Тёмный

ራስህ ላይ አተኩር! 

Inspire Ethiopia
Подписаться 641 тыс.
Просмотров 309 тыс.
50% 1

ሰዎች እንዲሁ ሊፈልጉህ አይችሉም! አንተን ለመፈለግ ወይ አንቺን ለመውደድ ምክንያት ይፈልጋሉ፤ ታዲያ ምን ይሻላል? ስለዚህ ወዳጄ ከሰው መጠበቁን አቁምና ራስህ ላይ አተኩር! ጠንካራ ጎንህ ላይ ጠንክረህ ስራ፣ ህልምህን አሳድ፣ ማንነትህን በስራህ ወይ በትምህርትህ አሳይ! በዚህ ሀሳብ እንጨዋወታለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Опубликовано:

 

27 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 666   
@mamehabesha7486
@mamehabesha7486 Год назад
ይህን ልጅ ማነው እደኔ ከልቡ ተመስጦ የሚያዳምጠው ?ሰላምህ ይብዛልኝ ወድማችን
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny Год назад
እኔ ስሰማው ልክ እንደ አምላኽ ቃል ሰላም ይሰማኛል ስከፋ ሲደብረኝ ሳስብ ስጨነቅ እሱን ሳደምጡ ሁሉም ነገር ሳልስበው ብን ይላል ገራሚይ ኢነርጂይ አለው
@aishaseid7552
@aishaseid7552 Год назад
እኔ
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 Год назад
እኔ
@danieldemeke6494
@danieldemeke6494 Год назад
Ene
@bezaunique6975
@bezaunique6975 Год назад
Ene!!😊
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
⏩ስውች አብዝተህ ስትውዳቸው ስውች አብዝተህ ስትፍልጋቸው ከእናሱ ውጪ ሌላ የለም ይመስላቸዋል አላህን ግን ስትፍልገው ዳግም እንድትለምናው ምኞትህን ያሳካልሀል አልሀምዱሊላ ሁሎምን አሳክቶልኛል አላህዋ እውድሃለሁኝ የኔ ጌታ ምኞቴን ህልሜን ስላሳካልኝ አልሀምዱሊላ💪
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 Год назад
Ma shaa allah
@zeynebahaloyta1542
@zeynebahaloyta1542 Год назад
አለሃምዱሊላ አ ላ ህ ነ ው የኔ ህ ይ ወ ት 🙏🙏🙏🙏 የ ተ የ ኩ ት ን ሁ ሌም ያ ደ ር ግ ል ያ ል አለህመድለላ
@undshilemlem8787
@undshilemlem8787 Год назад
እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏
@bezakulu9440
@bezakulu9440 Год назад
አሜን
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Год назад
አሜን(፫)🙏🙏🙏አብሮ ይጠብቀን
@yasinyekiflulij8814
@yasinyekiflulij8814 Год назад
አሚን ያረብ
@jirootz6240
@jirootz6240 3 месяца назад
Amen
@user-yj2ty6qi5x
@user-yj2ty6qi5x 2 месяца назад
አሜን
@GT-xi8bv
@GT-xi8bv Год назад
ድምፅህ ልብ ውስጥ ተቀርፆ ይቀራል ።ለብዙዎች ብርሃን ሚሆን ህይወት ነው ያለክ።ፈጣሪ ይባርክክ።
@meseratmeserat2057
@meseratmeserat2057 Год назад
ወንድሜ ከምር አመሰግናለው
@asechagashaw6245
@asechagashaw6245 Год назад
ትለያለህ በጣም ደስ የሚል ሰኞ ሆነልኝ አመሰግናለሁ ቤተሰቡ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o Год назад
የአመቱ ምርጦች ኮሚድያ እሸቱ እና ሥነ ወርቅ ናቸው ሠላማቹ ይብዛልን ሠላም ለእናት አገራችን🙏
@degefahaile6097
@degefahaile6097 Год назад
Lane hulum tamachitognal bertalin 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Nurhusseinaliabdo
@Nurhusseinaliabdo Год назад
Ere senewerk lay manm aydersebetm
@abumulab3712
@abumulab3712 Год назад
አመሰግናለሁ በጣም። እራስ ላይ ለማተኮር የሚረዱ ዋና ዋና ነገሮች። 1 ፡ ነገህነ ማሰብ 2 ፡ ቅድሚያ የምትሰጠውን ለይ 3 ፡ ጠዋትህን አሳምር 4 ፡ ማታ ማታ እራስህን ፈትሽ 5 ፡ በምትፈልገው ጉዳይ ግልፅ ሁን 6 ፡ ትንሽም ትልቅ ድሎችን አጣጥም 7 ፡ ስሜትህን መቀየር ተለማመድ።
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Год назад
በመጀመሪያ ስለ ሁሉም እናመሰግናለን!!! ሐሣብ +ስሜት+ተግባር=ስኬት የጂኒየስ አምሮ ባለቤት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለብዙ ወጣቶች መብራት ነህ!!!
