Тёмный

ሰበር ሰበር - ከኤርትራ የድብቅ ስብሰባው አጀንዳ ታወቀ ቱቲንና የኢራኑ መሪ ሊገናኙ ነው 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

10 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@alemugamshu7084
@alemugamshu7084 3 часа назад
ለኢትዮጵያ ሰላምን የምትመኙ Like ❤
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 2 часа назад
ሰላም ለዓለም ሁሉ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 48 минут назад
@@alemugamshu7084 ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@hiwottesema5713
@hiwottesema5713 3 часа назад
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 29 минут назад
ኢትዮጵያ አገሬ ለዘላለም ኑሪ ሦስቱ አገር ገደል ግብ
@Neju2023
@Neju2023 2 часа назад
ኢትዮጵያን ለመውጋት የሚያስበውን አላህ ቀድሞ ይውጋው ያረብ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 2 часа назад
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️ምድር ድል ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️ ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️👉 ውድቀት ለጠላቶቻችን ለግብፅና ሶማልያ 👊👊👊👊👊👊👊
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx Час назад
👍 ጆግና ምርጥ ኮሜንት
@ستارةالمطبخ
@ستارةالمطبخ Час назад
❤❤❤❤❤❤❤
@alhamdumuhajir193
@alhamdumuhajir193 31 минуту назад
We are Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 💙 the home of victory ✌️ 🎉❤❤❤
@KalikidanAlemayo-er6sz
@KalikidanAlemayo-er6sz 3 часа назад
ዛሬ 2ኛ ኮማንት እኔ ናኝ እግዚአብሔር ኡህገራችን ይጠብቀ🇪🇹🫶🏻🙏🏻like me all
@HIBAAAHIBAA123
@HIBAAAHIBAA123 2 часа назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 8 минут назад
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ ከልብ እናመሠግናለን❤❤❤ 🙏🙏
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 2 часа назад
እሰኪ ይሁንላቸዉ ለኢትዮጵያ እመቤቲ አለችላት ዝም ብትልም ለሁሉ ሰአትና ግዚ አላት ይሰብሰቡ
@amiceeri2263
@amiceeri2263 2 часа назад
SREKU KEMU YEMTLEWA EMEBETSH YETUWA NAT??
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 2 часа назад
ያለዕንቅልፍ የምያድሩ የኢትዮጵያ ጠላቶች እያዩ እየተቃጠሉ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ ከፍ እያለች ወደ ፊት ግስጋሴዋን ትቀጥላለች ፡፡
@Wendmu-h7b
@Wendmu-h7b 2 часа назад
ነብይ ማኖት?😊
@milionephrem489
@milionephrem489 2 часа назад
​@@Wendmu-h7bባንዳዎች ሌቦች ጌዮች ተንጫጩ ተፈቅዶላችኋል። 😂😊😅
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 2 часа назад
@@Wendmu-h7b ምን ማለትህ ነዉ??
@EliasAlem-c1b
@EliasAlem-c1b 2 часа назад
አዎ ነብይ መሆን አይጠበቅብንም ላሓጫሙ ቱ​@@Wendmu-h7b
@MohammedSeid-s5q6z
@MohammedSeid-s5q6z 2 часа назад
😂😂😂😂 የሄ የአርተፈሽ ሃግር ሁሉ ለጦረንት በቻ መያሰብ አቢ መያባል ሌጅ ካለ ኢትዮጵያ አታዳገም ፋኖ በቀርብ 4ኬሎ የምታል
@Chaltugedafa
@Chaltugedafa 3 часа назад
Waaqayyo jiraa biyyaa keenyaafi marani dinotaa hin milkahu🙏🙏
@belaygenena1462
@belaygenena1462 3 часа назад
ሰላም ለ ሃገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰
@fafieokbit2409
@fafieokbit2409 2 часа назад
መብታቸው ነው
@ستارةالمطبخ
@ستارةالمطبخ Час назад
Biyii tenya Ethiopia 🇪🇹 ♥️ ❤️ yeron hunduma mottidhaa🎉 Ethiopia 🇪🇹 fi Israel 🇮🇱 carraa. Garii ❤❤❤❤❤
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 часа назад
ሠላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ከፈጣሪ አምላካችን ለኢትዮጵያና ህዝቧ ይስጥልን ።
