Тёмный

ሰበር ዜና - ሩሲያ አስፈሪ መሳሪያ ተጠቀመች | ዶ/ር አብይና ዶ/ር ደብረፂዮን | ስለ ትግራይ የተሰማ ዜና 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 123 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Развлечения

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@user-bk4hf8ki9t
@user-bk4hf8ki9t 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አራተኛ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@desalegneyimere-9209
@desalegneyimere-9209 2 года назад
እንደምን አደራችሁ🌹ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏ቸር ያዉለን
@hope-f6f
@hope-f6f 2 года назад
አሜን
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
አሜንአሜን አሜን
@bede5438
@bede5438 2 года назад
አሜን
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 года назад
አሜን
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አራተኛ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ፑቲን እመብርሀን ትጠብቅዎት እላለሁ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ውዴ ደሞርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁንማር
@queen-oc5dk
@queen-oc5dk 2 года назад
እንኳን አብሮ አደርሰን
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 года назад
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ ውዴ
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 года назад
@@queen-oc5dk አሜን አሜን አሜን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@queen-oc5dk በቅንነት እነደማመር
@mhmethio7546
@mhmethio7546 2 года назад
አንተ የአለም አባት ፈጣሪ አምላክ ሆይ ኢትዮጵያችንን ዘላለማዊ ሰላም ስጥልን አሜን
@wubitji3349
@wubitji3349 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሰላም ነዉ አሁን እኛን የሚያስፈልገን ጦርነት ይበቃን ደም መፋሰስ ይበቃን 😭😭🤲
@user-xw4vq9bt4l
@user-xw4vq9bt4l 2 года назад
ሰላም እዴት አደራቹ ውድ ኢትዮጲያውያን አገራችን ን አላህ ይጠብቅልን😍😍
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ሀዩየ አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሰላም !!!! ፍቅር !!!! ደስታ !!!! ለኢትዮጵያ ለሀገራችንና ለህዝቦቻችን ፈጣሪ ያምጣልን
@binyamgerezgiher6047
@binyamgerezgiher6047 2 года назад
Le Ethiopia bcha
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@binyamgerezgiher6047 ቢኒ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ
@youtubesaraethiopia5597
@youtubesaraethiopia5597 2 года назад
K hmm cm m
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
እንዴት አደራቹ ?ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ💚💛❤ የጨለመው ሰማይ ወደ ብርሀን ጨረቃ ለቀየረልን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው መልካም ቀን🙏
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ነኢማየደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ሞግሼ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@@ZAMZAM-dz6dr ደመርኩሽ ዙዙዬ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@@Dryahyashow ደመርኩሽ ሞግሼ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@Nነኢማነኝአባቴመሳይ አመሰግናለሁ ያገሬ ልጂ ሞግሼ
