Тёмный

ሰለሞን ቦጋለ ብር ጠፋበት ብለው ብር አስላኩኝ || አባቴ በሬውን ሸጦ ብር ሰቶኝ ለቀማኛ ሰጠሁት || የወለድኩትን ልጅ በጣም እጠላው ነበር ||  

ክህሎት
Подписаться 265 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

ሰለሞን ቦጋለ ብር ጠፋበት ብለው ብር አስላኩኝ || አባቴ በሬውን ሸጦ ብር ሰቶኝ ለቀማኛ ሰጠሁት || የወለድኩትን ልጅ በጣም እጠላው ነበር || @khelot

Опубликовано:

 

4 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 216   
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Год назад
ይችን ልጅ ወደ ትወናው አለም ገብታ ህይወቷ ተቀይሮ ማየት ህልሜ ነው የምር እርዷት እስኪ እንድትተውን አግዟት
@meseretebabu5244
@meseretebabu5244 Год назад
የኔ እናት እምባሽ ዋጋ ያስከፍለዋል ቆይ የእጁን ያገኛል።ጤናሽን ደህና ሁኝ እህትሽን ፍቅራችሁን አይቀንስባችሁ ልጅሽን እግዚያብሔር ያሳድግልሽ። አታልቅሽ ነገ ሌላ ቀን ነው።
@yeneMB
@yeneMB Год назад
Mesiloshale minim ayehonimi..egnani akatilewu yechersalu enji
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
በጣም የዋህ በመሆንሽ ጌታ በጣም ርዳሽ አቤት የጌታ ታምእር አይዞሽ እር አምላክን አመስግኚ እንደው በጣም የዋህ መሆንሽን ታስታውቂያለሽ በፍፁም አታልቅሺ የኔናት አይዞሽ እመቤቴ ሁሉንም ታውቃለች የልጅንም ንገርታውቃለች ወንዶች በብዛትእንደዛ ናቸው ትምህርት ንው እንደውም አንቺ በብዙም ስለተፍተንሽ ህይወትሽ ያማር ይሆናል አይዞሽወጣት ንሽ ገና የወደፊት ኖሮሽ የበራ ንው አይዞሽ ልጅሽማ የወደፊት ተምሮ የሚርዳሽ ብዙ እድል ያለው የሚጦርሽ ንው ልጅማ በአባት መጥፎንት አይጠላም ታሪክሽ በጣም ያስለቅሳል ግን በርቺ እንደውም አባት ተብየውን ብትርሺው ጡሩ ህይወት ይኖርሻል👏🏽🙏🏻
@nebe5615
@nebe5615 Год назад
ይገርማል ሰው በዚህ መጠን ሞኝ ይሆናል ብየ አስቤ አላውቅም የዎህ ሳትሆን ሞኝ ናት የብሩ ሽወዳ ማለቴ ነው። ግን በጣም በጣም ታሳዝናለች እግዛብሄር ይረዳሽ
@jujuYouTube382
@jujuYouTube382 Год назад
እኔ እራሴን ብቻ ነው የማምነው ምክንያቱም እራሴን በራሴ ስለማልጎዳ 😂😂😂😂
@GenetKokebe
@GenetKokebe Год назад
😁😁 ጎበዝ
@sitrazee13
@sitrazee13 Год назад
ይሻላል በአሁን ጊዜ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Год назад
አይወዶች በየሄዳችሁበት ማስለቀስ
@aeeazz9625
@aeeazz9625 Год назад
አዞሺ ያልፈል
@enatbayou3465
@enatbayou3465 Год назад
ትክክል ማንም አላምንም ከባድ ግዜ
@mlgglm9051
@mlgglm9051 Год назад
ሲገርም አንዳይነት ናቸው ልጅን የሜያክል ነገር እስከመቼ እንደሜክዱ የሚገርመወ ክፉወች በጣም ሰላም አላቸው ይኖራሉ አቤት የአምላክ ቸርነት
@ccu3907
@ccu3907 Год назад
እናንተ የአረብ የአገር ሴቶች ልቦና ይሥጣችሁ
@beryhelen6204
@beryhelen6204 Год назад
አይዘወሽ እህቴ እንኳንም አንቺ እንደገና ሕይወትን ጨመረልሽ ፈጣሪ ያግዝሽ ሁሉችንም እንደ አንቺ ነው የምንነወረው እኔ ፈጣሪን አመሰግኚ ልጅወች የእግዚአብሔር ስጠወታናቸው
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Год назад
ታሪክ፣ይቀየራል፣የኔባ፣ይርገፍ፣ያስለቀስካት፣ሰው፣አፈርብላ፣አላህ፣የስራህይስጥህ፣የተረገምክ
@samritube645
@samritube645 Год назад
*እህቴ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ ፈጣሪ ልጅሽን ይባርክልሽ ልጅሽ ጤነኛ ከሆነልሽ በቂሽ ነው ያሁሉ ዛሬ አልፉዋል ግን የዚህን ወራዳ ሰውዬ ስም ግን ለምን አልተናገርሽም እንደነዚህ አይነት አጭበርባሪ ወንዶች መጋለጥ አለባቸው ሲቀጥል እግዚአብሔር ላንቺ እንጀራሽ ነው ካለ የትም አይቀርብሽ እና ጠንካራ ሁኝ*
@MB-ip6hf
@MB-ip6hf Год назад
የራሷን ስልክ ቁጥር ለምን አታስቀምጡም ለምን በክህሎት ለማግኘት አስፈለገ? እንደሌላው ሚዲያ እራሷ የምትገኝበትን ብታስቀምጡ መልካም ነው።
