Тёмный
No video :(

ሰበር ዜና ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ በሻሸመኔ በተገደለው ኦርቶዶክሳዊ መንግሥትን... | በሻሸመኔ ምን እየተካሄደ ነው | አብነ ዮሴፍ የድረሱልን ጥሪ አስተላልፈዋል 

Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 167 тыс.
50% 1

ለyoutube ቤተሰብ ካልሆናችሁ Subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ Share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደወል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች | በብፁዕ አቡነ አብርሃም : • ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች ...
አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆነ| በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ: • አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆ...
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
/ @felegegenetmedia
FACEBOOK 🔗 Www.FaceBook.Com/FelegeGenetMedia
#Ortodox
#Tewahdow
#FelegeGenetMedia
#ፈለገገነትሚዲያ
#EthiopianOrtodoxTewahdow
Subscribe To Felege Genet Media Tube And Turn On Notification To Stay Update With New Videos❗
️🔔 ️🔔 ️🔔 ️🔔
CopyEthiopianright 2022 Felege Genet Media

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia Год назад
*የተወደዳችሁ የፈለገ ገነት ሚዲያ ቤተሰቦች ይህንን መልዕክት ሼር እያደረጋችሁ*
@mandefrogetnet4616
@mandefrogetnet4616 Год назад
አባታችን መንግስት እያደረገ መንግስት ያቁም እዴት ይባላል
@teddytrapatoni7946
@teddytrapatoni7946 Год назад
@@mandefrogetnet4616 0
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Год назад
ሰይፉ አዞብህ መግስት ትላለህ ይልቁን አትቀላቅሉ አይቋምም ተጋድሎህን አሳይ ።
@tsegagebra6356
@tsegagebra6356 Год назад
5
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Год назад
ብፁህ አባታችን ምን መግስት አለ የለም ወገኖቼ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
@aynalemniguse1446
@aynalemniguse1446 Год назад
ብፁኡ አባታችን በረከቶት ይደርብን ያረፈውን ወንድማችን ወይም ልጃችን ነፍሱ በገነት ትረፍልን
@aynalemniguse1446
@aynalemniguse1446 Год назад
መድሃኒዓለም በእለተ ቀኑ ጣልቃ ገብቶ ሰላሙን ይሰጠን ።አሜን አሜን አሜን
@edel1883
@edel1883 Год назад
አይይይይይይይይይይይይ ሰማእታት መሆን ለኛ ለክርስታኖች መታደል ነው አይዟችሁ ክርስታን ወገኖቼ እግዚአቤሂር ይደርስልናል ለኛ ለክርስታኖች ሀይላችን እግዚአቤሂር ነው ቆይ ምን ባጠፋች ነው ይከን ያክል ለክርስትና ጥላቻ
@bezaelias9654
@bezaelias9654 Год назад
ኦርቶዶክስ መሆን አለመሆን ሳይሆን ሰው የወነ ሰው እንደዚህ አረመኔ ድርጊት አያደርግብም :: ሁሉም የኢትዬዽያ ህዝብን ይመለከታል ::💛❤️💚🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@TT-hh9uz
@TT-hh9uz Год назад
አባታችን አምላክ ከርሶና ከምዕመናኑ ጋር ይሁን
@geneamha7584
@geneamha7584 Год назад
We Eritrean arę with you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@yohanishabite
@yohanishabite Год назад
ሻሼመኔ ህዝቤ ኦርቶዶክሣዊያን እየተጨፈጨፉ ነው።እንድረስላቸው።የኢትዮጵያ ምዕመን ድምፅ እንሁንላቸው።
@Degsewtube
@Degsewtube Год назад
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የሆነብንን አስብ መንግስት ሆይ እጅህን ከቤተክርስቲያናችን አንሳ እኛ ያባቶቻችን ልጆች ነን በሀይማኖታችን አንደራደርም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብረሳሺ ቀኘ ትርሳን😭#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትርያርክ #eotc_one_holy_synod #one_church #one_patriarch #his_holiness_abune_mathias
@23tv32
@23tv32 Год назад
🙏🙏🙏 ፈጣሪ ሆይ ሰላምን አምጣልን ሁሉም ኦርቶዶክስ ሼር በማድረግ ቤተክርስቲያኑን ይጠብቅ ሀይማኖታችን የደም ስራችን ናት ለቤተክርስቲያን አንገቴን እሰጣለሁ
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia Год назад
🙏🙏🙏
@temesgenamlaka2019
@temesgenamlaka2019 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን😭😭☝😭☝☝☝☝☝☝
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
ቤተክርስቲያን ታሸንፋለች ምንም አትፍሩ የተዋህዶ ልጆች ምናልባት ብዙ ወገኖቻችን ብዙ ዋ ይከፍላሉ😭😭😭😭😭በፀሎት በርቱ እባካችሁሁሁሁሁሂሁሁሂሁሁሂ
@milliermiyas6023
@milliermiyas6023 Год назад
እኔ ምንም ጴንጤ ብሆንም በኦርቶዶክስ ላይ የደረሰው ነገር አሳዝኖኛል ተቋም እንደ ተቋም ከለላ ብሰጥ ደስ ይለኛል።ጌታ ሰላምን ይስጠን!!