@fatumasaid4308
@fatumasaid4308 Год назад
እዉነትም ስነ ወርቅ የኔ አስተዋይ መካሪ አስተማሪ ነህ ዘመንህ አእምሮህ የተባረከ ይሁን የበረከት ሁን በእየሱስ ሰም ተባረክ
@mikre_aimro
@mikre_aimro Год назад
ነገህን ዛሬ መገንባት ጀምር። ቅድሚያ ለፈጣሪ ቀጣይ ለእራስህ፣ ለቤተሰብህ፣ ለስራህ፣ ለአይምሮህ፣ ለመንፈስህ ስጥ፤ ንጋትህን አሸንፈህ ቀንህን አሸንፍ፤ ውሎህን ፈትሸው፣ ገምግም። የምትፈልገውን ግልፅ አድርገው፤ ትናንሾቹን ስኬቶችህን አክብር፤ ስሜትህ ላይ ንገስ። ግሩም ሃሳብ ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏
@whatislove7252
@whatislove7252 Год назад
Wow! Beautiful message!!!
@afytube535
@afytube535 Год назад
ምርጥ ትምህርት ስነ ኑርልን
@tsihon4330
@tsihon4330 Год назад
ebakwo abronetwon yasaun ru-vid.com/show-UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
አተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አተ ማለት ትለያለህ ባተ ትምህርት ተለወጥኩ ሚያስጠላኝ ስራ አሁን ደስ እያለኝ እሰራለሁ ለምን እደምሰራ አላቅም ነበር አሁን ግን ያአላማ ሰዉ ሆንኩ ለዛም ነዉ ደስስስ እያለኝ ምሰራ ይህ ሁሉ ባተ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@xylo28phone
@xylo28phone Год назад
7ቱም የተመቹኝና እኔጋ ያሉ ባህሪያት ናቸው; አስሮ የያዘኝ አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም ጨክኜ ስደትን ትቼ ወደሀገር መመለስ አለመቻሌ ብቻ ነው::
@awelabdula3106
@awelabdula3106 Год назад
ይሄማ የሁላችን ችግር ነው
@TiruB
@TiruB Год назад
በትክክል የኔም ችግር ነው
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
@@awelabdula3106ሳህ ወላ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
*_ይህንን ብርሀን ስላናጋህልን ሀያሎ አምላካችን አላህ ሱባህናውታአላ አልሀምዱሊላ 🇪🇹💪ኢላሂ ኢትዮጵያ ን ጠብቅልን ቤተስቦቻችንንም ታዴግልን እኔ ደግሞ አብዝች የምውዴው ራሴን ነው ለራሴ በጣም ግዜ እስጣለሁኝ አልሀምዱሊላ 💃_*
@tsihon4330
@tsihon4330 Год назад
ebakwo abronetwon yasaun ru-vid.com/show-UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@Elsa_444
@Elsa_444 Год назад
ውዴ የሴቶች ቅሬታ ስሚ የሚለው በጣም አስደስቶኞል❗ ተባረኪ👍🙏
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
@@Elsa_444 አሚንን ያሩሂ🌺🌺🌷🌷
@redietendetlarg7539
@redietendetlarg7539 Год назад
አንተ ትችላለህ እንቁ ነህ፣ብርሃንም ነህ ምክንያቱም አንተን መከታተል ከጀመርኩ እኔ ተቀየሬ አለሁ እርግጠኛ ነኝ እኔን ብቻ ሳይሆን ብዙዎችን ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡፡ ግን እኔን አንዷን ከቀየርክ አንተ ጀግና ነህ ፈጣር ይጨምርልህ፡፡
