Тёмный

ሰሞናዊ አሳፋሪና አነጋጋሪ ጉዳይ// ጆሮ አይሰማው የለም!! ያሲን ኑሩ ልክ ልኩን ተነገረው 

ዙመር ቲዩብ–ZUMER TUBE
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

የተወደዳችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞች ይሄን ቪዲዮ ስትመለከቱ ለትችት ሳትቸኩሉ ሰከን ባለ መንፈስ እንድታዩትና እና ሰውየው በሀቅ ይገለፃልጂ ሀቅ በሰው እንደማይገለፅ አውቃችሁ ይሄንንም መመሪያችሁ አድርጋችሁ እንድትይዙትና እውነትን ለመቀበል ልቦናችሁን ክፍት እንድታደርጉት ስንል ለማስታወስ እንወዳለን
እኛ ከሌሎች ህዝቦች በላጭ የሆነው በጥሩ አዘን ከመጥፎ በመከልከላችን ነው አሁንም ጥሩን ነገር እያበረታታን ከመጥፎ ነገራቶች ሁሉ ደግሞ በተቻለን አቅም እናስጠነቅቃለን እናመሰግናለን።
ሰብስክራይብ በማድረግ የዙመር ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

24 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 375   
@user-kz3ib9jz7e
@user-kz3ib9jz7e 6 месяцев назад
ደስ የምል መልስ ወሏህ እነዝ ኣጭበርባርዎች
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
አጭበርባሪ ሌቦችማ ተደበቁ እ የኢትዮጵያን ህዝብ እንክት በጥርሳቸው አደራውን የበሉ አህባሾች አሁን ድራሻቸው ጠፋ
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 6 месяцев назад
በርታልን የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@mohammedhassen9019
@mohammedhassen9019 5 месяцев назад
ልቦና ላለው ከበቂ በለይ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና አስተንትኖ በሸሪዓ ህግ የመለሰ ምርጥ ሰው ነክ።
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
😀😀😀😀😀 እኔ የመሰጠኝ ቁርዓኑን እደማስረጃ ሲበታትነው ማፈሪያ ሁላ
@RawdaIbrahim-xq6pu
@RawdaIbrahim-xq6pu 6 месяцев назад
ሽርክ ማለት በወሃብያ እይታ አሏህ ሱብሓነሁ ወታዓላ ከጎደሎ ባህሪ ማጥራት ሽርክ ነው አሏህ አካል አይደለም የአካል ባህሪ አይደለም ስትላቸው ሽርክ ነው ይሉሃል አሏህ ይጠብቀን ከወሃብያ ጥመት አሚን
@kebirghidey3121
@kebirghidey3121 5 месяцев назад
ኣሚን
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
አህባሽ የሸይጧን ጓደኞች በጫት ሰክራቹ የቀራችሁት ኢልም በጭፈራ ገለፃቹት የሽርክን ምንነት ከቁርዓን ተማሩ
@RawdaIbrahim-xq6pu
@RawdaIbrahim-xq6pu 5 месяцев назад
@@user-kc6ny6lu4n اتمنى لك هدايا
@RawdaIbrahim-xq6pu
@RawdaIbrahim-xq6pu 5 месяцев назад
@@user-kc6ny6lu4n وبالله توفيق
@AaAa-wb5xf
@AaAa-wb5xf 5 месяцев назад
አንተ እራስህ እየተወዘወዝክ ሰውን አትተችት ሲቀጥል አላህ ቀጥተኛውን መንገድን ይምራን ሲቀጥል ቆራርጣችሁ አታምጡ
@fatumafatuma9773
@fatumafatuma9773 6 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊክ ኡስታዜ እውነት ለመናገር ግራ ገብቶኛል የተከታየቹ እዛ ተቀምጠው ማድመጣቸው አጅብ መዘጋት አጅብ አቅልን መሳት ማለቴ በእቅልፍ ልቡ እዳልል ሚበር ላይ ሆኖነው የሚቀደደው ሠሚወቹ ምድነው የሚሠማቸው ዝም ብሎ ሲዘባርቅ አደ ጥመትነው አደ ያስፈልገናል
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
