Тёмный

ሰበር🔥ጉደኛዋ ቀን!!አትፍሩ!!ግን ቁርጡን ልንገራችሁ - ከዚች ጨለማ ቀን በኋላ 6 አደገኛ ክስተቶች ምድርን ይመታሉ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

7 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 205   
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 месяца назад
ንስሀ ገብተን ለክቡር ደሙ ለቅዱስ ስጋው እንዲያበቃን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን
@tedrosvaluescare
@tedrosvaluescare 2 месяца назад
Amen
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 2 месяца назад
Amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 месяца назад
አሜን፫
@b21e19
@b21e19 2 месяца назад
አሜን አሜን❤
@user-jw9qe9kl9r
@user-jw9qe9kl9r 2 месяца назад
Amen❤
@Gebre-ls3nw
@Gebre-ls3nw 2 месяца назад
መቀየር የማንችለውን ነገር መፍራት ሳይሆን እንዴት መቀበል እንዳለብን ማሰብ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሃጢያተኛ ነኝና ይቅር በለኝ።🤲🤲🤲
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 2 месяца назад
በመረጃዎች የተደገፈው ትንታኔህ አሳማኝና ብዙ እንደለፋህበት ያመላክታል ። ሥራ ማለት ማስተማር ማለት እንዲህ ነው ። በርታልን። እኛም እየነቃን ነው መምህር ዐቢይ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 месяца назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 месяца назад
❤❤❤
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 месяца назад
አሜን
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 2 месяца назад
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ወደ ክርስቶስ መንገድ እንመለስ
@EtagegnehuKenaw-hx1mm
@EtagegnehuKenaw-hx1mm 2 месяца назад
ወንድሜ አብይ እግዚአብሔር ያበርታህ በዚህ ወቅት ዘመኑን የዋጀ የነቃና የበቃ ብቻ ይሻገራል።
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 месяца назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖት ተከታይ ስለሆንኩ ዘወትር እግዚአብሔርን አመሰግናሎሁ ዘር ከመንዘሬ ኦርቶዶክስ ላረገኝ አምላክ ተመስገን ሁሉ ነገር ከ200ሽ አመት በፍት የተነገረን ነው እየሆነ ያለው ኦርቶዶክሶች ንስሀ እንግባ እንቁረብ በቀጥተኛዋ በጠባብዋ በር ፆም ስግደት ባለባት የሀዋርያት ህእይማኖት የነብያት ሀይማኖት የሰማእታት ሀይማኖት በሶ እንፅና በቀኙ እንድንቆም ጌታችን ስመጣ የቀደበችው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ በሶ እንፅና 💒✝️💒
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 месяца назад
እህት የሚያድን ኦርቶዶክስነት አይደለም የክርስቶስን አዳኝነት ማመን ነው እርሱ ደግሞ የሞተው ለሰው ዘር በሙሉ ነው ወንጌል ይህ ነው እያስተዋልን፣እየሱስ ክርስቶስ ያድናል።
@yonathan2895
@yonathan2895 2 месяца назад
አዳኝ እየሱስ ነዉ ኦርቶዶክስ አይደለም ሃይማኖት አምላክዎች።ኢየሱስ የሞተው ለዓለም ነዉ ኦርቶዶክስ ለምባል ሃይማኖት አይደለም።
@woinshetdejene4912
@woinshetdejene4912 2 месяца назад
ሞኝ ነህ ከንቱ ትምክትና መመጻደቅ ነው ይሄ ሀይማኖት አያድንህም። ዘሮቼ ሁሉ ትላለህ ደግሞ? አሳዘንከኝ አንድ በጌታ የሆነ ቢኖርህ ያሳርፍህ ነበር። ይርዳህ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 месяца назад
