Тёмный
No video :(

ራስን መውደድ | Self love...  

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ራስን መውደድ ራስን ያለ ምንም ፍረጃ ራስን ተቀብሎ ለራስ ዋጋ መስጠት ነው።
ራሳችንን ስንወድ ለሰራናቸው በጎስራዎች ዕውቅና ሰጥተን ጥፋቶቻችንን አርመን በአመስጋኝነት ነው የምንኖረው።
ራሱን በአግባቡ የሚወድ ሰው ለራሱ በሚሰጠው የእንክብካቤ እና የፍቅር ልክ ሌሎችንም ይወዳል :ይንከባከባል።
ራሳችን ጋር ያልተለማመድነውን ፍቅር ከየት አምጥተን ለሌሎች እንሰጣለን?

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
ጥሩ መልዕክት ነው። የድብርት ህመም መንስዔዎች በጣም ብዙ ናቸው። ማንኛውንም ሰው ሊያገኘው ይችላል። ተደጋጋሚ ወይንም ክሮኒክ ድብርት ካልሆነ ለብዙ ተከታታይ ወራት ያህል ሊቆይ ይችላል። በዚህ ወቅት እንደ ህመሙ ጥልቀት ታማሚው ሕይወቱ አደጋ ውስጥ ይሆናል። ችግሩን አልፎ ለሚወጣ ሰው ግን ብዙ ጥንካሬንና ብልሃትን ይሰጠዋል። ፍቅር ይበልጣል ብልህ የሆነችው ለዚህ ይሆናል። ገና በወጣትነትዋ መሆኑ ግን መነሻውን ምናልባት በሚያፈቅሩት በሚያምኑት ሰው የመከዳት ነገር ሊሆን ይችላል። ለማንኛውም ግን "ራስን መውደድና ለራስ ያለ ክብር" ወደዚህ ዓይነቱ ችግር ላለመግባት መከላከያ ነው።
@helukooworku
@helukooworku Год назад
yes Fiker you're right ...nobady is coming to save you .. get up Guys !
@hdlidet
@hdlidet 2 месяца назад
ይሄን ሂወት 🥺🥺 አሁን ገጥሞኛል እኔም እንዳንች ለሠው አልናገርም ነበረ አሁን ግን መናገር ጀመርኩ ተናግሮ ሳይረዱሽ ሲቀሩ ያለውን ስሜት መቋቋም አቃተኛ መጥፎ ነገሮችን ራሴ ላይ አሰብኩ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነገበር እራሴን ለመውደድ እየጣርኩ ነው😢
@anuwarkader
@anuwarkader Месяц назад
በጣም ጎበዝ ነሽ በረቺ❤❤❤❤❤❤
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k Год назад
Egnam betam nafekshinale
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Год назад
❤🙏
@user-se6tl1fp2m
@user-se6tl1fp2m Год назад
❤❤ዋወ ልዩ ምከር እግዚአቢሄር ይጠብቅሺ🙏🙏
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Год назад
Welcome back Fiker! Thank you for the invaluable lesson! Thank you again!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Год назад
❤🙏
@user-yu8uq9ic6r
@user-yu8uq9ic6r Год назад
እውነትሽ ነው 👌☑️❤ የኔ አስተዋይ ትላያለሽ ኮ💙
@sindararuanu6333
@sindararuanu6333 Год назад
Yene wud unkwan beselam temleshi❤❤❤❤❤❤❤
@asfawtura6283
@asfawtura6283 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ritaafomi79
@ritaafomi79 Год назад
Enkun dena metashi ❤️🙏
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 Год назад
Well done! Feker keep on shining ❤tebareki
@ABDULSEMEDSAHFI
@ABDULSEMEDSAHFI 7 месяцев назад
እንካን ደህና መጣሸ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Год назад
Great 👍 thank you so much Feker
@sminasmina2050
@sminasmina2050 Год назад
ምክርሽውስጤነው❤❤❤
@Ayutube4964
@Ayutube4964 Год назад
እንኳን ደና መጣሽ የጠፋ ሰው😍ተናፍቀሻል
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Год назад
❤❤❤ enmsegnaln
@ihfegj460
@ihfegj460 11 месяцев назад
ዴስ እሚል ምክርነው
@Annamelese
@Annamelese Год назад
Fiker you are wise and beautiful ❤️
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 Год назад
ፍቅርዬ :ብዙስው ከዚህ ትምህርት ተጠቅሚ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ:እግዚያብሄር ቀራውን ዘመንሽን የደስታ ያርግልሺ:እባክሽ በተደጋጋሚ የዶክተር ወዳጂዬን ቁጥር ጠይቄሽ ነበር :እባክሽ አገናኚኝ:ተባርኪ🙏🏾💗
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ብዙ ጊዜ ስፈልግሽ ነበር ። ያንቺን ፕሮግራም በጣም ነበር የሚከታተለው❤ አትጥፊ ብዙ ነገሮችን ካንቺ ፕሮግራም እንማራለን🎉
@user-ml6nk4eb4d
@user-ml6nk4eb4d Год назад
እካን በሰላም ማጣሺ ፍቂርዬ😘♥️🥰
@user-gw4zb5xf8o
@user-gw4zb5xf8o Год назад
ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ብዙ ጊዜ ስፈልግሽ ነበር ። ያንቺን ፕሮግራም በጣም ነበር የሚከታተለው❤ አትጥፊ ብዙ ነገሮችን ካንቺ ፕሮግራም እንማራለን
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 8 месяцев назад
ማንም አይረዳሽም እውነት ነውይህ ስሜት ተሰምቶኛል
@nasraa9878
