Тёмный

Ethiopia፡ሰበር አቶ ግርማ ዋቄ ዝምታቸውን ሰበሩ | ያልተሰማው አስደናቂ ተጋድሎ || Girma Wake Ethiopian Airlines 

Tamagn Media
Подписаться 436 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 285   
@jjthekid1781
@jjthekid1781 Год назад
ትልቅ ሰው ምን ግዜም ትልቅ ነው። አቶ ግርማ ዋቄ መድሐኒዓለም እድሜዎን አበርክቶ ኑሮዎን አምቻችቶ ይቸርዎት። ለመላው ሃገር ወዳድ ታላቅ አርአያ የሆኑ መልካም ሰው ነዎት። እርሶን ለመግለጥ ቃላት ያጥራል ይቸግራል።
@ጠይቢነኝወለየዋ
ትህትናን የተላበሱ አባት ነወ ❤ረጅም እድሜ ይስጠወ አገራችንን አሁንም ያስፈልጓታል አላህ አገራችንን ፍትሀዊ ያርግልን የጥቷ ኢቶጲን ፈጣሪ ይመልስልን
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 Год назад
ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏 የሐገር ባለውለታ!!
@finally7664
@finally7664 Год назад
እንዴት ደስ የሚያሰኙ እና የሚያኮሩ ጀግና አባት ናቸው።
@bezunehtessema254
@bezunehtessema254 Год назад
እቶ ግርማ ለኢትዮጵያ ቅርስ ናቸው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
@ayshabedewi2662
@ayshabedewi2662 Год назад
አቶ ግርማ ለኢትዬጵያ ያስፈልጋሉ እድሜና ጤና ይስጦት
@zelalemmiherete2844
@zelalemmiherete2844 Год назад
አቶ ግርማ ዋቄ እረስዎን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው። የምርጦች ምርጥ ነዎት ! ሀገር ወዳድ እና ስራዎን አክባሪ ጀግና አባት ! መድሃኔዓለም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት እንወዶታለን ።
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 Год назад
Edme ysetute
@KiyaSeyoum
@KiyaSeyoum Год назад
Long live to Ato Germa wakee
@fikrebekele144
@fikrebekele144 Год назад
ለሀገራችን በጣም አስፈላጊ ስለሆኑ አሁንም እንፈልጎታለን እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን
@kd4512
@kd4512 Год назад
Ato Girma Wake, Great person, great personality, high moral standards. May Almighty God bless you with good health and happiness 🙏🙏🙏
@WFP272
@WFP272 Год назад
ፈጣሪ ቀሪ ዘመንዎን ይባርክልዎ፤ ለአገርዎ ያለዎት ፍቅር አስቀናኝ!
@tadesseayele8914
@tadesseayele8914 Год назад
አቶ ግርማ ዋቄ ትልቅ የአየር መንገዱ ትልቅ ባለውለታ ናቸው
@nahusenaymetaferia297
@nahusenaymetaferia297 Год назад
እድሜና ጤና ለመንፈሰ ጠንካራዉ የኮተቤው ኢዮጵያዊ ግርማ ዋቄ እመኛለሁ።
@abalimmu
@abalimmu Год назад
Ethiopiawi...?
@kirkosfit4657
@kirkosfit4657 Год назад
እግዚአብሄር ፡ ይባረክዎት።
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 Год назад
ድል ለኢትዮጵያ።
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 Год назад
What a great accomplishment I wish you good health & longevity Mr. Girma we Ethiopian are proud of you thank you ❤🎉
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Год назад
ምስግና ለአቶ ግርማ🙏የበሻሻው ማፊያ የቤተ መንግሥት ማሰሪያ ሊያደርገው ነው
@tesfayegebremariam8731
@tesfayegebremariam8731 Год назад
LONG LIVE GIRMA WAKEE YOUR THE SEMBOLE OF ETHIOPIA & ETHIOPIAN AIR LINES !!! WE LIKE YOU & ETHIOPIAN AIR LINS !!!