@medinamohammed9136
@medinamohammed9136 Год назад
ወላሂ በአንተ የተነሳ ሂወቴ በአጭር ጊዜ ለውጥ ላይ ነው ደስ እያለኝ ነው የምሰማክ ምግቤ ሆኗል ንግግሮችህ ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 Год назад
ለኔም አካፍይኝ አድስ ነኝ ሂወተ ከምልሸ በላይ አሰልቺ ሁናብኛለቺ😭😭😭😭
@meseluabera5616
@meseluabera5616 Год назад
እፍፍፍፍ አንተ ልጅ እንዳዉ ምን ልበልህ በጣም ነዉ የማመሰግንህ አንተ የምታዘንን ነገሮች አንዳንዶቹ በሂወቴ እየተገበርኳቸዉ ነዉ
@tgtube5355
@tgtube5355 Год назад
ምስጋናዬ ከልቤ ነው የአንተን ድንቅ መልዕክቶች መከታተል ከጀመርኩ በህይወቴ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ፈጣሪ በሰው ሆኖ ነው ለሰው የሚነገረው ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ መስተዋል እና ጥበብ ይጨመርልህ🙏😇
@mihirettamirat5701
@mihirettamirat5701 Год назад
አንተ ባትኖር ኖሮ ጉዴ ነበር የምር የሆነ ትልቅ ቦታ ደርሼ እንደማገኝ ጥርጥር የለኝም 💞🥰🥰🥰
@user-jf3gi6iy6h
@user-jf3gi6iy6h Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የኔጌታስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እንደአንተ አይነቶቹን ስለፈጠረ!
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 Год назад
በሰላም ያሳደረን አምላካችን ስሙ ይባረክ ዉሏችንም በሱ እጅ ነውና ተመሰጌን ሰኔ በዝህ ወቅት በዝህ ግዜ በተለይ ለወጣቱ ምርጥ ምግብ እንደመብላት ነው የእውነት ፈጣር ጨምሮ ጨማምሮ ያሰብከውን ይሰጥክ ይሳካል እንዳንቴ አይነቶችንም ለዝች ሀገር ያብዛልን
@mickeyreta785
@mickeyreta785 Год назад
Amen
@seidkemil
@seidkemil 6 дней назад
ስኔ በጣም ነው መደንቅ በጣም ምትመችኛ ፈጣሪ እድሜነ ጤነ ይስጥህ
@saraaa1697
@saraaa1697 Год назад
በእውነት እኔ እናንተን ማየት ከጀመርኩ ሂወቴ ተስተካከለ መጀመረ ግን ፈጣሪዬን አመሰግናለዉ ቀጥለው እናቴን ሰላም ለሀገራችን ❤️🙏🇪🇹
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Год назад
ተባረክ ልጄ በአንተ ብዙ ተለውጫለው። አሁን በአቀከብከው 7ተኛው መንገድ ተመችቶኛል ።ይህን ሃሳብተግባራዊ ማድረግ የሚገባው ሰው አለ።
@ssd7247
@ssd7247 Год назад
ደስ የምል ምክር ነዉ መጀመሪያ ለእግዚአብሔር ስጥ የምለዉ ደስ የምል ነዉ
@thitnast7593
@thitnast7593 Год назад
እውነት በህይወቴ ማንም ይለኝ እናቴ እና አባቴ ሞተዋል አሁን አርብ ሀገር ነኝ ብዙ ሰው አቃለው ሁሉም ጥቅም ብቻ ነው ከኔ ሚፍልጉት ገና 18 አመቴ ነው ግን ያንተን ምክር መከታተል ከጅመርኩ ጅምሮ ብዙ ነግሬ ተቅይሮል ተባርክ ወንድሜ
@genettadesse3907
@genettadesse3907 Год назад
