Тёмный

ሰበር ዜና !! መርካቶ በእሳት አደጋ ነደደች!!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 273 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 278   
@anatwandimo7611
@anatwandimo7611 15 часов назад
ከማፍረስ ማቃጠል መርጠው ነው እግዚአብሔር ይህን ሕዝብ ይታደገው
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 7 часов назад
አቤቱ ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 17 часов назад
እግዚአብሔር ይፍታው የሲራውን ቅንብር ለድሃው አሳቤው እግዜያብሔር ብቻ ነው አንደ ልደታ ማፍረስ ቢከብዳቸው አቃጥለው አፈረሱት በዚያ አካባቢ ያላችሁ ለሔወታችሁ ተጠንቀቁ ሁሉም ከናንተ ሔወት በኋላ ነው ፀልዮ ጉበዝ እግዜያብሔር ለሁሉም መልስ አለው
@nejatali7088
@nejatali7088 13 часов назад
Hontebilo new yetederegew sewin lemamarer new botawin feligew new.
@berhan-224
@berhan-224 6 часов назад
የአበበችና የአብይ ሽመልስ ጥምረት እጅግ ገራሚ ነው 😂😂😂 አብይ አህመድን በነፍጥ መታገል እንዳለብን ስወስን በፀሎት ደጋግሜ ከጌታ ጋር ለመገናኘት ጥረት አድርጌ የቤት ስራዬን ጨርሻለሁ! already ትግል ላይ ነኝ ጌታ ስንት ስራ እያለበት ነጋጠባ ማስቸገር ተገቢ አይደለም!
@melkamusonko
@melkamusonko 6 часов назад
​@@berhan-224ጌታ ለህዝብ ያማያስብ መንግሥት ሆነ ጥምረት ያንሰው በኢየሱስ ስም እሳት ያሁሉ ሳዓት ስነድ የእሳት አደጋ መክና ሆነ ህልኮፕተር ለምን በግዜ አልደረሱም አስተውሉ😢😢😢
@ExcitedBiscuits-kq9kt
@ExcitedBiscuits-kq9kt 8 часов назад
እረ ጌታ ሆይ በቃ በለን ወገኖቸ እረ እንጸልይ የኛ ሀጺያት ነው እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 11 часов назад
😥😥😥😥😥😥 ሁሉንም የሚያውቅ አንድ አምላክ ስለ ሃገራችን ኢትዮጲያ ጣልቃ ይግባበት ☝️
@danielersido4261
@danielersido4261 3 часа назад
ጌታችንና አምለከችን ስለበደልን እሱ ይቅርታንና ምህረትን ያድርግልን ።
@TarikwaTilahun
@TarikwaTilahun 10 часов назад
ጌታ ምህረት አርግልን
@atsedeteshager7594
@atsedeteshager7594 14 часов назад
አንድነታችንን እናጠንክር ለመሆኑ ምን ያልሆነዉ አለ? ተገደልን፣ ቤታችን በላያችን ፈረሰ፣ መቃጠሉም አይድነቀን ይቀጥላል-- አብይዬ ወንድሜ እራስክን ጠብቅ! በዚህ ሰዓት መፀለይ ብቻ! እግዚያብሔር ሆይ የሆነብንን አስብ!😭😭😭
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 часа назад
Ye Ethiopia hezbe yhine nekeresa seyetane sewyie subaie yezene enekelewe hezibie fezehale😢😢😢😢
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 16 часов назад
ማራናታ የድንግል ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን የኔ አባት እባክህ የራሄልን እንባ አድለን እምዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይሁንሽ 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏😭😭😭እዬማ ሴራ አለበት ለ2030 ደሃው ምስኪኑ አይመቸውም ለዚህነወ አንዴ በድሮን አንዴ በመግደል እሚጨርሱን ጌታሆይ አንተ ሀያልነህ እባክህ የአጋንትን ሴራ ስበርልን እኛ እኮ ጎባጣ ትውልድ ነን ማረን እኛ እኮ ትቤያ ነን ማረን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@yonatanyohannes5955
@yonatanyohannes5955 9 часов назад
አባት ሆይ እባክህ ማረን አረ ችግርና ስቃይ መስማት ደከመን
@FetleworkLemma-yn1xl
@FetleworkLemma-yn1xl 6 часов назад
አቤቱ ይቅርበለን
@BizuneshMekonnen-wt2rc