@glorytogod7071
@glorytogod7071 Год назад
አቶ፡ ግርማ፡ ዋቄ is a legend!! Simply the best!! We love you ❤️❤️❤️❤️❤️
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 Год назад
👍👌🙏Ato Girma waka...great Person...&....great personality....high Standard 💚💛❤👌👌👌thank u 🙏🙏🙏
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ከዘር የፀዱ ክብረት ይስጥልን👏
@ayelebekerie2077
@ayelebekerie2077 Год назад
I listened to Ato Girma's illustrious story. I'm moved by it. Thank you for your contribution to make EAL great. If Ethiopian is a country, it would have been a developed country. As A to Girma indicated, the success of the airline is rooted in our sense of unity. I wish Ato Girma well.
@yohanneslemma4844
@yohanneslemma4844 Год назад
እምዬ ኢትዮጵያ እንደረሶ የለ ሰው ኬት ይገኛል የኔ አባት ክብር ይገባዎታል
@nejoxibro452
@nejoxibro452 Год назад
አቦ እንዴት ላርግክ ምርጥ ንግግር እና ምርጥ እትዮጵያ ጥሩ አባት እና ጥሩ አርአያ የምትሆን ረዥም እድሜና ተመኝው ክበርልኝ አቦ🙏🙏
@sebilenigatu409
@sebilenigatu409 Год назад
ወይ ዘንድሮ እየሆነ ያለው ነገ ር ያስፈራል ፈጣሪ ሀገራችን ከመሰሪ ና ከ አስመሳይ ሰዎች ሴራ ይጠብቅልን በቃችሁ በለን ( ባንዲራው ሲያዩ ከሚያዞራቸው ሰዎች ትግስቱን ይስጣችሁ 😝)
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Год назад
ክብር ይገባቸዋል❤
@belamesfin3844
@belamesfin3844 Год назад
እንደ እናንተ ያሉ ብቁ አባቶቻችንን እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በአገለገሉበት የሥራ እድሜ ለአገራችን ለኢትዩጵያችን ያበረከታችሁት በረከትና ዝናን በእግዚሐብሔር ስም ከአንገታችን ዝቅ ብለን እናመሰግናለን
@ashenafiyigzaw3817
@ashenafiyigzaw3817 Год назад
You are Ethiopian icon ❤ Respect
@AshenafiKasahun-y7s
@AshenafiKasahun-y7s Год назад
አባት የሆነ ሰው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 Год назад
Very wise and Geat Ethiopian man thanks for what you have done
@ashenafiharkiso8454
@ashenafiharkiso8454 Год назад
የተባረከ ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ።
@mikesera4773
@mikesera4773 Год назад
Thank you for your visionary service
@meronsimeneh
@meronsimeneh Год назад
የኔ ጌታ እጅግ ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ ነዎት! እርስዎን የመሰለ ሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተቻለዎት በትርፍ ጊዜዎ እንኳን እንዲያገለግሉ መጠየቅም መክፈልም ይገባዋል። እግዚአብሔር አምላክ ብድርዎን ይክፈልዎት። ለታማኝነትዎ ለኢትዮጵያ ላልዎት ፍቅር እናመሰግናለን ። እድሜ ይስጥዎት። ❤
@abalimmu
@abalimmu Год назад
ኢትዮጵያዊ ነዎት! what does it mean, as far as he is not from ur ethnic
@wardawarda4153
@wardawarda4153 Год назад
እድሜና ጤናይስጥልን ትልልቅሰዋችን አቆይልን
@berhanuzeleke5163
@berhanuzeleke5163 Год назад
You're great Ethiopian, God bless you.
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 Год назад
May God give you lasting health. What a graceful father!
@kidumes7941
@kidumes7941 Год назад
Long live Ato Girma Wake.
