Тёмный

"ሰላምና ልማትን በማረጋገጥ የአማራ ህዝብን ተጥቃሚነት ማሳደግ ይገባል።" አርበኛ መሳፍንት ተስፉ 

Amhara Media Corporation
Подписаться 688 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

"ሰላምና ልማትን በማረጋገጥ የአማራ ህዝብን ተጥቃሚነት ማሳደግ ይገባል።" አርበኛ መሳፍንት ተስፉ

Опубликовано:

 

23 июл 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 года назад
አርበኛው መሳፍንት ስወድህ አባቴ ሽሽሽ አመት ኑርልንቅዱስ ህያው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።
@henokgetachew8874
@henokgetachew8874 3 года назад
ጀግናው መሳፍንት! አንበሳው! ፈጣሪ ይባርከው!
@derat5872
@derat5872 3 года назад
ያማራው ፋኖ መሳፍንት የወንዶች ቁና ጀግና
@jamisonryland7112
@jamisonryland7112 2 года назад
i guess im asking the wrong place but does someone know a tool to get back into an Instagram account?? I was stupid lost the account password. I love any tricks you can offer me!
@adrianeden6261
@adrianeden6261 2 года назад
@Jamison Ryland Instablaster =)
@jamisonryland7112
@jamisonryland7112 2 года назад
@Adrian Eden I really appreciate your reply. I got to the site thru google and im waiting for the hacking stuff now. Looks like it's gonna take a while so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.
@jamisonryland7112
@jamisonryland7112 2 года назад
@Adrian Eden it did the trick and I now got access to my account again. I'm so happy! Thanks so much, you saved my account!
@adrianeden6261
@adrianeden6261 2 года назад
@Jamison Ryland You are welcome :D
@asefamamusha7677
@asefamamusha7677 3 года назад
ባለ ማህተቡ ምርጡ የአማራ ጀግናችን
@muluawekawek6064
@muluawekawek6064 3 года назад
እባክህ የኛ ጀግና አሁንም ለሚታርዱት ድርስላቸው ድምፅህን አሰማ
@madesign21
@madesign21 3 года назад
አሁን ጎጠኛ ሰፈረኛ መኖር የለበት አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ አከተመ !!! ምርጥ ስራ ነው በሳይበር በቴክኖሎጅም መንጠቅ አለብን ባህርዳር በጣም ግሩም መሆን አለባት ካሜራዎች ያስፈልጎታል በርቱ
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i Год назад
አባቢ ሺ አመት ኑርልን
@user-sy1by1tz2e
@user-sy1by1tz2e 3 года назад
ወገኖቸ በርቱ ህዝባችሁን ክልላችሁን ሌት ቀን ጠብቁ ከክልል ውጭ ያሉ አማራወችንም አትርሷቸው ምቀኞቻችን በዝተዋል እግዚአብሄር የኢትዮጵያን ና የአማራን ጥላት አጥፍልን ባዳወች መጋወች ዘንድሮ ጠግበዋል ሺቴ ሜረዳ ይሁንልን ብለዋል ገደል ይግቡ አሜን
@Hananmybestlive
@Hananmybestlive 3 года назад
መሳፍንት ጀግናው አባቴ
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 3 года назад
አባቴ መሳፍንት ሆይ ሰወድህ ሺ አመት ኑረልኝ አደራቹሁ ጠብቁት ከፈጣሪ በታች