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 2 часа назад
ሰላም ለትውልድ ሀገሬ ሰላም ለሁለተኛ ሀገሬ ቤይሩት ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 2 часа назад
መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ትንቢተ ህዝቅኤል ምእራፍ 37/38 ላይ የተፃፈው እየተፈፀመ ነው
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 10 минут назад
የባህር በር የሌላት ሳይሆን በውስጥና በውጭ ጠላቶች ሰባት የባህር በሮችዋን የተቀማች ቢባል ያምራል። ትክክለኛ ፍርድ ቤት ቢኖር መሟገትና ማስመለስ ይቻላል።
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 3 часа назад
እባክህ ስለ እግዚአብሔር ብለህ ስለ ወላዲተ አምላክ ብለህ ስለ ድጅታል አይዲ ተናገር እባክህ በነፍስህ ታገኜዋለህ እባክህ 😢
@እዮብከሸዋነኝ
@እዮብከሸዋነኝ 2 часа назад
ሀገር የሜስተዳድረውን የኦሮሞ ብልፅግና በርቺ ገለቴ በልልኝ
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 59 минут назад
Mehaym segete
@እዮብከሸዋነኝ
@እዮብከሸዋነኝ 24 минуты назад
@@TeshaleAbebe ሆዳም ካድሬ
@MahmoodAlfkai
@MahmoodAlfkai 3 часа назад
ሰላም ናቹበተሰብ ሰላም ያምጣልን አሜን 🙏🙏🙏
@dawittola955
@dawittola955 51 минуту назад
❤❤❤
@FafiiHabeshiwet
@FafiiHabeshiwet 2 часа назад
Selam le alem😢🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@ritagelela1958
@ritagelela1958 3 часа назад
Abetu fetari endegna hatiyat sayhon ende chernetik yihun amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@emrucan
@emrucan 3 часа назад
ገራሚ ፍጥረት ሰንብትልን💪
@MerryMan-e9v
@MerryMan-e9v 2 часа назад
ዎድማችንንን አቤላ🎉❤
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 2 часа назад
አዎ ቱቲን የኢራኑ ጎግማጎግ ሊጀምሩ ነው
@alexanderasefaw6000
@alexanderasefaw6000 2 часа назад
Yenante selam ke Eritrea new gilocje
@SintuAlmu
@SintuAlmu 2 часа назад
ሀሴት መዝናኛ የውሸት ነው እንዳትሸወዱ ወገን
@HiskiyasTeshome
@HiskiyasTeshome 12 минут назад
How many RU-vid channels do you have?
@Matiyo23
@Matiyo23 2 часа назад
Tutin manew gn abela 😅😅🤔
@ZakiHopemarry
@ZakiHopemarry Час назад
እንዴ ምን ነካችሁ ኤርትራ ከማንኛው ሀገር ለመምከር መብታ ነው
@WolgbalaHabit
@WolgbalaHabit 3 часа назад
Abelo Abdi negn ke Hossana
@shamsushifa8640
@shamsushifa8640 3 часа назад
@SirajSirajMuhammad
@SirajSirajMuhammad 3 часа назад
ቱቲን😫
@abdinasri4157
@abdinasri4157 2 часа назад
Engrfwalen mn abatu yamtal
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 часа назад
ለፕሬዚዳንቱ ለኢሳያስ አፈወርቂ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸዉ
@mihret-dz6sd
@mihret-dz6sd 3 часа назад
❤❤❤🎉🎉
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 38 минут назад
ሡማሊያ ቀላል ነው ዋቢ ሸበሌ ወንዝ መዝጋት ኤርትራን መንገዱን ከጥቅም ውጪ ማድረግ ያሉትን ኤርትራውያን ወደ ሃገራቸው
@yosefteklemariam5501
@yosefteklemariam5501 25 минут назад
Haha away ethiopia lementi
@DevaDw
@DevaDw 3 часа назад
🇵🇸🇵🇸🇵🇸💓💓💓
@ethio327
@ethio327 3 часа назад
ግብፅ ከነ ተላላኪዋ ኤርትራ ቅዘን በቅዘን ሆነዋል! የውጥ ባንዳውም ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ነው! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!
@EliasAlem-c1b
@EliasAlem-c1b 2 часа назад
የአርብ የፈረኦን የጣልያን ገረድ ናቸው ገባው ኤርትራዊ
@amiceeri2263
@amiceeri2263 2 часа назад
AYZOSH GELETE. CHALUT ENGDIH. UAE AREBNETUWAN MECHE NEW YETEWECHW? LE UAE GRDNA TEKETREH LELAWN GERED TLALEH ENDE?
