Тёмный

ርዕዮት ሃሰሳ፦ገዳ እና መሰረት የለሽ ትርክቶቹ. . . ገዳ የተባለው ዘር አጥፊ ሥርዓት በቅርስነት ሲመዘገብ የኢትዮጵያ ምሁራን የት ነበሩ? 08/30/20 

Reyot
Подписаться 256 тыс.
Просмотров 420 тыс.
50% 1

Powered by Restream restream.io/
Reyot- Hasesa ርዕዮት ሃሰሳ፦ ገዳ እና መሰረት የለሽ ትርክቶቹ. . .
ገዳ የተባለው ዘር አጥፊ ሥርዓት በቅርስነት ሲመዘገብ የኢትዮጵያ ምሁራን የት ነበሩ? 08/30/2008/30/20
#ReyotMedia #ReyotHasesa #ProfessorHabtamuTegegn #ProfessorHaileLarebo #AchamyelehTamiru TewodrosTsegaye #Barara #AddisAbaba #Ethiopia #Oromuma #GedaSystem #Geda #Oromo

Развлечения

Опубликовано:

 

29 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 829   
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 3 года назад
ቴዲ እነዚህን ምጡቅ ምሁራን ስላቀረብህ አመሰግንሃለሁ።አንተ በጣም በከፍተኛ እርከን የምትገኝ ጠንካራ አስተማሪ ሐያሲ የትልቅ ሚዲያ ባለቤት ነህና በርታ ዘወትር ከጎንህ ነን።እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን።
@burasile
@burasile 3 месяца назад
)])ppl))])))]])]]))l]
@mamemelese3054
@mamemelese3054 4 месяца назад
ቴድሮስ የምትመሰገን የልበ ብርሀን ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ተባረክ
@ethiopia4940
@ethiopia4940 3 года назад
Very informative discussion. በጣም እናመሰግናለን ።
@mulugetagebrehiwot412
@mulugetagebrehiwot412 2 года назад
Tewodros remind oromos aba geda kolet korto adreko anatulaie. Kesero yemingorded hizb neew.
@DestaKebede-us5pl
@DestaKebede-us5pl Месяц назад
P​@@mulugetagebrehiwot412
@danielaberha
@danielaberha 3 года назад
I learned a lot. All of you deserve a lot of credit. Thank you.
@yegleeshetu7426
@yegleeshetu7426 3 года назад
እግዚአብሄር ይስጥልን ውድ የተከበራችሁ አድር ባይነትን የተፀየፋችሁ ለእውነት በእውቀት በልፅጋችሁ የቆማችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ምሁሮች እንዲሁም በኢትዮጵያዊነት የማይደራደር ቀዩን ቀይ ንጩን ነጭ ለማለት ቅንጣት የማይፈራው አርቆ አሳቢው ምርጥ ደፋር ለእውነት የቆመ ጋዜጠኛ ቴዲ እናመሰግናለን!
@antenehfikreselassie4191
@antenehfikreselassie4191 3 года назад
ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡ ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡ ግዜወ አልረፈደም አዲስ አበቤ 💚💛❤ ድል ለዲሞክራሲ፡፡
@horizonface5002
@horizonface5002 3 года назад
የተማረ ይግደለኝ ይሏል እንደዜኽ ነው!!!ኑሩልን መመኪያዎቻችን!!!ያልተማርነው የምናምን ያስመሰለን ሳይሆን የተማረን ነው!!!ይህን አጭበርባሪ ሁሉ ልኩን አሳዩልን!!!
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 4 месяца назад
ይሄንን ፕሮግራም ደጋግሜ እየሰማሁትም ሁሌም ይገርመኛል ምርጥ አቀራረብና ልዩ እውቀት ነው ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ለቴዲና ለእንግዶቹ ክብረት ይስጥልን ።
@ermiasmoges2071
@ermiasmoges2071 3 года назад
ኢትዮጵያ የምትድነው በቀደመው እውነተኛ ታሪክ እንጅ በውሸት ትርክት አመሆኑን በግልፅ ታሪክን እያጣቀሳችሁ ስለገለፃችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ምርጥ የሀገራችን እንቁ የታሪክ ተመራማሪና ጠበብቶች። እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@JasminAdam
@JasminAdam 3 года назад
Kkkkk🐕🐕🐕
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 4 месяца назад
ቴዲ ጥሩ ፕሮግራም እያቀረብ ስለሆነ እናመሰግናለን። በርታ።
@nunafiker8105
@nunafiker8105 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላችሁንም እናመሰግናለን ,,
@qal211
@qal211 3 года назад
እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሀይሌ እድሜውን በእጥፍ ይጨምሮሎት በጣም ነው የተደመምኩት !!! ሁላችሁንም እናመሰግናለን !!!
