Тёмный

ሰርጌ ቤተሰቦቼ ደስተኛ ናቸው እኔ ግን በጣም ተሰምቶኛል እዲህ አልነበረም እቅዴ ብቻ ተመስገን 🙏 

Подписаться
Просмотров 203 тыс.
% 11 782

Опубликовано:

 

15 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,8 тыс.   
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 2 года назад
ለምለም ዋናው የእናንተ ደስታ ነው ሰርግ ለቤተሰብም ሆነው ለአንች ትልቅ ነገር ቢሆንም ዋናው መጨረሻው ይመር እሱ ነው ትልቁ ነገር ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 года назад
ላንቺም ያሰብሽውን ይስጥሽ ሳባዬ በናትሽ ደምሪኝ ሼር አድርጊልኝ አልልሽ አንቺ ብቻ ደምሪኝ
@user-rn2fy4no5v
@user-rn2fy4no5v 2 года назад
ስዉዳቺሁደምሩኝየኔዉዶ ዜድለበሻዉይነኝ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 года назад
ሳብዬ የእኔ እህት ያንቺንም በጉጉት እጥብቃለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alemtube7319
@alemtube7319 2 года назад
@@ethiojago7171 ውዴ ቤተስብ አርጊኝ ♥
@alemtube7319
@alemtube7319 2 года назад
ሳቢዬ ያንችም ያሳካልሽ ውዴ♥
@Efrem946
@Efrem946 2 года назад
እኛ ወንዶች ባሉካዉን ማየት እንፈልጋለን የወንዶች ጉዳይ ይከበር😂✊✊
@rahmateyib9489
@rahmateyib9489 2 года назад
Kkkk
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l 2 года назад
ክክክክ
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 2 года назад
አተም አላየኸ ውም
@yabishawendecwhal9513
@yabishawendecwhal9513 2 года назад
ክክክክ አዝግ እኛም ማየት እንፍልግ አለን አምጣልን ዞማ አደለክም እዴ
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
Kkkkkkk
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 года назад
እንኳንም ደስ ያለሽ እህቴ የስደቷ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምናለበት ለሌሎች እህቶቻችንም እንዲህ አይነት ደስታን ቢሰጣችሁቢሰጠን ምኞቴ ነው
@zaynabzaynab3712
@zaynabzaynab3712 2 года назад
አሚን
@lababalababa3484
@lababalababa3484 2 года назад
مشاللله
@user-qn4jd7zz6r
@user-qn4jd7zz6r 2 года назад
እንዛመድ ድ
@user-qn4jd7zz6r
@user-qn4jd7zz6r 2 года назад
@@lababalababa3484 እንዛመድድ
@yewbdargizaw7879
@yewbdargizaw7879 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ዋናው ሰርግ አይደለም የድግስ ዕቃ ሳይመለስ ስንቶቹ ናቸው ሚፋቱት እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባረክ ወለዱ, አብሯችሁ አርጁ 🙏
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 года назад
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።
@Tube-iz2yg
@Tube-iz2yg 2 года назад
አሚን ያረብ
@user-hm3iu4iv8y
@user-hm3iu4iv8y 2 года назад
አላሁመ አሚን ያረብ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@Tube-iz2yg ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@user-hm3iu4iv8y ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@user-hm3iu4iv8y
@user-hm3iu4iv8y 2 года назад
@@fatumawase አብሽር ውደ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 года назад
ዋውው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ የሰው ልጅ የአፉን ፍሬ ይበላል ይባላል እንኳንም የምፈልጊውን አይነት ባል ሰጠሽ ደስታሽ ይዝለቅ ደስታሽ ሙሉ ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ የተመኙውን ሲያገኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴበፈጣሪ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@samuraiadisabab9260 ደምሪኝውዴበአላህ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@rahelmamo6197 ደምሪኝውዴዋ
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 2 года назад
እግዚአብሄር የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ !!! አንቺ ጠንካራ ሴትነሽ ለሁሉም ሴት ተምሳሌት ነሽ !!! ተባረኪ ጀግና ቡዙ ሴት ካንቺ መማር አለበት !