@tegeist1858
@tegeist1858 3 часа назад
😢😢😢😭😭😭
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 часа назад
ፑቲን ለማለት ነው ቱቲን ብለው የጻፉት ቱቲን ከሆኑ ማንናችው ቱቲን? ✍️
@TigistKufa
@TigistKufa 2 часа назад
Abele gn menalebet masetawekawen. Batasegeba. Legna news becha
@mabiruk
@mabiruk 3 часа назад
ፑቲን በሚለዉ ይስተካከል አቤሏ 😊
@FrezerEndalkachew
@FrezerEndalkachew 3 часа назад
አቤል ቱቲን ማነው😅
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 часа назад
ፑትን ወደእረን ከገባ ወይምከረገጠ ጦርነትአለ ኤኔ1አመትበፊትተናግራለሁ መፅፍቅዱሲ ህናገራል ቱትን ሰላም ወይም ጥርሰዉይመሳላቹዋል
@GoAsd-nu9xb
@GoAsd-nu9xb 2 часа назад
🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤️❤️❤️👍👍👍
@አቡዱማኛማኛ
@አቡዱማኛማኛ 2 часа назад
ኤርትራ በኢቶጵያ በትግራይ ክልል አካባቢ የዩዙት መሬት አያሰልቅም
@rosedaniel5402
@rosedaniel5402 44 минуты назад
Abel why Eritrea 🇪🇷 has hide agenda 😮Eritrea has full rights and freedom to do whatever it needs to the country . Please stop spreading false news about Eritrea and Ethiopia 🇪🇹
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w Час назад
የሚገርመኝ የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ መግለፅ የሚከብድ የጥላቻዎን አሳይታለች... በምንም መልኩ የኢትዮጵያን ሰላም የማትፈልግ ዋናዎ መሰሪ መሆኗን በአደባባይ አረጋግጣለች!
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 37 минут назад
ሻቢያ ፀረ ኢትዮጵያ ናቸው
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 Час назад
Sesebesebu welew yederu meneme ayametume 3 boreko hagerochi 😂😂😂
@DHMW26
@DHMW26 3 часа назад
ኤርትራ ግን ወይ ላራሷ አትሆን.... መቼም አታድግም መቼም የ ሺንኩርት አድገት የካሮት አድገት ወደታች
@jositsegay1733
@jositsegay1733 2 часа назад
ኤርትራ ለራሳ ትሆናለች ደሞ ታድጋለች ወንድሜ ፡ ሰላም ለኢትዮ-ኤርትራ
@tedrosberhane-w2v
@tedrosberhane-w2v 2 часа назад
you wish just dream about ERITREA small country 5 million people we live in peace we dont have no problem you said ERITREA is nothing you sound like you live in peace and ETHIOPIA there is no problem ETHIOPIA biggest problem in said your on country courruption ethnic group fighting each others this is AMHARA OROMO TIGRAY etc etc first sorted out your problem what is going on in your country bro listen we are one of the strongest currency in africa 5 th strongest currency in africa our economy is growing ERITREA is rich country our resources GOLD POTASH OIL GAS the pig problems you ETHIOPIANS leave us alone we are not ETHIOPIANS we are ERITREAN tell your government to shut up GOD bless our mothere land of ERITREA amen
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 часа назад
ምንም እዳትፈሩት የተፂፈሁነዉ የምንኖሮ ግብፅ ወደእግዝአቢሔር ቁታ አየገባችነዉ ለ40አመት ቃል አብቡ እትዮጵያ መከራዋን ጨርሳ እየወጣችነዉ የግቢፅደጋፍ ይመታሉ ያለቅሳሉ ለግዘጎዳይነዉ ታያለች
@TekaHaile-hu3wh
@TekaHaile-hu3wh 2 часа назад
For ever Eritrea 🇪🇷 shabya 🇪🇷 shabya 🇪🇷 and Egypt 🇪🇬 and Somalia 🇸🇴 👏. Brhanu jula kkkkk Foqari
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 часа назад
ቃልአብቡ የግቢፅደጋፊ ህመታል አዉነ ግብፅ በቃሉ ሲናግር የ40መከራእየገባችነዉ ቀሲብላቹ በአይናቹታያላቹ
@DanielHagos-x1f
@DanielHagos-x1f 2 часа назад
Ethiopia Yuhuda
@HaileMeseret-m3r
@HaileMeseret-m3r 2 часа назад
Ante neh yuhuda😡
@ashanfe9392
@ashanfe9392 3 часа назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦾🦾🦾🦾🦾🦾🦾🦾
@tekaelias
@tekaelias 2 часа назад
Tired of real estate reklam
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 2 часа назад
አይገርምም ኤርትራ ለአረብ ሀገራት ያላት ቅርበት የታወቀ ነው። ከምንም ነገር በላይ ሰላምን የመሰለ ምንም
@amiceeri2263
@amiceeri2263 2 часа назад
ENANTE SIKERBUWACHHU ESHOKOCH NACHU LEZA NEW.
