Тёмный

ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ ዛሬ ይዤላቹ የመጣውት በጣም አሪፍ እልበ ኬክ አሰራር ትወዱታላቹ በጣም ቆንጆ ጣፋጭ 

Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ  ዩቱብ
Просмотров 91
50% 1

ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናቹ ዛሬ ምርጥ የኬክ ( እልበ ኬክ አሰራር) በጣም ቆንጆ ነው ትወዱታላቹ

Опубликовано:

 

7 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@habtamneshgetachew6382
@habtamneshgetachew6382 Месяц назад
ሰላም ሰላም እህታችን አፀደ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋው በጣም ደስ የሚል የአልብ ገቶ ወይም ኬክ ተብሎ ይጠራል እኔ ባለሁበት ሀገር እና በጣም ደስ ይላል በእውነት እጅሽ ይባረክ ይሄ ኬክ በማንኛውም ሰአት ልንጠቀመው የምንችለውነው በጣም ወድጀዋለሁ እኔ ግን የምሰራው በአናናስ ጅውስ ወይም በብርቱካን በሰብን አፕነው ወተት ስለማልወድ የምሰራው ዋውነው አፀግዬ እጅሽ ይባረክ በሌላ እንጠብቅሻለን❤🎉
@HabtamHata
@HabtamHata Месяц назад
ሰላም ሰላም እህታችን አፀደ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽ ደስ ብሎናል በጣም አሪፍና ደስ የሚል የኬክ የገቶ አሰራርነው ያሳዬሽን ክብር በይልን የሁልግዜ ተከታታይሽነኝ በርች እህቴ❤❤🎉🎉
@Eyerus5
@Eyerus5 Месяц назад
ውውውውውው ቆንጆ እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው
@almazereta3143
@almazereta3143 Месяц назад
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላም ይብዛ እህቴ ባለሽበት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ዋውውውውውው ጥሩ ስራ ነው እኔ እሰራለሁ ይሄን ከክ
@AberashYouTube
@AberashYouTube Месяц назад
እግዚአብሔር ይማሰገኝ ውድ ዋዋዋዋ በጣም አረፈቆንጆ አሰረረ የክኪ በጣምየምረል ጎበዚ ምረጥእና አሰተምረቆይተነበር❤❤
@almaz1207
@almaz1207 Месяц назад
ዋዉ እህታችን በጣምንአሪፍ ነው እህታችን በርችይ
@astertube531
@astertube531 Месяц назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደሕና መጣሸ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝቦቻችን አገራችን ሰላም ያድረግልን በተርፈ በረቺ አሪፈ አሰራረ ነው
@TadelechT
@TadelechT Месяц назад
Selam selam selamish yibza inkuwan beselam metash wawu arif sia nw inameseginalen yene wud berchi lela negerim un tebikalen
@abay833
@abay833 Месяц назад
Selam Selam selamishi yebiza enikon Dena metashi ehite selamishi bizit bizit yebeli wowwww betam tafachi migibi nw❤
@RiimooUmer
@RiimooUmer Месяц назад
አሪፍ ነው በርቺ አብሽሪ ሁቢ
@Jerusalem-Israel
@Jerusalem-Israel Месяц назад
ሰላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉዉ እጅሽ ይባረክ በርቺ ጠንክሪ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን 😊😊
@Emnet865
@Emnet865 Месяц назад
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላመ ክርስቶስ ካንች ጋር ይሁን በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@salamahkarkaba3475
@salamahkarkaba3475 Месяц назад
ሠላም ሠላም እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ዋዉ በጣም አሪፍ አሠራር ነዉ በርችልኝ እህታችን❤❤ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን❤❤
@ZemenayWerke
@ZemenayWerke Месяц назад
Atesedeye wawu newu berchilegni ehte wude yagere lijochi besdet yemitnoru fexari yitenkachuh❤❤
@Samrawit6
@Samrawit6 Месяц назад
Selam ehte enquan dehna metash wow betam mrt ye lb kek asrar newu yasremarshn tebark
@TegestBekele85
@TegestBekele85 Месяц назад
Hojii bareddaa nuu Qodee ulfaadhuu jabadhuu jabduu koo yaddaa bareddaa itii fufiii lubuu itii fufiii Namatii tollaa yaddaa bareddaa nuu Qodee wowowow yenekonjo welcome
@kelemyoutube7367
@kelemyoutube7367 Месяц назад
Salamish yibaza ehatachin enakuwan Salam metash wadee barachilan woww betama naw yamamarawa yanee jagan ejashi yibaraka ❤❤
@almazereta3143
@almazereta3143 Месяц назад
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን በቃ ይበለን እኛንም በሰላም ይመልሰን ለሀገራችን ወቶ ተመቅረት ይሰውረን አሜን
@Wrkalm
@Wrkalm Месяц назад
ውቤነኝ አጰዱ
@Wrkalm
@Wrkalm Месяц назад
ሰላም ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ያገሬ ልጆች እንኳን ደናመጣችሁልኝጥሩ ቆይታ ነበረኝ አመሰግናለሁ ቀጥይበት
@TadeluTube27
@TadeluTube27 Месяц назад
Nyaata Ajjayiba hojete jabadu nama ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo 🎉🎉🎉❤❤❤
@TadelechT
@TadelechT Месяц назад
Selam selam selamish yibza inkuwan beselam metash wawu arif sia nw inameseginalen yene wud berchi lela negerim un tebikalen
Далее
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 235 тыс.
🛑 до конца!
00:12
Просмотров 26 тыс.
вернуть Врискаса 📗 | WICSUR #shorts
00:54
Unique Dish of Azerbaijani Cuisine - Shakh Pilaf
28:10
Просмотров 571 тыс.
🛑 до конца!
00:12
Просмотров 26 тыс.