Тёмный

ሰበር ዜና - ኤርትራ ከሰሰች | አደገኛዋ ሴት ወደ ስልጣን እየመጣች ነው | ስለ አዲስ አበባ የተሰማው መረጃ 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 104 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@ሩሃማነኝምህረትየሚገባኝ
ማነዉ ሰላም የናፈቀዉ የፃዲቁ ገብረ ክርስቶስ አምላክ ሰላማችንን ያምጣልን
@yidenkachewabeje7482
@yidenkachewabeje7482 2 года назад
በርታ 1
@todayethiopiaeftube3920
@todayethiopiaeftube3920 2 года назад
ሠላም ያሣደርከን ሠላሙን አሠማን!!
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 2 года назад
ስላም ለሀገራችን ለማማ ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛልን ስላሞችን ተመልሳ ይመጣልን ያረብ ስላም ያምንስማበት ግዜ ናፍቀን
@ባላገር-መ3ጀ
@ባላገር-መ3ጀ 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ እሺ መረጃ አሰባሰተብህ
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
ሠላም ሃገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ዓለም ሁሉንም ይሁን እናመሰግናለን አቤል
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረስን መንበረ ንግስት ቁስቋም ማርያም በያለንበት ትጠብቀን እናቴ አርሴማ ሆይ ስደተኛ ነን አንቺ ጠብቂን ወቶ ከመቅራት አንቺ ጠብቅን ያሰብነዉ ተሳክቶ ደጅሽ ለመርገጥ አብቂን እናቴ ሆይ በስደት አለም ሁሉም ከፍቷል ጥሩ ነገር የለውም ልጆችሽ በየበረሀ እየቀሩ ነው ሀገራችንን ሰላሙን ያውርድልን ፀሎት ልመናሽ አይለየን!!
@kidanemhretinate9624
@kidanemhretinate9624 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@libamset
@libamset 2 года назад
አሜን አሜን!
@marmar803
@marmar803 2 года назад
ሁሉም ነገር የኔ ከሚል እጅግ የበዛ "የስግብግብነት" ስሜትና ድሮ ተዋርጃለሁ ፤ ድሮ ተገፍቻለሁ እናም ዛሬ ቀን ስለሰጠኝ ምንም በማያውቀው ህዝብ ላይ የግፍ እይነት አሳያችዋለሁ ከሚል የከፋ የበታችነት"" ስሜት ያውጣን አሜን 🙏
@mariegezhagn9279
@mariegezhagn9279 2 года назад
አዲስ አበባ አያቶቻችን ሰርተው የሰጡን ከተማእንጂ የኦሮሞ ከተማ አይደለችም የሁሉም ኢትዮጵያ ከተማነች የኦሮሞ የሚባለውን መአቆም አለባቸው አለዛ እራሳቸው ነአቸው ፅንፈኞች የአንድ የብሔር የበላይነት አይሰራም ።
@Ahayel
@Ahayel 2 года назад
በትክክል አዲስ አበባ የሁሉ ሰብስብ ያዲስ አበቤ ነች እነዚ ደፈሮች የኔ የኔ ይላሉ ዘላለም የሚኖሩ ይመስል
@mesi9711
@mesi9711 2 года назад
ሠላም ለኢትዮጵያ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዉያን እና ይህን ቋንቋ ለምታነቡ ሁሉ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በእየየሱስ ሰም ይንበረከኩ ዘንድ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር እየሱስ ከርስቶስ ጌታ እንደሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው ፊሊጲስዮስ ም 2ቁ10 ወገን ሰግደት የሚገባው ማን ነው? በለን እንጠይቅ አዉቀን እንስገድ ለጣኦታትና ለማይገባቸዉ መስገድ መዘዙ ብዙ ነው ዋጋ ያስከፍላል ንጉሥ ሰለሞን ለእግዚአብሔር እንደሰገደ ለሌሎች ሰግዶ እራሱንና ትውልዱን ዋጋ አስከፍሏል