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 2 часа назад
አይ...ኤርትራ...ቁምጣ...ለባሽ..ወታደሮች..ይዛ....ትጎርራለች...😂😂😂😂....አቅሙዋን..ማታዉቅ......ኤርትራዊያን...ሀገራችን...ምናባታቸዉ...ይሠራሉ..ጠራርጎ..ማስወጣት...ቶሎ....ዉስጣችን...ተሠግስገዉ....አደጋ...እንዳያደርሡ
@amiceeri2263
@amiceeri2263 2 часа назад
KKKK KUMTA LEBASHU EKO NEW MENGSTUN ZUMBABE YELAKEW, KEWEYANE ABIYN YADANEW. EGNA BELB ENJI BELBS ANAMNM. KENANTE BELBS YETESHEFENE LBEBIS WEYANE DEBREBRHAN DRES KARUWARUWATEW WETADER GAR BEFTSUM ANWEDADERM. TYT STSEMU EKO KENENESA NACHHU KKKKKKK LEZA NEW RUCHA LAY SITEKOS ANDEGNA MTWETUT KKK
@wubitji3349
@wubitji3349 3 часа назад
ለምንድነው ግን ኢትዮጵያን የሚፈሩት ?
@Wendmu-h7b
@Wendmu-h7b 2 часа назад
🧐
@abelbruk286
@abelbruk286 Час назад
😂😂😂እረ ባክህ
@alhamdumuhajir193
@alhamdumuhajir193 30 минут назад
Betam new mtferun awo​@@abelbruk286
@EliasNega-e7w
@EliasNega-e7w 2 часа назад
ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅንቅን
@amiceeri2263
@amiceeri2263 2 часа назад
ETHIOPIA YE ERITREA CHACHUT.
@DawitBerhanu-r9q
@DawitBerhanu-r9q 3 часа назад
Please make putin your cover news
@MeronMita
@MeronMita 3 часа назад
Beretalen
@KalZedo
@KalZedo 3 часа назад
3 ኛ ነኝ yes😅😅😅
@Islam-g7r
@Islam-g7r 3 часа назад
የፕሪቶሪያው ስምምነት ለኛ ሀገር ሰላም ለማምጣት ትልቅ ስምምነት ነበር ግን Dr. አብይ ስልጣን ከያዘ በኋላ ወዳጃችን መስላ የነበረችው ኤርትራ ከስምምነቱ በኋላ ወዲያው ነው ጠላት የሆነችው ምንድነው ግን ምትፈልገው?🤔
@WolgbalaHabit
@WolgbalaHabit 3 часа назад
🇮🇷 iran and Russia 🇷🇺 forever
@Tokkichotube1
@Tokkichotube1 3 часа назад
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ እመኑኝ ኤርትራም የእጇን ታገኛለች👌🤌
@rishane9576
@rishane9576 2 часа назад
ኣይ ጉራ ምንም ኣዲስ ነገር እኮ የለም የናንተ ነገር ፉከራ ወረራ ጦርነት ልማዳቹ ነው ግን ምንም ምታመጡት የለም ፈሳሞች ስለዚ ኣድሲዋ ኢትዮጽያ ኣለች እንዴ መርዛሞች ብትችሉ ለሰላም ዘምሩ ከመጣቹ ግን እንደተለመደው ኣፈርድሜ ያበላቹሃል ሻእብያ ስለዚ ከእናንተ ውለታ ቢስ ምንም መልካም ነገር ኣንጠብቅም ጉሮኞች ኣርፋቹ ተቀመጡ
@MohammedSeid-s5q6z
@MohammedSeid-s5q6z 2 часа назад
😂😂😂😂 ከብት የኤርትራ መይደፍራ አፍረቃ ላይ የለም ገና ታልከስላቹ ኤርትራ ወደፈት
@Tokkichotube1
@Tokkichotube1 2 часа назад
@@MohammedSeid-s5q6zእሱን ስትገረፍ ታወራለክ
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 3 часа назад
እና ምን ይጠበስ ይተባሩ እናንተ ምን ኣገባቹ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 3 часа назад
ኢትዮጵያ በመጀመሪያ በኤርትራ ላይ በቀይ ባህረ ላይ ሆነን ነው መነጋገር የለብን ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌴🌴🌴🌴
@545menel
@545menel 2 часа назад
አሰተካክለህ ቱቲንና በጥራቃ ሀቤል
@OfficialKidist
