Тёмный

ሰበር ዜና - ሱማሊያ ያልጠበቀችው ሆነ ባለስልጣናቱ ተከፋፈሉ | አሜሪካ አቋሟን ገለፀች 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 87 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 4 дня назад
ወገን ኢትዮጵያ ቤት ሆኗል እልልታ ፣ጠላት መንደር ሆኗል ለቅሶና ጨጫታ፣፣ኢትዮጵዬ አይዞሽ አምላክ አለ ከጎንሽ❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 дня назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@YesmawZelaka
@YesmawZelaka 3 дня назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 дня назад
አሜሪካን ሆይ አፍሺን ዝጊልን
@ሀዩቲ-ቐ4አ
@ሀዩቲ-ቐ4አ 3 дня назад
ይች የርጉ ዝብ ዝብላ በየቦታው ጥልቅ እሚግርመው ኢቲዪቢን ለመጣል በጣም ትጥራለይ ሆሆሆ
@SuSu-m3j
@SuSu-m3j 4 дня назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️🇪🇹
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 4 дня назад
ፈጣሪ ኢትዮጵያን አገራችንን ይጠብቃል
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 4 дня назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ 4 дня назад
ሰላም አማን ያሳደርከኝ አማን በኬር አዉለኝ መልካም ቀን ለሁሉም የአለም እዝብ ይኡን።
@helenh6930
@helenh6930 4 дня назад
ድል ለአገሬ ኢትዮጵያ
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 4 дня назад
ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቤል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@wardewarde9415
@wardewarde9415 4 дня назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም blessed 🙏🙏🙏🙏
@HayuLove-f6c
@HayuLove-f6c 4 дня назад
amin❤❤❤
@RRashadd
@RRashadd 3 дня назад
انت تقول قوتك البحرية. على ما يبدوا تفكر داخل حلمك المفضل. اثيوبيا ليس لديها قوات بحرية ايها الابله
@radioshewa
@radioshewa 3 дня назад
ሽሀራቲኦን
@tinsaebewketu9567
@tinsaebewketu9567 3 дня назад
Dedeb lemekelakeyachin alallem?
@zd820
@zd820 3 дня назад
Thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 3 дня назад
የአሜሪካ ጭብል ፍትው ብሎ ሲገለጥ እኛም ነቅተናል ጠላታችን ማን እንደሆነ የታወቀ ነው ድል ለውዲቷ ኢትዮጵያ ውድቀት ለጠላቶቿ
@AccAcc-x3k
@AccAcc-x3k 4 дня назад
Dell la Ethiopiaa hageree motii la telatee😢😢😢❤❤❤❤❤
@Tumiso-bz9ty4sq4r
@Tumiso-bz9ty4sq4r 4 дня назад
የደቡብ ልጅ ነኝ የከምባታ ኢትዮጵያ ❤
@zd820
@zd820 3 дня назад
❤❤❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 4 дня назад
አሜሪካ የጦስ ዶሮ ናት ግን ለምንድነው በያለበት አሜሪካ ጣልቃ የምትገባው
@FikerBogale
@FikerBogale 4 дня назад
በጣም የሊለችበት የለም እኩ
@tiztaye
@tiztaye 3 дня назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለሀገራችን❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 дня назад
ድል ለኢትዮጵያ ድል ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@show8133
@show8133 4 дня назад
ይመችህ
@happy2023-ev5tl
@happy2023-ev5tl 4 дня назад