@helenehelene6416
@helenehelene6416 2 года назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ለሀገራችን
@shhshsj5832
@shhshsj5832 2 года назад
የምበጠብጥውት ተረኛ ባለስልጣን ናቸው ፅፈኛ የሆኑት የመንግስት ከፍተኛ ባል ስልጣን ክብርት ከመጫር ይታቀቡ ህዝብ አትግደልውን ነው የምለው ፅፈኛው የመንግስት ባለስልጣን ነው ስልጣን ውል ያላግባብ እየተጠቀመ
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ ክፉሸን አያሰማኝ🇪🇹
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 2 года назад
አበልዬ እኳን ደስያለህ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ዉድ የኢስላም ልጆቸ የረመዳን ፆም እንዴት ይዛችሃል ? በድአ በዚክር በኢባዳ ቁርአን በመቅራት በርቱ
@tameshibru2649
@tameshibru2649 2 года назад
አቤላ ኤረ ባክህን በዚኛው ቻናል ላይ ዜናዎችን በቪዲዮ ስራ ሁሌ እነግርሃለሁ ግን የሰው ሐሳብ አትቀበልም መሰለኝ
@amokasrat9410
@amokasrat9410 2 года назад
የሄን ሀሳብ እደግፋለሁ
@ustaazqabdu3026
@ustaazqabdu3026 2 года назад
አድሀኖ ከህዋሀት ምን ልዩነት አለዉ?
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ኢንሻአላህ ቴድሮስ የሚሉት ሰውዬ በቅርቡ ከስልጣኑ ይወርዳል የማለው ቃለ መሀላ ያጥፋው።ህውሀትም ጨምሮ።
@fikiremanebo4262
@fikiremanebo4262 2 года назад
ይህ መስተወቅያ አይበቃም እንደ አቤል በዘ pcL
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад
Bateman yazenla 😭😭😭👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏🙏🙏
@መሠረትመላክመሠረት
ፅፈኛ ማለት ለምን አስፈለገ በፖለቲካዉ ሲሸነፊ ፅፈኛ ይላሉ ተረኝነቱ ግልፅ ነው እኛዉ እንቁረጥ እንፍለጥ ሌሎች ዝም በሉ ማለቱ ነው የበታችነት ስሜት ከዛዉ ስልጣን ላይ ሁነዉም እደተጠናወታቸዉ ነው ከዉጭ አባሳደርነት እስከ አገርቤት ስልጣኑ የአንድ ሰፈር ትዝብት
@mubarekhayredin9810
@mubarekhayredin9810 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 2 года назад
የዘረኛዋ ፖለቲከኛ ማሪ ሉፔን ነው የምትባለው እሷ፩በጭራሽ እንደማታገኝ ነው እኔ ማክሮን አልፈልግም ግን እሷ እንዳታገኝ ማክሮን የምመርጠው እሷ
@abebatewabech9622
@abebatewabech9622 2 года назад
ፅንፈኛው ማነው እናነው ከራሱ ከቀነአ ይጀምራል የአገራችንን ሰላም የሚያናጉት እራሳቸው ብልፅግናዎች ናቸው
@samitube2883
@samitube2883 2 года назад
አማራነት ይከበር
@semir4641
@semir4641 2 года назад
Tigray tikeber ✊🏾
@nabilanabila8892
@nabilanabila8892 2 года назад
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
@bahriwalehegnhailu4703
@bahriwalehegnhailu4703 2 года назад
Mindinew ye vidiowun color keyerhew yeweynua lij endedrow adrgew yidebral.