@yevuj6579
@yevuj6579 3 года назад
አወ በውነት ትክክል ብለሻን. እህት ሲጀመር የሰራውይት አምላክ ልኡል እግዛብሂር ከሱ ጋር ነው እመቤታችን አባታችን መሳፍንት በዘመተበት ትዘምታለይ ሁለየም ከሱ ጋር ናት
@user-hs4ks6gh4m
@user-hs4ks6gh4m 3 года назад
ጀግና መሣፍት 1000አመት ኑርልን የኛ አስታዋይ
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 года назад
ገቡ።በርቱ።ከብቶች።ያፈርሳሉ።በርቱ።ጀግና።አርበኝው
@aron5023
@aron5023 3 года назад
ይሄ ሽንታም ነው ኣርበኛ እየተባለ ያለው
@webitwebit7545
@webitwebit7545 2 года назад
@@aron5023 🤣🤣🤣🤣 ዝም በል በንዳ መጣብህ ፍኖ
@sayedahmada8144
@sayedahmada8144 2 года назад
የኔ አባት እዲሜና ጤና ይስጥልን
@metyay5185
@metyay5185 3 года назад
አይዞን አማራየ እንደዜህ ተስማምተን ስንሰራ በጣም ለዉጥ ማምጣት አለብን ሜከፉፉሉን ባንዳወች አንሰማም የሜመጣዉን ፈተና በጋራ እንመክተዉ አደራ አገኘሁ እና ተመስገን አደራ ጀግናችን አደራ አደራ
@azanawtessema7893
@azanawtessema7893 3 года назад
አስተዋይ የአማራ ልጆች አስተውላችሁ ስለሰራችሁ ያስተዋለ በረከት ይስጣችሁ
@user-lm2dp7xf9r
@user-lm2dp7xf9r 3 года назад
አማራወችዬ በርቱልን ራሳችሁን ጠብቃችሁ አገራችሁን ጠብቁ አድ ስንሁን ያምርብናን ኢትዮጲያ በርቱ መግስቱን አበሸሩት ሀገራችን ወደልማት የምትገባበት ጊዜ ቅርብነው ፈጣሪ ይረዳን ኢንሸ አሏህ
@user-lu7tl7vk8h
@user-lu7tl7vk8h 3 года назад
ለሁሉም ጊዜ አለው በርቱ
@bethlehemazanaw4609
@bethlehemazanaw4609 3 года назад
ዋዉ ዋዉ ደሰሰሰ ብሎኛል አርበኛ መሣፋት እባክህ በግራም በቀኝም የተቀመጡትን ባለሰልጣን ምከርልኝ እደመከርካቸዉም ተሰፋ አደርጋለዉ ።
@azanawtessema7893
@azanawtessema7893 3 года назад
ብልጽግና እንደ ስሙ እየሆነ ይመስለኛል አብንንም ከጎናችሁ አርጉ።
@user-cm5zg1pw8d
@user-cm5zg1pw8d 3 года назад
የኔ ጅግና እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-xd2tx1ek9e
@user-xd2tx1ek9e 3 года назад
እግዚአብሔር ይፀብቅልን 👍👍👍💐💐💐😘😘😘😘😘
@Hana-3838
@Hana-3838 3 года назад
መሰፍኔ። የኔ ጀግና ከተ ዘር ባልመጣ ኖሮ በቆጨኘ። ለወገኔ ለሐገሬ ለጀግኖቻችን ለክብራችን። ኑርሌን። አለን በአተ ጎን በሑሉም ፍኖ ክብሬ መኩራዬ
@metyay5185
@metyay5185 3 года назад
ጀግናየ በርቱ
@mahadereDefe
@mahadereDefe 3 года назад
አማራ ሢነሣ ሀገሪቷ ነው ሚለው ግሩም ነውኮ።😍😍😍😍ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 3 года назад
በርቱ እንዳትረቱ ወገኖቼ አርሶ አደሩ መብቆያችን የናንተ መኖር ነው ሕይወታችን ተጋመዱልን ተቃቀፉልን ወያኔንም ግብፅንም አሳፍሩልን=
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 3 года назад
አቶ ተመስገን ለሕዝብ ከቆምቅ ህዝቡ ምንም ከናንተ ጋራ የማይሆንበት የለም በርቱ ፋኖን ጠብቁ
@user-ri1on9fd4d
@user-ri1on9fd4d 3 года назад
አሪፍነውቀጥሉበት
@sarahwargo8216
@sarahwargo8216 3 года назад
አማራ አው አንድሁን ጅግናዋ ውሎ ጎጅም ጎን ድር ሽዋ ጅግናንህ
@abaybahrain8757
@abaybahrain8757 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ተባብራ ችው አገራ ችን አሳ ዳጉልን
