Тёмный

ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም | ዘመኑማ አሁን ነው | Dr Abraham | Halwot E.U C 

Halwot Emmanuel Church
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም | ዘመኑማ አሁን ነው | Dr Abraham | Halwot Emmanuel United Church | የሁለተኛ አመት የቤ/ክኒቱ ምስረታ ልዩ ኮንፍረንስ

Видеоклипы

Опубликовано:

 

26 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ዶክተር አብርሃም ጸጋው ይብዛልህ እኔ የጌታ ነገር ቀስ በቀስ ነው እየተገለጠልኝ ያለው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
@semeneshmulugeta9626
@semeneshmulugeta9626 Год назад
የማይጠገብ ትምሀርት እና አስተማሪ ጸጋው እንዳለበት የሚታወቅ ትምህርቱ/ ስብከቱ ልብ ዘልቆ የሚገባ። ዶ/ር እስከ ዘመንህ ፍጻሜ ቃሉን የምታስተምርበትም የምትኖርበትም ጸጋ ይትረፍረፍልህ። በጣም የምወደው ወንድም
@ayiniyegetachew9675
@ayiniyegetachew9675 Год назад
የሚገርም መገለጥ 🙏ብሩክ ሁን Dr
@ayiniyegetachew9675
@ayiniyegetachew9675 Год назад
የሚገርም መገለጥ 🙏ብሩክ ሁን ዶ/ር
@abrehamdesalegn
@abrehamdesalegn 2 года назад
ዶ/ር ጌታ ይባርክህ!!!
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።sd
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 года назад
ሃሌሉያ
@adoniramg1501
@adoniramg1501 Год назад
እንዴት መታደል ነው እንዲህ ቁጭ ብሎ መማር፣ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ።
@mulugetamekonnen5741
@mulugetamekonnen5741 3 месяца назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ከዚህ የበለጠ ይጠቀምበት። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 года назад
ኧረ ኡኡኡኡ ምንአይነት አምላክም ነው ያለን እልልልልል እኔ በጣም ተባርኬአለው ተስፋ አልቆርጥም ክብር ለጌታ ምንአለ አለም ሁሉ ቢሰማው
@yosefseyoum5023
@yosefseyoum5023 2 года назад
በእውነት አብዝቶ ይጨምርልህ እንደ ተገለጠልህ የሳምራዊቷ ሴት ታሪክ ጌታ ይህን የህይወት ውሃ የምስራች በየከተማው ይዘህ የምትዞር ታማኝ ምስክር ያድርግህ አቦ አሜንንንንንን
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 2 года назад
May God bless you brother.
@tamartasema8315
@tamartasema8315 Год назад
ተባረኩ
@maranatha_h
@maranatha_h 2 года назад
God bless you
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ እግዚአብሔር ቤተሰቦችን፣ ቤትህን፣ ዘር፣ ዘመንህን፣ አገልግሎትህን ይባርከው። ተባርከኃል ዶ/ር አብርሽዬ።
@tsedaleayeleofficial5581
@tsedaleayeleofficial5581 2 года назад
ዶ/ር አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን ተስፋችን እንዳንጥል ይልቁን ከፍ እንዲል ስላስተማርከን👏❤
@amenencabren401
@amenencabren401 2 года назад
ትውልዱን የሚታደግ ትምህርት ነው ጌታ ይበርክ 🙏🙏
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 года назад
Wow! Amazing message God bless you my brother! 🙏🙏🙏
@huluale4245
@huluale4245 2 года назад
ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም በጣም የምወድህ አስተማ፣ ሰባኪ፡፡ እንደነዚህ አይነቶችን ሰባኪ እና አስተማሪ እ/ር ያብዛልን፡፡ በርታልን ፡፡
@lishangelemete3344
@lishangelemete3344 2 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በዚች ቤተክርስቲያን ያላችሁ አስተማሪዎችና ወገኖች። ጌታ ቢፈቅድ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ወደ ቤተክርስቲያናችሁ ልመጣ እወዳለሁ። እባካችሁ አድሬሳችሁን እንዴት አገኛለሁ
@mekashaketyebelu9113
@mekashaketyebelu9113 2 года назад
ትምህርቱ አስደናቂ ፣ የቀረበበት መንገድ አስደናቂ ። ይህ አይነቱ ዝግጅትና አቀራረብ ያንተን ትምህርቶች ልክ እንደ አፒታይዘር ወይም ዲዘርት ሳይጠገቡ እንደጣፈጡ ያልቃሉ። ይብዛልህ ።
@genetbeyene9287
@genetbeyene9287 2 года назад
We w a Aaron was ww be ‘
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 Год назад
AMEN AMEN AMEN kbr lemenfesi kidusi yhuin tsgaw ybzalh egziabher keaintega yhuin 🙌🙌
@eyuelw
@eyuelw 2 года назад
Life changing Gospel, God bless you 🙏
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 года назад
Oh ! Amazing u r blessed !
@kalleab2512
@kalleab2512 2 года назад
ብዙ ተጠቅመናል ፡ በአንተ አገልግሎት ። ተባረክ
@ayelechkifle3436
