Тёмный

ሰበር ዜና - ለየለት ፑቲን ገቡ ፕሬዘዳንቱ ለአለም እውነታውን ተናገሩ | የዶ/ር አብይ እርምጃ 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 154 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 241   
@m.o3412
@m.o3412 2 года назад
ንፁሀን ህዝቦችን አላህ ይጠብቅልን ሩሲያ ጀግና አሜሪካንም ልክ አሰገቢልን
@TheReemo777
@TheReemo777 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ ሀገሪን ሰላም አድርግልኘኝ ሰለሰወ ሀገረ ምንም አያገባኝም ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን
@anshamohammed4651
@anshamohammed4651 2 года назад
እሩሲያ አላህ ይገዝሽ የኢቶቢያ ወዳጂ በዱአየ ካችነኝ
@rozaroza744
@rozaroza744 2 года назад
ጌታ ሆይ እንደሃፆታችን ሳይሆን እንደ ምርህረትህ ይቅርበለን
@senaitabat601
@senaitabat601 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ አለምን ምሆነ ሃገራችንን ሰላሙን አውርድልን ፍፍፍ
@mequanentsahle4197
@mequanentsahle4197 2 года назад
መዝሙረ ዳዊት 33 8 ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን ትፍራው፥ በዓለም የሚኖሩ ሁሉም ከእርሱ የተነሣ ይደንግጡ። Ps 33 8 Let all the earth fear the Lord: let all the inhabitants of the world stand in awe of him.
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ1ኘ
ጌታየ ሆይ እንደቸርነትህ ኢትዩጵቢያ አስባት ሰለእናትህ ብለህ ለመላዉ አለም ሰላምን ስጥልን አሜን
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 2 года назад
እመቤቴ ማርያም ሰላምን ላኪልን እባክሽ እናታችን በሰው ሀገር ያለነውን ልጆችሽን አንቺ ጠብቂን
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 года назад
ኢትዮጵያውያን የነካ የለውም በርካ! ለኢትዮጵያውያ ማእቀብ ኢዲጣልባት ከተባበርችው ሀገር አንዷ ሀገር ዩክሬን ነበርች ! ይህው በኢትዮጵያ የደርስው መከራ ሁሉም እየቀመስው ነው! እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያውያን, ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን እና ህዝባችን ከክፍ ጠብቅልን🙏🏿 ለአለም ሁሉ ስላምን ስጥልን🙏🏿 የእርኩስ መንፈስ አማኛችን ግብርስዶማዊያንን ከምድራችን አጥፍልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@zenebuangasa2205
@zenebuangasa2205 2 года назад
ጌታ ሆይ በቃ በለን ውድ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር በወጣንበት አያስቀረን ለሀገራችን ያብቃን ለምድራችን ሰላም ሰላም
@mahitube4141
@mahitube4141 2 года назад
ውድ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ በሰው ሀገር አያስቀረን በሰላም ወደ ሀገራችን ያስገባን ፍቃደኛ የሆነ ሰው ብቻ ደምሩኝ
@shegyeshegitu1363
@shegyeshegitu1363 2 года назад
Minew he Ethiopia hiwet wichager sihon wagaw yichemiral ede?behagerachew yemitaredut yemisadedutis Amharochi???