@SalamSalam-qv5sb
@SalamSalam-qv5sb 2 года назад
የኔ ልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ምንም ችግር የለው እንኳን እግዚአብሔር የልብሽ መሻት ስጠሽ እማ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ከሰው ሀገር አምጥቶ ለሀገርሽ መብቃቱ ለዚህ ክብር መብቃቱ በራሱ እግዚአብሔር ይመስገን
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@bedryamame304
@bedryamame304 2 года назад
ለሙየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፍንዱሻ አላህ የሰለቀ የአደም እና የሀዋ ጋብቻ ያርግልሽ ❤😘
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
ቤተሰብ እንሁንውደ
@emuew6480
@emuew6480 2 года назад
እንክዋን ደስ ያለሽ ለሙዬ ዋናው ሰርግ አይደለም በኑሮሽ ደስተኛ መሆንሽ ነው ያብረሀምና የሳራ ያድርግልሽ የመዳም ቅመሞችዬ ሁላችንም ለዚህክብርያብቃን
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 2 года назад
ወይ አብሽሪ መብሩክ መብሩክ የኔግልፅ የኔየዋህ እንኳን የተመኘሽዉን አገኘሽ ወልደሽ የምትአቅፊ ያድረግሽ ያኔም ደስታሽን ተካፋይ ያድርገን ዘመንሽ የደስታ የፍቅር አላማሽ ሁሉ የሚሳካበት ደስታሽን ደጋግመን የምስማየ ያድረገን አልፍመብሩክ ስላምሽ ብዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበል በጣም እወድሽ አለሁ የኔ ግልፅ
@fatimaowal9399
@fatimaowal9399 2 года назад
ለሙ እንኳን ደሣለሽ ያብርሀም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ እኛ ባሠብነው ሣይሆን ፈጣሪ የፈቀደውነው የሚሆነው ለሙ በርቱ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ለቤተሠቦችሽም እንኳን ደሣላቸው መልካም ጋብቻ።
@oumryanoumryan13
@oumryanoumryan13 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ለሙየ መልካም የትዳር ዘመም ያድርግልሽ እምትወልዱ እምትከብዱ ያድርጋችሁ
@addislij3053
@addislij3053 2 года назад
Wow😳 you look so beautiful 😍 follow your heart and the plan you have with your husband. Just make sure you will not have any regrets latter. I agree in keeping some of your life private as not everything needs to be in public display. Good luck and be blessed. 😍🤗
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 2 года назад
መልካም ጋብቻ ለሙ የአብርሀም እና የሰራ ይሁንልሽ ሁልግዜም ስው እዳሰበው ሳይሆን እግዛብሄር እደፈቀዴው ነው እሚሆነው ላችም ለቤተሰቦችሽም ትልቅ ደስታ ነው
@user-qn4jd7zz6r
@user-qn4jd7zz6r 2 года назад
እንዛመድድ
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 2 года назад
ለሚዬ የኔ ቆንጆ ትሁት እግዚአብኤር ሀሳብሽን አሳክቶ የምትፈልጊውን ስላረገልሽ ይመስገን ይክበር ቀሬ ዘመንሽ ሁሉ የደስታ የሰላም የፍቅር ይሁንልሽ!!!
