Тёмный
No video :(

ጊደሮች መግዛትበጥሩ ዋጋ የወተት አለባ 

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

ጊደሮችን በምንገዛበት ግዜ መገንዘብ መረዳት የለብን ዋና ዋና ነገሮች
1,ዝርያ አይነት
A,ሆሊሰቲን ፍርዥያን መሆናቸውን ማረጋገጥ እነዚህ ዝርያወች በአለም በወተት ምርት በጣም ከፍተኛ ሰጭ ሰሆኑ በተዉዱ በአንድ አመት ከ3 ወር እሰከ አንድ አመት ከአምስት ወር ድረሰ ዘር የመያዝ ፍላጎትን ሰለሚያሳዩ ጥሩና ተመራጭ ያደርጋቸዋል ምንምንኳን በአህጉራችንና በኢትዮጵያ በተለያየ ምክነያት በብዛት ባይኖሩም
B,በወተት ምርት ደረጃ ደግሞ በአንድ አመት ግዜ ከ37.400 ሊትር በላይ ያለሟቋረጥ በአደጉት አገር በ365 ቀናት ውሰጥ ይታለባሉ
2 ,ጀርሲ በጣም ጥሩ የወተት ላሞች ሲሆኑ የወተት መጠናቸው ወፍራምና የቅባት ይዘቱ ከፍተኛ ሲሆን በሸታን የመቋቋም አቅማቸውም ጥሩ ናቸው
3,ሰዊሰ ዘሮችም ከሰዊዘርላንድ የመጡ ቀይና ነጭ ወይም ሙሉ ቀይ ሲሆኑ የወተት መጠናቸው ከሆልሰቲን በመቀጠል በአለም በሁለተኛ ደረጃ ይገኛሉ
ሌሎችም አሉ እንደነዚህበወተት ምርታቸው ከፍተኛ የሆኑ የወተት ላሞችን በአገራችን አሁን ካለው የበለጠ ቢሰራበት
የህፃናት መቀንጨርን
በተለያዩ የጤና ችግር ገጦሟቸው የወተት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በህክምና የሚመከሩ ባለሞያወችን ታካሚወችን ህይወት መታገዝ ይቻላል
በተጨማሪ ለህፃናት አጥንት ጥንካሬና
የህፃናትን እድገት ለማሰቀጠል የላም ወተት በጣም አሰፈላጊ ሰለሆነ በርትተን በዝርያወችና በወተት ላሞች እንክብካቤ ክትትል ማረግ ተገቢ ነው
በተለይ በአገራችን ያሉትን የላሞች ዝርያ በማሻሻል የመሀበረሰብን የአገርን ገቢና የገበሬውን ተጠቃሚነት ማሻሻል ይቻላል

Опубликовано:

 

