Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
የቀለበቱ ፕሮግራም አልተቋረጠም በብሌን ፋንታ ሪችን አገባታለው...ዮናስና ሮቤል በ ሪች ተደባደቡ
25:03
ፈኪ እና አህሙ እውነታውን አፈረጡት😱❤️
19:14
Как получить игры БЕСПЛАТНО? Нужен ПРОСТОЙ трюк... / #игры #gaming #булджать #rpg #2024
01:00
БОНУС UFC 308 ОТ «HUSTLE SHOW 💰#hustleshow #адамзуба #шарабуллет
00:27
Почему РОБЕРТ ТАК БЫСТРО ПОСТУЧАЛ? #мма
00:36
不靠谱的爸爸带娃!把孩子扔一边自己呼呼大睡,真是欠收拾!#funny#萌娃#搞笑
00:21
ሮቤል በብሌን አዘነ።ደስታችን ወደ ሀዘን ተቀየረ።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
1 тыс.
@SolomonLombamo
2 месяца назад
ብለን ትክክለ አልሳርሺም የምትሉት 👍👍👍
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
2 месяца назад
ሪች አለባበሷ ርጋታዋ ቁጂናዋ 👌👌👌👌
@EiveShv
2 месяца назад
በጣም ❤❤❤
@سليمانالعلي-ه1ن
2 месяца назад
ደምር ዉዴ❤❤❤❤❤
@FuhfFjgy
2 месяца назад
በጣም❤
@ToubaMohammed-l8t
2 месяца назад
ትለያለች❤❤❤
@ighvfyc8011
2 месяца назад
@@EiveShvዋው❤
@خديجه-س6ف
2 месяца назад
ኧረ አለባበስ ከርች ተማሪ ማሽአላህ እርች እረጋ ያለች ናት እዳትቀየሪ የምትሉ👍👍
@ሩፈይዳ
2 месяца назад
ማሻ አለህ ምትሉበትን እወቁ😢😢
@MissZainab-oi5ei
2 месяца назад
እኮ😂😂አሁንየሷስምኑነው ማሻ አላህ እሚስብለዉ@@ሩፈይዳ
@lensami2970
2 месяца назад
👍👍👍
@جميلهجميله-م4ن
2 месяца назад
ማሻአሏህ ማለት አልገባኝም
@kemeriakela9761
2 месяца назад
ምንድነው ማሻአላህ ምትይው ሱሪ ነው 😳😳🤭
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
2 месяца назад
ብሌን በህግ አምላክ አለባበሠ አሠተካክይ በእዉነት ሴት ልጂ ሙሉ የምትሆነዉ ሙሉ ልብሠ ሠትለብሠ ነዉ😢
@YoiPpk
2 месяца назад
ምንህግአለደሞ😊😂😂😂
@ashfd
2 месяца назад
እውነት ነው አለባብስሽ አስተካክይ😢
@Elisamazret
2 месяца назад
በጣም ያስጠላባታል እንዲፊቱንም እርቃንሽ ሂጂ ስታስጠላ
@aldanatsgab6979
2 месяца назад
❤
@Acc-n4h
2 месяца назад
ብሌን ግን ጥፋተኛ ነሺ አንደኛ አትቅበጪ ሁለተኛ አለባበስሺን አስተካክል ሶስተኛ በልሺእሚ ልሺን ስሚ አትቀልጂ አታስከፊዉ ❤❤❤
@fantayeedo3733
2 месяца назад
ሁሌ ጭቅጭቅ መስማት ነው ያስጠላኝ ከስራ መጥተን ጥሩ ነገር መስማት ነው የምንፈልገው በሰው ሀገር ላይ የቤተሰብ ፍቅር የሀገር ፍቅር የስራ ድካም እይተሰቃየን እናንተን አይተን ዘና እንላለን ስንል ሁሌም ጭቅጭቅ ለኛ እዘኑልን
@BirtukanGeber
2 месяца назад
Baxame abzute exe
@MuluMeshesha-l8w
2 месяца назад
Boring
@RaksareRams-wk6tf
2 месяца назад
በጣም የሚያስጠሉ ዎኑ ሁለቱም በዛላል ለሰው ክብር የላቸውም ካሜራ ፊት ሁሌ የሚያደርጉት አክት ያስጠላል ጋጥ ውጥ ናቸው ይደብራል መለጣጠፉም መላላሱም ግዜና ቦታ አለው ኤጭ
@የድግልእናቴ
2 месяца назад
ኧረ በማርያም አለባበሷ ሁላቺን ነው ያስቀየመው የምትሉ 👈 ደሞ ከሪቺ ተማሪ ርቾ የኔጨዋ
@adanchabyineh9957
2 месяца назад
እውነት ነው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
