Тёмный
No video :(

ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 344 тыс.
50% 1

ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
#ከፍቅር_ጋር #ፍቅር_ይበልጣል #Fikeryebeltal #Love #Ethiopia #ፍቅር #ሴቶች #Ethiopianwomen , #sex , #Romance

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 924   
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 4 года назад
ፍቅርየ ስምሽ ፍቅር ትምህርት ፍቅር አንቺ ራስሽ ፍቅር ሁለነገርሽ ፍቅር ነሽ።እግዚአብሄር ይጠብቅሽ።ከማተብሽ ጋ በጣም ታምሪያለሽ።
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 года назад
ልክ ብለሻል አህት👍🏾ግን ወንዱ እንዲወደኝ ብቻ ሳይሆን ሂወታችን ሰላም የሆነ እንዲሆን ሁለታችንም ማድረግ ያለብን ነገር ነው። መተማመን,መደማመጥ,መደጋገፍ,መከባበር አስፈላጊ ነው።እንደኔ ከሆነ ትዳር ከመጀመር በፍት በደንብ መጠናናት ጥሩ ይመስለኛል
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 4 года назад
እህቶች አትሸወዱ እኛ እራሳችን ፍፁም የሆነ ታማኝነት፣ግልፅነት፣ትግስተኛነት፣ብቻ ባዶ የሆነን ሰው በትህትና በፍቅር አሸንፈን መልካም ትልቅ ትዳር ቤተሰብ መመስረት እችላለን።
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x 5 дней назад
አትፍረድ ይፈረድብሀል
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 4 года назад
እህታችን አንች እራስሽ ትህትናሽ አስተማሪ ነው፡የምትሰጫቸው ምክሮች ትክክለኛ ባህላችንን፣እምነታችንን ያለቀቁ ናቸው ፈጣሪ ይባርክሽ።
@user-ui1mw5nh9k
@user-ui1mw5nh9k 4 года назад
ደሰ የሚል ምክር ሲስቱ ማኛ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-kv7mm7vb8x
@user-kv7mm7vb8x 4 года назад
አድስ ነኝ ለፔጅሸ ቆነጆ ትምህርት ነው ቀጥይበት ኢሻአላ ለወደፊቱ ትምህርትና ጥንቃቄ ለማድረግ ይጠቅመኛል አመሠግናለሁ ❤❤
@user-qj5hm8wl8n
@user-qj5hm8wl8n 4 года назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው ሴትም ወድም እንማርበት የዚህ አይነት ችግር በወዶችም ላይ አለብን ግን የማይቀየር ነገር የለምና እንስተካከል እህት ወድሞቸ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@user-cb1js5pj3p
@user-cb1js5pj3p 4 года назад
እኔ አላህ የኔ ያለዉን ወንድ ይስጠኝ እጅ ከዛም በትዳር ዉስጥ እስቃለሁ ከዜዉጭ የምን አባቱ መሳቅ ወድልጅ እኳን ስቀሽለት እደዉም ልክስክስ ነዉ እሽ አላህ ሷሊሂ ባል ይወፍቀን ያረብ።ከዛ ዉጭ ወደዉጭ
@Nejat197
@Nejat197 4 года назад
አሚንንንን አላሁመ አሚንንን
@user-ix6hm9qe1u
@user-ix6hm9qe1u 4 года назад
አሚንንንንንን
@mohamedmustafa4839
@mohamedmustafa4839 4 года назад
ምን ፍቅር ሳቅና ጨዋታ ነው ሌላ የለውም
@user-sl4zd6ec9h
@user-sl4zd6ec9h 4 года назад
ትዳር ሳቅ ነው ያለው ማነው የታደሉት ብቻ
@sihemyewegdiwatubesharon1162
@sihemyewegdiwatubesharon1162 3 года назад
አሚን
@kmyhaertimissyou1459
@kmyhaertimissyou1459 4 года назад
እኔም እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል ግን የት ገባህ የት ወጣህ ባይሆንም ባለባበሱ ግን ደስ የሚለኝን እድ ለብስ አዘጋጅለታለሁ እሱም ደስ ይለዋል
@fikremariamendaykefagn7680
@fikremariamendaykefagn7680 4 года назад
ፍቅር የምር በጣም ቆንጆ ሐሳብ👍 እግዜር ይስጥሽ ፡ዲያ ልክ ልኩን ንገሪልኝማ ፡ኧረ የዘመኑ ቺኮች አልተቻሉም…ደግሞ ዉብ ሴት ነሽ አቦ ነይ ግቢ👍😥
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 года назад
