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 Год назад
አረጌ በጣም ደስ ይላል እስካሁን ብቃትህ ይገርማል ወደሁላ የፍቅር ዘመን ወሰድከን እኮ ፣እናመሰግናለን እንወደሀለን ፣ሩጅም እዴ ሜ ከሰላም ርና ጤና ጋራ ይስጥህ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ከነፍቅራቸው ትህትናቸው መተባበራችሁ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 Год назад
እረዥም እድሜና ጤናለአረጌ 🙏🏽 የማይቀየር ወርቅ የሆነ ድምፅ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@mohamedadan5282
@mohamedadan5282 Год назад
ስወደው ዘመን የማይሽረው ድምፃዊ አረጌ ሺ አመት ኑርልን ወድማችን
@netsanetmekonnen2681
@netsanetmekonnen2681 Год назад
አረጌ መቼም የማይሰለች ዘመን ተሻጋሪ ስራ ድምፅህም የማይቀየር ዘንህ በሙሉ የተባረከ ይሁን እድሜና ጤና ከረጅም እድሜጋር እመኝልሀለው
@pinpinnewchildrenmusic9464
@pinpinnewchildrenmusic9464 Год назад
አረግሽ እረጅም እድሜ ይስጥልን።
@naninagatu4768
@naninagatu4768 Год назад
አሸንፏል አረግዬ አንደኛ እናመሰግናለን !!!
@martaderbe658
@martaderbe658 Год назад
ሙዚቃ ተብሎ ሲወራ የመጀመሪያ ጭንቅላቴ ውስጥ የሚመጣው አረጌ ነው ከነ ለዛው ከነ እርጋታው ያለምንም ሙዚቃ መሳሪያ እንኳን ድምፅህ ተሰምቶ አይጠገብም! ውድድሩን እያየሁ እንኳን ካሁን አሁን ይዘፍን ይሆን እያልኩ እጓጓለሁ…… እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!
@SamsungA-hu5np
@SamsungA-hu5np Год назад
ወይኔ ኣረጌ እንባዬን ነው የመጣው በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ድሮ ትዝታ ቀስቀስክብኝ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
አረጌ.. በጣም ... አሪፍ ድምፅ... ከነ ቁመናው... ባንተ ዘፋን.. ዘጠነኛ ክፍል እያለሁ... በዚህ ዘፈን... ያበደ ኩርኩም.. እንግሊዘኛ አስተማሪዬ.. አቅምሶኛል.. ትዝታ አለብኝ አረጌ እረዥም እድሜ.. ከጤና ጋር.. ይስጥህ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍😍
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Год назад
😄😄😄😄😄😄😄
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 4 месяца назад
5:15 አረጌ ድምፅህ የማያረጅ እንደወይን እያደረ እያማረ ያለ ነው ሰነሰርአት ሁሉ ነገርህ ለዚህ ዘመን ሙዚቀኞች ትልቅ ትምህርት ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Год назад
አርርጋኸኝ ወራሽ ከምወድልህ ዘፈኖችህ አንዱን በመዝፈንህ እጅግ ደስ ብሎኛል
@redietlemma217
@redietlemma217 Год назад
ትልቅ ክብር ፍቅር እና አድናቆት ለድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ ይገባሃል
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
አረጌ በጣም ነው የምወድህ ረጅም እደድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ
@yonastekie8762
@yonastekie8762 Год назад
አረግየ ይገባሀል ልጅነቴን አስታወስከኝ ደስ አለኝ አዘንኩም ስንት ቦታ ወሰድከኝ ኮምቦልቻ አአ ኤርትራ አሰብ ወደፈጠሪ የሔዱትንም ሁሉም ጋር አደረስከኝ እንዴት ደስ ይል ነበር ያጊዜእግዚአብሔር እድሜና ጤና ለሁላችሁም አብዝቶ ይስጣችሁ
@mulatubedada9153
@mulatubedada9153 Год назад
The legend AREGE!!!!!! You are all time best Artists I thank you 4 your amazing job
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Год назад
Thank u Sofi, Number one live performer! በሚለው 200% እስማማለሁ ዠ።
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 Год назад
ብዙ ትዝታዎች ነበሩን ወደኋላ መለሰኝ ድሮእነበል ድምፅ መረዋነበር አሁነም ጥሩነው ግን ወፈርአለብኝ ድምፅ ህ 😍😍😍😍❤❤❤
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 Год назад
ከነሙሉ ክብሩ ያለ ባለሙያ
@user-ql4sl1hx3i
@user-ql4sl1hx3i Год назад
የድምፅህ ለዛ በጣም ልዩ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ስራወችህ ዘመን ተሻጋሪ እና ህያው ናቸው
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Год назад
አረግዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
አረጋህኝ ወራሺ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ሠዉ
@hananabdu8474
@hananabdu8474 Год назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አረግየ
@Abawtes
@Abawtes Год назад
Arega is a legendary and great artist! he is contributing his knowledge and skills to the new generation. million thanks and long live!