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
አርቲስት መሆን ምኑ ደስ ይላል የተረጋጋ ህይወት እንኩዋን የላቸውም በአርቲስት ስም እዝቡን የሚያጭበረብሩ ልቦና ይስጣቸው ብቻ የደረሰብሽ ያሳዝናል አይዞሽ በዚልክ ሰው አትመኚ እቺ አለም ለየዋሆች ሲሆል ነች
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Год назад
የልጁ፣እናትእምታቅሽ፣መስሎት፣ነዉ፣ወድ፣ዉሻ፣ከሆነ፣ቆየ፣ብዙ፣ናቸዉ፣አይዞሽ፣ያልፋል፣እኔም፣እንዳች፣ነኝ፣ልጅሽ፣ጌጥሽ፣ነዉ፣😳😳😳
@mekdeschernet5506
@mekdeschernet5506 Год назад
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወንዶች እንደዚህ ናቸው
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 Год назад
ሴቶች እባካችሁ መቆጣጠሪያ ራሱ 100% አይከላከልም። ዋናውን ጥንቃቄ ማድረግና ተመካክራችሁ ነው ማርገዝ። የዚች በስህተት ነው ገብቶኛል። ልጅ ብዙ ያደክማል ግን ነገ ጌጥሽና ረዳትሽ ነው።ዘላለም ለማይለቅ በሽታም መጋለጥ አለ። ወጣቶች እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ ስገቡ ለቤተሰብ ለዘመድ አሳውቁ ችግሩ ሲመጣ ከዘመድም አልፎ ሚድያ ላይ መዘራቱ አይቀርም። መልካም የመተማመንና የመረዳዳት የፍቅር ዘመን እመኛለሁ ለህዝቤ።
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Год назад
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ፈፅሞ ይመርሽ በርቺ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Год назад
ኡፍፍ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ የኢትዮጵያ ወንዶች ከ75%100 እንደዚህ ናቸው ተው ግን እናት እህት የላችሁም😥
@reame2681
@reame2681 Год назад
አይዞሽ ማማየ ታሪክሽን ይቀይርልሽ እግዛቤር ጠካራ ሁኝ
@user-im7hj8em7d
@user-im7hj8em7d Год назад
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ ሁሉም ለምክንያት ነዉ እሽ እህቴ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Год назад
እንባሽን ያብስልሽ ቸሩመድሀኒያሐለም የቅድስት ድንግል ማርያምልጅ አይዞሽ ትነሻለሽ የታገሰ አፈሰ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
ይገርማል በሰው ደካማ ጎን ገብቶ ሰውን መጉዳት የእውነት ትልቅ ስህተት ነው 😢 በጣም ሰውን ማመን ከባድም ነው
@azizaahmed3224
@azizaahmed3224 Год назад
ምንም አላጠፋሺም እሱ ካንች ለመራቅ የተጠቀመው ምክንያት ነው። ልጅሽ ጌጥሽ ነው ጠንክረሽ ፍቅር ሰጥተሽ አሳድጊ። ከዚህ በኋላ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 Год назад
አይዞሽ እህቴ ይህም ያልፋል በእኔ ላይ ያለፈውን መከራ ብነግርሽ ያንቺ ምንም ነው ስለዚህ ካለፈው ስህተትሽ ተምረሽ ለወደፊቱ በማንም ሳትሸወጂ መኖር
@endrismohammed8203
@endrismohammed8203 Год назад
እህቴ ለቀጣይ ህይወትሽ ተጠንቀቂ ያለፈዉ አልፏል የዋህነትሽ ነዉ የጎዳሽ
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 Год назад
ይገርማል ሰው እንዴት ወገኑን እንዲህ ያደርጋል
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Год назад
የኔ የዋህ አይዞሽ ልጅሽ በረከትሽ ነው ነገር ይለወጣል አይዞሽ ገና ወጣት ነሽ ይብላኝ ለሱ እንባሽ የትም አያደርሰውሞ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Год назад
እግዛአብሔር ህይወትሽን ይቀይርልሽ ወዴ
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 Год назад
ሴትነት እንዴት እንደሚከብድ እኮ አቤት ፈተናችን መብዛቱ አይዞሽ እህቴ ያልፋል ተጽናኚ
@bezonshbezonsh58
@bezonshbezonsh58 Год назад
ሚስኪን አይዞሽ ያለፈብሽ ነገር በጣም ያሳዝናል
@user-xu8us6kl6u
@user-xu8us6kl6u Год назад