እኔ ምን ይሽለኛል እስኪ አማክሩኝ ልጁ ጋ ተጣልተን ነበር እና መልስን ደሞ ተነጋገርን ነገር ግን ኖርማል ጓደኛሞች እንሁን ተባብለን እያወራን ነበር ግን መልሶ እያወራን እያለ ዝም ብሎ በቲንሽ ትልቁ ይነጫነጭና ይቆጣል ዛሬ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው የሆነች ልጅ ነበረች እና ስለሷ ባጋጣሚ ሳነሳበት ምንም እንዳትይ እሷን እሷ ምርጥ ነች ብሎኝ እርፍ እኔም እሷ አንተ የምትላትን ሁሉ አሜን ብላ ከግርክ ስር ስለምትሆን ነው እኔ ደሞ ሴትነቴን ማስናቅ አልፈልግም ዝም ብለክ የራስክን ስሜት ብቻ አውርተክ ሰውን ማዳመጠ ሚባል አልፈጠረብክም ስለው ስልኩን ጆሮየ ላይ ዘግቶት ወጣ እኔም ዝም አልኩት እሺ ምን ላርግ እስኪ ንገሩኝ በአላ ??! ሁሌም አላህን እለምነዋለሁ ለኔ ማይሆነኝ ከሆነ አርቅልኝ ካልሆነም በኔ ሙሀባ ልቡንም አእምሮውንም በኔ ፍቅር ስለኔ ወደኔ ከሀርም ይልቅ ወደ ሀላል እንዲመጣ አድርግልኝ እላለሁ ግን ይሄው ስንጣላ ስናወራ ምን ላድርግ እስኪ ምከሩኝ
@bsbs3536
@bsbs3536 3 месяца назад
በወሰጠ እዴተ ላገኘሸ
@anchulngi6596
@anchulngi6596 4 года назад
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ቀሪ እድመሽ ይባርከው ምን እንደምልሽ ኣላቅም ባሌዉለታየ ነሽ ባንቺ ምክንያት ሂዌተ ተቅይሮዋል ብድር ከፋይ ፈጣሪ ነው እና ኣይዞሽ ቀጥይበት 💪💪💝💝
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
በጣም አመስግናለው
@radilove4517
@radilove4517 4 года назад
@@tassamasupersuper9750 ማለት
@saeedsaeed9208
@saeedsaeed9208 4 года назад
ያሳብድሽእና አቺእብድ አሳበርሺንእኩ
@Nejat197
@Nejat197 4 года назад
@@saeedsaeed9208 🙄🙄🤔🤔🤔
@toybamohammed7094
@toybamohammed7094 4 года назад
እና መሰግናል ፍቅር እኔም ባሌ ቶሎ ይናደዱዳል ግን እኔ እረጋብዬ ስለምንረዳዳ በጣምነዉ እሚወደኝ እሱ ሲናገር እኔ ሞጥፎ ላለመናገር እራሴን እቆጣጠራለሁ
@sendekmulugonder6634
@sendekmulugonder6634 4 года назад
አረ አይመቸኝም
@wuletayedemissie4111
@wuletayedemissie4111 4 года назад
@@sendekmulugonder6634 በናትሽ ላንችው ኑሪው እኔ ስራ ዉሎ ማታ ነው የሚመጣው ከሰኞ እስከ እሁድ ስራ ስራ የፈለገበት ሲሄድ የት ነክ ምን እያረክ ነው ለምን አመሸ ብዩ ጠይቄው አላውቅም እና ለምን አንቺ እንዳልሽዉ ለምን አይሆንም ጌታ ያስተካክላል
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
በእውነት ጎበዝነሽ አረእኔ እብድነኝ ገና አልተጋባንም እነ እንዳይጣላኝ እፈራለሁ ቶሎነው የምቆጣው
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e 4 года назад
ፍቅር እግዚአብሔር ብቻ ነው
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x 5 дней назад
እሱ እውነት ነው የፆታዊ ፍቅር ነው እየተወራ ያለው ነፍሴ ስለሱ ምን ታስቢያለሽ
@ekramtsegaye9682
@ekramtsegaye9682 10 месяцев назад
የውነት ብዙ ትምርት አጊቼበታለው እራሴለይ ያለውን ጥሩም መጥፎውን ነገር እዳውቅ እረድቶኛል ተባረኪ በጣም አመሰግናለው❤❤
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 года назад
ለምክርሽ እናመሰግናለን ሴት ልጅ በሚጠቅመው መንገድ እጅ በሚጎዳው መንገድ አትቆጣጠረውም እስኪ ቁጥጥራ ይጎዳኛል ለሚሉት ወንዶች ምከሪያቸው ምን አልባት ቢሰሙሽ
@semira1209
@semira1209 4 года назад
እናመሰግናለን በራስ መተማመን ይኑራችሁ ሴቶችየ ባሁን ሰአት በራስ መተማመን ካለ ማንም ይወዳል አሁን ሰአት
@user-ob5jk5vt9h
@user-ob5jk5vt9h 4 года назад
ፍቅር ይበልጣልየ እኳን ደህና መጣሽ የኔ ልበ ቡሩህ ናፍቀሽኝ ነበር የታስተምሪያቸው እውቀቶች ባንቺ አንደበት ሲጣፍጡ እናመሰግናለን በርቺ የኔ ቆንጆ ግን የመጀመሪያየ ነው ኮመንት ስኮምት ለምንደሁ ባለውቅም እከታተላለሁ ግን መኮመት አይመስጠኝም
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ሮሚ፡፡ ይልመድብሽ
@user-lw3vy2xf7x