@BizuneshMekonnen-wt2rc 8 часов назад
እግዚእዎ ማርነ ክርስቶስ
@Edgetut645
@Edgetut645 7 часов назад
እቤቱ የሆነብንን አስብ ሰቆቃው ኤርሚያስ 5:1
@ኢትዮ...ADDISPOADCAST
@ኢትዮ...ADDISPOADCAST 17 часов назад
ቦታው ተፈልጉ አይመስላችም corrider lemat so sad to see this
@melesesisay6679
@melesesisay6679 14 часов назад
እግዚአብሔር እሳቱን ያጥፋልን ስንቱ የእለት ቁርሱን የሚሸፍንበት ገበያ ነው መርካቶ።
@geberu899
@geberu899 13 часов назад
ማፍረስ ግምት ያስከፍላል ማቃጠል ግን ምንም አያስጠይቅም በነፃ መሬት ያገኛሉ።ቀላሉ መንገድ ይሄ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ይታደግን እንደክፋታችን ሳይሆን ምህረቱን ይላክልን።ከዚህ የህዝብ ሰቆቃያውጣን።
@ururur6108
@ururur6108 5 часов назад
እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን መርልን
@AbuesmileWorake
@AbuesmileWorake 15 часов назад
ላ ኢለሀ ኢለለ
@antenehwodaj2892
@antenehwodaj2892 12 часов назад
ቦታዉን ፈልገውት ነዉ፤ መጨረሻቸዉ ቀርቧል
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ 14 часов назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ (ሰቆቃው ኤርሚያስ5:1)
@マナル小林
@マナル小林 15 часов назад
ማረን የዳዊት ልጅ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 7 часов назад
የመርካቶ ወገኖች እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ያፅናናችሁ እጅግ ያሳዝናል!!!!
@sarahaila2289
@sarahaila2289 17 часов назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በፀሎት እንበራታ አይዟቹ የምናምነው አፅናኝ አምላክ አለን
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 14 часов назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 15 часов назад
እግዚዮ እግዚዮ እግዚዮ
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 15 часов назад
😢😢😢😢 አቤቱ አምላኬ ምህረቱን አውርድልን
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 14 часов назад
ወየኒ ሰለራሳቹ ፀለዩ😢
@beletecherenet3840
@beletecherenet3840 16 часов назад
ወዳጄ እራስህን ጠብቅ በሀገሬ አዘንኩ መበስበስ አይገልፀውም
@tigistsisay4974
@tigistsisay4974 17 часов назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 16 часов назад
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የመርካቶ እሳት በሴሬ ነው በድንገት ነው የሚያውቀው አንተ እና አንድ አምላኬ ነው የሚያውቀው እና አብርደው የሰው ህይወት እንዳይ ጠፋ አንተ ጠብቅልን 🤲😥
@alganehwmariam5970
@alganehwmariam5970 17 часов назад
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ;ምህረትን አውርድልን በቃችሁ በለን በምድራችን ላይ የተነሳውን እሳት አጥፋልን በመርካቶ ላይ የተነሳውን እሳቱንም አጥፋልን ።
@Edgetut645
@Edgetut645 7 часов назад
ማረን
@AbdiBedewi-l5f
@AbdiBedewi-l5f 16 часов назад
እውነት ነው የምለው ከአስራምስት ቀን በፊት አንድ ሰው ኮሪደሩን መርካቶ ለመጀመር መጀመሪያ እሳት ይለኮሳል ብሎኝ ነበር በጣም ነው የሚገርመው ህዝቡ ሁሉንም ቀድሞ ያውቃል ገና ብዙ ብዙ እናያለን አይናችን እያየ ተቃጥለን ሳናልቅ ከልብ ፀሎት ማድረግ አለብን እመኑኝ የስካሁኑ በጣም ትንሽ ነው
@Eve4blessing
@Eve4blessing 11 часов назад
He might be the one who did this!