@blenblen9248
@blenblen9248 2 года назад
ሰላምን የሚጠላ የለም ግን አብይ እና ደብረፂዮን ለሞቱት ሰዎች ተጠያቂዎች ናቸው ይድሃውን ልጅ እና የስንት ልጆች አባቶች ነፍስ አጥፍተው እግዚአብሔር ይፈርዳል😭😭😭
@haut2294
@haut2294 2 года назад
አወው ፈጣሪማ ካለ ይፍረድ በአማራና በአፋር ሚስኪን ህዝቦች ብልፅግና ተመሠረት ያሳዝናል ይህን መታረቅ ካሠቡ ይህን ያክል ወገን ማለቅ አይ ወገኔ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@haut2294 በቅንነት እነደማመር
@Shalom77979
@Shalom77979 2 года назад
እህቴ እባካችው በቅን እንፍረድ ይሄ ሰውየው ምን ያድርግ? ይሄ ስንት አመት ሙሉ ሲጠነስሱት የነበረ ነው እኮ አንድ ሰው ነው አብይ! አገራችንን መጠበቅ ያለብን ሁላችንም የኢትዩዽያ ልጆች ነን ያ መሆን ሲገባን ግን እኛ እየተበላላን ነው እየተገዳደልን ነው በሱ ዙርያ ያሉ ባለስልጣኖቹ ሁሉ አስመሳዩች እና በሌላ ሳይድ ደግሞ ሌቦች እና አጥፊዋች ናቸው አንድ ሰው ብቻውን ምን ያድርግ ነው ምንለው? አንድ ነገር ለማፅደቅ አብይ ብቻውን አይችልም እኮ ፓርላማውም ሁሉ መስማማት አለበት:: እና እግዝያብሄር ጥሩ እና አገሩን የሚወድ መሪ ሰጥቶን እኛ አልቻልንበትም ስለዚህ መከራችንን አበዛው እና ዝም ብለን በጭፍን አንፍረድ ይልቁንስ በንስሀ በእግዝያብሄር ፊት እንፀልይ እንመለስ እግዝያብሄር ይራራልናል::
@tizitagade9668
@tizitagade9668 2 года назад
@@haut2294 zem bilew new yemeyawerut le you tub mengeja
@eg9541
@eg9541 2 года назад
@@Shalom77979 ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@makiyaedres4880
@makiyaedres4880 2 года назад
የወሎ የወደመው ንብረት ና የአፋረን ማነው የሚያሰታውሰው
@desalegneyimere-9209
@desalegneyimere-9209 2 года назад
እንደምን አደራችሁ🌹ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን 🙏ቸር ያዉለን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህት ደምርኝ ውዴ በቅንነትቤተሠብእንሁን
@አቤማኛዘኢትዩጲያ
@አቤማኛዘኢትዩጲያ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@desalegneyimere-9209
@desalegneyimere-9209 2 года назад
ቸር ሰንበት ♥
@tigisthagos4024
@tigisthagos4024 2 года назад
Amen
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምሪኝ እህት ቪደወ እይና
@haut2294
@haut2294 2 года назад
በቃ ብልፅግና በአማራና በአፋር ደም ተገነባች እ ፈጣሪ ይፍረድ ፈርድ ከፈጣሪ ነው
@SalamSalam-bc7ew
@SalamSalam-bc7ew 2 года назад
የአማራን ህዝብ ከጨረሱበሇላ ታረቁ
@alkuwait8705
@alkuwait8705 2 года назад
ሠላም እና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዩጲያ
@mimiyoutube6796
@mimiyoutube6796 2 года назад
የኢትዮ ነገር የህጻን ጨዋታ ነው የያዙት ማፍረስ መገንባት
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
ምን አለባቸው በህዝብ ብር ያፈርሳሉ ይገነባሉ ንፁሀን ህዝብ አስጨርሰው ፍርዱ ከፈጣሪ
@seniathabtagbreal6727
@seniathabtagbreal6727 2 года назад
የተሽለ መሪ የለም እግዚር ህዝባችንን ያሰብ
@user-zg1hn3yz7f
@user-zg1hn3yz7f 2 года назад
ኮሪያ ሶሪያ አትበሉ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት ድምፅ ሁኑ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ትክክል ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 2 года назад
እኔ የሚገርመኝ የዛሬ ዘመን ባለ ስልጣኖች እያፈረሳችሁ ከመስራት ለምን የተሰራውን ታፈርሳላችሁ እሺ ንብረቱንስ መልሱ አመድ የሆነውን ወገን ማን ይመልሰው ????