@user-lw3vy2xf7x 4 года назад
ተባረኪ እህታችን ያልሽዉ ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@madntahmed5835
@madntahmed5835 4 года назад
ትክክል ነሽ ግን አያገጣጥም ሽም ተመሳሳይሽን ዝም ሲባሉ አትፈልገኝም አተቆጣጠረኝም ይላሉ እኔ ከጋደኛየ የተለየሁት በዝህ ነዉ አትቆጣጠረኝም
@ayalayal9807
@ayalayal9807 4 года назад
በርቺ ምርጥ ት/ት ነው ሴቶችዩ ጆሯችሁን ኮርኩራችሁ ስሙሉኝ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@user-rp9cx2bm4y
@user-rp9cx2bm4y 4 года назад
ወይ ለምክርሺ እናመሰግናለን እሱ አላህ ሲያሳምረው ነው በርች
@ahmedarega8983
@ahmedarega8983 4 года назад
konjooo
@user-lc6qv6pi9e
@user-lc6qv6pi9e 4 года назад
ልክነሽ ማር
@toybahussen5976
@toybahussen5976 4 года назад
ውደቸ ስብስክራይብ አድረጉኝ
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 4 года назад
ስታይው መልሽልኝን ስወድሽ እና አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ያፈቀርኩት ልጅ ነበር እና በሰው ነበር የተዋወቅነው እና ልክ እሺ ስል ባንዴ ኒካህ ካልታሰረ አሉ ቤተሰቦቹ የኔዎቹ ደሞ ይቅርብሽ ትልቅ ሰው ነው ብለውኝ ነበር እና አላህ ለኔ ካለው ይሆናል ብዬ ከወር ቦሀላ ኒካሁ ታሰረ ሳላየው ብዙም ሳናወራ ከዛ ሳየው ምንም ግድ የሌለው ነው ስደውል ስራ ላይ ነኝ መልሼ እደውላለሁ ይለኝና አይደውልም ስንት ቀን ቆይቶ ይደውልና አሞኝ ነበር ይቅርታ ለቅሶ ወጥቶ ነበር እያለ ምክንያት ይነግረናል እና ከጊዜ ቦሀላ ችግሬ ምንድነው ጥፋት ካለብኝ ንገርኝ አልኩት ስራ ላይ ሆኜ ነው ብቻ ብዙ አወራ እሺ አልኩ እንደዛ ያልኩት ሶሞን ለሶስት ቀን ጥሩ ሆኖ እንደመጀመረያ ሆነ እንደዛ እየሆነ አመት ከስድስት ወር ሲሆነን አንድ ሳምንት ሙሉ ጠዋት እደውላለሁ ሲል ሳይደውል ሲቀር ስደውል ማታ ሲለኝ ማታ ስደውል ጠዋት ሲለኝ በቃ ማቆም አለብን ቀለበት የታሰረውን አውርድ ስለው አንቺ እንደምትፈልጊው እንዲሆን ነው ምትፈልጊው አለኝ የኔን የውስጤን ታቃለሽ ሲለኝ ምንም የነገርኩኝ ነገር የለም አላቅህም ምንም ላቅህ አልቻልኩም ስላለው እሺ ስራ ላይ ነኝ የኔ ሀሳብ ቦሀላ እነግርሻለሁ ብሎኝ በዛው ጠፋ በስንት ኛው ቀን ያክስቱ ልጅ ለምን እንዲህ አልፈው አለችኝ እና ነገርኳት ይቅርታ መጠየቅ አለበት ቸልተኛ ነው አልችኝ እና ኒካሁን አውርድልኝ ማለቴ ጥፋተኛ ነኝ እስኪ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m 2 года назад
ምንም ጥፋት የለብሽም
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Год назад
Ehete enem yegetemgn neger nw yaw ketegaban behuwala lek endanchi nbr tewat edewelalhu yelal aydewelm Mata yelal endzaw enen yemagegnt felagot alnbrewm cherash ena begize bezat yestekakelal ye tedar yemjmeriyawochu 5 ametat kebad nachew le andand sew ahun ejeg des yemil ye tedar hiwot west negn lejochm weljalhu ena gize sechiew nw melse enem lek endanchi nikahu yewerd beye nbr yegrmal
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Год назад
Ena Hani ahun endate honesh leka 2years ago nw
@sameyoutube4370
@sameyoutube4370 4 года назад
አየ የት ገባህ ኡት ወጣህ ማለት ልክ ነሺ እደፈለገ ሂዶ ሲመጣ ዝም ካልሺው ባለጌ ሁኖ ነው የምታገኝው በተለይ የሀበሻ ወንዲ ከሞከርኩት ተሞክሮ ነው
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x 25 дней назад
ለሱ ለብልግናው እግዚአብሄር ይከፍለዋል አንቺ ግን ባለመብሠልሠል ቢያንስ ጤናሽን ታተርፊያለሽ ደሞ በእምነትሽ ፀሎት አርጊ እሺ ማማ😅
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 года назад
