Тёмный

ሬማን ኢትዮጵያ ማባረሯ ለካስ ትክክል ነበር ተባለ! የLONDON የመናፍስት ኮንሰርቱ ጉድ አመጣበት!!አስክሬኖች ከመቃብር ወጥተው ከተማ ታዩ! Abiy Yilma 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 267 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@eshetuman32
@eshetuman32 10 месяцев назад
❤❤❤ አንፈራም የምናመልከው ሐያሉን እግዚያብሔርን ነው
@Henok-r6e
@Henok-r6e 10 месяцев назад
ሀገራችን የቃልኪዳን ሀገር ነች ምንም ቢጥሩም ቢለፉም እንደእናንተ አይነት አንቂዎች እግዚሃብሄር ያብዛልን ይጠብቅልን ለኦርቶዶክስ ኢትዮጲያ መምህል አብዬ ቤዚዬ ንጋት ድንግል ትጠብቃችሁ❤❤❤❤
@saragirma5196
@saragirma5196 10 месяцев назад
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የምያሳጣኝ የለም መዝ ፳፪÷፩ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን 😢
@eshetuman32
@eshetuman32 10 месяцев назад
አሜን +++ አሜን
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 10 месяцев назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Yeguderwoin
@Yeguderwoin 10 месяцев назад
ጌታሆይ የቃልኪዳን ሀገርክን ኢትዮጽያን አስመልጥልንንንን አስመልጠንን
@HanaAsefa-t8j
@HanaAsefa-t8j 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን😢🤲
@AzebSHIFERAW-z5q
@AzebSHIFERAW-z5q 10 месяцев назад
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ለኤትዮጵያ ባለውለታ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለኔም ጭምር እግዚአብሔር ይባርካት❤❤❤
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 10 месяцев назад
ተባረኩ እንደ እናንተ ያሉት እግዚአብሔር ያብዛልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@AbebeGtsadik
@AbebeGtsadik 10 месяцев назад
እግዚኣብሄር አምላክ ከኛ ጋር ይሁን ከማለት ሌላ ምን ይባላል?????
@lijalembelay5979
@lijalembelay5979 10 месяцев назад
እባካቹህ በአሰላ በመንግስት ቄራ በይፋ አህያ እየታረደ ነው ለህዝብ አቅርቡት ከሀገራችን የባህል ህግ የጣሰ ስለሆነ ባህል እና ቱሪዝም አንድ ይበለው::
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 месяцев назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ😢😢😢😢😢ማረን
@youtubeb9552
@youtubeb9552 10 месяцев назад
Bahel ena tourism minister men yeseral😕🤔😏. Yeaheya sega😑😑😏
@tinalove8874
@tinalove8874 10 месяцев назад
አሁንኮ አገራችንን ላይ ሰው ረክሶ ገንዘብ ከነገሰ አመታት ተቆጠሩ ስለ ገንዘብ አገራችን ተሸጣለች ስለገንዘብ ወጣቱ ተሸጠ ስለገንዘብ የአገር መከላከያ ሰራዊት ተሸጠ ስለ ገንዘብ እየሆነ ያለው ትርምስ ሁሉ ይሄ ነው እግዚአብሔር እልባት ይስጣቸው ስለገንዘብ ነፍሳቸውን ከሸጡ ቆዩ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው የቀረው በሚስጢር እየሸጡን ነው ሎቱ ስብሐት
@jemberkufa2417
@jemberkufa2417 10 месяцев назад
Lik bilakal wandime
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 10 месяцев назад
ለማን ነው የሚነገረው መንግሥን ተብዬው እውቅና እኮ ነው ይሄን እርኩሰት የሆነ አህያን የሚያርዱት
@getiyetadesse8827
@getiyetadesse8827 10 месяцев назад
ሣድስ ብዙ ዕውቀት የሚገኝበት ዝግጅት ነው አመሰግነለሁ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 9 месяцев назад
የሰራዊት ጌታ አይነ ልቦናአችንን አብርቶ በንሰሀና በፀሎት ወደፈጣሪ እንጩህ እንጂ አሀያ አደለም የሰው ስጋ ያበሉናል የአጋንንት መንገድ ጠራጊወች ቃልኪዳን ያላቸው ሰወች ከዘፋኝ እስከባለሴልጣን እግዚሆ ይህን ክፉ ጊዜ አሳጥርልን በርቱልን ሳድሶወች እግዚአብሔር ሞወገስ ይሁናአችው
@BelachewAlemu-ej5lb
@BelachewAlemu-ej5lb 4 месяца назад
በርቱ እግዚያብሔር ይርዳን!!! እናንተንም ድንግል ትጠብቃችሁ!!! መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ!!!