ኤፌሶን 4-5 አንድ ጌታ አንድት ጥምቀት አንድት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ከዛውጭ የለም የሉተር ፍልፍስና የምትከተሉ መናፍቃን የትኛው እየሱስ እንደምታመልኩ መርምሩ 666👹 ብዙሀን ይመፅኡ በስምዬ
@yenetube40
@yenetube40 2 месяца назад
ሃይማኖት አያድንም ሐዋርያት ሲሰብኩት የኖሩት እየሱስን ብቻ ነው። እየሱስን ብቸኛ አዳኝ ስታረጊ ብቻ ነው ከቁጣው የምትድኚው/ምትድነው።
@teklubirru5780
@teklubirru5780 2 месяца назад
አንፈራም ጌታ ሊመጣ ጊዜው ደርሷል፤ ስለዚህ አስቀድሞ ሊሆን ያለበት ተፅፏልና ሊሆን ግድ ነው፤ ከዚያ በሁዋላ ጌታ ይመጣል። ማራናታ እያልን ነው። ጌታ ሆይ ቶሎ ና።
@MesiAbera-sl5xk
@MesiAbera-sl5xk 2 месяца назад
ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 месяца назад
ተባረክ ተምታቀውን ሳትሰስት ስለምታካፍለን በጣም ነው የምንደሰተው እድሜና ጤና ይስጥህ
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 2 месяца назад
በነገራችን ላይ መፍራት አያስፈልግም ምክንያቱም እግዚአብሔር ሁሌም አብሮን አለ ዋናው ራሳችንን ማዘጋጀት ብቻ ነው
@tedrosvaluescare
@tedrosvaluescare 2 месяца назад
Amen!
@user-lv2xg6wz2h
@user-lv2xg6wz2h 2 месяца назад
አብዬ አምላክ ይጠብቅህ ዕዉቀትን ያስፋልህ በዕድሜ በፀጋ ያቆይህ በርታ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Omosuger3838
@Omosuger3838 2 месяца назад
አቤቱ ፈጣሪዬ ለንስሐ ሞት አብቃን አሜን 🤲🤲🤲
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 2 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ትንታኔህ መምህር ዓቢይ ግርማ ፈጣሪ ይባርክህ ትክክል ነህ ብዙ ነገሮች ይፈፀማሉ።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 месяца назад
በትክክል ተከስቷል ቨርጂንያ አከባቢ በከፊል አይተናል እኔ ትዝ ያለኝ ለኛ ሲል ክርስቶስ የተሰቀለ እለት የሆነውን ነው ያስፈራል #ለንሰሀ ያብቃን
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 2 месяца назад
የዛሬው የፀሓይ ግርዶች መከሰት ተከትሎ የኣውሬው ፈረስ ዓቢይ ኣሕመድ ዓሊ በዚህ ዓመት በክፉ ኣሟማት ይጠፋል።
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 2 месяца назад
አሜን❤❤
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@genetabate45
@genetabate45 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ብዙ የማናቀዉን ነገር ሰላሳወከን ቀጥልበት. እግዚአብሔር ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ ይመልሰልን.🙏
@makiabent7055
@makiabent7055 2 месяца назад
ጌታሆይ ለንሰሀ አብቃኝ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 месяца назад
አሜን 🤲😥 ለሁላችን
@bahar5994
@bahar5994 2 месяца назад
እህቴ መጻሕፍ ሰናገር የመዳን ቀን አሁን ነው ይላል ንሰሃ መግባት በሕይወት እያለሸ ነው ኢየሱስ ወደ አብ መግቢያ መንገድ ነው።ዮሐንስ 14:6
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 2 месяца назад
እሜን ሁላችንን ያብቃን ያብቃሽ
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 2 месяца назад
ለንስሃ አብቃኝ ከማለት ንስሃ መግባት የሚመጣውን አዳኙ ኢየሱስን ጌታየና አምላኬ ብሎ መታመንና እንደአዳኝ መቀበል ይሻላል ግዜ መጠበቅ አያዋጣም ግዜው ደርሷል
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 2 месяца назад
ንስሀኮ በየቀኑ ነው እህቴ።
@Tsi541
@Tsi541 2 месяца назад