በትክክል ገልጸሻል ግን ይሄ ነገር ለሴትም በተገለብጦሽ እንደዚህ አይነት እንፈልጋለን 👍👍👍
@user-jw1km5so3n
@user-jw1km5so3n 4 года назад
የኔ ቆንዶ ትክክል ነሺ ግን ይቅርታ ማማየ ማተብሺን ለምን ታወልቃለሸ ማተብሸ እኮ ውበትሽ ነው
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 года назад
አይ አሁን ሚያሳብድ ወድ ነው እጂ ሚያብድላት የለም
@zuzu7261
@zuzu7261 4 года назад
ክክክክክክክክክክክ
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 4 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 года назад
እውነቴን ነው አጀቴ እርር ብሏል
@Ruth-yr6qo
@Ruth-yr6qo 4 года назад
Hahahahahahaha
@astershifraw2574
@astershifraw2574 4 года назад
Kkkkkkkkkk USA
@Eman-nb1ov
@Eman-nb1ov 4 года назад
ባሁን ስአትግን ወዶቹ ቀርብብለው ውስጥ ከመረዳት ይልቅ ገዘብነው የሚያሳብዳቸው እህቴ ሥለትምርት ሺ እናመስግናለን በርች
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 года назад
ልክነሽ አህቴ
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 года назад
አውነት ነው ማምም
@user-kk1it5bq5d
@user-kk1it5bq5d 4 года назад
ትክክል
@user-qi3if3qu3f
@user-qi3if3qu3f 4 года назад
በገዘብ አትግዢ
@meyiramawol5993
@meyiramawol5993 4 года назад
ትምህርትሽ በጣም ወድጀዋለሁ think you so much በጣም አመሠግናለሁ ስለትምህርትሽ በርች ምርጥ ሰው ነሽ አስተዋይ
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 года назад
ፍቅርዬ የኔ ማር ብዙ ጊዜ ግን አንቺ እንዳልሽው ያለች ሴት ስትሆንላቸው ወንዶች እኮ ጭራሽ ጭምልቅ ነው ሚሉት ::
@user-zs7qu5dv3t
@user-zs7qu5dv3t 4 года назад
እረ እኔ ስለወድ ማውራትምሆነመስማት አልፈልግም እደዚ ስትሆኑለቸዉ ጪራሽ የማይናገር ድጋነዉ የምንመስላቸዉ
@lovelas9814
@lovelas9814 4 года назад
ayu
@ekrammuhamed7481
@ekrammuhamed7481 4 года назад
ይመችሽየኔቆጆትክክልነዉሑሉም
@gogogogo742
@gogogogo742 4 года назад
በትክክል
@tube-wp4mc
@tube-wp4mc 4 года назад
ይች ዝርክርክ ናት ልጓም የሌለው ፈረስ መሠለሽ እንደ የማንቆጣጠረው ፈሳም ነገር ነሽ ኮማታቶቹ ትክክል ናችሁ ይች ግን ወሬኛ ናት
@bizuneshshomoro8112
@bizuneshshomoro8112 4 года назад
ስለ ምክርሽ በጣም አመሰግንሻለሁ ተባረክ
@user-qm2id8pq7e
@user-qm2id8pq7e 4 года назад
እኔግንበጣምነውየሚወደኝግንምንምአልለውምእሱምስደትነውእኔምስደትነኝእስኪአላህበሠላምያገናኛችሁበልኝ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ውድ ኢቶ🇪🇹🇪🇹🌹
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 года назад
አላህ በሠላም ያገናኛችሁ እኔም ውዴ እዳንቺው ነኝ እኛንም በሠላም ያገናኘን
@user-em6ge1pk4v
@user-em6ge1pk4v 4 года назад
አላህ ያገናኛችሁ እኔም እደነተዉ ነኝ በሰላም ያገናኝን በዱአ አትርሱኝ ኮሚቶች
@user-tc6oj3uw9o
@user-tc6oj3uw9o 4 года назад
አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 3 года назад
አላህ ያሳካልን እኔም ነኝ ያረብ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
አላህ ያገናኝሽ
@user-gw9qb6ec6l
@user-gw9qb6ec6l 4 года назад
እኔምለዉ አንች በጣም ትክክል ነሽ ግን አንደንደ ወንዶች ቡዙም ጡሩ አይመስሉኝም ገና ዛሬ ነዉ ያየሁሽ ግን በጣም ደስ ይላል እንግዶህ ፈጣሪ ጡሩ አፍቃሪ ይስጠን እንጂ ምሪጥ አፍቃሪ ይስጥሽ በሉኝ እኔ ግና ነኝ እና በቅንነት ማለት ነዉ
@user-rn2jp4pr6q
@user-rn2jp4pr6q 4 года назад
ጥሩ ወንድ የጠፋው ጥሩ ሴት ስለሌለች ነው