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ ፈጣሪ ሆይ ጦርነት በቃ በለን ሰላም ናፍቆናል የቀድሞዋን ኢትዮጵያን መልስልን🇪🇹🙏🙏🙏
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬ ልጂ
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 года назад
@@Dryahyashow እሸ ውደ
@helenehelene6416
@helenehelene6416 2 года назад
እግዚአብሔር ይቅር በለን አገራችንን ጠብቅልን
@fatisaeed7727
@fatisaeed7727 2 года назад
ሠላም ፍቅሩ ለሀገራችን ኢትዮጵያን ያረብ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🥰
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ፈቲ ውዴ ምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁንማር
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ፉጥየ አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@kadija7430
@kadija7430 2 года назад
አሚንያረብ አላህ ይጠብቅህ እውነተኛመረጃእያቀርብክልንነው
@asalifengida4998
@asalifengida4998 2 года назад
Selam Selam
@eliasmalasa8442
@eliasmalasa8442 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ዓላም ሁሉ ሰላም አድርግ 1ኛ ግን ለኢትዮጵያ ይሁን 🤚🧎‍♂️
@assefadesta102
@assefadesta102 2 года назад
ለመልሶ ግንባታው ወሳኝ ስለሆነ በመጀመሪያ በአስተማማኝ ሁኔታ ሠላም ማስፈን ግድ ይላል!! ፈጣሪ ሠላማችን ተመልሶ ወደ ልማት እንድንገባ ይርዳን!! 🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! 💚💛❤🙏🙏
@mylordjesus1975
@mylordjesus1975 2 года назад
Well come
@desalegneyimere-9209
@desalegneyimere-9209 2 года назад
እንደምን አደራችሁ🌹ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏ቸር ያዉለን
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 2 года назад
ኔፁህን ህዝብ አስጨርሳችሁ ስለ መልሶ ግንባታ ተታወራላችሁ!!! እግዝአብሔር መልስ አለው
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ጡርየ ደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@hassenyetube6366
@hassenyetube6366 2 года назад
አህለን አቤላ ምረጥ ሰው
@desalegneyimere-9209
@desalegneyimere-9209 2 года назад
እንደምን አደራችሁ🌹ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏ቸር ያዉለን
@binitechsolution
@binitechsolution 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@tufahrem5202
@tufahrem5202 2 года назад
Abalo selamun yabzalen
@nabilanabila8892
@nabilanabila8892 2 года назад
selami lehagere 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@fentamarr9723
@fentamarr9723 2 года назад
ገለው አልበቃቸው ሲል በትምህርት አማራውን ለማዳከም የሚያረጉት ጥረት መቸ ነው ከዝይህ ኢትዮጵያ የምትፀዳው
@wondajemal8276
@wondajemal8276 2 года назад
የትግራይ ህዝብ እባብ ነው። ስንትና ስንት አመታት ሲጠብቀው የነበረውን የሀገር መከላኪያን ነው እኮ የትግራይ ህዝብና እናት መከላኪያን በመርዝ እንደ አይጥ የጨረሱት እነሱን ይቅር የሚል ልብ አይኖርም ወያኔ እስከ ዛሬ በህይወት እንዲቆይ ያደርጉት የትግራይ ህዝብ ነው እዛው እራሳቸውን ይቻሉ መርዞች!!
@RR-ib2nb
@RR-ib2nb 2 года назад
ደነዝ
@sinaa6939
@sinaa6939 2 года назад
ይገጠሉ እንዴ ምን ትላለህ?
