Тёмный

ሰበር - ዓለምን ጉድ ያስባሉት ኢትዮጲያዊው የናሳ ተመራማሪ አዲስ መሳሪያ ፈጠሩ ! የጠፈር ቁልፍ በእጃቸው ነው || Ethiopian NASA scientist 

Tamagn Media
Подписаться 436 тыс.
Просмотров 140 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@manahloshgodoye787
@manahloshgodoye787 Год назад
ያላወቅነዉን ሰፊ እዉቀት፤ በአለም ከፍ ኢትዮጵያ እንድትል ስላደረክ ኢንጅር ብርኃኑ በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 9 месяцев назад
Birhaanuu Taaffasaa Bulchaa ብርሃኑ ታፈሠ ቡልቻ Doc. Eng. Berhanu Tafesse Bulcha, we thank you! Wish you success 📈
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 Год назад
ጥሩ አንባቢ ነህ። ሳይንቲስቱም ተወዳዳሪ የሌለው የኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ ነው። አንጀቴ ቅቤ ጠጥቷል። ግን እንዳይገሉት ወደ እግዚአብሔር አጥብቆ በዳዊት ጸሎት ይጸልይ ብዙ ምቀኛ ያለበት ሀገር ነውና።
@KassayeTikuye
@KassayeTikuye Месяц назад
Although we missed.Dr.Eng.Kitaw we got Dr Berhanu! Congratulation to all Ethiopians.
@seblewonge3322
@seblewonge3322 Год назад
መኩሪያችን ነው እንኳን ወለድክልን ዶ/ር ብርሀኑ ባለ ብሩህና ምጡቅ አዕምሮ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hibafaris6410
@hibafaris6410 Год назад
አላህ ይጠብቅልን እንጇ ነጮች ክፉ ናቸዉ እንደ ቅጣዉ እጅጉ እንዳያጠፉብን ሁሉም ፀሎት ማድረግ አለበት ክፉ አይንካህ ወንድሜ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Год назад
ቅጣዉ ሳይንቲሰት አልነበረም ምንም ማሰረጃ የለዉም።
@yenebecha7099
@yenebecha7099 29 дней назад
በትክክል የብዙዎቻችን ሥጋት እሱ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን
@Gelane1
@Gelane1 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመነህ ይባረክ የጀመርከውን ያስጨርስህ ጎበዝ ያገሪ ልጅ ተባረክልን 🙏
@MarshatNegashe
@MarshatNegashe Месяц назад
ጌታ ከባድን እውቀት ለኢትዮጵያ ሰጥቷል ከጥት ጀምሮ የተሰጠንን ማስቀጠል ነው ያልቻልነው እግዚያብሔር መፍራት ለሀገሬ ይስጣት አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar Месяц назад
ጥንታዉያን ኢትዮጵያዊ ያን በጨረቃ ዙሬያ ብዙ ምርምር የሠሩና ዓለም የሚጠቀምበት ያበረከቱ ናቸዉ። ዶ/ር ሮዳስ ብዙ ግንዛቢን አስይዞናል። ስለዚህ ኢትዬጲያውያን ዉስጥ ያለዉ የእምነት ጥንካሬ ገና ለዓለም ብዙ ሊያበረክቱ የሚችሉ ልጆች ይፈጠሩላታል። አምላክ አገራችንን ክፉዎች ይጠብቅልን።
@yenebecha7099
@yenebecha7099 29 дней назад
ፈጣሪ ከክፉ እጆችና ሰዎች ይጠብቃችሁ
@ameleworkeyadonebse
@ameleworkeyadonebse Месяц назад
እግዚሃብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ ተሰወር
@solomonalemayehu4801
@solomonalemayehu4801 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ!ጥበቃውንም ያብዛልህ!!!