ፈጣሪህ ላይ አትኩር እራስህንም የፈጠረ የሚለውጥህ እሱ ብቻ ነው።በሚያምሩ ቃላት እየሸነገለ ሳናስበው እራሳችንን እንድናመልክ ዲያቢሎስ ተግቶ እየሰራ ነው። እንኳን ተብለን ሳንባልም በአቋራጭ ለማደግ ሰውን እያጠፋን እየተጋን ነው። አቤቱ የማይመለጥበት ክፉ አስመሳይ ዘመን ደርሰናልና ምህረቱን ላክልን።
@bethlehemzerihun9816
@bethlehemzerihun9816 Год назад
የተግባር አለቃው ስሜት ነው የስሜት አለቃው ሀሳብ ነው፡፡ ምርጥ አባባል ነው
@nawarynawary5099
@nawarynawary5099 Год назад
እውነትነው
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛልን ኢንስፓየር እናመሰግናለን ስለምሰጠን ምክር ሁሉ እኔ በህይወቴ የጨለመ የመሰለኝ ህይወቴን የቀየርክልኝ ገና በማሰብ ያስፈራኝ የነበሩ ነገሮችን ይቻላል በሚለዉ በራስ መተማመን ህይወቴን ለዛሬዉ ቀን ለአላማ ለእቅድ እንዲኖረኝ ያደረከኝ እኔና እኔን የመሰሉ በተለያዩ እህት ወንድሞቻችን ስለቀየርክልን እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን🙏🙏🙏
@berhanubeyene3174
@berhanubeyene3174 Год назад
7 በጣም ተመችቶኞሊ
@teklemaryamfseha4767
@teklemaryamfseha4767 Год назад
ዋዉ በጣም ያስተምራል
@kikitulu3554
@kikitulu3554 Год назад
Grazie ❤👍
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o Год назад
@@kikitulu3554 እርሱን የሚመስሉ የሰዎችን ህይወት የሚለዉጡ እግዚያብሔር ያብዛልን🙏🙏🙏
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 Год назад
ሁሉም የሚጣል የለዉም አባየ ! ተባረክ
@user-zb8kk3hy8v
@user-zb8kk3hy8v 3 месяца назад
የእውነት በጣም ትለያለህ ከልቤ ተመስጨ ነው የማዳምጥህ ወንድሜ
@davemerid7925
@davemerid7925 Год назад
ስነ ተባረክ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨምርብህ ከ 7 ውስጥ ጠዋትህን አሳምር የሚለውንና ማታ ማታ ራስህን ፈትሽ የሚለው ተመችቶኛል ተባረክ❤❤
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 6 месяцев назад
❤እጅግ ይማርካል በጣም እጅግ በጣም ደስ የሚል ።
@semira2583
@semira2583 2 месяца назад
ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነው❤❤ከምር ስበሳጭና ሲነደኝ ያተን አዳምጭ እረጋጋለሁ😢
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Год назад
ይሀውልህ እኔ ያወኩህ በቅርብ ነው ግን የምትለውን ሁሉ ለመተግበር ወር አልፈጀብኝም የሆነ መንጭቆ የሚያስነሳ power አለህ እንደዚህ አይነት ህይወት በህይወቴ ኖሬ አላውቅም አሁንም በየቀኑ አንተን እና ልክ እንዳንተ ያሉትን ስሰማ ነው የምውለው በየቀኑ መነሻዬ ግን አንተ ነህ thank u እግዚአብሄር ከኛ ጋር ይሁን።
@DerejeHayhu
@DerejeHayhu 3 месяца назад
እስከዛሬ ያሣለፍኩት ጌዜ በጣም ተቀጥቼአለሁ ተመሥጌን አሁንግን ለምንም ነገር ዝግጁ ነኝ በርታ አመሠግናለሁ
