Тёмный

አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት 

Inspire Ethiopia
Подписаться 620 тыс.
Просмотров 325 тыс.
50% 1

ቃላት አጥንት የላቸውም ግን አጥንት ይሰብራሉ፤ በዛው ልክ የሰው ህይወትም ይቀይራሉ። በቃላት የራሳችንን ብቻ ሳይሆን የሰዎችን አይምሮ ሁሉ መቀየር እንችላለን፤ ቃላቶች ሲደጋገሙ ውሸተ እንኳን ቢሆኑ አምነን እንቀበላቸዋለን እነዚህ 10 ቃላቶች በጣም ወሳኝ እና ሲደጋገሙ አይምሯችንን ለመልካም የሚቀይሩ ናቸው።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
Inspire Ethiopia App 👉 play.google.com/store/apps/de...
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Опубликовано:

 

9 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 976   
@nebusabawit5225
@nebusabawit5225 Год назад
*እግዚአብሄር ከኔ ጋር ነው! ድንቅ ነኝ! ልዩ ነኝ! አሸናፊ ነኝ! ከፈለኩ አገኛለሁ! ምርጥ ጭንቅላት አለኝ! ጠንካራ ነኝ! ቅን ነኝ! ትሁት ነኝ! ደስተኛ ነን! አመስጋኝ ነኝ!
@jjf7005
@jjf7005 Год назад
አመሰግናለሁ
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc Год назад
1. ፍልይቲ ፍጥረት እየ 2. በሊሕ ኣእምሮ አለኒ 3. መስተውዐሊት እየ 4. ይጋገ እየ ካብ ጌጋይ ልምእራም ግን ድልውትን ቀዳመይትን እየ 5. ንባዕለይን ንቤትሰበይን ይፈቱ 6. ኣብ ዕላማይ ፅንዕቲ እየ 7. ኣብ መሓዙተይ ንዝፍጠር ፀገምን ጎንፅን ብንግግርን ፍቅርን ይፈትሕ 8. ኣብ ስደት ዘሎ ሂወት ኣብ ገዛይ'ውን ንክቅፅሎ ውሽጣዊ እምነተይ እዩ 9. ፈተናታት አሸኒፈ ምሕላፍ ይኽእል እየ 10. ሕማቅን ፅቡቅን አሜን ኢልካ ምቅባል ከም ዝግባእ ይኣምን እየ
@ajibajib7989
@ajibajib7989 3 месяца назад
❤❤❤❤
@DeboraZeray
@DeboraZeray 2 месяца назад
ንፍዕቲ😮❤
@neimaebrahim9971
@neimaebrahim9971 Год назад
የምትናገራቸው ሁሉ በጣም አነቃቂ እና ህይወት ቀያሪ ናቸው፤አላህ ሂዲያውን ይስጥህ ወንድሜ
@hiwottadesse8030
@hiwottadesse8030 Год назад
እጅግ በጣምነው የማመሰግነው ያንተን ትምህርት ከጀመርኩኝ ጀምሮ በሂወቴ እጅግ ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁኝ።ተባረክ ለምልምልን
@MonerhMm
@MonerhMm Год назад
እኔ ጀግና ነኝ
@abdrezaqkedr7514
@abdrezaqkedr7514 9 месяцев назад
Amin ❤
@user-dq6jx8oy7y
@user-dq6jx8oy7y 5 месяцев назад
Y10 Thank you 🎉❤❤🔏🔏🔏
@user-ub1zk8xf4h
@user-ub1zk8xf4h 4 месяца назад
امين يارب
@suramaze859
@suramaze859 Год назад
1. ሁሉም አዲስ ነው 2. በጣም ጠንካራም በጣም እድለኛ ነኝ 3. ተመስገን 4. ሁሉም የሆነው በምክንያት ነው 5. የተግባር ሰው ነኝ (5 second) 6. በእምነቴ ጠንካራ ነኝ 7. ከጎንህ ነኝ / ከጎንሽ ነኝ ይህን ብቻ ነው ማስታወስ የቻልኩት ... ሌላ አንድ ልጨምርላችሁ ... "ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ እኔን ሀጥያተኛውን ማረኝ።" 💚💛❤🙏 ጸሎት ነው ግን ክርሰቲያን የሆናችሁ ሁሉ ተጠቀሙበት 🙏
@ekrmmohmmed9494
@ekrmmohmmed9494 Год назад
ያተን ቪደወ መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ግዜ ነዉ ሂወቴ ላይ ለዉጥ አምጥቻለሁ በራስ መተማመን አልነበርኝም ገዘብ ማያዝ አልችልም ነበር ፈሪ ነበርኩ አተን ማደመጥ ከጀመርኩ ግን እነዚህን ለዉጥ አምጥቻለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@user-ou2ly9oo5k