እ ምን ይደረግ ተው ሚለው ሰውም ጠፋ ለነገሩ አህባሽም አለ በጫት ሚሰክር በሙዚቃ ነሽዳ ሚጨፍር በቢድዓ ሚጨማለቅ
@user-vd5ux6xc8s
@user-vd5ux6xc8s 6 месяцев назад
ባረከላሁፊኩም❤
@user-ut7rm4lk1m
@user-ut7rm4lk1m 6 месяцев назад
የኛ እንቁዎች
@user-er5mj9wr8i
@user-er5mj9wr8i 6 месяцев назад
الله يحفظك ابشر الى الامام 😍😍😍❤❤❤❤
@user-tf9sl9gf9s
@user-tf9sl9gf9s 5 месяцев назад
Mashallah alla ytemrlh❤❤❤
@selamsseet6745
@selamsseet6745 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yerewduaw
@yerewduaw 6 месяцев назад
አሏህ ኡስታዞቻችን ሁሉ አሏህ ይጠብቅልን የኛ እንቁወች
@Lava-hj8cl
@Lava-hj8cl 6 месяцев назад
💚💚💚💚💚💚
@user-pf3ij6dx7l
@user-pf3ij6dx7l 6 месяцев назад
جزاك لله خيرا 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@mekya9963
@mekya9963 6 месяцев назад
ባረከሏሁፊኩም❤❤❤
@user-sd9vh1kl9m
@user-sd9vh1kl9m 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@HHAA-fx7cx
@HHAA-fx7cx 6 месяцев назад
ባረከላሁ ፊኩም ኡስታዞቻችን በጣም እወዳችሁዃለሁ ሊላህ ብየ ከኔ የበለጠ አላህና ነብያችን ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም ይዉደዷችሁ ያረብ የኛ እቁወች 💚💚💚💚💚
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
የትኞቹ ኡስታዞች ናቸው
@mohammedhassen9019
@mohammedhassen9019 5 месяцев назад
​@@user-kc6ny6lu4n ቃል እና ቃል ያልተመታታባቸው።አምና ያሉትን ዘንድሮ የማይቀይሩት ከጊዜው ጋር የማይለዋወጡት ነብዩ ሙሐመድን የሚወዱት 😂😂😂😂
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ማሻአላህ ቁርዓን የሚከተሉት በቢድዓ የማይጨፍሩት ለአላህና መልክተኛው እውነት የቆሙት ...
@samiramizan2827
@samiramizan2827 5 месяцев назад
❤🎉❤🎉Bareke Allahu Bikum bro❤🎉🤲🤲🤲
@mrvip5021
@mrvip5021 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤አሏህ
@user-ef5xi1lw2t
@user-ef5xi1lw2t 6 месяцев назад
አላህይጠቃችህ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@Abderiyah164
@Abderiyah164 6 месяцев назад
ጉድ በል በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ሱብሐነሏህ😂
@user-yf7li9ou1y
@user-yf7li9ou1y 6 месяцев назад
የውሀብያ ሽር አልከተልምያሢኑሩ ዉሀብያሙአዝ በርታ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ኡመር ኮምቦልቻን ተከተለ ያን ሆዳም ቅራቅቦ ሆማስ ሲፈልግ በጫት ሚሰክር ሲፈልግ ሙዓዝ ጋር በሙዚቃ ጨፍሩ
@zahrahh2389
@zahrahh2389 6 месяцев назад
صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤❤❤❤
@nabilabdullahi613
@nabilabdullahi613 5 месяцев назад
Mashaallah brother you gave us bravery answer!!!!!!!!!!
