Тёмный

ሰበር ዜና - በመጨረሻም ኢትዮጵያ ለፊሊስጤም ድጋፏን በይፋ አሳየች እስራኤል ቁጣዋን አሰማች 

Abel Birhanu
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
ru-vid.com/show-UC3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Развлечения

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 361   
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 24 дня назад
ኢትዮ ተውና አለም በሙሉ ከፍልስጤም ጉን የቁማል እወነት ሰላወቀ❤❤❤❤
@rozazouba7538
@rozazouba7538 24 дня назад
amara eybdu newe abiye lemine ke palstayene gon qome bilewe😂😂😂😂 eni diqalawoci iserale axfame enqalene gin pilsxamoci beslame ynuru newe xyqawe hmase mcersawe mindenewe mihonewe
@ETHIOMONSTER
@ETHIOMONSTER 25 дней назад
በሀይማኖት ምክንያት ብቻ እስራኤልና ፍልስጤምን መደገፍ ተገቢ አይደለም ሁሉ ከተበደሉ ጎን ነዉ መቆም ያለብን
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 24 дня назад
❤️❤️❤️
@KedstAbebe-ms3wu
@KedstAbebe-ms3wu 24 дня назад
😂😂😂😂😂
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 24 дня назад
ምንጭ ተበዳይ ሙሉ ፍልስጤምን አወደመች ህስራሄል ጥሩ ሰራች ነው የምትሉት አራም
@user-vb2md9mm1v
@user-vb2md9mm1v 24 дня назад
@@user-ee3wg4my3gእሰይ እንኳንም ወደመች አርፋ አትቀመጥም የነበር
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 24 дня назад
ተበዳይ ጠፍቷችሁ ነው ሙስሊም ብቻ ለፍልስጤም የሚያግዝ ይመስላችሃል ሰይጣን እራሱ እስራኤል ስለሆነ እንጂ ማንም ለእስራኤል አያግዝም
@TcbFjx
@TcbFjx 24 дня назад
ይህ እኮ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም የሰበአዊ ጉዳይ እንጂ በሃይማኖት ከሆነኮ እስራኤል የሁዳ እንጂ ኦርቶዶክስ አይደለችም ኢትዮጵያ ሀገሬ ከተገፍት ጎን በመሆኖ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ምንግዜም ከተበዳዪች ጎን ናት❤🎉
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 24 дня назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ለሀቅበመቆሟ ደስብሎኛል እንደውም ዘግይታለች
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 24 дня назад
ከዚህ በፊት ኢትዮጵያን ዶክቶር አልመራትም ነበር ለዚህ ነው የዘገየችው
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 24 дня назад
እኔ ባላውቀውን እንደሚመስለኝ የእናተም እምነት ከተበዳይ ጎን ቁሙ ነው እሚለው ፍልስጤን ሀገር መሆንን ሁሉም ጤናማ አእምሮ ያለው ሁሉ መደገፍ አለበት
@ethio125
@ethio125 24 дня назад
መጥፎ ድርጊት ሁሉ አይፈቀድልንም
@user-so5mh2sk8x
@user-so5mh2sk8x 24 дня назад
ፍትህ ለተጨቋኞች ይሁን ነፃነት ለፍልስጤም 🇰🇼🇪🇹🇰🇼🇪🇹🇰🇼🇪🇹🇰🇼 Ethiopia👍👍👍
@WondaJemal
@WondaJemal 25 дней назад
ይሄ የሃይማኖት ጉዳይ መሆን የለበትም ፍትህ ለተጎዱት ፍልስጤማዊያን!! እኔ የፕሮቲስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን አብዛኛው ፍልስጤማዊ ሙስሊም ስለሆነ ብቻ ወይም የክርስትና እምነትን ስለማይከተሉ ፍትህ እንዲጓደል አልፈልግም።
@hanahhana2519
@hanahhana2519 24 дня назад
አሕዝቄል 38:5ላይ ተጽፏል እኮ ኢትዮጵያ የእስራኤል ጠላት ሆና እስራኤልን ለመውገት ከእስራኤል ጠላቶች ጋር እንዴምትሰለፍ እስራኤልን መደገፍ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፀር እንጅ ዝምብሎ አይደለም ስለዚህ የእስራኤል ጠለቶች መጨረሻ ምን እንደሆነ ተጽፏል አንብቦ ቁርጡን መወቅ ጥሩ ነው ያለ እውቀት መቀበጠር ብቀር መልከም ነው እስራኤልን እግዚአብሔር ይበረክ መቼም ከእስራኤል ጠለቶች ጋር አልቆምም🇪🇹🇮🇱ድል ለእስራኤል ። አንተ ደግሞ ሕዝቄል 38እና 39አንብብ እስት
