Тёмный

ሰላማዊ ንግግርን አማራጭ በማድረግ የዜጎችን ደህንነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 7 тыс.
50% 1

በአማራ ክልል የተከሰተውን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ በመፍታት የዜጎችን ደህንነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ።
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@Balance00000
@Balance00000 3 месяца назад
የሀገራችን ጦርነቶች ሄደው ሄደው መጨረሻቸው እንደራደር ናቸው። ከንቱ ጦርነቶች_ ዳየ አሁን ቶሎ ወንበር ስባችሁ ተነጋገሩ፣ ተደራደሩ ችግርንም በሰላማዊ መንገድ ፍቱ። ድልና ሰላም ለሁላችን 🙏
@AliSied-to4ep
@AliSied-to4ep 3 месяца назад
ቅቅናም ስፎክሩ አልነበር ጃውሳ ፈጥፈኛ እያላቹህ የናተ ጦስነው
@geremewdessie9
@geremewdessie9 3 месяца назад
" አንዳንድ ብልጣ ብልጥ መሪዎች በእልህ በእኔ ባልኩት ብቻ በማን አለብኝነት ሀገራቸውን ሲመሩ ስያስተዳድሩ አይታዩም " ቅድምያ ሀገርን ቅድምያ ህዝባቸውን ያስቀድማሉ። እንደ ምሳሌ እናንሳው ከተባለ ሰሞኑን በኬንያው መሪ ዊልያም ሩቶ እጄን ሰጥቻለሁ ማለታቸው ትልቅነታቸውን ማሳያ ነው ለብዙ የአፍሪካ መሪዎች ትምህርት የሚሆን መልካም ስራ ነው ።
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
እና መንግሰት በአመፅ ይቀየር ትላለህ ጥቂት እርሰት አሰመላሾች ተቃወሙ ብህ በሚሊዬ ናቸዉ የኮሪደሩን ሰራ ለማድነቅ የወጡት
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ምንግስት ለአንድ ክልል ብቻ ነው የሚሰራው ለኦሮሚያ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
😢ፍትህ ለአማራ ክልል ንጹሀኖች
@beletewendimu4105
@beletewendimu4105 3 месяца назад
መናገር ሁሉም ይናገራል መተግበር ግን አዋቂነት ነው ወሬና ተግባራችን ግን የተለያየነው።
@yggcvh9145
@yggcvh9145 3 месяца назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@RimHikmatube-x9h
@RimHikmatube-x9h 3 месяца назад
ኧረ ያረብ ሰላሟን መልስልን ኢላሂ ከፍቶናል አዝነናል ቤተሰብ አጥተናል ተራርቀናል ዘርኝነት የሚባል ጥንብ ተጠናውቶናል ኢላሂ ፍትህ አምጣልን መሮናል ያረብ😢😢
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
ወርቴ ያ ረቢ ማለት የነበረብሸ እርሰት አሰመላሾች ትግሬን ሰወሩ ነበር
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 3 месяца назад
ወሬሰለችን አመት ሙላውጦረነት ተተወጀብንምግስት ፋኖም ምንምልዩነትየላቸውም ለህዝብምንምአያስቡም
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 месяца назад
ሰላም 🕊🇪🇹 ይቅደም
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
እጅ መሰጠት ይቅደም
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 3 месяца назад
ሰላም አሳጣችሁን እናተዉ ናችሁ
@mdinamdina2570
@mdinamdina2570 3 месяца назад
መንግስት የኑፁሀን ሂወት እየቀጠፈነው ከዝህ አረመኔ አስተሳሰብ ካልወጣ ኢቶ እደአገር በጣም አስቸጋሪነው እባክንመንግስት ለህሌናህኑር
@TadasHayle
@TadasHayle 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 3 месяца назад
እናንተ ጋዜጠኛ ነን እንዳትሉ አማራ ክልል ዳታ ተዘግቶ በሺ የሚቆጠር ህዝብ መካራ ላይ ገብቶ እናንተ አልበስብሳችሁ ታልፋላችሁ ምንግስት የራሱን ዜጋ ለመግደል ወደኋላ አይልም የኢትዮጵያ ምንግስት በአለም ላይ የመጀመረመያ መሪ ነው የራሱን ዜጋ በዲሮን የሚጨፈጭፈው
@abdukemal3828
@abdukemal3828 3 месяца назад
አማራ አኮረፍ እኮ ጎበዝ ብትሸሹ ነዉ እሚሻላችሁ
@KokobeDerasa
@KokobeDerasa 3 месяца назад
ያርብበቃበለን
@nebyatkasa5341
@nebyatkasa5341 3 месяца назад
💚❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@FesamHaq
@FesamHaq 3 месяца назад
🤯አረ.መኔው አገዛዝ እንዴት የንጹሃንን ህይወት ከህግ አግባብ ውጭ መንጠቅ እንደማይችል አይገባውም⁉️
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo 3 месяца назад
አንድ መንግስት ቅድመያ ለዜጎቹ ደህንነት ሲቆም ነው መንግስት ሊባል ሚችለው ።
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
ጥሩ እጅ ሰጥ ትጥቀ ፍታ ወልቃይን መልሰ ይሄንን አታረግም ወጥረህ ታጋ አታለቃቅሰብን
@LitmesMedia
@LitmesMedia 3 месяца назад
Why not be in pretoria?
