Тёмный

ሮሜ. 4: 9-12: (ክፍል 35) "በእምነት ወይስ በግርዘት" በወንድም ሳሚ ቱራ Part 35 "Faith or Circumcision?" by Sami Tura 

ሎሌ ቲዩብ LOLE TUBE
Подписаться 2,4 тыс.
Просмотров 512
50% 1

«እንግዲህ ይህ ብፅዕና ስለ መገረዝ ተነገረ? ወይስ ደግሞ ስለ አለመገረዝ? እምነቱ ለአብርሃም ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት እንላለንና።
እንዴት ተቆጠረለት? ተገርዞ ሳለ ነውን? ወይስ ሳይገረዝ? ተገርዞስ አይደለም፥ ሳይገረዝ ነበር እንጂ::...........።» ሮሜ4:9-12
ይህ የሎሌ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን (LOLE EVANGELICAL CHURCH) ኦፊሺያል የRU-vid ቻናል ሲሆን። ዩቲዩቡ መፅሃፍ ቅዱስ ብቸኛ ባለስልጣን መሆኑን በማመን "እምነታችንን" በጥልቀት በመማማር አስተምህሮአዊ ርቱእነትን ለመጠበቅ እና በኢትይጵያ ተሐድሶአዊ እንቅስቃሴን ለማየት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
"በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።" ሮሜ 1: 16 - 17
#LOLE_EVANGELICAL_CHURCH #Lole_Tube
ክፍል አንድ- ጳውሎስ፦ • ሮሜ. 1: 1 (ክፍል 1) "ጳውሎስ...
ክፍል ሁለት ኢየሱስ ክርስቶስ፦ • ሮሜ. 1: 1 (ክፍል 2) "ኢየሱስ...
ክፍል ሶስት ባሪያ :- • ሮሜ. 1:1 (ክፍል 3) "ባሪያ" ...
ክፍል አራት፡- ሐዋሪያ ሊሆን የተጠራ- • ሮሜ. 1:1 (ክፍል 4) "ሐዋሪያ ...
ክፍል አምስት፡- ለእግዚአብሔር ወንጌል - • ሮሜ. 1:2 (ክፍል 5) "የእግዚአ...
ክፍል ስድስት፡- ተለየ - • ሮሜ. 1:2 (ክፍል 6) "ለወንጌል...
ክፍል ሰባት፡- ወንጌል ስለ ልጁ ነው - • ሮሜ. 1:3-4 (ክፍል 7) "ወንጌ...
ክፍል ስምንት፡- ስሙ ይክበር- • ሮሜ. 1:5 (ክፍል 8) "ስሙ ይከ...
ክፍል ዘጠኝ ፦ ተጠርታችሁ እንጂ መጥታችሁ አይደለም - • ሮሜ. 1:6 (ክፍል 9) "ተጠርታች...
ክፍል አስር ፦ ፍቅር - • ሮሜ. 1:7 (ክፍል 10) "ፍቅር"...
ክፍል አስራ አንድ ፦ ኖራችሁ ስበኩ - • ሮሜ. 1:8 (ክፍል 11) "ኖራችሁ...
ክፍል አስራ ሁለት ፦ እንዲህ አገልግሉ- • ሮሜ. 1:9-12 (ክፍል 12) "እ...
ክፍል አስራ ሶስት ፦ ተዘጋጅታችሁ ለፍሬ ስበኩ- • ሮሜ. 1:13-15 (ክፍል 13) "...
Join us With telegram
Join us With telegram
t.me/lole_evan...
Subscribe RU-vid
/ @tubeloletube2223
God bless You!!

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1   
@jesusislord3936
@jesusislord3936 Год назад
Tebarek samisha 😍
Далее
Oops 😅
00:10
Просмотров 6 млн
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Просмотров 15 млн