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 4 дня назад
ሁሉም ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ነው የሚመሰገን ነው
@zewditubekana902
@zewditubekana902 Год назад
ስነወርቅ አንተ የተለየህ ነህ አገላለፅህ ይጋብዛል ሁሉን ለማድረግ ይገርማል ወንድሜ በርታ እናመሰግናለን
@firdous4874
@firdous4874 Год назад
እጅግ በጣም ነው እማደቅህ እና ቪዲዮ አምከታተለው በጣም ነው እምናመሰግነው
@kaley8200
@kaley8200 Год назад
ሁሉም በጣም ደስ ይላል ከሱ ውስጥ ይበልጥ የተመቸኝ 2,4 ነው ። እና ለሁሉም ነገር እናመሰግናልን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 Год назад
ሰነ አደበተ እርቱ ሁሉም ገንቢ ነው እናመሰግናለን።
@azorietube4693
@azorietube4693 Год назад
ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ የሰጠህን ምክር ራሴን እንዳይ ረድቶኛል 👏👏👏
@AlazerAbata
@AlazerAbata 2 месяца назад
ጌታ ይጠብቅ እንዴ እረስ ነው የምወድ ሺህ ዓመት ኑር ውድ ወንድሜ ይህ ሁሉ የኔ ድከም ነው ከውዲህ ጀምሪ ሁሉንም አስተከክላለሁ መውዳዴ ከውስጥ ነው😘
@user-lf5kp1lr3j
@user-lf5kp1lr3j 3 месяца назад
በትክክል አንተን ሰምቼ 65% መንገድ ላይ ነኝ
@hbi2024
@hbi2024 Год назад
ይህንን ቤት አርፍጀ ተዋወቅኩት ለወደፋቱ አላሀምዲሊላ
@adanefentahun9619
@adanefentahun9619 Год назад
የመለወጤ ዋነኛ ምክንያት ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ሁሉንም ነው የወደድኩኩት
@banchkassa5197
@banchkassa5197 Год назад
በጣም ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ ቀጥልበት በጣም ብዙ ትምህርቶችን ነው ይምታስተምርን በርታ ላመስግንህ እውዳለሁ እናመስግናለን
@peteralemayhu2848
@peteralemayhu2848 Год назад
በቅድማ ስል ሁሉም አመሰግናሎ ፤ስለ ኢንትራስ ብሴራ ደስ ይለኛል ።
@MohammedGemsl-eb8gj
@MohammedGemsl-eb8gj Год назад
ምስጋናየ የላቀ ነዉ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Год назад
ራስህን ማወቅ ነዉ ዋና የተረዳዉት የምር ተባረክልኝ በብዙ አንቴን በመስማቲ ብዙ ወጣቶች ለመፍቴ ኢንደ ምበቁ ተስፋ አድርጋለዉ
@sarademelash1374
@sarademelash1374 Год назад
እኔ እኮ በጣም የሚገመኝ አወቀኸኝ ስለእኔ የምታወራ ነው ሚመስለው...ከእንዴት ያለ የወረደ ሙድ አንዳወጣኸኝ! ዘመንህ ይለምልም ክፉ አይንካህ
@sabasol6682
@sabasol6682 Год назад
ሁሉንም በጣም ነዉን የወደድኩት ወንድማችን ተባረክ🙏
@gechmebrat4719
@gechmebrat4719 Год назад
እድሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን ዉድ ወንድሜ
@sarapetros8019
@sarapetros8019 Год назад