ወንድምዬ ጎረቤቴ ክበርልኝ ለዚህነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ሁሌ ንስሃ ግቡ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና የምትለን እባካችሁ ስለ መኪና እና እቤት ምኞታቹን ረገብ አድርጋችሁ ለነብሳችሁ አስቡላት የምናሳዝነው ቆይ እቺን አሳክቼ ስንል እንጠራለን 😥😥😥😥ኑ ወደቀጥተኛዋ እምነት እመኑኝ ሰላም ትሆናላችሁ 💚💛💝
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 месяца назад
እግዚአብሔር ሆይ እኔን ባሪያህን ማረኝ ለንሰሀ ሞወት አብቃአኝ መምህር እግዚአብሔር ያክብርህ
@yalem2598
@yalem2598 2 месяца назад
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ለንስሀ አብቃን
@user-dl3of2zx5u
@user-dl3of2zx5u 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና እኛም በምህረቱ ለንሰሀ ያብቃን
@MayMam-cv7tu
@MayMam-cv7tu 2 месяца назад
አብይ እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ!!!!!
@kingdomofheaventestimony6046
@kingdomofheaventestimony6046 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን።የቅዱሳን ጸሎት እና ምልጃ አይለየን። እንደ ቸርነቱ እና ምህረቱ መጠን ያስበን። እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። ለእግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ከዘላለም እስከ ዘላለም ሀይል እና ክብር ይሁን ። አሜን።
@rahelabraham717
@rahelabraham717 2 месяца назад
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን 🙏መምህራችን በጣም እናመሰግናለን❤🙏✝️
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 2 месяца назад
አብያችን እድሜ ይስጥክ አንተ እንቁ ሰው ነክ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 2 месяца назад
መምህር አብይ እግዚአብሔር ይስጥህ ድካምህን በነፍስም በስጋ ዋጋውን ፈጣሪ ይክፈልህ በርታ
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 2 месяца назад
በክርስቶስ፡ታትማችሁ፡ቁጭ፡በሉ❤❤❤❤❤
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 2 месяца назад
ለንስሃ አብቃኝ ከማለት ንስሃ መግባት የሚመጣውን አዳኙ ኢየሱስን ጌታየና አምላኬ ብሎ መታመንና እንደአዳኝ መቀበል ይሻላል ግዜ መጠበቅ አያዋጣም ግዜው ደርሷል የመዳን ቀን አሁነ ነው ይላል ቃሉ እኔ አዲስ ቀን መጠበቅ አያዋጣም ግዜ ሰጥቷል
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 2 месяца назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወንድ ልጅ በ40 ቀኑ ጥምቀት ሴት ልጅ ደግሞ በ80ቀኗ ተጠምቀን በህጸንነታችን ከወላጆቻችን ጭምር ድሮሮሮ ተቀብለን ኑሮንበታል!! ማንም አይነግረንም! ሃሌሉያ በአርያም😮
@shalom744
@shalom744 2 месяца назад
​@@tsigeredahager6256eneko girim yilugnal enesu be 30 ametachew eyesusin eyaweku
@sadamgdgdh-ui5yb
@sadamgdgdh-ui5yb 2 месяца назад
መምህር ስለ መረጃው እናመሰግናለን ሁላችን ፍፃሜችን ያስምርልን አሜን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 месяца назад
አቤቱ ማረን ማረን የእስራኤል ቅዱስ ቸር ነህ በቸርነትህ ጎብኘን✝️🤲
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 2 месяца назад
ምንም ሊገርመን አይገባም ምክንያቱም የፅሀይ ግርዶሽ ታየ ተብሎ ያለም ፍፃሜ ሊሆን አይችልም ከዚህ የበለጥፍ አለም አይታለች
@user-ki4lk2gx2b
@user-ki4lk2gx2b 2 месяца назад
ቀዱስ ቃሉ ልፈፀም ግድ ነው በንሰሐ ወደ እግዚአብሔር እንድቀርብ የምያስሰዳው እናመሰግናለን ጌታ አዕምሮህን ይባርክ መጽሐፍ ቅዱስ ሰው ሁሉ እንድያይ ጥሩ አንተ የምታቀርባቸው ነገሮች
