Тёмный

ፈኪ እና አህሙ እውነታውን አፈረጡት😱❤️ 

Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 320 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,3 тыс.   
@Jossey27
@Jossey27 2 месяца назад
ፈኪ 50 ሺ ገብታ ለእናቷ የምትሰጠዉን ስጦታ ማየት የጓጓ እንደኔ በlike አሳዩኝ❤
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 2 месяца назад
ጆው በፈጠረህ. ተውግን 😢😢 ያንን አኑሻ ሾውን አበረታቱት ሂድና ቤቱ በአላህ አካለ ጎደሎ ነው በዛ ላይ ይከፈዋል መተዳደሪያው ነው አሁን
@user-jk2ym6ye8o
@user-jk2ym6ye8o 2 месяца назад
🎉🎉🎉❤
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 2 месяца назад
❤❤❤❤
@Sofay-bf5ln
@Sofay-bf5ln 2 месяца назад
እኔም በጣም ጓጉቻለሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉
@WiaTube770
@WiaTube770 2 месяца назад
የዚች ልጅ ደስታ ያስደሰታችሁ እስኪ ላይክ
@مرحباالموضوع
@مرحباالموضوع 2 месяца назад
😘😘😘
@مرحباالموضوع
@مرحباالموضوع 2 месяца назад
😘😘😘
@IfufVkcif
@IfufVkcif 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 2 месяца назад
🌸🎉🎉
@rgdghddc
@rgdghddc 2 месяца назад
ወላሂ እኔ ይቱቧን ሳየዉ በጣም ነዉ ደስያለኝ እደጊልኝ ❤❤❤❤
@fhtg5706
@fhtg5706 2 месяца назад
አህሙየ ወላሂ አድናቂህ ነኝ ምክንያቱም ለእስልምናህ ያለህ ክብር ያስደስተኛል❤❤❤❤
@HANAN-t4w
@HANAN-t4w 2 месяца назад
እኔም ወላሂ ካየሀቸው ወደላጤ ወዶች እሱ አደኛው ነው አላህ ይጠብቀው
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f 2 месяца назад
አህሙዬ ፈኩዬ አንድ ምክር ልስጣቺሁ ፈኩዬም ሂወት ይቀጥላል አህሙዬም ሁለታቺሁም በኒካህ ብትጣመሩ ባይነኝ አላህ በሀላሉ መንገድ ያጣምራቺሁ እስኪ በኔ ሀሳብ የምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 2 месяца назад
Yezefen dardaru eskista new alu esuam tifeligewalech esum yifeligatal huletum yifelalegalu silezih 1 ken be fkr metamerachew aykerm ye kal gagata biyabezum u wait and see::
@salamaalrumaithi3515
@salamaalrumaithi3515 2 месяца назад
አው የኔም ሀሳብ ነው ደሞ ሳያቸው የሚፈላለጉ ይመስላሉ ደሞ ሁለታቹም በሀላል ኒካ አርጉ ልጁ እንደሚወድሽ ያስታውቃል
@ሀውይወሎይዋ
@ሀውይወሎይዋ 2 месяца назад
​@@salamaalrumaithi3515ሀሀሀሀ😂😂
@ZinetSeyid
@ZinetSeyid 2 месяца назад
አወ በትክክልእኔም በሀሣብህእሠማማልሁ ሁሎምነገርበሀላላላላላል
@AbdiYeso
@AbdiYeso 2 месяца назад
ይሄ ሀሳብ ከዚህ በኋላ በሀላል መሆን አይችልም 😢 ምክንያቱም አንድ ሴት ለአራተኛ ጌዜ ኒካህ ማሰር አትችልም
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 месяца назад
መነው እዳኔ በጎፋ አዛን ልቡ ያዳመው በላይክ አሰዩኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@Nafisa152
@Nafisa152 2 месяца назад
Uuuf yemir😢
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
በጣም
@IfufVkcif
@IfufVkcif 2 месяца назад
በጣም ያማል እህቴ ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@NeimaSeid-d4n
@NeimaSeid-d4n 2 месяца назад
በጣም ያማል ልብ ይሰብራል😢😢😢😢
@hamriaethiopia8010
@hamriaethiopia8010 2 месяца назад
በጣም 😢😢😢😢
@kemalkemu-u1q
@kemalkemu-u1q 2 месяца назад
እስኪ ከአእምሮ ባለቤቱ የፈጠራ ባለቤት ኢዘዲን ተማሩ ሙስሊም ፍቅረኛ አለህ ተብሎ አይጠየቅም አላህን ፍሩ
@nabah8797
@nabah8797 2 месяца назад
አህሙ ስለናቱ ምን ተሰማው ክብር ለናቱች የምትሉ
@Samar-id4iv
@Samar-id4iv 2 месяца назад
በቃ አህሙ አትፍራ የትዳርጥያቄ አቅርብላት በሀላሉነገር የምትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 2 месяца назад
ፈኪ ትነሽ ጊዜ ያስፈልጋታል አታጣድፏቸው
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
ሲጀመር በባል አልተገፋችም መርፌ ነገር ነች😅​@@redirani-rt5kb
@fatimafatimabdu3612
@fatimafatimabdu3612 2 месяца назад
ኧረኔ ልሞት ነው ተጠያየቁና ተጋቡ ወይ
@Essaymahammed
@Essaymahammed 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naamaAhmad-oh9xw
@naamaAhmad-oh9xw 26 дней назад
😂😂😂​@@fatimafatimabdu3612
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 2 месяца назад
ወላሂ ሚዳላይ ከማቃቸው ሰወች እኔ እደ ፈኪና አህሙ የተመቸኝ የወደድኩትም ሰው የለ ይበልጥ አህሙ ወሬው ፈገግታው የሱ አይነት ባል ይስጠን አሚን በሉ ❤❤❤❤
@madenamohammed301
@madenamohammed301 2 месяца назад
😂😂😂😂🎉🎉
@SleepyBakedCustard-zj2oo
@SleepyBakedCustard-zj2oo 2 месяца назад
😂😂😅😅😅
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 2 месяца назад
😅😅😅
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Месяц назад
😂😂😂😂😂
@Hayat-qe1ik