2 месяца назад
ባለፈዉ ማህተቧን ሳታደርግ መጣች ዛሬ ደግሞ እራቆቶን ሠጣች አረ ዉ እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ እናያለን😢😢
@የድግልእናቴ
2 месяца назад
@@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc በጣም እህቴ ሴትልጂ በዚህ ደረጃ ከባድነው 😥
@berryfamily2846
2 месяца назад
አች ምትማርም አይመስለኝም
@amaneamane-yd8eg
2 месяца назад
አዎ ቅንቅናም ነች😢😢😢😢
@መድስደተኛዋ
2 месяца назад
ማህሌት ኣላባበስሽን ኣስተካክይ ከዛ ደሞ ረጋ በይ እንደ ህፃን ኣትሁኝ 😮
@AmenatAmenat-n6e
2 месяца назад
ቀዳዳ
@መድስደተኛዋ
2 месяца назад
@@AmenatAmenat-n6e ምን እመጣው ስድቡ ኣሽቀባጭ ህጂ ና ንገርያት
@ShakiraShakira-f6f
2 месяца назад
Leke nesh wude
@ተስፋዩቱዩብ
2 месяца назад
ትክክል ነሽ አለባበሷ ይደብራል
@iopo9417
2 месяца назад
😅😅😅
@ChuChu-w3w
2 месяца назад
ብሌንየ በጣም እወድሻለው ግን አለባበስሽ ምንም አይደላኝም እንደ ሴትነሽ ልበሽ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
2 месяца назад
እሮባ በጣም እደሚወድሽ እያወቅሽ ማሂ አት ጫዋችበት ተይ😢😢😢ጌታን በብዙ ተፈትኗል በአች የተነሣ ከቻልሽ አስደስችዉ❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 месяца назад
ደሚርኝማ ዉድ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
2 месяца назад
ብሊ ግን ጤነኛ ነሽ በእግዚአብሔር አለባበስሽን አትሰተካክይ የምትሉ 👍🙏ሮቤል ትክክል ነው እንችም ረጋ በይ አደ ሴት🤔
@ነጁነጁ-ቈ5ወ
2 месяца назад
ሪች ዋዉ አለባበሷ ርጋታዋ ስታምር👍👌👌❤❤❤
@off9783
2 месяца назад
አች ረጋ በይ እደሴት ❤👍
@Alwoyia
2 месяца назад
አታውቅበትም ስታስጠላ ኤጭ ብሌን በፈጠረሽ ሰከን በይ
@tesfagabrtsegay1922
2 месяца назад
ዮኒ እኔ በጣም በጣም አድናቂህ ነበርኩኝ በነዛ ከነአቤል በፊት የምትሰራቸው የነበርክና እስከ አቤልና ማሂ መገናኘት የነበረ ስራህ ፥ ከዛ ብሃላ ያለው ስራህ ግን ምንም ዋጋ የለውም ዛሬ ተጣሉ በነገታው ታረቁ ምንድን ነው ይሄ ሰለቸን ከዚህ ውጣና እንደድሮህ አስደናቂ ስራዎችህን አሳየን
@LiliAgabzie
2 месяца назад
የአዋቂ ሰው አስተያየት
@ሰላመላሃገረይ
2 месяца назад
ትክክል ነዉ ሮብ ቃለቤት ቀላል ነገሪ ኣደለም ደሞ ኣላባበስሽ ኣስታካክል😊😊
@زمزمم-م2ح
2 месяца назад
ማሂ ጥፍተኛናት ለምን አታደርግም ችግሯን ጠይቃት አጥብቀህ ጠይቃት ምክንያቷን
@jimmamekonen3651
2 месяца назад
ሪች ስታምሪ እንኳን አላመለጠችህ እንኳን ደስ አላችሁ ረጋ ያለች ቆንጆ ሰቶሃል አንተም ረጋ ያልክ ነኸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@jamilaadem7093
2 месяца назад
ሮቤል በጣም ፈኒ ነዉ ደሰ ይላል ደሰ ብሎናል ሪች እዉነተኛ አፍቃሪ ናት መጣላት እንዳይኖር አደራ
@serkalemkura7400
2 месяца назад
blen wunetuan new lebs Sinatb aymechim😮
@Firehiwot-w8x
2 месяца назад
ይወደኛል ብለሽ ከመስመር እየወጣሽ ነው እሱም እኮ ትእግስቱ ያልቃል
@ياسينادم-ل6ث
2 месяца назад
አለባበስ አስተካክይ ቃል ክዳንሽ አጥብቅ ስትፈልግ ጠለቅ ሳትፈልግ ወለቅ አይደለም አትሞላቀቅ ብዙም ያስጠላል ሮቤል የፍቅር መምህር ነዉ በእዉነት አትቀጅቀጅም ረጋ ሰከን በይ ታማኝ ምስት ሁኝ::
