Тёмный

ሰበር ዜና - ነገሮች አደገኛ ሆነዋል ሩሲያ እና ዩክሬን አስፈሪ መዘዝ | ኢትዮጵያዊያን በሩሲያ ጉዳይ 

Abel Birhanu
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 172 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
ru-vid.com/show-UC3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Развлечения

Опубликовано:

 

24 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 207   
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 года назад
ፑቲን ጀግና መሪ ነው💪💪 ኢትዮጵያም እንደዚህ አይነት መሪ ነው የሚያስፈልጋት
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ሁቢ ደምሪኝ ስወዲሽ
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 года назад
ትክክል
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
@@withoutislamnolife6949 ደምሪኝ ስወዲሽ
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
አንች ልጅ ለምን አታርፊም ግን ምንድነው ችግርሽ? ብዝች በሀለት ቀን ውስጥ እንኩዋን ስንት ንፁሃን እንደሞቱ ታውቂያለሽ? ለምንድነው ሰላም ያምጣልን ብላችሁ ዝም የማትይው
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 года назад
@@Mimi-ex4si ሠላም የሚጠላ የለም አንዳንድ ጊዜ ደሞ ሠላም የሚመጣው በዚህ አይነት መንገድ ነው
@gafat
@gafat 2 года назад
አሜሪካን አምላኪ የሆኑትንማ ጌታ አንገታቸውን ያስደፋቸው የመርዝ ቢልቃጦች የሩስያ መሪ የጀግና ጥግ
@user-xi6jn3kj7k
@user-xi6jn3kj7k 2 года назад
ድንግል ማርያምን የያዘ ያሸንፋል
@mekdes2690
@mekdes2690 2 года назад
ሰላም አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል በለተቀኑ ሀገራችንን ሰላም ያብስርልን አሜን
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ስወዲሽ ደምሪኝ
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@frehewetmhret4551
@frehewetmhret4551 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 года назад
Ameeeeen🤲
@saadababow7399
@saadababow7399 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ለአለም ስላም ስጠን ድል ሩስያ ይሁን ጀግና
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 2 года назад
ሩሲያ መሪ ጀግናናና ድል ለሩሲ
@monaali9356
@monaali9356 2 года назад
የሀገሬ ልጆች። በማያገባህ አትግባ የሚለው የአባቶቼችንን ንግግ ማስታወስ ጥሩ ነው ።
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 года назад
ጌታ ሆይ ጥሩ ነገር አስማን ይቅር በለን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 года назад
እግዚኦ ተሣሃልነ እግዚኦ ተሣሃልነ እግዚኦ ተሣሃልነ *አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫*🤲✝️🕯️💚💛❤️
@blackberedo200w
@blackberedo200w 2 года назад
J
@frehewetmhret4551
@frehewetmhret4551 2 года назад
አሜን 3
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 2 года назад
እንደማመር ውደ
@romanethiopia
@romanethiopia 2 года назад
አሜንንንን
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 года назад
Ameeen
@lovemyself5874
@lovemyself5874 2 года назад
ሰላም አደራችሁ የሀገሬ ህዝቦች🇪🇹☺️🤲
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ደምሪኝ በቅንለት.እህቴ
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 2 года назад
አምላከችን በዚህ ማለዳ አንተን እንለምናለን አንተ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነህና ለአንተ የማይቻል ነገር የለምና በሩስያ እና በዩክሪን መከካል ጠልቃ ግባ 🙏🙏