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 2 года назад
Ayizohe ahite agzer la ethiopia hageraceni yekumelen amen
@mahitube4141
@mahitube4141 2 года назад
@@annahmariotimonieri1686 አሜን
@ያለምወርቅአዳረጌ
@ያለምወርቅአዳረጌ 2 года назад
አሜንንን አንገባል
@mube8885
@mube8885 2 года назад
@@annahmariotimonieri1686 አሚን 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsegawerkenh1791
@tsegawerkenh1791 2 года назад
ድል ለሩሲያ
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 года назад
ኢትዮጵያ ሩሲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💪👍👍
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ለአለም ስላም ስጠን እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ አደራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
አምላክ ሆይ ሀገሬን ኢትዮጵያችን💚💛❤️🙏 ጠብቅ አድራ አባቴ በቃ በለን ጦርነት በጣም መጥፎ ነዉ አምላክ አንተ ዓለም ጠብቅ እባክ ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏🙏
@saragalaxya1185
@saragalaxya1185 2 года назад
ሰላም ኢትዮጵያ❤❤
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 года назад
ትክክል እጃቸውን ብሰጡት ይሻላል ህዝብ ከምያልቅ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 года назад
የመጨረሻዉ ዘመን ደረሰ ማለት ነዉ አለም በጦርነት ልትታመስ ነዉ ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አርግልነና ሀገራችን አስገባን ሞትም በሀገር ነዉ የሚያምር😥😥
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
እናመሰግናለን አቤል ሠላም ኢትዮጵያ ሃገራችን
@sebledinberufetene8488
@sebledinberufetene8488 2 года назад
እቺ አሜሪካ ፈጣሪ መቅሰፍቱን ፈጣሪ ይላክባት እንጂ እሷ የገባችበት ነገር ሁሉ ሰሌም የለም
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
ሰላም ይቅደም ጦርነት አይኑ ይጥፋ😥🙏🙏
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 года назад
አይ አሜሪካ አልከስክሳ መጥፋት ልማድዋ ነው ።የሚሞቱት ንፁሀን ያሳዝናሉ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
በጣም
@aynetrue2783
@aynetrue2783 2 года назад
ሰላም ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሁን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አስብ ኢትዮጵያ ታደግ ለዓለምም ሰላምህን ላክልንን 😭😭😭😭😭🙏🏿ከጦርነት ሚያተርፈው ነጋዴው ብቻ ነው 😥😥😥😥
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
ትክክል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@rahelmamo6197 በቅንነት እነደማመር
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
@@TubeTube-vf4yb እሺ
@meskiyayoutuber4314
@meskiyayoutuber4314 2 года назад
ደምሪኝ ማር
@እሙሊና
@እሙሊና 2 года назад
ፍትህ ለወለጋ እና ለሰርኞች
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 года назад
ዩክሬን እኮ ኢትዮጵያ ላይ መአቀብ እንዲጣል የፈረመች ሀገር ነች ግን ህዝቦቹን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
@የአሳምነውልጅከወሎ
ትክክል ግን ህዝቡ ንፁህ ናቸው አላህ ይጠብቃቸው
@ፍትህለመስጅዶቻችን
እኛ ኸይር እንመኝ እሱዋ ደግሞ የስራዋን አታጣም ነጁ👍
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 года назад
@@የአሳምነውልጅከወሎ 🙏🙏🙏
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 года назад
@@ፍትህለመስጅዶቻችን 👍👍👍
@m.o3412
@m.o3412 2 года назад
ዬክሬን ግን ሌላ ስም አላት ለመጀመርያስሰማ ነው
@jemaletuebejs6502
@jemaletuebejs6502 2 года назад
እስኪ ሰላም ለሀገራች ሰላም ለአለም በሙሉ ያላችሁ ላይክ
@belilulu8387
@belilulu8387 2 года назад