@salima44-z8w
2 месяца назад
ሪች አለባበሷ ርጋታዋ ቁጂናዋ ዋዉዉዉዉዉ እግዚአብሔርን ቀጥይበተ በጣም ደስ ትያለሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
2 месяца назад
በጣም ❤❤❤
@fahedali632
2 месяца назад
እሮቤል በጣም እንደምትወድህ ታውቃለህ ቀለበትደሞ ጣትንነው የሚያስርው ልብን አያስርም ብሌኔ ደሞ አድርጊ እዘን ደስታየማይሰማውከሆነ በተርፈ ደስታችሁን ነውየምንሰማው
@eexx5392
2 месяца назад
ግድ ነው ቃል ኪዳን ስለሆነ
@NefisajoySeman
2 месяца назад
ሩታ አላያቹም አንድ ቀን ወልቆ አያቅም
@eexx5392
2 месяца назад
@@NefisajoySeman ቃል ኪዳን መቸም አይወልቅም
@fahedali632
2 месяца назад
@@NefisajoySeman ሩታበጣም ጎበዝአስተዋይልጂነች
@AklilAsfaw
2 месяца назад
ብሌን ሰውን ለማስቀየም አቸኩይ በተለይ ሮቢን ብዙ መስዋዕት የከፈለ ምርጥ አፍቃሪሽ ነው ሲቀጥል አለባበስሽ ሌሎች ወንዶችን የሚያማልል መሆን የለበትም ቅብጥብጥ ማለቱን ቀንሽ ሪችዬን ተመልከች ጥሩ ጥሩ ነገር ከጓደኛም ይቀሰማል እርጋታ ይኑርሽ የእናትነት ምክሬን ነው ምለግስሽ
@Emebettube
2 месяца назад
ተዉ ግን ልባችን አታስጨነቁን እንወዳችሁለን እኮ ቆይ ለምን አወለቀች ቀለበቶን ምክንያት እንኳን ቢኖር እኮ ከሮብል ጋር መንጋገር ነበርባችሁ ለምን ዝም አልሽ አትንግሪዉም ነበር ብሌን
@bizu831
2 месяца назад
ሮባ ትክክል ነው ቀለበቱ መውለቅ የለበትም
@furiduri8440
2 месяца назад
ፍቅር በቀለበትነውዴ የሚለካው እኔ አድምቀንትዝአይለኝም ገዛልኚጂ
@Toybi274
2 месяца назад
=@@furiduri8440 እኮ ዋናው ልብ ነው እኔም ቦርሳዬ ነው ያስቀመጥኩት ባደርገው ደስ ይለኛል ግን ማዳም ቤት ስለሆንኩ ምን ያረጋል ብዬ አስቀምጬ ዛሬ ቦርሳዬን ስከፍት የለም ዎላሂ ግን ላለቅስ ብቻ ስሜት አለው ሲጣፋ ለካስ ሌላ ቦታ አስቀምጨው ነው 😂
@taiftel9066
2 месяца назад
እኔ ቀለቤቴን ሳወልቅ ባሌን ያጣሁት ይመስለኛል ሲናፍቀኝ ቀለበቴን እያየሁ እስት አለሁ 8አመቴ አዉልቄ አላቅምም
@bizu831
2 месяца назад
@@taiftel9066 ይሄ እኮ ቃል ነውመውለቅ የለበትም ስተት ነው
@Hkma-ow6fz
2 месяца назад
ማሻላ ሪች እርጋታዋ እና አለባበሱዋ ሲያምር ብሌን በሱዋ ተማሪ😢😢😢
@BK-lc1ek
2 месяца назад
ሮቢ በጣም ተቀጣህ አሳዘንከኝ
@Fjogfsc
2 месяца назад
አይ ልባችንን አትስቀሉት😢😢😢እንወዳችሗለን❤❤❤ሪችዬ አለባበስሽ❤❤❤❤❤ደስ ሲል በተለይማ ቀሚስ ብትለብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ብሌን አለባበስ አስተካክሊ ይቅርታ ግን ስለምወድሽ ነዉ😢❤ደሞ አታስክፊዉ ብዙ ፈታና ያየ ልጅ ነዉ😢❤ዮኒ አምሮብሃል የዛን ቀን አያርገዉና❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatomaMohamed-w9q
2 месяца назад
ብሌን የሮቤልን ልብ እዳትሰብሪዉ ምክንያትሽ ምድነዉ መልበስ አለብሽ የምትሉ
@page4433
2 месяца назад
ብሌንን አስቀምጣችሁት ምካሩት አለባበሶዋን ታስተካክል አነጋገሩዋን ታስተካክል እርገታ ትልመድ ሴት ልጅ ራገ ስትል ነው ደስ የሚለው እሱዋን እየያን እናንተን መከታተል ልንቶነዉ ሪች በጣም ደስ ምትል ልጅ ናት ሁሉም ነገር ከእሱዋ ተማሪ 👈
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
2 месяца назад
ኧረ ይች በምክር አሰማም ካሁን በፊት ስንት ጊዜ ነግረናታል ጉንድልድል
