Тёмный

ሰበር ዜና-|“ሰላም ማምጣት አልችልም”-አብይ ጉድ አሰሙ-|አብይ ከባድ አቧራ አስነሱ-|በአዴን ለ2 ተከፈለ-“አብይ ከድቶናል”-|“ሟርተኞች ናቸው” አብይ! 

Addis News
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
Artist: audionautix.com/

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@מנגיסטוצאנה
@מנגיסטוצאנה 4 месяца назад
አብይ ሲጀመር የኢትዮጵያን ህዝብ ቀርቶ ጉረቤት አገሮችንም በከፍተኛ ደረጃ እየረበሸ ይገኛል ድል ለፋኖ ለፋኖ ለፋኖ❤
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 4 месяца назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሐዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayegetahun8446
@tesfayegetahun8446 4 месяца назад
ጉድ እኮ ነው 3 ሺህ ዓመት በኖረች አገር የኦሮ ህዝብ ከመቶ አመት በሁላ ከሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለየ ከባርነት ነፃ አወጣነው ሲሉ ሕዝቡ ከመቶ ዓመት ጀምሮ የመጣ ኢትዮጵያዊነቱ ዜግነቱ ያልተረጋገጠ ስደተኛ ሕዝብ ነው ማለታቻው መሆኑን ማለታቸው ነው : ይህደግሞ የኦሮሞን ሕዝብ የተለየ ያደረግን መስሏቸው ኢትዮጵያዊ ዜግነቱን መካድ ነው
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q 4 месяца назад
ፋኖ
@elanitbrhane7005
@elanitbrhane7005 4 месяца назад
አብይ የተባለ ሰይጣን ሀገራችን አወዛገባት ፈጣሪ የጂህን ይስጥህ
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 4 месяца назад
የእሮሞ ሕዝብ ይሀ ዕብድ አብይ ስጋ ለባሽ ዲያብሎስ ኦሮሞ ከተከተለ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀሬ ነው❤❤❤ የኦሮሞ ሕዝብ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አብይ መከተል ትርፉ ሞት ኀው።💝🐸🐸
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 4 месяца назад
የሀገሪቱን ሰላም እና ደህንነት ማስጠበቅ ካልቻልክ ፡ ለሚያስጠብቁ ስልጣንህን ስጥ ። ግራ የገባው ጨቅላ
@Samitrghh
@Samitrghh 4 месяца назад
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል ለምሳሌ ማይ ካድራ ላይ ዲኤን ኤን ሊመረመር ከውጭ የመጡ መርማሪዎች ሲገቡ እሬሳ አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ያፈናቀሉት የገደሉትን የትግራይ ህዝብ ንብረት ዘርፈዋል ቤታቸውን ከሌላ ለመጣ ሰው ሰተዋል ሆቴል አቃጥለዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡትማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል😅
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 месяца назад
Thanks very much brother information
@abebedagneolbamo6863
@abebedagneolbamo6863 4 месяца назад
ለሆዳቸው ያደሩ አጎብዳጅ የአማራ ከፍተኛ ካድሬዎች ሳይዘገዩ ወደ ወገናቸው ወግነው አሁን ላይ እየተደረገ ያለውን የሕልውና ትግል ጊዜን ማሳጠር ካልቻለ በአውሬው ከመበላት መቼም ቢሆን አይተርፍም የጊዜ ጉዳይ እንጂ
@YalemGoshu
@YalemGoshu 4 месяца назад
Eha.Saytan.mengiest😢😢😢😢
@YalemGoshu
@YalemGoshu 4 месяца назад
Abiy.hezbon.Astarasaw😢😢😢
@lovefrist1886
@lovefrist1886 4 месяца назад
Dilla university, ቀለብ አልቋል ብለው ተማርዎችን ወደ ቤታቸው እንድሄዱ አድርጓል
@michalgebre1289
@michalgebre1289 4 месяца назад
አማራ ይህን እየሰማ አብሮ እየሰራ ነው
@كرمسيلاوي
@كرمسيلاوي 4 месяца назад
እወነትነዉ
@alemlemna557
@alemlemna557 4 месяца назад
በመሐይም የምትመራ አገር እንደዚህ ነው
@birukabraham7285
@birukabraham7285 4 месяца назад
ሰላም ካለማ አገር የመምራት ብቃትና ችሎታን ያጋፍጣል።
@gugsaalula56
@gugsaalula56 4 месяца назад
ግርም የሚለኝ ኦሮሞ ከሌላው ብሔረሰብ የተለየ ምን ተበድሏል ኧረ ተዉ የአምላክን ቁጣ በላያችሁ አታምጡ
@yibeltaltebikew2541
@yibeltaltebikew2541 4 месяца назад
ከእኛዎቹ የበአዴን ጉዶች የኦሮሞ ህዝብ ይሻላል በጎች አጠገቡ ቆመው የሚናገረውን የማያውቁ ደናቁርት ወይ ከህዝቡ ወይ ከኢትዮጵያ ሳይሆኑ የውሃ ላይ ኩበት ሆነዋል
@mehretuyosef1572
@mehretuyosef1572 4 месяца назад
ህዝቡ ሥራ ከሌለው እሚበላው ከሌለው ምን ይክፈል? ሥራ ፈጠራን ማመቻቸት የማን ፋንታ ነው።
@solomon1331
@solomon1331 4 месяца назад
Whay abiy did not bring a peace ,whay don,t he leave.
