Тёмный

ሰናይትን ቃሊቲ አገኘኋት በመጨረሻም ወሳኙን ሰዉ ፊትለፊት አገኘሁት... ጌች ልጄንም ብሬንም ነው የወሰደብኝ የቀድሞ ባለቤቱ የአጎትየውን ሚስጥር ዘረገፈችው። 

yneser ayne የንስር አይን
Подписаться 132 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

የናትዋን ባል የቀማች ተብዬ መጠቋቆሚያ ሆንኩኝ። ጌች ልጄንም ብሬንም ነው የወሰደብኝ የቀድሞ ባለቤቱ የአጎትየውን ያልተጠበቀ ሚስጥር ዘረገፈችው።

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 10 часов назад
እንዲህ ለሚለፋ ልጅ እስኪ ላይክ አድርጉ
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 8 часов назад
እሥኪ መኪና እንግዛለት
@ruthahaile9662
@ruthahaile9662 7 часов назад
❤❤❤❤
@AzebKidanemariam-x6l
@AzebKidanemariam-x6l 4 часа назад
ንስርየ የምታወጣቸው ጉዶች እውነት ፈጣሪ ለህዝብ መፍትሄ አድርጎ ለተጨነቁ እንድትደርስ የተላክ አስተዋይ ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅሀ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MomMom-p2n
@MomMom-p2n Час назад
አንተ ጀግና ከእግዚያብሔር በታች ለሰው ልጆች መድሀኒት ነህ በርታ
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 8 часов назад
እስኪ ወንድማችንን 200k እናስገባዉ ምትሉ በላይክ ኣሳዩኝ
@Tsehaye-u4s
@Tsehaye-u4s 10 часов назад
በዚህ ጀግና ጋዜጠኛ የሚተማመን ላይክ ግጩኝ
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 9 часов назад
ጀግና ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 9 часов назад
ከባባድ ኬዞችን ስለምትይዝ እራስህን ጠብቅ
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 8 часов назад
EGEZIABHEAR BEMENGDEHE HULU YEKETELEHE
@HANAN-t4w
@HANAN-t4w 7 часов назад
እኔ👍👍
@nvgfdfrt6081
@nvgfdfrt6081 8 часов назад
የባልየውን ጓደኛ በደንብ ተከታተለው ተላላኪው እሱ ሊሆን ይችላል የምትሉ እስኪ ላይክ ፉሬንዶች
@lensami2970
@lensami2970 5 часов назад
Yes
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 10 часов назад
አስሬ ነው ገብቼ የማየው ተለቀቀ አልተለቀቀ ብዬ ሌላ ምንም አልልህም አንተን የወለደች እናት እድሜና ጤና ያድላቸው የኛ ጀግና
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 9 часов назад
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር
@TffGfyy
@TffGfyy 9 часов назад
እኔም እምለዉሙሉ ህወትህ በምሉ ሰላም ይሁን
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 9 часов назад
አግዚአብሔር ይቅደም ላችሁ
@LebibaLebib
@LebibaLebib 9 часов назад
ወላሂ እኔም በጣም ያአላህ
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 9 часов назад
Enam 10 egza egebalew ewetalew
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 8 часов назад
ጀግናው ጌታ እየሱስ በመንገድህ ሁሉ አይለይህ እንወድሃለን ከጎንህ ነን❤❤❤❤❤
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 7 часов назад
Amen Amen Amen
@mahderk8288
@mahderk8288 5 часов назад
Amen tebarki
@hiwotali4134
@hiwotali4134 12 минут назад
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 10 часов назад
ትልቁ ነገር መገኘቷ ነው ጀግናው በአንተ እንተማመናለን የአላህ ጥበቃ አይለይክ ዛሬ ሶስተኛ ነኝ 👌
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 9 часов назад
መቼ ተገኘች??😢😢😢
@friyeamen9579
@friyeamen9579 6 часов назад
​@@mesiyilma6778 🤔.........................mmmmmmm🤷🏽‍♀️
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב 8 часов назад
አረ አፈር ልብላልህ የኛ ጀግና አንተን የወለደጅ እናት ትባረክ ትውለድድድ ትውለድድድ
@MeronGirma-zg8vr
@MeronGirma-zg8vr 6 часов назад
Amen, Egziabher yerdaw hulachinm be tselot enagzew❤❤❤