@user-tc5fo9no1s
@user-tc5fo9no1s 2 года назад
ለሙየ እግዛቢሄር የመስገን እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በጣም ደስይላል
@nigatketematube
@nigatketematube 2 года назад
ሰላም ሰላም ለሙዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ደስ እንኳን ደስ ያለሽ ደስታሽ ደስታችን ነው ፈጣሪ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏
@gesese1381
@gesese1381 2 года назад
እንኳን ለዚህ ክብር ያብቃሽ አልሚየ መልካም ጋብቻ
@MekdiMahi
@MekdiMahi 2 года назад
እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን ደስታሽ ደስታችን ነዉ💓💛💚💒
@user-qn4jd7zz6r
@user-qn4jd7zz6r 2 года назад
እንዛመድድ
@user-ju5ne3ri3e
@user-ju5ne3ri3e 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ለሙ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ♥️♥️♥️
@hayatmuhamed5645
@hayatmuhamed5645 2 года назад
እንደማመር ውዶቼ
@Eyu-Gonderewa
@Eyu-Gonderewa 2 года назад
እኳን ደስ አለሽ የአብርሃን የሳራ ጋብቻ ያርግላቹህ ወልዳቹህ ሳሙ ለሙዬ
@hgfg3434
@hgfg3434 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ለሚዬ ቆንጆ ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
@user-qi4ub3ex8s
@user-qi4ub3ex8s 2 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የምንግዜም ምኞቴ ነው ነበር ለምለምየ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ዉዴ ደምሪኝ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
እስቲ እንቆይ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@user-gp9sf9cn7g ደምሪኝውዴዋ
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 2 года назад
እንኳን ደስ ያለሽ ያመር የሰመር ትደር ይሁንልሽ 💐
@user-yi4wl4hc4m
@user-yi4wl4hc4m 2 года назад
💔❎ አችን የቆጨሽ ድግሱና ዝናዉ መብላት መጠጣት ዘመድ አዝማድ መሰብሰብ ታይታና ዝና ??? ደሞ ፍቃደ እግዚአብሔርን እየጠየኩ ነዉ የጠፋሁት አላለችም ፍቃደ እግዚአብሔር ሲጠየቅ ምን ምን ተብሎነዉ በምን ዝግጅት ላይ ሁነሽነዉ የ ቆመ ሲመስለዉ እዳይወድቅ ይጠቀቅ ይላል ቅዱስ ቃሉ ✝️☝️✅እግዚአብሔር ድግስና ዝና አይፈልግም ተ
@user-qn4jd7zz6r
@user-qn4jd7zz6r 2 года назад
እንዛመድድ
@sofiatsofiat409
@sofiatsofiat409 2 года назад
እንኳን ደስ አለቀ ለሙየ የኔ ውድ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያድረግልሸ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ለሙየ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪👍👍
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c 2 года назад
በአብይ ፆም ጋብቻ በእግዚአብሔር ሕግ ጥሩ አይደለም ግን እግዚአብሔር የኛን ሐጢያት አይቆጥርም መልካም ጋብቻ ያርግልሽ ያሰብሽውን እንኳን ሰጠሽ ዋናው የቺና የባለቤትሽ መፈቃቀድ ነው ድግሱ ይደርሳል አይዞሽ
@hanageram8523
@hanageram8523 2 года назад
እሱ ትክክል ነሽ እሳ እኮ ኣላገባችም ቀለበት ኣረገች እንጅ
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 2 года назад
ሚያዚያ ላይ ነው ሰርጉ አሁን ቀለበት ብቻ ነው ያረገችው
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
እንዛመድ በቅንነት
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
ለመውቀስ አትቸኩይ ያወራችውን ከሰማሽ ይልቁንስ አቺ በፁም መጥፎ አትናገሬ ለሰው ልጅ መልካም መመኝት ጥሩ ነው
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Год назад
የኔ እህት ላንቺ ሰረግ ግድ ነበር መልካም ጋብቻ ይሁንሽ የሳምረ ያደረግልሸ የኔ ጀግና ክብር ይገባሻል❤❤
@edomeberhanu3567
@edomeberhanu3567 2 года назад
እንካን ደስ አለሽ ያብርሀም እና የሰሳራ ያርግልሽ
@user-vf3fy6rb4w
@user-vf3fy6rb4w 2 года назад
ለሙዬ እኳንም ለዚ አበቃሽ እማ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳር ስለያዝ የተባረከ የተ ቀደሰ ትዳር ይሁንልሽ መልካም ጋብቻ ላቺ ይመችሽ እጂ ባልሽ ባይታይም ችግር የለውም እመቤቴ ትጠብቃቹ ባላቹበት ቦታ ውዴዋ
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ለሙ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ አቤት ቬሎሽ ሲያምር
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@HaiHai-ud6yr