@lulityosief4335
@lulityosief4335 3 года назад
በርታ ቴድዬ እንዲህ ህዝቡን አንቁ ሁሌም እናንተና ኢትዬ 360 እንዲሁም እባይ ሚዲያ እውነተኛ የእውነት ምንጭ ትምህርት ቤት ናችሁ በጣም እንወዳችሁዋለሁ እናከብራችሁዋለን
@wolloethiopia8074
@wolloethiopia8074 Месяц назад
ክብር ለሚገባው ይብር ይስጥልኝ!!ቴዲ በቁርጠኝነት ይህን የሃሰት የገዳን ዲሞክራሳዊነት ለማጋለጥ የምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ:: ፈረንጆች የተነገራቸውን ነው የሚያምኑት ግንባራቸው ላይ የሚያደርግቱን ቢጠየቁ ያፍሩበታል::
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 3 года назад
አሳ ጎርጉዋሪ ዘንዶ ያወጣል !! ከዚህ በሁዋላ ወደሁዋላ ማለት የለም እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች መሰባሰብና መደራጀትና ስርአት ማስያዝ ያስፈልጋል ::
@JasminAdam
@JasminAdam 3 года назад
Kkkkk
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 года назад
ክክክክክክክ ሳንወድ በግድ ታሪክ እድንቆፍር አደረጉን ምድነው ማረድ ማፈናቀል ከየት የመጣ ጉዳይ ነው ስንል እግዚአብሔር ሰጠን መልሶ ታሪካችንን ለሁሉም ግዜ አለው ግዜው ደርሶ አወቅን እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ጌታ የኢትዮጵያ አሳቢ ማን አላት ካለሱ እምምምምም
@user-tf8zd2lj3l
@user-tf8zd2lj3l 3 года назад
በእውነት ወገኖቼ ረዥም እድሜ ይስጥልን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ተለውጣ ተስተካክላ ያሳያቹሁ ወገኖቼ እድሜና ጤና እውነትን ከመናገር ጋር ይስጣችሁ ተባረኩ---------
@aduyemaru2497
@aduyemaru2497 3 года назад
"ገዳ" ከአማርኛው ቃል አንድ ፊደል ገድፎ የተሰጠ ስያሜ ነው። ገዳ ይ ነው ።
@user-tn7di3gs1w
@user-tn7di3gs1w 3 года назад
አስተሳሰቡም ገዳ ዳ ነው
@fekatagudeta4537
@fekatagudeta4537 3 года назад
ገዳ አሁንም አለ እኮ ባሻዬ። ቦረና ሄደህ ማየት ትችላለህ። ሰዉ መግደልን ምን አመጣው?
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 7 месяцев назад
Ayyy tewedros yezzih hullu sebeb miknyat weyyane new hulunm eshieshi eyyale lezih yabekkaw yih new
@Emiye20
@Emiye20 4 месяца назад
​@@fekatagudeta4537 ቂቂቂቂቂ እና አዎ አለ እኮ ብሮ እኛ መቼ የለም አልን። ገዳ ማለት ጀግንነትን የወንድ ብልት በመስለብና ግንባር ላይ በማንጠልጠል ለጀግንነት ማረጋገጫ የሚሰጥ የገዳይ ስርዓት ነው።
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 2 месяца назад
እናትህ ትነፋ😊
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 года назад
Teddy We protested against it. I'll send our protest letter to UNESCO.