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 10 месяцев назад
በኢየሱስ ስም የጨለማ ስራ እና ሴራ የፈረሰ ይሁን
@eyobmelaku1650
@eyobmelaku1650 10 месяцев назад
እግዜአብሔር ያበርታቹህ ሁሌም ለኔ ልዩ ናቹህ🙏🙏🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 месяцев назад
ውድ ወንድማችን መምህር እባክህን ልጆች በቲክቶክ እኛን እና ወላጆች አንገት የሚያስደፋ እርኩስ ስራ ተሰማርተው እየሰሩ ነው እና እባክህን አጋልጣቸው እነመንሱር የሚባሉ በጫት መስራት ጀምረዋል አንድ በልልን በእውነት ያማል ለነቃ አጸያፊ ነው ላልነቃ ግን ሳቅ ነው እና ድረስ ለልጆቹ 🙏😥
@HanaAsefa-t8j
@HanaAsefa-t8j 10 месяцев назад
እግዞኦ ማህረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ መረን እኔስ ፈራው ዋ ለነብሴ😢
@tinalove8874
@tinalove8874 10 месяцев назад
አትፍሩ ለምን እንፈራለን ንስሐ እንግባ እንመለስ ስጋን ለሚያጠፋ አትፍሩ ነፍስን የሚያኖር አምላክን እንከተል ቃሉን ትእዛዙን እንጠብቅ በቃ ይሄው ነው እግዚአብሔር ይታደገናል ብቻ ስደተኞች ወደ አገራችን እንመለስ ፀሎት እናርግ ሞታችን ተጋድሎአችንን በአገራችን እንዲሆን ብቻ
@HanaAsefa-t8j
@HanaAsefa-t8j 10 месяцев назад
@@tinalove8874 እውነት ነው ለመልካም ምክርሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ያበቃን ለንሰሐ ሞት ያብቃን🤲❤🙏
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 10 месяцев назад
Thanks for your efforts! May God continue keeping us safe and His Mercy upon us 🤣🙏
@Challengetube97
@Challengetube97 10 месяцев назад
Amen Maranata
@goitomabadimahari
@goitomabadimahari 10 месяцев назад
በርቺ ቤዛ ቆንጆ ኣብይ ይልማ ጡሩ ነገር ኣትርዋል❤❤❤❤❤❤❤
@abebatefera2334
@abebatefera2334 10 месяцев назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@NagaseNego-sw4iw
@NagaseNego-sw4iw 10 месяцев назад
ለሁሉም እግዚአብሔር አዋቂ ነው።
@abiyotgirma
@abiyotgirma 10 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ❤
@lidiyasileshi
@lidiyasileshi 10 месяцев назад
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
@TseguAsnake-xx4wz
@TseguAsnake-xx4wz 10 месяцев назад
ቤዚ ትመችኛለሽ
@EuealGetaneh
@EuealGetaneh 10 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏
@سلطانالمزيدي-ش6ص
@سلطانالمزيدي-ش6ص 10 месяцев назад
በርቱ
@JerryMichael-w5o
@JerryMichael-w5o 10 месяцев назад
Eyesus yemetal!!! Bezi des yebelen tesefa enaderge❤❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@ketselamamo2010
@ketselamamo2010 10 месяцев назад
God bless you
@solomonwodi1642
@solomonwodi1642 10 месяцев назад
በነገራችን ላይ ህዝቡ እንዲለማመዱ እያደረጉ ነው። እንንቃ !
@JoteGemechu
@JoteGemechu 10 месяцев назад
Bezi,send me ur voice recording it on a CD.It's soft like summer rain.