@ጀነራልፃድቃንእየ
@ጀነራልፃድቃንእየ 2 года назад
ክክክክክ ወደህ እንዴ ተጠምዝዛቹ ኮነዉ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@sinaa6939 በቅንነት እነደማመር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@RR-ib2nb በቅንነት እነደማመር
@hawelatahmed672
@hawelatahmed672 2 года назад
ጁታጋር ሊደራደሩ ስት ስቃይ በደልአድርሶ መልሶ ጁታጋር ሊስማማ ድሮምለፓለቲካነው
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 2 года назад
Peace come to ethiopia Eritrea sudan Egypt Yemen Cuba usa China Russia Kenya &&&&&&
@seniathabtagbreal6727
@seniathabtagbreal6727 2 года назад
ወይ ኢቶፂያ ደግሙ በትምህርታቸው መጡባቸው ፈትህ ለተማሪውች የነገ አሊታዉች እባካችሁ አሰተሳሰባችን ይቀየር የማንም ቢሒር የተሻለ ውጢት ቢያገኚ ለህዝብ ነው የሚጠቅመው አይኑቻችን ይከፈቶ አሰተሳሰባችን ይቀየር
@kingofking561
@kingofking561 2 года назад
ምንድነው ምትለው
@jamaalxuseen6390
@jamaalxuseen6390 2 года назад
አለምን አላኸ ሰላም ያርግልን አሚሚሚሚንደ
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 2 года назад
ፕሮጀክቱስ ይጀመራል አዎ ይገነባል ነገር ግን መተኪያ የሌላት ዉድ የሆነችዉ የሰዉ ልጅ ህይወትስ? በኢትዮጵያ ምድር አንድ ጊዜ ያለመቀደም
@BoleMereja
@BoleMereja 2 года назад
ኢትዮጵያን ሊያጠፋት የተነሳው የዘር ፖለቲካ ነው። ሁላችንም ለውድ ሀገራችን ስንል በአንድነት መቆም ይኖርብናል ።
@tube-fg2rj
@tube-fg2rj 2 года назад
Betam tekekel
@temesgengesese7728
@temesgengesese7728 2 года назад
ትክክል ሀገሬ በተረኞች ቁማር ተበላች።
@samrawithaftom6915
@samrawithaftom6915 2 года назад
👍👍👍
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
@@tube-fg2rj ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
@@temesgengesese7728 ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእሁንውዴ
@dagnanehgenet5461
@dagnanehgenet5461 2 года назад
የዞረበት መንግስት መደራደሩ ላይቀር ለምን ይሄን ያክል ውድመት እና ህይወት ንብረት እንዲወድም ተፈለገ እኮ ለምን
@sirajihabib4502
@sirajihabib4502 2 года назад
ሠላም አይጠላም የሞተው ሙቶ የወደመው ግን ይተካል
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 2 года назад
ሰላም እንደምን አደራቺሁ ዉድ የልኡል እግዛቢሄር ቤተሰቦቺ የእናታቺን የመቤታቺን ያሰራት የበረከት ልጆቺ ሁለት ቀልደኛ መሪ ተብየወቺ ሰለንፁሀን ደምን እልቂት ተጠያቂወቺ ሁለቱ ናቸዉ ለግል ጥቅማቸዉን ለሰልጣናቸዉ ማራዘሚያ ይሁንን ሁሉ ግፋ በደል ፈፅመዉ ነገሩን እንደ ቀላል ድርጊት ለመዝለል የሚያደርጉት ፊልም በቃ ሊባል ሊወገድ ይገባል በፋርድ መጠየቅም ይኖርባቸዋል
@rehanaleb2835
@rehanaleb2835 2 года назад
❤❤❤👍👍👍👍
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 2 года назад
አህለን
@desalegneyimere-9209
@desalegneyimere-9209 2 года назад
እንደምን አደራችሁ🌹ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏ቸር ያዉለን
@queenmama9137
@queenmama9137 2 года назад
መንግስት የህግ ማስከበርን እንጂ ከአሸባሪ ጋር ድርድር አያደርግም ም አላደረገምም
@peacelove6150
@peacelove6150 2 года назад
አልሰሜን ግቢ በሏት የመቸሽን አሁንማ ስልክ መደዋወል ሁላ ጀመሩኮ
@USA2005
@USA2005 2 года назад
Abelo , most of your news are too late. I heard these news from three popular RU-vid news.
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p 2 года назад
በግፍ እየታረደ ያለው አማራና አፋር ነው እውነት ተደብቃ ትቀር ይሆን
@thelovelyfamily2664
@thelovelyfamily2664 2 года назад
How about amharas life and country???????
@seidmohammed4761
@seidmohammed4761 2 года назад
4
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 года назад
🇪🇹💞🕊️🙏
@VoiceOfEastAfrica
@VoiceOfEastAfrica 2 года назад
አቤል ብርሃኑ በመረጃ አንበሸበሽከን..
@VoiceOfEastAfrica
@VoiceOfEastAfrica 2 года назад
አቤል ብርሃኑ በመረጃ አንበሸበሽከን
@monaaa1540
@monaaa1540 2 года назад
Yaarabii salmun awirdilin😢
@canijones6575
@canijones6575 2 года назад
Tegray didn't destroye but Amhara and Afar!