@Hayat-qe1ik 2 месяца назад
ከተዋዴዳችሁ ተጋቡ ሀጅ ነብይ ወንድና ሴት እንደዚህ ተቀራርቦ ማውራት አይችልም ሲቀጥል በእስልምና ወንድና ሴት ጎዴኛ መሆን አይችልም
@AarAar-hh6sd
@AarAar-hh6sd 2 месяца назад
ይምችሽ ኡውነተው ይህ ነው
@LailaEthio
@LailaEthio 2 месяца назад
በትክክል
@EiveShv
@EiveShv 2 месяца назад
ሣህ ወላሂ
@TebaAl-k1x
@TebaAl-k1x 2 месяца назад
ለራሳችሁ እማታደርጉትን ለሰዉአታስተምሩ ያዉቃሉ
@used-uj2wk
@used-uj2wk 2 месяца назад
ሳህ
@fafi8402
@fafi8402 2 месяца назад
ፍኪዬ የአህሙ ነገስት ተሁን የምትሉ👍❤
@لبابهحسن-و2و
@لبابهحسن-و2و 2 месяца назад
💍💍💍💍👨‍👨‍👦💋💋💋💋💋
@ydgdgxhc8061
@ydgdgxhc8061 2 месяца назад
ወላሂአላህየጨምራልችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ydgdgxhc8061
@ydgdgxhc8061 2 месяца назад
ፍኪዬ የአህሙንግሰትተሁንአሚንንንን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂
@huloode
@huloode 2 месяца назад
😂😂😂 ምንአገባንበስዉ ህይወት
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 2 месяца назад
አወ በቅረብ ማጣመረአለብን
@TigistGemechu
@TigistGemechu 2 месяца назад
ፈኩ እወድሻለሁ ያለፍሽውን አልፈሽ እዝህ በመድረስሽ ደስ ብሉኛል።ግን እንደእህት ልምከርሽ አህሙ ጥሩ ልጅ ነው እና አንዳንድ ስትናገር ትቹኩያለሽ በዛላይ መረጋጋትሽ እየጠፋ ነው ብዞ ነገሮችን አስተካክዬ ያለፈውን ስራዎችን እያየሽ።ጆሲ በጣም ምርጥ ልጅ።አስተያየት እንደ አስተያየት ተቀብዬ በርቺ ።
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 месяца назад
✍️እናቴ በእርግጥ ነሽ መድሀኒቴ የኔ ስስት ማንነቴ ለእኔ ኑረሽ ሳትይ ቤቴ ተጎድተሻል ውዷ እናቴ ልጄን ብለሽ አንገት ደፍተሽ በስቃይ ላይ ኑሮን መርጠሽ የኔን ህይወት አስበልጠሽ ለእኔ ክብር አንቺ ወደቅሽ ተቸግረሽ አልቅሰሻል ጠላት ወዳጅ እርቆሻል እኔን ብለሽ ተርበሻል እማዬ የኔ ውብ ድንቅ ስጦታዬ እንዳከብርሽ በስራዬ ታዝዣለሁ ከጌታዬ እየራበሽ ፊትሽ ጠቁሮ ብይ ስልሽ አይንሽ አፍሮ በላሁ ልጄ በላሁ አልሽኝ እንደራበሽ ደብቀሽኝ በስስት አይን እያየሽኝ እያጎረስሽ አበላሽኝ የእኔ መራብ አሳስቦሽ የእኔ መራብ ሃሳብ ሁኖሽ ብዙ ቀናት አንቺ ተራብሽ ብእሬ ዛሬ ቢተርክሽ አንደበቴ ቢያወድስሽ ዘውትር ብዞር እንድክስሽ እሄ ውብ ድንቅ ማንነትሽ ካቅም በላይ ሆኖ ስራሽ እንዴት ልክፈል በምን ምላሽ አመስግኘ አልችለውም ተናግሬም አልደፍረውም ያጣሽ እንጅ በዝች አለም ያንችን ክብር የሚያውቅ የለም!!!
@زينبلمى
@زينبلمى 2 месяца назад
የኔውድማሻአላህአላህአስተሣሠብሽንይጨምርልሽ🎉🎉🎉🎉
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 2 месяца назад
ሥለእናት ማዉራትእራሡ አለቅሳለሁበጣምነዉ ሥሥትእምልልልሽ
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 2 месяца назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከአላህ ውዴ ወላሂ በጣም እናት ከምንም በላይ
@zahraZahra-qf9bg
@zahraZahra-qf9bg 2 месяца назад
ፊኪየ የኔ ውዴ ቅመም በርች ፊኪ የምወድ ላይክ 100Kእናስገባት
@LailaEthio
@LailaEthio 2 месяца назад
እህህህህህ
@LailaEthio
@LailaEthio 2 месяца назад
ፈኪየ እህት አላገባም አትበይ ተስፋ መቁረጥ የሸይጣን ነው ረሱል ሰለላሁ ወአለሂ ወሰለም አግቡ ውለዱ ተዋለዱ የውመል ቂያማ የኔ ኡመት በዝተው ማየት እፈልጋለሁ ብለዋል
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k 2 месяца назад
ሰለሏሁ አለይወሰለም ትክክል
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 месяца назад
Selelahu alyehi weselem
@الحمدالله-ث3ل5ح
@الحمدالله-ث3ل5ح 2 месяца назад
ሱለላህ አለይሂወሰለም
@saadas9954
@saadas9954 2 месяца назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@kemila1900
@kemila1900 2 месяца назад
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 месяца назад
ለሴት ልጂ ክብር ያለው ወንድ ደስ ይላል ተጋቡ❤
@zizutube2323
@zizutube2323 2 месяца назад
ፈኪሀየ ግን አሁሙ ላንቺ ያለው ስሜት በግልፅ ያስታውቃል እንዳልገባው ሰው አትሁኚ አንችምጋ ፍላጎት አለ ይህን ያክል ከተዋወቃቹ ወደ ሀላሉ ግቡ እስልምናችን ጓደኛ ወይም ፍቅረኛ የሚለውን ነገር አይደግፍም ለዲናችሁ ክብር ስጡት ውዶቼ❤❤❤❤❤❤
@Rabia-b5d
@Rabia-b5d 2 месяца назад
ልክነሸ እህታ አሏህ ይረዝቃቸው
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
መሞላቀቋ ነው ስለወደዳት ግን አያምርባትም 😅
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 месяца назад
ትክልልእህቴ🎉🎉🎉🎉
@Jamieh-nm6yw
@Jamieh-nm6yw 2 месяца назад
ትክክልእሕትበሐላልይጋቡ አትሞላቀቅእውነት
@madinamedina833
@madinamedina833 2 месяца назад
ሣህ ይጋቡ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 месяца назад
የምር ግን በጣም ነዉ የምታምሩት ብታጋቡ እራሱ ምርጥ ባልና ሚስት የምትሆኑ ይመስለኛል❤❤
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 2 месяца назад
በእስልምና ፍቅረኛ ክልክል ነው የሀላል በል ነው የሚፈቅደው ጎበዝ አህሙ
@eliham.ሰለምቴዋ
@eliham.ሰለምቴዋ 2 месяца назад