@user-ou2ly9oo5k Год назад
ተመስገን
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 4 месяца назад
ወላሂ ለአዚም እኔ አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ምስጋና ይገባው በየደቂቃው ስል ደስ ይለኛል ለኔ ከቃል በላይ ነው
@desalegnshiferaw3581
@desalegnshiferaw3581 Год назад
ብዙ ተስፋ አስቆራጭ፣ መከፋት ሲገጥመኝ አንተን ስሰማ እረጋጋለሁ፣ለ ራሴ ከ ፈጣሪ በታች እኔ ለ ራሴ ሀላፊነት እንዳለብኝ ነግረህ ለውጠኸኛል፣ ከ ሰው ምንም እንዳልጠብቅ አስወስነኸኛል።አሁን ሰርቼ መለወጥ እንዳለብኝ አስወስነኸኛል።ባለውለታዬ ነህ!
@abayneshwgeyorgs6565
@abayneshwgeyorgs6565 Год назад
እግዚአብሔርን ይዤ የትም ብገባ አሸናፊ ነኝ 💒🕌🙏🙏🙏🙏🙏
@mammeumer4101
@mammeumer4101 Год назад
ዎልላሂ እኔ እንደ ሙስሊም ስታወራ የቅዱስ ቁርአን ሰባኪ መሰልከኝ bc ሀሳቦችህ ሁሉ የቁርአን አስተምሮ ስለሆነ.ብቻ ዎንድሜ አላህ ለሚወደው ብቻ የሚሰጠው ቅኑን የሕይወት ጎዳና ይስጥህ አቦ. 👍👍👍👍👍 you are really so motivational motivater
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 Год назад
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ነህ አንተን ማስማት የጀመርኩት ከለፈው ሳምንት ጀምሬ ነው እና ይሄ የምጽፈው ኮመንት የመጀመሪያ ነው በጣም ጥሩ ና ገንብ ሀሳቦች መፍላቂያ ነህ ብዙ ወጣቶች ዩቱብ ይካፍቱና ብሄርተኝነት ዘረኝነት ሀይማኖተኝነትን እና ሌሎች የብልግና ወረዎቹን ያስተምራሉ አንተ ግን የወጣቶች ለውጥ ነህ በርታ 🙏🙏
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 Год назад
Tebareki
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 Год назад
gana buzu negeri inixebiqalni beritaa
@rabi2992
@rabi2992 Год назад
Betkkl
@agerietesfaye551
@agerietesfaye551 Год назад
Awe
@birhanulambebo7094
@birhanulambebo7094 Год назад
ነገን ለመገንባት ዛሬ ማንበብ መስራት ማጥናት በርቀት ማየት
@user-ly6sp4rh8g
@user-ly6sp4rh8g 29 дней назад
ቃላቆችህሁሉበጣምደስይላሉአላህይጨምርልህጤናክንይስጥህ
@julianamalika5282
@julianamalika5282 Месяц назад
ቀድሜዬ ባገኝህ ስንት ነገሬ ይቀየር ነበር ብቻ አሁንም እደርሣለሁ እኔ ድንቅ ነኝ
@bettyalex6541
@bettyalex6541 Год назад
እችላለሁ ጎበዝ ነኝ የሚያነቃቃኝ ቃል ነው 👍
@tg3766
@tg3766 Год назад
እኔ በነገሮች ተሥፋ ሥቆርጥ እናና ሥበሣጭ አድነገር ወደአእሚሮዬ አድነገር ሢመጣልኝ እጅግ እጠነክራለሁ እሡዉም ሀይሌም መመኪያየም በነገሬሁሉ የማይተወኝ ፈጣሪ ከኔጋነዉ አሁን በዚህ ሠአት ከኔጋነዉ ብየ ሣሥብ ሁሉም ችግሮቼ ከኔ ይርቃሉ። ፈጣሪይመሥገን
@user-ut4qx3ts8b
@user-ut4qx3ts8b Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ፈጣሪ ከእኛ ጋር እደሆነ ካመንን ምንግዜም ደሥተኛ ነን ተመሥገን ያለንን ብናይ የጎደለን የለም
@almazheriakos6458
@almazheriakos6458 Год назад
After ' Temesgen' to God everything is a flow!! I love to say thank you to God. Your personality, knowledge and effort to help our mind and life is priceless!! Thank you and God bless you and your family!!