አጭበርባሪ ሴቶችም ወንዶችም አፈርድሜ ይብሉ የፈጣሪቁጣ ይውረድባቸው እኅቴአይዞሽ ለልጅሽብለሽ ዋጋብትከፍይም ምንምማለትአትደለም እንረዳሻለን አይዞሽ
@firehiwotbekele4794
@firehiwotbekele4794 Год назад
አይዞሽ በርቺ ከባዱን ጊዜ አሳልፈሻል።እግዚአብሔር ልጅሽን እንድታሳድጊ አትርፎሻል።አንቺ አናት ነሽ ልጅሽን ማሳደግ ትችያለሽ።አግዚአብሔር ሰውን አይጥልም።
@martatamrat8119
@martatamrat8119 Год назад
እህቴ የተደወለልሽን ስልክ ለምን ለፖሊስ አመልክተሽ ማንነታቸውንና በነሰለሞን ቦጋለ ስም የምትነግደዋንና የምታጭበረብረውን ሴት አታስይዟትም ቁጥሯ ካለሽ መክሰስና በቴሌ ማንነቷን ማወቅ ይቻላል አንቺም ደጋገምሽው የመጀመሪያው ስተትሽ ይበቃ ነበር ነገ አንቺ ሕይወትሽ ሲለወጥ ነገ ሰው ስትሆኚ ልጄ ብሎ ይመጣል አንዳንድ ወንድ ከውሻ ያንሳል የወንድ ሽባ
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Год назад
አይዞሽ እህቴ❤
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Год назад
ሰው ከመጀመርያው ስተቱ አይማርም ፈጣሪዬ ሆይ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Год назад
በጣም በጣም ያሳዝናል ስንቴ ነው የምትታለይው ይሁን ከዚህም በኋላ ፈጣሪ ይርዳሽ ምናለ የሰውዬውን ስም ብትነግሪን
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Год назад
አይ ወንዶች ክፋዎች እግዚአብሔር ይሰርራችሁን ይስጣችሁ
@cloudhualngocloud8675
@cloudhualngocloud8675 Год назад
ፈጣሪ የከፈለዊል አይዞሸ አህቴ
@sadamohammed605
@sadamohammed605 Год назад
ስታሣዝን በአላህ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Год назад
በዚህ ግዜ እናቴን ብቻ ነው የማምነው
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 Год назад
ወንዶች ሁሉ አንድ ናቸው
@kidikonjo4739
@kidikonjo4739 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yeneMB
@yeneMB Год назад
Awo
@sarahalathyobyah504
@sarahalathyobyah504 Год назад
Aydelum bezu nachew 🤣
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Год назад
ምን አይነቱ አረመኔ እህቶቼ ከነደዝህ አይነት ጨካኝ ይሰውረን 🙏
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Год назад
ምን ጉድ ነው አይዞሽ ውዴ
@hamdiyashure786
@hamdiyashure786 Год назад
Inshaa Allah Allah yerdash ehetye absherii teru ehet lik ende enat nat Allah teru bota yasersat
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Год назад
የእኛ ክፍት አያልቅም እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Год назад
አይዞሽ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Год назад
ያንቺስ የዋህነት በዛ🤔🤔😒
@meskeremassefa510
@meskeremassefa510 Год назад
ፀጥ ብለሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን አትበይም ላንች ያለው የትም አይሄድም ለምን ከእግዚአብሔር ቀድምሽ ስትሄጂ ሴጣን እንደሚፍትንሽ አታቂም ማኝ አትፍረድ ነው
@user-ii2wx6zr5p
@user-ii2wx6zr5p Год назад
እየሳቁ ማወራት ወላሂ ከባድ ነው በወስጥሽ ጥንካሬሽን አይቻለሁ አብሽሪ አላህ የተሻለዉን ይተካሽ
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Год назад
አይዛሽ እህቴእመብርሃን ታግዝሽ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@bbt911
@bbt911 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-eb9fn4cs5z
@user-eb9fn4cs5z Год назад
S a w
@heywet
@heywet Год назад
Selu semta alu!
