Тёмный

ሰበር ዜና - ከመቀሌ የተሰማው ሰበር መረጃ ህወሀት ጀመረ የጌታቸው ረዳ አስቸኳይ መግለጫ 

Abel Birhanu
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 85 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 28 дней назад
ሰላም ለአገራችን ለሰው ልጅ በሙሉ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም በሙሉ
@fdrre-hx2hr
@fdrre-hx2hr 28 дней назад
ሰላም ለሠው ልጆች ሁሉ ሠላም ለሀገራችን ኢትዬጲያው❤❤❤
@RahmaUmAyoub
@RahmaUmAyoub 28 дней назад
ጠጸገተጠተሐተለለለኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ
@fdrre-hx2hr
@fdrre-hx2hr 28 дней назад
@@RahmaUmAyoub እሽ አዛ🤣🤣🤣
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 28 дней назад
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢
@BirhenaGobeze
@BirhenaGobeze 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@fdrre-hx2hr
@fdrre-hx2hr 28 дней назад
አሜን❤❤❤
@MulerMan-d1e
@MulerMan-d1e 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 28 дней назад
አሜንን❤❤
@Chuchu-k5j
@Chuchu-k5j 28 дней назад
መዴን ከጸሀይበታች በተሠጠን በየሱስክርስቶስ ብቻነው።
@KanaStudio1
@KanaStudio1 28 дней назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 500 ❤🙏
@mariammariam1007
@mariammariam1007 27 дней назад
ህዝቡም እራሱ ችግር አለበት ይመስለኛል ካልፈለጉት ሆ ብለዉ ብወጡ ደፍረዉ ይህን አያደርጉትም ነበር የእዉነት
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 28 дней назад
ህወሀት ንፁሀንን ያስጨፈጭፋል ለስልጣን ጥቅም የኢትዮጲያ ህዝብ መቼ ነዉ ከስቃይ የሚወጣዉ በየቦታዉ የሉ ባለስልጣኖች ለስልጣናቸዉ እጂ ለህዝብ አይጨነቁም መስሎቸዉ እጂ ሀገር ማለት ህዝብ ነዉ ሁሉም ነፋስ ሞትን ትቀምሳለች የእጃችሁን ታገኛላችሁ
@almazgiday9935
@almazgiday9935 28 дней назад
ባለገ ምን ታቃለህ አውሬ
@juzekmato
@juzekmato 28 дней назад
አአረ ተፋታን kuwat city በቃን. ያግራችንን ከተሞች አሳየን
@SyidSyid-l7d
@SyidSyid-l7d 26 дней назад
ሰላም ለኢትዮጰያ ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ደብረጽዮን የሚባልደምና ስጋው ከዳቢሎስ የተቆራኘ በሰው ልጅ የሚሳለቅ የተማረ ደንቆሮ ቢያርፍ ይሻለዋል
@alamalam262
@alamalam262 28 дней назад
እዛው የራሳችሁ ጉዳይ ወደኛ አትምጡብን የሴሜን የማይካድራ የፈሰሰው ደም ያጫርሳችሁ እር በራሳችሁ
@mulukengetachewu9186
@mulukengetachewu9186 28 дней назад
ሰሜን ሚባለዉ አከባቢ ሀገሪቱን ሁዋላቀረ ያደረጋት አከባቢ ነዉ
@mezgebetibebregassa1438
@mezgebetibebregassa1438 28 дней назад
የትግራይ ወጣቶችን የማስጨረስ ሰይጣናዊ ጉባኤ ሰላም ለኢትዮጰያ ሕዝቦች ውድቀት ለነደብረፅዮን ቡድን
@almazgiday9935
@almazgiday9935 28 дней назад
ሕውሐት ህዝቢ ነው የሚመረጠው ህዝብ ደሞ እደፈለገ ያርጋል እናተ አፋሹ ዝጉ አያገባሸሁም ።
@abisinya117
@abisinya117 28 дней назад
😂😂 🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘🇲🇱 del le fano 😊😮
@girmabekele4912
@girmabekele4912 28 дней назад
እነደብረፅዮን እኮ በድሀው ደም መበልፀግ የተለመደ ናቸዉ
@lailaal5904
@lailaal5904 28 дней назад
ሰላም ለሀገረችን አቤልዬ
@wubitji3349
@wubitji3349 28 дней назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እና ደብረጽዮን እኛ መሰሎችን መረሸን ነዉ ከወጣቱ ሞት አይበልጡም
@yohannes3206
@yohannes3206 28 дней назад
እግዚኣብሄር የማይፈራ ትውልድ፡ ለምን በመግደል ብቻ የምታምኑት።
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 28 дней назад