@SenuYene
@SenuYene Месяц назад
Ewnet new yegodelen yelem
@SelemonAbebaw-uw3vy
@SelemonAbebaw-uw3vy 13 дней назад
ማርያምን እኔ ሰው ሲጠይቀኝ እግዚብሔር ይመስገን ድንቅ ነኝ እላለሁ ሁሌ 🙏አወ እግዚብሔር ይመስገን ድንቅ ነኝ 🙏
@user-nq9zv3cw6x
@user-nq9zv3cw6x Год назад
አንተን እየተከታተልን ለውጥ ካላመጣን ከባድ ችግር አለ ማለት ነው እድሜህን ያርዝምልን ከጤና ጋ
@wachemewoldsilase5911
@wachemewoldsilase5911 Год назад
እ/ር ለምድራችን ያስነሳህ ሰው ነህ ፀጋውን ያብዛልህ!!
@gantgant6451
@gantgant6451 Год назад
ያ እኔ እጀግ በጣም ጠንካራ ነኝ እጀግ በጣም ብልህ ነኝ እጀግ በጣም ድንቅ ነኝ እጀግ በጣም ስኬታማ ነኝ እጀግ በጣም አሸናፊ ነኝ እጀግ በጣም ጤናማ ነኝ እጀግ በጣም ጤኔኛ ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን ሙሉ አድርጎ ፈጥሮኛልና።
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 8 дней назад
ይህን ያደረገው በአምላክ እርዳታ ነው ።የኔ ልጅ ኑርልኝ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ስላስረዳኽን እመሰግናለሁ።
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
ለሚስትህ የእኔ እመቤቴ ብላት ለባልሽ የእኔ ጌታ በይው በጣም ሕይወታችው ይቀየራል ሞክሮት 🙏❗️❗️❗️
@sadamhussen4889
@sadamhussen4889 Год назад
ያላገቡት ምን እንበላቸው😏?