@tesfanesh.woldmiram4628
@tesfanesh.woldmiram4628 Год назад
ቅጣ፣አይደሌቺም፣የኢትዩጰያ፣ኦሪቶዶክሲ፣አንዲ፣ናት፣ሲሌዚህ፣ተቆሬጦ፣የምሰጥ፣አንገት፣ኢንጂ፣ኢምነት፣አትቆሬጥሞ።👹👹👹👹👹👹👹😳
@newtechnologytube2121
@newtechnologytube2121 Год назад
ምህረትህን ላክልን አቤቱ ይቅር በለን
@bezaelias9654
@bezaelias9654 Год назад
ፍጀው ሕዝቡን ጌታ ደማቹን ይበቀል ሌላ ምን ይባላል :: በጣም ያማል💚❤️💛🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@netsinegn5576
@netsinegn5576 Год назад
አሞናል እህህህህ ይህ ሁሉ ለኛ😭😭😭😭😭😭😭
@menilkayalew2025
@menilkayalew2025 Год назад
ሰመአትነት የክርስቶስ ሙሽርነት ነዉ አይዟችሁ ክርስቲያኖች እንዳትሰበሩ የማይሰበረው አሸናፊ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው የአቤል ደም ይጮኻል በበዙፋኑ ላይ ላለው እግዚአብሔር ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤" (ወደ ሮሜ ሰዎች 6:5
@tringoabe4389
@tringoabe4389 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭
@todaysport2377
@todaysport2377 Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ🙏🙏🙏
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia Год назад
🙏🙏🙏
@user-rl8mp5gm1l
@user-rl8mp5gm1l 5 месяцев назад
ወይ ፈተና ማይችል ሾመና የኛን ጉልበት አሳዬን ፈጣሪ ይቅር ይበለን???
@user-nn8fh1yi2r
@user-nn8fh1yi2r Год назад
😭😭😭😭 አባታችን እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
@mastewalejigu8900
@mastewalejigu8900 Год назад
እርሶን እና ምዕመኑን መድሃኒዓለም ይጠብቅልን።
@samerasss4719
@samerasss4719 Год назад
አቤቱ ጌታሆይ ማረን
@semayzemengelexbahsemayzem3808
ዮሴፍ የትግራይ ተወላጅ አባትችና ቀሳውሰት ድያቆናት አጠቃላይ ለቃውንት ማህበረ ካህናት ሦስት ዓመት ሙሉ ስታስጨፈጭፍ ረስተኸው ይሆን እንግድያውስ በትናንትናው ግፍ ነው
@user-rl8mp5gm1l
@user-rl8mp5gm1l 5 месяцев назад
መንግስት ይድረስላቸው ለመላው ኢትዮጵያ መቆም አለበት አገሪቱን እየመራሁ ነው እስካለ ድረስ ካልሆነለት የሚችል በህዝብ ይመረጥ ሀይለማርያም ታላቅ አርአያ ነው።
@tinahailu748
@tinahailu748 Год назад
Abatachin Medhanialem Kirstos kinelijochewo Yetebekewot Yebarkewot !Abatachin Medhanialem Kirstos becha newe Yeorthodox Tebekana !God help Ethiopia and It's people 🇪🇹 🙏 Long live Ethiopia and EOTC!Stay blessed 🙌 🙏 🙌 Keep praying 🙌 🙏 👏 🤲 ...