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 3 года назад
ሙሁራኖቻችን እናመሠግናለን
@elefe1274
@elefe1274 3 года назад
እጅግ ግሩም የሆነ አሳብ ለታሪክም ለባህልም ለኢትዮጵያ ሥም። አፀያፊ ነው ተረባርበችሁ አሰርዙት። እግዚአብሔር ይዋጋልን
@etheth5034
@etheth5034 3 года назад
ወይ አገሬ እንዲህ አይነት ታሪክ ላይ ዘፍቀሽ ከማይ ሞቴን እመርጣለሁ።
@tesfawketsla9341
@tesfawketsla9341 3 года назад
በጣም ቆንጆ ውይይት ነው ልክ ነው የገዳ ስርአት ኅላ ቀርና ሌላውን ብሄረሰብ በመግደልና በመውረር የሚያምን ስርአት ስለሆነ አይደለም በአዲስ አበባ ቀርቶ ኦሮምያም ክልል መታገድያለበት ጏጅ ስርአት ነው
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 3 года назад
አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል!!! ቄሮ የአብይን የኖቤል ፕራይስ ሽልማትን ማሰርዝ መንቀሳቀስ ከተቻለ የጨፍጫፊ ገዳ ስርአትን ከዩ ኤን ቅርስነት እንዲሰረዝ አለም አቀፍ እንቅስቃሴ ይጀመር!!! የገዳ ሲስተም ማወቅ ከፍለጋችሁ ይህን አጭርቪዲዮ እዩ!! ከዛም ከ UN ቅርስ ምዝገባ እንዲነሳ ስሩ!!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YqyQfjDScjU.html Hitler’s dance with the globe in the link above reminds me Oromos never ending land grabbing appetite. It is High time that Geda Sustem should be removed from UN Heritage Registration እናቱ ገበያ እናቱ የሞተችበት እኩል ያለቅሳል!! የሽመልስን ንግግር ከ6 ወር በፊት መናገር የነበረበት ገዱ ወይም አምባቸው ለፉኖና ለጀነራል አሳምነው ነበር!! ህይወት አይጠፋም ነበር!! ህውሃት ለ27 አመት ኣማራን ሌሎች ኢትዮጵያውያን ሲያስፈራራ ይሉት የነበረው "እኛ ኢትዮጵያን ካልገዛን ስልጣን ለአረመኔ ጋላ እንሰጥባችኅለን" ይሉ ነበር. እሚያሳዝነው እነጃዋር ሻሸመኔ ላይ ባካሄዱት ጭፍጨፋ ኦሮምን አስድበው እውነት F ከ7 ወር በፊት? እሚያሳዝነው ሽመልስ ይህን ንግግር ያደረግው የአማራ ህዝብ እነ ደ/ር አምባቸውን እና የእነ ጀ/ር አሳምነውን ለቅሶ በተቀመጡበት ነው!!!! እናቱ ገበያ እናቱ የሞተችበት እኩል ያለቅሳል!! የሽመልስን ንግግር ከ6 ወር በፊት መናገር የነበረበት ገዱ ወይም አምባቸውፋኖና ጀነራል አሳምነውን "ለማረጋጋት" ነበር!! ህይወት አይጠፋም ነበር!! Hi res ይገርማል! ኣማራ ይህ ሁሉ አስተዎፆ እድርጎ ልዩ ጥቅም ሳይጠይቅ ልዩ ጉዳት እየድርሰበት ይግኛል!!! ከታች ያለውን ቪዲዮ ስንያ አንድ ነገር ግልፅ ነው! የዘር ፓሊለቲካን (በሽታን) ከእስልምና እና ከክርስትና ለመቀላቀል እብደት መሆኑን ያሳይል ምክኒያቱም የሁለቱ እምነቶች 99% ኢትዮጵያውያን ይወክላሉና! ሁላችንም እምነታችንን ከዘራችን በላይ ካከበርን ሁሉም ኢትዮጵያውያን ይከበራሉ እምነታችንን ከዘራችን በታች ካደረግን ግን ሁሁለቱንም ሀይማኖቶች ከሁሉም ዘር የሆኑት ኢትዮጵያውያን ተጠቂ ይሆናልና! ዘረኝነት ይውደም!!! facebook.com/1900422893594342/posts/2427985284171431/?sfnsn=mo&extid=apa6XnJ6Bfop2tvt&d=n&vh=e
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 3 года назад
ምርጡ ኢትዮጵያዊ ቴዲያችን ሰለ ኢትዮጵያ ዝም አልልም ብቻ ሳይሆን አንከን የለሽ ጥረትህ ከልዩ ብቃትህ ጋር እጂግ እንዳስደመመን ይገኛል እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@tesfukidane8739
@tesfukidane8739 4 месяца назад
ቴዲ ሰላምህ ይብዛ የምትጠቀማቸው ቃላቶችህ ግሩም ነው. አድናቂህ ነኝ ዛሬ ያቀረብከው ውይይት እጅ በጣም ወሳኝ አና ፈውስ ነው የነዚን ሰዎች ትርክት የመቀየር ነው ደግመህ ደጋግመህ ስራበት አዎ ኢትዮጵያ በቀደመ እውነት ትዳንልን !!!!!!!