እኔዝን ልጆች በጣም ምወዳቸው ምክንያቱም ሲጀምሩ አሰላሙ ዋአለይኩም ስለሚሉ 😢😢 አላህ ይጨምርላቹ በዲናቹ ጠንካራ ያርጋቹ🎉🎉❤
@ShgfGshsgg
@ShgfGshsgg 2 месяца назад
እኔም ወለሂ
@ErahmetaliAlemu
@ErahmetaliAlemu 2 месяца назад
እኔም ወላሂ በጣምነዉ የምወዳቸዉ አላህ ይጨምርላቸዉ❤❤❤
@AaSs-c5z
@AaSs-c5z 2 месяца назад
እኔም ወላሂ❤❤
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 2 месяца назад
Gidetachew newa muslim aydelum ende kesu wichi mn yibalal makabedun be lik argue abo
@Weloyewa-g6o
@Weloyewa-g6o 2 месяца назад
ቁሯአንአስቀሩኚውዶቸ😢
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 2 месяца назад
ማሻ አላህ. አላህ ያጋባቸው የምትሉ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤
@MameMamr
@MameMamr 2 месяца назад
.❤❤❤❤❤
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 месяца назад
ትክክ
@eriwood6056
@eriwood6056 2 месяца назад
የመዳም ቀሞሞች እየጎቦዛችሁ ናችሁ 👍👍👍👍👍 እዚ comment 100% ጥሩ ኣሰያየት ብቻ ነው bravo የመዳም ቀሞሞች እንደዚ ቀጥሉ አትሳደቡዋት ወላ hayu nas ህልክ ኣታስገብዋት ልክ እንደ እዚ ቦታ ❤❤❤❤❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 2 месяца назад
አተ ልጅ ግን ትወዳታለህ የምር ያስነቃብሃል 😂😂😂ብትጋቡ ታምራላችሁ ተጋቡ ❤❤❤❤
@TsinatWorku
@TsinatWorku 2 месяца назад
Awo mareyamn feker yezotal
@Abranjenat
@Abranjenat 2 месяца назад
አውቀው ለመሸቀል ነው
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 2 месяца назад
እኮ​@@Abranjenat
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 2 месяца назад
😅😅😅😅😂
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث 15 дней назад
​@@Abranjenat😏😏🤗
@ZinashFaris
@ZinashFaris 2 месяца назад
ለዱንያ ብቻ ኒያ አይኑርሽ ለአኬራሽም አስብ እህቴ እራስሽን በዲን እውቀት እንዲኖርሽ ለመማር ሞክሪ!አህሙ አንተም ከሸሪአው ብዙ ሳትወጡ ኢስላሚክ ነገር ላይ በእውቀት እንድትመሩ እመክራችኋለሁ!!
@عبداللهالحبابي-ل9ر
@عبداللهالحبابي-ل9ر 2 месяца назад
አወን
@عبداللهالحبابي-ل9ر
@عبداللهالحبابي-ل9ر 2 месяца назад
አግቢው በቃ ፈኪ በቃ ተጣመሩ እማ
@GTime-c2r
@GTime-c2r 2 месяца назад
ፈኪ አይገበሽም እንዴ ልጁ እኮ ይዎድሸል ሰተቅ እንደይማልጥሽ ❤
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 2 месяца назад
እስኪ እደኔ የነዚህ ልጆች መጣመር ተልባችሁ እምትመኙ😂😂
@الحمدالله-ث3ل5ح
@الحمدالله-ث3ل5ح 2 месяца назад
ወላሂ እነረእመኛለሁ አላህ በሀላል ያጣምራቼዉ
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
👍👍👍👍👍
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 2 месяца назад
ወላሂእኔ
@Tuba-m8t
@Tuba-m8t 2 месяца назад
እኔ ባንደኝነት
@DubaiRak-s9t
@DubaiRak-s9t 2 месяца назад
ባልና ሚስት ብትሆኑ ደስ ይላል አህሙ አጅር ታገኛለህ ጠቅላት🎉
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 месяца назад
betsb.argije🎉🎉
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw 2 месяца назад
ደስ ይል ነበር ቢጋቡ ግን እሚጋቡ አይመስለኝም😢😢😢😢
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 месяца назад
ትክክልል
@የዚክራሼጋእናት
@የዚክራሼጋእናት 2 месяца назад
ፈኪ አህሙ በጣም ነው የመወዳችሁ ነገር ግን ፈኪ አዳዴ አለባበስሽ አቺን አይመጥንም ለራት ብለሽ የለበሽው ልብስ በጣም ጥብቅ ያለ ልብስ ያስጠላል አለባበስሽን አስተካኪ የመጀመሪያው አለባበስሽ ነው አቺን የሚመጥነው ሀሳቤን የምደግፋ lik👍አድርጉኝ 👍
@ትግራወይቲ12
@ትግራወይቲ12 2 месяца назад
ፈኪየ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ደሞ የተረዳሁት አንድ ነገር ልንገርሽ ልጁ ጥሩ ይመስላል እና እሱ ሳወራ ዝም ብለሽ አድምጪው ወንዶች ሚያዳምጣቸው ሰው ይወዳሉ እና አንቺ ሳስብሽ ገና ልጅ ትመስያለሽ አወራርሽ ሁሉ እንደ ልጅ ነው እና ወደ ኋላ ሳይሆን ወደፊት ተራመጂ ገና ልጅ ነሽ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ እና ጠንክሪ
@حواءمحمد-ث2ي
@حواءمحمد-ث2ي 2 месяца назад
ትክክል❤❤❤❤
@MsFatema-z2m
@MsFatema-z2m 2 месяца назад
ትክክል
@ZedNesru
@ZedNesru 2 месяца назад
በትክክል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HayatAbebaw-l5m
@HayatAbebaw-l5m 2 месяца назад
ትክክል
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 месяца назад
ትክል የኔ እናት❤❤❤
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw 2 месяца назад
ፈኪ ተሣሥተሻ በጣም ሴትልጂ ብቻዋን መኖር አትቻልም አላህም አይፈቅዲም አህመዲ ጥሩልጂነዉ ተጋቡ
@FozyaFozite
@FozyaFozite 2 месяца назад
ወንድና ሴት ስታዩ ታምራላችው እንደ ወደደሽ ያስታውቃል ተጋቡ ምትሉ ሰወች ምናችውን ነው ሚያማችው ስራቸውን ይስሩበት መጨረሻውን ታዩ አይደል 🙄🤔
@Felahmedia-h3w
@Felahmedia-h3w 2 месяца назад
