Тёмный
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Подписаться
Well Come To Felege Genet Media RU-vid Channel

እንኳን ወደ ባህር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የRU-vid ቻናል በደህና መጡ ። በዚህ የኢንተርኔት አውደ ምህረት ላይ የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስረዓት የጠበቁ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች |ብሒለ አበው |የዝማሬ አገልግሎቶች | ልዮ ልዮ መንፈሳዊ ዝግጅቶች እንዲሁም የቅዱሳን ክብረ በዓላት በቀጥታ ስርጭት የሚቀርብበት መድረክ ነው።

ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ይህን RU-vid CHANNEL SUSBSCRIBE በማድረግ የደውል ምልክቱን ተጭናችሁ ALL የሚለውን በመንካት ቤተሰቦቻችን ይሁኑ።

የባህር ዳረ ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ ክፍል
Комментарии
@ZemenuMeselu
@ZemenuMeselu 7 дней назад
ምድረ ጎጃም ፈለገ ሊቃውንት
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x 8 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ⛪👏👏👏
@Z-qn5qr
@Z-qn5qr 11 дней назад
አባቴዋፈጣረይጠብቅሁ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbelAsegid-ii3tq
@AbelAsegid-ii3tq 20 дней назад
❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 23 дня назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናንተን ይበል ነዉ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 24 дня назад
የተዋህዶ ልጆች አቤት ስታምሩ::ለነገሩ ቅኔ የት ቢገባቸው?
@selomedamte1960
@selomedamte1960 24 дня назад
ቅኔ ሲዘረፍ እንደዚህ ነው:: አብሾ አይደለም:: ቅኔ ማወቅ አለባችውሁ:: መጀመሪያ ግዕዝ ማወቅ ያስፋልጋል::
@selomedamte1960
@selomedamte1960 24 дня назад
ቅኔ ሲዘረፍ እንደዚህ ነው:: አብሾ አይደለም:: ቅኔ ማወቅ አለባችውሁ:: መጀመሪያ ግዕዝ ማወቅ ያስፋልጋል::
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 25 дней назад
መምህራችንቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንፀጋውንያልብስልንአሜንአሜንአሜን
@betremusie3238
@betremusie3238 29 дней назад
ተባረኩ
@zebnabilay5367
@zebnabilay5367 Месяц назад
ቃለህዉትንያሠማልን ጸጋዉንያድልልን አምላከቅዱሳንይጠብቅልንአባታችን
@jemberuyeneneh9024
@jemberuyeneneh9024 Месяц назад
ለምን አይዘረፍም?
@Yeshmebat
@Yeshmebat Месяц назад
✍️🌷🌷
@user-we4nd4pe7w
@user-we4nd4pe7w Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ደስ ስትሎ ጸጋውን ያብዛላችሁ
@Yeshmebat
@Yeshmebat Месяц назад
ዛሬም 🤲✍️
@Yeshmebat
@Yeshmebat Месяц назад
የዛሬን ውሎየን በዚህ መዝሙር ተፅናንቸ ውያለሁ የነገን እግዚአብሔር ያውቃል መኖር በጣም ደክሞኛል
@ErmiMiki
@ErmiMiki Месяц назад
ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን
@MimiAsefa-qg2dk
@MimiAsefa-qg2dk Месяц назад
Emebrehan zemenh Hulu tbarkilh
@eliasyenehungedamu2402
@eliasyenehungedamu2402 Месяц назад
ወንድማለም❤!!!
@user-ur3ci3xw8f
@user-ur3ci3xw8f Месяц назад
የምር ምርጥ አስተማሪ ነው እኔ እኮ ትዳር ቀላል ነገር ነበር የሚወስለኝ😢😢😢😢የትዳርጥቅሙን አላቅ ሁለት ፈትጋለሁ ግ 😢😢😢😢😢😢
@habtabehbe466
@habtabehbe466 Месяц назад
አሜንንንን የእመቤታችን ፍቅሮን ያሲድርብን አሜን የኛ እቁ ወድማችን ቃለህዎትን አሜንንንንየእመቤታችንፍቅሮንያሲድርብንአሜንየኛእቁወድማችንቃለህዎትንያሰማልን
@HelenTesfaye-re8hp
@HelenTesfaye-re8hp Месяц назад
አሚን
@mohamedsirage7474
@mohamedsirage7474 Месяц назад
አባ ንግግሮ በጣም አስደስቶኛል ጤና ዪስጦት ሥላም ይሆኑልኝ ❤መሐመድ