ስሜትህን መቀየር የሚለው👌በስፋት ብሰራልን ደስ ይለኛል.. እናመሰግናለን ተባረክ
@solekebe7628
@solekebe7628 Год назад
ፈትፍተህ ያጎረስከኝ ያክል ይሠማኛል እናመሠግናለን
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
ቃላት ያጥረኛል ውድ ወድሜ አንተ የማመሰግንበት መጨረሻህ አላህ ያሳምረልህ
@yasinyekiflulij8814
@yasinyekiflulij8814 Год назад
ምርጥ ሰው❤💚❤✅
@wudnehgirma534
@wudnehgirma534 Год назад
ይመችህ ሰሁሉም በጣም የሚገርሙ አነቃቂ ናቸው የበለጠ ደግሞ ሰባተኛው እንደራሴ more ወድጀዋለሁ አመሰግናለሁ
@yodittadesse3474
@yodittadesse3474 Год назад
ሰባቱም ምርጥ ናቸው አስተማሪና ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏🙏🙏❤❤❤
@mulatbogale5062
@mulatbogale5062 Год назад
እኔ ይህን ማዳመጥ ከጀመርኩ በኋላ እራሴን ማየ ጀምሬአለሁ በዕድሜ ብገፋም በቀሪ ዘመኔ ግን ተስፋን ሰንቄለሁ ስለሁሉእግዚአብሔር ይመ ስገን
@teddy777
@teddy777 Год назад
በቅደሚያ ልኡል እግዚቢሔረ ክብሩ ይሰፋ ሲቀጥል ደሞ ይህ ልጅ ሂወተን የቀየረው ሰው ነው በጣም በጣም ችግረ ሰቃይ ላይ በነበረኩበት ጊዜ በድንገት yotube ላይ አገኘሁት ከዛ ሁሉን video 24 ሳዓይ በተከታታይ ሰማሁት አዳመጥኩት ከዛ በጭረ ጊዜ የኔን ችግረ ተኖ እንዲጠፋ ማድረግ ቻልኩ ከንቅልፌ ነቃሁ ፈጣሪ ክብሩ ይሰፋ አሁን እኔ ቶፕ ኪንኪ ነኝ
@ayshastube9339
@ayshastube9339 Год назад
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይገባው ሙስሊም ላደረገኝ እኛ ሙስሊሞች የፈጅር/ የጥዋት ሰላት / ፀሎት ሙስሊም በሆነ ላይ ግዴታ ነው ይህንን ያለደረገ ከእስልምና እንደወጣ ነው ሚለው ቁርዓናችን
@user-vu8zb6lm6c
@user-vu8zb6lm6c Год назад
ፈጣሪ ይባርክህ ከስነምግባርክጋር ሞክረህ ሁሉ ጠቃሚነዉ
@HaregAlemayehu-rj7ud
@HaregAlemayehu-rj7ud 3 месяца назад
ተባረክ
@nkulusenay157
@nkulusenay157 Год назад
ስነወርቅዬ ተባረክ ስወድህ እኮ
@MekDes-xo4tk
@MekDes-xo4tk Год назад
አመሰግናለሁ ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ ወዳጄ
@husenjemal4384
@husenjemal4384 Год назад
ደስ ደስ ብቻ ሳይሆን ቀይሮኛል በል ያሰኛል don't stop Sine
@aselefechdibaba4152
@aselefechdibaba4152 Год назад
5 ፡ ምትፈልገው ጉዳይ ግልጽ ሁን 7 ፡ ስሜትህን መቀየር ተለማመድ
@MaMa-cc7ef
@MaMa-cc7ef Год назад
እግዚሐብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤
@betibaba2244
@betibaba2244 Год назад
ሁሉም ተመችቶናል በተለይ ቅደም ተከተሉ መጀመሪያ ምን ማስቀደም እንዳለብን ገራሚ ነው እናመሠግናለን ጎበዝ ነህ በጣም
@tedibogale
@tedibogale 11 месяцев назад
ምርጥ ትምህርት ሰነ ኑርልን !!! በትክክል !!