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
@@sadamhussen4889 ያላገባህ አንቺ የውደፊት አጋሬ መሆንሽን ሳሰበው ከልቤ ደስ ይለኛል በላት እሺ 😂❗️
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ስነ ድንቅ ወጣት እኮነህ እናንተን መከታተል ከጀመርኩ ወር ሆነኝ በወር ዉስጥ ሕይወቴ በጣም በጣም ተቀይሯል በጣም ደስተኛ ሆኛለሁ ህልመኛና አላማ ያለኝ ሰዉ ሆኛለሁ ብዙ ነገር ጀምሪያለሁ ትምህርት ከማዳም ስራ ጋር በቃ ብዙ ነገሬ ተለዉጧል።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Год назад
ሁሉ ጊዜ ስሰማህ መንፈሴ እንዴት ደስ እንደሚላት 🙏 አመሰግናለሁ በጣም 🙏🇪🇷💐
@meaza8754
@meaza8754 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ዛሬም ነገም ሁሌም ተመስገን 🌹❤️ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን አሜን 👏🤲 እውነት ነው ወንድም ❣️🌹 እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏🌹
@bettyalex6541
@bettyalex6541 Год назад
ስጠብቃችሁ መጣክ 👍👍ተባረኩልኝ እንደ እናንተ ያሉ ወጣቱን ያብዛልን
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 Год назад
*የኢትዮጵያዊያን ኢንስፓየርድ ነህ!* *ክብር ይገባሃል!* 🙏🙏🙏
@meskerem73
@meskerem73 Год назад
ክፋ ጎረቤት እቃ ያስገዛል ይላሉ እናቶቻችን ! እውነትም ነው። ስለመልካም አንደበትህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏❤❤❤
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 Год назад
ሁሉም ውብ ናቸው እና እሄ ብቻነው የምለው የለኝም ተባረክ የሀገሬ ብራሀን አሏህ ይምራህ
@robikama1159
@robikama1159 Год назад
ሁሉም ወድጀዋለው 🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልኝ 🙏
@habeshawettube7780
@habeshawettube7780 Год назад
ትለያለህ ህይወትን የሚቀይሩ ዋና ዋና ትምህርቶች ናቸው አመሠግናለሁ በርታ ወንድም
@animeking9016
@animeking9016 Год назад
Qetlubet betam Gobezoch👍
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Год назад
ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ልቦናህን አይለውጠው አብዝቶ ይባርክህ ልዮ ነክ ወድሜ ኑርልን
@radiasitotaw8010
@radiasitotaw8010 Год назад
እኔ የማልችለው ነገር የለም ችግሮች ሲገጥሙኝ ደስተኛ ነኝ ስለችግሩ ሳይሆን መፍትሔው ላይ ስለማተኩር አዳዲስ ሀሳቦችን ማፍለቅ እችላለሁ እኔ ራሴ ነኝ ማንንም ልሆን አልችልም ማንነቴን ወደዋለሁ እኔ ህልሜን ነው የምኖረው በዚህም ደስተኛ ነኝ እነዚህን ቃላት ሁሌም ለራሴ እደጋግምለታለሁ አንተ የተናገርካቸው ሁሉም ተመችተውኛል🙏🙏🙏
@Edel-uv5hm
@Edel-uv5hm 5 месяцев назад
ሁሉም ቃላቶች ጥሩ ናቸው የመጨረሻው ግን ለኔ ከሁሉም ይበልጣል ሁሉም በምክንያት ነው!
@user-mc6cc2fe3b
@user-mc6cc2fe3b Год назад
የተግባ ሰው ነኝ ! የሚለው ተመችቶኛል❤❤❤
@ImranKhan-tk7ky
@ImranKhan-tk7ky Год назад
በጣም ደስ ደሰ የሚሉ ቃላት ናቸዉ እኔ በጣም ደስ የሚለይ ይህ ሁሉ ያልፋል የሚለዉ ቃል ነዉ
@user-vq6qi2ow5k
@user-vq6qi2ow5k 2 месяца назад
በምን ቃላት እንደማደንቅህ ኣላውቅም! ኣንተን መስማት ከጀመርኩበት እስከ ዛሬዋ ቀን በራሴ ላይ ብዙ ለውጥ ኣግንቼበታለው በጣም በጣም በጣም እወድሃለው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ። ሁሉንም ወድጃቸዋለው ምርጥ ናቸው❤❤❤❤❤😘😘😘😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@faxekadir9012
@faxekadir9012 Год назад
ሁሉም ተመችቶኛል በጣም በጣም አመሰግናለሁ ። አንተም ኑርልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ወላሂ ብዙ ነገር አስተማርከኝ ። ዛሬ ብቻ ሳይሆ 2 አመት ሆነኘ መከታተል ከጀመርኩ ለኔ ብረሀን ነህ ።🥰🥰🥰