@ngsti277
@ngsti277 2 месяца назад
ጌታ እየሱስ ናልን ናፍቀህናልና
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 2 месяца назад
😢አይ ምን ስራ አለኝ ለንስሀ አብቃኝ😢
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 2 месяца назад
መምህር እግዚአብሔር። እድሜ። ይስጥልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 месяца назад
አቤቱ😢 ለንስሀያብቃን 😢😢😢😢😢😢በርቱልን እናመስግናለን ሳድሶች
@wendekebede4739
@wendekebede4739 2 месяца назад
አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት አብቃን
@Tetagizaw
@Tetagizaw 2 месяца назад
አ ሜን አሜን አብይ አግዚአብሔር ከለላች ን ነዉ! ደግሞ አንተ ለ ትውል ዱ እየተ ጋህ ነው አግዚአብሔር ይባርክህ
@yalem2598
@yalem2598 2 месяца назад
እናመሰግናለን አሜን
@user-tm4br2iz4w
@user-tm4br2iz4w 2 месяца назад
ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃን
@mussiewondetadesse5672
@mussiewondetadesse5672 2 месяца назад
ብርታቱን ይስጥህ መምህር
@yenetube40
@yenetube40 2 месяца назад
ቅንጣት ታክል ለራሴ አልፈራም። ግን ብዙ እህት ወንድሞች ብቸኛ አዳኝ የሆነውን ጌታ ቢያገኙ እና ቢድኑ ደስ ይለኛል
@b21e19
@b21e19 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን አብዬ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅና እንድንዘጋጅ እያደረከን ነዉ በእዉነት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 2 месяца назад
ጎበዝ ነህ እኔም ከፊት የሚመጣው ነው የሚያስፈራኝ አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያ እንደ ሰርግ ሲጮሁ ነበር
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 2 месяца назад
Enas? Be edimeh 1 gize enkuwan yemaykesetewun lemaye abekan fetari yimesgen
@DejeneAlemayehu-dg1qz
@DejeneAlemayehu-dg1qz 2 месяца назад
ግቤዘ ሜምረቺን በረታ ግተ ዪጤብቃ በጠም 'በጠም ጡሩ ሰው GOD HANDS WITH YOU ,THANKS GOD BLESS YOU
@maezelegesse8204
@maezelegesse8204 2 месяца назад
amen yawtan
@snetaywuzewda3462
@snetaywuzewda3462 2 месяца назад
የሐይማኖት አባቶች እንዳተ ተግተው ህዝቡን ቢያነቁት ጥሩ ነበር አብያችን እናመሰግናለን
@user-xq4wo1gc3q
@user-xq4wo1gc3q 2 месяца назад
ገታሇይ ሃጥያተኛ ሰው ነው😢😢😢
@user-sb7uk7lp2b
@user-sb7uk7lp2b 2 месяца назад
አምላኬ እባክህን ለንስሀ ሳታበቃ እንዳትወስደይ ለንስሀ አብቃይ
@user-fz7yr7go3w
@user-fz7yr7go3w 2 месяца назад
Fetari yalewu aykerimna bekentu anchenekm Egziabher fetariyachin lenseha yabkan amen
@user-px1qz5tk4f
@user-px1qz5tk4f 2 месяца назад
እኛም ሀገር ተከስቶ አልነበር እንዴ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት መሰለኝ እነ ሮዳስ አሳይተውናል እስኪ እኛ ሀገር ላይ የተከሰተውን የፀሐይ ግርዶች ተመስርቶ ምን እንደተፈጠረ ንገረን ኢትዮጵያ ላይ ከ 140 አመት በኋላ ነው ግርዶሹ የሚከሰተው ተብሏል ይሄ የተፈጥሮ ክስተት እንጂ ምንም የተለየ ነገር ያለው አይመስለኝም ግን ደግሞ አሜሪካ ላይ መከሰቱ ይሄን ሁሉ ያስወራችሁ እንዴት እንደሆነ አላውቅም ስለዚህ ኢትዮጵያ ላይ በቅርብ ጊዜ የተከሰተውን ግርዶሽ አስታውሰህ ምን እንደተፈጠረ ንገረን እስኪ??