@yizoloveyou7198
2 месяца назад
በስመ አብ እኔ እንዳቺ ነው ያስጠላችኝ ደሞ ጩሆቷ ከፋፊ👿💀👹
@Elisamazret
2 месяца назад
ግንድ እግር
@kedestblaye1146
2 месяца назад
ዮኒ የእውነት ምርጥ ሰው ነህ አሁን ደግሞ እርቺን የመሰለ ሰቶካል በጣም ደሰ ይላል አለባበሳ እርጋተዎ ምን ለበልክ ወድሜ ሴት ናት እዳታሰቀይማት እርቺ በዚ ቀጥይበት
@Alemtsehay777
2 месяца назад
ሮቢ እኮ በጣም ይወዳታል ብሌን ፕሊስ አታናድጂዉ ስለሚወድሽ አዉቀሽ አትጫወቺበት። ደግሞ ቶሎ ዉለጂለት ሶስት ሁኑ👨👩👦
@ZinetHussain
2 месяца назад
ደሞ ምን ተፈጠር😊😊😊😊😊🎉😂😂❤❤ አታለቃቅሱብን
@MsMina-pj5jc
2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Selamtube-t2r
2 месяца назад
እኮ😂😂😂😂😂
@AdisDayne-nx7cl
2 месяца назад
እፍፍፍፍ የፍቅር ነገር አይዎራም😂😂😂😂😂
@PatmaPatima-rn1se
2 месяца назад
ቃል በልብጂ በቀለበት አይገለፅም። ምክነያትሽ ገርሞኚልሞትነዉ
@bugalechdanadebulo9547
2 месяца назад
ሪቻዬ የኔ ዱንቡቡሽ አለባበስሽ ደስ ይላል ምንም ቂጣት አያስፈለግም
@menagedlu3406
2 месяца назад
ዮኒ በጣም እድለኛ ነህ ሪችን ማግኘትህ የረጋች ሴት ናት አንተ ስትግደረደር አምልጣህ ነበር ለወደፊትም ተጠንቀቅ ።ብሌን የበዛ የሚያስቀይም አክት ነዉ ያላት እየደበረችኝ ነው ደባሪ
@melattaye-w4t
2 месяца назад
ሪች አለባበስሽም ርጋታሽም እንዳይቀየር የኔ ቆንጆ ተባረኪ ማህሌት አለባበስሽም ቅብጠትሽም ጩኸትሽ ያስጠላል አስተካክይ
@FaisalAhmad-g3c
2 месяца назад
ሮቡዬ ልክ ነህ❤
@Tigsit282
2 месяца назад
እኔ እራሱ ሁሌም ቀለበትዋን ነው የምፈልገው ለምንድነው የማትለበሰው😭🥺
@KenzeHassen
2 месяца назад
አረ አለባበስሽ 😢
@EiveShv
2 месяца назад
ምን አለባበሧ ብቻ ቀልቃላ ነች ኤጭ እሥኪ ከጓደኛሽ ተማሪ ማሻአሏህ እሪች ሁሉን አሟልቶ የሠጣት❤❤❤
@ttww9470
2 месяца назад
@@EiveShvማሻ አላህ የሚያሥብለውን እውቁ እጭጭ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
2 месяца назад
@@EiveShv😂😂😂😂እንዴት እንደሚያደርጋት ጭራሽ እርጋታ የሚባል አልፈጠረባትም ሮቤልን አይቼ እሷን ሳይ አፍራለሁ ቱ❤በጣም ሪች ርጋታ ብትይ ምን
@MohamdAgha-qd1wd
2 месяца назад
❤❤❤😂😂😂😂
@alemayehu2768
2 месяца назад
ሮቤልና ብሌን ፀባያችሁ የእንጦጦ ዳመና ሆነብን ለብቻ ማውራት ያለባችሁን እኛጋ አታድርሱ ካለዛ አዲዮስ!!!!
@TamiAbaba-zu8rx
2 месяца назад
ደግሞ መስቀልሽን አስተካክይ ብሌን እና አለባበስሽን አስተካክይ ኤጭ መስቀል ያለዉ አድርጊ ከአንገትሽ🎉🎉🎉
@hadyaendris1447
2 месяца назад
ኮሜተሮች ናችሁ ያልተጠየቃችሁን አያወራችሁ አንዳንዴም አይቶ ዝም ማለት ልመዱ ተው😢😢😢
@FetyaAhmed-sy2ey
2 месяца назад
ገናመጣሁ ምድነው
@tigraytigray5893
2 месяца назад
😅😂😂😂አይተን እንፅፍለን@@FetyaAhmed-sy2ey
@ZabibaA-w4c
2 месяца назад
ምን ሁነውነው😢😢😢
@emebetyesfaye4853
2 месяца назад
አንተውም ያየነው ሁሉ እናቃጥራለን እንፅፋለን😂😂😂😂😂😂
@tamara-d9w
2 месяца назад
ወላሂ ግርም ነው ሚሉኝ ያዩት ሁሉ ነው ሚኮምቱት
@marysam9193
2 месяца назад
እዉነቱን ነዉ ሮቤል ብልየን ሁሌም ነገሯ ሁሉ ግራ የሚያጋባ ነዉ በተለይ ቀለበቱን አንድም ቀን አድርጋዉ አታዉቅም!!!