@alamadan717
@alamadan717 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Год назад
good for you ! ላንተ ይሁንልህ።
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Год назад
አይዞሽ እህቴ ይኸም ቀን ያልፍና ህይወትሽ ተለውጦ እምባሽ ወደ ሳቅ የሚለወጥበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም አንች ብቻ በርቺ ህልምሽ ትልቅ ነው ደግሞም ይሳካል እንዲያውም የራስሽን ታሪክ እስክሪፕት ተዋቂ ባለሞያ ይፃፍልሽና ተውኝው ማን ያውቃል ችግርሽ የእድልሽ በር መክፈቻ ቁልፍ ሊሆንልሽ ይሆናል ከዚህ በኋላ አታልቅሽ ጀግና ሁኚ የልጅሽን አባት መለመኑን አቁሚና እራስሽን ለውጪ እደጊ በአሁኑ ሰዓት የመለወጫ እድሎች በጣም ሰፊ ናቸው አንቺ ብቻ አይንሽን ግለጭ በጣም ቆንጆ ነሽ ጥሩ ልብ እንዳለሽ ታስታውቂያለሽ በርቺ Dawit Dreamsን አግኝውና የደረሰብሽን ነገር ንገሪው በእርግጠኝነት ይረዳሻል ከቻልሽ ሰይፉ ሾው ላይም ለመቅረብ ጥረት አድርጊ ታሪክሽ በራሱ ለብዙ ሰዎች አስተማሪ ስለሆነ ተወዳጅነትሽን ከፍ ያደርግልሻል አንቺ ብቻ በርቺ ዛሬ በእምባ የታጠበ ፊትሽን ለዓለም አሳይተሻል ነገ ደግሞ ታሪክሽ ተቀይሮ ፊትሽ በደስታ ፈክቶ የስኬት ሰው ሆነሽ አምረሽና ደምቀሽ ዳግም ለዓለም ምስክርነትሽን ትሰጫለሽ ዓለም እንዲህ ናት አይዞሽ እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን።
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Год назад
እኔው የፃፍኩትን ኮፒ ከማድረግ አምላክ የሰጠዎትን ጥበብና እውቀት ተጠቅመው ህሌናዎ ያመላከተዎትን ሀሳብ ቢፅፉ አይሻልም ነበር በጣም ገረመኝ በእውነት ቢቻለንስ እራሳችንን እንሁን ፈጠራ ደስ ይላል ፈጣሪ ይሁኑ ለውጥ የሚመጣው እራስን በመሆን ነው እላለሁ ከይቅርታ ጋር።
@amytk6095
@amytk6095 Год назад
@@OrthodoxTewahedoForever 🤣🤣🤣
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q Год назад
ከሀዲ ወንዶች እንትናቸውን በመቁረጥ ይቀጡ የሚል እጁን ያውጣ😅
@susuethiopia7566
@susuethiopia7566 Год назад
😂😂😂
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Год назад
እህቴ አይዞኝ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ ለእህትሽም እግዚአብሔር ዋጋዋን ይክፈላት እድሜ ከጤናጋ ይስጣት
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw Год назад
አጭበርባሪዎች።።።።።።ጌታልብ።ይስጣችሁ።።።አይዞሽ።።።።።የሴትልብ።።።ሩህሩህ።።።ነው።።።።ሴት።።እንዴት።።።በሴት።።።ላይ።።።ይጨክናል።።።።።።
@wegenfkadu3140
@wegenfkadu3140 Год назад
Ayzosh Egzabher ale atalksh
@jasika499
@jasika499 Год назад
አላማሽን እመብርሀን ታሳካልሽ
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y Год назад
አላህየ አንተ ጠብቀኝ ከደዝ አይነት አውሬ ሰው ለፍቸ ያመጣሁት ገንዘብ አታስበላብኝ አደራህን ወንዶቺ ሌቦቺ ናቺሁ ቱ
@bbt911
@bbt911 Год назад
Selemon Bogale birr siletefabet anchi mine beteshe birr yemtelkiwu?