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 года назад
2 መንግስት ብላቹ ኣታውሩ 1 መንግስት ነው ኣንድ አገር ብቻ ነው
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 года назад
🇪🇹🕊️💞🤲
@tilahun5421
@tilahun5421 2 года назад
ተረኞቹ እራሳቸው ፅንፈኛ ሆነው መሀላችን ፅንፈኛ አለ ይላሉ ያዲስ አበባን ህዝብ ውጡ ከምንላቸው አበሳጭተን እንዲወጡ ማድረግ ነው ብሏልሽመልስ ሽመልስም አዳነችም አብይም እረፉ ፅዋው ሞልቶ ከፈሰሰ የህዝቡን ማዕበል አትችሉትም ሴራ ይቅርባችሁ
@ኢትዮጵኑብያ
@ኢትዮጵኑብያ 2 года назад
እንዳሉ እናውቃለን ግን አሳልፋችሁ አትሰጧቸውም ለምን ራሳችሁ ጽንፈኛ ስለሆናችሁ
@woynshethassen2148
@woynshethassen2148 2 года назад
አቶ ቀናይ ልንገርክ ?? አዲስ አበባን ይበጠበጥችውትም የዘረፋችውትም እናንተው ጽንፈኛ ኦሮሙማዎች ናችው :: አዲስ አበባን እንደዚ ለመሰልቀጥ እንቅልፍ አትተኙም
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 года назад
ለምን ሁልግዜ ከ ኣሜሪካ የሚመጡ ሰዎች ሃይለኛ ተብለው ይጠራሉ ልክ በነሱ ይምንተዳደር ይመስል ኢትዮጵያን በውጪ የተገዛች ኣስመሰካቹት
@tarikuamanuel4953
@tarikuamanuel4953 2 года назад
እነሱን ማን ይክሰሳቸው ? የአዲስ አበባ ልጆች የሴተኛ አዳሪ ልጆች ናቸው ሲሉ ?
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 2 года назад
ከመቼ ጀምሮ ነው የአዲስ አበባን ህዝብ ጥያቄ መመለስ የጀመራችሁት? በአሁኑ ሰዓት ለህዝቡ ችግር የሆናችሁበት እናንተው የኦነግ ባለስልጣናት እንጁ ሌላ ጠላት የለውም ወዴት ውዴት የአብዬን ወደ እምዬ !
@aberhamtessema4270
@aberhamtessema4270 2 года назад
ፅንፈኛ ምንድን ነው ? ባለጊዜ ቃላት እያመጡ ይስጧችኅል አብራችሁ ትጮሀላችሁ አይ ጋዜጠኛ ዝምብላችሁ እንደቁራ መጮህ ግን አይደብራችሁም
@belaynehkassa2529
@belaynehkassa2529 2 года назад
Why is the UN silent when Tedros Adhanom of WHO is politically acting in Ethiopia? Not good. Dr. Tedros Adhanom should be urgently stepped down from power.
@beruhken
@beruhken 2 года назад
WANAW YE ADDIS ABEBAM HONE YE ETHIOPIA CHIGIR BILTSIGINA IRASU NW .......... TSINFENYOCHU IRASACHEW NACHEW
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 года назад
አይ ጉድ ይሄ ፅንፈኛ የሚል ቃል ፈረደበት ።
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 года назад
Qenea yadeta. Mengest rasu new tsenfegna hizbu chiger yelebetem tsenfegnaw rasu biltsegena west yetesegesegew oneg new egna man nen bilew rasachewen yeteyequ addiss abeba eko sebehaten feta ye betkrstiyan lijoch yemitaserubat ketema nat
@mihretterefe6883
@mihretterefe6883 2 года назад
ተረኞች የናተ ደሞ በዛ ይሄ ስግብግብነት የትም አያደርሳቸውም በራሳቸው ሜዳ ነጥብ ተጣላችሁ አየናችሁ አይ አገዛዝ አይ መንግስትነት ያነ መለስ ለካ እውነቱን ነው አይ ተረኝነት
@Umnassim4533
@Umnassim4533 2 года назад
ፅንፈኛው ሽመልስ አብዲሳ ነው
@dawitbeyenemuse1015
@dawitbeyenemuse1015 2 года назад
ቀነአ አደታ ለሺመልስ ይንገረው በኦሮምኛ ለኛ በአማረኛ የነገረንን
@ethio8774
@ethio8774 2 года назад
ሁሉም አንድ ነቸው
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 2 года назад
አዲስ አበቤ መዘናጋት የለባችሁም ሁሉን ኬኛ እዳይበሉዋቹሁ
@JK-lp6di
@JK-lp6di 2 года назад
ዛሬም ከቅርብ ግዜ ታሪክ ያልተማሩና የማይማሩ "ተ ረ ኞ ች" የናዚዝም፣ የአፓርታይድና የበታችነት አስተሳሰብ እስረኞች በፈልፋያቸው፣ በኮትኳቻቸውና በአሳዳጊያቸው ህወሓት አምሳያ በማቆጥቆጥ ላይ ናቸውና፤ መርዛማው አስተሳሰባቸውም ሆነ ድርጊታቸው እንዲከስም ያላሰለሰ ሁለገብ ትግል ማካሄድ እንደሚያስፈልግ ማንኛውም ሰብዓዊ ፍጡር ያምንበታል!