ጌታዬ ሆይ አለምን በሙሉ ሰላሟን መልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@tigtig4842
@tigtig4842 2 года назад
አረ ፈጣሪ ሀገራችን በሠላም ይመልሰን ያስፈራል
@hayateibrahim4361
@hayateibrahim4361 2 года назад
Bravo abiy go go never give up push bro
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 2 года назад
ዪክሬን የእጇን አገኘች ። ኢትዮጵያን የነካ በእግዚሀብሄር ዋጋውን ያገኛል ፡ አሜሪካ ልዕለ ሀያል የሚል ጥጋቧ ይጠፋል ።ኢትዮጵያውያንም እፎይ እንላለን @።ድል ለኢትዮጵያ ድል ለወዳጃችን ፑቲን ።@
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 2 года назад
እውነተኛ እንፎርሚሽን ከሆነ እኔ ደምኗኖረው ጀርመን አገር ነው ከዝህ በፊት ዮክሬን እኖር ነበር በአሁኑ ሰአት ብዙ ኢትዮጵያኖች ምድር ስር ተደብቀው ነው ያሉት ትናንትም ዛሬም ደውዬ ነበር ወዴት እደሚሄድ ግራገብታቸዋል በብዛት ኖሮአቸውን ረዥም አመት እዛ ያረጉ ናቸው እግዝያብሔር ከዚህ እሳት ያውጣቸው
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ
አብይ ፆም ሳይገባ ያስቀየምኳቹ በሙሉ በሀያሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም ይቅርታ እላለሁ።እናንተም በእግዚአብሔር ስም ይቅርታዬን ተቀበሉኝ 🙏። እናንተም ያስቀየማቹት ሰው ካለ ይሄ ፎቶ ሼር በማድረግ ይቅርታ ጠይቁ። 👉ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው።
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
@fatitafatita1868
@fatitafatita1868 2 года назад
ስንት ቀን ቀረው ንገሪኝ እስቲ
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 года назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሁላችንም😭😭😭🤲🤲🤲
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ
@@fatitafatita1868 ሰኞ ይጀምራል እህት
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ
@@UmYosefRU-vid እሽ
@ፍቅርኢትዮጵያዊት
@ፍቅርኢትዮጵያዊት 2 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያደርግልን🙏 ሩሲያ እግዚአብሔር ከሷ ጋር ይሁን 🙏
@ፍቅርኢትዮጵያዊት
@ፍቅርኢትዮጵያዊት 2 года назад
@Nati Miki እሺ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@Nati Miki በቅንነት እነደማመር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@ፍቅርኢትዮጵያዊት እንደመር
@ፍቅርኢትዮጵያዊት
@ፍቅርኢትዮጵያዊት 2 года назад
@@eduyedingillijedu2494 እሺ
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 года назад
፡አምላኬ ዳረስልን ዓላንተ ማን ዓልን🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
አቤቱ በስደት ከመቅረት ሠውረን😭😭😭
@w.h167
@w.h167 2 года назад
ድሬን እግረመንገድህንን ስላስጎበኘህን አመሰግናለሁ🙌🙌
@famitube6801
@famitube6801 2 года назад
ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ና ፈትዋ 👈ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹ፍትህ ከአላህ ነዉ ዱአ ለሣኡድ እስረኞች ኑ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ vi
@hayatmohamed7020
@hayatmohamed7020 2 года назад
ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን ጦርነት ለምንም አይበጅ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ለራያ ቀቦ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለአፋር*
@queenmama9137
@queenmama9137 2 года назад
ድል ለሩሲያ 💪💪💪💪💪አሸባሪው የአሜሪካ መንግስት እጁን ይስበስባል
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 года назад
አብቹ ገና G4 ብቻ ሳይሆን G40 ን ያቋቁማል የኔ ጀግና መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@biratub8619
@biratub8619 2 года назад
የመጨርሻው ዘመን ደረስ ይሆን:!!! አላህ ሆይ አንተ በጠላህው ነገር ላይ እንዳለሁ ያቀን እንዳይመጣ ኢላሂ አንተ እዘንልን አለምን አረጋጋልን ያርብ ወአንተል ቀውዩ ነህኑ ዱአፋ😰🇪🇹❤