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 3 года назад
የኔጌታ ስወደው መሳፍንትን ለኔ ላንተ ላንች ለአማራ ህዝብ ሲል ጫካ ቤቱ የሆና ጀግናችን
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i Год назад
ድል ላማራየ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Год назад
እንትን ማመን አንችልም እባቦች ጀግናው አርበኛው መሳፍንት እዳቀርባቸው እነዚህ ሆዳም ከርሳሞች
@yosefhaile8966
@yosefhaile8966 3 года назад
የአማራ መሪዎች ጀግኖቻችን በጸጥታዉ ዘርፍ በማካተት በርቱ አሁን ተሥፋ አላችሁ
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 3 года назад
በጣም ደስ እሚል ዜና ነው አቶ መሳፍንት የኢትዮጵያ ጀግና አቶ ተመስገን የሰላም መሰረት ዛሬ ማርያም ናት pleass በፀሎታቺሁ አስቡኝ
@fggg7521
@fggg7521 3 года назад
አሁን ያምራል አንድ ከሁንችሁ ወፍ አይዙርም በርቶ
@blatienawrayakobo3269
@blatienawrayakobo3269 3 года назад
እንደዚህ በፍቅር ስንሰራ ደስ ይላል በርቱልን
@rahilealem1548
@rahilealem1548 3 года назад
አንድነት ሀይል ነው በርቱ
@salamsa6314
@salamsa6314 3 года назад
ጀግናዉ አርበኛ መሳፍንት ኑር ልኝ እደተያለዉሽይወለድ ፈጠራ ሀሳብህን ይፈፅም ልህ።
@beleubeyene3262
@beleubeyene3262 3 года назад
አደፖ ነፍስ እወቅ እስኪ ጀግናው መሳፍንት ከጎንህ ማርግህ በጣም ጥሩ
@Hananmybestlive
@Hananmybestlive 3 года назад
ልማቱ ወደ ጎንደር ወሎም መዛመት አለበት
@saramohammed6526
@saramohammed6526 3 года назад
Mare.absere.ulahenme.andenane.sselme.kune.tebabrne.enadgleñ.
@almazmebrate5550
@almazmebrate5550 3 года назад
7_28_2020 የአማራ አባቶች አይዞቹሁ ያአማራ ወጣቶች አቶ አርባኛ መሳፍትን ተስፉን በመስማት እራሳቹሁን እና ሕዝባቹሁን እየጠበቃቹሁ ከመንግስት ጋር በመተባበር እና ማስተዋል በተሞላበትና ጥበብ በተሞላበት ታማኝነት በተሞላበት እራሳቹሁን አበልጽጉ ከመንግስት ጋር በመተባበር ከመንግስት እርዳታ እየጠየቃቹሁ አካባቢያቹሁን ለማልማት ትጉሁሉን ነገር ለመንግሥትና ለኃያሉ እግዚአብሔር ትታቹሁ ልማትን ተጠቃሚ ሁኑ አገራቹሁና አካባቢያቹሁን አበልጵጉ ጌታ ደግሞ ይረዳቹሀል አይዞቹሁ ትልቆቹን ስሙ ንስኃ ግቡ ፀልዬ ጶሎት ሐይል አለው የጠላትን ምሽግ ያፈርሣል በዘመናት የኢትዬጵያን ጠላትን ድፋሶን በደጋን አድዋ ላይ የመሽገውን ጦር መቶ ያሽነፈው የኢትዬጵያን አምላክና አድነታቸውን ይዘው ነው እጅ የመሣርያ ብቃታቸው አይደለም መዝሙር ዳውትን አንቡት መጵሐፍ ቅዱስላይ አይዞቹሁ የኢትዬጵያ አምላክ ከጉናቹሁ ነው አንድ ልብና አንድ አሣብ ይኑራቹሁ አድነት ኃይል አለው የማይስማ ይገለበጣል ይላል መጵሐፍ ቅዱስ አይዞቹሁ አማራን የሚጠብቅ እግዚአብሔር አይተኛም አያቀላፋም ያያል።
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 3 года назад
መሳሪአችሁን ከጎናችሁ በማሰለፍ ሕዝባችሁን በመ ጠበቅና ከውስጥ ጠላታችሁ በመከላከል ልማታች ሁን አሳድጉ ጥቅምከየትእንደመጣ በመገንዘብ ችላ በማለት የራሳችሁን ንፁህ ልፋት ስራላይአውሉአማራ ትጉህ ነውበርቱየራሳችሁንሃላፊነትበራሳችሁጠብቁ።
@yeneneshgetenet5605
@yeneneshgetenet5605 3 года назад
Yene anebesa🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹lek ende semeh mesafenet🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@endinewbeka7600