@RihemaMustefa
@RihemaMustefa 24 дня назад
😢😢😢😢😢😢
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 24 дня назад
❤️🇮🇱👍​@@hanahhana2519
@Muna336
@Muna336 24 дня назад
​@@hanahhana2519😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sm7om7sx4y
@user-sm7om7sx4y 24 дня назад
አይ ደንቆሮ​@@hanahhana2519
@zd820
@zd820 25 дней назад
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለፍልስጢም መቆም አለብን
@KedstAbebe-ms3wu
@KedstAbebe-ms3wu 24 дня назад
😂😂😂😂😂
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 24 дня назад
ከፍልስጢማውያን ጎን መቆም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ከተበዳይ ጎን ለመቆም ፍትሀዊ መሆን ብቻ እና ብቻ ነው ድል ለፍልስጤናውያን
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q 24 дня назад
@@KedstAbebe-ms3wu ደነዝ
@Almas-96
@Almas-96 24 дня назад
ምንም ይሁን ለሀቅ መመሰከር ግድ ነው።
@user-hn5kg8ut5k
@user-hn5kg8ut5k 24 дня назад
ድል ለፍልስጤም
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 25 дней назад
Palestine ሀገር መሆን አለባት ኢትዮጵያ ሀገራቺን ሠላም ያውርድልን
@zd820
@zd820 25 дней назад
አይዞን ትሆናለች
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 24 дня назад
Amennnnnnnnn yarbe 😮😮😮
@RihemaMustefa
@RihemaMustefa 24 дня назад
ኢትዮጵያ ጥንትም ፍትሀዊ ናት
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 24 дня назад
አሜሪካና አይሁድ ደጋፊዎቿ መጨረሻቸዉ የከፋ ነዉ እዉነት ቢዘገይም ተደብቆ አይቀርም ይወጣል ፋልስጤም ነፃ ትወጣለች አሜሪካ የአለም ጠላት ናት
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 24 дня назад
እስይ ጎበዝ አቡቹዬ እንከን ደገፈ እኔ ደጋፌ ነኝ❤❤❤❤
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 24 дня назад
መንግስታችን ከእውነት ጎን ስላስቆምከን እናመሰግናለን
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 24 дня назад
የኢትዮጵያ መንግስት ወቅቱን የጠበቀ ታላቅ🎉 ድጋፍ ነው 🎉 የሰጠው እንደግፋለን ።
@user-zp9ju3nk7s
@user-zp9ju3nk7s 24 дня назад
በሃገሬ በጣም ኮርቻለሁ በእውነት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@abebebogale1252
@abebebogale1252 25 дней назад
ፍልስጤም ሀገር ትሁን ያኔ ነው የእስራኤል ትዕቢት የሚሰክንላት።
@MassaratZerhuni
@MassaratZerhuni 24 дня назад
በምንድን ምታስተንፍሰው😅😅
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n 24 дня назад
😋
@bgdgfsd4594
@bgdgfsd4594 24 дня назад
My Ethiopia❤👌💪
@nogate9562
@nogate9562 24 дня назад
መጀመርያ ለራሳቸው ይሁኑ
@user-fs1jc4dp7y
@user-fs1jc4dp7y 24 дня назад
Alhamdulilah proud to be ethiopia for the farst time free palestine
@MukamalIbrahim
@MukamalIbrahim 24 дня назад
ማሻአላህ wow😮🙏🙏🙏🙏👍
@Yehabesha-24
@Yehabesha-24 24 дня назад