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 2 года назад
የታርዲዶዱትስ ወገኖቻችን ማን ይመልሳችው የኢትዮ ባለትስልጣኖች አላህ ይፍርድባችሁ ዱኒያ ወል አሄራ አይመቻችሁ የህዚቡ ደም ያቃጥላችሁ
@ashutolosa2432
@ashutolosa2432 2 года назад
Arif nw bertalin!!!
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 2 года назад
ሰላም ለሃገሬ 💚💛❤️ሃገርርን ህዝቡን ካስጨፈጨፉ በሃላ እነሱ ሰላም ሊያወሪዱ ይሆናል ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ 😡
@enatss8354
@enatss8354 2 года назад
ወድሞቸ ወገኖቸ ካለቁ ከተገላቱ በኋላ የምን ድርድር ነው አያፍርም የአማራ ክልል የአፋር ክልልስ እሽ የሚሉ ይመስለዋል
@ጀነራልፃድቃንእየ
@ጀነራልፃድቃንእየ 2 года назад
ለናንተ ችግር የለም 10ሺ tdf ይበቃችዋል
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy 2 года назад
ይብላኝ በጦርነቱ ለሞቱት
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 2 года назад
አንደ ዱቀት በነዋል ላለው ሰው በ ስልክ ያነጋግራል? 😁 ምን አይነት የወረደ ጠቅላይ ምኒስተር ነው ::
@kingcell9524
@kingcell9524 2 года назад
ብራቭኦ... አብይ ትክክለኛ ውሳኔ ነው.... ትልቁን ውሳኔን ዛሬ ወሰንክ እንደ መንግስት አላፊነት ወስደህ ይህን መወሰንክ ጥሩ ነው 👍👍
@samitube3007
@samitube3007 2 года назад
Wondemachen ketelebet
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 года назад
ለገሀሬን አሳየን
@danielnguse4933
@danielnguse4933 2 года назад
አረ ኡኡኡኡ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ አብይ ግን በምላሱ እየፎገረን ምን እስከሚያረገን ነው የሚጠበቀው አረ ንቁ ንቁ 4አመት ሙሉ በሰው ሂወት ቁማር ተጫወተ በቃ እንበለው
@Lasta-tube
@Lasta-tube 2 года назад
አረ ስለኛው ሀገር ቀውስ አውራ አቤሎ ምን ነካ ሙሉውን እኮ ስለነሩሲያ ሆነ ዜናህ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 года назад
በቃ ደ/ፂዮን የኛ ዘመድ ሆነ ?አምላክ ሆይ ወይ ውረድ ወይ ፍሩድ የስንቱ ደሀ ልጅ ህይወት አንተ ጠይቃቸው ማንም ለእኛ የበጀን የለም አንተ ብቻ መልካም
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 2 года назад
አብይም ደብረ ቁልቃልም የፈሰሰው የምስክኑ ደም ይፍረድባችው ስንት ምስክን አሳታቹን 😭😭😭😭😭😭
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ውዴ ደምርኝበቅንነት ሚሥኪኑተጉዳ ህዝባችን
@danidej8024
@danidej8024 2 года назад
ዛሬም ደገምኳችሁ ቀዳሚ
@desalegneyimere-9209
@desalegneyimere-9209 2 года назад
እንደምን አደራችሁ🌹ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏ቸር ያዉለን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@desalegneyimere-9209 በቅንነት እነደማመር
@የኢቶጲያልጅ
@የኢቶጲያልጅ 2 года назад
ከ 19 ቢሊየኑ 10 ቢሊየኑ ጉቦ የሚበሉት የባለስልጣኖቹ ገቢ ነው።ምስኪኑ ባወጣው ብር እራሱ ይደቆስበታል
@abrahamerikalo2571
@abrahamerikalo2571 2 года назад
Has anyone seen
@abrahamerikalo2571
@abrahamerikalo2571 2 года назад
Hood night my friends will love you!!