@mulubekele7129
@mulubekele7129 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ፣ በእናንተ ቭድዮ በጣም ተለዊጭያለዉ፣ እኔ ጠንካራ ሴት እና ንቁ ሴት ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ደግሞም ለራሴ ቃል ገብቼ እየሰራሁ ነኝ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን እየተሳካለኝ ነው ፣ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ተሳክቶይኝ በሚዝጋና እንገናይኛለን ፣ ደግሞ አምናለሁ ።
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 Год назад
10 /ሁሉም ለምክንያት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@user-vn5xj2bk9u
@user-vn5xj2bk9u 6 месяцев назад
በጣም ማራኪና ጥሞና የተሞላበት ትምህር ደሰ ይላል ሕልሜን ማሳካት እፈልጋለሁ ግን ብዙ መሰናክል አልፌ ካሁን በኋላ ተሰፋ አለኝ ብዬ አምናለሁ አድሜ ይሰጠኝ አልሃምደላህ አላህን ምሰጋና ይደረሰው አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም ከድሮ ብትኖር ምክርህን እከታተል ነበር ሕይዎት አሰተማረኝ
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l Год назад
የፈለከትን ነገር ማሳካት እችላለው እኔ ፈጣሪ በኣምሳሉ የፈጠረኝ ግሩም ሰው ነኝ ጠንካራ ነኝ ህልም እና ራእይ ያለኝ ብልህ ሰው ነኝ ከፍ ያለ ቦታ ለኔ ይገባኛል ባለኝ ማንነት እና ተፈጥሮ እኮራለሁ በማንነቴ እኮራለው በራሴ እተማመናለው ለራሴ ክብር እሰጣለው ለሌሎች ሰውችም እሰጣለው የሌሎች ስኬት ለኔ መሰናክል ኣይሆነኝም ሌሎች ስኬት ላይ ደርሶ ሳይ ያስደስተኛል ግዜዬ በኣግባቡ እጠቀማለው የሚጠቅመኝ ነገር ብቻ ኣደርጋለው ለራሴ በቂ ግዜ እና ፍቅር እሰጣለው...........🙏
@Alem844
@Alem844 Год назад
ስነወርቅ በጣም ጎበዝ ነህ ከአንደበትህ የሚወጣውሁሉ እጅግ እነቁዎች ናቸው እናመሰግናለን🙏
@munateklu2334
@munateklu2334 Год назад
Alhamdullillah!(ምስጋና ለአላህ ይገባው )! በርግጥም ምርጥ ቃል ነው። በተጨማሪ (ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ) -(ሀይልም ብልሀትም በአላህ እጅ ነው) የሚለው ቃል ለኔ ብርታት ይሠጠኛል። -ለኸይር ነው ኢንሻላህ(ለበጎ ነው!) ሁሌ ማልፈልገው ነገር ሲገጥመኝ መረበሽን ከውስጤ ያስወግድልኛል።
@mohammedkedirlaahadda8659
@mohammedkedirlaahadda8659 3 месяца назад
Alhamdulillah ❤❤❤
@sumeyaomer-bd5wg
@sumeyaomer-bd5wg 2 месяца назад
ማሸአላህ(አላህ ይጨምርልህ) አላህ ትልቅ ፀጋውን ነው የዋለልህ ወንድሜ ትልቅም ችሎታ ሰቶሀል ያንተ ንግግር ሰዋች ዘንድ ተቀባይነት ያለው እንዲሆን አድርጎልሀል ወንድሜ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ለኛ ሂወታችንን እንዲስተካከል,በራስ መታማመን እን።ዲኖረን ወዘተ ለብዙ ነገር ትመክረናለህ እናመሰግናለን❤❤ እናም እስኪ እስልምናን አጥናው ወላሂ አላህ ካገራልህና ከተራዳሀው ወላሂ ብዬሀለው ትወደዋለህ ታምንበታለህ አላህ ለሠዋች ከሚሠጠው ከስጦታዋች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ሻሀዳ(ከአላህ ውጭ ሌላአምላክ የለም ሙሀመድም የሱ ባርያና መልእክተኛ ነው)ነው አላህ ይወፍቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@user-cu1bi7fr8l
@user-cu1bi7fr8l 16 дней назад
❤❤
@sultanrabi
@sultanrabi 17 дней назад
እረ የምረ ትለያለህ ቃል የለኝም ፈጣረ ይጠቢቅ❤❤❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Год назад
የምትናገራቸው ሁሉም አነቃቂ እና ህይወት ቀያሪ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@birtedegafe2534
@birtedegafe2534 Год назад
Thanks 😊 God for give me New day !! I’m wonderful girl 👧!