I'm human I support Palestinian 🇵🇸🇵🇸🇵🇸 free Palestinian thank you Ethiopian
@user-cf6yv9lx6q
@user-cf6yv9lx6q 25 дней назад
Alhamdullilah Ethiopia batam Enamasagnalen Awo palastaine hager tun🇪🇹🇦🇪💚
@zd820
@zd820 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kedirabdulkadir208
@kedirabdulkadir208 24 дня назад
الحمد لله رب العالمين اللهم أنصر اخوننا الفلسطيني
@SumayaAhmed-bd9zl
@SumayaAhmed-bd9zl 24 дня назад
Filistem hager nat❤❤❤
@lasausau5726
@lasausau5726 24 дня назад
ለፍልስጥም አናት ና ህፅንት መከረ አላህ የአስብች የአላህ🇵🇸🇵🇸💔😭💔🇵🇸🇵🇸 ህይ እች ዲንያ ደሀ ልጅ መከሪ ሂሻ አላህ አላህ ፍልስጥሞም ግዝ አመጥል
@fuadBilal1
@fuadBilal1 25 дней назад
ከተጨቋ ጎን መቆም ከተቻለ መደገፍ ሰብዓዊነት ነው።
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 24 дня назад
الهم لكل الحمد ❤اثيوبيهmy hero
@hallelujah9090
@hallelujah9090 18 дней назад
እስራኤል ህዝብ የቃልኪዳን ህዝብ ነው
@woyay2095
@woyay2095 24 дня назад
ድል ለፍልስጤም ዉርደት ለይሁዳዎች
@user-rn7ey9jr7d
@user-rn7ey9jr7d 24 дня назад
ድል ለእስራኤላውያን ሞት ለፍልስጤማውያን👎👎👎👎👎👎👎
@ethiolove131
@ethiolove131 24 дня назад
ብቻውን ተአምራትን የሚሰራ የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም 💪እስራኤል ሰላምሽ ይብዝዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ ፣ድል ለእስራኤል
@zemuyesidamatube7994
@zemuyesidamatube7994 14 дней назад
😂😂😂😂
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu 25 дней назад
free palestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 25 дней назад
እንኳን በሰላም መጣህ። ወሳኝ ወሳኝ የሆኑ መረጃዎችን ስለምታደርስልን እናመሰግናለን።
@SAQEMETA
@SAQEMETA 24 дня назад
Bravo Ethiopia. Stand with the opressed.
@abudonasser5977
@abudonasser5977 24 дня назад
💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@DarmiiWariyo-xz2zg
@DarmiiWariyo-xz2zg 25 дней назад
ማሻ አላህ
@AljeziraNur
@AljeziraNur 24 дня назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁአክበር።ጀግና አቢቹ።
@FelekeZeleke-ez1qu
@FelekeZeleke-ez1qu 25 дней назад
አይ እናት ሀገር ኢትዮጲያ
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 25 дней назад
أحسنتي يابيلاد❤️❤️❤️👍👍👍👍
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 24 дня назад
🇵🇸❤️🇪🇹🇵🇸❤️🇪🇹🇵🇸❤️🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪
@RahimaJemal-ss9vf
@RahimaJemal-ss9vf 24 дня назад
🙏🙏🙏🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹
@neimacool6507
@neimacool6507 24 дня назад
Free Free palestine 🇵🇸 ♥️ 🙏
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 24 дня назад
ድሮም ቢሆን ኢትዮጵያ እስራኤል ሐገር ትሁን ሲባል ድምጿን አልሰጠችም አሁን ግን ማንነቷን አስታወቀች እስራኤልን ማንም ጠላት ማንም የሚበግራት የለም እስራኤል ለዘላለም አለችም ትኖራለች ጠላቶቿ ብዙ ቢሆኑም እግዚአብሔር ግን ይዋጋላታል !!