@jonibe8327
@jonibe8327 2 года назад
ኢትዮጵያን የነካ ...
@zytunadawwod4850
@zytunadawwod4850 2 года назад
የዩክሬን መንግስት የከፋ አደጋ ከመምጣቱ በፊት ህዝቡን ለማዳን ሲል እጃቸውን በሰላም ቢሰጡ ሁሉ ነገረ መቋጫ ያገኝ ነበረ አላህ ሆይ እባክህን በፍጥነት መላ ፍጠረላቸው ለትጨነቁት ሁሉ መልስህን ስጠን እባክህን ፈጣሪዩ አንተ እኮ አትጨክንም
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 года назад
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣እንዲሁ አለማችንንም ጦርነት ቆሞ ሰላም የሚሰፍንበት ያድርግልን
@hananlakew8518
@hananlakew8518 2 года назад
ወደ ፈጣሪ መፀለይ ብቻ ነው
@AradaMarketing
@AradaMarketing 2 года назад
ግብፅ ከ ዩክሬን መማር አለባት
@ንጉሴኢየሱስነው
@ንጉሴኢየሱስነው 2 года назад
የድሃዎች አምላክ እግዚአብሔር ዩክሬንን ይታደግ።
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 2 года назад
Woganoce egzer yidresalacehu💚💛❤😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 2 года назад
Egziabher ethiopiani yetabakaleni💚💛❤👏👏👏👏👏👏🙏🙏
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 2 года назад
ፍትህ ከወለጋ ህዝብ ፍትህህህ
@የማርያምልጅ-ፐ7ተ
@የማርያምልጅ-ፐ7ተ 2 года назад
ሰላም ለአለም ህሉ የሆነልን 😭😭😭😭
@bahirdar1554
@bahirdar1554 2 года назад
እዚሁ በገዛ ህገራቸው ለሚገደሉትንና ለሚፈናቀሉትን መድረስ ያልቻለ መንግስት ዩክሬን ስለሚገኙት አስባልው ሲል እንደመስማት መራር ቀልድ የለም! አስመሳይ😡
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 2 года назад
ድል ፡ ለዩኩሪን። አድዋ ፡ ይሁንልሽ።
@ethiopiantiktok6892
@ethiopiantiktok6892 2 года назад
❤❤❤ አቤሎ በርታልን ኢትዮጵያዊያን ወንድም እህቶቼ በቅንነት ደምሩኝ ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
@mezmure8618
@mezmure8618 2 года назад
አብይ ጀግና G4 ጥሩ ስብስብ ነው።
@dreamlifehd6116
@dreamlifehd6116 2 года назад
PIC FOR ALL WORLD THANK YOU ABELA FOR YOUR INFORMATION
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 2 года назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አረ እስኪ ሰላሙን አሰሙን አጭ የኛዉ ይበቃል ኡፍፍ በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ ጦርነት ከመጣ ምስኪኑን ነዉ ሚጨርሰዉ አላህ ሰላሙን ያምጣልን 😟😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@getachewetefa8788
@getachewetefa8788 2 года назад
አቤላ ይመችህ።
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 года назад
ሠላም ለሠው ልጆች ሁሉ
@jeribini5969
@jeribini5969 2 года назад
ፈጣሪ መሄረቱን ይላከለን 🤲ሁለት ዙሆኖች ሲጣሉ መሃልቤት ሚጎዳው ሳሩ ነው. ሰሌ ነፁሃኑ ሲል ፈጣሪ መሄረቱን ያውርድልን 🤲🤲🤲
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
ለጌታም ጌታ አለ ይላል የሀገሬ ሰው አይ አዉሮፓ እና አሜሪካ እንደዉ እነሱ የስንቱን ሀገር አፈረሱ አሁን ሀይሉ ወደ ራሻ ዞሯል
@m.o3412
@m.o3412 2 года назад
ልክ ነው እነሱ የበላይ ፈጣሪአላህ መኖሩን ዘንግተው ነው የሚኖሩት
@genetnecho8482
@genetnecho8482 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አታሰማን የሌለክ የአፍሪካ መንግስት ፬ አራቱም በአንድ ላይ ቆሙ አቤቱ ዲዲት ይሉሃ ooooo++ooooo ። በቅድሚያ የራስክ ሕዝብ በሰላም አሳድር።
@sleshaklilu9265
@sleshaklilu9265 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ህፃናት እናቶችና ወንድሞች ፍትህ ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@asitifasitif9478
@asitifasitif9478 2 года назад
ግብፅ ፈርታለቺ ብለህ መዘገብ ያሳፍራል መቀሌ መግባት የተሳነው ጥምረት የሌለው የኢትዬፕያ ሠራዊት ምንምአያስፈራም
@zahraaahmed7299
@zahraaahmed7299 2 года назад
ክክክክክ. መቀሌ. መግባት. የፈራ ነው. ያልከው.