@HaiHai-ud6yr 2 года назад
ዋውውውውው እኳን ደስ ያለሺ ለሙየ 😍😍😍
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 2 года назад
እንኳን ደስአለሽ እግዚአብሄር እንኳን ለዚ አበቃሽ እንደአብርሀምና ሳራ የተባረከ ይሁን
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 года назад
መልካም ትዳር ያድርግልሽ ለሟ እንኳን ደስ አለሽ♥ ውለዱ ክበዱ ፍቅር እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 2 года назад
Ekan des alesh lemu
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@fauziyafantu822 ደምሪኝውዴዋ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
ney enidemer wude
@tueb3879
@tueb3879 2 года назад
@@fatumawase ነይእንደማመር
@user-qn4jd7zz6r
@user-qn4jd7zz6r 2 года назад
እንዛመድድ
@wolethana1786
@wolethana1786 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ መልካም ትዳር
@jgukbv9265
@jgukbv9265 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ለምለምዬ የተመኘሽውን እግዚአብሔር ይስጥሽ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈጥምልሽ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክልሺ በጣም ደስ ይላል ዋና አንቺ የምትፈልጊውን ፈጣሪ ሰጠሽ የኔ ቆንጆ
@user-mj4iq1zf1b
@user-mj4iq1zf1b 2 года назад
ውሽት እዳይሆን ወድየለለው ስርግ ውነት አይመስለኝም ተሆነ መልካም የትዳር ዘመን
@hawaemususuyoutube9676
@hawaemususuyoutube9676 2 года назад
ፕራክ ይመሥላል ቢሆን ደሥ ይላል ብታገባ ግንን
@user-ud6nw5vc6y
@user-ud6nw5vc6y 2 года назад
ትክክል ውሸት ነው ይመስል
@user-mj4iq1zf1b
@user-mj4iq1zf1b 2 года назад
@@user-ud6nw5vc6y ውሽት ነው የሚሆነው
@fikreyemareyamliji4172
@fikreyemareyamliji4172 2 года назад
በርግጠኝነት ፕራክነው
@user-dc4ez6mv5d
@user-dc4ez6mv5d 2 года назад
ፕረንክ ነዉ እማኑኝ
@EmuArfat
@EmuArfat 2 года назад
ዋናው መልካም የትዳር ህይወት ይሁንላችሁ 🌹🌹🌹 በርግጥ በሰርግ አለምን ማዬት በጣም ደስ ይላል ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ 💖💖💖💖
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@user-lm2zy3xz5w
@user-lm2zy3xz5w 2 года назад
እንኳንደስ አለሽ ለሚዬ የኔጀግና አላህ ፍቅሩንያብዛላችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
እኔ ውድ ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ
@user-yn6qk1ti9b
@user-yn6qk1ti9b 2 года назад
እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር ቀን አደረሰች ለምዬ
@yalemyalemashy5852
@yalemyalemashy5852 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ❤️❤️
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 2 года назад
እኳንም አላህ አሳካልሽ ማማዬ
@hfhghgcrgffgc4726
@hfhghgcrgffgc4726 2 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለምለምዬ አንቺ ቅን ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊቷ ። አብሽሪ አንዳንዴ ነገሮችን እዳሰብናቸው አይሆኑምና እኔም በጉጉት ነበር ምጠብቀው የነበረው
@hanan9500
@hanan9500 2 года назад
እንኳን ደስ አሌሽ የልብሽን መሸት መግኛት ትልቅ መተደል ነው ለሙ ዬአብረሐም ዬሰረ ሰሪግ ይሁንልሽ❤🙏
@muntahm5997
@muntahm5997 2 года назад
ለሙዬ እንኳን ደስ አሽ ያመረ ትዳር ያድርግልሽ ❤️❤️❤️
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 2 года назад
የኔ ቆንጆ እንመጣለን እግዛብሄር ይመስገን 😘😘😘😘😘
@user-nb3nn9kq9q
@user-nb3nn9kq9q 2 года назад
እንኮን ደስ አለሽ ለሙየ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ
@woynshetkebede69
@woynshetkebede69 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ለሚ የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ ለሚ
@marizatube5186
@marizatube5186 2 года назад
የኔ ጀግና የኔ ልዩ የኔ ልዕልት የኔ ደርባባ የኔ ውድ የኔ አለም ወይኔ እንደት ደስ አለኝ
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁ
@qidisitauae2001