ጉበዝ ማሻአሏህፈቅረኛ በእስልምና አይፈቀዲም
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 2 месяца назад
ፈኩ በርቺ ከጎንሽ ነን የምትሉ 👍 💝💛💎 ፈኩ ከዚህ ቦሀለ የለዉን ህይወትሽን አላህ ያሰምርልሽ 20ቲ አሀዘን ቦሀለ በርግጥም ደስታ አለ🙏
@NesriyaOumer
@NesriyaOumer 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@salamerke5811
@salamerke5811 2 месяца назад
ደምሪኝ😌❤
@RadiTube-k3q
@RadiTube-k3q 2 месяца назад
ፈኪየ ፍልቅልቋ ሁሌም ፈገግታሽ አይለይሽ ደግሞ ማሻ አላህ ማሚየን አላህ ረጅም እድሜ ያኑርልሽ ቤተሠቦቻችን ክፉ አያሠማን ያሉትን ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ያኑርልን የለሉትንም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 месяца назад
ፈኪ ትዳር ትልቅ ተቋም ነው ሴት ልጅ ስትሰተር ነው የሚያምርባት አህሙ በሀላል መንገድ ተጋቡ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤
@nurumohamed8523
@nurumohamed8523 2 месяца назад
sah
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k 2 месяца назад
በጣም
@ሰአድያባቴልጅ
@ሰአድያባቴልጅ 2 месяца назад
ወድምሽን ተሻለዉ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 месяца назад
@@ሰአድያባቴልጅ የኔውድ ሞተብኝኮ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
@ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ 2 месяца назад
አህሙ ምርጥ ልጂ ነው እዳያመልጥሽ ፈኩ ንቂ በሀላሁ መንገድ አላህ ያጣምራችሁ 👍
@munamwd98
@munamwd98 2 месяца назад
Masha Allah. በጣም ታምራላቹ አቦ ተጋቡ በ አላህ አህሙ ደግሞ ፎንቅቀሃል በጣም ያስታውቅብሃል
@Ahmu_diaspora
@Ahmu_diaspora 2 месяца назад
ለምን እንደሆነ አላውቅም ቶሎ ቶሎ ትናፍቀኛለች
@kunFeyekunTube2
@kunFeyekunTube2 2 месяца назад
ፍቅር ከያዘክ አግባት
@1ያአለህ
@1ያአለህ 2 месяца назад
አህሙ በሀለል አግባት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@1ያአለህ
@1ያአለህ 2 месяца назад
ቶሎ ቶሎ ልቀቅሉን እኛ አንጠግባቻውም❤
@ትዝብት
@ትዝብት 2 месяца назад
ፋቅር እድህ ያደርጋል 😂😂😂😂 አያስበላ አያስጠጣ
@امريان-ب7خ5خ
@امريان-ب7خ5خ 2 месяца назад
እኔ እራሱ ትናፍቁኛላች ለቀቁ አለቀቁ እያልኩኝ አስር ግዜ ነው ቻናላችሁን የማየው አህሙ ወንድማችን ፍቅር ይዞህ እንደሆነ አስተያየትህ ግን የሷም የምትዋደዱ ትመስላላችሁ ብትጋቡ ግን ጡሩ ጥንዶች ይወጣችሆል
@walotube33
@walotube33 2 месяца назад
አይባልም ፈኪ 😢 ህይወት ይቀጥላል ልብሽን የሚጠግንሽን ልታገኝ ትችያለሽ በይሆን በጣም ግዜ ውሰጂ ራስሽ አፍቅረሽ ወደሽ ተረጋግተሽ የትዳር ህይወት መጀመር ይኖርብሻል ልጅ መውለድ ይኖርብሻል የተፈጠርነው ልንተካካ ነው ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም አግቡ ተጋቡ አጋቡ ውለዱ ተባዙ እኔ የውመል ቂያማ እፎካከርባቹሃለሁ ብለዋል
@Emuisa64
@Emuisa64 2 месяца назад
ስለላሑ አለይሒ ወሠለም
@ZebebaNesiru
@ZebebaNesiru 17 дней назад
❤❤❤❤
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
ጆን መልካም ልጅ ነህ ምኞትክን ሁሉ አላህ ይሙላልክ እናም ሃገር ገከበው አንድ ቀን መጫዎታ ቦታ ወስደክ ተስደስተኛለክ ወጪ ከረሴ አህማድም ማሻአላህ ማልካም ልጅ ነው ፍቅረችሁ ይቀጥል
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 2 месяца назад
ፈኪ ለእናቷ መስጠት የምትፈልገዉ ወርቅ ነዉ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ✌️
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 месяца назад
ስወድሽ ደምሪኝ❤
@XxXx-wr5rg
@XxXx-wr5rg 2 месяца назад
ደምሬሻለሁ❤🎉​@@ሚስጥርሚዲያA
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 2 месяца назад
አዉ ወርቅ ሊዬን ይችለል በለፈዉ ለኔ ብለ ሽጠወሌች ብለ ነበር ይመስለኛል
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 2 месяца назад
የኔም ግምት
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 месяца назад
ኡፍ ዛሬ መዳሜ ከስራ አባረረችኝ😢ደብሮኛል በፀሎት በድዋ እርዱኝ😢😢😢
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 2 месяца назад
አይዞሺ
@زهرهمحمد-ن7ن
@زهرهمحمد-ن7ن 2 месяца назад
አላህይርዳሺእህቴአብሺሪለህይርነው😢😢
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 2 месяца назад
ሁሌ ነውደ እምታባርርሽ🤔
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 2 месяца назад
አብሽሪ ለኸይር ነው አሏህ የተሻለ ወደፊት ሊሰጥሽ ነው ሶብር አድርጊ አይዞሽ
@SumayaSaid-b5t
@SumayaSaid-b5t 2 месяца назад
Ayzoshi yerzikshin atachem ehte
@Anshamohammed-xq2yt
@Anshamohammed-xq2yt 2 месяца назад
ወይኔ እናተ ልጁች ስታምሩኝ ሁለት ውባች አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ፈኪ ሂወት ይቀጥላል እህቴ ተጋቡ በሀላል ከዛ አብራችሁ እደጎ
@Ferah-w8b
@Ferah-w8b 2 месяца назад
የቤት ስራ ሆናችሁብን እኮ ወይ ተጋቡ ግራ አጋባችሁን ምንድን ነው መላላጥ እስልምና እማይፈቅደው ነገር አታድርጉ ሀላል አድርጉት እና አብራችሁ ስሩ በሀራም በቀራረብ መላላጥ ያስጠላል