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ክክክክ እንደግሊዝኛው ድኑንም ያጠለሻችሁት እንድህ ነዉ በጫት ስትሰክሩ በሙዚቃ ስጨፍሩ ኧረ ስቱ ጉድ
@user-gk2dn9ws8d
@user-gk2dn9ws8d 6 месяцев назад
አሏሁ ዩባሪኩ ቢኩም ነሰረ ከሏህ
@Eman-cs5np
@Eman-cs5np 6 месяцев назад
ጀግና ወንድማችን❤
@areazz5854
@areazz5854 6 месяцев назад
አሏህይጠብቅልንኡስታዞቻችንንንያረብ
@awisheders7089
@awisheders7089 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-er5mj9wr8i
@user-er5mj9wr8i 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 6 месяцев назад
መገን ጅህልና የዉሀብያ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
እ ጅህልናና ጭፈራማ አህባሽ ውስጥ ቀረኮ አህባሽ ድን አደፍራሽ አልመቻችሁ ብሎጂ ቁርዓንን ትቀይሩት ነበር እንደ ክርስትያኖችና አይሁዶች ለነገሩ አራህማን አለልአረሽስተዋ የሚለውን በመውጁዱን ቢላ መካን ከመቀየር ሌላ ምን ታመጡ ኢትይኦጵያ እዳዋን አየች የምታመጡት ጉድ ቢድ ኧረ ስንቱ ዝላይ ነዉ ጭፈራ ነዉ በጫት ምርቃና
@yabderiwa
@yabderiwa 6 месяцев назад
❤❤❤ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ባረከሏሁ ፊኩም ዱሮውንም መሰረት ከለሌለው ከወፍ ዘራሽ እምነት ምን ይጠበቃል በጭፍን ለተከታዮቹ አሏህ ማስተዋልን ያድላቸው ያሀቢበሏህ አንቱን ብቻ ላውሳ አንቱን ብቻ ልጥራ እደወዳጆቹሁ ቀልቤኳ ባይጠራ ❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ከ😂😂😂😂😂 ኧረ ላንቱ ብቻ ልስገደ ጨምረ ኧረ ደስ ሲል ላኢላሃኢላሏህ የአህባሽ ጉድ
@KewserAli-mv9xm
@KewserAli-mv9xm 6 месяцев назад
Anjeten arasklgn uffey...leallah bye ewedachehualew💚💚
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
And ken chat blu band
@user-rw5jk5eg2f
@user-rw5jk5eg2f 5 месяцев назад
العلم قبل القول والعمل
@amena9664
@amena9664 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤صلى الله عليه وسلم
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 6 месяцев назад
የነቢ ጠላት ስለሆነ ያሲን ኑሩ ተብዬ
@user-oy9dy8yu5o
@user-oy9dy8yu5o 6 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤪🤪🤪
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ጠላትማ እናንተ ነቢዩ ያላዘዙትን የምትሰሩ በጫት ምትሰክሩ በሙዚቃ ምትጨፍሩ እ
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 6 месяцев назад
እጁን አንቆ ነበር እዛያለሰዉ ማዉረድ ያለበት አላህ ይጠብቀን
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
እ አህባሽ አገር ለማፍረስ ድን ለመደምሰስ አንደኛ
@cgf8399
@cgf8399 5 месяцев назад
ክክክክሂዳችሁሞክሮት
@Amina-rj1xq
@Amina-rj1xq 6 месяцев назад
መሸአላ
@user-bx5fr2hu8w
@user-bx5fr2hu8w 5 месяцев назад
አሏህአሏህአሏህ❤❤❤🎉🎉🎉ኡስታዝኢብራህሒም የምታመጣቸው ማስረጃወላሂ ፁሜ ምግብስበላ የሚሰማኝስሜት ያክል ነው የሚሰማኝ በርታወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbumahirWude-ce8ee
@AbumahirWude-ce8ee 6 месяцев назад
ኣለህ ሓያት የስጥህ ሓቢቢ
@Amoraw-sv8tx3mf2u
@Amoraw-sv8tx3mf2u 6 месяцев назад
አቦ ዱአ ሳደርግ በደንብ አመጀናለው አተርፊያለውም አልሀምዱሊላሀ
@user-rx4fq5re4c
@user-rx4fq5re4c 6 месяцев назад
ነቢየን ጠርቶ በእርሳቸው ተወስሎ አሏህ እምቢ አይልም❤❤❤ዓለይሂሶላቱወሰላም❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
እ አላህ ምን ቸገረው በውሻ በትወሰል ይሰጥሀል ለክርስቲያንስ እየሰጠ አይደል እ መወሰል ሚቻለው በአላህ ብቻ ነው አላህ አይደል ያለው እኛ ነን እዴ አኼራቹን እያጠፋቹ ነዉ
@user-rk1md8zp8k
@user-rk1md8zp8k 5 месяцев назад