አቤሎ,እዴት,አደርክ,ፈጣሪ,ሆይ,እባክ,በቃ,በለንእና,የበዛ,ሰላምህን,ለሀገራችን,ላክልን,🙏🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 дня назад
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪
@jesuskingofkings4024
@jesuskingofkings4024 3 дня назад
King of Africa 🌍 ethopihan ❤❤❤
@markos1018
@markos1018 4 дня назад
ለግብፅ ደጋፊ ሁሉም ሕዝቄኤል 29 እና 30 ያንብቡት ከዚያም እጁን የሚስበስበው ይተርፋል የማያረገው ደግሞ ይቀምሳል።
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 4 дня назад
ኤነ ቅድመነዉያነበብኩት እችን ቀን እየጠበኩነዉ የአገራችን መከራ ያበቃል ግብፅ አደና ለመጨረሻ እግዝአቢሔር እጂ ትወርቃለች
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 дня назад
መፀሃፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈው የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ በኢትዮጵያ ምድር ዋይታና ለቅሶ ይሆናል በግብፅም ሠይፍ ይሆናል ነው የሚለው ስለዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም እንደማይፈጠር አድርጋችሁ አትቀባጥሩ መጪው ቀናቶች ለኢትዮጵያ በጣም የከፋ ነው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 дня назад
@@ajmanbaldiya3338የአገርህ መከራ የሚያበቃው በ7 የአረብ አገራት በሁለት ሃያላን አገራት እየተመሩ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ህዝቡን ከጨፈጨፉና አገሪቷን ካወደሙ ቡሃላ ነው የትንቢት ቃሉ የሚያስረዳው እንደዛ ነው ከዚህ ጥፋት ቡሃላ ነው እውነተኛው የኢትዮጵያ ትንሣኤ የሚመጣውና የሚጠበቀው ደጉ ንጉሣችን ሣልሳዊ ንጉሥ ቴዎድሮስ ከፀሃዩ ጳጳስ ጋር አብሮ የሚመጣውና ወደ አገራችን የገቡትን የጥፋት ሃይሎች ወራሪ የእስላም አገራትን ጠርጎ የሚያስወጣው የዛን ጊዜ በህይወት ተርፈው የኢትዮጵያን ትንሣኤ የሚያዩት ሰዎች በጣም ጥቂት ልበ ቀና ቅን በእግዚአብሔር የተመረጡ ብቻ ናቸው አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ያልቃል እንዲሁም በመጨረሻ ላይ እግዚአብሔር አምላክ ግብፅን ይበቀላታል በኢትዮጵያ ምድር ላይ ስለፈፀመችው ግፍና መከራ በግብፅ ምድር ላይ የግብፅ ህዝብ እርስ በርሱ በሠይፍ ይተላለቃል እሄን ይመስላል ባጭሩ መጪው ጊዜ
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 3 дня назад
😂😂😂 የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አሉ ? ሲጨንቃቸው እኮ በግብፅ ጋዜጠኛ ጠንቋይ አቅርቦ ነበር እነዚህ ሟርተኞች ?
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 День назад
@@ማር-ዐ5ሰ መፅፍ ቅዱሱ አታነቡምሐ ዝብላቹ በጨፈን ትሔዳላቹ ነገልጂ ትወልዳላቹ ለሰጣነ ትገብራላቹ ሲትሲቅ አታፍርም
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 дня назад
እኛ ፈጣሪ እየረዳን ሀይል እየሆነን ስለሆነ የነሱ ድጋፍ ከንቱ ነዉ ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 дня назад
ኢትዮጵያ የአፍሪካ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 4 дня назад
የሊባኖስን ታሪክ ቀይረህ ሌላ ታሪክ ያመጣህ አምላክ እባክህን የኢትዮጵያንም ታሪክ ቀይርልን ስደት ጦርነት መደፈር በቃ በለን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 4 дня назад
አሜን 🙏🙏🙏
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia 4 дня назад
Ameen
@אבאחבתה
@אבאחבתה 4 дня назад
ሊባኖሶች ፀሎት አርጉ ገና ነው የሰላም አምላክ ይጠብቀን
@amarechtefera2600
@amarechtefera2600 4 дня назад
Amen!!!