@OfficialKidist 3 часа назад
የኢትዮጵያ ዋነኛው ጠላት ኤርትራ ናት በትግራዩ ጦርነት ሀገራችን የመበተንና የትግራይን ህዝብ የማጥፋት ህልሟ ስላልተሳካላት አሁንም ውስጥ ለውስጥ መርመጥመጧን አላቆመችም
@Wendmu-h7b
@Wendmu-h7b 2 часа назад
😏 ልጣጭ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 часа назад
እትዮጵያ አጥያት ሰርታለች የእግዝአበሔር ቁጣ ለመቀበልግደታነዉ
@jositsegay1733
@jositsegay1733 2 часа назад
የመሰለህ መናግር ጥሩ አይደለም ኤርትራ የኢትዮጵያ ጠላት ሆና አታቅም አትሆንም እባካቹ አንድ ህዝብ ነን እንጸሊ
@MeronTesfay-x8l
@MeronTesfay-x8l 2 часа назад
Mndnew chgru Eritrea Somalia and Egypt ligenaju meselachew new. Ethiopia Eritrea and Somalia eko kezi befit tesebsbew neber. It's not a big deal
@MeronTesfay-x8l
@MeronTesfay-x8l 2 часа назад
Ye ethiopia telat wanaw yerasua foreign policy new
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 3 часа назад
ውዲ ወገኖቼ ከዚህ ቦኃላ በዓለም ለይ ሠለም ይሆነል ብላችሁ ታስባላችሁ😢😢😢?
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx Час назад
ጎርቤት ሀገራትን ልክ እንደ ግብፅ የሚበጠብጠው ኔታኒያሁ ነው
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 3 часа назад
ሙታንን ለሙታን ተዉት😂😂😂😂 እትዮጵያ ከፈለገች ሶሚሊያ በአንድ ሳምንት መበታተን ትችላለች ኤርትራ ቆመቀር የሽማግሌ ስብስብ ከተላላኪነት መቼም አትወጣም😂
@Wendmu-h7b
@Wendmu-h7b 2 часа назад
😂😂😂 ያባትህን ተው እንጂ፡ ሃመር ፡ማሲንጋ ወይስ ሌሎች ዲፕሎማቶች ክልሎች እየሄዱ ይፈትፍቱ እንጂ ኤርትራማ አይታሰብም ኢመሬት እኮነች አሁንም እምታዛቹ።መጀመርያ እወቅና ተናገር አታለቃቅስ 😊
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 часа назад
ቃል አቢቡ ግብፅወደእግዝአቢሔር ቂጣ እየገባችነዉ40አመት መከራ ትከበላች ታያላቹ ሁሉእየተፈፀመነዉ የእተዮጵያም መከራ በቃሉ የተፂፈሁነዉ የግቢፅደጋፍ ይመታል ምንም አዳተፈረት ልነገዳገድ እንችላለል መጀም አንወረቅ
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed Час назад
@@Wendmu-h7b ጣሊያን በሰራላችሁ ህንፃ እየኖራችሁ እድሜ ለአብይ ትንሽ እንድትተነፍሱ አደረጋችሁ፣ በድፒሎማሲ፣በኢኮኖሚ የወደቀች ሀገር ይዛችሁ ስለ እትዮጵያ ልታወሩ ለቆማጣ አንድ ጣት ብርቅ ነዉ😁😁😁😁
@rosedaniel5402
@rosedaniel5402 37 минут назад
@@Wendmu-h7bIt’s true 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@berhanedebessai2315
@berhanedebessai2315 2 часа назад
ቀጥሎም ቀይ ባሕር የኢትዮጲያ ድንበር ነው (ኣትርሳ)
@rosedaniel5402
@rosedaniel5402 49 минут назад
Dreamer 😢
@ועח
@ועח 34 минуты назад
አረ ባክሽ የደሮ ህልም
@berhanedebessai2315
@berhanedebessai2315 33 минуты назад
@@ועח ትክክል ለምን ይዋሻል
Далее
КОТЁНОК ЗАСТРЯЛ В КОПИЛКЕ#cat
00:37
RC Helicopter Trick
00:13
Просмотров 3,8 млн
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
Просмотров 144 тыс.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 29 ( BY BRUNO )
47:42
КОТЁНОК ЗАСТРЯЛ В КОПИЛКЕ#cat
00:37