@yehagerlege7782
@yehagerlege7782 3 года назад
Thank you !! Reyot .
@dinsaregassa5188
@dinsaregassa5188 4 месяца назад
sare
@nenanunu230
@nenanunu230 3 года назад
በርቱ ቴዶ ርዕዮት እውነተኛ የምሁር ሰብስብና የኢትዮጵያ መዳኛ የህዝብ ድምፅ ናችው
@qal211
@qal211 3 года назад
በርታ ቴዲ ውድ ጀግናችን !!!
@kelemuargaw9835
@kelemuargaw9835 3 года назад
ሁላችሁም እድሜ አችሁን ያስረዝምልን ብዙ ነገር ተምረንበታል በርቱልን
@blenambatchew3021
@blenambatchew3021 3 года назад
Wonderful Ethiopians!! I respect you b/c you defend Ethiopia’s history based on true evidence. We are with you!!
@dinsaregassa5188
@dinsaregassa5188 4 месяца назад
era
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 6 месяцев назад
የአማራ ፈለስፈዎች ጭንቀት ብዙ አስማን ማን ካኛ ጋር ኑሩ አለቹ ታደ
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 3 года назад
ምርጥ እና እንቁ የእውቀት ባለፀጋዎች ምሁሮቻችን እንኳንም ደህና መጣችሁልን እያልን እንደ ሁልጊዜው በርቱልን እናከብራችኋለን እንኮራባችኋለን እንወዳችኋለንም💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@FarceDrama-dv2co
@FarceDrama-dv2co 4 месяца назад
Thank you all, I have learned a great deal. You guys dispelled all the myths and fallacy about Geda Oromo ritual and cultural practices with historical references.
@marthatesfaye334
@marthatesfaye334 3 года назад
All The Guests Are True Ethiopians I wish Victory for Great Ethiopia!!!
@yohanneshagos4466
@yohanneshagos4466 4 месяца назад
Great discussions of ethiopian history. Educational for me.
@ethiolove2286
@ethiolove2286 3 года назад
አንጀት አርስ ናችሁ!👍👍👍
@zereadam
@zereadam 3 года назад
Thanks for your contribution
@AA-bm2oi
@AA-bm2oi 3 года назад
የዛሬው ፕሮግራም ከ ከማሰተማረ ና ከአማሳወቅ ባሻገር መሪት ላይ የወረደ ሰራ እንዲሰራ የፈጠራችሁት ሰብሰበ ነው እናመሰግናለን ረዮት/ ተጋባዥ እንግዶች 💚💛❤️
@user-pm1nq9zm7j
@user-pm1nq9zm7j Месяц назад
Great historians
@adugnawambelu1670
@adugnawambelu1670 3 года назад
አብይ ያሻግረናል ተብሏል አሻግሮናል ግን መሠረታዊ ጥያቄው ከምን ወደ ምን አሻገረን ነው ? ከድጡ ወደ ማጡ አሻግሮናል!!! አከተመ
@abuabdellaadii263
@abuabdellaadii263 4 месяца назад
ታሪክን በማጣመም አገርን ትጎዱ እንደሆነ ነው እንጂ አትጠቅሙም።
@mastewalambaw780
@mastewalambaw780 Месяц назад
እነዚህን አንጀት አርስ የነጠሩ ሊቃውንት ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ያብዛላቸው ዘለዓለማዊ ክብር ይገባቸዋል ለአዎያዩም ለቴዎድሮስ ከፍ ያለ ክብር ይገባል የተቆረጠ ብልት ከግንባሩ ላይ አድርጎ ገዳ እያለ የሚጃጃለውን የገልቱ ስብስብ ልብ ሊገዙና ወደዘመናዊት ኢትዮጵያ አስተሳሰብ ይመለሱ ዘረኝነት ይውደም
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 4 месяца назад
Yes yes yes tedy ,this is the first time wonderful analysis that you did ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I love it