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 11 часов назад
Very sad
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 11 часов назад
Beautiful message brother information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 11 часов назад
Beautiful message brother information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 11 часов назад
Correct brother
@LinaSameson
@LinaSameson 14 часов назад
ኡፍ በጣም ያሳዝናል የብዙ ሺዎች ህይወት ነው የሚመሰቃቀለው በቃ አሁን ውጥንቅጡ ወጥቱአል ክርስቶስ ይድረስልን እንጂ ሌላ መፍትሄ የለንም ተግተን እንፀልይ
@gghhhbbnnn1223
@gghhhbbnnn1223 17 часов назад
Amen Amen እግዙሐብሄር ይማረን😢😢😢
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 15 часов назад
ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለኩ !!! በእውንት ልብ ሰባሪ ነው !!! በየጊዜው የተለያዩ አጀንዳወች ለዚህ ምስኪን ህዝብ እየተስጡት ስንቱ ቅስሙ ተሰበረ !!! አንድ እና አንድ ይኽ አንድ የሆነ ህዝብ የሚሻለው እንድየ እመነቱ ካለ እና ከሚኖረው !!! በሖላም ይሕንን አለም ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣው !!! በሆላም ከሚጠቀልለው !!! የአማልክት አምላካቸው !!! የጌቶች ጌታቸው !!! የነገስታት ንጉሳቸው !!! የሐያላን ሐያላቸው ከሆነው ከዘላለማዊ ንጉስ ከመድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስ ጋር በፍጹም ልቡ ታርቆ እንደ በተክርስቲያናችን ስረአት !!! ወንጌልም እንደሚያዘን ቃሉንም ለመኖር እንድንችል !!! ሰሚወች ብቻ ሁነን እንድንቀር ንስሐ እንግባ !!! በፍጹም ንስሐም ፊቱን እንዲመልስልን የጸኑትን እየተመለከትን በእንባንና በለቅሶ እንጩህ !!! ያኔ እናትና ልጁ ወደ እኛ ለምህርት ይመጣሉ !!!
@Yetem-sh9ut
@Yetem-sh9ut 16 часов назад
Thanks
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 16 часов назад
Yettmie Egziabher abzzitto Yitbarekklgn 🙏🙏🙏
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 17 часов назад
አይ አገሬ እግዚአብሔር ይታደግሽ ምን መአት ነው የመጣብሽ እግዞ ማርና ክርስቶስ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 часа назад
እግዚአብሄርሰላሙንያውርደውበጣምያሳዝናል
@adysalieh6446
@adysalieh6446 8 часов назад
እሱ ፈጣሪ ቅጣቱን ይስጣቸው . ልክ ሰሰማ የተንኮል አዱጋ መሆኑ ገብቶኛል 💔💔💔💔🥲🥲🥲🥲🥲🥲 ለማ ፍርስ ብለው 🤲🤲😢
@MeseretMeseret-q9n
@MeseretMeseret-q9n 5 часов назад
እግዚኦ ይቅርበለን
@Mariya-n9g
@Mariya-n9g 15 часов назад
ሁላችንም በየሀይማኖቶቻችን እንፀልይ የሁለት አለም ሰው ሆንን ፈጣሪ እዴት ይስማን ብቻ ከልብ እንፀልይ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 10 часов назад
ህዝቡን ገደሉ ቤቱን አፈረሱ ሱቁንም አቃጠሉ ቤተክራስቲያንንም አፈረሱ አቃጠሉ ምንድነው እነዚህ ሰዋች የሚፈልጉት መቸ ነው የሚያበቃው መጨረሻውስ መቼ ነው ግፋ በዛ ይሉኝታ ጠፋ ጥጋብ በዛ የጌታ ቁጣ ሲመጣ ግን ጥጋበኛው የት ይሆን መግቢያው በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 17 часов назад
ያብይአህመድ ዝናብ የትሄደ
@birhanytaddasee
@birhanytaddasee 4 часа назад
አሜን 3
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 11 часов назад
Bless you brother
@sosinasine5843
@sosinasine5843 17 часов назад
ወይ ይቺ ሀገር
@mimisami7086
@mimisami7086 16 часов назад
ቅዱስ ሚካኤል ሀግሬን ታድጋት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 часов назад
አውቀው ነው ያቃጠሉት 😢😢😢😢
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 17 часов назад
አባቴ ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስላችው በቃችው ይበለን ዋናው ስው ተረፊ ነው
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 15 часов назад
ዘረኘንት መቅሰፍት ነው!
@salamawithaile6336
@salamawithaile6336 17 часов назад
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን የደሀ እናት መርካቶዬ😢😢😢 በጣም ኣዝናለው
@helengessesse294
@helengessesse294 11 часов назад
ወይ አገሬ
@habtamushiferaw1984
@habtamushiferaw1984 17 часов назад
በነገራችን ላይ ሸማ ተራ በጣም የተጨናነቀ ቦታ ነው እግዚአብሔር ይታደጋቸው
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 16 часов назад
የይሄ የብልፅግና ሴራ ነው
@Dasash-m8r
@Dasash-m8r 9 часов назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይተርቀን እንጅ
@alemayehu2768
@alemayehu2768 11 часов назад
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን!!!!