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 дня назад
​@@אבאחבתהእግዚአብሄር ይጠብቃቹ በሊባኖስ ያላቹ አይዙዋቹ
@ethiopiaafikari2113
@ethiopiaafikari2113 3 дня назад
ሰላም ለ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SuSu-m3j
@SuSu-m3j 4 дня назад
ግራ ገብቷት ግራ ያጋባች ሀገር ማናት......? 1/ ሶማሊያ 2/ ግብፅ 3/መልስ /የለም 😂😂😂😂😂
@binlamaderkald
@binlamaderkald 4 дня назад
ሀ$ለ
@sarasara5346
@sarasara5346 4 дня назад
America
@EliasMalasa-q6f
@EliasMalasa-q6f 4 дня назад
ድል ሀገር ኢትዮጵያ ይሁን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 4 дня назад
ድሉ የኛ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪❤❤❤🙏🙏🙏ሰላሙን ለምድራችን ለሰዉ ልጆች ሁሉ ይስፈን
@meseretmago4735
@meseretmago4735 3 дня назад
ፈጣሪ ኢ/ትዮ አገራችንን ይጠብቅ
@yohanishabite
@yohanishabite День назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 4 дня назад
ሱማልያ አንድነትና ህብረት ኖሮአት አታቅም ምክንያቱም የራሷን ትታ የጎረቤት ሀገሮችን መሬት ስለምትመኝ ።
@zd820
@zd820 3 дня назад
Thank you Abel❤❤❤❤❤❤❤
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 3 дня назад
አሜሪካ የአለም ካንሰር ናት እሷ እያለች አለም ሰላም አታገኝም
@AbdirahmanAbdirahmanmoha-ll9ml
Somalia has right to defend its land❤❤❤
@MaryamNuru-m1w
@MaryamNuru-m1w 4 дня назад
Somalia's part of region in Ethiopia😂😂😂 is not a country
@MaryamNuru-m1w
@MaryamNuru-m1w 4 дня назад
Tell me how Somali defense it from Ethiopia themself even they have nothing😂😂😂😂 even you guys leave because of Ethiopian Army otherwise shabab to damage your country you have nothing😂😂
@hamdan13mohd
@hamdan13mohd 4 дня назад
Yes 🇸🇴🤍🇪🇬
@hamdan13mohd
@hamdan13mohd 4 дня назад
O woow don't forget 1977 slave ​@@MaryamNuru-m1w
@henokgebretensayaddisababa6683
አሜሪካ ኢትዮጵያ እንድታድግ አትፈልግም ስለዚህ ሶማሊያንን ነው የምትደግፈው ዲፕሎማሲያዊ ጫና በሚል ኢትዮጵያ ላይ እንደለመደችው ማእቀብ ልትጥል ትፈልጋለች።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 дня назад
ለሶማሌ ላንድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SebileSebile-hn1uu
@SebileSebile-hn1uu 3 дня назад
አሜሪካ ፡ብትደግፈን፡ይደንቀን፡ነበር
@WondimuAbebe-v1k
@WondimuAbebe-v1k 3 дня назад
ድል ላኢትዮጵያ
@user-pq1ej5dt2e
@user-pq1ej5dt2e 3 дня назад
Dil le Ethiopia 🇪🇹 🎉😂❤😊😅 ❤️
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 3 дня назад
ትን . ሕዝ . 30፥6 ግብፅን የሚደግፉ ሁሉ ይወድቃሉ ይላል ።
@Samerah-k1r
@Samerah-k1r 3 дня назад
ኢቶዮ፣ሀገሬሰላምሽይብዛ
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel 4 дня назад
የኢትዮጵያ አምላክ ገና ብዙ ያሣየናል ገና ያተራምሳቸዋል ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም ውድመት ለሡማሊያ ከፍታ ለኢትዮጵያ
@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ 3 дня назад