@jamilaadem7093
2 месяца назад
ዋዉ ሮቤልና ማሂ ትዳራቸዉ አይዘልቅም ሁሌ እንደተጨቃጨቁ ነዉ ምኑን ሸምግልናዉ ይላካል ትላላችዉ ሁሌም ጭቅጭቅ ማየቱ መሰማቱ ሰልችቶናል
@Femelumarketing
2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂KOTET HONUBIHLGN😅😅
@Alhamdulelahi
2 месяца назад
ቃል ኪዳን በልብእንጂ በቀለበትአይደለም እሮቤል ተረጋጋ ቃልኪዳን ቆርቆሮ አይደለምዋናው ልብነው
@Sofia-p6s1s
2 месяца назад
ውነቱነው ቃልከባድነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@uelodamenu6590
2 месяца назад
እርች የኔ ደርባባ አለባበስሽ በጣም ያምራል ደግሞ ሱሪ አቁመሽ ቆንጆ ቆንጆ ቀሚሶች ልበሽ እርች እህቴ ደርባባዬ እርጋታች እንዴት ደስ እንደሚል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HayatAwol-f4h
2 месяца назад
እኔ አለማረጓንብዙ ጊዜአይቻለሁ ግንእናተም አይታች እዳላየእለፉት ተመልካቾች😢😢😢😢
@Hagosakeza07Dxb
2 месяца назад
አየ ሮቤልየ ማዓረይ ፈተናኻ ምብዛሑ ጣጣኻ ደይውዳእ😢
@Habibaseid-kn4mw
2 месяца назад
ብሌን አለባበስ እና እራጋታ ሬቺ ተማራ የምትሉ👍👍
@menagedlu3406
2 месяца назад
ሪች ነፍስ ነች እርጋታዋና ጨዋነታ ያስታውቃል ። ብሌን ሁሌም አክት ታበዚዋለሽ እየደበርሽን ነዉ አስተካክይ
@fatimaa9853
2 месяца назад
ብሌን አለባበስሽ አስተካክይ እርች አስተምሪያት አለባበስም ይሁን እርጋታ አስተምሪያት
@hanimuhammad3753
2 месяца назад
ልክ ናችሁ ብሌን አለባበስሽን አስተካክይ አጭር ቀሚስ ቁምጣ ምናምን ካባልሽ ጋ ብቻና ብቻ ነዉ ይሄን የምልሽ ስለምወድሽ ነዉ ❤❤🎉🎉🎉
@hayatebrim
2 месяца назад
ብሌን አሁንስ አብዛሽው ዥልጥ አትውኝ 😳
@Seadah-lf3si
2 месяца назад
ደቆሮ ሠዉ ዥልጥ አይባልም
@fantafanta6047
2 месяца назад
እረች እረጋ ያለች ቆንጆ ሰወዳት❤❤❤😍😍 ብሌን ከሶ ተማሪ እረጋ በይ ሴት ልጅ እረጋ ሰንል ነው የሚያምረብን👍👍
@jamilaadem7093
2 месяца назад
ዋዉ ደሰ ይላል እንጆይ አድርጉ ደሰታችዉ ደሰታችን ነዉ ይመቻችዉ እንወዳችዋለን አሪፍ ነዉ የቪድዪ ቻናላችዉ ደሰ ብሎን ነዉ የምንከታተላችዉ
@AlemHailu-ys1fq
2 месяца назад
ሪችዬ ወዷ በዚሁ ቀጥይበት በጣም ረጋ ያለች እውነት አነጋገርሽ እራሡ ሲማረክ ❤❤❤❤
@KidistHaile-et7ob
2 месяца назад
በናታችሁ እሪችዬን አታስጨንቁብኝ ።ዮኒ ሪችን ለብቻዋ አዝናናት አልኩህ እንጂ በጋራ አልኩህ አሁን ላይ ለብቻህ አግኝታህ ደስ እንዲላት ነው
@ሰሉጋልትግራይይ
2 месяца назад
ሮች ይሞችሽ ነኔ ቆንጆ ኣላባብሳዋ ትህትናዋ የተከበረት ❤❤❤ ብሌን ደሞ ከሳ ተማሪ 2ተኛ ረጋ ብለሽ ኣዉሪይ ኣትጭዊ ሰት ልጅ ትህትና ጥሩ ነዉ 🤗🥰
@SikoSilo-cs9et
2 месяца назад
አቤትግእስትክ ሬቤል ያንተስ ይለያል ❤ እርይዝቺ ማትርባ ቱ
@Amaneአማን
2 месяца назад
አብዛኛው ዮኒ ስቆ ማያት ደስ ነው ያሌኝ❤❤ የሪች ፀባይ ሰናይ❤️❤️
@sojoogoj6399
2 месяца назад
ምን ነካው እሮቤል ምናልባት ጠፍቶባት ይሆን ልትነግረው ፍርታ ይሆናል😢😢😢😢😢
@fahedali632
2 месяца назад
አለ ብዙቀን ልበሽብየ ሰጥቸሻለሁአላትእኮ
@sojoogoj6399
2 месяца назад
እኔ ግራ ገባኝ ግን እየፈራች ነበር ምናልባት ጠፍቶባት ይሆናል ብዩ ነው
@fahedali632