@yidersalyimer2831
@yidersalyimer2831 2 месяца назад
እውነት ነው ወንድማችን በርታ !!!
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 2 месяца назад
እግዚአብሔር ምሕረቱን ያብዛልን
@genetantensay8582
@genetantensay8582 2 месяца назад
Ame Amen memher.
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 месяца назад
Thank you for share wonderful bro God is great Amen .
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 2 месяца назад
ישועה הוא המשיח 💪💪💪 😭😭😭למה אנשים לא מבינים שאנחנו בסוף העולם . הלווווווו תתעוררו המשיח בדרך המשיח הוא ישועה 💪💪💪💪💪
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 месяца назад
እግዚአብሄር ይስጥልን
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 2 месяца назад
አረ ሉሲፈር ስትል ክጥቂት ቀናት በፊት አንድ ዶክተር ፋይዘር ላይ የተደረገ ጥናታዊ ወረቀት ተመርኩዞ ሲናገር፣ ውስጡ ካሉት ንጥረ ነገሮች/የተሰራበት አንዱ ሉሲፈር/ሉሲፈረስ ይባላል ሲል ነበር፣ ገድ እኮ ነው ዘንድሮ፣ ይህንን መቼም ፈልገህ አጥንተህ እንደምታቀትብልን ተርስፋ አደርጋለሁ፣ ተባረክ!💚💛💖
@animallife8337
@animallife8337 2 месяца назад
ጭንቀት ብቻ የሆነ ዘመን
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 2 месяца назад
I really appreeciate your analysis because it is convincing. Thanks a lot & blessings to you . Sorryy & also to your family.❤❤❤❤
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 2 месяца назад
የተደረበ ድምፅ አለ
@hayatjifar443
@hayatjifar443 2 месяца назад
እግዚአብሔር እሱ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን 🙏
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 месяца назад
Egziabher yeseten yezemenachin jegena bertaln
@wendekebede4739
@wendekebede4739 2 месяца назад
እንደፍቃድህ ጠብቀን
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 месяца назад
What is I understand is God is our refugees so what ever change be nothing can affected blievers life us far Intact his life un God.Psalm 91.
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l 2 месяца назад
Abetu amelake hoy lenseha mot abekagn😭😭😭😭😭
@michaeltsige3352
@michaeltsige3352 2 месяца назад
2:04 PM Virginia expects the eclipse. 87% darkness expected.
@fkremaryamworke4588
@fkremaryamworke4588 2 месяца назад
የሟርት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ ኢየሱስ ጌታ ነው።
@user-fq1qb9oe1f
@user-fq1qb9oe1f 2 месяца назад
First commenter abiyachn tru sra new
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 месяца назад
አብይዩ ደህና ነህ እኔ እኮ ዛሬ አለም ይጨልማል እያልኩኝ ወፍ የለም በአረቡ አለም ወፍ የለም የታለ ጨለማዉ??