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 24 дня назад
ኢየሱስ ነው ኢግዝህበር ነው የሚዋጋላት?ሂትለር 5 ሚሊዮን አይሁዳዊያንን ሲጨፈጭፋቸው የአንተ ኢግዚአበር ተኝቶ ነበር? ኢስራኤልን ማነው የፈጠራት ? ፍልስጤምን ማነው የፈጠራ? አንተ ጠቋራ ባሪያ ነጃሳ
@asiaahmed9243
@asiaahmed9243 24 дня назад
❤🇵🇸🇵🇸❤🇪🇹🙏
@DegitBatana
@DegitBatana 24 дня назад
Ethiopia ❤
@MohamadHallal-sz3pn
@MohamadHallal-sz3pn 25 дней назад
ሰላምሽ ይብዛአገሬ
@umerumer7974
@umerumer7974 24 дня назад
Free Palestine inshallah ❤❤❤
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 24 дня назад
እኔ የማንም ደጋፌ አይደለውም ነገር ግን ለአለም ፈጣሪ ሰላም ይላክልን በየቦታው የሚፈሰው የአዳም ልጅ ደም በእውነት ያማል እና ሰላም ለአለም ይላክልን እንጅ የማንም ደጋፌ አይደለም
@mekiaali362
@mekiaali362 24 дня назад
Ethiopia stand up side of Justice! This is very good ,thanks Ethiopia for your strong stance!
@user-ms6tk9vo2w
@user-ms6tk9vo2w 24 дня назад
እስራኤል በ1947 ሀገር ስትሆን ማንም አልደገፋትም ዛሬም የማንንም ድጋፍ አትፈልግም እግዝአብሔር ከጎኗ ስላሌ አሸናፊ ናት።
@abubeker0207
@abubeker0207 24 дня назад
ayehudawi new malt new pint present endmomoru Tara be za lay enzihen hesitant giddy cheraoocoh tedegefaleh duo be aurora degree new ezih yedersechiew befetarie egeza endaymeselh
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 24 дня назад
በሰው ሀገር ተመስረታል
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 24 дня назад
በሰው ሀገር ነው የተመሠረተችው ፍልስጤንን መደገፍ ከሀቅ ጎን መሆን
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 24 дня назад
ማንም አልደጋፋትም?😂😂 ስንት ቀልደኛ አለ... የምእራቡ አለም አዝለው አይደለም ያመጧት...
@yusufibrahim6671
@yusufibrahim6671 24 дня назад
Wonderful Ethiopia.
@genetsolomoneshete8178
@genetsolomoneshete8178 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤free Palestine 🇵🇸 ♥️ ✨️ 🙌
@hamuzy
@hamuzy 24 дня назад
ትክክለኛ መረጃ ነው
@asresachyaso42
@asresachyaso42 24 дня назад
I ❤Israel l ❤israel
@seadsalik813
@seadsalik813 24 дня назад
ርእስሕ ብቻ በቂ ነው
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 25 дней назад
Ethiopian federal police 👏👏👏💪💪💪
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 24 дня назад
Ethiopiayeeee edih new miyamrbsh ahsentuuuuu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t 24 дня назад
World 🌍 Solidarity For Defenseless Palestinian people 🇵🇸, Ethiopia 🇪🇹 Stand is a Moral Duty,
@540963
@540963 24 дня назад
እንድህ ነው መረጃ ፈጥኖ ማድረስ
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 24 дня назад
በሰላም ያሳደርኩን በሰላም አዉለን
@Yfdbkg
@Yfdbkg 24 дня назад
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌️💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💕💕
@kemermuhdin
@kemermuhdin 25 дней назад
Palestine ❣️
@abudonasser5977
@abudonasser5977 24 дня назад
💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tamgn
@Tamgn 25 дней назад
ስት ለም ሀገር እያለን ለምድነው ሁሌም ይሕን የቁልቁዋል የራሀብ ምድር የምታሳየን
@jimihune9650
@jimihune9650 25 дней назад
የረሀብ ምድር. ? ካንተ የበለጠ ረሀብተኛ በተቀቀለ ስንዴ እርዳታ የሚኖር አለ ንፍጦ. ?
