Тёмный

ርዕስ፡- በእግዚአብሔር ቃልና በመንፈሱ መሞላት ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም  

Wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

ርዕስ፡- በእግዚአብሔር ቃልና በመንፈሱ መሞላት ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም #D​/r Abreham

Опубликовано:

 

27 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@user-xn1bb3de2i
@user-xn1bb3de2i 3 месяца назад
ውድ ወንድሜ ዶ/ር አብርሃም ጌታ አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ! አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡ አሜን!!! እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር ደጋግመህ በቃልህና በመንፈስህ ሙላኝ፡፡ አሜን!!!
@user-xs1vf8to2j
@user-xs1vf8to2j 6 месяцев назад
ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏 ያንተን ስብከት ተከታትየ ነው የማየው የመጀመሪያ ጊዜ ህይወት ቲቪ ላይ ካየሁህ በኃላ ባንተ ውስጥ ያለውን ፀጋ ለራሴ ተመኘሁት:: በውቀት ማስተማር የእኔ መንፈሳዊ ቅናት ነው !!!
@berekettesema5913
@berekettesema5913 3 месяца назад
ጸጋ ይብዛልህ አብርሻ
@seblegebreyes6251
@seblegebreyes6251 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዶር አብርሃም ድንቅ ምልከታ ነው እንደገና ቆም ብለን ህይወት ምን እንድናይ አድርጐናል
@abrahamabate2723
@abrahamabate2723 9 месяцев назад
አሜን ።በየዕለቱ የእግዚአብሔር ይሙላን።ፓስተር ዕድሜ ይባረክ ።እስከ መጨረሻው ያጽና።
@meselechsegu2826
@meselechsegu2826 Год назад
እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይህ መልክት ለእኔ ነበር እግዚ በቃሉ በጰሎት መንፈስ ይሙላኝ ተባረክ
@mihrettefra2575
@mihrettefra2575 Год назад
❤❤❤❤❤❤tabariki
@atsadelikesa7857
@atsadelikesa7857 Год назад
Waaqayyo saa eebbiisuu
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 2 года назад
Filling with the Holy Spirit is NOT a one time phenomena. It is rather a daily bread.
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 Год назад
ተባረክ
@aschalewabebe5935
@aschalewabebe5935 Год назад
Tebarek sebketeh telek new Eyesus Geta new
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር አብርሃም ።
@user-bb9rd6dq8y
@user-bb9rd6dq8y Месяц назад
amne amne tebrke uuuuffff are tebrke kale betbta naw wotet adrge setal zemnka yelam
@soloapple3
@soloapple3 3 года назад
Pastor Abraham, It’s amazing how you give a brief statement of the main point (Holy Spirit) is important in believers life. I am so blessed. Many blessings for u & ur family!!!
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 2 года назад
DR ABRAHAM AND DR MAMUSHA ALWAYS INSPIRING ME YOUR KNOWLEDGE MAY GOD BLESS AND MORE ANOINTING YOU
@lilyhaile6112
@lilyhaile6112 3 года назад
ዘመንህ: ሁሉ: የተባረከ: ይህን: ድንቅ: ይሆነ: ትምህር: ነው: ብዙ. ትምሪያለሁ;:!!
@abelkidan2524
@abelkidan2524 2 года назад
Stay blessed
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Год назад
ዶ/ር ጌታ ይባርኮት ትልቅ ትምህርት ነው ወሳኝና ለመፈሳዊ ሕይወታች አጅግና እጅግ ነዉ በዚህ የሙጥኝ በሎመጓዝ ብቻ ነዉ።
@rihanasaed5228
@rihanasaed5228 Год назад
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ድር እንጀ አስተማርከው መሞላት ይሁንል ህ
@hanaleul9465
@hanaleul9465 Год назад
Praise lord, it's amazing preaching. Thank you Dr.abrham!!
@ashenafibedada6353
@ashenafibedada6353 3 года назад
ተባረክ ፓስተር አብረሃም ዘመንህ ይባረክ።
@grmeso6369
@grmeso6369 2 года назад
God bless you brother
@teruyedesta5986
@teruyedesta5986 2 года назад
Zemeneh yebarkeh denk temhrt waw
@BereketLegese
@BereketLegese 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርህ
@ayiniyegetachew9675
@ayiniyegetachew9675 Год назад
የሚገርሚ መገለጥ ነው ተባረክ ዶተር አብርሽ🙏
@simretkussa823
@simretkussa823 3 года назад
amen bekalu bemenfesu betsegaw memolat yehunilign tebarek pastor
@saralangana725
@saralangana725 Год назад
Amen Amen 🙏
@eyarusabebe9412
@eyarusabebe9412 Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ እውድሃለው 🥰🥰🥰😭😭 የእግዚአብሔር ሰው ዘምነህ ይባረክ 👏👏
@mihrettefra2575
@mihrettefra2575 Год назад
Amen❤❤❤❤❤❤
@saratilaye6834
@saratilaye6834 2 года назад
Amen! glory be to God. Thank you and God bless you brother.