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 7 дней назад
መልካም እሰኪ ከቤት ሳይወጡ ሰራ ለሚሰሩ የሆነ ነገር በል አረብ ሀገር ለአመታት በቤት ውሰጥ ነው የምንሰራው ያ በራሱ ለሌላ ጭንቀት በዛ ላይ ብዙ ፈተና ትጋፈጠላህ ለምሳሌ እኔ ከቤት ሰወጣ ሌላ ሰሜት ነው የሚሰማኝ ማለት አዲሰ ሰሜት ሰላም ያለው ሰሜት ብቻ አልሃምዱሊላህ ከምንም በላይ በዱአ/በፀሎት መዋል ለሁሉም አሁን ለራሴ ትኩረት መሰጠት ፈለኩ እና ብቻ ይሁን በአረብ ሀገር የምትኖሩ ሰላማቹ ይብዛ በነገረችን ላይ ሰራ መብዛቱ አትጥሉት ሰትቀሳቀሱ ሰላም ታገኛላቹ ግን ተረጋግታቹ ሰሩ
@kalyeyene8953
@kalyeyene8953 Год назад
ሸቃላ ሁኖ እሄን ምክር መስማት ልብ ያቆስላል ያለንን ሁሉ በትነን ሁሉም ነገር ሲሰለቸን እናንተን አወቅናችሁ ትርፉ ፀፀት ነው በባከነው ትናታችን ማልቀስ እና እራስን መውቀስ ግን ክበርልኝ
@susulove665
@susulove665 Год назад
አብሽሪ አሁንም አረፈደም
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Год назад
ሁሉም አሪፍ ነውአናመሰግናለን
@zamachizamachi308
@zamachizamachi308 Год назад
ትለያለክ ሰባቱም ገዝተውኛል የበለጠ ሰባተኛው የብዙሆች ጉዳይ ይመስለኛል ።
@genigeniye414
@genigeniye414 Год назад
እናመሰግናለን
@MyMy-m9v
@MyMy-m9v 13 дней назад
1000 Amete nur yen gegna ❤❤❤❤❤
@ahmedmogesie2602
@ahmedmogesie2602 Год назад
በጣም ይገርማል አሁን አሁን አብቸ እያዳመጥኩ ነው የኔን ህይዎት የምታዎራ ይመስለኛል ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን ወደ ተግባር ለመቀየር ቃል እገባለው በርታ ውንድሜ
@tsihon4330
@tsihon4330 Год назад
ebakwo abronetwon yasaun ru-vid.com/show-UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@tesfamichaelghebrehiwet8446
በጣም ነው የማመሰግንህ ስለ ኣነቃቂ የሆነ ትምህርት ቀጥልበት።
@zinteyimam2432
@zinteyimam2432 Год назад
I appreciate your contribution for our young brothers and sisters.
@NebiMengisteab-bt1dh
@NebiMengisteab-bt1dh Год назад
በጣም እናመሰግናለን በጣም ትምሕርት እየሠጠሕን ነዉ ሕግዛቢሔር እድሜና ጤና ዪሥ
@TseadaZewude-us6db
@TseadaZewude-us6db 3 месяца назад
Yetinsh Tilk neh ! Tebarek!