@halimaadam9624
@halimaadam9624 Год назад
ሀገራችን ከፍ በይ 😭😭😭😍😍
@Gezehegn
@Gezehegn Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official Месяц назад
እሠይ የኛ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gurmeIT_tube
@gurmeIT_tube 8 месяцев назад
WOOW Dr. Birhanu Bulcha ሰፊ እዉቀት፤ በአለም ከፍ ኢትዮጵያ እንድትል ስላደረክ ኢንጅር ብርኃኑ በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡
@YarigalBelachew
@YarigalBelachew Месяц назад
ፈጣሪ ይጠብቅልን የጀግናው ኢንጅነር ቅጣው እጂጉ ምትክ። እራስህን ጠበቅልን።በሉት።
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 Месяц назад
በይገለጽይሻልነበር ኢትዮጵያ መልካም ለጆቻን መደበቅአትችልም በዙነፍሰበላ በንዳ ሰላለ ለሁሉም ነገር እግዚአብሄርይጠብቅህ ለምርምርህ የፈጣሪን ፈቃድጠይቅ በዞቹ የፈጣሪስራውስጥ ለመግባት ሲሞከሩ የጠፋሉና
@wesengashaw614
@wesengashaw614 Месяц назад
ተጠንቀቅ ለኛ አይተኙም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
@JamesJohn-od3sq
@JamesJohn-od3sq Месяц назад
Ethiopia 🇪🇹 ETHIOPIA ❤❤❤
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Месяц назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።
@ElaYemikael
@ElaYemikael Месяц назад
የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ገና ብዙ ነገር ለኢትዮጵያ ያደርጋል
@birhanemitiku7159
@birhanemitiku7159 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ChuchuDesalegn-u3k
@ChuchuDesalegn-u3k Месяц назад
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይታደጋት አሜን ጌታ ዕውቀት ጥበብ ማስተዋል ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ ብርራኑ ታፈስ እውዳለሁ እኛን አትርሳ ደቡብ ምዕራብ ነኝ
@fayinebanti3763
@fayinebanti3763 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ.
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 Год назад
Proud to Ethiopia!!
@MershaTesema
@MershaTesema Месяц назад
ወንድሜ ለዝህ ታሪክ ላቀረብክልን ክብርና ምስገና ላተ ይሁን
@GeniGeni-c8m
@GeniGeni-c8m 2 дня назад
እኛ አንድ ነት ብኖረንና ሠላም ብኖረን እንኳን ጨረቃ ላይ መውጣት ሌላ ታዓምር ነገር የመፍጠር የተፈጥሮ ችሎታችን ድንቅ ነበር
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Месяц назад
የኢንጅነር ቅጣው እጅጉ ሞት እስካሁን ፍጥረት አምላካችን የህይወት ዘመንህ በቃ ብሎት አይመስለኝም ሁሌም ሳስበው አዝናለሁ ይህንንም ወጣት ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀው
@sofiamohammed9190
@sofiamohammed9190 Год назад
Allah protect you inshallah my brother I’m proud of you
@candyteferra7691
@candyteferra7691 Месяц назад
እግዚኣብሔር ይመስገን።ኢትዮጵያኖቾ ከድሮሜ ተመሪማሪና ሊቅ ናቸው።
@morotoro7367
@morotoro7367 Год назад
ماشاء الله تبارك الله يحميكوم يحفظكم يارب العالمين يحميكوم من كل شر يارب ويكتر امثالك يارب نصرك نصرك
@TeferaAshenafi
@TeferaAshenafi Месяц назад
Maasha-Allah❤❤❤ Dr Birihanu Abebe Bulcha
@Mustafa-o6y
@Mustafa-o6y Месяц назад
Good News and Good Luck 🤞 🤞🤞
@tamenemergine3600
@tamenemergine3600 Месяц назад
God Blessing you🎉
@AbrehamAyele-i8g
@AbrehamAyele-i8g Месяц назад
ቀጣዩን ዘመን እኛጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 15 дней назад
እንኳን የጠፈር ቁልፍ የቤትህ በባንክ እጅ ነው
@tsedalgashegebre7264
@tsedalgashegebre7264 Год назад
ሙያ በልብ ይሁን እንደቀደሙት ሳይንቲስት አንዳይሰወሩ ከለበለዛ አንኳን ለትውልድ ሃገር እና ሕዝብ ለራስም መሆን ያስቸግራል
@محمدبل-م4ق
@محمدبل-م4ق Месяц назад
ኢትዩጵያለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤ ‏‪
@yedidyaosaa2359
@yedidyaosaa2359 Год назад
God be with you
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Месяц назад
ጬረቃ ላህ መኖር አይቺሉም እሱን አረጋግጥልሀለሁ አብሺር
@Sewe-nc7xl
@Sewe-nc7xl 5 месяцев назад
Keseytanochu Egziabher ytebikih ❤❤❤❤❤❤❤
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Месяц назад
ፈጣሪ መሬት ላይ ብቻ እንድንኖር ነው የፈቀደው ከምድር ስንጨርስ ደሞ ገነት የሚባለው አለም እሱም ስራቺን ተገምግሞ ስራቺን የሰው ሳይሆን የሰይጣን ከሆነ ያው መኖሪያው የሰይጣን ነው
@woine123
@woine123 27 дней назад
ዶ/ር ቅጣው እጅጉን የሚተካ ለሀገርና ህዝብ ተጨናቂ የሆነ ኢትዮጵያዊ እንኳን አይታሰብም:: በጣም ይከብዳል:: እንዲህ ወላጅ አባቱን በማረፊያቸው ግዜ ለሀዘን ትቶ ድንገት በአጭር የቀረበትን ጉዳይ እግዚአብሔር አምላክ ይፍረደው::
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Год назад
የፈጣሪን ተፈጥሮ መመራመር አይቻልም ስለ ኢትዮጵያ ምድር ማእድናት መመራመር መልካም ነው የማይቻለውን መመራመር መደናቆር ነው ያን መቼም አይደርስበትም ይህ ሕልም ነው እራስን ማደናቆር ነው በሰማይ ላይ መመራመር በማስተዋል የምድር መመራመር መልካም ነው 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 Месяц назад
denkoro ant nek kebet weth matak mnm satsera mtmot , so far they did a lot progress
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official Месяц назад
ጀግናዉ በእየሱስ ሥም ሸፈንኩህ ምንም ሣያገኝህ ለዘላለም ሃገራችንን አሥጠራ በክፎ የሚያይህ እጅ እግሩን አሥሬዎለሁ ሠላም ሆነህ ሃገሬን አሥጠራ በርታ የኛ ጀግና
@wesenyel
@wesenyel Месяц назад
ፈጣሪ ከሱ ጋር ይሆን ።
@Samsung-kl9mp
@Samsung-kl9mp Год назад
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
@LeykunKassa
@LeykunKassa Месяц назад
ጥበብ በዕጄ ማለት እውነትም መንገድም ህይወትም የሆነው የእጅ ቁልፍም ነው። 🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@habtamuAzanaw
@habtamuAzanaw Месяц назад
god bless you
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Год назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kassaabebe5609
@kassaabebe5609 Месяц назад
ፈጣሪ አምላክን በእዉነት አምልከህ ፈሪሃ እግዚኣብሔር አድሮብህ ጥረትህ ፍሬ እንዲያፈራ ረድቶህጥበቡን ገልጦልህ እዚህ ያደረሠህ የእግዚኣብሔር ዓምላክ ጥበቃው በህይወት ዘመንህ ሁሉ አይለይህ፤ ዓሜን!!!አንተ ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ።
@tihitinakeflu1238
@tihitinakeflu1238 Год назад
Galaatoma, thanks again
@apostleamarufetalagodfamil6881
@apostleamarufetalagodfamil6881 Месяц назад
ጀግኖች ወደፊት መቆጣጠር አይቀሬ ነው
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Месяц назад
CONGRATULATIONS Dr.Berhnu 💚💛❤️👍👍THANK YOU FOR TACKED THE PLASE OF DR.KETAWE.GOOD LAKE 🙏🏻👍💚💛❤️🙏🏻💪🏽💪🏽✌🏽✌🏽🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾❤️
@t.p3922
@t.p3922 Год назад
ክምቀኛ እግዚአብሔር ይሰውራው ይበርታልን!!!
@MershaTesema
@MershaTesema Месяц назад
ምን ታረገዋለህ እኛ ዋነኛው ጥላታችን የኛ መንግስት በሉ ከሌላ አገር ማን መጣን ከጣልያን ውጪ እንጂ ለዝህ ብርቅ የሆነው ሠው የዓለማችን እጅግ ባለሞያ እንጅነር ቅጣው እጅጉ ማን በላው የቀድሞ መሪ መለስ ዜናዊ ናቼው ያኛ መሪዎች እኔ ምለው ቆይ ምን አደረግናቼው የውላቹህ ከመንጌ ጀምረን እስከ ፓስተር አብይ አገራችን አድቅቀው ህዝባችንም በተነው ሀብታችንም አጥፍተው የሄው እርስ ባራሳችን እያባሉን ንገኛለን ዜጎቼ መቼም እንጃ ከዝህ በለይ እናተም ጨምሩበት አስተያየቴ
@jesusislordkifleyohannes5299
Dr. Birhanu sinager silalisemahu alamnim
@esayasayele6072
@esayasayele6072 Год назад
He was interviewed by VOA Amharic program a couple of months ago. It is true information.