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 10 месяцев назад
ዘመናቹን ሁሉ በእግዚያብሄር ሰላም አሴት በረከት ይሙላው አበሻ ጀግና እግዚያብሄርን የሚፈራ ህዝብ ነው ሲባል የማይዋጥላቸው ሰዎቺ አሉ እኛ በሴጣን የተመረዘ ሙዚቀኛ አያስፈልገንም ባለስልጣናቶቺ አገር ሻጮቺ ስግብግብ የሁኑ ባንዳ ዘረኛ ተረኛ የሆኑ የሴጣን ቁራጮቺ የዛር ውላጆቺ ናቸው እንጂ እኛን ኢትዮጲያኖቺን የሚያባሉን እርስ በእርስ የሚያፋጂን እንጂ አበሻ በእግዚያብሄር የተባረኩ እሩህሩህ ህዝብ ናቸው
@solomontesfaye497
@solomontesfaye497 10 месяцев назад
ቤዛ በርቱ በርቱ በርቱ.....
@سلطانالمزيدي-ش6ص
@سلطانالمزيدي-ش6ص 10 месяцев назад
አይዛቹ
@AlemayehuTegene-z3x
@AlemayehuTegene-z3x 10 месяцев назад
ትውልዱን እበልጥ በርቱ።
@addistadele6187
@addistadele6187 10 месяцев назад
የኞ አገር መንግሥት የአጋንቱ አምላኬ ነው
@exodus134
@exodus134 10 месяцев назад
እርግጥ ነው! የቤተክርስትያኗ ጳጳስም: ሲኖዶስም ጭምር::🫣
@linkinjam6981
@linkinjam6981 10 месяцев назад
BEZZiiiiiiii በርቱልኝ
@bezzysaddis1961
@bezzysaddis1961 10 месяцев назад
Mastiyeeeeeeee❤❤❤❤❤❤
@DawitTadesse-pz4ez
@DawitTadesse-pz4ez 10 месяцев назад
ሃዋርያት ሥራ 2:38
@faruqUsmanj
@faruqUsmanj 10 месяцев назад
❤❤❤❤💖💖💖🥰🥰🥰
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 10 месяцев назад
ሌሎች አጋንትዊ ቡድንንም ማውገዝ ይገባል
@ashusahle5990
@ashusahle5990 10 месяцев назад
ከ day7 አትለቃቅሙ?
@ErmiasZeleke-jh1ql
@ErmiasZeleke-jh1ql 10 месяцев назад
enanten fetari yitebekachu
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@MikiMan-s8n
@MikiMan-s8n 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉ይመቻቹ እናንተ ገነት ነው ምትገቡት 100% 😂😂😂😂😂😂😂😂
@naolioromiiyaa
@naolioromiiyaa 10 месяцев назад
Anfaram❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@amenamen3356
@amenamen3356 10 месяцев назад
በመቤቴ ስም😢
@fuadbale7557
@fuadbale7557 10 месяцев назад
Somalia kessati du’ee waggaa 18 guttuu osso qamnii issaa ossoo hin digamin subahanallah hafiz quran ta’uu olan rabbiin qurana issati dubate jirah hafizil Quran yoo du’es qabrii kessati qamni issaa hin xuqamu . mabe hes hafizil quran after 18 years her body not damage subhanallah
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
እሬሳን በጨርቅ ብቻ ጠቅልሎ የመቅበር የእስልምና ባህል ፡ በጎርፍ አደጋ ጊዜ ፡ በሱማሌ እንደታየው ዓይነት ፡ የሬሳ ከመቃብሩ በቀላሉ ተፈናቅሎ የመወሰድ ችግር ያስከትላል። ⚰️🌊
@merryyederrick
@merryyederrick 10 месяцев назад
Sewu ezenanalew belo ameleko west tezefeku😮
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
@JoteGemechu
@JoteGemechu 10 месяцев назад
Rema is rather z walking devil!