2 месяца назад
@@sojoogoj6399 ከጠፉም ችግርየለም ይገዛል ሌላምክኒያት ከለለ
@jamilaadem7093
2 месяца назад
ሰላም ሰላም እንዴት ናችዉልን ዛሬ ደግሞ ምን ተፈጠረ ሰትደሰቱ ደሰ ይለናል ሰትከፉ ይከፋናል
@EmebetRegasa-kq8zy
2 месяца назад
እኔ እራሱ ሁሌም ቀለበትዋን ነው የምፈልገው 😂 16:40
@tigisit2534
2 месяца назад
እስኪ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጡ ብሌን ምንድነው እንደ ህጻን የሚያረጋት ነገር እና ቤታቸው የሚመለከት ሙጨ ዘሪጋ የሚባል ዛር አለ 🤔
@FoziaYesuf
2 месяца назад
ብሌን ምንድነው አለባበስሽ አረ አስተካክሊ ኤጭ 😢😢😢 ሪቺ ናት ደስስ የምትል ልጅ ናት እርጋታዋ ቁንጅና ❤❤❤❤
@alafdalplus5072
2 месяца назад
ዉይ ሪች እርጋታዋ ትህትናዋ ደስ ስትል አለባበሧ ማህሌት አለባበስሽን አስተካክሊ ❤
@Asa-dv3gv
2 месяца назад
ሪች አለባበሷ ርጋታዋ ቁጂናዋ ዋውውውው♥️👸
@tigistigebreslasse
2 месяца назад
ሪቺ አለባበሷ በጣም ደስ ይላል ።የሴትነቷን ክብር የጠበቀች ናት።
@FhfGnf-tn6sm
2 месяца назад
ብሌን አለባበስ ታስተካክል ሚል 💪,ሪች ከአለባበስ ከአነጋገር ዊ እርጋታዋ ደስ ሲል
@sahadasahada3318
2 месяца назад
አለበሰችምኮአሁንም
@hanimuhammad3753
2 месяца назад
❤❤❤❤ሪች በጣም ደስ ትያለሽ አለባበስሽ እርጋታሽ ስራአትሽ ዋዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@umumryembintabrudin7277
2 месяца назад
ያረቢ አለባበሳችሁ በጣም ያስፈራል እረ አለባበሳችሁን አስተካክሉ ምንድነዉ ራቆት መሄድ الحمد لله على نعمه الاسلام
@Elisamazret
2 месяца назад
የኔም ጥያቄ ነው
@Selamtube-t2r
2 месяца назад
ዮኒ እንኳን ሰላም መጣችሁ ሪች የምር ታናሽ እህቴን ነው የምትመስዪው ዋው እርጋታ ብለን ከሪች ተማሪ እንዴ ወላ አለባበስ እንደ ህፃን አትሁኚ በዚያ ላይ እኛ ከሰራ መልስ ጀስት ፈታ የምንልበትን ነው የምንፈልገው ጭቅጭቅ 🙄
@FetyaAhmed-sy2ey
2 месяца назад
ብሌን ስነስራአት ያዥ 😮😮😮
@saddawly7503
2 месяца назад
የወኒየ በአላህ እሮቤል በጣም በብሌን የተነሳ በጣም ተሰቃይቶል ባአላህ የወኒየሌላ ነገር ካላት ልጁን አትጉዳው በአላህ የወኒየ በጣም ነው የሚያሳዝነው የተጎዳውም እና ምከሮት የወኒ አተም እርችም መክሮት ሰነስርአት ይኑራት እደሴት ልጅ ተረጋግታ ታውራው ምን ሁናነው በአላህ አያሳዝናትምዴ መቸም እደእሮቤል አይነት ብትሞት አታገኝም ብሌን ስነስርአት ይኑርሽ ካለባበስሽ ጀምሮ እዴ መቀለጃ አረግሽው ስለሚወድሽና እዳልሽ ስላለሽ ነው ብሌን አስቢበት እዳይቆጭሽ ስነስርአት ይኑርሽከርች ተማሪ ስራአትን
@njoodkrieshan8283
2 месяца назад
እዚህቤት አንድቀን ደስታ አንድቀን ሀዘን እህህህ
@daniaesmail1442
2 месяца назад
ሪችዬ እርጋታና ሁኔታሽን ሳስበው እወድሻለው ሴት ልጅ ረጋ ስትል ደስ ይለኛል ብሌን ትንሽ ተረጋጊ ታበዢዋለሽ
@MuluneeshDoshe
2 месяца назад
ብለን፣ትክክል አልስርሺም መርግ፣አለቢሺ።
@sifaanabdii9034
2 месяца назад
ሪቾዬ አላባባሲሺን በታምነዉ ምዎድልሺ የምር የኔ ቆጆ ❤❤❤❤
@ዮአዳንዩቱብ
2 месяца назад
ማሂ አለባበስሽ ምድነው በስማአም ሪችዬ አለባበስ እርጋታዋ ንግግሯ የኔውድ በዚሁ ቀጥይ😊❤❤❤የቀለበቱን ምክንያት ተናገሪ
@sof-bq8tk
2 месяца назад