@jesusislordkifleyohannes5299
@@esayasayele6072 Sorry dear Brother, I haven’t heard by VOA news. Let me believe you for your immediate answer You are blessed 🙏
@temesgenbekele6747
@temesgenbekele6747 Год назад
💚💛❤️🙏🙏🙏 very nice
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Год назад
Good
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Месяц назад
WE MISS HIME 💚💛❤️🙏🏻💔 RIP HE IS GON NOT FORGOTTEN 🎉.Dr.KETAW🎉💔🙏🏻⚘️⚘️💚💛❤️⚘️⚘️🙏🏻
@Sanedelabo
@Sanedelabo 17 дней назад
ህይወቱን አድኖ ለሀገሩ ቁምነገር መስራት ይጠበቅበታል እነሱ ይህን አይፈቅዱለትም ይገሉታል እንደ ቅጣው
@EtsegenetZewde-i2g
@EtsegenetZewde-i2g 3 дня назад
Ante jegna Geta Egziabiher zemenihn yibark kezih belay ewket Ena tibeb yichemerilih zemeneh be Kiristos Eyesus dem yeteshefene yihun.
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Год назад
ምን ዋጋ አለው ? የሚሠራው ለአሜሪካኖች ነውና አታካብድ።
@على-ث3ر8ه
@على-ث3ر8ه Месяц назад
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@SeyoumGebremariam
@SeyoumGebremariam 20 дней назад
የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው የጥበብ መጨረሻ ደግሞ እግዚአብሄርን መካድ ነው ልጆችን ፈሪሀ እግዚአብሄር ሲያድርባቸው ነው ሳይንቲስት የሚሆኑት ።
@SefuabdelaAbdelasefu
@SefuabdelaAbdelasefu Месяц назад
ሁቃት ማማር ማመራመር አስፈላግናው
@AbebeKinfemichael
@AbebeKinfemichael 29 дней назад
በቪድዮ የተደገፈውን ጥናት አይቻለሁ። ይሁን እንጅ መራጀውን የት ደራሰ?
@GetachewGanta-n1s
@GetachewGanta-n1s Месяц назад
የወሬ ፈታይ አገሬ ህዝብ ሆነን እንጅ የተፈጠረላትን አገርንና ህዝብን ስያገለግል ስለዉጥ ስያመጣ
@DebiDesu-xc6df
@DebiDesu-xc6df Месяц назад
ምን አላ አባቱ ካወላጋ ወርቅ ዛሬ ብኖር
@Bathen910
@Bathen910 Год назад
Egzhabher awakey new!!!!
@genanewchala9218
@genanewchala9218 Год назад
oromia is the sunrise of Ethiopia by all means 💪💪❤❤
@-Godisreal
@-Godisreal Год назад
Zeregnenet tiru aydelem
@genanewchala9218
@genanewchala9218 Год назад
haset new
@genanewchala9218
@genanewchala9218 Год назад
haset new
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Месяц назад
ዶ/ር ኢ/ር ብርሃኑ ገና ልጅ ስለሆነ ለዓለማችን ወይም ለሰው ልጆች ሁሉ ጠቃሚ እንደሚሆን በግሌ አምናለሁ። ስለሆነም ከእግዚአብሔር ጋር ያለህን ግንኙነት (vertical fellowshp) and when time allows ከህዝብ ጋር (horizontal fellowship) ማጠናከር ራዕይህ ሊፋጠንልህ ይችላል ባይ ነኝ።
@Bona-k3u
@Bona-k3u Месяц назад
ከልጆቹ ጋር ኳስ ሲጫወት ወድቆ ሞተ ሲባል ማመን ስለከበደኝ ቢያንስ autopsy እንዲካሄድ ቤተሰቡን ጠይቄ ነበር። እሱም ሆነ ቤተሰቡ የጴንጤ ሃይማኖት ተከታይ ስለነበሩ ጥያቄዬን ውድቅ አደረጉት። አሜሪካ ውስጥ ዶክተሮች ስንት ህዝብ ከሞት አፋፍ ሴያድኑ እንዴት ኢንጅ ቅጣውን ከትንሽ incident ማዳን አቃታቸው ነው የእስካሁን ድረስ ጥያቄየ። የኔ ጥርጣሬ አንድም መለስ በዚያው ሽልብ እንዲል አስደርጎታል (ምክንያቱም እርሱን የሚቃወም ድርጅት ስላቋቋመ) ወይም የአሜሪካ ሀይሎች አስገድለውታል (ምክንያቱም ብዙ ሚስጢር ያውቅ ነበርና)።