@endinewbeka7600 3 года назад
አባታችን አደራህን እርስህን ጠብቅ እንኝህ ስዎችን አትመናቸው
@webitwebit7545
@webitwebit7545 2 года назад
አይዞን በዙ ፍኖ ነው ያለ ከጎኑ
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 3 года назад
አማሮች በርቱ
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 года назад
💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@ashikagtahun3249
@ashikagtahun3249 2 года назад
ዉይመስፍንንስወደዉ😘😘😘😘😭💪
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 года назад
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 года назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 года назад
💖💖💖💖💖💘💘💘
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 года назад
💚💛❤️💪💪💪💪👍👍👍👍
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 2 года назад
ይድፋችሁየአማራአመራሮችአሥበላችሁን
@user-gl8dx7kz8l
@user-gl8dx7kz8l 3 года назад
ጅግናው ጎንደር እናታለም በስምሽ ልጠራ አይበገሬ እኮራብሻለው
@user-xj2ul8ip8j
@user-xj2ul8ip8j 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለሁ
@bdbd4530
@bdbd4530 3 года назад
Hi
@user-xj2ul8ip8j
@user-xj2ul8ip8j 3 года назад
hi
@ferehewotmulugeta8670
@ferehewotmulugeta8670 3 года назад
ጀግናው Long live
@user-ol7xj2mx5c
@user-ol7xj2mx5c Год назад
አሁንም የብልፅና አሸርጋጆች አሉ ይረፉልን በወንድሞቻችን ላይ ሴራ አይስሩብን
@mastwale..704
@mastwale..704 3 года назад
አባቴ1000አመት፣ይኖሮልን
@mikaelmamou7161
@mikaelmamou7161 3 года назад
Betam des yelale👂👂👂🙏🙏🙏🙏🙏
@haybay8423
@haybay8423 3 года назад
ማርክን መክረን ያኔ ድሮ ኣሁን ግን እንደዛ የለም
@fogeralule6098
@fogeralule6098 3 года назад
ጀግና ነው የአማራ ጥላ ነው ።
@mesgnawabebe3071
@mesgnawabebe3071 3 года назад
የሰላም ዋጋ ውድ ነው !!! ባህርዳር በ ሃያ አመት ውስጥ ብዙ ለውጦች አምጥታለች ፤ ታዲያ ይህ ለውጥ ለማስቀጠል ሰላም ዋና መሰረቱ ነው። ሰላም የሚያመጣ ነገር ላይ ጣሩ!! ጦርነት መጓሸም የጣና ዳር እድገት ሳይሆን ምሽግ ሊያስቆፍር ይችላል!!
@ehgssh6052
@ehgssh6052 3 года назад
አቶ ተመስገን ልወድህ ነው በዝሁ ቀጥል ጉበዝ እየሆናችሁ ነው
@erebaabebe1236
@erebaabebe1236 3 года назад
Wow vivaa Amhara
@fentabilyilef4755
@fentabilyilef4755 3 года назад
Berta
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 3 года назад
ኡረ አባየ የአማራውን ደም ፍስስ በኦሮሞ ክልል ውደ ክላችንእካ አስገቦቸው የታገቱትስ እስክመቸ
@tabe8726
@tabe8726 3 года назад
አሁን የነሜሊሊክ ጥበብ አግኝታችኋል ተባብራችሁ ስሩ ጀግኖቻችሁን ጠብቁ።
@g.h.zs.
@g.h.zs. 3 года назад
Wexatuu Agerun endixebek adrgutt. Ebakathuu. Kemanem gar xelat atadruu..