@danielnguse4933
@danielnguse4933 2 года назад
ዶክተር ደፂ ማለት ጀመርክ አይ በነፈሰበት 😂😂😂
@hassenomer103
@hassenomer103 2 года назад
Fooling self negotiating with an organization which doesn't believe in peaceful end is suicidal!!!
@aaaafjtgi3807
@aaaafjtgi3807 2 года назад
Ye amara hzbi sedbdeb ahun selam kkkkkkkkkk Abiy dedeb tegray tser
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 года назад
ደብረፅዮን ቢሆን አብይ ማናቸውም ለአገር ሳላም ለሕዝባቸው ደህንነት ማይሠሩ ጦርነት ለእነሱ የስልጣን መጠበቂያና መቆያ የሚጠቀሙበት መንገድ ነው ይህ ሁሉ ሕዝብ ካለቀ በኋላብዙ ንብረት ከወደመ በኋላ ኤኮኖሚዋ አገራችን ከተንኮታኮተ በኋላ ምን ዓይነት መፍትሔ ያመጣሉ...??
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 2 года назад
የአንድን ሥርዐት ዕድሜ ለማራዘም እርስ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር፥ የተሰዋው ሕዝብ ቁጥር??? እንግዲህ ገንዘቡ ሲገኝ ደግሞ የብክነት ርብር፤ አቤት የዚች አገር መከራ!
@modosha7819
@modosha7819 2 года назад
kkkkkkk yesheber budenu meri DOCTOR DEBEREXEN aleneberem ende ABEL FEREHE ENDE ZARE DOC DEBEREXEN ALEK KKKKKKK
@romanabebe9148
@romanabebe9148 2 года назад
Please beteleyaye bota siltan yzachihu wetatun rasunna hagrun indaytela tenkebakebut Manew yemizemtew innante yetemeche bota batserum iyetekefelachihu tnoralachihu...bemider yeswrachihutn gif gn enante btalfu lij (lij Lijochachihu ykeflalu ! Egziabheir mastewal ystachihu
@sg8704
@sg8704 2 года назад
Your news is late…your report the news 10 hours behind the rest of Ethiopian RU-vidrs.. what’s up with that?
@kibru2965
@kibru2965 2 года назад
ቶርቶራ ነገር ነህ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ደምረኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@hfbv7903
@hfbv7903 2 года назад
ظ
@Mike-yd1qb
@Mike-yd1qb 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@shaybabdurezak8425
@shaybabdurezak8425 2 года назад
wey nuro alech zefagnaa.... yenuro zeybe yetefabet yehonew welo & afara mehonu kerto yemejemeriyaw tegoj tigiray hone?????? yblagn le adariw mengstachin hizb jimla charash lehonew teregna mengistachin.....
@sebliyilma3834
@sebliyilma3834 2 года назад
Tedegagami zena adis neger tefa malet new?
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 2 года назад
አማራክልልስ ማደሻ ኘይመደብለትም
@ramarama5784
@ramarama5784 2 года назад
ሸለመጥማጥ እባብ ነው አብይ 🐖
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 года назад
ዱክተር አብይ ጤኔኞ አይመሰለኝ አውን አውን ጤንነቱ ያሳሰበኞል ጌታ ጌሸቴ እሱ ሰላም ፍጠሮ ሴል እደውሻ አበባርራቹት አውን እርግና ድርድር እያላቹ ሸሮጉድ ደግሞ አትግራይን እዝብ ማቆቆሜ ብላቹ በችግር ላይ ችግር ግብርን ጣራ ወይጉድ
@VoiceOfEastAfrica
@VoiceOfEastAfrica 2 года назад
አቤል ብርሃኑ በመረጃ አንበሸበሽከን.
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ #cat
00:38
Holding Bigger And Bigger Dogs
0:18
Просмотров 25 млн
В ЦЕЛОМ ПРОСЬБУ ВЫПОЛНИЛА
0:23