@kedstejeddah7178
@kedstejeddah7178 4 года назад
ትክክል በርች በጣም አድናቂሺ ነኝ
@balenishqt189
@balenishqt189 4 года назад
ማነው እደኔ ቁጥጥር አብዝቶ የሚወደውን ያጣ ነው እኔ ብቻ ነኝ በበርች ውድ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ Balenish
@user-df6rq8ei8x
@user-df6rq8ei8x 4 года назад
እኔምእዳቺው ግን አላህ የተሻለ ሰቶኛል አልሀምዲሊላህ አሁን ግን እራስህን ጠብቅ ከማለት በስተቀሪ አልጨቃጨቅም ፋቅር ይጨሪሳልመቆጣጠር
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 4 года назад
እኔም እንዳቺው ነኝ 8 አመት ባሌን አጥቻለሁ ወላሂ በጣም ይከብዳል!
@balenishqt189
@balenishqt189 4 года назад
አይዟችሁ እህትቼ ፈጣሪ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@yamrota4635
@yamrota4635 4 года назад
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን
@user-yy4tv2ec8v
@user-yy4tv2ec8v 4 года назад
ፍቅር ምርጥ እሴት አሪፍ የሚገርም ትምህርት ነው አይ ላይክ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@fayuzefayuze3649
@fayuzefayuze3649 4 года назад
ትክክል ነዉ የተናገሽዉ ቃላቶችሽ ሁሉ ጣፋሽ መሳጭ ናቸዉ አመሰግናለዉ ሰብስክራፕ ላይክ ሼር አድርጌሻለዉ በርቺ
@user-eg9dg9nf1t
@user-eg9dg9nf1t 4 года назад
ትክክል 100%
@user-np3zy8ly5f
@user-np3zy8ly5f 4 года назад
እናመሰግናለን በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ሀያቲ ተመቸሺኚ
@user-uq7bh9lm9s
@user-uq7bh9lm9s 4 года назад
የኔ አስተዋይ ንግግርሽ ሁሉ ምርጥ ምክር ነው ምክርሽም እንደውበትሽ ይማርካል እናመሰግናለን በርችልን ለሁላችንም የማያልቅ ፍቅር አላህ ይስጠን።
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አሜን አሜን
@user-iu7iy1hk9w
@user-iu7iy1hk9w 4 года назад
ልክ ነሽ ፍቅር ከኔጋር አንዱ ችግር አለ ለማስተካከል እሞክራለሁ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 года назад
ምን ይሆን በአላህ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
ጀግና ነሽ:: እኔ ጋር ስህተት አለ የሚል አስተዋይ ሰው ብቻ ነው፡፡ በርቺልኝ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 года назад
@@fikeryibeltal አይ ስህተትማ በሁሉም ሰዉ ላይ አለ ምንም ቢሆን ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለ ነው ግን ስተታችንን እምና ስተዉል የለንም ብዞወቹ የሰዉ ስተት ነዉ እሚታየን ለማንኛዉም ሞክሪ ማር አብሽሪ በሁሉም ሰዉ ላይ ያለ ነገር ነው
@assi2514
@assi2514 4 года назад
እናመሠግናለን ፍቅር ግእኔ አላጨናንቅም ፍቅርማለት ማጨናነቅ አያስፈልገውም ማለትም ይሰለቻል
@user-lj2np6kn2n
@user-lj2np6kn2n 4 года назад
ፍቅር በርቺ ጥሩ ነው ግን እህቴ ከዚህ ሁሉ በፀሎት እግዚአብሔር መጠየቅ ነው የጥያቄ ሁሉ መልስ እግዚአብሔር ስለሆን መልካም ህይወት ትዳር የፍቅር አጋር ወ.ዘ.ተ....ቁልፎ እግዚአብሔር ጋር ነው እና ስናኩውኩዋ ይከፈትልናል ባይ ነኝ እኔ
@maritufantaw4157
@maritufantaw4157 4 года назад
በጣም ምክርሽ ደስ ይላል
@romadimered3771
@romadimered3771 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እኔም አመሰግናለሁ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
ትክክል ብለሻል እናመስግናለን የኔ ቆንጆ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እኔም አመሰግናለሁ
@user-rl6tt6yv1t
@user-rl6tt6yv1t 3 года назад