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b 3 года назад
ahune gena gobezachehu gashawechachehune akeberu good job keep it
@eeee6411
@eeee6411 3 года назад
አሁን አደባወች ፈርተዋል ህውሀትን ለዛነው እነመሳፍት ያቀረቡት
@user-zt1go9lk9l
@user-zt1go9lk9l 3 года назад
Geginawech bertulin 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✊✊✊✊✊✊✊✊
@hsysysush9956
@hsysysush9956 3 года назад
Tekekle arbgaw💚💛❤
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 3 года назад
Wow yenewochu nurulegn lek new tareken manbebe weym metyk
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Год назад
I feel sorry,what the federation doing for lower class giving food donations. But it's not enough to do so. Very important is infrastructure and same factory is important because creating a job
@merimarli9026
@merimarli9026 3 года назад
Gegnaw💪 mesafnt. Egizabiher 🙏 edmna Tena ysth amara wtatoch chat metet bklulu edkom madrg albt
@ayshaethi9847
@ayshaethi9847 3 года назад
በዚ አጋጣሚ በህርዳርን ከማስዋብ ጎን ለጎን ወሎ ሀይቅና ደሴ ልማት ይፈልጋል ሀይቅ በህር እያለ ግን የጸዳ አይደለም ስለዚ የክልሉ መግስት ሊያስተባብርልን ይገባል
@leyatseyoum6157
@leyatseyoum6157 3 года назад
Takedole dasa koca hayeke waldeya tabeku bakerbu bafekere enacanfalane 28 amte tagalane ale tafankelalale ahune bezu edahonene edalalkene edalane batagebare enaysayalane edema yesetane beca
@ayshaethi9847
@ayshaethi9847 3 года назад
@@leyatseyoum6157 አሁን ሁሉም አማራ ስለ አማራ ማሰብ አለበት
@leyatseyoum6157
@leyatseyoum6157 3 года назад
@@ayshaethi9847 bahiwota gana amara alkugne baka alcalkume medera legagame eyatansa amara amara baza 28 amte tacakonene Motene tafanakalene baka zemtacene baka 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abaybahrain8757
@abaybahrain8757 3 года назад
ጠላት ንም ተባብሮ ማጥፋት አለ በት
@g.h.zs.
@g.h.zs. 3 года назад
Hezbathun lexalat asalfathu atstuu ebakathu.. melkam amelkaket yenorathu lehzbathu. Lehodathu atderu.
@hiwhiwt3446
@hiwhiwt3446 3 года назад
አመቤቴትጡቡቀዉት ❤❤❤❤❤
@erebaabebe1236
@erebaabebe1236 3 года назад
Vivaaa Agegnhu Vivaaa Temesgen Vivvvvvvva Amharaaaaaaaa
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 года назад
ጀግናው።አርበኝእ
@kiwenfetena8612
@kiwenfetena8612 3 года назад
Bertu
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 3 года назад
በርቱ እውነት አማራ ጋር ናት ሌሎች ጋር ፈልገን አጣናት ውሸት የሌለበት ደግ ህዝብ ነው በየ-ሀገሩ ያሉት ምክር ናቸው!!!
@yohannestadesse6095
@yohannestadesse6095 3 года назад
bale beso.tigray fabrica amchi.