የኛ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s 6 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም ኡስታዙና❤❤❤❤❤❤❤የኛ እቁወች
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 6 месяцев назад
Masha Allah jagnawo💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥀🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@user-ef5xi1lw2t
@user-ef5xi1lw2t 5 месяцев назад
ማሻአላህአሏህይጠብቃችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ef5xi1lw2t
@user-ef5xi1lw2t 5 месяцев назад
አሏህይጠብቃች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 5 месяцев назад
ماشاءالله تبارك الله
@user-hb4ue3if2h
@user-hb4ue3if2h 5 месяцев назад
አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤
@user-hr2jk5kb2l
@user-hr2jk5kb2l 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-lc4fh5zp8r
@user-lc4fh5zp8r 6 месяцев назад
እንደ ትችታቸዉ ከሆነ በጣም ይቀራል መሠራት አለበት እንደ ዶ/ር አቡበከር,ኡስታዝ ሙራድ እነዚህ ሁሉ የማያዳግም የሆነ እርምት መስጠት አለባቸዉ ገና ይቀራል ከዛ በተረፈ በርቱልን
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
እነርሱ ቁርዓንና ሀድስን አይከተሉ ስሜታቸውንጅ በጫት መስከር በሙዚቃ መጨፈር
@user-hc4tk1um8y
@user-hc4tk1um8y 6 месяцев назад
አህለን ጀግኖች አይይ ውሀብያወች አሏህ ያዋርዳችሁ ገና መቸም የነሱ ውርደት
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
አህባሽ ለቃቃሚ ቢድዓውን ሲለቃቅም የተዋረደውማ እራሱ ነው
@user-hc4tk1um8y
@user-hc4tk1um8y 5 месяцев назад
@@user-kc6ny6lu4n ክክክክክ
@missjaynab2730
@missjaynab2730 5 месяцев назад
ሳህ ​@@user-kc6ny6lu4n
@DhDh-dv4en
@DhDh-dv4en 6 месяцев назад
ማሻአሏህ አሏህ ያክብራቹ የኛ ምርጦች
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ምኖቹ
@selamethiopia1111
@selamethiopia1111 6 месяцев назад
😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🏃🏃🏃🏃🏃🏃
@zahrahh2389
@zahrahh2389 6 месяцев назад
@H_yarasul_afkari
@H_yarasul_afkari 6 месяцев назад
በርቱልን ኡስታዙና አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
የትኛው ነዉ ኡስታዙ
@user-xh1dn4gz3d
@user-xh1dn4gz3d 5 месяцев назад
በርታ በርታ ውንድሜ ለነዚህ ሰዎች ችግር አለባቸዉ
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 6 месяцев назад
የኛ እንቁዎች አላህ ይጠብቃችሁ
@user-sk7ju6kq8i
@user-sk7ju6kq8i 4 месяца назад
ባረከላሁ ፊኩም❤❤
@RakRak-rf2du
@RakRak-rf2du 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤ባርከላሁ ወፊክ ኡስታዦች
@rabiarabia1892
@rabiarabia1892 6 месяцев назад
ፈውቀል አጅብ ነው ወሏሂ ሰዎች ቆም ብለው ማሰብ አለባቸው አሏህ እያዋረዳቸው ነው እነዚህ ወራዶች እንደው ስልጣን አገኘን ብለው ፈነጩ አጅብ ይሄ የስልጣን ዘመን እድሜው ይጠር ያረብ እነዚህ ሙስሊምን አይወኩልም ሰዎች ቆም ብለው ማሰብ አለባቸው በጭፍን ለሚከተሏቸው በባለፈው ራሱ አይቻለሁ ኢትዩዮያ ለኛ ይላል ሁገራችን ሳይሆን ሀይማኖት ነው ብሏል እነዚህ ሰዎች በደንብ መጠንቀቅ ይኖርብናል የዱኒያ ሰው ናቸው።
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
እንደርሱ አይነቱንም ደግሞ አሉ አህባሾች እነ ኡመር ኮምቦልቻ ሆዳም አጋሰስ ለመውሊድ ከሃምሳ በላይ ደሊል ሀድስ አለን እያለ በውሸት ሲያስተምር ቆይቶ አሁን አልመቸው ብሎ ነዉ እነዚህን ሁሉ እንጠንቀቅ አላህን እንፍራ
@neimaali7172
@neimaali7172 5 месяцев назад
እና አላህ ሱባሀነወታአላን መጥራትም መለመንም የምንችለው ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለምኑኝ ብለዋል እደ???