አሜሪክ ለኢትዮጵያ ተኛት አታድረም እናቅሻለን
@user-hl8ee5ej8x
@user-hl8ee5ej8x 4 дня назад
1❤❤
@YosephKefelegn-f7r
@YosephKefelegn-f7r 4 дня назад
አሜሪካ ኢትዮጵያን በጣም
@nunupleschke644
@nunupleschke644 3 дня назад
ምነው የሃገራችንን መንገድ ብታሳየን እንዲህ አምሮ ይኼ ሰልችቶናል
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi 4 дня назад
ሱማሊላንድና ሱማልያ በቅኝ ግዛት ምክንያት ለብቻ ብቻ ይኖሩ ነበር።መልሰው ተገናኙ ከዚያ የእርስ በርስ ጦርነት ስለነበር ሰላም ብርቅ ሆነ ጦርነቱ ይበልጥ ያየለው ሱማልያ ውስጥ ነው ሶማሌላንዳውያን ሲያዩት እንደጠበቁት ሳይሆን በዚያድ ባሬ ተጨፈጨፍን በማለት እንደበፊቱ ብቻ ብቻችን ሁነን ዋናው የህዝባችንን የመኖር መብት፣የሰላምና የልማት ችግር እንፍታ ስትል ሱማሊላንድ የተሻለ መረጋጋትና ኢኮኖሚ ምርጫም ምታደርግ አገር ናት።እውነት ብትኖ ኖር ለህዝብ ፍላጎት ሲባል በድምፅ ህዝበ ውሳኔ ማድረግ ነበረባቸው።ሁለቱም ወደብ አላቸው።የሚመሩት በራሳቸው ሰዎች ነው ።የእነሱ ችግር ኢትዮጵያ ገፈት ቀማሽ ደም ገባሪ ሁናለች።እስከ አልተግባቡ ድረስ ተለያይተው ቢኖሩ የኢትዮጵያ ድምፅ መስጠት ትክክል ነው።ኢትዮጵያ ስላለች ብቻም አይሆንም።ዳሩ ግን የሱማሊያው መሪ ሀሰን ተሹሞ ከአሜሪካ የመጣው በግብፅ ነዉ።ሴራው ሰፊ ነው።
@rosedaniel5402
@rosedaniel5402 3 дня назад
Egziabhair selamun yawrd
@hamdan13mohd
@hamdan13mohd 4 дня назад
ከአገራችን ይውጡ, እኛ አንፈልግም. ✌️🇸🇴❤️🇪🇬 Welcome our brothers 🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬
@toybaali8405
@toybaali8405 3 дня назад
ማነውና የሚጠብቃቹ የኢትዮጲያ ወታደር ነውኮ ካሥፈለገም ይገርፍሀል😂
@hamdan13mohd
@hamdan13mohd 2 дня назад
@@toybaali8405 🇪🇬❤️🇸🇴🇪🇬❤️🇸🇴🇪🇬❤️🇸🇴🇪🇬❤️🇸🇴
@toybaali8405
@toybaali8405 3 дня назад
አሜሪካ ላለም ሠላም ጠር ናት እና ይሄን ብዙ ሁሉም ሊረዳው ይገባል አሜሪካ የሌሎችን ሀገር እያፈረሰች የራሧን ትገነባለች ያሣዝናል
@ZarumaEthiopia
@ZarumaEthiopia 4 дня назад
selam
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 3 дня назад
አሜሪካ ውጤት አታመጣም ለማባባስ ካልሆነ በስተቀር
@Greenyard22
@Greenyard22 3 дня назад
❤ኢትዮዺያን አትንኩ
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia 4 дня назад
selam abela❤❤❤
@YeabsraYabu-k2j
@YeabsraYabu-k2j 4 дня назад
first person 😮
@radioshewa
@radioshewa 3 дня назад
ዸቭ ለጹርይ ዱባይ
@mulunesheliyas3113
@mulunesheliyas3113 4 дня назад
❤❤
@Fikadu_Alemu
@Fikadu_Alemu 4 дня назад
what is your source
@YohannisDambeyohannisdambe
@YohannisDambeyohannisdambe 4 дня назад
ቆይ አቤልዬ አልሲሲ ዬት ነዉ ያለው ?እስካሁን ሞቃድሾ ወይስ ካይሮ ነው ያለው ?😂😂
@ከድርሁሴን-ሠ8ጀ
@ከድርሁሴን-ሠ8ጀ 2 дня назад
ዴልተ 3:39
@JohnTumoro
@JohnTumoro 4 дня назад
Selam ye Abel beteseb ilata kidame
@AddisAbaba-j3s
@AddisAbaba-j3s 3 дня назад
ማነሽ በላት አሜሪካን ???? 😁😁😁😁😁
@TATO-TUBE
@TATO-TUBE 4 дня назад
🎉
@AlhamdullilahEverything
@AlhamdullilahEverything 4 дня назад
America Ena cairo Ertriiean Asgntlawal tadya somalia land lay men naw warre Abezu 🇪🇹💚
@JamesMustarve
@JamesMustarve 4 дня назад
flrst person🤣
@WinnerNegn
@WinnerNegn 4 дня назад
1