@walelignsisay8286
@walelignsisay8286 4 месяца назад
መቸም ቢሆን ከዚህበሗላ ዬፋኖን ሐይል የሚያሸንፍ ሐይል ከዬትምአይመጣም።
@mamemome8341
@mamemome8341 4 месяца назад
ጸባየ ብልሹ የሆኑ ትውልዶች በጠመንጃ ሰልጣን ላይ ለመቆናጠጠ የአማራና ትግራይ ህዝብን ሠላምንና የልማት እንቅሰቃሴ እያሰተጓገሉ ነው። የክልሉን ልማት እንዲሁ በጣም ተዳክሟል። ይህንን ተግባር የሚፈጽሙት ስይጣናዊ ፍላጎታቸውን ለማርካት ነው እንጂ ለህዝባቸው እድገትና ሠላም በመቆሮቆር አይደለም። ሰርአተ አልበኛና ሽፍቶች ናቸው። ተግባራቸው እሰከ ዘላለም በመጥፎ ይወሳል።
@كرمسيلاوي
@كرمسيلاوي 4 месяца назад
☝☝☝☝☝
@abebedagneolbamo6863
@abebedagneolbamo6863 4 месяца назад
የሰበሰበውን የሚመራውን ሕዝብን ለመግደል/ለመጨረስ ጥይት መግዥ ጎደለው መሰለኝ ።መቼ የሰበሰብነውን በአግባቡ ተጠቀምን? ለዜጎች ማጥፊያ ከሆነ ይቅር ምን አባቱ
@AliMohammed-c1k
@AliMohammed-c1k 4 месяца назад
የነፀሐንደመየሸንፋል
@Abby-o8n3n
@Abby-o8n3n 4 месяца назад
ሰላም ማስፈን አልችልም ይልና የኦሮሞ ህዝብ ያገኘውን ነፃነት አሳልፈህ እንዳይሰጥ እያለ ይህዝብ ጦርነት ያዘጋጃል: 120 ሚሊየን ህዝብ የሚገዛው ሱፍ አቅርቡ እንደኔ ይለብስላችኃል እረ ሰው በቁሙ ሲቃዥ ሰምቶ እሚያውቅ ካለ ,,,,,
@saidFeleke
@saidFeleke 4 месяца назад
ሀገር መምራት አልቻለም ሥልጣኑን ለህዝብ ያሥረክብ !!!