@yordanosteshome2127
@yordanosteshome2127 2 года назад
እዳተ ሽይወለድ መሣፍት
@user-pm1ie2gq7j
@user-pm1ie2gq7j 2 года назад
ቁጥሩንላኩልን እንፈልገዋለን መገኛ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 года назад
በርቱ ከሸገር አሥበል ጦት እነኬኛ ከዛ የኛ ነዉ ይበሉ እነሡ ከተማችዉን ያቃጥሉ እነኬኛ ከተማመገባት አይችሉም ሥንል አሥረግጠነው ።ጋላከብትአርቡ እደቀድሞችሁ።
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 3 года назад
ለአርበኛ መሳፍንት ተስፉ የክብር ዶክትሬት ከአማራ ዩኒበርስቲዎች ሊሰጥ ይገባዋል።
@sadiamohammed1902
@sadiamohammed1902 Год назад
Yegala esia bebelawa yetaredwe ayensiame betame tegermalhe mesiafente edh
@sadiamohammed1902
@sadiamohammed1902 Год назад
Sente amhara asiaredchu kuche belchu ahune lmate telalchu mesiafente ayeamhara jegena ayewetalte
@tazinega3570
@tazinega3570 3 года назад
All he yerdane
@arsema2468
@arsema2468 3 года назад
amaharaye wedelay edget new emitekmew
@merryaassaminew9988
@merryaassaminew9988 3 года назад
Abshiru wogenoche💚💛❤💪
@AliAli-gx8nh
@AliAli-gx8nh 3 года назад
Beretwe
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 года назад
👍👍👍💚💚💛💛❤❤👈👈 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ወጣቱን። መጠጥ እዳይጠጣ ጫት እዳይቅም። ፍኖ እያዳዱ ቦታ። እየዞረ። አሩን ማብላት ነወ ቃሚታና ሲጃራ የሚጠቀም ያማራ ወጣት ማቆም አለበት። 27። አመት የማንም ዲቃላ ቴጠማለቅብን ኖራል ግማሻችን በስደት። አሁን መደራጀት አለብን እነመሳፍት። ወደ አገር ተገቡ። እኛም። እገባለን። በቃንስደት። 📞📞📞📞📞📞📞📞💚💚💛💛❤👈👈 መሳፍትን። እደምንም ብሊ። ባገኘሁት። እኔም። ያጾካ ገምዛ ወረዳን። ወጣት። በራሲ። አደራጂች። የፍኖን። ውጤት እና አላማ። እውቀት። ብናስተምር። በጣም ደስተኛ እሆን ነበር። ጁታውን ተተቀበረ። አሁን እያዳዱ። አማራ በሁሉም ቦታ መደራጀት አለበት አለተበዛ ምናገባኝ። ተሆነ አሁን ይነሳል ጁታው። እና እናስብበት። 📞📞📞📞📞👈👈👈
@allamebrahtu8695
@allamebrahtu8695 3 года назад
Asibuchu ashenu shifita sibisib
@danynachabe8256
@danynachabe8256 3 года назад
ኣይእረእዳይገሉት
@merimarli9026
@merimarli9026 3 года назад
Ato agegnw teshagr korat sewnew jegna abat ewdalw
@semema1955
@semema1955 3 года назад
ይህ ሰውየ አንድ ቀን እጄ ላይ ይጨበጣል
@fffddjx8975
@fffddjx8975 3 года назад
ይህ ሰው ጥሩ ባታ ይሰጠው ቀሬውን አድሜውን ለምን ጥሩ ባታ አይሰጠውም
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 3 года назад
ጀግናዉ በላይ ዘለቀ ላቀዉ ቂልጡ አያኖ ገልገሊ(BELAY ZELEKE LAKEW KILTU AYANO GALGALI) ዉዱ የወሎ ቦራና ኦሮሞ ታወላጅ እና የኢትዮዽያ የጭንቅ ግዜ ልጅ ነዉ ፣በግዜዉ የነበረዉን ስራዓት በመቀወም ነበር ዱር ቤቴ ብሎ የሰሜን ወሎ እና የጎጃምን በረሀ እና ደን መጣጊያ መሸሻግያ የደረገዉ ነገረ ግን የጠሊያን መንግስት መቶ ኢትዮዽያን በቀኝ ግዘት ለመየዝ ኢትዮዽያን ስወራት ምንም እንኳን እሱን ለደን በዳራገዉ ስራዓት ኢትዮዽያ ብትተደዳርም የበዓድን ድፍረት እና ወረራ እሺ ብሎ መቀበል እንዳ አንድ አንድ በንዳዎች አልተዋጠለትም በስልጠንም ብያባብሉት እምቢ ለሀገሬ ብሎ በዱር በገደሉ ለሀገሩ ነፃነት ታፈለመ ወራሪዎችንም ፋታ አሳጣ አስደነቂ እና ድረብ ድሎችንም በጠላት ላይ ተጎናፀፈ ሀገሩንም ነፃ በማዉጣት ዉስጥ ጉልህ ድርሻ የተወጣ ጀግና ነዉ፡፡ነገር ግን አንድ አንድ ለራሰቸዉ ተሳስታዉ ሌላዉን የሚያሰስቱ ታሪክንም የሚበርዙ የታሪክ ሌቦች በላይ ዘላቀ በሸፈታነቱ ግዜ በምንቀሰቀስባቻዉ አከበቢዎች ከመጀመረያወ(ከወሎየዋ) ከ80 ሚስቱ ዉጪ የወለዳቸዉን ልጆቹን በመጥቀስ የተገኘበትን ብሄር ሲቀይሩ እና የራሳቻዉ መጠሪያ ሲያደርጉት ይታያል ይሄ ከታሪክም አንፃር አስነወሪ ሌብነት ነዉ መፍትሄ ሊበጅለት ይገበል እያልኩ የታሪክ አደራየን አቀርበለዉ ************************************************************************ Belay was born in 1912 in Chaketa, Wollo, Ethiopia, to Oromo parents. At a very young age under mysterious circumstances, Belay killed his uncle and fled to a life of fugitive