@qidisitauae2001 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አለሽ የኔ ውድ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖🍓🍓
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
ደምሪኝ ውደ
@aeishatube
@aeishatube 2 года назад
መብሩክ ለሚዬ እካን ደስአለሽ ደስታሽ ደስታችንነው
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 2 года назад
የተንቢዬ እንኳን ደሥ አለሽ የኔ ልዩ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@user-xg6jb6rs3s
@user-xg6jb6rs3s 2 года назад
እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ይሁን ለሙየ ደስ ብሎኛል
@tubitubi8818
@tubitubi8818 2 года назад
እውነት ከሆነ መልካም ትዳር የጉራጌ ድብሽብሽ በስደት የምትኖሩ ውድ እህቶቼ ልክ እንደ የተቢ ሀገር ተረጋግታቹ አግብ ሮጣቹ ገብታቹ ትዳር አትያዙ ነገ ብራቹ ጥረግ አርጎ ጨረሶባቹ ይሄዳል በተረፍ መልካም ትዳር ለሚ
@foziya9836
@foziya9836 2 года назад
ደመሰሪኚ ውዴ በቅንነት
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 2 года назад
ትክክል
@hayuhabshawit2386
@hayuhabshawit2386 2 года назад
ትክክል
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@zeharasaied2954 ዜድየ ደምሪኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ሶፊ ደምርኝ
@merihabeshawet4215
@merihabeshawet4215 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ጀግና ነሽ ለሙየ💖
@elsabeyene6445
@elsabeyene6445 2 года назад
ለምዬ እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ መጨረሻውን ታሳምርልሽ አሁንም በድጋሚ ከነመላ ቤተሰብሽ እንኳን ደስ አለሽ
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን ለሙዬ እንኳን ደስ አለሽ እመብረሀን ትዳራቹን ትባርክላቹ ወልዳቹ ሳሙ አንችን እንኳን ደስ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር እንኳን ደስ ያላቹ
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁ
@ETHIO5G
@ETHIO5G 2 года назад
የተንቢዬ እንኳን ደስ ያለሽ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ደስታሽ ደስታችን ነው የቀረሽ ሁሉ አላህ ሙሉ ያርግልሽ በጣም ነው ደስ ሚለው ምንም ማለት አይደለም ባልሽ ሚድያ ባይ ወጣ ምንም ችግር አይፈጥርም ብቻ አንቺ ደስተኛ ሁኚ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
ney enidemer wude
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
እኔ ውድ ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
@@sinteblog5870 ney emetalew
@lemlemlemu621
@lemlemlemu621 2 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ የኔ ጠንካራ ❤
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 года назад
Enkuwan des alesh 😍😍😍 Lemu melkam tedar biyyalewu yihunelachu 🙏🌹🌹🌹💐💐💐
@ae7936
@ae7936 2 года назад
ለሙዬ እንኮን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለመላው ቤተሰብ ጭምር እንኮን ደስ አላችሁ የተባረከ ትዳር ያርግልሽ የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ🙏🌷🌷🌷🌷🌷💕💕💕💕
@imrankoo4904
@imrankoo4904 2 года назад
♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
እንደማመር ውደ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@imrankoo4904 ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@imrankoo4904 ደምሪኝውዴዋ
@user-wc2hr2sh1r
@user-wc2hr2sh1r 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እማ መልካም ትዳር
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
እኳን ደስ አለሽ አላህ ያሳምርልሽ ለምየ
@user-in5yl8co9w
@user-in5yl8co9w 2 года назад
ዋው በጣም ደስየላል እኳን ደስ አለሽ ለምዬ ሰርጉ አያሳስብሽዋናው ትዳርሽ ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o 2 года назад
መልኩም ጋቢቻ የኔ ማር ጀግና ሲት ነሽ የሰመረ ያመረ ሰረግ ያረግልሽ💞💞💞❤❤💗💟💟💟💗💗❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞መብሩክ
@sifen5
@sifen5 2 года назад
መብሩክክክክ የኔ ጠካራ የሴቶች ተምሳሌት በጣም ዴስ ይላል ለቤተሰቦችሺም አሳልፈሺ ላችም አለፈልሺ የቤተስብ ምርጫውን እዚህ ያዴርሳል እኮን እስከነቤተሰብሺ ዴስ አላችሁ