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 11 часов назад
God bless you brother
@TiruyeTesfaye
@TiruyeTesfaye 9 часов назад
በጣም ልብ ይሰብራል😭😭😭 ስንት ለፍቶ ተሸጠልኝ አልተሸጠልኝ ብሎ እየተሳቀቀ እሚኖር ህዝብ እንደዚህ ሲሆን ያሳዝናል!!! እግዚአብሔር ይድረስላችሁ🙏🙏🙏
@tsahybrake4487
@tsahybrake4487 15 часов назад
በጣም ያሶዝናል
@emyspiller7059
@emyspiller7059 16 часов назад
ይመለከተላን እብይ ይልማ እኛ የኖርንበት ይደግንበት እገርነው ❤
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 14 часов назад
በእውነት በጣም ያሳዝናል 😢
@kalkidanmengesha6181
@kalkidanmengesha6181 8 часов назад
አምላክ ይለመነን ለህዝቡ ይድረስለት እሳት አደጋ ሲጠሩ እንደማይመጡ ከመጡም ተቃጥለው ሲያልቁ እንደሚመጡ ይነገራል ቦታውንም ከፈለጉት እዚያአካባቢ ለሚሰሩ ሰዎች ቦታ መስጠት እንጂ ንብረትን ማውደም ተገቢ አይደለም እያቃጠሉ ውሀ ማቃበል ያሳፍራል ለሀገራችን መልካሙን መሪ አምጣልን ፈጣሪ ተለመነን ያቃጠላችሁትም ልብ ይስጣችሁ።
@DawitTestayeMekonnen
@DawitTestayeMekonnen 2 часа назад
አባቴ የትም አይደለም ሠላም ባልትና ነው።
@AdinawMakebo
@AdinawMakebo 10 часов назад
ዘመኑን ማለፍ የሚቻለው በፀሎትና በመንበርከክ ብቻ ነው ።
@ኢስላማባድ
@ኢስላማባድ 10 часов назад
ወንድማችን 12ሰዓት ለይነው የተነሰው
@hirutejo9888
@hirutejo9888 6 часов назад
Hello Abiy 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@WmiseracheWoldesenbet
@WmiseracheWoldesenbet 15 часов назад
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አምላካችን ይቅር በለን እንፀልይኛ
@AkliluGirma-z3r
@AkliluGirma-z3r 8 часов назад
አብይኤ ሁልግዜ እዬንን ክላሲካር ተጠቀመው ደሰ ይላል
@lullagibe6248
@lullagibe6248 9 часов назад
የሚገርመው ማድቤት ሲነደ አይተን አኗቅም ሁሌ መርክቶ ሆሌ አውቀው ነወ ያቃጠሉት
@fireahiywet7373
@fireahiywet7373 10 часов назад
መርካቶ ዛሬ ብቻ አይደለም ድሮ እኔ ልጅ እያለው ነው የሚያቃጥሉት
@esra240
@esra240 4 часа назад
የሀገራችን ህዝብ ዸጉና የዋሁ ህዝብ ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቕልኝ ያንን በዝባዥ ነጋዳ ሊረዳው ሲጨናነቅ ሳይ ምን ያህል የዋህ እንዸሆኑ እየበዘበዘኝ ነው ብሎ ቂም አልያዘበትም በአቕሙ ሁሉ ሊረዳ ይታገላል እኔ ግን ነጋዴው በህይወት ይነር ስግብግብነቱ የትም እንደማያደርሰው ግን ይማር ወገንን ዪለ አግባብ አይበዝብዝ ነው የምለው
@nigatuaylate3555
@nigatuaylate3555 17 часов назад
በእንቅርት ላይ....
@ኢስላማባድ
@ኢስላማባድ 10 часов назад
በትክክል ሸሻማ ተራ ነው
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 10 часов назад
Geta eysus yderselachu Hulu lmelkam new😊
@emyspiller7059
@emyspiller7059 15 часов назад
Exactly true everywhere is chaos.