@mohammedkedirlaahadda8659
@mohammedkedirlaahadda8659 3 месяца назад
i am sigma man❤❤❤
@mahletderib5054
@mahletderib5054 Год назад
ተመስገን ማለትን አዘውትሩ!!!ተመስገን ጌታዬ
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o Год назад
ኢንስፓየራችን እግዚያብሔር ሰላምህን ያብዛልን የብዙዎቻችን ህይወት ቀየርክ ከነዚህ አንዷ እኔነኝ ሁሉ ነገር እንደ ጨለማ ነበረ ህይወቴ ነገሮች ተስፋ አስቆረጡኝ በእለታት አንድ ቀን ግን የአንተ ምክር ሰምቼ ብዙ ህይወቴን ለወጠልኝ በእራስ መተማመን ካለሁሉ ነገር እንደሚቻል አመንኩ ከነበርኩበት ጨለማ ወጥቼ ብርሀን ወደ አለበት ቦታ አመጣህልኝ ህይወቴን ሁሌም አንተን ምክርእንደምሰማ ህይወቴን ለቀየርክልኝ ዉድ የኢትዩጲያልጅ ወገኖቹን ወዳጅ ሁሉም በሚፈልጉት ነገር ትምህርት ስለሰጠኸን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Год назад
Tabaraki Wandimmachin ❤🙏❤️👌
@rozinageberhiwot3575
@rozinageberhiwot3575 Год назад
የኔ ልጅ የኢትዬጼያ መንግሰት ካወቀበት በትልቅ እስክሪን (TV) በየመአዘኑ እንድትታይ ቢያረግ ጥሩ ይመስለኞል። እኔ የስልሳ ሰድስ አመት ሴት ከተከታተልኩህ ለወጣቱማ እንዴት ተስፋ ትሆናላችሁ።ሁሉ ሰዉ ስልክ ,TV. የለዉም. ተባረኩ ሁላችሁም 🙏🙏🙏🙏
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@addisuchane380
@addisuchane380 Год назад
ሁሉም በጣም ተመችቶኛል ለምሣሌ እኔ አዲሥ ነኝ የሚለዉ ሥሜ እዲሡ ነው በፊት ሌላ ነበር ሥሜ በአንድ ወቅት ፀልዬ ሥነሣ አዲሡ የሚል ድምጽ ሠማው ያንንም ተከትሎ እንደሥምህ አደርገዋለው የሚል ተከተለ ከዚያች ሠአት ጀምሮ ወደ ፍርድ ቤት ቀርቤ አሣውጄ አዲሡ ተብዬ መጠራት ጀመርኩ
@user-tm3db5lz6h
@user-tm3db5lz6h 2 месяца назад
እግዘሐብሄር ይባርክህ እውነት በጣም ቀያሪ ቃላት ናቸው
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l Год назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ ሁሉም ምርጥ ነው እናመሰግናለን🙏❤❤
@selikeder3678
@selikeder3678 Год назад
Allah yewdengale
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤
@mitikudermu3987
@mitikudermu3987 5 месяцев назад
i love youinspire ethiopia🥰😍💞💗💓💞💓💗
@asalfiwolire
@asalfiwolire 27 дней назад
በአገራችን ስምኒቶ ጣፋ ብበላ በንታ አሰብ ቤት ይገነበል ወንድማችን❤
@hayatjemal6208
@hayatjemal6208 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ የተግባር ሰውነኝ የሚለውና እድለኛና ጠንካራ ነኝ ተመችቶኛል
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 Год назад
ምርጥ ወድማችን ዘመንህ ይባረ🙏☝️
@tigistayemro409
@tigistayemro409 Год назад