ሰላም ለየ ሀገራቱ ይሁንልኝ😢😢
@samirhassen9354
@samirhassen9354 28 дней назад
Getachew reda ye abey dayber shermtxa wesfatam
@shimeliswubetu6613
@shimeliswubetu6613 28 дней назад
Tnx abel because of sharing true or jenun to info ours
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb 28 дней назад
ወይ አገሬ በቸይሆን በቃ የሚለን
@Mamaaa-t6s
@Mamaaa-t6s 28 дней назад
አብይ ደፈር ካልክ ይፈራል እኛ ነን ሰው ያስባልናቸው TDF king
@shimeliswubetu6613
@shimeliswubetu6613 28 дней назад
Tnx sharing info to ours
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 28 дней назад
ሆነም ቀረ ጀጋኑ ህውሀት ካለው ቀን ዝንፍፍ አላለም
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 28 дней назад
እሱን ታየዋለህ ነገ
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 28 дней назад
@@fatumamehamed3270 ምንም አታመጡም
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 28 дней назад
@@SabaSara-sb1vo ጠብቅ
@TerefAbebe
@TerefAbebe 28 дней назад
እዛው እራሳችሁን ቻሉ
@HfffdHegcc
@HfffdHegcc 28 дней назад
ህዋሀት መቸም አይፈልጉትም ብልፅግናን ለመጣል አልሳካ ብሎቸዉ ነዉ እነሱ ሰላም አይፈልጉም
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 28 дней назад
ታዲያ ብልጽግናን የሚወድ አለ እንዴ ህዝብን እየበላ ?
@user-id9lf6ry4e
@user-id9lf6ry4e 28 дней назад
እና እንኳን ብልፅግና ገዛህ ገና 1000 ይግዛይ ያልከዉ እና ኣሁን ሳ ይግዛህ ለ ኣማራ ህዝብ እንደኣንሻንጊሊት እንደተጨወትበት እኛ ኣንፍቅድም እኛ እንደናንተ ኣደለንም በቁሩጥ የምንገዛዉ
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 28 дней назад
@@user-id9lf6ry4e አይ አንተ ደሞ በድሮን አንድ ሚሊዮን ወጣት ላይ የተጫወተው ማን ላይ ሆነና ነው አጉል ፉከራህን ወደዛ በልና እውነቱን አውራ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 28 дней назад
ብልፅግናን የማይወድ የአይምሮ ድሀ ነዉ እናተ የወያኔ ተባባሪ ናቹሁ በቃ አዳሜ ጠላታቹሁን ለይታቹሁ የማታቁ የአይምሮ ደሀ ናቹሁ እድሜ ልካቹሁን በድህነት መኖር ለወጥ የማትፈልጉ ድሀ ናቹሁ እሺ
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 28 дней назад
ተናበው የሚሰሩት ሥራ ነዉ። ጌታቸውም ደብረሴይጣንም 1 ናቸው።
@OkhoOloneAjake
@OkhoOloneAjake 28 дней назад
Watching from Denver Colorado freedom's worldswide freedom's freedom's freedom's
@mesfinasefa5749
@mesfinasefa5749 28 дней назад
ትቀጠቀጣላቹ!! አላርፍ ያለች ጣት ህንትን ጠንቁላ ታወጥጣለች!!
@yohannes8242
@yohannes8242 28 дней назад
Viva woyane
@AbdiReru
@AbdiReru 28 дней назад
ጌቾወደራያብቴጅድይሻልሀልእነገብርጺወንንአትችላቸውም
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 28 дней назад
ሰላም ለላለማችን
@Kdst-22
@Kdst-22 28 дней назад
@MobarokHossen-hj9db
@MobarokHossen-hj9db 28 дней назад
አቤል ሻልመኝ
@user-pm3gl8yv9t
@user-pm3gl8yv9t 28 дней назад
Ye zotr admaci
@almazgiday9935
@almazgiday9935 28 дней назад
ወዲ ወይኒ ምን አገባህ የወያነ አፍህን ዝጋ እዳተ የመሰለ ወያነ አያነሳብትም ዝም በል
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 28 дней назад
The Electoral Board must take strong decision against this unlawful act of TPLF to be a good lesson in the future .Pretoria Agreement shouldn't be a pretext for covering all illegal activities of TPLF.