@RukiyaYimam-rl2zy
@RukiyaYimam-rl2zy 5 месяцев назад
ባረክላሁ ፊኩም አላህ ይጠብቅችሁ የኛ ጀግኖች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kemilabntAlhabeshyah
@kemilabntAlhabeshyah 6 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊኩም የኛ ጀግኖች ወሏሂ ስወዳችሁኮ ከልቤነዉ የኛ እንቁ ኡስታዞች አሏህ ሀያታችሁን ያረዝምልን❤❤❤❤❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
እነየትኞቹ ኡስታዞች
@kemilabntAlhabeshyah
@kemilabntAlhabeshyah 6 месяцев назад
ያ ዒላሂ እንደዉ ምን ጉዶች ናቸዉ ጭራሽ ፖለቲካ ዒባዳ ነዉ በለዉ ቁጭ አሉ አሏህ አቅል ይስጣቸዉ ሌላ ምን ይባላል
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ያለው አንድ ሰው ነዉ ለራሱ ተሳሳተ አህባሽ ግን የአለምን ሙስሊም በሙሉ በአንድ እግር ለማቆም ቢድዓን የበላይ ለማድረግ ሌት ከቀን ይሯሯጣል
@fatumafatuma9773
@fatumafatuma9773 6 месяцев назад
እታወቃለሁ እወደዳለሁ ብሎ ሲያደበላልቅ ትችት በትችት ሢሆን ምተሰማው አይኪሳራው
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ምን ይሰማዋል እንኳን እሱ እነ ኡመር ኮምቦልቻ ሆዳሙ ጥምብ አንሳ ህዝብ ያጋደለው ለመውሊድ ከሀምሳ በላይ ደሊል አለ እያለ በውሸት ሲያስተምር ነበር አህባሽ ያልሰራው የለ ምን
@user-wq2ge5gv8g
@user-wq2ge5gv8g 5 месяцев назад
ወንድሜ ኡስታዝ ኢብራህም የልጅ አዋቅ አሏህ ይጠብቅህ❤እንዲሁም መሻይኾቸ ኡስታዞቸ መልስ የሰጣች ሆኔ ሁላችሁ በጣምምምምምም ነው የምወዳችሁ ወላሂ አሏህ ይጠብቃችሁ ሁሌ በናተ እኮራለሁኝ ሐቂቃ❤❤
@user-qz5zy6xp8p
@user-qz5zy6xp8p 6 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-zb1ee5if9b
@user-zb1ee5if9b 6 месяцев назад
😢😢 ምን ጉድ ናቸዉ ዉሀብያ😂
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
አህባሽም አለ ቢድአ አራማጅ ጨፋሪ
@user-po4mr4zg2f
@user-po4mr4zg2f 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 6 месяцев назад
ሸህ ሙሀመድ አረብ በጣም እናመሰግናለን አሏህ ይጀዛቺሁ ልባቺን ደምቶነበር ፈወስኩን አላህ ብርታትን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
😂😂😂😂 ምን ሆናችሁ ልባችሁ ደማ
@user-cp4rb2il1g
@user-cp4rb2il1g 5 месяцев назад
Allah ytebkachu
@GmdMgdtg
@GmdMgdtg 5 месяцев назад
ስለላሁ አለይ ወሰላም❤❤❤❤
@user-gk2dn9ws8d
@user-gk2dn9ws8d 6 месяцев назад
ሁሌም ይቀጥል መልካም ስራችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ንግግራችሁም ይስማ ሀይባችሁ ያምበርክክ አሚን ያአሏህ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
የሰውን ስህተት መከታተል ከጥሩ ስራ ይቆጠራልን
@GmdMgdtg
@GmdMgdtg 5 месяцев назад
የኛ ጀግና ወላሂ አላህ ይጠብቅህ በቅርብ የመለሳሉ እረጂም ሀያት ይስጥህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወላሂ ዝብለዉ ጠመሙ ዝበላቸዉ😘😘
@user-qj2nj3hz5u
@user-qj2nj3hz5u 6 месяцев назад