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 года назад
ሰላም ለአለማችን እግዚአብሔር ጦርነቱን ያብርድልን ፣ድል ለራሽያ መከላከያ ሰራዊት፣
@michaelangelo5544
@michaelangelo5544 2 года назад
ፑቲን ጀግና የጀና ዘር።
@abebechwakweya9858
@abebechwakweya9858 2 года назад
ወገኖቼ ምድር የሚትጨነቀዉ ሰዉ ክፋትን መለያየትን ጥላቻን ዘረኝነትን ብያስወገድ እግዚአብሔር ዘንበል ይላል እኛ ክፋ ነገር ይዘን ብንጸልይ መብቴ የለም ሁላችንም ምን ያህል ጊዜ በምድር እንደሚንቆይ አናዉቅም እግዚአብሔር ይማረን አለሙን ሁሉ ይማር 🙏🙏🙏
@zytunadawwod4850
@zytunadawwod4850 2 года назад
እባክህን አምላኬ ሆይ አለማችንን ሰላሟን አምጣልን ተያይዞ ከማለቅም አድነን አድነን አድነን አሚን ።
@biratub8619
@biratub8619 2 года назад
ያርቢ ሀያሉጌታ አንተ ነህና ስላምን አርጋጋልን የምሩን ያስፈራል ሀገሬ ስላምን መርጋጋትን ይመልስልሽ 🇪🇹💔😰
@smyelesh3249
@smyelesh3249 2 года назад
ድል ለሩሲያ ድል ለኢትዮጵያ
@beeityabera6741
@beeityabera6741 2 года назад
አቤቱ አለማችን ሠላም አድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 года назад
ሰላም ኢትዮጵያ 🕊️💔❤🇪🇹🤲🤲🤲
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን!!!😭😭😭😭😭
@honeyselametube
@honeyselametube 2 года назад
ወገን ፡ እንጸልይ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yordibm7855
@yordibm7855 2 года назад
ፀሎት ብቻ ነው ምክንያቱ ዘመኑ የመከራ ነው ...እስካሁንም በሱ ቸርነት ነው ያለነው።
@user-xo9nd8rx4k
@user-xo9nd8rx4k 2 года назад
ስለ እሩሲያ እና ይኩሬን ምን አገባን የራሳችን አሸባሪወች ይሄ ጊዜ ተጠቅሞ መከላከያው ከበድ ያለ እርምጃ መውሰድና ማጥፋት አለበት አሸባሪን መውቂያው አሁን ነው አለም ፊቷን አንስታልናለች መፍጠን ያስፈልጋል
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 года назад
ሰላሙን ያምጣልን ያረብ ፍትህ በሳኡድ ለሚገኙ ወገኖቻችን
@emuyedereje3213
@emuyedereje3213 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አለማችንን ሰላም አድርግልን 🙏
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ሄርሜላዬ የሁሊጊዜ ጀግና አንበሳ ጎበዝ እደዚ አጥረግርጊያቸው ፈረጆቹ😁😂 አላህ ሆይ መላው አለም ከአገራችን ሰላም መልስልን🇪🇹🇪🇷🌍🙏
@anshatube
@anshatube 2 года назад
ሮሚይ ወዴ ደምሪኝ ወዴ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 года назад
አቢቾ ለሩስያ ወታደር ይላክላት በአድዋ ጦርነት ጊዜ የሩስያ መሪ ለኢትዮጵያውያን ረድተው ነበር ውለታ አለብን ጀግና ራሺያ💐👏
@natigazemomissmiss53
@natigazemomissmiss53 2 года назад
ፈጣሪ ለአለም ሁሉ ሠላምን ያውርድልን እነ አሜሪካና አጋሮቿ ፈጣሪን ስለማይፈሩ ጨካኝና በዳይም ስለሆኑ ጌታ ይፊርድባቸው ለላ ምንም ማለት አይቻልም
@genetamare9547
@genetamare9547 2 года назад
የኛ ሀያል እግዚ ብቻነው ለሀያልም ሀያል አለው
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 2 года назад
ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 года назад
ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ኢትዮጵያ ከሩስያ ጎን መቆም አላበት
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም🙏🙏🙏
@solomonaregash3083
@solomonaregash3083 2 года назад
አትጨነቁ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ስለሆነ ነው።ይልቁንስ ተግታችሁ ፀልዩ ከመጥፎ ስራ ተቆጠቡ ።
@tigistutigistu2167
@tigistutigistu2167 2 года назад
ድል ለሩስያዉያን
@MT-ii4hl
@MT-ii4hl 2 года назад