ሰዉኮ አዋዋሉን ይመስል ነበር ይቺግን አይገባትም ልቦነ ይስጣተት አለባበሷ እርጋተዋ ጎደኛዋን አይታ መቀየር ትቺል ነበር❤
@chaltukebede1759
2 месяца назад
Yoniye bro❤ I am happy for you guys Richiye yene konjo I love you so much you are more beautiful full your heart also Yoni God is good always 🙏💓🙏
@tigraytigray5893
2 месяца назад
ብሌን መቀሌ መምጣት ክፍለግሽ ወንድማችን ተንክባክቢው ፡፡
@GuU-n4b
2 месяца назад
መቀሌ መምጣትስ እንደፈለገች ሮብል ፈቅር ብትሰጠው ተሳቃየ እሱ ደሞ ካለእስዋ ስየት ያለ አይመስለውም በጣም ነው ያሳዘነኝ
@NgstiNgsti-j7o
2 месяца назад
😂እሺ
@tigraytigray5893
2 месяца назад
@@NgstiNgsti-j7o አብለይካን አትዮ ሓውና🤔🤣🤣🤣
@NgstiNgsti-j7o
2 месяца назад
@@tigraytigray5893 😂😂ኧረ ነኝ ገደፈናማ😂😂
@FafiFafi-ol8tl
2 месяца назад
እነዚ ሰዎች ግን እየቀለዱብን የሜመስለኝ :: ተማክረው ስንት ጊዜያችን ሰለነሱ ታሪክ ብቻ ስንሰማ
@Lidyafkr1752
2 месяца назад
ማነው እንዴ እኔ ማስtoqiya አይቶ የደነግጠ 😢😢😢😢😢
@HananJelita-et9zk
2 месяца назад
ይቺ ደግሞ እሩር የሆነች ሴት አለባበሳ ሲደብር እምዬ ሪች ስታምሪ እርጋታዋ❤❤❤
@Tre-pu2ky
2 месяца назад
የውልሽ ብሌን ወድ ልጅ ሢያወራሽ ከአፍ ከአፉ እየለቀምሽ አመልሽ ረጋ ብለሽ ብታናግሪው ይበርድ ነበር ነገሩ😥
@letinaabreha3205
2 месяца назад
Richiye yene konjooo siwedish yene mar, yene chiwa rgatash, chiwanetish, alebabesesh, negigetish lerasu endet dess endemil sweety ❤️🥰✊✌️ Yoni demo ejig betam edelegna neh ende Richi konjo, asetoway set yeseteh E/ger amlak amesegenew betam tadelehal demo fikerachu yebeza elalew🙏🥰❤️❤️✊✌️✌️
@SaadaAlhosani
2 месяца назад
ቃል በልብነው ቀለበትእኮ ወልቆ ይጠፋል እሮቤል እናተብቻ ተማመኑ ተፋቀሩ እጅ ኖርማነው
@رقية-ع2ي
2 месяца назад
ይውኔ እኮን ቀስ አለህ ይችን የመሰለች ቆጆ ረጋ ያለችአለባበሶ ያማረ ሴት በማግኘትህ እድለኛነህ ይገባሀል ብሌን አለበበስሺ አያምርም ታስጠያለሺ ሰርአት ያለውልብስ ብትለብሺ ለባልሺ ክብርነው ቅሌቱን አታብዠው ርጋ በይ የባልሺን ትዛዝ አክብሪ
@LiyaLiya-i7r
2 месяца назад
እዴት ነው የሚረጋጋው ምክንያት አለኝ እያልሽው
@SasaDad-b1z
2 месяца назад
ብልን ትሳስትሽል ሮብል እውነት ነው ምክንያት ቃል ቃል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@حليمهحليَمه-ل5غ
2 месяца назад
እሮቤልእ ተረጋጋአ ቀስበልእወድሜእ❤❤❤
@mrabdula5342
2 месяца назад
ብሊን እረ ግፍነዉ እሮቢል በጣም ሰለሚፈቅርሽነዉ የምት ጫወችበት እሮቢል በጣምነዉ የሚሳዝነኘ ❤❤❤❤ አድሲት ካገባች በዋላ ቀለቢት ማዉለቅየለባትም
@JemilaKader
2 месяца назад
Erich huluu nagarua das yilal bileen gin alababshin astakaki
@Acc-n4h
2 месяца назад
ረች እርጋታሺ በጣም ይመቻል እንድሁም አለባበስሽ ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤❤
@obseeobsee
2 месяца назад