@djdhsh2721
@djdhsh2721 2 года назад
እኳን ደስ አለሽ ውዴ ደስታሽ ደስታቺን ነው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
ያብረሀምና የሳራ ያረግላችሁ🥀🥰🥰🥰🥰 ለኛም እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ትዳረ ይሰጠን🥰🥰🥰
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
ደምሪኝ እመልሳለሁ ውደ
@nabeyatenabeyate2312
@nabeyatenabeyate2312 2 года назад
አንቺ ልጅ ግን እሄን ሰውየ በደንብ ታውቂዋለሽ ወይ ገና የምፈልገውን አርጎልኛል ብለሽ ህይወትሽን እንዳያበላሸው መታየት ያልፈለገው ያለምክነያት አይደለም ያልጠረጠረ ተመነጠረ እኔ ፈራሁ
@selamewedajo1989
@selamewedajo1989 2 года назад
Esua sweyewe ber selalewe newe tolo yetekebelchewe cheru yeshalat neber
@nabeyatenabeyate2312
@nabeyatenabeyate2312 2 года назад
እኔም ግራ ገብቶኛ በአሁኑ ዘመን ለዛውም ቀማሽ መሆን አለበት ለማንኛውም ተጠቀቂ በኃት
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 2 года назад
ሚስት ስላለዉ ነው ለመታየት ያልፈለገው ይሄ ባለጌ 😃🙄 ይችን እንደ ቅምጥ ተጠቅሞ ሊተዋት ነው
@nabeyatenabeyate2312
@nabeyatenabeyate2312 2 года назад
@@user-dv6cr9zb2x ሀሳቤን ስለተረዳሽኝ አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@danegebru3420
@danegebru3420 2 года назад
Exactly ሚስት ይኖረዋል
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 2 года назад
Congratulations beautiful . Thanxs to god you get your dream man
@user-vb4bi4rn2b
@user-vb4bi4rn2b 2 года назад
ለሚ እንኳን ደስ አለሽ መብሩክ ማሽአላህ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 года назад
ለሙዬ እንኳን ደስ አለሽ ለቤተሰቦችሽም እንኳን ደስ ያላቹህ። የባለቤትሽንም ሀሳብ እኔም እደግፈዋለሁ በሀሳቡ መስማማትሽ እራሱ ትልቅነትሽን ትክክለኛ ሚስት መሆንሽን ያረጋግጣል። እግዝያብሔር መጨረሻው ያማረ ትዳር የአብረሃምና የሳራ ትዳር ይሁንልሽ ።
@abesachabe4097
@abesachabe4097 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አለሸ,ደሰታሸን,ደስታንና ለምለም❤
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ
@abesachabe4097
@abesachabe4097 2 года назад
አመሰግናለሁ
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 2 года назад
አሜን ፈጣሪ ይመስገን ዋናው ተደስተሽ መኖርሽ ነው ድፎዳቦዬ ይመችሽ!
@myayearsemalij8333
@myayearsemalij8333 2 года назад
መልካም ጋብቻ ትዳራቹሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ ለሙ
@ethioyoutube8707
@ethioyoutube8707 2 года назад
እካንንንንን ደስስስስስ አለሽሽሽሽሽሽ ከመላ ቤተሰቦችሽሽሽሽሽሽ ማሬሬሬሬሬ እካን አላህ የህልምሽን አሳካልሽሽሽሽ ማሬሬሬሬሬ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
ለደህንነት ያልሽው ይገርማል መልካም ስራ የሚሰራ ከሆነ ምንድን ነው ችግሩ ነብሰ ገዳይ ነው እንዴ ያገባሽው በሰው ላይ ብዙ ነገር አለ መታየቱ አይቀርም የመንግስቱም ልጆች እኮ እየታዩ ነው
@nardiyabeshalij5412
@nardiyabeshalij5412 2 года назад
እኮ እኔም ገርሞኝ 🤣🤣🤣 ለሚወለዱት ልጆች አላለችም ውሸት ነው መሰል ለፎቶ እና ለቪው ብላ ነው ትሸቅልብን 🤣🤣🤣🤣
@tigtig4842
@tigtig4842 2 года назад
አይ አላገባችም መሠለኝ እሱ የለለበት ሆሆሆሆ
@asabechtaye5679
@asabechtaye5679 2 года назад
እኮ ተደብቆ እስከመቼ ነው
@user-cr2ux5ch3v
@user-cr2ux5ch3v 2 года назад
እኔም ገርመኝ እኮ ሆይ ጉድ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 года назад
ተሰምቶም አይታወቅም
@mytab1102
@mytab1102 2 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር አምላክ የልቦናሽን እንኳን እሳካልሽ ለሰርግሽ ለማየት ያአብቃን
@user-hm6ez1ik3g
@user-hm6ez1ik3g 2 года назад
*ለሙዬ እንኳን ደሥ አለሽ ወላሂ ደሥታሽ ደሥታዬ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ*
@gugfy3636
@gugfy3636 2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ሠረግ ይሁንላችሁ በጣም ድሰ ይላል የእውነት 🙏🙏
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁ
@zadetube5759
@zadetube5759 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ለሙዬ ትደረቹ የማረ የሰማረ ይሁንለቹ ዉለዱ ክበዱ