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 2 года назад
Bla... Bla.. BLA.... AMHARA🤣😅😂🙈🙈🙈YET NAT YANT ETHIOPIA???? AMHARA...... AHUNM SE'L RUSIA TERTU ALQUAL ARFACHU GONDER TEQMTU... EMN
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 года назад
awo unet new ande tebal feleka ande tabot agnan eyalu betam chigar hunewal bicha tabot tebal eyetabale gud aflitewal gud ekomew😂😂😂😂😂betikikil wararanew yetayazew sira😂😂😂
@Ahayel
@Ahayel 2 года назад
አዲስ አበባ የአዲስ አበቤ ነች ተረኝች የኛ ነው እያሉ ማንም ብሎ አያውቅም እንደዛም ሆኖ እሄን ደሀ ህዝብ ሰላም ስጡን
@tesfureta4931
@tesfureta4931 2 года назад
መንግስት እራሱ በጥባጭ ነው። ሽምልስ እራሱ አዲስ አባ አበቃላት እያለ አይደል
@reflection9636
@reflection9636 2 года назад
Addis Ababa needs its own government as a regional entity independent of the Oromo regional and central federal government. The Federal should be restricted to the presidents palace, the prime minister's office and all federal offices the parlament and federal justice. The federal government should have authority, its offices and be subject to Addis Ababa city rules and regulations.
@konjittadesse217
@konjittadesse217 2 года назад
ፅንፈኛው ማን ነው ???
@hadishtekie3727
@hadishtekie3727 2 года назад
J
@simplelifefunnyvedios2737
@simplelifefunnyvedios2737 2 года назад
አይ ዶ/ር ቀነዓ ፡ ጅራፍ እራሱ ገርፎ አሉ
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 года назад
እግዚአብሔር ብቻ ኢትዮጵያ ያስብ እንጂ ሁሉ ባለስልጣናት ሽውታሞች ናቸው አዲስ አባባ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ነዉ እንጂ የኦሮሞ አይደለም ።
@nemohadi5069
@nemohadi5069 2 года назад
zenaw eko arif nw gen yehen aspalt mayet selechen ....wey aspalt keyerlen wey zenawen be video seraw please
@negesatiroro6365
@negesatiroro6365 2 года назад
Bulthez
@woynshethassen2148
@woynshethassen2148 2 года назад
አቶ ቀናይ ልንገርክ ?? አዲስ አበባን ይበጠበጥችውትም የዘረፋችውትም እናንተው ጽንፈኛ ኦሮሙማዎች ናችው :: አዲስ አበባን እንደዚ ለመሰልቀጥ እንቅልፍ አትተኙም
Далее
AWAKENED THE UNKNOWN
00:17
Просмотров 1,4 млн
Wait for winner 🏆 😂 #shorts
00:42
Просмотров 6 млн
AWAKENED THE UNKNOWN
00:17
Просмотров 1,4 млн