@alemtsehaygetachewtedela777
@alemtsehaygetachewtedela777 2 месяца назад
ነገሮችን አስተውሎ ማዳመጥ ያሥፈልጋል ጋዜጠኛ አብይ ይልማ አለም ይጨልማል አላለም ውስን ሀገሮች ላይ የፀሀይ ግርዶሽ ይታያል ነበር ብሎ የዘገበው ከይቅርታ ጋር በዚህ ዙሪያ ላይ የሠራውን vidio ወይም መግለጫ መለስ ብሎ በማሥተዋል መመልከት ያሥፈልጋል ብየ አሥባለሁ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 месяца назад
@@alemtsehaygetachewtedela777 እሽ
@genetnegash3152
@genetnegash3152 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@elsalegesse-fk9rp
@elsalegesse-fk9rp 2 месяца назад
Memhir betam enamsginalen 🙏
@lisanwork6597
@lisanwork6597 2 месяца назад
ጌታን ተቀብለህ ዘና ብለህ አትኖርም አንተ ያልካቸዉ ነገሮች ሁሉ እኛ የጌታ ልጆች አያስጨንቀንም ለምን ምድር ድርምስምስ አትልም እኛ ወደሰማይ ቀና ብለን የምናየዉ ሙሽራዉን እየሱስን ነዉ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@sisaynigussie2265
@sisaynigussie2265 2 месяца назад
ከባድ ስህተት አትሳሳት ዘና ብለህ ሳይሆን በንሰሀ ታጥበህ በወንጌሉ ያሰፈረልንን እየኖርህ እንድትጠብቀው ነው የሚፈልገው።
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 2 месяца назад
I am orthodox religion I don't want any more I want be pentecostal because of fearless truest Jesus the lord. Fear not come from God
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 2 месяца назад
Ke ewket manes yetenesa yesun telik ewket kemekawem esu eko eyandandun kistet ke metsihaf kidus gar eyatakese new yemiyastemirew selezih! Rasen ende tsadik adrgo masebu adega new silezih ewket Egziabheren takebralech!!!
@genetnegash3152
@genetnegash3152 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mekdessime-dt6rr
@Mekdessime-dt6rr 2 месяца назад
yemigerm mereja new yasayehen memeherachen enamesegnalen bertalen fetari kant gar yihun
@fannygebre8061
@fannygebre8061 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 2 месяца назад
ምድር ላይ ታላቅ አባት የለም ታላቅ አጭበርባሪ አለ
@eys9496
@eys9496 2 месяца назад
በሰደት ያለንዉ እዴት ነዉ ንሰሀ የምንገባዉ አረብአገር ያለንዉ 😢
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 2 месяца назад
በስልክ😢
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 2 месяца назад
Egzibehare Lesatanei Yelakelne
@mamemelese3054
@mamemelese3054 2 месяца назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏❤ምከረው ምከረው እቢ ካለ መከራ ይምከረው አለ ያገሬ ሰው
@richa1186
@richa1186 2 месяца назад
i am here in us but still didn’t start yet
@Lulalulawit
@Lulalulawit 2 месяца назад
Ye Ethiopian tensaye endederese eweku..fetsame yemetelu sewoch ebakachu fekare eyesus anbebu.alem mifetsmew ke hasawi mesi behuala new.ahun gen Ethiopia netsa letweta new ena des yebelachu❤
@aklile7691
@aklile7691 2 месяца назад
መምህር ዓብይ፣ *Coincidence ኮይንሲደንስ' በአማርኛ ''አጋጣሚ' የሚለው ቃል ይገልፀዋል።
@abdenurmohammed3277
@abdenurmohammed3277 2 месяца назад
God help Ethiopian to remove this killer Abiye Gave us new leader 🙏
@zenebe614
@zenebe614 2 месяца назад
ይበላት!! አሁንስ አበዛችሁት እግዚአብሔር ስራውን ይስራበት ተውን።
@genetnegash3152
@genetnegash3152 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@wagayebekele604
@wagayebekele604 2 месяца назад
Getahoye lenesaha mote abekan hageracenen selam aderegelen hezeboceken ante tebeke wendemacen lemeteseten merega enamesegenalen tebarek
@Truth-12
@Truth-12 2 месяца назад
oday: 3.1 in Healdton, Oklahoma, United States. this week: 4.8 in Whitehouse Station, New Jersey, United States. this month: 5.6 in Port Orford, Oregon, United States. this year: 7.2 in Sand Point, Alaska, United States.