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 2 месяца назад
ለሰርጉ ወጪ ያለሽን ላኪ መቼም እኛ ለራሳችን አንኖርም ግን በፍቅር አይን ነው የሚያያት አስቧታል😂😂😂😂
@Ferah-w8b
@Ferah-w8b 2 месяца назад
@@MadinaAdem-fu7bx የማያልፍለት ደሀ ለሀብታም ይጋብዛል አሉ ሆሆ ለራሴም አልደገስኩ
@EslamicTube
@EslamicTube 2 месяца назад
ሳህ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 2 месяца назад
@@Ferah-w8b አረ አታስቂኝ፣፣😂😂😂😂😂
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 2 месяца назад
​@MadinaAdem-fu7bx😅😅
@assajod5093
@assajod5093 2 месяца назад
ፈኩ እኛ የማዳም ቅመሞች ለአህሙ አጭተንሻል ሁላችንም ብትጋቡ ደስ ይለናል የሁላችንም ሀሳብ ነው ደሞ ብትጋቡ ደስ ስትሉ ፈኪ አብሽሪ ሁሉም አንድ አደለም❤❤❤
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 2 месяца назад
የለሁበትም ክክክክክክ ምፍቅራቸው ወደ ሀላል ቢቀየር ደስ ይለኛል
@እሩቅ-ረ6ፈ
@እሩቅ-ረ6ፈ 2 месяца назад
ምን እናተ እንዳጋባቹሁ አላቹሁ ወድ ሴት ከመጡ😂😂
@RukiyaMohammed-qz4gf
@RukiyaMohammed-qz4gf 2 месяца назад
እኔምአለሁበት😂😂😂
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 месяца назад
ፈኪ አላገባም አትበይ ያለፈው አልፏል ሂወት ይቀጥላል። አህሙ በጣም የዋህ ነህ❤
@ሀዪቲየሀይቋሽቅረቅረለሀላ
በእስልምና ፍቀረኝ ምናምን የሚባልየለም አሏህ በሀላል ትዳርይወፍቃችሁ
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Refya-lu5bk
@Refya-lu5bk 2 месяца назад
Amin❤
@Toyba-qx4fl
@Toyba-qx4fl 2 месяца назад
ማሻ አሏህ አላህ እስከዘላለሙ በሀላል ያኑራችሁ የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤
@Abranjenat
@Abranjenat 2 месяца назад
ልጁጋ ተጋቡ ወይም ተለያዩ ያለ ኒካህ አብራችህ መሆናችሁ ሀራም ነው
@1ያአለህ
@1ያአለህ 2 месяца назад
ይጋቡልን ያምትሉ❤መሻ አለህ ደስ ይለል❤❤❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 2 месяца назад
ግንኮ እኔ በ13 አመቴ ባሌ በ19 አመቱ ሆነን ቤተሰብ አዳድረውን አሁን አለሀምዲሊላህ በ15 አመቴ ወለድኩኝ በ 21 አመቴ 3 ልጆቸን ወልጀ አበቃሁ አሁላይ ስደት ነኝ አለሀምዲሊላህ እኛ ሀገር በልጅነት ነው የምንዳረው አሁን ግን እየቀረ ነው እና ፈኪ አሁን ባለችበት እዲሜ እኔ 2 ወልጀ ነበር ግን ልጅ በልጅነት በሰአቱ እናደድ ነበር አሁን አለሀምዲሊላህ ጓደኞቸ አቺ እድለኛ ነሺ ሲሉኝ እኔ አግብቸ ስወልድ እነሱ በትምህርት ነበሩ ጓደኛቸ ሲማሩ እኔ እዚህ ወልጀ እያልኩ እናትና አባቴን እጨቀጭቃቸው ነበር አሁን እነሱም ስደት ሳያገቡ ሳይወልዱ እኔ ወልጀ ስደትም እኩል ስንሆን አቺ እራስሺን ተከተሺ ነው እኛ አላገባን አልወለድን በትምህርት ጊዜአችንን ስናባክን አቺ ልጆችሺን ወለድሺ ስደት እኩል ሆን ታድለሺ ሲሉኝ እናትና አባቴን ይቅርታ ጠየቁኝ በመውለዴም ደስተኛ ሆኩ አለሀምዲሊላህ የኔ ጌታ አለሀምዲሊላህ
@hayathayat9273
@hayathayat9273 2 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ
@ssaa8309
@ssaa8309 2 месяца назад
ማሻአላህ
@hawaa4738
@hawaa4738 2 месяца назад
ትክክል መሸአላህ
@CjiviFufff
@CjiviFufff 2 месяца назад
እህቴም በስራ ሶስት አመቶ ነው ያገባችው
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 месяца назад
አልሀምዱ ሊላህ አሏህ ያሳድግልሽ እኔም 13አመቴ አገባሁ 15አመቴ ውዱን ልጀን ወለድኩ 19 አመቴ ደሞ ሴቷን የሰባት አመት ያምስት አመት ሁነው ጥያቸው መጣሁ አሁን አደጉልኝ ማሻአሏህ እህትና ወድሞችሽ ነው የሚመስሉት ነው የሚሉኝ በልጅነት መውለድ ደስ ይላል ግን አሁን በስደት 14 አመቴ እሷም እህት የለኝ እሱም ወድም የለኝ እያሉ ይወቅሱኛም በደውልኩ ቁጥር ስትወልዱ ልጆቻችሁ እህትና ወድም ይሆኗችሗል ስላቸው ልጅ ልጅ ነውች እህትና ወድም ሊሆን አይችልም ይሉኛል እኔም አልሞላ ብሎኝ እድሜየን ጨርስኩ በስደት አልሀምዱ ሊላህ ስለ ሁሉም ነገር
@HabibaUmer-f1d
@HabibaUmer-f1d 19 дней назад
በጣም እደምትዋደዱ ያስታዉቃል ተጋቡ
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 2 месяца назад
የምር ፉኪና አህሙ ፍቅረኛም አይኑራችሁ እናተም እድኮኑ አፈልግ ምክኔቱም በኛ በእስልምና ሀራምነዉ ግን ፒሊስ ተጋቡ ኒካህ አድርጉ በርግጥ የናተመስፈርትላይሆንይችላል ለናተ ካለኚ ዉደታነዉ ካጠፉሁ አፎን😢😢😢
@msgjh3659
@msgjh3659 2 месяца назад
አህሜ ትክክል ነዉ ፈቅረኛ አያሰፈልግም ፈኪየ ሰትጠይቂዉ ጮኛ አለህወይ ነበር ማለት ያለብሺ የኔ ልእልት በጣምነዉ የምወዳችሑ❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 месяца назад
betsb.argije🎉🎉
@fafi8402
@fafi8402 Месяц назад
ፍኪዬ በአላህ ተረቃችሁ በአነድ ሰሩ ወላሂ አችም ቶሎ ተድጊልሺ ለትሳድቢወች ቦታ አተሰጭ እኔ በጣም ነው የመወድሺ የኔ ተነሽዬ እህት ❤
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 2 месяца назад
አህሙየ 😂ተረዳሁህ አይዞን አላህ ያሳካልህ በስስት ስታያት በጣም ደስ ይለኛል
@eeee8657
@eeee8657 2 месяца назад
ኧረ አግቢና ዉለጅ አላህ ሷሊህ ባል ይስጥሽ አህሙ ቢሆን ደስ ትላላችሁ
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan 2 месяца назад
ማነው አህመድ ወዷታል የምትሉ ላይክ አሣዩኝ
@ChicRy-qf8mw