የአባቶች ቃል እየተፈፀመ ነው ዳይ ስደት ወደ እምዬ ኢትዮጵያ እምዬ ሀገሬ ሰላም ሊመጣ ትንሽ ግዜ ቀረሽ ፈተና የበዛብሽ ኦርቶዶክሳዊያን በርቱና ፀልዮ
@user-gi4zo6sq7w
@user-gi4zo6sq7w 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ሄርሜላዬ ፀዳለ እስቴ በዝምታ ተባበሪያት እችን ሚስኪን ሀገራችንንን
@adaneadego9328
@adaneadego9328 2 года назад
ሩሲያ ታሪካዊ ወዳጃችን ስለሆነች ከጎንዋ የምንቆምበት አሁን ነው በተመሳሳይ አሜሪካንና ምራባዊያን የሚዋረድበት ሁኔታ ማገዝ ይገባል ።
@senaitgebru4119
@senaitgebru4119 2 года назад
ምን አግብቶን ነጭ ጠግቦ ሲራገጥ ,,ጠግቦ ያላደረው አፉሪካ የሚያጨበጭበው
@mengedegnawtube
@mengedegnawtube 2 года назад
GOD BLESS ETHIOPIA GOD BLESS ETHIOPIA GOD BLESS ETHIOPIA MY MOTHERLAND
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 года назад
Amen🙏🇪🇹
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ለ ኑፁሀን ደም 😭😭😭😭
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 2 года назад
ድሬ ሀገሬን እያስጎበኘክ ደስይላል አቤል
@etube6895
@etube6895 2 года назад
የዘመኑ መጨረሻ ኤሔ ነው ንሰሐ እንገባ🙇🙇
@yordibm7855
@yordibm7855 2 года назад
ፀሎት እና ንስሀ ብቻ ነው መፍትሄው! ምክንያቱ ዘመኑ የመከራ ነው ...እስካሁንም በፈጣሪ ቸርነት ነው ያለነው።
@saragalaxya1185
@saragalaxya1185 2 года назад
ሰላም ኢትዮጵያ 🇪🇹❤
@user-wz6kk9rs9j
@user-wz6kk9rs9j 2 года назад
ኢትዮጵያውያን የሰው ማንቦጫረቅ ትታችሁ የራሳችሁን ፀልዩ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ስወዲሽ ደምሪኝ
@abegaztube9527
@abegaztube9527 2 года назад
ሰላም ለምድራችን
@abrahamasomo7373
@abrahamasomo7373 2 года назад
ጌታ ሆይ መርን
@negussutube1836
@negussutube1836 2 года назад
ባቡሬ ባቡሬ ይዞኝ ገባ ድሬ
@romanabebe9148
@romanabebe9148 2 года назад
Great answer Hermelaye ❤️
@senaitabat601
@senaitabat601 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍርድ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአፍር እና ለአማራ ህዝብ
@nathnalealemunatei787
@nathnalealemunatei787 2 года назад
አቤላ የጦርነቱን አንዳድ ቪዲዮ አሳየን እንጂ ስለ እሩሲያ እየዘገብክልን ድሬደዋን ማየት ደስ አይልም
@TUBE-cy1fb
@TUBE-cy1fb 2 года назад
አላህ ለሚስክኖች ይድረስልን😭
@user-wz6kk9rs9j
@user-wz6kk9rs9j 2 года назад
ኪኪኪ የ አሜሪካ ተላላኪ ፑቲን አሜሪካንን ጆሮዋን ቁንጥጥ ባደረገልን
@Ahayel
@Ahayel 2 года назад
አምላኬ ሆይ እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነትክ ምህረትክን አውርድልን
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 2 года назад
ኢትዮጵያን ምዕራባውያን ሰላም እንድታጣና አቅም እንዳይኖራት የተለያየ ጫናዎችን እያደረጉ ዘመናት ተቆጥረዋል። አሁንም የዓለምን ወቅታዊ አካሄድ አይተን የሚበጀንን እርምጃ በአስቸኳይ መውሰድ አለብን። ለሁሉም እንጸልይ። ጌታ ሰላም ይስጠን። መዝ 74:14
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 года назад
ፊላንድ መደምሰስ አለባት
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 2 года назад
Allhe agarachene salame yadergawe
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 2 года назад
ሰላም ለአለም ሰላም ለሰዉዘር
@fitsumzelalem7154
@fitsumzelalem7154 2 года назад
አዲስ እስታንዳርድ አዘጋጅ ምን ሆና ነው ያልበላትን የምታከው በጣም ያሳዝናል ። የራሳ አሮባት የሰው ታማስላለች እንዲሉ ሆነ ነገሩ!
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 года назад
Thank you Abel!