@MiraclMiracl-b4n
@MiraclMiracl-b4n 17 часов назад
እግዚአብሔር ይድረሳችሁ
@מנגשההאתיופי
@מנגשההאתיופי 16 часов назад
ቤተመንግሥቱ ምናለ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 11 часов назад
Amen brother
@HyrpoBelay
@HyrpoBelay 7 часов назад
Maren maren maren
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 16 часов назад
እነ አብይ የፈጠሩት ኃጢያት ነው😢
@BelayAmberber
@BelayAmberber 15 часов назад
እሄ መንግስት አውቆ ያደረገው ነው አተ ምንም መናገር አትችልም ምክነያቱም ወዲያው ያስገቡሀል ሰለዚህ ህዝቡ ሊያውቅ ይገባዋል ገን ማወቅ ያለብን እግዚአብሔር ይፈርዳል እሄንን ደግሞ እዚሁ እመሪት ለይ የእጁን ያገኛል እግዚአብሔር ይፍረድ ።
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 15 часов назад
@@BelayAmberber እውነት ነው
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 11 часов назад
Because of aby Ahmed
@HyrpoBelay
@HyrpoBelay 7 часов назад
Fetari yedereselen maren
@MeseretWakgera
@MeseretWakgera 15 часов назад
በናትክ የት መርካቶ ወይኔ ሰፈሬ የት አካባቢ ነው በማሪያም 😢😢😢
@tzm6910
@tzm6910 17 часов назад
ግልፅ እኮ ነው! እብደታዊ ለልማት ገና ብዙ ያሳየናል ።
@رحيل511
@رحيل511 16 часов назад
ሰማይንነ ምድርን የዘረገ እኔንም በአርያ በአምሳል የፈጠርከ እግዚአቤሔር አምለክ ሆይ እንደበደለችን ሳይሆን እንደ ምህረት ብዛት ማረን ይቅር በለን አሜን፫ እመቤተችን ድንግል ማርያም የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን አደረ ጠብቅያት ከክፉ መከረ አሜን!!!
@fjfbkgcvchrcjufcv
@fjfbkgcvchrcjufcv 16 часов назад
ወይኔ ቅዱሰ ሚካኤል ፈጥነህ ድርሰ 🙆
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 13 часов назад
Hmmmmmm yasaznal😭
@Helen-e1j
@Helen-e1j 17 часов назад
አብይይዬ እንኳን ደህና መጣክ
@merawit2074
@merawit2074 10 часов назад
ባህር ዳርም ያቃጥላሉ በየአገሩ ነው ልፅግና ፕሮጀት
@user-dn4bn8sn5d
@user-dn4bn8sn5d 15 часов назад
አሜን አሜን አሜን
@kidusefrem896
@kidusefrem896 16 часов назад
የተረገመ የብልጽግና ስብስብ አዉቀዉ ነው ደሀጠል ብልጽግና ቦታዉን ፈልገዉት ነው አሁንማ ነቃን 6 አመት አየናችሁ ኢትዮጵያ ጠል የብልጽግና ፖርቲ ስብስብ 🔴
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 9 часов назад
Tengara amelkaket
@Ambassel
@Ambassel 8 часов назад
አብይ አህመድ ዘንዶ ነው ሁሉንም እውጣለሁ ብሎ በእብሪት ተነስቷል ጉሮሮውን አንቆ የሚያስተፋው ይመጣል
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 11 часов назад
Amen
@SamsungA-lr1mr
@SamsungA-lr1mr 17 часов назад
ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን በጣም ያሳዝናል
@YONASAgidew
@YONASAgidew 4 часа назад
የኮርደር ልማት የተጨናነቀ መንገድ ፣ገበያ ቦታ ማስተካከልና ማስፋት ለዚህ ነው የሚጠቅመው
@WmiseracheWoldesenbet
@WmiseracheWoldesenbet 15 часов назад
ፈጣሪ ድረስልን ለኢትዮጵያ ዝብ ለኢትዮጵያ ሁሉም
@SelamAbeje-b8j
@SelamAbeje-b8j 17 часов назад
ግን የገበያ አካባቢዎች የሚወድሙት በድንገተኛ የእሣት አደጋ ነው?
@yonasfikre694
@yonasfikre694 17 часов назад
Selamiye botaw sifeleg hon teblo esat yilekekibetal chercosin sholan astawshi
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 13 часов назад
አይደለም በጣም ያሣዝናል😭
@Naima13Naima13
@Naima13Naima13 7 часов назад
ምናለ ቤተመግስትቢሆን ኡፍፍፍ
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 17 часов назад
Amen amen amen Kale heywetene yasemale 🙏🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽
@martha-v1t
@martha-v1t 14 часов назад
❤❤❤❤❤
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 14 часов назад
The key is The name Jesus Christ. That's all? Jesus Christ, he's the l The way the truth
Далее
How to get skins for FREE? #standoff #skins #coins
00:34