@AbduRahmanSeidMussa
@AbduRahmanSeidMussa 4 месяца назад
ኢትዮጵያን መሪ ነው ያጣችው
@hfjjgohg8001
@hfjjgohg8001 4 месяца назад
በአደን. ተው. ንቁ
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 4 месяца назад
ዲግሪያቸው በሠለም ሆኖ ሠላም ማስፈን አልችልም ብሎ መናገር ቤተመንግስቱና ቤት ፈረሳው የአገሪቱን ኢኮኖሚ እያንገዳገደው ነው በየቦታው የሚነሳው የፀጥታ መደፍረስን ለማስቆም የተነሱ ጥያቄዎችን በአግባቡ መመለስ ካልተቻለ እንኳን ስልጣን አገር ማቆየት ያስቸግራል የሴራ ፖለቲካ የሠላም ፀር ነው
@טטכ.ה
@טטכ.ה 4 месяца назад
አስገደለው ሰለማጨርሱት በጊዜ ንስሀ ይጎቡ ሂወታቸውን እንኳን የደኑ የአማራ ተላለኪወች ፍርዱን ቢቀበሉ ይሻለቸዋል
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 4 месяца назад
አቢይ አህመድ ሱፍ የለበሰ በአግባቡ ክህሎት ያልተሟላለት አሻንጉሊት ነው
@Bretanssa
@Bretanssa 4 месяца назад
እንደ በንቴ ኡርጌሳ ነፃ የወጣ ኦሮሞ የለም
@MesfinmesfinMesfin
@MesfinmesfinMesfin 4 месяца назад
ሠውየውሐገር መምራት አለመቻሉ ቀደምሢል የታወቀ ሢሆን አሁን በአንደበቱ አረጋግጧል። አሁን ኢቺ ወደኦሮሞ ጠጋ ጠጋ ማለት የነፈሠበትን የአመራር ድክመቱ ያመጣበትን ጣጣ ኦሮሞን አነሣሥቶ አሁንም አዲሥ ግጭት ለመጠንሠሥ የታለመች እቅድ ናት ኦሮሞ ንቃ ኦሮሞ የግለሠብ ሥልጣን ለማራዘም ሢባል ከሌላው ወንድሙ ጋር መናቆር የለበትም ። ሐገር መምራት ያልቻለ ሠው ቦታውን ለሚሠራ ሠው መልቀቅ ነው።
@Fifolifo-re8gz
@Fifolifo-re8gz 4 месяца назад
ኦሮሞ ቤተመንግስት ብርቁ አደለም ከዘመነ አፄ ቴወድሮስ ጀምሮ በትላልቅ የስልጣን እርከን ላይ ነበርን በያንዳንዱ የስልጣን ዘመን ነበርን ሲል የነበረ እውነታውም እንደዛ ሆኖ ሳለ ወለጋ ሄዶ 100 አመት ባሪያ ነበርን ብሎ ማንን ለማሞኘት እንዳሰበ ግልፅ ነው የኦሮሞን ህዝብ አድነኝ ለስልጣኔ ሙትልኝ ለማለት ነው!!
@lovefrist1886
@lovefrist1886 4 месяца назад
እኮ
@AdaneMekonn
@AdaneMekonn 4 месяца назад
ትክክል
@Cripto244
@Cripto244 4 месяца назад
ብአዴን 10 ቦታ ቢስነጠቅ ከምስሌኔነት አይወጣም ::
@DingilInate
@DingilInate 4 месяца назад
የምትዘርፉት ብር አይበቃችሁም?
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 месяца назад
Correct brother
@yhhih3709
@yhhih3709 4 месяца назад
ፎኖፎኖ፣፣፣፣፣ባአዴን፣፣፣፣፣እንዳያመልጥህ እያንዳቸዉ፣፣፣፣እንዳመልጣቺሁ
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 4 месяца назад
ኢትዮጵያን ሠላም ያሳጣት ብልጽግና ነዉ !! የአማራ ብልጽግና ወደደም ጠላም ለፋኖ እጅ ሰጥቶ አብሮ መስራት እንጂ ከብልጽግና ጎን መቆም ዋጋ ያስከፍላል !!!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 4 месяца назад
12 ቢሊዮን ዶላር አለን ያለውስ የት ደረሰ። ቤተመንግስት መገንባት የማይሞላ ጉድጓድ እየሆነ ነው።
@حليمهمعيضالثبيتي
@حليمهمعيضالثبيتي 4 месяца назад
ቆይገንመለሥንየገደለውእሡነው።ወይሥ።ሀይለማሪያምደሣለኝ።በራሡአደምሥልጣንየየለቀቀው።ሠውየውሠክሯል
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 4 месяца назад
መንግስት አአለመሆንህን አንተ ራስህ ነገርከን ዕድገታችን ቢቀር እንኳን ሰላማችንን ማስጠበቅ ካልቻልክ ምን ታደርግናለህ?!
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 4 месяца назад
እብድ መሪ
@solomon1331
@solomon1331 4 месяца назад
No body want be a friend for him.
@WeldeGabrielFayesa
@WeldeGabrielFayesa 4 месяца назад
Palasu saycheres mekabiru yihonal
@danielshewangizaw7344
@danielshewangizaw7344 4 месяца назад
Abiy is hero!!!