ተባረኩልኝ ፍቅርዬ ግሩም ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን
@bezinamesfin1218
@bezinamesfin1218 4 года назад
Wooooow you are amazing... almost silene new yawerashiw mikrish betam iyetekemegn new tebareki
@solomontuem5793
@solomontuem5793 4 года назад
That is true and wonderful teaching
@user-ir5wo9hs9m
@user-ir5wo9hs9m 4 года назад
አመሰግናለሁ ቆንጂት ልክ ብለሻል እኔም የት ነበርክ ከማን አወራህ ብዬ ስጠይቀው😁😁አይመለከትሽም ላንቺ መስጠት ያለብኝ ጊዜ መቼም አልነግፍሽም አለኝኝኝ😘😘
@anymail1088
@anymail1088 4 года назад
ገና ዛሬ አየሁሽ ቆንጅየ ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥይበት
@hayileyesusitunga8073
@hayileyesusitunga8073 4 года назад
በእዉኔት ተመቸሺኝ ፍቅር ጎበዝ ልጅ በሪች❤
@sonafiker1680
@sonafiker1680 4 года назад
እናመሰግናለን እህቴ ትልቅ ትምርት ነው
@user-id1sg7gm9m
@user-id1sg7gm9m 4 года назад
ገና ዛሬ እያየሁሽ ነው ሠብስክራይብ ይገባሻል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@junaidumer5083
@junaidumer5083 4 года назад
@@fikeryibeltal gena zari eye semus new temctsegl sebskryb adegaselu qteybt
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 4 года назад
ዋው በጣም ምርጥ እና ስኬታማ የሚያደርግ ምክር ነው። በርቺ 😍😍
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 4 года назад
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በጣም ትክክል ነሽ አስተዋይ ሴት ማለት እንደህ ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አሜን አሜን!!
@user-dy1sy3bm3r
@user-dy1sy3bm3r Год назад
ዋው በጣም ትምህርት በጣም አስተማርነው በርች
@starmoonlight3081
@starmoonlight3081 4 года назад
ልክ ብለሻል ብዙን ጊዜ ትዳርም የሚፈርሰው በነዚይ ምክንያት ነው እግዚያብሄር ያክብርሽ
@hayatha4656
@hayatha4656 4 года назад
እህት በጣም እናመሰግናለን
@temetad4789
@temetad4789 4 года назад
u r the smartest girl i have ever seen...ur bf is so lucky to have u!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
I'm flattered
@tseyibat.belaye5105
@tseyibat.belaye5105 4 года назад
Good
@user-bl2rr8sj7x
@user-bl2rr8sj7x 4 года назад
ስወድሽ የኔ መልከመልካም እናመሰግናለን እህታችን ትክክል ነሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@amencall5009
@amencall5009 4 года назад
ዋው ምርጥ መካሪ ደሞ መሐተብሽ ውስጤ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-ru2tm1lc3l
@user-ru2tm1lc3l 4 года назад
ገመዱን ነው ክክክክ
@surafelgebremeskel5951
@surafelgebremeskel5951 4 года назад
Anchi ewnetim fikr nesh....thanks u understand things differently n I like that keep it up u so good
@user-xd2du1ps8s
@user-xd2du1ps8s 4 года назад
የኡነት የመ ታነሺው ሀሳብ በጣም አሪፍነው
@meremseid3953
@meremseid3953 4 года назад