@zyeinabeje9594
@zyeinabeje9594 2 года назад
መልካም ቀን ከሀሰት ምስክርነት አድነን
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 года назад
BRAVO HEREMELA RUSSIE 💯%❤💪💪💪💙🤍❤,💚💛❤ 🙏🙏🙏 SELAMONE YAWRDELENE🙏
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 года назад
Egezeyo ftari dereselene👏👏👏😭😭😭😭
@Amanfashion1
@Amanfashion1 2 года назад
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 года назад
የባህታውያን የበቁ አባቶች ያሉት ሁሉ መድረሱ ተረ ጋግጧል ወደ ንስሃ እንፈፅም ።ለጦርነትአንተባበር። ማንም ያጥቃ ይጠቃ እንዲቆም መፀለይ ነው። ሩሲያን ቻይና ከተቀበለች የደቂቃእልቂት ይፈጠር እረፉ ጣልቃ አትግቡ ጦርይቆማል።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሰላም ለናፈቀ ሁሉ ሰላም
@teoeto1192
@teoeto1192 2 года назад
ሠላም ለአለም ይሁን
@user-yx1po4sy8k
@user-yx1po4sy8k 2 года назад
የእራሷ አሮበት የሰዉ ተመስላልች አልች እናቴ ለማንኛዉም ፈጣሪ ሰላም የምጠልን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 года назад
ልክ እደጁታዉ ማለት ነዉ ብሔር የሚከፋ ፍለዉ
@teddyyimermariyezeethiopia878
@teddyyimermariyezeethiopia878 2 года назад
ራሽያ ባትኖር የአሜሪካንን ጥጋብ ማን ያስተነፍስልን ነበር ? ለ አለቃም አለቃ ያዝለታል ።
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
የምትጎዳው አሜሪካን ሳትሆን የዮክሬን ንፁሀን ናቸው
@teddyyimermariyezeethiopia878
@teddyyimermariyezeethiopia878 2 года назад
@@Mimi-ex4si የታወቀ ነው !!! ጦርነት ባህላዊ ጨዋታ አይደለም።
@wazircell4191
@wazircell4191 2 года назад
የአላህድረስልን
@anshatube
@anshatube 2 года назад
ወዴ ደምሪኝ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 года назад
አይ ሩስያ ጀግና አሜሪካንንና መሰሎቾን ወጥ በወጥ አደረገች ክክክክክክ እሰይ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 года назад
fetari hoy le alem hulu selam yihun,gin temesigen semonun ye Ethiopia seber zena kenisowal be ayin iyen geta hoy miskinuwa hagare Ethiopia selamish yibza enate🙏🙏
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 года назад
ብራቮ ፑቲን
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 2 года назад
አቤሎ መረሐባ ብዬ ባስተናግድ ደሰባለኝ ነበር በውቧ, የፍቅር የሖነችው ተወልጄ ያሳደገችኝ ሐረርን ፩ጨምሮ ደስይለኝ ነበር ኢሻሐላ
@user-gg8tw1vf5b
@user-gg8tw1vf5b 2 года назад
ሰላም ይሁን በአለም ግን እኛ ያራሶችን አሮብን የሰው እያማሰልን ነው በየሰአቱ ምንም በመያቀው የሜሞተው ወገናችን በርሐብ የሜያልቀው ቀየውን ትቶ የሜሰደደውስ ኧይ እኛ
@dashetesfaye7054
@dashetesfaye7054 2 года назад
ቆይ ግን ምን አይነት ንቀት እና ስድብ ነው በ21 ክፍለ ዘመን ኢትዬዺያዊ ከሪሱ አገር ውጪ ስለሌላው አለም ምንም ነገር መስማትም ማወቅም አይገባውም ነው እምትሉት??? 🤦‍♀️
@user-gg8tw1vf5b
@user-gg8tw1vf5b 2 года назад
@@dashetesfaye7054 አልተሶደቡክም ከይቅርታ ጋር ስድብ የሰይጣነው ምን አልባት ያልገባሆት ነገር እሱም እንደቅጠል የሜረግፈው ወገን ግድ የለለን ማለቴነው
@Tube-ev9xo
@Tube-ev9xo 2 года назад
አንደኛ ነኝ
@user-km5sc3vj9h
@user-km5sc3vj9h 2 года назад
ፑቲን ጀግናው አይ አሜሪካ እሳቱን አጋግመው ዘወር
@anshatube
@anshatube 2 года назад
ወዴ ደምሪኝ
@user-km5sc3vj9h
@user-km5sc3vj9h 2 года назад
@@anshatube መርሀበን
@anshatube
@anshatube 2 года назад
@@user-km5sc3vj9h ሽኩራ የኔ ወ🌹🌹🌹🌹🌹ዴ
@user-nu8on3cl1p
@user-nu8on3cl1p 2 года назад
ስለእስራኤል ምን አዲስ ነገር አለህ ንገረኝ እባክህ ን
@kemermuhdin
@kemermuhdin 7 месяцев назад
ምክንያታቸዉ ምንድን ነዉ?