Welcome ❤️ ❤
@yeabsiraababu1237
2 месяца назад
ብሌን እንደው በማርያም አለባበስሽ ከጉልበትሽ በታች ይሁን ደግሞ እንደ ህፃን አያድርግሽ ስታወሪም ረጋ በይ የማይለወጥ ፀባይ የለም ሴት ረጋ ብላ ስታወራም ስትቀብጥም ያምርባታል
@yeznaelias417
2 месяца назад
እውነቱን ነው
@መነሳ
2 месяца назад
ቆይ እናንተ ሰዎች ደስታቹን አየን ስንል ሀዘናቹ ይመጣል ለስሙ ትልልቅ ሰው ናቹ ሁለት እሳት ባንድ አይሄድም የባታቹን አመል ቤታቹ ፍቱት እኛ ኦዴንስ ከናንተ የሚያስተምር ነገረ ነው ምንጠብቀው እንጂ ሲላቹ እንደ ጁል ትጃጃላቹ ሲላቹ ያሎነ ስሜት ታሳያላቹ ምን እንማር ከናንተ ነቀላቹ ወይ ከነቀላቹም ቤት ግቡ አስባልት ዳር አደለም ብሌን ታበዢዋልሽ ምክኒያተሽ ምንም ቢሆን ቃል ቃል ነው ባንድ አፍ ሁለት አይወራም ረሳሁት ምክኒያት አለኝ 😢😢😢😢
Далее
25:03
የቀለበቱ ፕሮግራም አልተቋረጠም በብሌን ፋንታ ሪችን አገባታለው...ዮናስና ሮቤል በ ሪች ተደባደቡ
Просмотров 44 тыс.
19:14
ፈኪ እና አህሙ እውነታውን አፈረጡት😱❤️
Просмотров 323 тыс.
01:00
Как получить игры БЕСПЛАТНО? Нужен ПРОСТОЙ трюк... / #игры #gaming #булджать #rpg #2024
Просмотров 118 тыс.
00:27
БОНУС UFC 308 ОТ «HUSTLE SHOW 💰#hustleshow #адамзуба #шарабуллет
Просмотров 706 тыс.
00:36
Почему РОБЕРТ ТАК БЫСТРО ПОСТУЧАЛ? #мма
Просмотров 1,1 млн
00:21
不靠谱的爸爸带娃!把孩子扔一边自己呼呼大睡,真是欠收拾!#funny#萌娃#搞笑
Просмотров 2,2 млн
20:13
🛑ሕጂ ግርምም ! ብቲክ ቶክ ዝተጀመረ ፍቅሪ ናብ መርዓ | ኣያ ተከስተ ወሊዱ | ሚኪ ሓበሻዊ ንሮዳስ ሚዛን
Просмотров 36 тыс.
1:23:03
አባቴ እገልሻለው አለኝ.ያለ እናቴ ህይወት የለኝም አሳዛኝ የህይወት ታሪክ😭😭😭
Просмотров 170 тыс.
40:09
ሙሽራዋ ያልታሰበ ጉድ ይዛ መጣች ። በ1ኛ ሚዜ የተከዳው ባል !!
Просмотров 48 тыс.
48:41
ቀረፃውን አቋርጬ እወጣለው ከማሜ ጋር ለመጋበት ጫፍ ደርሳ በስተመጨረሻ ለሰርጉ ቀን ለሚዜነት የታጨችው ሴት @Mametube #ሰርግ #ሙሽራ #ትዳር
Просмотров 44 тыс.
9:17
🔺ተቀበረ!😭 ባለቤቱ እና ልጁ ያሳዝናሉ! የዝነኛው ቀብር!አርቲስቶች በእንባ ተራጩ! ህዝቡ ግልብጥ ብሎ መጣ!
Просмотров 1,5 тыс.
20:31
የደበኩት አውነት ይሄ ነው፡ ሮቤል ናፍቆኛል
Просмотров 77 тыс.
47:58
🔴የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች | Ethiopia Orthodox mezmur ( @YonatanMedia21 )
Просмотров 87 тыс.
49:06
የሙሽራዉ እናት እያለቀሰች እውነትን ተናገረች። አቤል በሰርጉ ማግስት ጠፋ። በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ የተገኘችው ሙሽራ።
Просмотров 103 тыс.
8:28
ሰበር ዜና | ጄነራል ባጫ ደበሌ ፋኖ ጎን ቆመ| መረጃ ከፋኖ | የፋኖ ድል | Ethio 360 ዛሬ ምናለ ? | Ethiopian news Oct 27,2024
Просмотров 3,5 тыс.
1:25:28
ክፍል7"እንደ አማራ አንድ ሆነን ማውራት አለብን፣ሚሰነዘርብኝ ዱላ ከባድነው፣የበቅሎ ፖለቲካህን ይዘህ ሂድ”@TeddyHawassa
Просмотров 355
01:00
Как получить игры БЕСПЛАТНО? Нужен ПРОСТОЙ трюк... / #игры #gaming #булджать #rpg #2024
Просмотров 118 тыс.