Betam ameseginalehu. Teyaka alege. Ena berket. New. Yalenew enam. Esu temari ነበር እና ለትምህርቱ ግዜ ይሰጣል እኔም እሽ እለዋለሁ ከዛ ግን ክረምት ወይም ትምህርት ሲዘጋ ወደ ቤተሰብ ሲሄድም እደዛው ይሆናል እና ግራ ያጋባኛል እኔ አኮርፍና እሱ እስኪፅፍ ወይም እስኪደውል ዝም እለዋለሁ ካዛም ደውሎ ቶሎም አላነሳለትም. ቶሎም አልመልስም ቆይቸ ነው ምመልሰው እና ይህ ነገሩ ተደጋገመ. ምድነው ብየ ስጠይቀው ብዙ ነገር ያወራል. ግን ያው እኔ ወደ መጀመሪያ ላይ እቆጤለሁ እና እሱ ደግሞ ዝግ ብሎ ያስረዳኛል ከዛም እንታረቃለን ግን አሁን. አበዛው እና ኦላይን ይገባል ግን ኢሞ ሳይገባ ቴሌግራም ገብቶ ይወጣል አይቸ ዝም ስለው. ቀጠለበት እና. በቃ የራስህ ጉዳይ ገደልግባ. ብየ ፃፍኩለት እና ትክክለኛ ውሳኔ ወስኛለሁ ብለሽ ታስቢያለሽ. ወይስ ተሣስቻለሁ እስኪ መልሽልኝ ስወድሽ
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Год назад
Ere betam enji tekekl 👏
@sofoniasalemayehu7949
@sofoniasalemayehu7949 4 года назад
very interesting ....apreciate ur seminar sis
@user-tw6dh6mh8s
@user-tw6dh6mh8s 4 года назад
እንድወድሽ በይው 🤔 ለምን ያብዳል 🙄 ለማንኛውም እናመሰግናለን ምክርሽ ያስማማል 😍😘😘
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 года назад
በርቺ እየተከታተልኩሽ ነው ደንበኛሽ ሆኛለው እባክሽ _
@solianatilahun6216
@solianatilahun6216 4 года назад
Exactly fikere this is real I wanna say u thank you
@dagnachewzemene6342
@dagnachewzemene6342 4 года назад
ምታወሪውን ከኖርሽ ጥሩ ሴት ነሽ!
@genetabebe5989
@genetabebe5989 Год назад
😂😂❤
@aleyekamohammed3223
@aleyekamohammed3223 4 года назад
እናመሰግናለን እህት ለምክርሽ ተበረኪ አለህ ይስጥልን
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 Год назад
ሳይስለችና ሳይደክመም ያፈቀረኝ ክርስቶስ ብቻ ነው❤❤❤።
@AbelTemsgen
@AbelTemsgen 3 месяца назад
ፍቅርዬ ይህ ትምህርት ጥሩ። ነገር ገን በትዳር ላላተሳሰሩ ወጣቶች ወደ ሴሰኝነት ይመራል ይህ ደግሞ ከፈጣሪ ጋ ያጣላላል ይመስለኛል እንደራሴ እይታ ነው። ካልሆነ ማብራሪያ ይሰጠኝ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 4 года назад
እውነትሽ፣ነው፣ማሬ፣ለትምህርትሽ፣እናመሰግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 9 месяцев назад
ትክክል ነሽ እህቴ በረች አይዞሽ
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ምክር ነው ማር በርችልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ፡፡ አሏህ ያክብርልኝ
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 года назад
@@fikeryibeltal አሚንንንን
@sumemahmud2669
@sumemahmud2669 4 года назад
Yene wed betam nw yewededikuti eshi. Mar lemkrsh hulu amsgnlew
@user-zg2hr1tn2j
@user-zg2hr1tn2j 4 года назад
እዉነት ነዉ የኔ ልዩ እንወድሻለን ንሩልን ❤
@Fa-uh1jf
@Fa-uh1jf 4 года назад
ብዙውን የምማረው ከኮሜት ነው ፈጣሪ ነፍ አመት ያኑርልኝ የኔ ልእልቶች እህት ለምክርሽ አመሰግናለሁ ግን ችግር አለብኝ ማን ይሆን የሚፈታልኝ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 4 года назад
ምን ሆንሺብይ ማሬ አብሺር ይፈታል የማይፈታነገር የለም ተተወያየን
@geta916
@geta916 4 года назад
ፍቅር ማተብሽን አታዉልቂ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ
@urud8496
@urud8496 Год назад
እናመሰግናለን ቆንጆ ሀሳብ ነወ በርቺ
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 4 года назад
አዲስ ገቢ ነኝ እደትናችሁ ምክርሺ ተመችቶኛል
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x 25 дней назад
thank you konjo
@zemzems2429
@zemzems2429 4 года назад