1 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@eyassubelayneh978
@eyassubelayneh978 6 месяцев назад
ሀይልሽ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው እንዲህ ነው ትምህርት በባለሙያ ሲብራራ❤❤❤
@Hailuvet
@Hailuvet 6 месяцев назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@MuseAlamrew-zt8ks
@MuseAlamrew-zt8ks 9 месяцев назад
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቶሎ ቶሎ ብትሰራልን ደስ ይለኛ የጊደሮቹንም ዋጋ ብትነግረን
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
የጊደሮች ዋጋ እኛ የገዛነው አንድ ጊደር የ7/8 ወሮ እርጉዝ አንድ መቶ ሰባ አምሰት ሺ ብር ነው የገዛነው
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 5 месяцев назад
ውድ ነው በጣም ​@@Hailuvet
@atiayele1101
@atiayele1101 Месяц назад
Yemigeza kale 6-7 wor yehonachew gideroch nachew
@helenemso32
@helenemso32 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ድንቅ ትንታኔህ ትልቅ ትምህርት ነው ሀይልሽ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው እንዲህ ነው ትምህርት በባለሙያ ሲብራራ
@Hailuvet
@Hailuvet 3 месяца назад
ከልብ አመሠግናለሁ
@user-ih3zk9kh6c
@user-ih3zk9kh6c 2 месяца назад
6:26 ​@@Hailuvet
@LemiAmare
@LemiAmare 7 месяцев назад
ዶ/ር ለሰጠህን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
@MussaNuri-zt5bl
@MussaNuri-zt5bl Месяц назад
ስልክህ ብታስቀምጥ ቆንጆ ነው
@user-uv1ec5ej1b
@user-uv1ec5ej1b 9 месяцев назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እያቀረብህልን ያለኸው እናመሰግናለን የጊደሮችን ዋጋቸውንም በዛው በትገልፅልን ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ የጊደሮቸ የገዛናቸው የ7/8 ወር እርጉዞች አንድ መቶ ሰባ አምስት ሺ ብር ነበረ
@Hanan-cx7zh
@Hanan-cx7zh 9 месяцев назад
​@@Hailuvet😢😢😢ቁጥርህንላክልኝ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ
@amengeira8790
@amengeira8790 7 месяцев назад
አዘጋጅልኝ
@AshenafiHaylemaryam
@AshenafiHaylemaryam 4 месяца назад
አንድ የወለደች ስንት ነው
@emmy1365
@emmy1365 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ድንቅ ትንታኔህ ትልቅ ትምህርት ነው!!!🙏
@Hailuvet
@Hailuvet 3 месяца назад
Amsegenalewe betam
@tigisit2534
@tigisit2534 Месяц назад
በጣም የምፈልገው መረጃ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️
@Hailuvet
@Hailuvet 25 дней назад
አመሠግናለሁ
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 9 месяцев назад
enameseginalen doctor Berta 👍👍👍
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 4 месяца назад
በጣም አመሰግናለው እኔንም ታጋዛኛለህ❤❤❤
@user-mg6ju3iu5s
@user-mg6ju3iu5s 9 месяцев назад
ስለ ምትሰጠን መረጃዎች በጣም እናመሰግናለን በርታልን ።
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@shimelesbelete2873
@shimelesbelete2873 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ ።በርቱ
@mulkenjafar8578
@mulkenjafar8578 9 месяцев назад
❤❤❤በርታ ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው
@fasilabebe1201
@fasilabebe1201 9 месяцев назад
Excellent work keep it up. It was basic education for us.
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
thinks bro
@minteyifru2907
@minteyifru2907 8 месяцев назад
Hailu your program and presentation style is so attractive !
@tsgebelete4742
@tsgebelete4742 5 месяцев назад
በርታ የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ያሰብሰውን ያሳካልህ ግን ዋጋቸውን ንገረኝ የኒደርኛ የላም በማርያም የልጅነት ህልሜ ነው 4ላም ነበርኝ ግን1ደኛዋ በወለደች በወር ሞተች😢1ደኛዋ ጡቷያፈሳል ቴማለች እኔ በሰው ሀገር ነኝ ግን መቼም ተስፈ አልቆርጥም ዋጋቸውን ንገረኝ
@Menderine-2118
@Menderine-2118 9 месяцев назад
😊bertalen doctor enamesegenalen
@teklumoges9448
@teklumoges9448 9 месяцев назад
Good job keep it up👍👍
@bizuhayhunbeyeneh4563
@bizuhayhunbeyeneh4563 6 месяцев назад
Good job my brother
@temesgenhailu4145
@temesgenhailu4145 9 месяцев назад
ሀይልዬ በጣም አሪፍ ስራ
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ
@user-rb7mu8ur7v
@user-rb7mu8ur7v 9 месяцев назад
በርቱልን ዶክተር
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
Amsegenalewe
@hailuasrat990
@hailuasrat990 9 месяцев назад
ዋው
@antenehgebrewold5899
@antenehgebrewold5899 5 месяцев назад
keep it up
@user-oy2yf9wi5n
@user-oy2yf9wi5n 9 месяцев назад
Hailiye, betam tebarek. Bezi zuriya hagerachin yemimetinat edget aladegechim. Bezu yemitalemu lamoch alu..gin ziriyachow, wutetachow ena lenasu eyeteregw yalew enkibkabe betam anesa naw.
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
በትክክል ብለሀል ትኩረት አልተሰጣቸውም ወደፊት የተሻለ ነገር እንዲመጣ መጣር ነው እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@user-on3lf9uh5h
@user-on3lf9uh5h 2 месяца назад
Yexiga waga sint newu
@aba-dagnew1888
@aba-dagnew1888 9 месяцев назад
keep it up!
@user-bs4kr7vg6z