ጀዛከሏህ ኸይር ሀቢቢ👍❤❤❤ ለብዞወች ትምህርት የሚሆን መሰናዶ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ምኑ ትምህርቱ እ ተውሂዱ ውይስ ሱናው ቢድዓ አስፋፊ አህባሾች የስራቹን አላህ ይስጣቹ
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 5 месяцев назад
ያስን ኑሩን አትደረስበትም እና ደግሞ እሱ ስም አልጠራም ያለባችሁ ሰወች የማቻሀል
@Haya-jd9hj
@Haya-jd9hj 6 месяцев назад
አሏህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቼ❤❤
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 5 месяцев назад
አጀብ እና አረ ልቦናይሰጠን
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p 6 месяцев назад
ወዓለይኩሙ ሰላም ወራሕመቱሏህ ❤አንደኛ ነኝ ጀግናችን አሏህ ይጠብቅልን❤❤🎉🎉🎉
@jemila-tube
@jemila-tube 5 месяцев назад
Subhanelah be and mlas 2 nggr tenagere
@user-hx2ee8cl4z
@user-hx2ee8cl4z 5 месяцев назад
ማሻ አሏህ ደህና ቀጭታችሁልናል አቦ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
አህባሽን አላህ እግር እግሩን ይበለው
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 6 месяцев назад
ዉሀብያ የሀዳነዉ100በ100
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
አህባሽን አደራችሁን አትቅረቡት አሊም መስሎ ገደል ይከታል ሲፈል በሙዚቃ ይጨፍራል ሲፈልግ በጫት ይሰክራል እደክርስቲያን
@user-uh6fz5sw8v
@user-uh6fz5sw8v 6 месяцев назад
ይሄ ሼር መደረግ ያለበት ጉዳይ ነው ሼር እናድርግ❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ሸር ተደረገ አልተደረገ ምን ሊመጣ
@RukiyaYimam-rl2zy
@RukiyaYimam-rl2zy 5 месяцев назад
ያረሱለላህ
@hassenhamza-yu8mj
@hassenhamza-yu8mj 6 месяцев назад
Jጀግኖች
@user-rx5cq5nb2q
@user-rx5cq5nb2q 6 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች💚💚💚
@user-wq2ge5gv8g
@user-wq2ge5gv8g 5 месяцев назад
ዙመር ዶሞ ውስጣችን ነው❤❤❤❤
@user-hc4tk1um8y
@user-hc4tk1um8y 6 месяцев назад
ወአለይኩም ሠላም እቁ ኡስታዜ ኢብራሂም አሏህ ይጠብቃችሁ ከውሀብያ ሸር አጅብ ናቸው የውሀብያ ጉድ እርስ በርሳቸው አይሰማሙ አይተማመኑ በሀይማኖታቸው ኤጭጭ ማፈሪያወችጠወራዳወች
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
እ አህባሽ ሁላ ቢድዓውን ሁሉ እየሰበሰብክ ድንን ታበላሽ የለም ስትፈልግ በጫት ትሰክራለህ ስትፈልግ ትጨፍራለህ እ ረሱል ስከሩ ጨፍሩ አሏችሁ አይደል እ
@user-hc4tk1um8y
@user-hc4tk1um8y 5 месяцев назад
@@user-kc6ny6lu4n ምን ታውቂያለሽ አለቅላቂ ተማሪ መጀመርያ ጫታሟስ አች እኛ ሙስሊሞች ስለጫት አይደልም የምንማር ተውሂድነውጅ አችፍጡር አምላኪ እግር እጅ አምላኪ ምን ታውቂያለሽ ሰለ ኢስላም ውጭ ከዚህ ልክስክስ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