@ChicRy-qf8mw 2 месяца назад
አህሙፍቅር ይዞታል የምትሉ አሳዮኝ
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h 2 месяца назад
ድብን አረጎ ነዋ😂😂😂😂
@adamnafisah-ge7zy
@adamnafisah-ge7zy 2 месяца назад
😂😂😂
@imubilal6947
@imubilal6947 2 месяца назад
😂😂😂
@SeadaSeadaymam
@SeadaSeadaymam 2 месяца назад
እረ ወንዶቹ ማስመሰል ይችሉበታል አይታወቅም
@emuamaryoutube7911
@emuamaryoutube7911 2 месяца назад
እሷ ናት ፍቅር የያዛት
@Alhmdulia
@Alhmdulia 2 месяца назад
አሙን ፎንቃ ባትክክል ዉጡ ጋብቷል ያምትሉ ላክ 👍👍👍👍
@Tigistkassaw2321
@Tigistkassaw2321 2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅 እኮ😅😅😅
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 2 месяца назад
ከከከ አወ ደሞ ይመሣሠላሉ ሣቃቸው
@محيالدينعبدالله-ب6غ
@محيالدينعبدالله-ب6غ 2 месяца назад
😅😅😅😅😅
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 месяца назад
💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏💚❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Месяц назад
እደት እደምወዳቺሉ ካየኋቺሁ ጀምሬ 😂😂😂አላህ ይጨምርላቺሁ ፈኪ በኒካሺ ጠካራ ሁኚ አህሙ ደሞ ፈገግታዉ ለሥልምና ያለዉ ክብር አላህ እዛዉ ድረሥ ያዝልቅላቺሁ❤❤❤❤
@mk-tech-talk
@mk-tech-talk Месяц назад
Josi gin mirt lij nh wallahi bagegnh des yilegnal respect
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 2 месяца назад
እኔ ማንንም ጥንዶች ሆነው የሚሠሩትን አልከታተልም ነገር ግን አንተም ወንድሜ አንቺም እህቴ ልምከራችሁ ከተዋደዳችሁ ወደ ኒካህ ግቡ ካልሆነ ግን አጂነቢ ሴት እና ወንድ እደዚህ አይቀራረብም አላህ ኸይሩን ይወፍቃችሁ ከመጥፎ መንገድ ይጠብቃችሁ ያረብ
@salamerke5811
@salamerke5811 2 месяца назад
ደምሪኝ❤😌
@ZinetSeyid
@ZinetSeyid 2 месяца назад
ትክክክክልኒካያድርግ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 месяца назад
ትክክልል
@maddadhugaa2064
@maddadhugaa2064 2 месяца назад
❤❤❤❤​@@ZinetSeyid
@msgjh3659
@msgjh3659 2 месяца назад
የፈኪ ዉበት ቅምም አርጎ የፈጠራት አላህ ምሰጋና ይገባዋል እኔ በጣምነዉ የምታምረኝ ወላሒ የኔ ቆጂየ እህት አህሜ የኔምርጥ ቆጆ የኔደሰታ ሰትጋቡ ማየትነዉ 😢
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
ግን አደበ ቢስ ልቶን ትንሽ ነው የቀራት 😢
@حواسراج-و2ق
@حواسراج-و2ق 2 месяца назад
እኔወላሂ እዳች በ13አመቴ አስቸ19አመት ድረስ3ስተየአግብቻለሁ ሶስተኛውን በተፈታሁ 15ቀኔ በበሀርመጣሁ አሁንሀመጣሁ አመቴ ወላሂበዙስቃይ አሳልፊለሁ ግንአሁን ስለሁሉምነገር አላህምድላሂ። ብየበስደት እየኖርኩነው ግንሳስብ ወድን እኳንማግባት ጎደኛእምይዝአይመስለኝም
@RukiKk-k3f
@RukiKk-k3f 2 месяца назад
ከብሩኬ ቤት አቆርጣ የመጣ😂 ላይክ ዋለይኩም ሰላም ማሻአላህ አላህ ያጣምራችሁ❤አህሙ በፍቅር አይነዉ እሚያይሽ በሰስት ወላሂ ያስታዉቅበታል❤ፈኪ እዳጎጂዉ!!
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 2 месяца назад
እረኔ ወላሂ ከቡታጅራወጥቻለሁ😂አህሙነ ፍኪነቸው በፍቅረ ሊደፍኝነው
@RukiKk-k3f
@RukiKk-k3f 2 месяца назад
​@@SaleemaSalee-kg1qu እኔራስ ሱስ ሆኑብኚ ያአላህ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 2 месяца назад
እኔ 😂
@AzmeraAdisu
@AzmeraAdisu 2 месяца назад
እኔ እራሱ ቁጭ አርጊቸው መጣሁ😮😂😂
@mayakoomayakookiyya-zr1lk
@mayakoomayakookiyya-zr1lk 2 месяца назад
Ene zare tolo waxw befit 10nw mayaw😂😂😂
@susu21
@susu21 2 месяца назад
ፍቅረኛ ብሎ ነገር የለም በኢስላም አትጃጃሉ
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr 2 месяца назад
እነሱምኮ አሉ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 месяца назад
betsb.arguje🎉
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 2 месяца назад
የምር በጣም ነው ደስ የምትሉት ተጋቡና አብራችሁ ሁኑ ጸልዩ ዱአ አድርጉ ፈጣሪ ይጨመርበታል ፈኪዬ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው ያለጸ ታሪክን ወደ ኋላ ተመልሶ ማሰብ ራስን መጉዳትእና ጊዜን ማቃጠል ነው የሚሆነው እና ደግሞ አንች ጎበዝ ነሽ ተጋቡ የምር ደስስስ ትላላችሁ❤❤❤
@Yagntewa
@Yagntewa 2 месяца назад
እኛ የመዳም ቅመምች ሁሉንም እናረጋለን እናጋባለን እናፋታለን ግን ለኛም ማድረግ ባትችሉ የሚሰድቡንን ሰወች ከዚህ ድርጊታቸው እንድቆጠቡ መልክት አስተላልፉልን ጋይስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@የመዳምቅመም-በ6በ
@የመዳምቅመም-በ6በ 2 месяца назад
እኛ ለራሳችን አንሆንም ሁቱብ ከፍተን ሰብስክራይፕ እሚያደርገን ጠፋ እኛ ሸቃሎችን😢
@yimamandsaeda
@yimamandsaeda 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😢
@EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ
😂😂😂😂😂
@Yagntewa
@Yagntewa 2 месяца назад
ግርም ይላል ሰረሀ ለነሱ እናጨበጭባለን እኛ ግን 😢😢😢​@@የመዳምቅመም-በ6በ