ወንድሜ 10 ለኔ ሁሉም ልክ ነው እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@mamedawel4271
@mamedawel4271 Год назад
እኔ የተግባር ሰው ነኝ አንተ ግን ከዚ በጣም የበለጠ ሞገስ ድንግል ትስጥህ
@zinuu4209
@zinuu4209 Год назад
Thank you 💚
@kira3506
@kira3506 Год назад
ሽልማቱ በፈተናው ልክ ነው 😊
@wubayehuberhanu8466
@wubayehuberhanu8466 6 месяцев назад
እውነትም አእምሮ ቀያሪ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም እውቀት ይገለጥልህ
@shshd9752
@shshd9752 3 месяца назад
Tawukaleh sinye beye andandu kalatih end ebd yes allahu akiber eyalku newu yemadmitih
@natitliaun4755
@natitliaun4755 Год назад
እኔ እቸላለዉ 💪💪✌
@hanaengda330
@hanaengda330 Год назад
Wow በጣም ድንቅ ነው ተባረክ🙏
@MelodiesofIndian
@MelodiesofIndian Год назад
Yetegbar sew negn, ejeg betam temechetognal
@amanuelababa9544
@amanuelababa9544 Год назад
እኛም ከልብ እናመሰግናለን እንዴ አንቴ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ፀጋው ይብዛልክ እወዳለሁ ❤
@bethlehemzenebe7285
@bethlehemzenebe7285 Год назад
ሁሌም ብታዘጋጅ በየቀኑ ደስ ይለናል፡፡የምታነሳው ርዕሶች አስተማሪ ናቸው በርታ ።👌👌👌
@fgxb3567
@fgxb3567 Год назад
ሁሉም ደስስ ይሚል ነበር::❤👏
@kalkidantesfaye9260
@kalkidantesfaye9260 6 месяцев назад
እግዚአብሔር መሪዬ ነው።ተመስገን
@MaraNata769Tube
@MaraNata769Tube Год назад
እግዚአብሔር ላመሰግን ለክፉ ቀኖች ክፉ ቀን እግዚአብሔር ከእኔ ጋር እንዳለ ተናግረዋል ተመስገን ተባረክ ወንድም ደሞ ከእግዚአብሔር በታች ፍቅርኛ ከጎንሽ ነኝ በጣም ደስታ ይሰማል
@butulove3775
@butulove3775 Год назад
Thank you ❤️❤️❤️❤️👏
@daferman787
@daferman787 Год назад
betam arif
@BinyamMuluneh-mr4sk
@BinyamMuluneh-mr4sk Год назад
እግዛብሔር ይባርክህ ወንድሜ inspire Ethiopia መከታተል ከጀመርኩ አንድ አመት ሞላኝ 💯 ቀይረችሁኛል
@user-wm6ww7os5f
@user-wm6ww7os5f 3 месяца назад
ምትላቸዉ/ ምትገልጳቸዉ ቃላቶች mind builder nachu ስቀጥል ለብዙ ሰዉ ወሳኝ አርያ ሁኔ ተገታል እግዚአበሔር ይባረክ ቀጥልበት I 'm apritiot you በዚ 10 ቃላት ላይ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ የሚለዉን ጨምረበታለዉ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ትለያለህ ዋው!!!❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@ramadantube
@ramadantube Год назад
ሁሉም ምርጥ ናቸው ተባረክልን
@samsungj2core323
@samsungj2core323 Год назад
Wondme.nurlgn.