@tsedymky113
@tsedymky113 Год назад
አረግዬምንምአልልም።ፈጣሪእድሜፀጋውን።ያድልክ ሺአመኑርል❤❤❤❤❤❤
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Год назад
ዋዉ እንዴት የተማሪነት ጊዜን አስታወስከኝ ደስ ይላል ደምፅህም ሀለመናሀም አልተቀየረም ከአለባበስህ በቀር ኑርልን የጥንቱ
@MsScarygoat
@MsScarygoat Год назад
በልጅነቴ ስንት ጊዜ ሲዘፍን አይቼዋለሁ አሁን ድምፁ አስቸግሮታል ቢሆንም ወርቅ የማይገኝ ምርጥ 😂ሙዚቃ ምርጥ ሰዉ አረጋኸኝ ወራሽ
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
አቤት ሙዚቀኞቹ በጣም ፈልጓቸው ነበር አገኛቸው ፐ አቤት አረጌ እድሜ ይስጥህ ብቻ ባላገሩ ባንድ አንደኞች እናቴን ፐ
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 Год назад
Golden and incredible voice all the time well done Aregaheg.........don't listen haters...haters gonna be haters 😏
@Sima-A
@Sima-A Год назад
አረጌ ባለበት አገር እኔ አኩቻ ነኝ እዋዋን የሚሉ ሲመጡ አገር ላይ መንግትም ሞራልም እንደሌለ ማሳያ ነው :: እዋዋን!
@terusahale6549
@terusahale6549 Год назад
ምርጥ ሰው አርግዬ የማያረጅ ድምፅ
@menenyam.youtube4472
@menenyam.youtube4472 Год назад
ማርያምን ለውድድሩ ድምቀት በናታችሁ በእያንዳንዱ ውድድ አረጌ እድል ይሰጠውና ፈታ ያርገን ትለያላችሑ ❤❤❤
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 Год назад
ሶፊ የኔ ቁጥብ ስወድህ።አብርሽ ልዮ
@habviral22
@habviral22 Год назад
አረጌ ይችላል - ደስ ትላላችሁ ፈታ አረጋችሁን 😂
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Год назад
ዘመን ማይሸረው ድምፅ አረጌ❤❤
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 Год назад
ረጅም እድሜ እመኝልሀለው አረግዬ ሁሌም አድናቂህ ነኝ
@saditube8617
@saditube8617 Год назад
ልጅነቴ አንተ ዉስጥ አለ አረግዬ 😍😍😍😍😍
@asniit1199
@asniit1199 Год назад
አረጌ❤
@Dag817
@Dag817 Год назад
ነፍሱን ይማረውና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋየ "አረጋሀኝ ኧረ ዘለል ዘለልን ሲዘፍን የምሰጠው ባጣ ከእድሜየ ሁለት ዓመት ቀንሸ ሰጥቸዋለው” ብሎ ነበረ እውነትም እድሜ የሚገባህ ሰው ነህ አረጌ ኑርልን ‼
@demisewmulatu9374
@demisewmulatu9374 Год назад
እረጅም እድሜና ጤና አረጌ
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 Год назад
ሰዉ ሰዉን ሲወድና ሲአከብር የሚገልፅበት መንገድ ይገርማል
@solarampa7257
@solarampa7257 Год назад
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን
@abelmerga9650
@abelmerga9650 Год назад
አረጌ እረ ይመችህ ውበት ያለው ድምፅ ሙዚቃ እደዚ ተረጋግቶ ሲዘፍን አንጀት ያርሳል ደስ ይላል
@tadlucky
@tadlucky Год назад
Wow long live for Aregahgne We love you. I love alot
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy Год назад
ከዚያ ከባላገር አረ ስንቱ አረጌ ደቡብ እዝ እያለ የልጅነት ትዝታ እድሜ ፀጋ ያድልህ 🙏
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Год назад
እናንተ ምርጥ ናቸቹ:: ተመቻቹኝ!
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Год назад
አረግዬ❤ አረ ያው ነህ ኑር በእድሜ በጤና ❤
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Год назад
አረጌ የዘላለም ምርጥ እንቁ መቸም ድምፅህ የማይቀዬር የማይስለች እናንተ የድሮዎች ባትኖሩ ምን እንሆን ነበር የጊሊንዶ ውሾች እየጮሁ ጀሯችንን አስልችተውን ነበር እናንተ የድሮዎች ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን እፕድናቂህ ነኝ አረጌ 11😂❤❤❤❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 Год назад
አረጊ ምርጥ ሰው❤
@bekelerahel9133
@bekelerahel9133 Год назад
አረጌ አድባራችን እድሜህን ያርዝምለን ❤❤❤❤❤በጣም ነው ምወድህ❤❤❤
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n Год назад
እናመሰግናለን አረግሽዬ ባለ ወርቃማው ድምፃዊ
@natnaelketema1485
@natnaelketema1485 Год назад
ሁልግዜ መድረክላይ 1ኛነህ የማያረጅ ድምፅ👏
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Год назад
ከነ ሙሉ ክብሩያለ ሙዚቀኛ ያቆይክ አረግዬ❤❤❤
@amanuelghebregziabher7082
@amanuelghebregziabher7082 Год назад
ቃላቶች ኣጠሩኝ እንዴት ላመስግን ፈጣሪ ያቆየኝ እንዳየዉ ይሄን ኮከቡ ድምጻዊ ኣረጋሐኝ ወራሽ ድምጽህ ማይጠገብ ቀኑ ነግቶ እስኪመሽ ሺ ዓመት ኑርልን እንዲህ እንዳዝናናሐን።
@dinqtube3727
@dinqtube3727 4 месяца назад
እናመሰግናለን:: እንኳንም የእናንተን ሙዚቃ እየሰማሁ አደኩኝ!!!
