Тёмный

ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳዩ የዘመናችን ፈርጣማ ክንዶች | ውጠታማ የሆነ የዶሮ እና የከብት እርባታ ስራ | Ethiopia| business | Gebeya 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 425 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@emafikir21tube
@emafikir21tube Год назад
እንኳን ለደብር ታቦር አደረሳቹ በመላው አለም የምትኖሮ የተዋሕዶ ልጆች ገበያ ሚዲያ እንኳን ደና መጣቹ ስለ ምታቀርቡልን የሰራ እድል እናመሰግናልን 🌷
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እንድሁም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳ አደረሳችሁ ለቡሄ ምንኛ ጠንካራ እናት ናቸው የኛ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦወት 💚💛❤️😘
@mekedestadese5698
@mekedestadese5698 Год назад
ይህን ሥራ ለመሥራት እቅድነበረኝ ከፈጣሪጋር ሀገራችን ሠላም ያርግልን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ያሬድቱዩብ
@ያሬድቱዩብ Год назад
ገበያ ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ መረጃ ነው ❤❤
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Год назад
I love this kind of programs to watch it. Instead of nonsense politics. Job well done . Wishing you all the best for all Ethiopians.
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Год назад
ደስ ይላል
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 Год назад
Thank you for sharing video
@كابرستسعاوي
@كابرستسعاوي Год назад
Galatoomi Cala
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 Год назад
Fetari yibarikachu
@meserettadelemom
@meserettadelemom Год назад
ማርያምን ያኔ እቅድም የሄ ነበር ለመጀመር ተዘጋጅቼ በሌላ ምክንያት ተዉኩት አሁን እግዚአብሔር ካለ እጀምራለው
@desalangmanore6823
@desalangmanore6823 Год назад
የከተማ ግብርና እቅድ አለኝ በሰላም ወደ አገሬ ስገባ በእርግጠኝነት እሰራለሁ!!!
@chalkao5071
@chalkao5071 Год назад
What a great project! I wish people focus on something like this in stead of spending valuable time on political nonsense.
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Год назад
አመሰግናልርሁ❤❤
@ramadantube
@ramadantube Год назад
Thanks for sharing
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Год назад
Thanks
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 Год назад
የከተማ ግብርና ህልሜም እቅድየም ነው ከሰው ሃገር ስመለስ ምሰራው ስራ ከእግዚአብሔር ጋር
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
ህልሜ ነዉ 🙄🙄🙄🥰🥰🥰ማሻአላህ
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me Год назад
እነዚን ሰዎች በምን መንገድ ማግኘት የምንችለው
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me Год назад
ስልካቸውን ብታስቀምጡልን
@AbebeDeme-gu9rj
@AbebeDeme-gu9rj Год назад
@banchiymekidelawa3617
@banchiymekidelawa3617 Год назад
አሰላምአሊኩምእራህመትላሂ የጀማአ እንደት ናቹህ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀንአላህ የማዲም ቅመሞች አላህይጠበቅን ❤❤❤
@ሳራሳራ-ወ6ጰ
@ሳራሳራ-ወ6ጰ Год назад
ይህ ይሻላል እጅ ተምሮ ተመርቆ ስራ ማግኘት እማ አልሆነም እኮ
@hailayfiseha7299
@hailayfiseha7299 Год назад
ምን ህናቹህ ገበያውች እናንተም ?ይህን እኮ ከታየ በጣም ቆይቶዋል የአሁን ያለው የገበያ ንረት ከመኖ መጨመር ጋር ለም አታቀርቡም
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
እና ሰበር ዜና ይሻላል?
@soe96563
@soe96563 Год назад
Where is Ethio chicken's address?
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 Год назад
Sile ahedu bank ketay
@كابرستسعاوي
@كابرستسعاوي Год назад
Adishi Doro lamasgabat sit yasfaligal Cala
@narditube4378
@narditube4378 Год назад
ዶሮውን የምረከቡበትን ህሰብ መብዛት ነው
Далее
የተቀናጀ  ዘመናዊ የአሳ እርባታ
3:51
Тупой и ещё тупее. (и поддоны)
00:37