@tsegaaabreha2700
@tsegaaabreha2700 Год назад
አባታችን ጽናቲን ይስጥዎት መድሃኒያለም
@user-ux5ee2xx1m
@user-ux5ee2xx1m Год назад
አምላኬ ሆይ 😭😭😭🤲🤲🤲😭😭😭🤲🤲🤲😭😭😭🤲🤲🤲
@user-rk9ui7xv7l
@user-rk9ui7xv7l Год назад
አምላኬሆይእደትነዉእምታረገን
@tigistyemariyamljicell5310
@tigistyemariyamljicell5310 Год назад
እግዞ ማርና ክርስቶስ 😭😭😭😭
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Год назад
አበቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭
@yohansadane500
@yohansadane500 Год назад
ይህ ዬመንግሥት ሤራነው እግዚአብሔር ይመልከት
@ethiopia4309
@ethiopia4309 Год назад
የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ፀሎት ለማድረግ የአማራ ደላላ አያስፈልገንም ። ሻሸመኔን እየበጠበጡ ያሉት የአማራ ኦርቶዶክሶች ናቸዉ
@negesetadele8651
@negesetadele8651 Год назад
አምላክ ሆይ በምሕረት አስበን
@marta-ce7pr
@marta-ce7pr Год назад
ወይኔ አባቶቼ ውኔ ወንድሞቹ እናቶች በእግዚአብሔር ስም ምን ይሻላል ወይኔ በእውነት ምለው ጠፋኝ
@gashuhabtamu3377
@gashuhabtamu3377 Год назад
ጌታ ሆይ ና : ይህ ዘመን ይ በቃል :
@zamzam4778
@zamzam4778 Год назад
ወይኔ አምላኪ መቸነው እፎይእምን ለው 😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@atarahashenafi7869
@atarahashenafi7869 Год назад
የጉግማንጉግን መንግሥት አንድ ሆነን እንፋለም!!!
@bangalbangla2083
@bangalbangla2083 Год назад
እህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭
@hebtamutakeleahmed2346
@hebtamutakeleahmed2346 Год назад
ባሕር፣ዳርን፣እናውቀው፣አለን፣ልብ፣የላቸውም፣የጎጃም፣ጀግና፣ብለን፣ስንጠብቀው፣አረቁ፣ቤት፣ተገኙ፣በትምሕረትም፣በኩል፣ካልሰረቅን፣ብለው፣አማራን፣ያዋረዱ፣ጎጃም፣ሌብነት፣ፈሳምነት፣አያለ፣፣ባሕር፣ዳር፣እስቴድዮም፣ማጨብጨብ፣፣ወንድነት፣አይደለም፣ጎንደር፣ወሎ፣አለ፣ጀግና፣ለምነቲ፣ላገሩ፣እሚሞት፣፣ጎጃም፣አለቅላቂ፣እንጂ፣ወንድ፣ዩለም
@preeminent2192
@preeminent2192 Год назад
I am not orthodox. I am so sad!
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Год назад
አቤቱ ጌታሆይ በቸርነትህ አስበን
@user-ii7ok2rh3d
@user-ii7ok2rh3d Год назад
⛪️🖤⛪️🖤⛪️🖤😭😭😭😭😭😭
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Год назад
ኣቤቱ ማረን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Год назад
ጌታሆይ ታሆይ ጌታሆይ
@alemeshetasha4467
@alemeshetasha4467 Год назад
ለፖለቲካ ሳይሆን ለከፋት ለአመጽ ለሐጢያትን እንሁን ሞትንማ ስለበደላችን እርሱ ሞቸቶልኘናል
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
ፈጣሪአተፈረድ
@teklehaimanothiruy1814
@teklehaimanothiruy1814 Год назад
Stope orthodox christian & Amhara genocide in oromo ethiopia!