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 28 дней назад
ህውሃት ማለት ኢትዮዽያ ገድላ የማትጨርሰው የፀጉር ቅማል ነው፡ ያው ብልጥግናም የወያኔ ቅጫም ነው።
@TerefAbebe
@TerefAbebe 28 дней назад
አረ
@selamselam2754
@selamselam2754 28 дней назад
ተጋሩ ትዕዘብዎም ዶ አለኩም ንዓዲ 3 ❓
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 28 дней назад
Ahunm enezih sewechi tornet liyametubn new ere selchitonal 😢😢😢 ya reb selam lehagera
@minewjal
@minewjal 28 дней назад
ከህዋሃት ወያኔ ጦርነት ቦኃላ ከሺህ ዩትዩቨሮች የቀሩኝ GMN ,አበል ብርሃኑ ፣አበበ ቶላ፣ስሳይ አገናና አራዳ ደሊ ሲሆን ከእነዝህ ውስጥም 100% የማልረካቹው አሉ።ይሁንና የቀሩኝ እነዝህ ብቻ ናቸው።ፅንፈኛ ያሉኑትን ጠቁሙልኝ።
@Naserkemal07
@Naserkemal07 28 дней назад
🙏👌🎉
@abrahaleytewelde9290
@abrahaleytewelde9290 28 дней назад
የጦርነት ጉባኤ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 28 дней назад
በኢትዮጵያ በ1996 ዓ.ም አንድ በሬ 1500 ብር ይሸጥ ነበር ከ20 አመት በፊት ዛሬ በ2016 ዓ.ም አንድ ኪሎ ስጋ (ከ1200 እስከ 1800 ብር) ስለዚህ በኢትዮጵያ ውስጥ በ20 አመት ውስጥ የአንድ በሬ ዋጋና የአንድ ኪሎ ስጋ እኩል የሆነበት አንድ መሰረታዊ ችግር አለ?
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 28 дней назад
🤔🤔🤔🤔አሁንም
@user-mv1ti2xb6e
@user-mv1ti2xb6e 28 дней назад
ህዋሀት ጦረነት ሊጀመረ ነዉ ወይሥ እደትነዉ አልገባኝም💔💔💔
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 28 дней назад
ያልሞቱ ልጆች ሰፈር ውስጥ ውር ውር ሲሉ አዩ መሰለኝ ህውሀቶች።
@nuale23
@nuale23 28 дней назад
​@@frehiwetyonas22😂😂😂አረ በሳቅ በማርያም
@user-mv1ti2xb6e
@user-mv1ti2xb6e 28 дней назад
@@frehiwetyonas22 ትክክል ያን ሁላ ህዝብ አሥጨፋጪፈዉ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 28 дней назад
ጦርነት ፈልጓል
@JohnAlemu-k6x
@JohnAlemu-k6x 28 дней назад
Dabersawon aswgidu tsar Ethiopiawi now
@JohnAlemu-k6x
@JohnAlemu-k6x 28 дней назад
Dabira tswoni maswogadi yasfalogali tsara Ethiopiawi now
@osmanyussuf7069
@osmanyussuf7069 28 дней назад
This is madness ,I wish no war Aby show patience dont take any hast action,there must be a plot
@user-rh8fw1tf8i
@user-rh8fw1tf8i 28 дней назад
ይግረምህ በጉባኤ የሚካየድ ጦሩነት ፍፁም የለም ጌታቸው ለምን አንጃ እንደፈጠረ ከአለቃው ዓብይ በማሻረክ ነው
@Mengistu-we9qs
@Mengistu-we9qs 28 дней назад
ህወሃት እና hiv በሽታ አንድ ናቸዉ የህይወት ዘመን ሰቆቃ ናቸዉ
@alamalam262
@alamalam262 28 дней назад
አይይይ ደሞ በተወደደ ኑሮ ሊጥ በርበሬ ሽሮ ልንዘረፍ ነው
@Getachew-c6z
@Getachew-c6z 27 дней назад
። ሽሽርሽርርሽርሽርሽርሽርሽርሽርሽርሽርሽርሽር ፕሽር
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 28 дней назад
ወያኔ ተሰበሰበ አልተሰበሰበ ለአኢትዮጵያ የሚፈይዱተ ነገር የለም። አብቹ እንደሆነ አሳይቶናል ለመረበሽ የሄዱበት ርቀት መልሶ ይበላቸዋል።🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅
@skylimit1423
@skylimit1423 28 дней назад