@KadrelabdalaSalemn-it3ox
@KadrelabdalaSalemn-it3ox 2 месяца назад
የታሳበራዉ ልብሽ ታጠጋነ ፈኪዬ የኔ ቆጆ ለአህሙ የመጨራሻ አንድ እድል ሲጭዉ መለት በሚንዲየ ፍትለፍት ቃል ይግበልሽ
@አልሀዱሊላህአላኩሊአሀልM
እሻአላህ እኔ ለናቴ🎉🎉ስጦታ ከዚህ በሰው ሀገር ተኸደኮላት ትልቅስትጦታነው ሁላችሁም ዱአአድርጉልኝ🎉🎉🎉🎉
@RemlaREHMA
@RemlaREHMA 2 месяца назад
አላገባም አይባልም አህሙ ምርጥ ልጅ ነው አንዱዋ ጭልፊት እንዳትነጥቅሽ በአሁን ጊዜ ሴቱ አይን አውጣ ሁነዋል በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ይባላል
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 2 месяца назад
አህሙ በመጀመሪያ ሰጉርህን አሳጥረዉ ሲቀጥል ስለናትህ የተናገርከዉ በጣም ደስ ይላል አላህ ትልቅ ቦታ አድርሶህ እናትና አባትህን የምትካድማቸዉ ያርግህ
@madinaahmed6931
@madinaahmed6931 2 месяца назад
አይይይይይአህሙ ፍቅር ይዙሀል ተፈኪ ድግሞ አላገባም የምትይው ነገር አያዋጣሺም አቺኩ ልጅነሺ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል አህምድጋር ብትጋቡአሪፍነው
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 2 месяца назад
የፈኩ እናት ምትፈልገዉ ስጦታ ከፈኩ ልጅ ነበር ይመስለኛል 💝አህሙ ከኔ ጋ ሁናን እንሰጠታለን አለ 😂😂😂😂
@linaali8761
@linaali8761 2 месяца назад
😂😂
@semiraoumer-y1j
@semiraoumer-y1j 2 месяца назад
😂😂😂 2:05
@medinamohammed806
@medinamohammed806 2 месяца назад
👍👍👍👍
@AzmeraAdisu
@AzmeraAdisu 2 месяца назад
ፐ በሳቅ😅😂😂😂
@050Aff
@050Aff 2 месяца назад
😂😂😂😂
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 месяца назад
ያለድሚ. ለትዳር መዳረግ 😢😢 ይህ ነው ትዳርን ፍራቻ ጥላቻ ያዲረብናል. ለዛነው ፈኪየ ግን ተቆያለሺ እጂ ማግባትሺ አይቀረም. ዱአ አረጌ ብቻ
@amriyaamrita2996
@amriyaamrita2996 2 месяца назад
ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ማነው እንደኔ አሰላም አለይኩም ሲሉ ደስ የሚለው
@Zainb1-ce7im
@Zainb1-ce7im 2 месяца назад
እኔ
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 2 месяца назад
❤❤❤❤
@amriyaamrita2996
@amriyaamrita2996 Месяц назад
@@ZaharaMuhammad-wg6mh ❤❤
@amriyaamrita2996
@amriyaamrita2996 Месяц назад
@@Zainb1-ce7im ❤❤
@user-yarebi
@user-yarebi 2 месяца назад
ምናለ ባትግደረደሪ ትወጅዋለሽ ሴት ልጅ ፍቅሯን ለብዙ አመት መደበቅ ትችላለች ቅናቷን ግን ለአንድ ቀን መቆጣጠር አችልም እናም ሞክራት
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 2 месяца назад
ታይ ምስጥር አታውጭ
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 2 месяца назад
😂
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 месяца назад
እንዴኔ አይተሻታል በጣም ትወደዋለቺ ግን ስትቅደረዲር ባላጣቺዉ
@RehimaMohammed-yg1df
@RehimaMohammed-yg1df 2 месяца назад
ሳህ
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 2 месяца назад
ትክክል የታወቀ ነወ
@selamsol1280
@selamsol1280 2 месяца назад
አህሙ ጎበዝ ነክ አሉ ጂ አሠላሙ አለይኩም እኮ የማይሉ ሙሥሊም መሆናቸውን የረሡ
@Naimaa-c5e
@Naimaa-c5e 2 месяца назад
ው እና ሌላ ነገር መልስ የምፈልገው ነገር ስለ አቦ አሲቢ howina ያስታውቅበታል ተረጂው እኔ የሚመከረች በፍቅረኛ እንዴት ነው አይደለም ታቂያለሽ መቼም በልምና ሰው እንዴት እንደሚገናኝ ወንድና ሴት ማለት ነው በኒካ ነው የሚገናኙት ግን አንቺ መጀመሪያ ለወንድ ያለሽ አቋምሽን ቀይሪው ምክሬን ደሞ ታግባን ላይ እንደምታውዪው አልጠራጠርም የኔ ቆንጆ ኤት በርቼ አይዞሽ ከጎንሽ ነን ሁላችንም
@GenetMoges-g3t
@GenetMoges-g3t 2 месяца назад
እድትርቂኝ አልፈልግም አላለም ፎቃ ገብቶልሀል እንግዲህ የእውነት እልሀለው ተጋቡ ምርጥ ልጅ ናት 🎉🎉🎉
@ummarym6505
@ummarym6505 2 месяца назад
ፈክ አንድ ነገር ለምከርሽ ፀበይሽ አለበበስሽ አቅዋምሽ በጠምነወ ምወደወ ግን ምን መሰለሽ ፈክ ፍቅረኛ እንድኖረኝ አልፈልግም አልሽ እሽ ይሁን ስጀመር በእስልምና ፍቅረኛ ምበል ነገር የለም እሄንን እቀበላለሁ ግን በልም እንድኖረኝ አልፈልግም እየልሽ ህወትሽን አተጨልም ምክንያቱም በዝች ምድር ከተሰጠን ስጣተወች ሁሉም የምበልጥ ልጅ ነወ ስለዝህ በል እንድኖረኝ አልፈልግም የምለው ነገር ከአይምሮሽ አውጭ መግባት መውለድ ደሞ የረሱል ሰለላሁ አላሂ ወሰለም ሱና ነወ እሄንን የልተገበራ ከኔ አየደለም ብለወሉ ነቡዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አሌህ ወሰለም አንዱ መጥፎ ሆና ማለት ሁሉም መጥፎ ነወ መለት አይችልም
@aymana1552
@aymana1552 2 месяца назад
@@ummarym6505 👍
@ummarym6505
@ummarym6505 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@HagibeAwole123-x2x
@HagibeAwole123-x2x 2 месяца назад
ማሻ አላህ በዝህ ቀጥይ ትላንትን እያስተዋሽ ነገን በጡሩ ስራዋች አስዉብ እህቴ
@ZinashFaris
@ZinashFaris 2 месяца назад
እባክህ ሚስትህ አርጋት በአላህ!እኛን ሰስኜንስ አረጋቹን እኮ!!ህይወት ይቀጥላል ገደብ አታስቀምጪ!!!ወደፊት አስብበታለው ብትይ ይሻል ነገር!ኢንሻአላህ በይ!!እንደ ህፃን አታስቢ እባክሽ!ካንቺ ፍቅር የያዘው ይመስላል ተረጂው በአላህ ይሁንብሽ!