@rosaabdul2240
@rosaabdul2240 Год назад
💔💔💔😭😭😭
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Год назад
ያማል ያማል 😭😭😭😭
@DawitTagegne
@DawitTagegne 6 месяцев назад
ክልክል ነው ክርስቲያኖችን በጥይት መግደል ክልክል ነው ።አረመኔ መንግሥት መቆም አለበትህዝቡን አትንኩ መንግሥትክርስቲያኖችን መደብደብ የለበትም መንግሥት አልቻለም እራሱበመርበድበድ ነውያለው።የራሱ ህልውና አስግቶታል። ህዝብንሊታደግ አይችልም።
@mekdesmarelign4432
@mekdesmarelign4432 Год назад
er dreslin getachin 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amenamohammed7469
@amenamohammed7469 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@aufhpghlfghj9861
@aufhpghlfghj9861 Год назад
Wegenoche beEyesus Amalaginet mefithe alewu
@WelebaGKiros
@WelebaGKiros Год назад
Egziabher ydresln
@yyzz114
@yyzz114 Год назад
አርሶ አደሩና 80% የሚሆነው ማህበረሠብ ዘንድ የሚገኙ አብያታክርስቲያንን በመጠቀም ይህን መንግስት ማስጠላት ፣ ማህበረሠቡም ደንብ አስከባሪ ልጆችን እንዲመክር ማድረግ ይገባል!!
@bangalbangla2083
@bangalbangla2083 Год назад
እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@danglamidia
@danglamidia Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mnimni8474
@mnimni8474 Год назад
እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
@weyinishetdesalegn8682
@weyinishetdesalegn8682 Год назад
😭😭😭💔💔💔☝💒💒
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@massllve6712
@massllve6712 Год назад
😭😭😭😭😭😭☝☝☝
@ermiastesfahun
@ermiastesfahun Год назад
😭😭😭🙏🙏🙏
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Год назад
ፖሊስ ህዝቡ መገደል አትችልም የምከፍል ህዝብ ነው ተመለሰክ ወደ ህዝብ ነው የምት ገባው እናት አባትክ ወንድም እህትክ ነው የምትገለው !ይሄ ጦርነት አይደለም የሀይማኖትችንን መብት ለማስጠበቅ ነው
@habtemariambishaw1528
@habtemariambishaw1528 Год назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤🖤
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@sinkiekefelegn3711
@sinkiekefelegn3711 Год назад
አይ ዘመን መንግስት ሽፍታ ሲከላከል ነበር የሚታወቅ አሁን መንግስት ሽፍታ ሆኖ ህዝብ መንግስትን ሲከላከል
@purpleto6375
@purpleto6375 Год назад
ውጣ እያላችሁ እያጋደላችሁ ህዝቡን እያሳመ ፃችሁ ውጣ ብላችሁ በስው ነፍስ እያስጠፋችሁ እናንተ እንደሽማግሌነታችሁ እነደትልቅ ስውነታችሁ ከናንተ እይጠበቅም ውጣ እያላችሁ ለስው ነፍስ ለሚጠፋው እራሳችሁ ውጣ ያላችሁት እግዚአብሔር ይጠይቃችሀል ተጠያቂ ናችሁ
@lamlam2443
@lamlam2443 Год назад
አይ ሻሸመኔ ኦነግ ሸኔ ነዉ ህዝቡን የጨረሰዉ ቦሊሱ እራሱ ኦነግ ሸኔ ነዉ የሻሸመኔን ጉድ እኮ እናቀዋለን
@alematirsaw2343
@alematirsaw2343 Год назад
Abiy Ahmed dmet menkusa ameluan atresa alu antem sw honek kdst betekrstyanin tedaferk edmek yter
@TerefeTifeale
@TerefeTifeale 14 дней назад
Uq2
@TerefeTifeale
@TerefeTifeale 14 дней назад
Uq2m
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 Год назад