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe Месяц назад
ያው ሟች ነው፡፡ዶ/ር እጅጉ ምን ተጠቀመ ሲበቃቸው ገደሉት ባይፈጥር ይሻለው ነበር
@abdissaethiopia5638
@abdissaethiopia5638 21 день назад
ቅጣው እጅጉ የሚባል ተመራማሪ ናሳ ውስጥ ኖሮ አያውቅም
@kafecho1kafecho2
@kafecho1kafecho2 16 дней назад
እረኛ ነህ
@abdissaethiopia5638
@abdissaethiopia5638 14 дней назад
@@kafecho1kafecho2 ቅጣው እጅጉ የሚባል ሳይንቲስት ናሳ ውስጥ አይታወቅም። በስሙም የተመዘገበ ስራ የለም። በስሙ የታተመመ የምርምር ስራ የለም። ቅጣው ስለራሱ ያወራ ነበር እንጂ ማንም ስለእርሱ የመሰከረ ተቋም ሆነ ታዋቂ ምሁር የለም። በአጭሩ ቅጣው እጅጉ ማለት ሌላው ዶክተር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል ነው። አጭበርባሪ ነው። ቅጣው ማለት ማኔጅመንት ተምሮ ኢንጂነርና ሳይንቲስት ነኝ ይል የነበረ ደፋር። ላንተ አይነቱ ደንቆሮ ብዙም ሊገባህ አይችልም
@alem5097
@alem5097 Год назад
አታነብንብ. የሚፈልጉትን. ካገኙ. በሗላ. ይገሉታል. እሱንም. ምን. ዋጋ አለው
@samsonyouhanes2130
@samsonyouhanes2130 Год назад
Denke Ye Etiopia lig
@gezuseyoum9115
@gezuseyoum9115 Месяц назад
እና ለኢትዮጵያ ምን ሰራላት?
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 Год назад
አሁን ይሄ ችግራችን ነው መሬት ጠቦን ነው ጨረቃ ላይ መኖር የሚያታሰበው
@girmatadesse-eq3gc
@girmatadesse-eq3gc Месяц назад
agerun kaletkame menyadergal
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Месяц назад
ከ 10 ውስጥ የተወሰነውን ልክ ነህ የተወሰነውን ተሳስተሀል ልክ ካ ልሆኑት ውስጥ ቁርአንን መሳም ፍቅሩን በዛ መልክ መግለፅ ከፈለገ ይሳመው ድርጊት የሚንጠለጠለው በንያው ልክ ነው 2 ሲቀራ መወዛወዝ አሁን ይህ ምኑ ላይ ነው ቺግሩ ቁርአኑ የሚገራለት በመወዛወዝ ከሆነ ይወዛወዝ መወዛወዝ ያልተከለከለ እንቅስቃሴ ነው ደሞ ያሰክራል እንዳትሉ የናንተ ነገር የኽትሚያ ዱአ ማንም ሰው ሲያከትም ከፈለገ ይቅራው ትዛዝ አደለም ክልክልም አደለም ሌላው ሁሉን ነገር አቂዳ ጋር አታዛምዱት አይዙርባቹህ
@Mustefahasen-ku3om
@Mustefahasen-ku3om 4 месяца назад
ሙሀመድ አወሊ ሀማዛ
@yonasfikre694
@yonasfikre694 3 месяца назад
Mejemeriya aregagtu engyiner kitaw yemibal sew nasa wust silemesratu minim masreja altegenem yahunum sewiye profilu yitara
@Misneb
@Misneb Месяц назад
አረ እባካችሁ ስለ ቅጣው እጅጉ መጀመሪያ ናሳ ይስራ አይስራ የሚታወቅ ነገር ስለሌለ በደንብ ብታጣሩ ጥሩ ነው። ሰውየው የሚናገረውን በናሳ ውስጥ ሲሰራ እንደነበረ የሚገልፅ ምንም ማስረጃ እንደሌለ ነው የሚታወቀው። ናሳን መጠየቅ ይቻላል።
@AduAdu-k8d
@AduAdu-k8d Месяц назад
ካልጠፋ ቦታ አሜሪካ አጥፌ ሀገር ነች ለራሸያ አይሰራም
@osckodam
@osckodam Год назад
ቅጣው እጅጉ ናሳ አልሰራም መንም አይነት መረጃ የለም
@miserts7657
@miserts7657 Месяц назад
Who are u? To ask such nonsense question? Did u count Abugida hewuzo fidel?