@mohamedsirage7474
@mohamedsirage7474 Месяц назад
ሐሳብ ትክክል ነው
@user-be5tj4kx2n
@user-be5tj4kx2n Месяц назад
ይህ እያስቸሩ ነው፣አረተው ?
@bbvghj5150
@bbvghj5150 Месяц назад
❤❤❤❤🌾
@emahoymulu
@emahoymulu Месяц назад
ብፁዕ አባታችን እዉነት ን ተናጋሪ እና መስካሪ አባት አድሜ ከጤና ይስጥልን።
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Месяц назад
እውነት ነው እባታችን
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Месяц назад
እርሶ የመስቄል አደባባዩን መቼ ነው በሊዝ የገዙት ? ለመሆኑ አደባባይ በግል መያዝ ይቻላል? የሙስሊም የፕሮቴስታንት የኦርቶዶክስ የምባል አደባባይ አለን? ? አሁንስ እርሶ በጣም አበዙ እኛም እኮ እግ/ርን ፈርተን ነው እንጂ እንደ እርሶ ወጥተን መፍጨት አላቃተንም ደግሞ እርሶ ጋር እውነት ቢኖር ኖሮ ይሄንን ሁሉ ሰው ወንጌል ለማስተማር እንጂ ለአድማ አይጠሩም ነበር ።
@birhanugezhagnemoghsa2679
@birhanugezhagnemoghsa2679 Месяц назад
ረዥም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥቶት አባታችን🙏🙏🙏
@ZelalemSemenhe
@ZelalemSemenhe Месяц назад
ሊቁ አባታችን እድሜ ይሥጥልን
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m Месяц назад
እዝጋቢር እረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን ኑሩልን ቃለሄወት ይሳማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@MeskiAbata
@MeskiAbata Месяц назад
እድሜ ና ጤና ይስጥዎ
@naomidebela6005
@naomidebela6005 Месяц назад
እድሜ ጤናይሰጥልን ይወነት የዘመኑ አበት ክብርያድልልን
@abdallahaltamimi928
@abdallahaltamimi928 Месяц назад
አባታችን እሜጤናይጥልን እውነተኛ አባት❤❤❤❤
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se Месяц назад
ዝምበል ባንዳ
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu Месяц назад
Ja z ba anti Oromoo Patrarick
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e Месяц назад
ህዚቢን ለማባላት የተነሣነው ጎንደር ምንም አላደረገም ትጥቅፍቱ ቢላነው እረቢሽ የቀሠቀሠው ፈጣራ አምላክ መቸነው ሠላምን የማመጣል ድንግል እባክሽ በቃበይን ቀነሠን አባላን እውነትነው አባታቺን ሠላም ንያምጣልን እናልቅሥ ፈጣራ በቃእንድለን ያማል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ያሸንፍልፍቅር ይሽላል አቤቱ ማረን ይቅርበለን።
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t Месяц назад
የኔ አባት ልዩ ኖት ክበሩልኝ
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e Месяц назад
ቃልህይወትን ያሠማልን ትክክል ምንይህ ጠቅላይነው ጠላትነው ይህ ህዚቢ የማሥተዳድር አይደለም ህዚቢን የምጨፈጭፍነው ተዋህዶ መቸም አትጠፍም በሀይማኒታቺን አንደራ ደርም እጂህን አሣልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Alebachw
@Alebachw Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanakebede282
@hanakebede282 Месяц назад
ቃልሕይትን ያሠማልን አባታችንእድሜ ይሥጥልን
@user-kc6gn4zo6e
@user-kc6gn4zo6e Месяц назад
በተክርትያ ን ፈጣርን ከመስበክ ውጭ ስለቦታ የምያስጨንቅ ነገር የለም ብቻል የሁሉን አይማኖት አስተምራ ወደ ፈጣር ማምጣት እንጅ
@user-xs5ty1ez4t
@user-xs5ty1ez4t Месяц назад
ቃለ ሕወት ይስጥልን
@workuhailemariam
@workuhailemariam Месяц назад
ወንጌል መስበክ ይሸላል አሽሙር ከመስበክ
@brkti2123
@brkti2123 Месяц назад
የኔ እናት ማርያም ናት☘️✨ ከመስቀሉ ስር ያገኘኋት☘️✨ እርሷን ተጠግቼ ሆነልኝ ሰላም☘️✨ በመድኃኔዓለም☘️✨❤
@ZainabZainab-gq7xd
@ZainabZainab-gq7xd Месяц назад
😘😘😘😘😘😘😘😘
@YaredM23
@YaredM23 Месяц назад
አባታችን ን እመብርሀን ትጠብቅልን
@ShumetShega
@ShumetShega Месяц назад
selamachu ybizalegn