@nasraa9878 Год назад
እንኳን ደህና መጠሽ ቆንጆ
@worke3629
@worke3629 Год назад
Well come🎉 Fiker❤❤❤
@user-zv3cg8ds3z
@user-zv3cg8ds3z Год назад
Well come ❤ bilenal fkr ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebedeweldgebral6810
@kebedeweldgebral6810 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር 🎉 አድናቂሽና ከካናዳ 😊
@sarahderbew790
@sarahderbew790 Год назад
የኔ ውድ❤❤
@leabadela2220
@leabadela2220 Год назад
Enkewan dhna metash ❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Год назад
❤🙏
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 Год назад
ፈቅር ♥️🙏
@zuzuendris7420
@zuzuendris7420 Год назад
ፍቅር እዴት ነሽ ፍቅር የሆነ ምክር ነው የነገርሽን እናመሰግናለን❤ እስኬ ከአሉታዊ አመለካከት እና አሉታዊ አመለካከት ካላቸው ሰዎች እዴት እንጠበቅ ለምሳሌ አብረናቸው ለምሰራው ሰዎች እኔ በጣም በራሴ እምተማመንና ተጫዋች ነበርኩ ግን ከግዜ በሆላ እሄ ሁሉ ቀነሰ በጣም የምትፈታተነኝ የስራ ጎደኛ ነበረች እና እዴት ወደ እራሴ ልመለስ አንድ በይኝ ጥላቶ ከምን የመነጨ እደሆነ አልገባኝም
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 Год назад
tikikilei neshei Lanchei Yaleshei Anchei bacha nechei::
@ሚጣ
@ሚጣ Год назад
❤❤❤❤❤❤
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Год назад
❤❤❤❤❤
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Год назад
❤🙏
@zuzuendris7420
@zuzuendris7420 Год назад
በዚህ ጉዳይ ቪደወ በሰሪልኝ ደስ ይለኛል ፍቅር❤
@makiahali7103
@makiahali7103 Год назад
❤❤❤
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 Год назад
Aree teftashal
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Год назад
❤🙏
@zinash1
@zinash1 Год назад
እመቤቴ ምስክሬ ናት ቁስሌን ነካሽው ሁሌም ውስጤ በፀፀጥ የምቀጣበትን ነገር ምን መሰላቹ በጣም የምወዳቸው ቤተሰቦች አሉኝ አንድ እህቴ ያለ እድሜዋ ማንንም ሳታማክር ከአንድ ልጅ ጋር ተዋዳ ሄደች አንዴ ከሆነ በዋላ ብለን አቀረብናቸው ፕሮግራም ተደርጎ አብረው ቀጠሉ ልጅ ተፈጠረ ከተወለደች ጀምሮ ሁሌም መሳቅ ነው አመሏ እቤት ይመጣሉ ወለው ይሄዳሉ ለበሀል ይመጣሉ ምናምን ከሁለት አመታቸው በዋላ ምን እንደተፈጠረ አናውቅም የገና ባህል ነበር ነይ እቤት ድረስ ብላ ጠራችኝ እኔም ቀረሁ የሆነ ቀን ደብሮኛል ብላ ወደቤት መጣች አባቴ ሴት ልጅ የእናቷ ቤትን ከለመደች ቤቷንና ባላን ትኩረት አትሰጥም ብሎ ሸኛት ወደ ቤቷ እንደዛ ከሆነ ከ 2 ወር በዋላ እቤት መታ ስቃ ተጫውታ አምሽታ ነጌ ሰርግ አለብኝ ብላ ስቃ ደናደሩ ብላ ሄደች ሲነጋ ከባሏ ከጓደኞቻቸው ጋር ሰርግ ሊሄድ ተነስተው ልብስ ልቀይር ብላ ወደ ቤቷ ገብታ መዳኒት ጠጥታ ተገኘች ጎሮቤቶቿ ይዘዋት በባጃጅ እኔጋ ስራ ቦታዬ ድረስ አመጧት በርሬ እክምና ቢደረግላትም እጄ ላይ አጣዋት ታናሽ እህቴን ሁሌም የሚቆጨኝ ምክንኛቷ ምን ይሁን እላለው ነይ እቤት ያለችኝ ቀን ምን አለ ብድግ ብዬ በሄኩ ብዬ በፀፀት እራሴን እቆጫለው ቤተሰቦቼ ከኔ ይሻላሉ እኔ ግን ሁሌም አነባለው
@edudu7970
@edudu7970 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስ የእህትሽንም ነፍስ ይማር
@zinash1
@zinash1 Год назад
@@edudu7970 አሚን (፫) አመሰግናለሁ
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p 5 месяцев назад
አላህ የቀደረዉ ነዉ የሆነዉ አትፀፀች እሷን ከዛቀን አታልፊም ብሎታል
@hdlidet
@hdlidet 2 месяца назад
እናቴ 19 አመቴ ነው እውነት የቱን ትቼ የቱን እንደምልሽ አላቅም ለኔ ነው የላክሽው በ19 አመቴ ጓድኛየን እናቴን አጣሁ ናፍቆት ከበደኝ
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 Год назад
Depression ውስጥ የገባሽው በርግጠኝነት ፍቅር ይዞሽ ነው ግን ከማን ይሆን?
@rahela552
@rahela552 Год назад
ኣረ ፍቅር ግን ጠፍሸብን 🙄ትቀጫለሸ🥰🥰
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Год назад
❤🙏
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 Год назад
Fkr Wlcme 🎉
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Год назад
❤🙏
@melkamubeza-ev4ru
@melkamubeza-ev4ru Год назад
ምንድነው ጠፋሽ
Далее
журавли в пятницу
00:14
Просмотров 57 тыс.
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16
Woman = best friend🤣
00:31
Просмотров 2,8 млн
ትዕግስተኛ መሆን!
13:24
Просмотров 183 тыс.
журавли в пятницу
00:14
Просмотров 57 тыс.