@hdhff1952
@hdhff1952 2 года назад
ይገረማል. እስተያረ የምለፈልፈበት. አልቆነወይ
@asd566nfj5
@asd566nfj5 2 года назад
ብራቦ ሩስያ
@fobintmldhsn6285
@fobintmldhsn6285 2 года назад
ሰላም ዉድ ያሀገሬ ልጆች
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 года назад
I think no one is sleeping for America again.
@laylaganat6155
@laylaganat6155 2 года назад
ኢትዮጵያ እራሷ አታመርትም እዴ ስዴ ላጣነው የምትል
@daneldire5634
@daneldire5634 2 года назад
ድሬደዋ በቀፊራ በደቻቶ ደልድይአ5ኛ
@daneldire5634
@daneldire5634 2 года назад
ራል ሼል ቅዱስ ሚካኤል
@shifartirkaso963
@shifartirkaso963 2 года назад
Russian 💪 💪 yes ethiopia 🇪🇹 🤝👌👉
@user-hw8ix7fo4u
@user-hw8ix7fo4u 2 года назад
ስለ Greek አፈታሪክ ማወቅ ምትፈልጉ profilen ተጭናቹ መመልከት ትችላላችሁ
@MilaMedia
@MilaMedia 2 года назад
NATO...ራሺያ ላይ እርምጃ ከወሰደ ነገሮች የበለጠ ይወሳሰባሉ😓 ፈጣሪ ብቻ ይሁነን🙏
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 года назад
ድፍረት የለውማ እንደዛ ለማድረግ
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 года назад
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በአለም ዳርቻ ያላቹ በያላቹበት የአለህ እዝነት ረህመት አይለያቹ በስደት ያላቹ ሀሳባቹ ሞልቶ አለህ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ፍትህ ለኑፅኋን ዜጎቻችን በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ለሚኖሩት ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን ጠቅ አድርጋቹ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ኢትዮጲያነት መረዳዳት መከባባር መፈቃር
@abcdmnopq4505
@abcdmnopq4505 2 года назад
👍
@abaymolafesese7439
@abaymolafesese7439 2 года назад
ይሄ ሁሉ የአሜሪካን ሥራ ነው አለም ወደ እውነት ትመጣለች ኔቶም ይፈርሣል
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 2 года назад
ወይዘሮ ፀዳለ ምነው የዩክሬን ዜጋ ነኝ አልሽሳ😳
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ሰላም አደርሽ ወይ ውዷ ሀገሬ 😥🙏🏿 አምላክ ሆይ ሰላማችንን መልስልን እንደቸርነትህ እንደምህረትህ 🙏🏿🙏🏽
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 года назад
አኔ የገረመኝ አሁን ሩስያ አየቀታቻቸው ያሉት አኮ ኢትዮጵያ ላይ ማአቀብ ካልተጣል ብለው ሲጮሁ የነበሩ ሃገራት ናቸው ዩኩሬን አንድሁም በይበልጥ ደሞ ፊንላንድ ተዉ ኢትዮጵያን አትንኩ ብለን ነበር🤔 አንግዲህ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን 🙏🙏
@anshatube
@anshatube 2 года назад
ወዴ ደምሪኝ
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 года назад
ፑቲን ጀግናው 💪💪🦁🦁🦁
@nabilanabila8892
@nabilanabila8892 2 года назад
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
@beebrr3617
@beebrr3617 2 года назад
🙏
@melatzeretu3780
@melatzeretu3780 2 года назад
🇷🇺Alemin hulu Russia tashenif👍🏻🇷🇺🙏🏽
@lidulidka6859
@lidulidka6859 2 года назад
አይ አሜሪካ መቼ ይሆን የሰው ሰላም ሚያስደስተው ስንቱን ሀገር በጠበጥች በስመአም
@worknehgolden3478
@worknehgolden3478 2 года назад
Tsedale ewukena felagi nesh belelegn.
@ashimgurade6896
@ashimgurade6896 2 года назад
Hello everyone I think it is world end because of bad condition across the world. So,we need to pray God . Peace peace... peace for human kind.
Далее
Nima ovqat qilay?😂
01:01
Просмотров 920 тыс.
Не прокатило 😳
0:20
Просмотров 7 млн
Сам напросился
0:43
Просмотров 1,5 млн
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25