@adaneweldmariam7430
@adaneweldmariam7430 Год назад
Thank you so much! Thank you so much! Thank you so much! Your owner ato girma I hope dr.Abiy Ahamed will reconsider this action and re turn you to the bord chair man of the icon symbol of all Ethiopians long leve ethiopian airline
@degsewfente6426
@degsewfente6426 Год назад
የኔ መልካም ሰውእርሰዎን ሳይ እምዬ ኢትዮጵያን በስስት አያታለሁ አይ ቸሩ መድሐኒያለም ምነው በዚህ ክፉ ዘመን ባልፈጠር
@woine123
@woine123 Год назад
ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ጠልቶ መሪ መሆን ! ምኑን አመጣብን ! እግዚኦ አንሳልን ::
@tarekegngebreyesus
@tarekegngebreyesus Год назад
እድሜና ጸጋውን ይስጦት ለአገራችን ላበረከቱት ታላቅ አስተዋጽኦ።
@alexone532
@alexone532 Год назад
I respect and appreciate for your honesty and service as well as your dedication.
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
እረ እግዚያብሔር ኢትዮጲያንና ህዝቡን ይታደግልን ምን አይነት መሪ መጣብን እረ በቃ በለን ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭
@ghiontube8580
@ghiontube8580 Год назад
የሚበጇትን የማታውቅ አገር ልጆቿን እየገፋች ትኖራለች። አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@getnetalem9610
@getnetalem9610 Год назад
ጋሼ ግርማ የኢትዮጵያ አርማ ነው።አርማነቱን የሚያሳንስ ነገር ከመጣ አይደራደርም ።ጋሽ ግርማ ታላቁ ሰው በአርማነትህ በመቀጠልህ አደንቃለሁ። ሠላምና ጤና እመኝልዎታለሁ። 10:14 10:14 ❤
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 Год назад
አቶ እድሜና ጤና ይስጦት!! የሦስተኛው አገር ችግሩ በጭንቅላት ሳይሆን በጡንቻ እንምራ ነው....
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Год назад
ወይ ጉድ የኢትዮጵያ አየር መንገዱ በለሊት መብረር ሊያስጀምሩት ይሆናላ እንደ አየር ኃሉ እርሶ ለሀገሮ በሰሩት እናመሰግናለን !! ድል ለአየር መንገድ ሠራተኞች እና ለኢትዮጰያን!!!
@zenitsige4182
@zenitsige4182 Год назад
እግዛብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ታላቅ ሰው !!!
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ጨዋዊ አገላለጽ ኢትዮጵያዊ ሥርዓት ያለው፣ አመስግናለሁ።
@feredenegash7976
@feredenegash7976 Год назад
አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን አምላክ ይጠብቅልን
@እሴተ
@እሴተ Год назад
ጋሽ ግርማ አድሜ የሰጦት!! ደነቅ ኢትዮጵያዊ 🥰🥰🥰🥰
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Год назад
እድሜጤና ይስጥልን❤
@nitsuhberihun8821
@nitsuhberihun8821 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 Год назад
God bless you and what you are doing
@ethiopia8852
@ethiopia8852 Год назад
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅዎ. እድሜ ከጤና ይስጥዎ.
@gabrielbogale1774
@gabrielbogale1774 Год назад
As an Ethiopian American in the aviation industry, I thank you for your dedicated service of guiding the airline to prominence and excellence. Best Wishes
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 Год назад
የኛ ጀግና!
@girmadesta3539
@girmadesta3539 Год назад
የኢትዬጵያ ህዝብ አቶ ግርማ ዋቄን ሊሸልም ሊያከብር ይገባል!