@zd820
@zd820 24 дня назад
አይባልም ነውር ነው
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 24 дня назад
ስተት
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 24 дня назад
ሀገሩ ነው መሰል ቁልቋልን ያሳየናል ሁሌ
@jimihune9650
@jimihune9650 24 дня назад
@@hidjaesleman1062 ያንቺ አገር ኢትዮጵያ አይደለም ንፍጦ. ? ቁልቋል ብትበይ መቼ በረሀብ ትሞቺ ነበር ንፍጦ አንቺም ሰው ሆነሽ ሰው መናቅሽ.
@bezabezawit2908
@bezabezawit2908 24 дня назад
ሰላም ለሀገራችን
@OumerHarun
@OumerHarun 25 дней назад
Free Palistain
@girmawordefa8963
@girmawordefa8963 25 дней назад
ዛሬ 6 ኪሎ ያለው ምስካየ ኅዙናን መድኃኒዓለም የንግስ በዓል በመሆኑ መጥታችሁ ከበረከቱ ተሣተፉ
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 23 дня назад
አሜሪካ የሠይጣን አገር
@unkn5033
@unkn5033 24 дня назад
🇪🇹 🇵🇸 👏👏👏👏👏
@tovresh9031
@tovresh9031 25 дней назад
የተቃወሙት እኮ 9 አገራት ብቻ ናቸው እና ከዘጠኙ ጋር አብራ ልታብድ ነበር ?
@munaabdulwasi3198
@munaabdulwasi3198 24 дня назад
🎉❤ የነጃሺ ደም አለ የፍትህ መሪ
@user-ek3ji6ix2f
@user-ek3ji6ix2f 24 дня назад
Thanks A....Br
@mame8874
@mame8874 24 дня назад
ትልቁን ስህተት ሰራች ኢትዬጵያ አርፋ ብትቀመጥ ጥሩ ነው የሀይለስላሴ ጥፋት ድጋሚ እየሰራች ነው ይህ መርገም በህዝባችን ላይ አይሁን
@hayatsiraj3008
@hayatsiraj3008 24 дня назад
Free Palestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@hayuti7346
@hayuti7346 24 дня назад
ethiopia hagere ke tebeday ga bemehonwa tedeschalew ❤❤❤❤❤
@samidane
@samidane 24 дня назад
ኢትዮጵያ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰነችው። ይሄ የኢትዮጵያ ለፍልስጤም ሃገር የመሆን ጥያቄ መደገፏ ለቀጣይ ለሱማሊላንድ የሃገርነት ጥያቄ ከወዲሁ ማረጋገጫ ነው።
@zd820
@zd820 24 дня назад
በውጭ ሀገር ተቀም ጠው በለው ፍለጠው የሚሉ ለህግ እንድ ቀርቡልን እንፈልጋለን ከአረብ ሀገር እስከ አሜሪካ አውሮፓ በሁሉም ሀገር የሚኖሮ ወንጀለኛ ኢትዮጵያዊያን በህግ መቀጣት አለባቸው
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 24 дня назад
አፍንጫሽ ላይ ተቀምጠው ያለሀፂያታቸው ንፁሀንን ሚጨፈጭፉትስ??