@amalhanna3450
@amalhanna3450 2 года назад
ስላም ናፈቀኝ
@አጣዬቆሪሜዳነኝየስደተኞች
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 года назад
Selam le ethiopia 🇪🇹 betrseb enhun widochiyeee
@አርድቦ
@አርድቦ 2 года назад
ቂያማ ደረሠ አንደ ኸይር ሥራ ሣንሠራ😭😭😭
@nurnur4504
@nurnur4504 2 года назад
ታሁን ጀምር ህይር መስራት صلي على النبي اللهم صلي على محمد لا اله الا الله محمد رسول الله
@hanna9502
@hanna9502 2 года назад
ዜናው ሁሉ ስለ ራሽያ እና ዩክሬን እንደሆነ ሁሉ እንዲ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚታረዱት ይህን ያህል እንካን ሽፋን አልተሰጠም
@mhmethio7546
@mhmethio7546 2 года назад
ድል ለሩሲያ ኃይሎች ሞት ለአሜሪካና ምእራባውያን አሻንጉሊቶች ። ሠላምና ጤና ለኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አይዟችሁ ። ግንባሩ በአግባቡ ይጠናከር ተመራጭ ነው
@abrhammuche2541
@abrhammuche2541 2 года назад
ኢትዮጵያም እደፑቲን አይነት ቆራጥ መሪ ያስፈልጋታል ብሄርተኛ ተረኞች አየተበላች ነው
@ራያራዩማዮቶፕራዩማ
ከአብይ በላይ ጀግና ደፋር የለም ግን ያስረከብንው ድሃ አገር ነው ወታደር አልባ መሳሪያ አልባ በብድር የደነዘዘች አገር ነው ያስረከብንው እሽ ደቆሮ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ፍትህ ፍትሀ ሰሚ ያጣ ለቅሶ በሰኡዲ አረቢያ ለሚገላቱ ወገኖቻችን
@alemcaf39
@alemcaf39 2 года назад
ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእኔ መልካም ደምሪኝ
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 2 года назад
የኢትዮጵያ ባለስልጣን የናተን መጨረሻ ያሳየኝ ሰው ባገሩ ስደተኛ ሆነ
@Marta-yb7kj
@Marta-yb7kj 2 года назад
Selame lehagetachen Ethiopia yehune
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 года назад
Selam lehagerachn🇪🇹
@rabiamkubi
@rabiamkubi 2 года назад
ሠላምያገሬ ልጆች ያመናችሑበት ፈጣሪያችሑ ከክፋነገር ይጠብቃችሑ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
አሚን
@sunpiretube
@sunpiretube 2 года назад
ምስሉ አልተመቸኝም ቅንብር ቢሆን ይሻላል።
@wazircell4191
@wazircell4191 2 года назад
ያራብመላሙንአምጣልን
@mimipaul3703
@mimipaul3703 2 года назад
መጨረሻው ዘመን
@TUBE-cy1fb
@TUBE-cy1fb 2 года назад
ስቃይ ብቻ ኦፍፍፍ አይ ዱኒያ ይች ናት በቃ😭🤒
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሳህ
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 2 года назад
በዛዉ ሳዉዲ ላይ ለሚሰቃዩት ዘግብላቸዉ
@حواءاحمد-د5خ
@حواءاحمد-د5خ 2 года назад
🙏🙏🙏🌷🌷🌷
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 года назад
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 😭🇪🇹❤️
@cvf5013
@cvf5013 2 года назад
ኤርትራንለምንተተወች እኛእናኤርትራመለያየትየለብንም
@ababaermias7170
@ababaermias7170 2 года назад
ጀግና ዩክሬን
@Dubai-eu4eq
@Dubai-eu4eq 2 года назад
Salam la hulum
@semiradelil3488
@semiradelil3488 2 года назад
እሩሲያን እና ቡቺምን ሚወድ የታለ እኔ ቡታምና የቱረኩ ኦርዶጋን ውስጬ ናኝ
@harikabulut2027
@harikabulut2027 2 года назад
Allah bela yebel betam New meyasazenut abeso mengesetachew betam yasazenal
@NewNew-lo5ev
@NewNew-lo5ev 2 года назад
Amlakey woye antey alam cheqat laye nat ena aseban😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@selfreliance8999
@selfreliance8999 2 года назад
G4 G8 ከማለት ትህነግን አጽዳ ፔንጠው ጠቅላያችን 🇪🇹🇪🇹
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
ለጉልበተኛ ጉልበተኛ አለዉ 😔
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 2 года назад
አማረካ የሰራወን አገንት
@selamselam805
@selamselam805 2 года назад
ye e/r mihiret lealemachu🤲
@mamaryam7765
@mamaryam7765 2 года назад
👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@daneldire5634
@daneldire5634 2 года назад
ድሬደዋ ይውናት ባታሳይንሻላል መቼማታድ አገር
@meskiyayoutuber4314
@meskiyayoutuber4314 2 года назад
ሰላም ዋጋ ብዙ ነው አላህ ሆይ አንተን እዘንል
@yonas8764
@yonas8764 2 года назад
አቤል ዜናህ ላይ ስህተት አለው ስም እና ሀገር ስትጠራ
Далее