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 4 месяца назад
መተኪያ የማይኖራችሁ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::
@dejenadane8847
@dejenadane8847 3 года назад
እናመሠግናለን ቴዲ
@samrawtgad2430
@samrawtgad2430 3 года назад
እናመሰግነለን እርዮት
@haimanot4049
@haimanot4049 3 месяца назад
🙏ተመስገን ተመስገን የተግራይ ተወላጂ ሆነህ የኢትዮጵያን ታሪክ ለማወቅ መነሳሳትህ ተመስገን የሚያስብል ነው
@voiceamhara
@voiceamhara 8 месяцев назад
ይህን ድንቅ ትምህርታዊ ውይይት ኢትዮጵያዊ ሁሉ መስማት እንዲችል ለህዝብ ይሰራጭ።
@tsgeweingebreeyesus3369
@tsgeweingebreeyesus3369 4 месяца назад
Well done. Thank you for your service.
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 года назад
በእዉነት በጣም ዉድ የኢትዮጵያ ሊቃዉንቶቻችን ፣ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ ። በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ።
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 3 года назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት ቆመን ይህንን አራጅ የአምልኮ ስርአት ከዩኔስኮ መንቅለን መጣል አለብን ፔቲሽን ማሰባሰብ ይጠበቅብናል :: መጤዎቹ ስፍራቼውን ማስያዝ ያስፈልጋል እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው የታሪክ ምሁሮቻችን አሁንም ወደፊት እየዎጣችሁ ኢትዮጵያውያንንና ኢትዮጵያን እናድን ::
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 6 месяцев назад
ዛሬ የምትጫብጡትን ስታጡ ቅዠት ጀማራቹ
@sintayehumamo8573
@sintayehumamo8573 3 года назад
Thank you Tedy.
@DKIBRU
@DKIBRU 8 месяцев назад
Thank you, Dr Habtamu, Dr Larebo Ato Achameleh and Ato Tantu የስልሳዎቹ ፓለቲከኞች ብዙ ሰው ካጋደሉ በሁዋላ አሁን እንዲደበቁ አስደርጋችሁዋቸው :: ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
@mesfinasefa5028
@mesfinasefa5028 3 года назад
ቴዲ ከዩኒቨርስቲ ጀምሮ ሰውን እንዳነቃ እና ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ለህብረተሰቡ ታሪክና ቁም ነገር ዘወትር የሚያስጨብጥ ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ፡፡
@mastewalambaw780
@mastewalambaw780 Месяц назад
ቴዎድሮስ ጥሩ ሠራህ ታሪክ በታሪክ ባለሙያዎች እንደዚህ ነው መቃናት ያለበት
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 3 года назад
ቴዲ እንቁአችን እንዴት ነብሴ እንደሚወድክ ማሸርገድ የለ ለእውነት የቆምክ ጀግናችን
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 3 года назад
ፕሮፌሰር ሐብታሚ በሚቀጥሐዉቸረቶችህን ብትጽፍልን ጥሩ ትመረህርት እናገኛለን ተባረክልን ምጡቁ መምህራችን።
@tgtg5979
@tgtg5979 3 года назад
ሁላችንም እግዚአብሔር. ይጠብቅልን እናተም ሰ ስለ ኢትዮጵያ. ታሪክ ማስተማር አለባቹው
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 4 месяца назад
Good job ! Please share this tangible history for all Ethiopians,
@esategemora3877
@esategemora3877 3 года назад
Thank you soo much I learned a lot of things about Ethiopia and killer Geda organization.