እህቴ ጥሩ ምክር ስብ አረኩሽ ዛሬ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@betibeti9459
@betibeti9459 4 года назад
Thank.u Tekekel
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 4 года назад
በኛ ለይ በዲን ነው ምጀምር ክዛ ቦሀለ ንው ሀብትም መልክም ቤትሰብም መመርጥ እኔ በዲን ነው መጅመሪያ ይውደድኝ እእኔም አለሀምዱሊላህ አላህ የኑርልኝ ልጅም ይስጥን ሀፊዝ የሆነ ለዱኒያ ቦታ የለም በሌ ይህዋ ነው ውላሂ ዲን አስበልጡ
@yohannisabiraraw8659
@yohannisabiraraw8659 2 года назад
ፍቅር ይበልጣል በርች አዲስ የፕሮግራምሽ ተከታታይ ነኝ
@user-qf7dz1sv5h
@user-qf7dz1sv5h 4 года назад
ስታምሪ ሁሉን አሟልቶልሻል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@user-qb7dy1fz6f
@user-qb7dy1fz6f 4 года назад
በትክክል እና አመሰግናለሁ ውዴ😘😘
@user-ni5iz7kw5b
@user-ni5iz7kw5b 4 года назад
በጣም ደስእሚልምክር
@bereketgebrimikaie8470
@bereketgebrimikaie8470 4 года назад
You are right
@Md-de5cc
@Md-de5cc 3 года назад
እረእኔስአችምአሳበድሽኝ።
@motherlove617
@motherlove617 4 года назад
በጣም ጥሩ ነው ምክርሽ እህት እኔ በጣም ነው እማፈቅረው ግን ስደውልልኝ እቆጣለሁ አኮርፋለሁ በቃ ምን ልበልሽ ያነጫንጨኛል ምን ላድርግ
@hsnnshshsnsn4968
@hsnnshshsnsn4968 4 года назад
የኔ ቆንጆ ሠለምነው
@dusadusa6227
@dusadusa6227 4 года назад
ልክነሽ ማር ስውን ህሌናው ካልተቆጣጠርው ስው አይችልምና ለሁላችንም ለህሌናው ሚገዛ ፍቅር ይስጠን እናመስግናለን ማሬ
@Nejat197
@Nejat197 4 года назад
ሳህ
@umutube9018
@umutube9018 4 года назад
ለምክርሽ አመሰግናለው እንዳልሽው ነፃነቱን መስጠት አለብሽ ግን ሴቶችም ስንቆጣጠር ለሱ ስንልነው ለምሳሌ በሂወቴ ባለቤቴን እንዲያደርገ የማልፈልገውን ስከለክለው ነፃነቱን ነፈግኩ ማለት አይደለም ምክኒያቱም ለሁለታችንም በማሰብ ይሆናል ቅድመ ሁኔታዎችን እንዲያደርግ የምሻው እናም እህቶች ነፃነቱን ልስጠው ብለን እንደው ልቅቅ አይደለም ለምሳሌ በሳኡዲ ለምትኖሩ እህቶች ባልን መምከር ቀስ ለሰስ በማለት ራሱን እንዲመለከት ማረግ ግድ ነው ሴቶች እራሱ ግድ የለሽ ናቸው ::እንደውም በተሻለ መልኩ ወንዶች ይሻላሉ::
@gafat
@gafat 4 года назад
ፍቅር ምርጧ እናመሰግናለን
@user-dm1sf2bm4e
@user-dm1sf2bm4e 4 года назад
ልክ
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 6 месяцев назад
እኔሥ በወድ ልጅ ተሥፋ ቆርጫለሁ ማሪምን 2 ወዶች ልቤ ተሰብሮል እግዚአብሔር ያቺ አዳም ነው ያለውን ይስጠኝጂ .ሰሰለምክርሽ ቴኪው ❤
@yemisrachabebe5369
@yemisrachabebe5369 4 года назад
እራሴንማ በጣም ነው ምወደው እራሴን እደምወድ እሱን አልወደውም
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 года назад
yemisrach Fiker የምትለው አልገባሽም።
@yemisrachabebe5369
@yemisrachabebe5369 4 года назад
@@yohannesgmedfu8100 gebetogale lol
@deribhana7436
@deribhana7436 4 года назад
Thank you
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 4 года назад
መስቀልሽ ሲያምር😘😍
@samri9018
@samri9018 4 года назад
ምኑም አያምር ውደ እኛ ኦርቶዶክሶችን ይሄ መስቀል አይወክለነም ;;
@user-hp5qz9ws6g
@user-hp5qz9ws6g 4 года назад
እናመሰግናለን እህት
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እኔም አመሰግናለሁ
Далее
журавли в пятницу
00:14
Просмотров 87 тыс.
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 789 тыс.
ሴት ልጅ ፍቅር ሲይዛት ...
15:05
Просмотров 133 тыс.