@عبدهابراهيم-ل1ج
@عبدهابراهيم-ل1ج 3 месяца назад
ኣበይ ኣህመድ እየቀለዱ ነዉ እንጅ ኣማራ በየ ቦታዉ አየመተ ነዉ የኣማራ ሞት መንግስት ምንም ኣይሰማዉ
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
የአማራ ሞት አንተ ከተሰማህ እጅ ሰጥ ትጥቅ ፍታ
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 месяца назад
አሁን ትንፋሽ ሲያጥራችሁ ጊዜ መግዣ ስለሰላምና ንግግር ታወራላችሁ። አሁን ማን ያምነናል ብላችሁ ነው? ከሀዲነታችሁ ይታወቃል።
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
አልዋዋልም ብለህወጥረህ ተዋጋ መንግሰትን እንድታምን አየደለም እንድትፈራ ተደርገህ ትገረፋለህ ሲበቃህ በቀኝ ማረኝ ሰትል እጅ ተሰጣለህ ትጥቅ ትፈታለህ ወልቃይትን ትመልሳህ እሰከዛዉ ግርፊያዉ ይቀጥላል
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 месяца назад
@@Hkim185 ፈሳም ቂጥህን እየተለበለብክ ታወራለህ? የበላኸው ይመለስና ወልቃይት ራያና ጠለምት አይመለሱም። አሁን በሴራ ስለገባህ ትኖራለህ ማለት አይደለም።
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
@@yenesewzegeye1922 አቶ አነሰኩ ዘግናኝ ደሰታዉን አልችለዉም ወልቃየትን አንመልሰም ብትሉ ግርፊያዉ እንዲጥል ነዉ የምትለኝ ወደህ ግባበት እሰኪመርን ግርፊያወ ይቀጥላል
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 месяца назад
@@Hkim185 አይ ጅሎ ወያኔ ነሽ መሠለኝ። ስማ ከሞት የተረፈውን የትግራይ ሕዝብ ታስጨርሳለህ እንጂ የአማራን መሬት ወስደህ በሕይወት አትኖርም ።
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
@@yenesewzegeye1922 ወርቅ አደራ ሰምምነት እንዳትቀመጡ እንዲማ ዝተህ። መሬት ትወዳላቹህ የሱዳንን መሬት የኤርትራን አሰብ የሱማሌን ኦጋዴን የኬንያንን ጋምቤላ በሙሉ ይዛቹሁት ነበር ምን አረጋቹሁበት ወልቃይት በናንተ ግዜ ደብር ነበር የድህነትፋብሪካዉ በለዉ የሰዉ ልጅ እንደ ዠንጆሮየ የሚኖርበት ነበር ከዝያ ወያኖዎች መጥተዉ የቢሊዬን ደላር የሱከር ፋብሪካ ሰሩበት አናንተ መጥታቹህ አፈራረሳቹሁት አደራ እንዳትጨርሱት ሲሰራ ሰትቃወሙ ነበር,። ወልደባን ይነካል ብላቹህ ይሀ ሁሉ ከኤርትራ ጋራ ለመገናኘት ነዉ። ግድ የለም ከአሰር ዓመት በኃላ እንገነኝ ትግሬ ዱባይ ሆና ወልቃይት በደህነት ማቃ ትቀራለች የወልቃየት አማሮች ናቸዉ የቀሩት የእጃቸዉን ያገኛሉ ወልቃየት ከተመለሰች ሰፋሪዎቹን አንፈልግም
@MathTea-td2ik
@MathTea-td2ik 3 месяца назад
😡🤬አረመኔው አብይ መወገድ አለበት‼️
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 3 месяца назад
You derma is False
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 3 месяца назад
አማራ ተፐዶ በገባበት ጦርነት አሸናፊ የሚሆነው በግፍ ጆኖሳይድ ስለተደረገበት ነው ይህን ጦርነት አገዛዙ እድሜውን ለማስረዘም የጀመረው ጦርነት በመሆኑ ሰላም ሰላም ይበልእንጅ ከልብ የሚፈልገው የሚመስለው ካለ ተሳስቷል አሁን በዚችአራት ቀን ለሰላም የቆመ መስሎ ስንት ንጹሀን አርሶአደሮችን ከእርሻ ቦታ እስከበሬዎቻቸው ነው የረሸናቸው ተዳፍኖ የሚቀር ሐቅ የለም ነገ የሚወጣ ብዙ ማስጃዎች ዶክመንታሪ ፊልሞች ይወጣሉ አለም ፍርድ የሚሰጥባቸው ብዙ ወንጀሎች ተፈጽመዋል
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
ታድያ ምን አጨናነቀህእጅ ሰጥተህ ወደ ሰላም ተቀላቀል
@EndrisMohammed-rh3mx
@EndrisMohammed-rh3mx 3 месяца назад
ቅልብ ወታደር የውጭ ወራሪን የሚጠብቀውን ስራ አዙራችሁ በየሠፈሩ እየዞሩ ሠው እንዲጨርስ አዛችሁ ካበቃችሁ በኃላ ወታደሩ በጉልበት የትም እንደማይደርስ ልካችሁን ስታዩት እፒሪሪሪሪ ማለት ዋጋ የለውም ። እንኳን መሳሪያውን ሱሪውን እናስወልቀዋለን ያላችሁትን ተግብሩት እንጂ
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
እና ጦርነቱ ይቀጥል? አቦ እድሪሰ ወሐቢ ሆኖ ቅልብሩዙ ፈላብህ እንዴ
@MakdesMakdes-t9i
@MakdesMakdes-t9i 3 месяца назад
እያስጨረስህ ሰላም ትላለህ አይ አተ የስራህን ይስጥህ መዲሃኒያለም
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
እጅ አሰካልሰጠህ ድረሰ ጠላት ነህ ይህ ገብቶህ ወጥረህ ተዋጋ
Далее
#kikakim
00:10
Просмотров 10 млн
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 14 тыс.