3 года назад
Educative media. Keep going Tedy Tsegay
@aishadametewoaisha9090
@aishadametewoaisha9090 3 года назад
ቴዶ እድሜ ይስጥልን ስለሁሉም ነገር እናመሠግናለን
@solomonhailemariam788
@solomonhailemariam788 3 года назад
ትልቅ ትምህርትር ነው የስጡን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤነት ይስልን
@MyEthiopia1888
@MyEthiopia1888 3 года назад
Best of the best💚💛❤️
@destakefale6006
@destakefale6006 3 года назад
ሪዮትና ተሳታፊዎችን እናመሰግናለን
@mesfinasefa5028
@mesfinasefa5028 3 года назад
ቴዲ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እባክህ ስለ ኢትዮጵያ አጥብቀህ ፀልይ
@mohammedmohe2490
@mohammedmohe2490 Год назад
Rabiin bofa akka isa wan bekuf mila dhorke
@estifanosdebebe805
@estifanosdebebe805 3 года назад
Thank you Reyot.
@Mr160854
@Mr160854 5 месяцев назад
ጥሩ ተንታኞችና አስተማሪወች! እናመሰግናለን፡፡
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ ቴዲዬ ፣ ስለምናይህም ደስ ብሎኛል ። ለምትደክመዉ ነገር ሁሉ ምስጋና ይድረስህ ፣ በፐሮግራምህ የምታቀርባቸዉ ወገኖች ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ ።
@alehegnbitew1803
@alehegnbitew1803 4 месяца назад
Thank you Tedy. I appreciate you a lot.
@ew5374
@ew5374 3 года назад
እ በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን በርቱ ትግል እንደ ኮሦ መድሓኒት ቢመርም መታገል ግድ ነው
@wondesentadesse6260
@wondesentadesse6260 3 года назад
ግዜ ይወስዳል እንጂ ሁላችንም ባንድ ላይ እንቆማለን እግዛብሔር ኢትዮጵያን ለዘላለም ይጠበቃል ።
@bashatissie9937
@bashatissie9937 Месяц назад
እውር ድንግሮች።
@woubshetakafawork172
@woubshetakafawork172 3 года назад
እኔ የማዝነው ይህን የመሰለ ስይጣናዊ ባህል ማጋለጥ ሲገባቸው በጊዜው ባለማሳወቃቸው እንዲያውም የዲሞክራሲ ምሳሌ እንደሆነ ተደርጎ እንዲታሰብ በፈቀዱ ምሁራኖቻችንና መንግስታት ነው :: እኔ የገዳ ስርኣት ዲሞክራሲን ቀድሞ ለአለም እንዳስተዋወቀ አድርጌ እስከማመን ደርሼ ነበር ና ::
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 года назад
አቃፊ ይላሉ ይህን ቀፋፊ
@robelmelese6423
@robelmelese6423 4 месяца назад
ቴዲ አንተን የመሠለ ጋዜጠኛ ማግኘት በዚ ጊዜ መታደል ነው ጥንቅቅ ያለ ሙያተኝነት 👊🙏
@user-kv5cr5gs5x
@user-kv5cr5gs5x 3 года назад
እናመሰግናለን 💚💛♥️‼️
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 4 месяца назад
❤❤❤.... Thank you!
@carksonic1237
@carksonic1237 3 года назад
ቴዲዬ ስለጋበዝክልን ድንቅ እንግዶች እጅግ እናመሰግናለን ይኸ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው ሌሎችንም ምሁራንን ወደፊት ማምጣት ያስፈልጋል። ፕሮፌሰር እድሜ ይስጥልን ኑሩልን አባታችን!!! እንደነዚህ አይነት ሙሁሮች ዝም ሲሉ ነው አላዋቂዎች ገነው የሚታዩት " ኢትዮጵያ በቀድሞ እውነቱዋ ትድናለች እናሸንፋለን!!!"
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 4 месяца назад
Tedye Egzabeher yebarkih my hero 👏👏👏👏 brother
@teshomeargu7447
@teshomeargu7447 3 года назад
ቴዲ እናመሰግናለን ትምህርት ሰጪ አሪፍ ፕሮግራም ነው ! ተሳታፊ ምሁራኖችንም እናመሰግናለን !
@gma6938
@gma6938 3 года назад
በጣም ጠቃሚ ታሪክ ነዉ የነገራችሁ እናመሰግናለን ርዕዮት፣ እንግዶችም።
@tsegayegebremedhin3765
@tsegayegebremedhin3765 3 года назад
Amazing discussion between Prof. Haile, Prof. Habitamu, & Acham!