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 месяца назад
እሳምኮ ትወደዋለቺ ለመቅደርደር እንጂ ሴቶች እንደዚህ ነን የሚወደንን እንቅደረደራለን
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 2 месяца назад
እሚወደንን አንወድም እማይወደንን ነው እምንከተለው እኛ ሴቶች
@ኢተቂላህ-በ4ዘ
@ኢተቂላህ-በ4ዘ 2 месяца назад
ወላሒ እንዳያመልጥሺ አህሙ ምርጥ ልጂ ነው የኔ አባት አስለቀስከኚ ስለ እናቱ ሲያነሳ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልህ 🥰🥰🥰🥰
@semiramusa4356
@semiramusa4356 2 месяца назад
አህሙ ትወዳታለህ ማለት ነው ሰለዚህ በኒካህ ተጋቡ ፈኪየ ሄዎት ይቀጥላል በሀላል መንገድ ሁሉም ነገር ያምራል ኢሻ አላህ❤❤
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 2 месяца назад
ፈኪየ የሴቶች ንግስት በጣም እኮ ነው የምታምሪኝ የአእምሮ ብስልነትሽ እራሱ ከአወራርሽ ጀምሮ ታምሪኛለሽ አህሙ እራሱ ጋር ደግሞ አንድ ጋር ስትሆን ደግሞ ደግሞ ስትሆኑ ደግሞ በጣም ታምራላቹ አላህ ያጣምሩ
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 месяца назад
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@عليمهابراهيم
@عليمهابراهيم 2 месяца назад
ፈኪየ የኔውድ አህሙየ ተሩ ልጅ ነው በጣም ነው እሚወድሽ ይሄን ግኑኝነታችውን በሀላል አርጉት በኢስላም የሴትና የወንድ ጓደኛ ምናምን እሚባል ነገር የለም በተረፈ በጣም ነው እምወዳችው ደሞ ተጋብታችው ለማየት ያብቃን❤❤❤
@AyshaSaid-p5z
@AyshaSaid-p5z 2 месяца назад
Mashallah batam naw das mitilut Mashallah
@hanihairdin
@hanihairdin 2 месяца назад
በኢስላም ፍቅረኛ የሚባል የለም ትዳር ነው ያለው
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 месяца назад
tekekel..betsb.arguje🎉🎉
@Jkeesum
@Jkeesum 2 месяца назад
ፈኪ ሴት ልጅ ያለ ትዳር ከተቀመጠይ ዝሙት ላይ ትወድቃለይ ትዳር ደሞ ክቡር ነዉ ያስከብራል ምድርንም ሙሏት ተብለናል ዘር በመተካት ስለዚህ የፈጠረሽ አምላክ አለ ተስፍ መቁረጥ የሴጣን ነዉ ጥሩ ትዳር እንዲገጥምሽ በፆም በፀሎት ትጊ ፈጣሪ ይክስሻል አህሙ ደሞ የዋህ አዛኝ እናቱን ወዳድ ነዉ እናቱን የሚወድ ወንድ ሚስቱንም ይወዳል ስለዚህ ፍቅር ከአህሙ ጀምሪ❤❤
@AwelM.dbrhan
@AwelM.dbrhan 2 месяца назад
ግን ብትጋቡ ይሻላል ምክንያቱ እንደዚ እየተቀራረባቹ ስለሆነ መቼም እንደዚ እየተቀራረባቹ መፋቀር እማይቀር ነዉ እና ራሳቹ ኣትሸዉዱ ኣሏህ ኸይሩ ነገር ይምረጥላቹ
@bdvdbbbdhf
@bdvdbbbdhf 2 месяца назад
ማሻ አላህ ስትገቡ አሰላም አሌይኩም በሉ ሁሌም ጀግና ነች
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 месяца назад
betsb.arguje🎉🎉
@SEMUADU-p5s
@SEMUADU-p5s 2 месяца назад
ፈኩየ ብትጋቡ ደስ ይላል አህሙ በጣም የሚወድሺ ይመስላል እሱንም ላች ጥሩ አችንም ለሱ ጥሩ አርጎ አላህ ያጣምራችሁ እኔንም 1000አስገቡኝ ፈኪየ እኔም እዳች ቡዙ ታሪክ አለኝ
@RihanaSeid-ru7eh
@RihanaSeid-ru7eh Месяц назад
ርቀታችሁን ጠብቁ እባካችሁ
@KsaSaudi-go5kh
@KsaSaudi-go5kh 2 месяца назад
አህሙየ ከጎኗ ሆነህ ስላበረታታሀት አላህ ጀዘአህን ይከፈል አይዞ ከአሁንም በላይ ከጎኗ እደምኮንላት ተስፋ እናረጋለን
@rabiyaksa1401
@rabiyaksa1401 2 месяца назад
ጎበዝ አህሙ በኢስላም ፍቀረኛ የለም ሚስት ነው አላህን ፍሩ ፈኪ ለምን ትያለሽ እንዴ ግልፅ ነው እኮ
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 2 месяца назад
ጎበዝ አህሙ ትክክልኛ ሙሥሊም ነህ
@b.6015
@b.6015 2 месяца назад
ስለ እናት እውነት ነው ግን አባታችሁም በሂወት ካሉ አባታችሁንም አመስግኑ ሁለቱም ለፍተው ደክመው ነው ያሳደጉን አባትም ያልተነገረለት የልጆቹ ሲል የሚደክም አባት አለና እናይከፉባችሁ እኔ ከናቴ ለኝቆ አባቴን ሳላነሳ ካለፍኩ ይከፋኛል ግን አባቴ ከአፌ አይጠፋምኝም የኔ ውድ አባት ስወድህ
@Tነኝየእናቴናፋቂየጃማዋ
❤❤
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 2 месяца назад
ማን እደ እናት​@@Tነኝየእናቴናፋቂየጃማዋ
@A.mtamma
@A.mtamma 2 месяца назад
ሰላም ስትሉ በኮፍደስ አሰላሙ አለይኩም የምትሉወት ነገር ደስ ስል ሙስሊም ሰላምተ እንድህ ነዉ በተራፈ ፈክ በሪቺ እኖድሻሌን ከጎንሽ ነን❤❤❤
@EdrisMehamed
@EdrisMehamed 2 месяца назад
አህሙ በጣም አደንቅሃለሁ እስልምናህን አጉልተህ ያሳዬህበት ተመችቶኛል
@እሙአብበክር
@እሙአብበክር 2 месяца назад
ፈኪ ውድ እህቴ ሙስሊም ማግባት ግደታውነው ክልክልነው አለገባም አትበይ ሂወት ይቀጥላል እካን ሶስት ባል ,5/7ገዛም በለይ የሚገቡ አሉ አች በልጅ አልተያሽም ከጋንሽ ያሉትን አታስፈሪያቸው. ትርቀናለይ እያሉ አዳይቀርቡሽ አታድርጊ
Далее
የፈኪ ውሳኔ 😱|| ሁሉም ደነገጡ
34:32