@tariquwamelese8013
@tariquwamelese8013 2 года назад
Geta idante aynet astemari yabzal yehewariyatoch menfes ybzaln ante hewariyat neh iyesus geta new wedme Abraham zemenh geta ybarkew tega ychemrlh 🍇🍇👏❤️demo idezi sleiyesus mexhef idi bnmar bebeki iwket sleiyesus enmeskralen slants geta ybarek🙏🙌👏
@bertukanosman6760
@bertukanosman6760 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏
@ruthetsubfiki4807
@ruthetsubfiki4807 2 года назад
Egziabher yebarkh!!
@mahazamola194
@mahazamola194 2 года назад
Wawu. Geta yibarak Silaa. Poster Abraham
@hiwotawoke2459
@hiwotawoke2459 2 года назад
Amen! zemenh yibarek Tigawen yabzalh!!
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 3 года назад
Amennn Tebarekuu..Selante Geta yemesgen Geta SEW ALEW ZAREM
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Год назад
God bless you
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
ድንቅ ትምህርት ነው
@abelkidan2524
@abelkidan2524 2 года назад
Stay blessed
@meherta8711
@meherta8711 2 года назад
God bless you Man of God
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 2 года назад
Pastor thank you.
@natanjrnatanjr3396
@natanjrnatanjr3396 2 года назад
ቃሉ ዛሬም እሁንም አድሶ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@tsalemu7084
@tsalemu7084 3 года назад
Geta abezeto abezeto yebarke !!!
@tigistyirgu2282
@tigistyirgu2282 Год назад
God bless you in abundance.
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 года назад
GBU more and more
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 2 года назад
Wow
@liasol8518
@liasol8518 2 года назад
Thank you so much for your teaching it is to the point, menzazat yelebetim
@yonikebede7439
@yonikebede7439 2 года назад
Mar shode kepillo Abri koû
@etsegenetadmassu7377
@etsegenetadmassu7377 3 года назад
Tebarek
@yeshim1739
@yeshim1739 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@rosemare8314
@rosemare8314 3 года назад
Tebark
@tizitayosef1802
@tizitayosef1802 3 года назад
Amen Great Message
@martaselemon465
@martaselemon465 2 года назад
Wawwwwww tebarek pastor
@truegospel1
@truegospel1 2 года назад
አብርሽ ድንቅ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ ።
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 3 года назад
Tebarek bebezu
@marutilaye
@marutilaye 2 года назад
Wow what a blessing message bro keep up the good work be blessed
@mandyshalom1655
@mandyshalom1655 3 года назад
Amen Amen Amen God bless you
@mrenoch5740
@mrenoch5740 3 года назад
Getaye egziaber abzeto yibarkeh wendeme. Menalbat yihe sebket lene hiwot mekeyer mekniyat new.Lene geta tenagerognal, abzeto yichemereleh, bezim hiwot ena elet elet bemenfesu bememolat yibarkeh.
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@kassahunmohamed3861
@kassahunmohamed3861 Год назад
ብዙዎች የሚስቱትና የሳቱት በመንፈስ መሞላት የሚመስላቸው በልሳን መናገር ይመስላቸዋል
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh Год назад
አንደኛው ምልክቱ ነው።
@mahazamola194
@mahazamola194 2 года назад
Bizu. Iyatamarku
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ss
@koiraeyob7335
@koiraeyob7335 Год назад
God bless You.
@genetneway9396
@genetneway9396 5 месяцев назад
Plaster please read act 2: 38 you didn’t read wright
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 4 месяца назад
በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ብሎ ጴጥሮስ ነገራቸውና ተጠመቁ ብለውም ይስበኩ
@yenebetatube679
@yenebetatube679 2 года назад
God bless you brother
@tigistshewaamare5474
@tigistshewaamare5474 2 года назад
Amen amen God bless you
@solomontto4191
@solomontto4191 2 года назад
Amen Amen God Bless you
Далее
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
PORTAL SPAMMER🤬🤬🤬| Doge Gaming
00:19
Просмотров 1,6 млн