@saheleselase3
@saheleselase3 Год назад
ለጊዜው ካሉን ውድ ኢትዮጵያንና ጀግና ታላቅ ሰው ናቸው. አሁን ለአስርት አመታት በንፁሕነት የኢት. አየ. መንገድ ብራቮ የመሩ የተወደዱ ፓትሪወት. ግሩም.አድናቂያቸው ነኝ
@asratbelachew
@asratbelachew Год назад
ይህንን ስብዕናችንን ለማጥፋት ነው የሚሮጡትእግዚአብሄር ይርዳን አንድነት ይስጠን
@solomonteshome7217
@solomonteshome7217 Год назад
ታላቅ ሰው ድንቅ ሀበሻ
@tsegehi1510
@tsegehi1510 Год назад
ትክክል አገረ አገሪ ኑሪልኝ ለዘለልም
@Ermiasይመር2012
@Ermiasይመር2012 Год назад
አቶ ግርማ ዋቄ ሺ አመት ኑሩ በእድሜ በጤና አብርውን በነበሩት ሰአትእኛ ሰራተኞቹዎ ፍቅርን እና ቅንነትን አሰተምርውናል በሄዱበት ቦታ ሁሉ የስራዎ ዘመን ይባርክ ::ይገባናል አይ ፖለቲካ😢😢😢😢😢
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 Год назад
❤❤❤❤❤እወድሀለሁ፣ አቶ፣ ግርማ፣ ዋቄ፣ ኢትዮጲያዊትዋ፣ ሻይር❤ ጨዋው፣ የኢትዮጲያ፣ አየርመንገድ፣ የአሞራው፣ ማስተርማየንድ። እንኳን፣ ኖሮክ፣ ኑር፣ ለታሪክ❤❤❤❤❤
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 Год назад
እዉነት ነዉ እድሜ ይስጥልን
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 Год назад
የሀገር ባለውለታና ቅርሳችን በመሆንዎት ቀሪ ጌዜዎት የደስታ የጤና ይሁንልዎ ላደረጉልን ሁሉ የኢትዮጲያ አምላክ ቤተሰብዎትን ሁሉ ይባርክልዎ የሀገር እርሾ የሆናችሁትን ሁሉ ይባርክልን እንደማር ለሚጣፍጠው ትንተናዎ በታላቅ አክብሮት እንደባህላችን ቆሜ እጅ በመንሳት አክብሮቴን ስገልፅ በኩራት ነው
@Emanu1532
@Emanu1532 Год назад
ኢትዮጰያን የሚያቀኑት እየተሻሩ አገራችንን ማፉረስ የሚችሉት እየተሾሙ ነው ምንድነው ማድረግ ያለብን ለቻይና መሸጥ አይደለም ማከየራየት አይቻልም ይሄ ትልቁ ኢትዮጰያን የማፉረስ እቅዳቸው ነው
@girumtefera6727
@girumtefera6727 Год назад
Long live to Ethiopian
@johntewabe8234
@johntewabe8234 Год назад
አቶ ግርማ የጅግና ጀግና ኖት።
@meklit9325
@meklit9325 Год назад
አገርን የሚያኮሩ ጀግና
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 Год назад
እርስዎን እና የርስዎን አይነቶችን እግዚአብሔር እድሜንና ጤናዎን ይስጥልን❤
@zewdubelayneh3531
@zewdubelayneh3531 Год назад
Ato Girma ; we respect you; One of the Ethiopian Heroes in Ethiopian Air lines History. MAY GOD BLESS YOU>
@yeshanehbantie5185
@yeshanehbantie5185 Год назад
Thanks
@yerasew1
@yerasew1 Год назад
እጅግ የሚከበር ስብዕና ያላቸው ጥሩ/ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት ናቸው። ምናለ ሁሉም ሰው እንደርሶ ቢሆን ኖሮ። እስኪ ለዚህ ትውልድ እባኮትን እውነተኛውን የኢትዮጵያዊነት ትምህርት ይስጡን። ያሁኑ ትውልድ ባንድም በሌላም እጅግ በጣም የተቸገር ትውልድ ሆኗል።
@richioendrias1535
@richioendrias1535 Год назад
EGZABHER zemnwon ybarek ! Mlkam ye Erft gize yhunlwot Abatachin!👏👏
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 Год назад
ደማቸውን ያፈለዋል ምንም የትመ ተወለደ አዲስ እደግ አዲስ አበቤ ብኼር የለውም
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Год назад
The Diamond Icon of EAL
@TadesseDamena-vi4on
@TadesseDamena-vi4on Месяц назад
ድንቅ አስታዋይ ኢትዮጵያ ሠዉ
@aklilebirhan9324
@aklilebirhan9324 Год назад
ቀሪ ዘመንዎ የተባረከ ይሁን!!