@samrilove1772
@samrilove1772 Год назад
Wolahi ine ahun layi and inaten almnim irasenim mamane alhi yaqali hooo yebs atamxa🤔 ayizoshi yane inati ayigifachew wandochi
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 Год назад
አባትሽ አሳዘኑኝ የኔ አባት በሬ ሸጡ ኡፍፍፍ
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 10 месяцев назад
አንች ነሽ መዉለድ የፈለክሽዉ እሡ አልፈለገም አስወጪ ብሎሻል ስለዚህ ከዚህ በሀላ እሱን ርሽዉ አትደዉይ ተራሩጠሽ ለራስሽ ለመኖር ሞክሪ
@user-im7hj8em7d
@user-im7hj8em7d Год назад
ለልጅሽ ኑሪለት
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Год назад
Yene enat enbash yefaredachew suphan allah 😢😢
@faizamohamed4682
@faizamohamed4682 Год назад
ውይይይ የሴት ልጅ መከራ እባካችሑ ወዶቹን አትመኑ እራሳችሑን ጠብቁ
@ethio125
@ethio125 Год назад
የዋህነት ይጎዳል ወንድ ልጅ ምላሱ መንታ ነው እኛም ከእነሱ መራቅ አለብን
@kidistmehari5673
@kidistmehari5673 Год назад
እባካችሁ የአገር አርቲስቶች እርዷት
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Год назад
በእራሱ ላይ ደርሶ ይሰቃይ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Год назад
ምን አይነት ጊዜ ለይ ደረስን ወይኔ የረብ የሰዝበል
@luckyman8713
@luckyman8713 Год назад
Betam mognenesh endet ayera ley ehen birr mulu tibalelesh Hospital mahede alebish
@Atifra1532
@Atifra1532 Год назад
አይ ሞኝ እህቴ ስልክ ላይ እኮ ድምፅ የሚያስመስሉ ብዙ ተስጥኦ ያላቸው አሉ ደሞ ስልክ ላይ ከባድ አይደለም ጠንክረሽ ሌላውን ለማዳን ትምህርት መስጠትሽ በጣም ያስመሰግንሻል ሴቶች ጠንቀቅ በሉ
@lensaethana5109
@lensaethana5109 Год назад
Ayzosh yalfal ehte,babin yasadglish
@mdjamel103
@mdjamel103 Год назад
ተቦዝ በርቼ ሰላም ገወ ሚን አይነካሌንት ግዝ
@misganalovelove7553
@misganalovelove7553 Год назад
Yena konjoo ayzoshi ljshi getshi new atlqeshi hulume negar yalfale
@mdjamel103
@mdjamel103 Год назад
መ ዋቢ ባላሽ አለህ አለህ አለህ
@user-eh2wn7ve4l
@user-eh2wn7ve4l Год назад
እኔ የሚገርመኝ ሚዲያ መጠቀም ካልቻሉ ለምን ይጠቀማሉ ይህ ተደጋጋሚ ማታለል በየሚዲያው ሰው ሲያወራ ነው ሚውለው መማር ካልቻላችሁ እየመጣቹ አታልቅሱ
@akiyaruhema5411
@akiyaruhema5411 Год назад
Lijitua betam yewah nat esum new yegodat sew endesua emiyesib yimeslatal yn miskin yamin melkas enesu leminim yewulut anchi gin ye deginatishin fetari yikeflishal zare anchi alkish Nega enesu gin emayiwatut fetena yitebkachawal chigirachin sewun singoda Gifu eruk silamimeslen new Nega tisekiyelesh dag hugn gin mogn lelamahon mokri ayzosh yn set
@zurimesfun72
@zurimesfun72 Год назад
እባካቹ ተለፎንዋ ጻፍልን
@yodururururu9945
@yodururururu9945 Год назад
Betamm yegermal fetari ye ejun yestewu sayewl sayadr ::
@hamdiyashure786
@hamdiyashure786 Год назад
Ewnet kebade nw eheteye
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Год назад
እኔ ያልገባኝ ነገር አሁን አሁን ሴቶች በዝተን ነው ወይስ ወንዶች ክፉ ሁነው ነው እንዱ ያለ መጨቃቀን የተፈጠረ????