@abebe7532
@abebe7532 4 месяца назад
Selam masfen Alchlim 😃‼️⁉️ Kalchaluma yewtedu‼️
@JemalMohamed-t7k
@JemalMohamed-t7k 4 месяца назад
እናተ የምትለፈልፉት ኢትዮጲያን ለማፍረስ ነው ግን አትፈርስም በአሁኑ ሰዓት ምርጥ መሪ አላት አትድከሙ ሚስጥሩን ከኛ እናት የሶሻል ሚዲያ ቅጥረኛ ታወቃላችሁ መጨረሻ የአዞ እምባ ለማፍሰስ ሩቅ አይደለም የሚጠቅማቹሁ አሁኑ እጃቹሁን ለምንግስት ስጡ ግዜ ወርቅ ነው በአሁኑ ሰዐት መንግስት ልማት ኢላማው
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 4 месяца назад
Badene bandawene bedebe meterege new seyasegedele yenore banda wedate yemetale yeha gedaye gerede banda
@shasheayele3783
@shasheayele3783 4 месяца назад
ሊበላለግንጠላሊበላ
@yalembeza3163
@yalembeza3163 4 месяца назад
ግንንን የአማራ ባለስልጣን የሚባሉ ሰዎች አሉ እንዴ???? ድንጉል።
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 4 месяца назад
እኔ የዶክተር ታፈሰ ኦሊቃ ልጅ ነኝ በጣም ያሳዝናል ኦሮሞ በአቢይ መንግስት ነው ግራ የተጋባ የባስ ነው የአሑኑ ምንም ኦሮሞ የሚኖረው ወሬ አማረ ብለሕ አታውራ የኦሮሞ ምሑርን አስጨርሻለሑ ማለት ይቀለል ።
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 4 месяца назад
ፈረሰይ እኮ ትመህርት ህክምና ጡረታ 62 አመት ይህ ሁሉ ነፃነው ለህዝቧ የምታቀርበው እቅምህን አበይ አህመድ
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 4 месяца назад
Melata bandawoch sitastelu
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 4 месяца назад
Enezehe mechame nesa wetaw ayeleme onege hulame yemeteteyanete mesekelekele
@Sebat24
@Sebat24 4 месяца назад
adiss news media best❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘👍👍👍👍😘👍👍😘😘😘😘😘👍👍
@AyalewYirga
@AyalewYirga 4 месяца назад
ገዘብ መቸአጣን ፍቅር አሳጣህን
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 4 месяца назад
Abye admit you can't lead our peoples and country You still dividing our Peoples you think you can stay Long on the power.
@mergaabdisa9476
@mergaabdisa9476 4 месяца назад
ሠላምና ፀጥታን ማስከበር የመንግስት ስራ ብቻ አይደለም የህዝቡ ስራ ነው።
@saadasaid1559
@saadasaid1559 4 месяца назад
😅😅😅😅
@tesemawodajo8330
@tesemawodajo8330 4 месяца назад
እጣርል ግን ሽኔም ጥፍኛ ጦትነት ማቆም አለበት ተቃተቃራኒዎች
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 4 месяца назад
ኦረሞ አቅም እንደሌለዉ ቢነገረዉም፣ ለምክሪ የዝሆን ጆሮ ሰጠ፣ ይባስ ብሎም የጠላቱ ነፍጠኛ ምኞት ነዉ ያለዉ ቦዙሃኑ ኦረሞ። ይኸዉ አቅም እንደሌላቸዉ፣ መሪያቸዉ በአደባባይ፣ያዉም በአክራሪዉ የኦረሚያ ክፍል/ወሐጋ ዋና ከተማ አቅም እንደማያንሰዉ የተናገረዉ።
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 4 месяца назад
The back of his head is getting bold u need hair implants aby ahmed
@assefajudah8559
@assefajudah8559 4 месяца назад
The poll. The oromo people have no representation. The oromo people told. ," we used to have horses, now even we do not have a Donkey " the oromo elderies have been saying, " serne elmo challa namma marrarrttii ", the rule of law and justice are more loved than own child !!! They did say ," nama tinno, beyyaa tinno, ettaouu", means, Ethiopia , great country, say great , no tinno tinno. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!