አንድ ፖርቲ ስለ ራሱ ጉዳይ ለመመካከር ስብሰባ ;ጉባኤ የማካሔድ መብት አለው ። ቅሬታ ያለው የፖርቲ አባል አጀኔዳ አስይዞ ሀሳቡን የማቅረብ መብት አለው። ከዚህ ውጪ ጉባኤ ከተካሔደ ሞቼ እገኛለው የሚለው ያዙኝ ልቀቁኝ አያዋጣም።ዘመኑንም አይመጥንም። አትጃጃሉ ።በአንድ ፖርቲ ስብሰባ አትሸበሩ።
@theawaretheaware
@theawaretheaware 28 дней назад
Their is a lot of places to show in Ethiopia why Kuwait
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 28 дней назад
weyane yemibale gutet eko endih new hule gera le 50 lemymolu zerafiwoch ena yetrikawi telatoch fersoch sibal sefiw yetigray hizeb yensu masyaza hono wedom fekdom zentalem mekrwen yablwal
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 28 дней назад
ሰላም ቤተሰብ የምታቁ ሳትነግሩኝ እንዳታልፉኝ እባካችሁ ደቡብ አፍሪካ (ኬፕታውን) ከዱባይ መሔድ ይቻላል ንገሩኝ?
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 28 дней назад
ወደድሽም ጠላሽም የኛን አብቹ መንካት አይቻልም ሰምታቹአል 😂😂❤🎉
@AlmazeAlmaze-r3y
@AlmazeAlmaze-r3y 27 дней назад
💔💔💔💔💔👎👎👎👎
@Oumeir-r7h
@Oumeir-r7h 28 дней назад
ተጫረሱ?
@StarNews_16
@StarNews_16 28 дней назад
Selam lenante yihun
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 28 дней назад
menem eko gize mefjet ayseflgem somali yemitebal telalaki ena lemtkelel yemitfelg gebsebes teto kesomali land gar wedbun ena naviwen lemin aygenbam gunch alfa weyeyet!!!
@alemayehuhailu3541
@alemayehuhailu3541 28 дней назад
በሪፓርትህ ድግግሞሽ ታበዛለህ
@ana8712
@ana8712 28 дней назад
ye medane guba😮😮. medane be eyesus becha newe Eyesus Geta Newe yadenal
@AbdiReru
@AbdiReru 28 дней назад
ጀግናተጋሩያሸንፋል
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 28 дней назад
ይዘቀዘቃል
@aminaamdaga8066
@aminaamdaga8066 28 дней назад
keman? lesew asibu
@fekaduwolde8549
@fekaduwolde8549 28 дней назад
በመጀመረያ ደረጃ ህገ ወጥ ስራ የሚደራዉ ምክንያቱም ይህ ቡድን አሸባሪ ነዉ ሀምሳ አመት አይምሮዉ በክፋት ብቻ እራሱን ሰሰልጥኖ አዚህ አብቅተዋል ዳቢሎስን ወደ ቀድሞ መንበሩ መመለስ ይችላልን?
@seidmahamed2447
@seidmahamed2447 28 дней назад
አንቺን ወያኔ የሚሉሽ አታርፊም አሁንም የትግራይ ልጆችን ልታስፈጁ ነው አንቺ ግን ምን አይነት ደደብ ነሽ ካለፊው አትማሪም ጌች አተለትግራይ ህዝብ ለኢትዬጲያም መልካ ሰው ነክ ግን እንዳትከረበት አደራ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 28 дней назад
ወያኔ የኢትዮጲያ ለዉጥ እድገት አይፈልግም ሊያደናቅፍ ነዉ አላማዉ ጦርነት ነዉ የሚፈልገዉ ወያኔ የእግዚአብሔር እሳት ይብላህ የኢትዮጲያ ጠቅ ናቸዉ ሰላም አይፈልግም
@JohnAlemu-k6x
@JohnAlemu-k6x 28 дней назад
Dabersawon aswgidu tsar Ethiopiawi now
Далее
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 1,7 млн
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 291 тыс.
Alemneh Wasse የዩክሬን ጦር #ላሽቋል!
17:44
ሰበር ዜና
Просмотров 7
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 1,7 млн