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Год назад
አቢይ የማይነካው የማይረብሽው ሰው ተቋም ክልል ብሔር የለም ! ያማል!
@ይዘ
@ይዘ Год назад
😢 አየር መንገዱ ኢትዮጵያ ባኒዲራ ጠል አማራ ጠሎች ቡድን እጅ መግባቱ ብዙ ታሪካዊ ምልክቶቻችን ምክንያት ይሆናል ፡አዝናለሁ።
@firaolbeharu
@firaolbeharu Год назад
አብይ አብይ አብይ ወተቱ ገነፈለ አብይ ቡናዉ ቀጠነ አብይ ሆዴን አመመኝ አብይ ግን አይሰለቻችሁም የመሃይም ስብስብ ሁላ 😏
@firaolbeharu
@firaolbeharu Год назад
​@@ይዘ አየህ እዚ ጋር ነዉ ስተታችሁ እኛ ብቻ ኔን ኢትዮጵያዊ አማራ ማለት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ካለኛ በቀር ኢትዮጵያ ወዳድ የለም አየህ.
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Год назад
@@firaolbeharu 💊⚫👈 Ante Woyane Banda, ye Ethiopia Telat! Ke Banda men yetebekal! *Be Zeketegnet Complex Chinklateh temerezo kemetezebarek, hedeh Serteh bela! Rasehen keyer! Acheberbari Leba! Atalazen! *Sle Amaram hone sle Ethiopiawinet lemawurat, ewuketum bekatum yelehem! *Wededkem telahem, Amara Getah new! Kaltewateleh, Tella tetabet! If you can't swallow that chase it with Tella! 👈
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Год назад
@@ይዘ 💚💛❤️ Tekekel! Well said! 👍
@arronyississo3242
@arronyississo3242 Год назад
We are very far to hear like such word but all might bless you baba
@tesfaledetkidane9092
@tesfaledetkidane9092 Год назад
Viva abei aheme jegna wende new
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 Год назад
በጣም ታምራላችሁ።
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 Год назад
ኢትዮጵያ ማለት እርስዎ ኖዎት እግዚአብሔር የርሶዎን ፍላጎት ይስማዎ ደግ ና ቅን ሀገር ወዳድ እዎድሆታለሁ።
@GedluBeyene
@GedluBeyene Месяц назад
ኢትዮጵያዊነት ሀሳብ ይህ ነው
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 Год назад
GREAT GREAT GREAT GREAT
@inspireby60sec
@inspireby60sec Год назад
Respect 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tkkj73
@Tkkj73 Год назад
Ato Girma Waké without any shadow of doubt is the most brilliant person who ascended his professional career to the highest level of excellence. His unmatched and successful professional career took him to different parts of the world as a manager and trouble shooter to resuscitate ailing air lines companies in the Middle East and elsewhere in Africa to becoming profitable as never been seen before. It was his devotion and dedication coupled with inherent managerial skills that helped the Ethiopian Air Lines that was in its deathbed during the Woyané regime to come to life and making it one of the most profitable companies in Africa as we all witnessed today. The country needs to retain highly talented and successful individuals like Girma at any cost, instead of letting them go like ordinary people. Thank you Girma we are proud of you for your stupendous services. The EAL, as well as those in the Middle East, and elsewhere in Africa are highly indebted to you for pulling them out of the quagmire of indebtedness to becoming filthy rich companies again.