@bekeleemirie3276
@bekeleemirie3276 Год назад
ህይወት እንደዚህ በፈተና የተሞላች ናት ።ይህን ችግር ፈተና ከተወጡ ጥሩ ጊዜ ይሆናል።
@236KUYE
@236KUYE Год назад
Yetal silk Yetal Adrashawa?
@Marakitube
@Marakitube Год назад
እባካችሁ ክሎቶች ስልክ ቁጥሯ ስጡኝ የምችለውን ላግዛት እፈልጋለው🙏💔
@kidikonjo4739
@kidikonjo4739 Год назад
Solomon men teleleka she needs your help bro plz 🙏🙏🙏🙏🙏solo anete eko teleyalek plz make her dream's to come true dear 🙏
@rabiyamohammed877
@rabiyamohammed877 Год назад
አሁንም ጨምሪላቸው ጂል
@nardostube4757
@nardostube4757 Год назад
Ayizosh yene wud lebagonew
@asnakemaru2811
@asnakemaru2811 Год назад
anchi selomon bogale birr tefabet belsh anchi birr emtelki manesh qoy?
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 Год назад
Egzihabheri yesrachu yemlislachu yesew heywot yemitablachu😟😟 ayzoshii
@monaalemayhu621
@monaalemayhu621 Год назад
ቆይ ማን ነው
@Sofia-cz6br
@Sofia-cz6br Год назад
Atalksch mamaye wendochi Mist nachew Enem yanchi Neger dersobgnal 3 amet abren koyten yemejemeryayen lijen bargezkugn bei 7 were eneko liji alegn alegni
@adanech343
@adanech343 Год назад
Hizbe hoy mn eyhon nw??
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Год назад
Why she is fighting to get him . He made it clear by the time she did tell him her pregnancy and she said calling him continuously
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
እግዚአብሔር ብቻ ነው ታማኝ መጀመሪያ ሾፌሩ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነቱን ነገርካት አልሰማችህም እንጂ እውነቷን ከሆነ እንዳትሸወጅ ብሎሽ የለ እንዴ ምን ነካሽ ? ከሞትም ያድናል ኢየሱስ እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልሽ ከኮቪድ እና ከኢንፌክሽን
@user-bp7pk6fp8p
@user-bp7pk6fp8p Год назад
እንባሽን አላህ ዋጋ ያስከፍለዋ
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 Год назад
አዲሳባ የጨካኞች መጠራቀሚያ
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Год назад
😢
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Год назад
እንዲህ በሰው ህይወት የሚጫወቱትን ሴቶች በተለይ ሴት ሆናችሁ በሴት እንዱህ የምትጫወቱ። እመ ብርሃን አትለምናችሁ። ወንድም ሴትም የሰው እንባ እሳት ነው ለግዜው ልትደሰቱ ትችላላችሁ በኋላ ግን እግዚአብሔር የሥራችሁን ይሰጣችኋል ።
@amytk6095
@amytk6095 Год назад
ውይ ስታሳዝን ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
@ethioeri1550
@ethioeri1550 Год назад
Ke tefatesh temari
@IyIsusyadnal1
@IyIsusyadnal1 Год назад
ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነዉ💯መዳን በሌላ በማንም የለም 💯ኢየሱስ ጌታ ነዉ 💯ኢየሱስ ይመጣል አሜን 💯🙏
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Год назад
እንዴ ምንሼ ነዉ ማን አይደለም አለ የምን መፈክር ነዉ
@maskilove4710
@maskilove4710 Год назад
አሜን
@mesilove9815
@mesilove9815 Год назад
እየሱስ ክርስቶስ ማዳኑን የካደ የለም እናቱን ጠልቶ ልጁን መዉደድ ግን ዋጋ የለውም 😏
@heywet
@heywet Год назад
Amen
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Год назад
የትኛው እየሱስ እናተየምታመልኩት የጨለማውንጉስ አይእናንተ መናፍቃኖች በእደዚህ አይነት ጭንቀትላይ ገብተሽ እየሱስ ጌታነው ምንይጠበስ
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 Год назад
😥😥😥😥😥
Далее
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Просмотров 8 млн