@user-vg5wp5jf8f
@user-vg5wp5jf8f 2 месяца назад
Tena ystln aby
@AMER0521
@AMER0521 2 месяца назад
I’m in North Carolina and now I’m waiting to see what the shadow of the moon looks like 😅 because the media says we will see just some shadows OMG I wish today to be in Texas 😢
@geremewtolessa6447
@geremewtolessa6447 2 месяца назад
መምህር እባክህ እንደበፊቱ አንብብ!ከተፋ ስለጀመርክ የተንበዛበዘና መልእክት አልባ እንቶፈንቶ ነገር ነዉ የምታቀርበዉ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 месяца назад
በርግጠኝነት ..,በጣም በርግጠኝነት…..ይህንን ቪዲዮ አላየኸውም። ፍርደ-ገምድልነት የስነልቦና ውድቀት ነው!!
@DanielDesta-bn4nx
@DanielDesta-bn4nx 2 месяца назад
Wereng
@user-sc5ux9tp2v
@user-sc5ux9tp2v 2 месяца назад
እኔኮ ሚገርመኝ አንፈራም ስትሉ tsidikachihu ያድናቺሁ ይመስል እስከ 6 ሰሀት እንኩአን መፆም ማንችል
@hilu4406
@hilu4406 2 месяца назад
Geta yibarkih wondema. Ejig korahubih. Balehibet kemelaw betesebih gar fetari kelela yihunih. Kekifu hilu yisewirih.
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 месяца назад
ያቅልለዉ ይማረን ይታረቀን😅😅
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB 2 месяца назад
አብርሐም ሊንከን አፕሪል ነው የተገደለው። እኔ እንዳየሁት ከ500 በላይ ተኩነቶች ተከስተዋል።
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 2 месяца назад
Washington DC አሆን ከቀኑ 9 :15 ጨለማ ሆኗል
@addisustotowkaas942
@addisustotowkaas942 2 месяца назад
ምን አገባን
@user-sb7uk7lp2b
@user-sb7uk7lp2b 2 месяца назад
የመሬት ግርዶሹ ከተከናወ በሆላ ምን ያህል ጊዜ ይቆያል
@gracemark4665
@gracemark4665 2 месяца назад
eyesus yadinal
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 2 месяца назад
ይሄ ጦርነት መነሳት ካለበት ትልቁ ሰይጣን ኢትዮጵያ ስላለ እዚ ያድርግልን ይህንን ሰይጣን ለማስወገድ በዚ የሰይጣን ተወካይ የሆነውን መሪ ያንሳልን።ያለቅነው እንለቅ ብቻ የድንግል ልጅ አገር ትከበር ህልፈታችንንም ለበረከት ያድርግልን አሜን።
@Firu1221
@Firu1221 2 месяца назад
Mhemher abyi egzhbher yebark zmnun endnwej yemtkrbchu ngruchi egia endenbrta eydrki nw ena egzhbher seghun yechmrln
@birukteketel4632
@birukteketel4632 2 месяца назад
fexari ayileyh ABI doomsday lay nen enberta elalew.
@hailugebrekidan7060
@hailugebrekidan7060 2 месяца назад
ከ1951 እና 2954 መካከል ከቀኑ 10 ሰዐት አካባቢ በኢትዮጵያ ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ ነበረ። በ1953 ዓም ደም አፋሳሹ የታህሣሥ ግር ግር ነበረ። ዐመቱን አላስታውስም እንጅ በመሬት መንቀጥቀጥ ካራቆሬ አካባቢ መሬት የሰመጠበት ዓመት ነበረ።
Далее