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 10 месяцев назад
የሡ እንደዚህ መሆን ለናንተ RU-vid ሽቀላ ሆነ ስሙን አታንሡብን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 месяцев назад
Rema ,diyabilos. new
@teg22345
@teg22345 10 месяцев назад
Egna yechenken ye nuro wedent new ye rema gudy aydelem
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@aidanuru4066
@aidanuru4066 10 месяцев назад
Weye wesht ande ken ewnt atawerum? Min agbash anchi entelsh ekemweta ders wesht yemtawerew?
@lii6427
@lii6427 10 месяцев назад
የዝች ልጅ ደምፅ ይሚርብሽኝ አኔን በቻ ነው ግን ትምርቱ አሪፍ ሆኖ ደምፅ ግን 😂😂😂😂😂
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 10 месяцев назад
እኔም አይመቸኝም
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ምርጥ የስርጭት [ብሮድካስት] ድምፅ አላት ቤዚ ፦ 🎙️📡
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 10 месяцев назад
ለምን ቀስ አትይም የምትጣዪ ትመስያለሽ በእናትሽ ቀስ ብለሽ ተረጋግተሽ ግለጭልን
@Mihiret855
@Mihiret855 10 месяцев назад
እንዴ አይበሰብስም እንዴ አጽማቸዉ😂😂😂 አረ አታድክሙነ
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
እሬሳን በጨርቅ ብቻ ጠቅልሎ የመቅበር የእስልምና ባህል ፡ በጎርፍ አደጋ ጊዜ ፡ በሱማሌ እንደታየው ዓይነት ፡ የሬሳ ከመቃብሩ በቀላሉ ተፈናቅሎ የመወሰድ ችግር ያስከትላል። ⚰️🌊
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 10 месяцев назад
የብልግና ኦሮሞ ስርአት የሞት መንገድ! ተወጋ🗡
@keyamenbere6209
@keyamenbere6209 10 месяцев назад
አቤት እንዴት ሞጥሟጣ ናት በስመአም😅😅
@bbgl5736
@bbgl5736 10 месяцев назад
አቅራቢው ወንዱ ዘጊ
@AbinetGirma-ji5vv
@AbinetGirma-ji5vv 10 месяцев назад
ሁሉ ነገር ለእናንተ 666 ነው
@abebuwoldeyes5475
@abebuwoldeyes5475 10 месяцев назад
ኣቶ ኣብይ ይልማ ኣንት ኣጭበርባሪ መናፍቅ ጴንጤ ኣንተ የ ጥበቡ ወርቅዬ ኣዳራሽ ኣድማቂ ኣንድ ብለህ ስለ ኦርቶዶክስና ቤተክርስቲያን እንዳታወራ ኣያገባህም ከ መሀላችን ውጣ በቃ
@aberhamtilahun6547
@aberhamtilahun6547 10 месяцев назад
የዘቀጠ አስተሳሰብ ...ኢትዮጵያ ዛሬም ድረስ መለወጥ ያልቻለችው ባንችና መሰሎችሽ ያለመሰልጠን ደንዛዛ ኃላቀር አስተሳሰብ ነው። ለዘመኑ ስለማትመጥኑ ለጊዜው ዝም ብትሉ!!
@AlemayehuTegene-z3x
@AlemayehuTegene-z3x 10 месяцев назад
ቅድም ለመጥፋት ነው ስልጣኔ ያልክው?የጥበብ መጅመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።(ዘለዓለማዊ ሥልጣን)
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
@@aberhamtilahun6547 የመሰይጠን ስልጣኔ ፡ እንደ አዳምና ሔዋን ፡ ከገነተ ሕይወት ፡ ለዘላለም ያስባርራል።
@EmuG-iu6ve
@EmuG-iu6ve 10 месяцев назад
እናንተ ከእርሱ በምን ተሽላችሁ ስለሰው የምታወሩት ሸርሙጧች
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
የስድብ ትችት ማንንም አያንጽም።
Далее
PERFECT PITCH FILTER.. (CR7 EDITION) 🙈😅
00:21
Просмотров 3,9 млн
Women’s Free Kicks + Men’s 😳🚀
00:20
Просмотров 4,1 млн
PERFECT PITCH FILTER.. (CR7 EDITION) 🙈😅
00:21
Просмотров 3,9 млн