አሸናፊው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ቃሉ የያንዳዳችንን በር እያንኳኳ ነው!!! ከአለም መጀመሪያ የነበረ፤ አሁንም ያለ፤ ወደፊትም የሚኖር፤ እሱ በቅዱስ ቃሉ ይፍታው!!! ሚስጥረ ስላሤን በጥልቀት የተረዳ፤ የቅድስት ስላሤ ፍቅር በልቡ የነደደ፣ ስለመንግስት ይጸልይ። ስለጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድም በፍቅር ሆኖ ይጸልይ፣ ቸሩ የሰማይ አባታችን "ፍቅር!" ነውና። ጣትን በሌላው ላይ ከመጠንቆል በፊት የእናት ሀገር ኢትዮጲያን እውነተኛ ታሪክ በእውነተኛ ገጽታዋ መመርመር ያስፈልጋል፤ እባካችሁ ከጠ/ ሚ አብይ ላይ እጃችሁን አንሱ! እባካችሁ አባታችን አቡነ ማቲዎስን አስቧቸው!!! የሚመክሩትንም ምክር አዳምጡ፤ የሰማይ አባታችን የጠፋበትን አንድያ ልጁን ሊፈልግ መጥቷልና። እናንት የሰው ደም የምታፋስሱ ፖለቲከኞች፤ በህዝብ መሃከል ተደብቃችኋልና ከህዝብ መሀል ውጡና ህዝቡን ይቅርታ ጠይቁ። በህዝብ ደም የፖለቲካ ቁማር አትጫወቱ። እራሳችሁን ታውቃላችሁ። እናንት የእግዚአብሔር ልጆች እንደበግ የታረዳችሁ፤ ደማችሁ ከምድር እስከ ሰማያዊ አባታችን ጮኋልና የፍርድ ቀን ደርሳለች። የተጻፈው ሁሉ ተፈጽሟል። "ህግ አንድ ናት!!!" እውነት ለባለ እውነት፤ ሐቅም ለባለ ሐቅ ይሆናል!!! የንጹሀንን ደም በማፍሰስ ደግሞም በደሙ መነገድ በቃ፤ በቃ፤ በቃ።
@martatola
@martatola Год назад
yaa Oromoo hoji gadhee akkanaa maaliif raawwatamaa ወይ ኦሮሞ የዚህ አይነት ባለጌ ነገር ለምን ይሰራር ኦሮሞ ፈፅሞ አገር መምራት አይችልም
@mygmail7247
@mygmail7247 Год назад
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lemmatesema2419
@lemmatesema2419 Год назад
Ere Amlake Atetwen yeker belen Wei lejochache bedemu yeshfenelen
@sruae3060
@sruae3060 Год назад
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይይይ
@nigussiewasihun8716
@nigussiewasihun8716 Год назад
if this is true Shame on PPP
@habtemariambishaw1528
@habtemariambishaw1528 Год назад
Abetu yehonebnn asb
@biraga6775
@biraga6775 Год назад
Phenxxe negn, gin yasazinal
@etefawakuma1938
@etefawakuma1938 Год назад
Abatachin mnegst ylem
@luletkabadekabadegabrmaram2112
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@football-on-radio
@football-on-radio Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@semayzemengelexbahsemayzem3808
በእናንተ ኃጢአት እኮ ይህ ሁሉ የመጣው ምን ቸገራችሁ።
@shambalkumsa5651
@shambalkumsa5651 Год назад
Taxayaqi ante neh
@ethiopia-africa6324
@ethiopia-africa6324 Год назад
አብይ አባይ
@yuusufdarguu4115
@yuusufdarguu4115 Год назад
We don't care 😅😅 Gena shebawun dema kelb inaragalen wushochi
@user-dd8ft1ec1s
@user-dd8ft1ec1s Год назад
abiy ahmed ❌️⁉️❌️
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Год назад
እነዚ አያስቡም ምንም
@ahmedyassin5667
@ahmedyassin5667 Год назад
Kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk
@lechisadelesa1489
@lechisadelesa1489 Год назад
ከአማራ ወጪ እዝህ ሀገር ዉስጥ ሌላ ሰዉ ማኖር አይችልም ማለት ነዉ?ሁሉም ነገር የአማራ ጋብቻ ነዉ?ሰዉን በቋንቋዬ ልገልገል ማለት ወንጀል ነዉ?ጦርነት አዊጃችሁ
@kebebushi9646
@kebebushi9646 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@menilkayalew2025
@menilkayalew2025 Год назад
ሰመአትነት የክርስቶስ ሙሽርነት ነዉ አይዟችሁ ክርስቲያኖች እንዳትሰበሩ የማይሰበረው አሸናፊ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው የአቤል ደም ይጮኻል በበዙፋኑ ላይ ላለው እግዚአብሔር ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤" (ወደ ሮሜ ሰዎች 6:5
@TerefeTifeale
@TerefeTifeale 14 дней назад
Uq2
Далее
SCRUB: SpaceX Attempt One - Starship Flight Test
9:9:58
Кто сделал Катар богатым? #shorts
0:59
EOTC TV | ጸሎተ ምህላ
36:20
Просмотров 252 тыс.
ድሬዳዋ ዛሬ ዛሬ አነባች
20:15
Просмотров 67 тыс.