@MisganasolomonMisganasolomon
@MisganasolomonMisganasolomon 3 дня назад
Koy gin America Ethiopian atifatam ende
@abebekesete
@abebekesete 4 дня назад
እሱ ስያምርክ ይቀራል ፋንድያ
@mekidestadese869
@mekidestadese869 2 дня назад
ይቺ አመረካ የምትበል ሀገር በአትዮጰየ ላይ ያለትን ጠላቸ በተለያየየ ነገረ ላይ ስታሳይቆይታለች
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 4 дня назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@savannaholdridge8502
@savannaholdridge8502 День назад
Martinez Patricia Gonzalez Scott Johnson Susan
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 4 дня назад
አሜሪካ 👹👹👹👹👹👹
@natamincakes4333
@natamincakes4333 3 дня назад
Aye amerika kifu nech
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 4 дня назад
⚠️ወገኖቼ እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 дня назад
የሱማሌዉ መሪ የግብጽ ተላላኪ አሽከር ዉለታቢስ
@وليدالمطيري-غ9م
@وليدالمطيري-غ9م 3 дня назад
ስለምለኢትዮጽጼያ❤
@tadeletekola5454
@tadeletekola5454 4 дня назад
Fexan sew berta
@WinnerNegn
@WinnerNegn 4 дня назад
Comment first winner
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 4 дня назад
የነ ጆ ጉዳይ በ3 ተብሎ ነበራ ግን እንዴት ሆኑ😢
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s 4 дня назад
ከተቀደድክ አይቀር አሜሪካም ደግፋናለች በል.
@Tbebu2815
@Tbebu2815 3 дня назад
ዝም ብላቹ ኣታላዝኑ። የሰው ኣገር ገብቶ መፈትፈት ልክ ኣይደለም። የበሻሻው ውሻ በድሆች ደም እየተጫወተ ይገኛል።
@TikurSew720
@TikurSew720 4 дня назад
አንተ ካድሬ ምንጣፍ ጎታች መቼ ነው የፋኖን የጦር ሜዳ ውሎ ጀብድ የምትዘግበው???3
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv 4 дня назад
የራሱን ሀገር አፍርሶ ደግሞ የሰው ሀገር ሊያፈርስ ነው ያበርታችሁ ምስራቆቹ ሰሜናዊያን የለንበትም 😅
@abdushmohammed7977
@abdushmohammed7977 4 дня назад
ዝም በል እስኪ ቦቅባቃ ዝም ማለት አትችልም ባንዳ
@seait840
@seait840 4 дня назад
የኤርትራ አሽከር የግብፅ ተከፋይ ነህ አይደል 😂😂
@Yared-uo1wd
@Yared-uo1wd 4 дня назад
ይሄ የውሸት RU-vid 😂😂😂😂
@sofanitemillion6093
@sofanitemillion6093 4 дня назад
I really wonder why some interpret the messages by US envoys or other officials as something new and against Ethiopia? The US has not officially recognized Somaliland as an independent state yet. This doesn't mean it won't. Any US official will always state the current US position. This is the norm in international politics and diplomacy.
@ቀደረለምሳ
@ቀደረለምሳ 4 дня назад
❤❤
@solomonbekele3582
@solomonbekele3582 4 дня назад
ቨቨዠቨ
Далее
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 1,3 млн
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 610 тыс.
Добрая весть 😂
00:21
Просмотров 398 тыс.
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 1,3 млн