with little or no contact with his immediate family for about 15 years during which time he developed traits that would help him achieve a name for himself in Ethiopian history as one of the greatest heroes who defended their country. In 1935 Italy invaded Ethiopia. Zeleke felt the need to defend his country and led a heroic movement against the occupation in Gojjam. Soon, he became known for being incredibly brutal among Italian generals and they fought him as hard as they could. Not only did he defeat the Italian army that was sent to destroy him, he also took into custody the army’s general and executed him by hanging. The Ethiopian patriots liberated Addis Ababa on 6 May 1941 and this victory officially ended the Italian occupation. Emperor Haile Selassie returned to Addis Ababa on 5 May 1941 after spending the preceding five years in exile in Europe. There are no physical signs of Italian invasion in the province of Gojam largely because of Belay Zeleke's resistance. It is evident that Belay Zeleke never let the Italian troops camp anywhere in Gojjam let alone leave a legacy of any sort. He declined the position in protest and started living life as an outlaw. Soon he was caught and sent to jail accused of being a threat to the monarchy. Some members of the nobility who protested the actions taken on the patriot and Ras Hailu of Gojam who was a well known nemesis of the emperor helped Belay Zeleke to escape during which time a police officer was killed. He was apprehended later and was executed by hanging with his brother Ejigu and 17 others who were his followers on January 12, 1945. Ras Hailu and the other nobles who helped Belay were immediately put on house arrest and their wealth confiscated by the government. His execution was bitterly received by many Ethiopians. In his honor Gojam road was named after him. Most Ethiopians admire him as a king.
@destayes8285
@destayes8285 3 года назад
እኔ ግርም የሚለኝ የአማራ ቲቪ ነው አንድ ቀን እንኳን ተሳሰቶ ከባህርዳር ወጥቶ ዜናም ሆነ ፕሮግራም ሰርቶ አያውቅም በእሱ አስተሳሰብ ሌላውን አማራ ብሎ የመጥራት ወኔ የለውም በጣም የሚያናድደኝ ቲቪ አማራን ምንም አይወክልም
@user-ie5ew3il9i
@user-ie5ew3il9i 3 года назад
ኣህዮች ስለ ሆናቹ ነው
@messilove8657
@messilove8657 3 года назад
ሽፍታ አርበኛ ሲባል በጣም ነው የሚያናድደው
@yetkassa8782
@yetkassa8782 3 года назад
Yesheftew lekma adlem leza newe Arbgna yetbale
@messilove8657
@messilove8657 3 года назад
Leamhara shifta aytekimim yihe endewm shiftan maberetatat new
@Etagegn2124
@Etagegn2124 3 года назад
Brtuoo
@tesfaygebremedhin9319
@tesfaygebremedhin9319 3 года назад
Gura bcha eski klkel bel eza wendneth ytay bichbocha
Далее
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
00:39
Просмотров 907 тыс.
СЕРГЕИЧ ОПОЗДАЛ #большоешоу
00:58
ЛИПЕР ДЛЯ ТЕЛЕФОНА 🤯
00:59
Просмотров 577 тыс.
🛑 SUNDAY SHENANIGANS 🔥 CODM LIVE STREAM
3:25:14
Просмотров 9 тыс.
Zemedkun ዘመድኩን በቀለ on Jun 16, 2024
2:01:46
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
00:39
Просмотров 907 тыс.