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 24 дня назад
ከኢልዬሚነቴ ምን ይጠበቃል እስራኤልን ደገፈም ተቃወመም እግዚአብሄር ከእስራኤል ጋር ነው የተለጠጠባትን ቀስት ሁሉ እየሰበረ ጠላቷንም እያንበረከከ እግዚአብሔር ያሸንፍላታል።
@user-fj2jx8ww4y
@user-fj2jx8ww4y 24 дня назад
እንሰሳ
@user-ch5lu1xr5q
@user-ch5lu1xr5q 24 дня назад
Israel geta yibarkati lsrael lezelalem tinur dili Le lsrael israel tashenifalech 100be 100 🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇❤️❤️❤️❤️❤️🤲🇮🇱🙇🙏
@Habesha1720
@Habesha1720 24 дня назад
ይበረታታል
@user-kv8cg9yk4v
@user-kv8cg9yk4v 24 дня назад
Ethiopiaan biyyaa mirgaa dhala namatif dhabatudha Alhamdulillaah ❤❤❤❤❤
@user-lk6ti7cq8h
@user-lk6ti7cq8h 23 дня назад
Wow my Country 💞😻❤❤❤
@HhhhH-cm7zp
@HhhhH-cm7zp 24 дня назад
እኔየራሴአሮብኝ የሰዉአላማስልም
@user-sl1jt2oc8o
@user-sl1jt2oc8o 24 дня назад
የኢትዮጵያ ተወካይምነካው እስራኤል የኪዳን ሀገር እኮ ነች
@fetheyasuleyman5229
@fetheyasuleyman5229 23 дня назад
Mama etiopia akorashigh
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 25 дней назад
እስራኤል በእግዚአብሔር የተወደደች ምድር ናት ለእስራኤል ሰላም ይሁን
@user-yf5gg3hb8v
@user-yf5gg3hb8v 25 дней назад
መወደድ ህፃንና ሤት ሙግደነው
@Mesdes1977
@Mesdes1977 24 дня назад
የጀመረችው እርስ ናት​@@user-yf5gg3hb8v
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 24 дня назад
ድል ለእስራኤላውያን🙏
@haderabederu2817
@haderabederu2817 24 дня назад
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 24 дня назад
ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ
@seyatech6932
@seyatech6932 24 дня назад
አይዞሽ ገለቴ ... እግዚአብሄር የገረፉትን እና የሰቀሉትን ህዝቦች ከመጠበቅ አያንቀላፈም😅
@user-ch5lu1xr5q
@user-ch5lu1xr5q 24 дня назад
Awo geta Eyesus ke israel garanawu israel lezelalem tinur dil Le israel
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 24 дня назад
@@seyatech6932 በመገረፉ ቁስል ነው የተፈወስነው።
@rasmiskir8118
@rasmiskir8118 24 дня назад
" ልብ ያለው ያስተውል!!" ይህንን ቃል በነጠላይ ሳይሆን ሙሉውን ተከታታይ ምእራፎች አንብብ!! ሕዝቅኤል 38 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥ ⁶ ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ። ሕዝቅኤል 38 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥ ⁶ ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 24 дня назад
❤❤❤❤ewenti newe mcfu edi yelale iserael axfame qale kidan alati❤❤❤❤😢🎉
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 24 дня назад
አሜሪካ የተባች ሀገር ግፏ ብቀርብ የጠፋታል
@hamuzy
@hamuzy 24 дня назад
Enamsegenalen
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm 25 дней назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@miftasherif-xn4df
@miftasherif-xn4df 24 дня назад
Allahmdulila
@bezayoutube
@bezayoutube 24 дня назад
አቤል ስለአማራ ጦርነት ምንም አትልም እሳ በቅርቡ መግባት ፈልጌነበር በናትህ ስለምገዱ ንገረን
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 23 дня назад
ፍልስጤም /ፈሊስጢን ሀገር ትሁን ትክክል ሙስሊም ነኝ ግን ሀማስ በእስራኤል ንፁሀን የሚያደርገዉን ግፍ በቀጥታ እንድቃወም እሴልምናየ ያዘኛል። ❤ ሰዉ የተከበረ ነዉ።
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 24 дня назад
በዘር ሰያሜ ሀገርም ይሁን ክልል በህግ ቢታገድ ! ! !
@user-xp4ic8hc6j
@user-xp4ic8hc6j 24 дня назад
No one stop Israel
@mohammeddini5491
@mohammeddini5491 24 дня назад
❤❤❤ 143 FAVOR FREE FALASTINEN.
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 24 дня назад
አቤል አንተስ ለማነው ሚትደግፈው?
Далее
VK фест 2024
00:56
Просмотров 209 тыс.
The past and future of Pringles🥔
00:18
Просмотров 1,7 млн
Страшный сон перекупщика
1:00
Просмотров 2,1 млн