@tmkitaba1397
@tmkitaba1397 10 дней назад
በጣም ያሳዘነኝ ነገርቢኖር አስተሳሰብህ ከእውርንትህ ጋር መያያዙ ነው::
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 месяца назад
አቻም የለህ እውናትም አቻም የለህህህህህህ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤💪💪💪
@malakum9126
@malakum9126 3 года назад
Many thanks for details of information!!👌👌👌👌
@user-nl6gc9uc3n
@user-nl6gc9uc3n 10 месяцев назад
i appreciate you all the discussants
@eleleta5821
@eleleta5821 3 года назад
እንኳን አስተማራቹን አላውቀውም ነበረ ይሄን ታሪክ
@derejewoldekirkos3405
@derejewoldekirkos3405 4 месяца назад
Thank you very much for all of you for this detail informative discussion. Thank you Teddy!!
@kidu10qmust93
@kidu10qmust93 3 года назад
Nurulen oromo eyesemachu new enkeche enkechun
@mesfinweldetsadik545
@mesfinweldetsadik545 4 месяца назад
Thanks a lot Reyot for organizing this forum. It's so much I ch intuitive.
@mesfinleta2545
@mesfinleta2545 4 месяца назад
3:00:02
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 4 месяца назад
የእማራየታሪክና ምህበራው አንቂወች ዋና ስራ የየአማራን ታሪክ እያጎላ የሌላውን እያሳነሱ ማቅረብ የጋራ ታሪክ እንዳይኖረን አደርገዋል
@sadeemalmutairi7147
@sadeemalmutairi7147 3 года назад
Amlaka hoy kenegnih awurewoch Endet nw yemnnorew
@simachewasrietegegne2289
@simachewasrietegegne2289 3 года назад
tedy is the most critical journalist i ever known
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 4 месяца назад
ይህ የጭካኔ ሥርዓት በኢትዮጵያ ታውቆ ተወግዞ ለዘላለም የተረገመ መሆን አለበት። የዛሬ ኦሮሞ ወንድሞቻችን አውቀው ይህን አጋንንታዊ ነፍሰ ገዳይ ሥርዓት ማውገዝና መራቅ አለባቸው።
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 4 месяца назад
My brother It was you who carried on your shoulder @ make them King @ Gonder not Oromo!You did it that just to avoid Oromo and Tigray from the land by holding government stick!As we have seen 1.2M plus uncounted many Millions Oromos death!So,No need to cry on Oromo.
@akliluadumer9138
@akliluadumer9138 2 месяца назад
በጣም የሚሰቀጥጥ ባህል። ሆሮር ፊልም እያየሁኝ እየመሰለኝ ሰማሁት
@user-ph9pg8em1l
@user-ph9pg8em1l 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣቹህ እውነት እውነት ነው
@semunegusarenze8613
@semunegusarenze8613 3 года назад
አሁን የገለፃችሁትን ታሪክ ለማወቅ ማንበብ የሚገባን መጽሐፈ ት ሙሉስምና የሚገኝ በትን ብትገልጹልን ጥሩነው እላለሁ።በጣም ጥሩ ትምህርትነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ዕርዮትም አዘጋጅ በርታልን።
@Tewobista2022
@Tewobista2022 3 года назад
እባክህ ቴዲ ይህ መሰል ውይይት ለሀገር ቤት በኦሮምኛ ጭምር የሚተረጎም ቢሆን እና በውጭ ሀገር ለተወለዱ ወጣቶች ደግሞ በእንግሊዝኛና በኦሮሚኛ እንዲደርስ ቢሆን በጣም የሚጠቅም እና የሚያነቃ ይሆናል።
@YidnekachewTesfaye-uh7tb
@YidnekachewTesfaye-uh7tb 3 месяца назад
tilam ewur
@genetreta6418
@genetreta6418 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@haimanot4049
@haimanot4049 3 месяца назад
🙏እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ::
@segededemissie4081
@segededemissie4081 24 дня назад
Ejige betam telke sewe!!!!
Далее
БАБУШКА И ИНТЕРНЕТ
00:30
Просмотров 133 тыс.
🍁 Последний звонок
0:11
Просмотров 10 млн
Умная кошка
0:20
Просмотров 8 млн