በለው ኧረ ጉድ ነው ሚጎዘጎዘውን ጫት የሚያኝከው ሁሉ ክርስቲያን ቄሶች ናቸውን አህባሽ ስለጫት ሀላልነት ማስተማሩ ሊደበቅ ነውዴ ተው አትዋሹ ተውሂድ ከቁርዓንናን ሀድስ ውጭ አለዴ ለናንተ የብቻ የተሰጣቹ የአብዱላህ አልሀረሪ( ሸይኹል ፊትናን)ተውሂድ ነው የምትማሩት እናውቃለን
@Gjft-hb6nt
@Gjft-hb6nt 6 месяцев назад
صلى الله عليه وسلم 😘
@user-fs3tw3en2y
@user-fs3tw3en2y 5 месяцев назад
በረከለሂ,,ፊኩም
@FfyRt6-dr2ge
@FfyRt6-dr2ge 5 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-Abd739
@user-Abd739 5 месяцев назад
حبيبي ما عندي كلمة أشكرك به❤❤❤❤
@HaamiiAwwaluOro
@HaamiiAwwaluOro 6 месяцев назад
صحيح
@anwar-kasim
@anwar-kasim 6 месяцев назад
እንደዙመር ሚዲያ ያሉ ሚዲያዎች ስላሉን እንኮራለን ተስፋዎቻችን ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@elhamhussein5489
@elhamhussein5489 6 месяцев назад
ያሲን ኑሩ ወሀብያያያያያያያ ነው
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ወሀብያ ምንድን ነዉ
@elhamhussein5489
@elhamhussein5489 5 месяцев назад
ሙናፊቅ ኩፍርን በሆዱ የደበቀ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
ኧረ ሙስሊምን መሳደብ ያከፍራል ሲሉ ሰምቻለሁ አትሰደበ
@fatumafatuma9773
@fatumafatuma9773 6 месяцев назад
ወይኔጉደ ፖለቲካ የማያቅ ሰውሳ ኢባዳው አላሟላም ማለትነው??? ጠይቁልንሲ
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 6 месяцев назад
Tamtabachwo enzeh mojashemwoch Subhan Allah Allah hedawon yestachawo
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
እረ እናንተን አላህ ሂድያ ይስጣቹ የቢድዓ መናሃሪያዎቹ ዶላለቱል አህባሾች
@fatema6394
@fatema6394 6 месяцев назад
ባረከሏሁፊኩም የኛ ጀግኖች አዬውሀብያ አዬመፈላሰስ እሳት ይዘህመጣህ ውሀለመለኮስ አሏህ ያስተካክላችሁ😢😢😢
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 5 месяцев назад
እ አህባሽ ጨፋሪ ሁላ ሙዚቃ ምትፈቅዱ ሰዎች ቢድዓ ለቃቅሙጂ ደግሞ መድረክ ላይ ወጥታችሁ ልታስተምሩ ፈለጋቹ ሂዱና እነቃጥባሬ ጋር ጫታቹህን ጎዝጉዙ
@suleMan-re6xu
@suleMan-re6xu 5 месяцев назад
ጎበዝ bro
@user-yv1fq8kp2h
@user-yv1fq8kp2h 5 месяцев назад
ያአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ የሚገርም ነዉ
@HAl-habshya
@HAl-habshya 6 месяцев назад
بارك الله فيكم ويجزاكم الله خير الجزاء ❤
@Gjft-hb6nt
@Gjft-hb6nt 6 месяцев назад
ماشاء الله أستاذنا محمد 😘 جزاكم الله خيرا أحبابنا ❤
@user-jb9fb4sy5i
@user-jb9fb4sy5i 5 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️
@Karema1990-fx5ty
@Karema1990-fx5ty 5 месяцев назад
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
Далее
НАШЛА У СЕСТРЫ СЕКРЕТИК
00:36
Просмотров 248 тыс.
НАШЛА У СЕСТРЫ СЕКРЕТИК
00:36
Просмотров 248 тыс.