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ
@user-cw7cn7ms7x
@user-cw7cn7ms7x 2 года назад
ዋውውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን ለሙዬ እንኳን ደስስስ አለሽ
@hiwetfitachew548
@hiwetfitachew548 2 года назад
Wow yeni leyuuu enkwan lezech ken adereshesh tedarachuhen yabraham ye sara yadergelachuh emebite tebarkelachuh 🥰🥰🥰💒🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤️❤️❤️🥰🥰
@senaittsegaye4561
@senaittsegaye4561 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ።
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁ
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 2 года назад
በባልሽ ሀሰብ መስማመትሽ ከሰርግ ይበልጠል ጎቦዝ💞👍
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
ney enidemer wude
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
እኔ ውድ ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ
@EmuBilal-yj1ly
@EmuBilal-yj1ly 2 месяца назад
አንኮን ደስስስ አላሽ ተቢዬ 👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🌹
@semirahayatu8137
@semirahayatu8137 2 года назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ
@zayetube3001
@zayetube3001 2 года назад
ለሚ ስደት ላሉ ሴቶች ሁሉ አንቺ ትልቅ ምሳሌ ነሽ እራስን ጠብቆ ለክብር መብቃት እንደሚቻል ከስደት በኋላም ህይወት እንደሚቀጥል ዋናው ስራ ላይ አተኩሮ የሄዱበትን አላማ አለመርሳት ነው
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
ትክክል ብለሻል ለሙ በጣም ጎበዝ ሴት ናት በዙርያዎቻ ላሉ ሰዎች ሁሉ መልካም የምታስብ ናት ፈጣሪም የልቦን አይቶ እደተመኝችው ሰጣት
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@rahelmamo6197 ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
እንኮን ደስ አለሽ መልካም ትዳር ይሁንልሽ ለኛም ያድለን እግዚአብሔር !!!
@dailyodds2634
@dailyodds2634 2 года назад
Congrat!! Yetenbi
@temerassen3332
@temerassen3332 2 года назад
እኳን ደስ አለሽ የኔውድ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ለምዬ💐💐💐 እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ አይዞሽ እግዚአብሔር የፈቀደ ነው የምሆነው ዋናው ጥሩ ትዳር ይሁንልሽ እርግጥ እኛ ሴቶች ሰርጋችን እጅግ በጣም ያስደስተናል ግን ደሞ እርሱ የፈቀደ ይሁን
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
ney enidemer wude
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 2 года назад
የተንቢ መልካም ትዳር ይሁንልሽ እኛ ካሰብነዉ ይልቅ ፈጣሪ ያሰበልን ይበልጣንና ተመስገን በይ ዉለጅ ክበጅ ምኞትሽ ተሳክቶ መንታ ልጅ ይስጥሽ ከዛ 10ሩም ይቀጥልሉ ያዉ ምኞትሽ 12 ልጅ ነዉ ብየ ነዉ። በድጋሚ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ🕊👏💐💐💐
@fdiafadia1859
@fdiafadia1859 2 года назад
እንካን ደስ አለሽ እህታችን
@user-fs4dr9cl3q
@user-fs4dr9cl3q 2 года назад
እንደማመር ውደ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@fdiafadia1859 ደምሪኝውዴዋ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 2 года назад
ክክክክክ 12
@tueb3879
@tueb3879 2 года назад
@@fatumawase ነይእንደማመር
@user-km5et1ur6i
@user-km5et1ur6i 2 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ለሙዬ😍😍
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 2 года назад
እንኳን ደስ አለሺ ለሙየ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳረ ያድረግልሺ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
እኔ ውድ ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ
@fekertube
@fekertube 2 года назад
እንካን ደሰ አለሸ ለሙዬ መብሩክ የኔ ድብሺ ፈጣረ መልካም የትዳረ ዘመን ያረግልሸ ዋናው የናተ ፈቅረነው ሰረግ ጥቅም የለውም አይለያቹ🎂🎂🎁🎈🎆🎇
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@fekertube
@fekertube 2 года назад
@@fatumawase ነይ አቺ ደረኘእመልሳለው