@miserts7657
@miserts7657 Месяц назад
The reason i ask you yetemiherten tikem betawuk youbdont ask or saying that. Yaletemark dedeb mehonehin selegeleseklen new.
@dawitbeyene8025
@dawitbeyene8025 Месяц назад
ምን ትርጉም አለው፡ ኢ /ቅጣው ምንም ሳይሠራ የሞተው። ይሄኛው ም ምን የተለየ ነገር ያደርጋል ። የሚሰራው ጥሩ ደሞዝ ለሚከፍለው ነው ። ታዲያ ኢትዮዽያ ተጠቃሚነቷ ምኑ ላይ ነው ።
@aychewaychew231
@aychewaychew231 Год назад
ናሳ ውስጥ ምን ይሰራል እኛ አገር እንጂ
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 Месяц назад
min lisera ethiopia wha likeda new
@AbenezerTsegaye-yz8bj
@AbenezerTsegaye-yz8bj Месяц назад
Hagerachen endziheaynte lejoche balubate Hager egna ezihe mendnew yemiyabalane betsboche erselamuneyadlen
@mizantsegaye9641
@mizantsegaye9641 Месяц назад
Jeginaw lijachin...go a head
@eliasmulatu8097
@eliasmulatu8097 Год назад
ዘሎ ጠፈር ለይ
@fayinebanti3763
@fayinebanti3763 Год назад
yemkatluie Endaminoru Erigtana nani.
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 Месяц назад
መጀመርያበምድርላዮ እንስማማ መሬትም አላቻለችን እኳን ጨረቃላይወተን አይአበሻ ግንነጮቹ ጨረቃላይሲኖሩ መድር ለሀበሻሰፊዬሆናል አለም ካላለፈች 😅😅😅😅😅😅
@abebebeso6430
@abebebeso6430 Год назад
የጥላት ሀገር ደጋፌ ። ለዶላር ከምትሞት ላገርህ ሥራላት ።የወሬው ትርፉ ለሠፈር ሠው ነው ።
@danbaliiqeerrootube3540
@danbaliiqeerrootube3540 Год назад
He is oromo Yihem yeyna new belu!gena oromo mulu alemin yigezal
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Год назад
አንተ አልክ እንጂ።መንደር ውስጥ ገባህ።የሁላችንም ነው።አፍሪካዊ ነው።inferiority complex.
@wvenro8007
@wvenro8007 Год назад
Sma Ethiopian eng oromo aydelem
@kenesarebi2453
@kenesarebi2453 Год назад
ቅጣው እጅጉ የሚባል ዶክተር ናሳ ውስጥ አልነበረም ኦቦሌሶ።
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 Год назад
እውነት ነው በአንድ ወቅት አቶ ቅጣው እጂጉ በናሳ ከከፍተኛ ተመራማሪ እስከ ፅዳት ሰራተኛ የስም ዝርዝር ይዞ የሚወጣ መጋዚን ውስጥ ስሙ ያለመኖሩ ቅጣው እጂጉ ሳይንትሲት ስለመሆኑ ጥያቄ ውስጥ የከተተ አንድ በሱላይ የሰራ ሚዲያ አውጥቶት ነበር
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Год назад
እዉነት ነዉ ቅጣዉ ጉረኛ ነበር ናሳ ዉሰጥ በሀላፊነት አልሰራም ሞያዉ ከሳተላይት ጋር አይገናኝም አጭበርባሪ ነዉ!!
@wvenro8007
@wvenro8007 Год назад
This your idea thomb down ,you are the weed of Ethiopia development
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 Год назад
@@habtamudehne8502 እምትሉት ብታጡ ነው
@yimesgenketema3113
@yimesgenketema3113 5 месяцев назад
Habtamu dedeb
@alibahar6080
@alibahar6080 Год назад
Tafasee bulchaa SpaceX frt oromo no ahamara
@metkuNguse
@metkuNguse Месяц назад
ዉሸት ሲበዛ እንደሬት ይመራል
@beautystaff7629
@beautystaff7629 Год назад
Sijemer nasa wshet new manm nasa hedo yemyak yelem 😂
@Emanu1532
@Emanu1532 Год назад
አይ ጋዜጠኛ አፉ ገባ
Далее
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48