@samsungj2core323
@samsungj2core323 Год назад
Ftari.yasbkewun..ysthi
@hcfgd6206
@hcfgd6206 Год назад
Hulum qalatoch miret new geta ybarekh ILOVE UUU
@abdurehmaahmed7346
@abdurehmaahmed7346 10 месяцев назад
እኔ ምንም አልልህም ትለያለህ አደበትህን ፈጣሪ መዳኒት አድርጎልሀል
@doitright593
@doitright593 Год назад
Be the best version of yourself and everything is possible
@suramaze859
@suramaze859 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ...💚💛❤🙏
@abdurhmana9025
@abdurhmana9025 Год назад
ጅል 🤣🤣🤣
@edennatanem1839
@edennatanem1839 Год назад
ስብከት አይደለም ውዴ
@raheedraheed4825
@raheedraheed4825 Год назад
እኔም ተስፋዬ ሙሉ ነው ያስተላ ለፍከው መልእክት መልካም ነው ተባረክ
@user-en8no5vj5x
@user-en8no5vj5x 8 месяцев назад
ጠንካራ ሴት ነኝ,ጎበዝ ተማር ነኝ,ማድረግ እችላለሁ ፈጣር ከኔ ጋር ነው!!!
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 Год назад
This is a wonderful lesson , in fact I practice them everyday. I particularly love to say “Thank you Lord!”
@kim-zh5po
@kim-zh5po Год назад
ይህፕሮግራምአስተማሪነውብዙለውጥአግንቼበታለሁተባረክ
@tadiosgetnet4484
@tadiosgetnet4484 Год назад
ሰላም እዴትናቹ ቤተሰቦች እስካሁን ለሰጣችሁን ጠቃሚ ምክር አያመሰገንን ስለ ትህትና ብሰሩልን አሪፍ ነው ብዬ በትህትና እጠይቃለሁ
@alemgetye98
@alemgetye98 Год назад
አንተ ራስህ እኮ በጣም ድንቅ ነህ እናመሰግናለን
@seadakasaw986
@seadakasaw986 8 месяцев назад
እኔ ችግሬ የዋህነኝ ግን አልሀምዱሊላህ በእምነቴ ጠንካራነኝ ብየ አስባለሁ አላህም ይጨመርልኝ
@adonitube9312
@adonitube9312 Год назад
ቆንጆ ነኝ
@mobileshop8339
@mobileshop8339 Год назад
Wow 😘😘😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@user-rk1lf8fe6w
@user-rk1lf8fe6w 8 месяцев назад
በጣም ተመችቶኛል በራስ መተማመንን አይቻለው እግዚአብሔር የኑርህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ብራሠር
@senaitaymihosimgnemelaku509
ante.hulem.andegna.neh..fetari.rejim.edmena.tena.ydelelen.enwdhalen.enamesgnalen..tebarek.💖💖💖🌺🌺🌺👏👏👏
@zekondag7440
@zekondag7440 Год назад
ሁሉም አዲስ ነው !!!❤❤❤
@titigaltigray8674
@titigaltigray8674 Год назад
እናመሰግናለን ውንድማችን♥
@masaretalemu8462
@masaretalemu8462 11 месяцев назад
እና አን የማነቋቸ ሇሌሞ ለሬስ ኣንድስሌ ጅጋነ እኔዲሇኖኮ ዬሰመቸአ❤❤
@addisuzewidu
@addisuzewidu Год назад
እጅግ በጣም የሚገራርሙ ምክሮችን ስላገኘሁ ደስብሎኛል በርታ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Год назад
እውነት ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤👍🙏
@f.m9402
@f.m9402 Год назад
እናመስግናለን ስነወርቅ ከሊቅ እስከ ደቂቁ የብሔር እና የሃይማኖት ፅንፈኝነት ቀን በቀን በሚሰበክባት አገር እንዳንተ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነው :: በርታ ከጎንህ ነን ::
@wubaregetiruye
@wubaregetiruye Год назад
በውነት ትልቅ ነህ በርታ አወ እመን እንጅ አትፍራ የሚለዉ ቃላት ካተ በላይነው ይበቃሃል !!ማስተዋሉን ሰጦሃል በርታ ጠንክር!!!
@kemaltube1856
@kemaltube1856 Год назад
ልዩ ነህ ታውቃለህ በጣም ውስጤነህ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ህይወቴ መስመር እየያዘነው
Далее
aespa 에스파 'Armageddon' MV
03:33
Просмотров 15 млн
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
ራስን መሆን! ከሰዎች ጫና መውጣት
17:23
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Просмотров 469 тыс.