@IndrisNuru
@IndrisNuru 4 месяца назад
ኣብይሰላምኣያጣምእራሱለእቶፓያየመጣሸክምነዉ
@sebsibesitotaw7255
@sebsibesitotaw7255 4 месяца назад
Starting the coming of ab 12:22 iy Ahmed to the power tge horror of Oromo people is mortheincreasing more than 100000 youngsters Oromo are in prisons and they are irritating then the people of Oromo please hariaup and stand with the people of Ethiopia and support the military struggle of F ano
@abebasetarge383
@abebasetarge383 4 месяца назад
ሽፍታቢቱ ደብቆ ሰላም ከወዲት ይመጣል ዜና ህ የተከፈለበት መሆኑ የስታውቃል ፈጣሪ አለ ለምን የወለጋ ህዝብ አከበረው። ነው። ቅናት እርርበል ሰው ይታዘባል በ እውነት ላይ አትዋሽ አንድቀን ያስጠይቃል ይህች ምላስ ትታሰራለች ሁሉ ቀሪ
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 4 месяца назад
ሌላው መንግሥቱ ኋይለማርያም መጣ ።
@saadasaid1559
@saadasaid1559 4 месяца назад
መጌ ወድ ነበር ጀግና መሪ
@AdaneMekonn
@AdaneMekonn 4 месяца назад
@@saadasaid1559 መንጌ እኮ ቅጥረኛ ባንዳ አይደለም ሀገሩንና ሕዝቡን የሚወድ ምርጥ መሪ ነበረ ከዚሕ ከዘረኛ ጋር አታመሳስሉት።
@emebetabay1676
@emebetabay1676 4 месяца назад
yetrgme megset
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 4 месяца назад
OROMO ALWEYS A FREE TREIB OF ETHIOPIA❤ THIS STIUPID ABIY AHIMED ALI TELL OROMO AS SLAVE? SHAME ON ETHIOPIAN OROMOS. TO ACCEPT ABIY AHIMED ALIS NONSENS INSULTING. THIS WORD FOR ALL ETHIOPIANS CONSERN WHO KOLONIAIS OROMO AGLY ABIY AHIMED ALI DISTURBING THE NATION AND ETHIOPIANS😮😮
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 4 месяца назад
መንግስት ሆነህ ሰላም ማስጠበክ ካልቻልክ የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ልትሰብከና ልታስፋፋ ነው እንዴ የመረጥንህ!?!?!
@كرمسيلاوي
@كرمسيلاوي 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@MedhanitMengistu
@MedhanitMengistu 4 месяца назад
ቀናተኛ
@AtoZ-cy4qj
@AtoZ-cy4qj 4 месяца назад
በሃገሪቷ ላይ ሰላም ማስፈን ካልቻልክ ለምን እራስህን አትገልም ወይም ያለህበትን ስልጣን አትለቅም ቆሻሻ ዘረኛ ባለጌ።
@hussenmeribo
@hussenmeribo 4 месяца назад
ጠቅላይ ሚንስትሩ ዕዕዉነት ነዉ የተናገሩ ኦሮሞ ከሚኒሊክ ወረራ ጀምሮ በሞዓ አንበሳ ዘእምነገዳ ያሁዳ ሰላሞናዉያን መጤ ወራሪዎች ቅኝ ሥር ወድቆ ቆይተዋል።
@SELAMTA-ሰላምታ
@SELAMTA-ሰላምታ 4 месяца назад
ታዲያ ማን እንዲገዛ ትጠብቃለህ አንት ወሃቢ አማራን ምን ያገናኘዋል እድሜልክ ይገዛሃል ነገደ ይሁዳ
@AdaneMekonn
@AdaneMekonn 4 месяца назад
እንደአንተ አይነቱ ጠባብ ነው ሀገር የማረብሸው ኢትዮጵያ አኮ የደቡብ የአፋር የሱማሌም ጪምር መሆኗን አቴውቅም እንዴ የኦሮሞና የአማራ ብቻ አሰካት እኮ ነፍሴ አመለካከትህን ሰፋ አርገው እነጂ
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 4 месяца назад
መቼም ታሪክ አታዉቁም አንብብ !! ከማዳጋስካር የመጣዉማነዉ ? ኢትዮጵያ ዉስጥ በጥገኝነት መኖር ከጀመራችሁ 500 አመት ነዉ የሆናችሁ ለዚህ ደግሞ የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስትን መጽሃፍ አንብብ የመጤ የሰፋሪ ተምሳሌት እናንተ ናችሁ !!!!
@abebedagneolbamo6863
@abebedagneolbamo6863 4 месяца назад
የሰበሰበውን የሚመራውን ሕዝብን ለመግደል/ለመጨረስ ጥይት መግዥ ጎደለው መሰለኝ ።መቼ የሰበሰብነውን በአግባቡ ተጠቀምን? ለዜጎች ማጥፊያ ከሆነ ይቅር ምን አባቱ
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 4 месяца назад
እኔ የዶክተር ታፈሰ ኦሊቃ ልጅ ነኝ በጣም ያሳዝናል ኦሮሞ በአቢይ መንግስት ነው ግራ የተጋባ የባስ ነው የአሑኑ ምንም ኦሮሞ የሚኖረው ወሬ አማረ ብለሕ አታውራ የኦሮሞ ምሑርን አስጨርሻለሑ ማለት ይቀለል ።
Далее
When Royal Guards Fight Back!
8:08
Просмотров 3 млн