@lalisadagaga8388
@lalisadagaga8388 Год назад
አላህ በሚወደው ነገር ሁሉ ይዉደድ
@ruhamashimelis9588
@ruhamashimelis9588 Год назад
Thank u ስነወርቅ በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ, እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@robakadir
@robakadir Год назад
Thanks inspire
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 8 месяцев назад
ኢሻአላህ በዚህትምርት እቀየራለሁ እራሤንመዉደድእሞክራለሁሥሜቴንበተግባርእቀይራለሁ
@awelabdula3106
@awelabdula3106 Год назад
የሚገርመው ንግግሩን ወደ ሰው አዝልቆ የማስገባት ጥበብ ተችሯል በርታ
@zelekewondimu7787
@zelekewondimu7787 Год назад
ሁሉም ምርጥ ናቸው፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ፈጣሪ ይባርክህ፡፡
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp Год назад
ክበርልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Год назад
ሰላም ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ስለ ሁሉ ምክርክ እስፈላጊ ትምህርት ነው በጣም ክልብ አመስግናለው ሰላሙን ሁሉ ያብዛልክ 🙏👍👍
@fikrebrhane6444
@fikrebrhane6444 Год назад
አዕምሮህ ይባረክ
@user-kt5nr6xi8q
@user-kt5nr6xi8q Год назад
የምር ተመስጨ ነው የምሰማህ የምንጠቀምበት ያድርገን አመስግናለሁ 🌹 መጨረሻላይ የምታወራው ልጂ ድምፅ የኔ ድምፅ እየመሰለኚ ደጋግሜ ነው የምሰማት
@kunfaymun9958
@kunfaymun9958 Год назад
በጣም አድናቂህ ነኘ በርታ ብዙ ሰዉ ትቀይራለክ ان شاءالله يا اخوي 🎉
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Год назад
ሰላም ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ፍቅር አድነትን ለወገኖቻችን ይስጥልን ትምከትን ሳይሆን የሰዉ ልጅ በሙሉ አንድ እደሆነ የሚየስብ ንፁህ ህሌና አስተዋይ ልቦና ለሁላችንምይስጠን ፈጣር ።እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ስነወርክ ታዬ እዉቀቱን አብዝቶ ይስጥህ ፈጣር እኛምየ እናተን አረዕያ እየተከተልን ለራስ ብቻም ሳይሆን ለሀገር ለወገን እድንጠቅም እግዚአብሔር ሲሰጥ ቸርነዉና ለሁላችንም ፀጋዉንያድለን ዉጤቱ ያማረ የሰመረ እስከመጨረሻ የፀና የሚሆ ነዉ ሲታገሉ ብቻ ሳይሆን ከላይ ሲታደሉ ነዉና ያድለን መድሃኒ አለም💚💛❤🙏
@afomiyamerid5245
@afomiyamerid5245 11 месяцев назад
ለተማሪዎች አዲስ አነቃቂ ምክር ስራልን 🙏
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l Год назад
የኔ ወንድም በጣም ኣከብረሃለው ለምትሰጠን ወሳኝ ትምህርት በጣም ኣመሰግናለው ከፈጣሪ በታች በእናንተ ትምህርት ራሴን እየለወጥኩ ነው🙏❤
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Год назад
ኩለና ኢና 😘
@Birtukanmelkamu-iu8ih
@Birtukanmelkamu-iu8ih 18 дней назад
anete malate egezebehar yelakehe melake nehe egezebehar yebarekehe❤❤❤
@user-ct8sy4ss9s
@user-ct8sy4ss9s Год назад
እናመሰግናለን የኛ አስተዋይ ሁሌም እከታተልካለሁ ተለዉጨበታለሁ ቀጥልበት ጀግና ነክ👍🙏
@bahrainds8221
@bahrainds8221 Год назад
ተባረክልን
@hussenhamid331
@hussenhamid331 Год назад
Galatoomaa! Thank you for your inspiration!
@tofikahmed3785
@tofikahmed3785 Год назад
በጣም በጣም ነው የማከብርህና የማደንቅህ
@tesfanshtesfansh2558
@tesfanshtesfansh2558 Год назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅ ስነዬ ኑርልን
Далее
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Просмотров 339 тыс.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
Просмотров 4,8 млн
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21