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 Год назад
አረጌ በጣም አከብርኻለሁ አሻገረኝ በሚለው ሙዚቃህ ነበር ፍቅር የጀመርኩት ❤❤❤
@bensa3017
@bensa3017 Год назад
Arege.. you are always wonderful, always love your music.. God bless!!
@rahelchera371
@rahelchera371 Год назад
በጣም አስደስታችሁኛል እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@teyaaziicrumelo1976
@teyaaziicrumelo1976 Год назад
የኔ አረጌ ድሮም ዘንድሮም ወደፊትም አንድ ውይ ስወድህ እኮ።ቦርጯን ብትቀንሳት ያምርብሀል።
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Год назад
አረጌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ እንደ ወይን እያደር ሚጥም ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤
@elsahagos1695
@elsahagos1695 Год назад
አረጌ በጣም እናመሰግናለን ❤❤ ቀጣይ አብርሃም ይዝፈን
@kebedemuleta5597
@kebedemuleta5597 Год назад
ትዝታችንን ቀሰቀስከው ኑርልን አረጌ፣
@bekkiman7359
@bekkiman7359 Год назад
Long live Arege what a voice
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Год назад
መቼም የማያረጅ ድምፅ እድሜ ከጤናጋ ተመኘው
@nomore8101
@nomore8101 Год назад
ወይ ድምፅ አረጌ 1ኛ አሁንም የማረጃ ድምፅ በላይፍ ፕርፎርማንስ ይህንን የመሰለ ድምፅ 1ኛ ነህ በቃ❤🙏❤
@user-td1mp9lh2m
@user-td1mp9lh2m Год назад
አረግዬ እወድሀለሁ የትነው ማገኝህ በአላህ የኔ ውድ❤❤❤
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 Год назад
ስንቴ እንደነዘረኝ አታውቁም ዋው ክብር ለአረጌ
@user-fu5pm6lt2h
@user-fu5pm6lt2h Год назад
ምን አለበት ነፋስ ነው ዘመዴን ዘፍነህልኝ ብሆን አሬጌዋ ለማንኛውም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር
@kedirmohammed8187
@kedirmohammed8187 Год назад
የዘመን ርቀት ታላቅነቱን ያላደበበዘው የዚያ ወርቃማ ትውልድ(1970&1980) አካል የሆነው አረጋሀኝ ወራሽ በጣም እናከብርሀለን፡፡ያንን ወርቃማ ትውልድ ዳግም ለመፍጠር የምታደርጉትን ጥረት በጣም የሚደነቅ ነው እየተሳካላችሁም ስለሆነ እንኳን ደስ አለን፡፡በመሠረቱ አረጌ ካሰበበት ከዚህ በጣም የተሻለ አድርጎም መጫወት ይችላል፡፡
@Bezashyeshegeruwa
@Bezashyeshegeruwa Год назад
የልጅነት ጊዜ አሰታወሰከኝ❤
@Getu72
@Getu72 Год назад
Wow wow betam betam z best one. Agege Yimechih. Balageru GBU
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Год назад
When I was a little girl ... My uncle used to sing this music in his car . I remember everything when i heard this music. Now he is dead 😢
@sabamulat2268
@sabamulat2268 Год назад
My auntie was the same. Now She is gone too 😢 😭
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 Год назад
Rest in peace 😭
@hashtag4675
@hashtag4675 Год назад
now you become old 😊😅😅😅
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Год назад
@@hashtag4675 tebab
@shewayebekele7393
@shewayebekele7393 Год назад
ስወድህ የሀገሬ ሰው።
@mawaysh
@mawaysh Год назад
አብርሽን ስወደው ሰው አክባሪነቱን
Далее
Wait for the BOWLING BALL! 👀
00:38
Просмотров 11 млн
Она Может Остановить Дождь 😱
00:20
Maybe a little TOO much gel 😂
00:12
Просмотров 8 млн
ийу 😅
0:14
Просмотров 8 млн
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Просмотров 49 млн
Ещё и в кредит
1:01
Просмотров 1,2 млн