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 12 дней назад
ድል❤አሐመሐራሐ❤ፋኖ❤ አሐዬሄሪሕ❤መሐገሐድሕ❤ለሐቸሐይሕነሐ❤አሐይሕሸሐጥሕሚሕ❤ አቶ❤አሐቡሕየሕ❤ አሐይሕሚሕሮ❤ቡሕሲሕ❤ያሐበሐደሐ❤ኮሆፊሕሲሕ❤ ሲሕለሐሆኔ❤በሐለሐግሕ❤መሐገሕሲሕተሕ❤አሐቡሕየሕ❤ነዉ አሐቡሕይሕ❤አሐመሐራሐ❤መሐግሕደሐልሕ❤ቡሕቸሐ❤ነዉ አሐገሐንሕትሕ❤ኘዉ❤አሐቡሕየሕ❤❤❤❤❤❤ድል❤ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 Год назад
በእውነት ኢትዮጵያን የሚወድ አገሬን የሚል ማንኛውም ሰው የአገራችን አርማ ፣ ምልክት ፣ አትራፊና ስመ ጥሩ ገናና የሆነውን አየር መንገዳችንን መሸጥ ሳይሆን ማሰብ የለበትም።
@gezazhegngezazegn6654
@gezazhegngezazegn6654 Год назад
ጎበዝ እንዲህ እንዲህ አይነት ታማኝና ጀግና ኢትዮጵያን ወዳድ ህዝቦቿን በመብታቸው በማስወጣት ለአሰራራቸው ማለትም ይህን የህዝብ ሀብት ለመጠቀም ሲፈልጉ በእንደነዚህ አይነት ጀግና ተቀባይነት ባለማግኘታቸው በመብታቸው በክብር ና በታማኝነ ሲሰሩ ከነበሩበት ስራ ላይ አስወጧቸው ፡ በእውነት እነሱን ከስልጣናቸው የሚያስነሳቸው ጠፍቶ። የጀግኖችን ፡ የንጉሶችን ! ሀገር ሸኑባት።
@aschmeng4235
@aschmeng4235 Год назад
አቶ ግርማ እግዚአብሔር ይባርኮት ምርጥ ቃለ ምልልስ
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 Год назад
አቶ ግርማ ዋቄ እጅግ በጣም እናመስግናለን የአገራችን የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሚመጡት መንግስታት ቢገፎትም የነሱን ስራ ሳይመለከቱና ታግሰው እዚህ ደረጃ ስላደረሱልን እናመስግናለን እረጅም እድሜና ጤና እንዲኖሩ እንመኛለን የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውልታ ኖትና ይብላኝ ለአሁኑ ትውልድ ስንቶች መስዋእት ከፍለው ያቆዩትን አየር መንገድ ለማፍረስ ቀን ከሌሊት ሲሰሩ እያይን ዝም ያልን በአለም ላይ የምንታወቅበት ስማችንን እነ አብይ አህመድና ቡዱኑ ሊያጠፉ ሲሰሩ እጃችንን አጣምረን ለምንመለከት እርሶ ድርሻዎትን ተወጥተዋል እናመስግናለ
@blackyweld5696
@blackyweld5696 Год назад
የተማረ ይግደለኝ
@ruthsileshi5864
@ruthsileshi5864 Год назад
God bless you
@sadortsi9865
@sadortsi9865 Год назад
longlive Mr Girma Wakie
@abebeaboste9248
@abebeaboste9248 Год назад
በሁሉ ቦታ ላይ የማናለብኝነትና የአምባ ገነንነት አካሄድ ለጊዜው የልብ ልብ ሊያገኝ ይችላል ይህ አካሄድ ግን ቆም ብሎ ማሰብን የህዝብንም ህነ የባለሙያን ድምፅ መስማት ጥቅም ይገኝበታል እንጂ ጉዳት የለውም ሁሉን ነገር አውቃለሁ እኔ ያልኩት ካለሆነ የሚለው አካሄድ የትም አያደርስም ከታሪክ መማር ጥሩ ይመስለኛል
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Год назад
💚💛❤️ Tekekel! Well said! 👍
@selammesfin6319
@selammesfin6319 Год назад
So True !!!!
@tofiktemesgen8764
@tofiktemesgen8764 Год назад
Long Live ato germa wakee
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Год назад
አገራችንን በአንድነት በፍቅር ያዕናልን
@tilahunerduno8740
@tilahunerduno8740 Год назад
Nice
Далее
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 1,4 млн
А вы знали что металл тонет?
00:32
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 1,4 млн