@user-bs4kr7vg6z Месяц назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። አድራሻ የት ነው ጫንጮ?
@user-zk8jw2ft2l
@user-zk8jw2ft2l 4 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ኣሪፍ ትምህርት ነው ለሁሉ በሚገባው መልኣኩ ነው የገለፅከው። እና ኣንድ የወተት ላም የ ኣቫካዶ ፍሬ በልታ መብላት ገንሳለች እና የሆነ የጤና እክል ይገጥማታል ወይ ወጥቶ ይሆናል
@Hailuvet
@Hailuvet 3 месяца назад
ሰላም የወተት ላሞች አቦካዶና ሌሎችንም የመገባሉ ይጠቅማቸዎል ምርትም በንፅህና ከተሰጣቸው ወተት ይጨምራሉ ንፁህ መሆን አለበት ፍሬውን በእበት ይወገዳል ምርት የቀነሰችው በተለያዩ ምክነያት ይሆናል 0911392182 ይደውሉ
@belantegetahun21
@belantegetahun21 9 месяцев назад
doctor betam tiru mereja newu mitseten. ena enidasiteyayet tolo tolo bitlekilin des ylenal. egizyabher ysitilin.
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
betam Amsegenalew Eshe
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Месяц назад
ወደ ወሎ መህዲ አተቸልም እፈልገነበረ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 3 месяца назад
ሰላም
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 6 месяцев назад
Malabeya mashini behoni yemaratali baqani 30literi enati batami turu timihirti nawu agare segaba enisha allah egazachawalahu
@Hailuvet
@Hailuvet 6 месяцев назад
በርታ ወንድሜ ወደ ኢትዮጵያ ሰትመጣ እንደምትሰራው አምናለሁ የምችለውን አግዝሀለው
@user-tc4kd6op9g
@user-tc4kd6op9g 4 месяца назад
ስልክ ቁጥር እናዋጋቸውስንትነው
@user-tc4kd6op9g
@user-tc4kd6op9g 4 месяца назад
መግዛት እፈልጋለው ዶክተር ስልክ
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r 3 месяца назад
የትነህ ዶክተር ደሴ ብትገዛና ብትልክልኝ
@Hailuvet
@Hailuvet 3 месяца назад
እኔ ደብረ ዘይት ነው ያለውት
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Месяц назад
እኔም ደሴ ነኚ እፈልገለሁ
@mesfindadi8113
@mesfindadi8113 2 месяца назад
አድራሻሕን ግለጽልን
@abrehamnegash9681
@abrehamnegash9681 9 месяцев назад
ሀይሉ በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ፡፡ ነገር ግን ዋጋም ቢጠቀስ ጥሩ ነው፡፡ መቼ የተሰራ ነው
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
የተሰራው ጥቅምት መጀመርያ ነው የተሸጡት 175 መቶ ሰባ አምሰት ሺ ብር ነው ወደፊት እገልፃለሁ አመሰግናለሁ
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@emmy1365
@emmy1365 4 месяца назад
What information thank you so much! I will contact you!!
@sheepofgod765
@sheepofgod765 2 месяца назад
Esti silkihin lakilign diaspora negn yihenin business mejemer efeligalehu
@NetsanetBeyene-tq4ic
@NetsanetBeyene-tq4ic 6 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ለመረጃ እኔ ህልሜ ነው እና አሁን ሰንት ናቸው አሁን ብሰራልን ሁለተሽ 2016 አሁን ጥር ነው ስራልን በቴሌ ግራም መልስ
@Hailuvet
@Hailuvet 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ በርታ ደውልልኝ አግዝሀለው
@BahiBahi-uz7xb
@BahiBahi-uz7xb 2 месяца назад
yemenestachew bekel yemen bekel new yesende weyis bekolo new
@liyaalyee7645
@liyaalyee7645 5 месяцев назад
ሥንት ነው
@ethio125
@ethio125 9 месяцев назад
ጫንጮ የት ነው እኔ አርሲ ነኝ መግዛት እፈልጋለሁ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 7 месяцев назад
የትነው የሚገኘው
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 3 месяца назад
ቁጥር በምድን ነው እምናገኘዉ
@Hailuvet
@Hailuvet 3 месяца назад
Selam 0911392182
@firaoltola1471
@firaoltola1471 8 месяцев назад
Price ?
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p 9 месяцев назад
የት ነዉ ስንት ናቸዉ
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
ቦታው ጫንጮ ከሱሉልታ ወጥቶ ያለ ከተማ ላይ ነው ዋጋቸውን 175 መቶ ሰባ አመሰት ሺ ነው የተገዙት
@user-mg6ju3iu5s
@user-mg6ju3iu5s 9 месяцев назад
ዘር እንድይዙ ብቅል ጥሩ ነው ማለት ነው ?
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
Amsegenalewe Awen yezere felagote lemayasayu bekel Abkello mesetete Yasefeligale
@tseguwoldu
@tseguwoldu 9 месяцев назад
Wagachew snt ydersal.
@fekitmasifn
@fekitmasifn 6 месяцев назад
Sitawera qasi bitil tiru naw Betarefa pic
@Hailuvet
@Hailuvet 6 месяцев назад
Ese Astekakelakewe Amsegenalewe
@urjimichu9374
@urjimichu9374 9 месяцев назад
Yet now wagas sint now
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 6 месяцев назад
😂tijochu batami asaquyi waga setenageru a m mi chamiru 2016nawu telati tayiqe 250.000shi tabalikuyi geni botawu yeti nawu
@user-ux7py6fl2i
@user-ux7py6fl2i 9 месяцев назад
Milking machine yewotet mert yekensal woy
@Hailuvet
@Hailuvet 9 месяцев назад
የወተት ማለብያ ማሸን የወተት ምርት አይቀንሰም 1,ላሞቹ በማሸኑ ሰለሚታለቡ ከእንግልት ከድብደባ የተሻለ ይመቻቸዋል 2,ወተትን በደንብ ያመርታሉ
@michealethio3522
@michealethio3522 5 месяцев назад
Tel no lakelegn
@Hailuvet
@Hailuvet 5 месяцев назад
selam endet nehe Phone 0911392182
Далее
La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ
23:53
የከተማ ግብርና አይናለም part 2
9:39