@ayelechkifle3436 2 года назад
Amen Geta ybrk
@edentrfe1255
@edentrfe1255 2 года назад
Amen this teaching lifted me up hallelujah 🙏 zemenh ybarek.
@nardosgobeze353
@nardosgobeze353 2 года назад
ደስ የሚል ትምህርት ነው አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ዶ/ር አብርሃም
@lishangelemete3344
@lishangelemete3344 2 года назад
Dr Abraham may God bless you and your team. Its true we need to know Him better in every walk of our life, coming closer to Him, becoming His likeness and reflecting His glory.
@aw3a700
@aw3a700 2 года назад
አሜን ተባረክ ዶክተር አብርሽ ከዚህበላይ ተገለጥ
@wondwossenlemma4380
@wondwossenlemma4380 2 года назад
Bless you Dr. Abrish
@AM-tr2sv
@AM-tr2sv 2 года назад
አሜን ይበልጥ ወደ እግዚአብሔር ቃል የምንጠጋበት ዘመን ነው እወድሀለዉ ተባረክልን ዶክተር።
@mimiabebe7192
@mimiabebe7192 2 года назад
Thank you 🙏🏾 አብርሽዬ ተባረክ
@lidya4781
@lidya4781 2 года назад
Thank you Dr. Abraham. God bless you so much.
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 года назад
Buruk neh wondimachin! Bemegelet yetemola kalat bizu bizu bereket yichemerlh ayiwesedbh wud AMMMMMMEN HALLELUJAH ELELELELLLLLLLLLL 💙 🙏
@ktabtegaru770
@ktabtegaru770 2 года назад
ኣሁን መጣ ትክክለኛው ሰው
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 2 года назад
Ameen Dr God bless More!!❤
@joeking2028
@joeking2028 2 года назад
Amen Amen Amen
@sentayehudebele2332
@sentayehudebele2332 2 года назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻D/r አበርሽ ተባረክ ♥️♥️🥰🥰🥰አመሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻አሜንንን አሜንንን 🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️👏🏻👏🏻👏🏻❤❤❤👌👌👌👌👌
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 2 года назад
Amen.
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 года назад
Blessings Pastor
@kidehaile7797
@kidehaile7797 2 года назад
Wow that's amazing Revelation . God bless you Dr. 🙏🙏🙏
@alem8640
@alem8640 2 года назад
God bless you Dictor
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 2 года назад
Stay blessed Dr. Aberesh
@joeking2028
@joeking2028 2 года назад
Geta yebarke
@astergudu4723
@astergudu4723 2 года назад
Be blessed
@smy_youth_sebeta
@smy_youth_sebeta 2 года назад
amen
@joeking2028
@joeking2028 2 года назад
Eyesuse Geta newe
@joeking2028
@joeking2028 2 года назад
God bless you my brother
@abreshwolde2614
@abreshwolde2614 2 года назад
ብጥም ዳስ የላል ታብረክ
@ayalewbelete1450
@ayalewbelete1450 2 года назад
ዶ,ር አብርሃም ጌታ ጌታ ከማተል በፊት ሄትኛው እምነት ተከታይ ነህ? ምክንያቱም ጌታ እየሱስ እንዲህ ይላልና, ማቴ,7,21,23) ሕዝቅኤል,13,1-9)
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ እግዚአብሔር ቤተሰቦችን፣ ቤትህን፣ ዘር፣ ዘመንህን፣ አገልግሎትህን ይባርከው። ተባርከኃል ዶ/ር አብርሽዬ።
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
God bless you
@ayalewbelete1450
@ayalewbelete1450 2 года назад
ዶ,ር አብርሃም ጌታ ጌታ ከማተል በፊት ሄትኛው እምነት ተከታይ ነህ? ምክንያቱም ጌታ እየሱስ እንዲህ ይላልና, ማቴ,7,21,23) ሕዝቅኤል,13,1-9)
@ktabtegaru770
@ktabtegaru770 2 года назад
ምን ለማለት ነው
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ እግዚአብሔር ቤተሰቦችን፣ ቤትህን፣ ዘር፣ ዘመንህን፣ አገልግሎትህን ይባርከው። ተባርከኃል ዶ/ር አብርሽዬ።
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 2 года назад
Stay blessed Dr.Abersh
@shewatesfaye4542
@shewatesfaye4542 2 года назад
God bless you
Далее
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ🌹
3:09:38
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Просмотров 6 млн
ዶ/ር መለሠ ወጉ
1:02:52
Просмотров 64 тыс.