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
እኔኮ የአንተ ጅግንነት ምንም ቃላት የለኝም ተባረክ ❤❤
@malkmalk9514
@malkmalk9514 9 часов назад
እግዚአብሔር አንተን የሚመስሉ ልጆች 10ወንድ ይስጥ መታመታ ይስጥህ ፈጣሪ በመንገድ ሁሉ ይጠብቅ ዘርህ ይትባረክ
@lensami2970
@lensami2970 5 часов назад
Ameen Ameen Ameen
@Kerima-p3b
@Kerima-p3b 10 часов назад
ለዚህ ጀግና ወድማቺን 200% እናስገባው
@alemkonjo9091
@alemkonjo9091 7 часов назад
አተንየወለደችእናትመሀጽኖይለምልምቪእመትትኑርየጅግናእናትበጅግናልጅቪኩሪ
@DejenTamiru
@DejenTamiru 9 часов назад
እውነት ዘጠኝ ወር ነው የተጸነስክ ወንድሜ ምን አይነት ግሩም ልጅ ነህ። የነካኸው ሁሉ የሰመረልህ ፍጥረት ነህ
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 9 часов назад
ንስር ዓይን ጀግና ሳይሆን የጀግና ጀግና ነህ በርታ!
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 8 часов назад
አንተ በሰለጠነው አለም ብትሆን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ እንዴት አይነት ድጋፍ ይደረገልህ ነበር ።
@አላህከታጋሾችጋነው
@አላህከታጋሾችጋነው 10 часов назад
አተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ የስንቱን ሂወት ታደከው ከተኮለኞች አላህ ይጠብቅህ
@EgigayehuGizachew
@EgigayehuGizachew 9 часов назад
አንተ ጀግናው ወንድሜ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ክፉዎችን ከዙሪያህ ይጥረጋቸው ሁሉንም አሳልፎ ይስጥህ
@zeharadiyau
@zeharadiyau 10 часов назад
ኧረ ጀግና መጣ ገባ ገባ በሉ የዘመናችን እንቁ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 часов назад
አቤት ንስርዬ ማርያምን እንዴት እንደምኖድህ እንዴት እንደምናስብልህ እንደምንጨነቅልህ ግን ታውቃለህ የኔ አንበሳ የኔ ጀግና ላተ ቃላት የለንም❤❤
@lensami2970
@lensami2970 5 часов назад
Tikikil
@MartaM-ov8dr
@MartaM-ov8dr 10 часов назад
1ኛ ነኝ ዛሬ በቃ Like ግጩኝ ማዳሜ አበሳጭታኛለች
@ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ
አጋጫት በጥፊ😂
@kelemlove4937
@kelemlove4937 10 часов назад
የlike ሲኖ ይግጭሽ አቦ
@ኡምእረያንtube
@ኡምእረያንtube 10 часов назад
😂😂​@@kelemlove4937
@Belay-yp5vc
@Belay-yp5vc 10 часов назад
እና ምን ይደግፍሻል ደደብ🤔😫
@YordanosSisay-h2s
@YordanosSisay-h2s 8 часов назад
አረ ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ መልካሙን ነገር ሁሉ ያሰማን በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec 10 часов назад
ለዚህ ጅግና የምትወዱ ❤ፈጣሪ ይጠብቃቹ ።የንስር አይን ከክፉ ይከልልህ እንወድሃለን፣እህት ወንድሞቼ የማታ እንጀራ ይስጣቹ
@akbirteame379
@akbirteame379 9 часов назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 8 часов назад
የንስርዓይን ጀግና ነህ በንፁህ ልብህ ተነሳስተህ በሰዎች ለተገፉ የተቸገሩ ሰዎች የምትደርስ እውነተኛ ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ጥበቃውን ያደርግልሃል፣ ይጠብቅሃል በርታ ወንድማችን ራስህን ጠብቅ።
@semiratofik3884
@semiratofik3884 10 часов назад
ትግስት አሰፉን ያገኘህ ጀግነሰ ስናይትንም ታገኛታለህ በርታልን ወንድሜ
@YekoyeMolla
@YekoyeMolla 9 часов назад
ጀግናው እንዳትለቃቸው አውሬወችን እያደነ ዘብጥያ የሚያስገባ ወንድ የወንድ ቁራጭ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ ፈጣሪይ ይርዳቹህ
@janujanu3199
@janujanu3199 10 часов назад
የኛ ጀግና ምን ነበረበት እንደ አንተ አይነት ጀግና ሺ ቢወለድ ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 часов назад
ወይ ነዶ ነበር ❤❤❤
@kongittesema5159
@kongittesema5159 8 часов назад
ስልክ ያስደወልካት ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ያንተም አስተዋፅዖ ስላለበት ስለመልካምነትህ ተባረክ በእውነት ቅን ነህ
@Menelik27
@Menelik27 6 часов назад
በጣም እግዜር ይባርከው ደግ አይጥፋ
@HAl-habshya
@HAl-habshya 10 часов назад
❤አልሃምዱሊላህ ጀግና እኮ ነህ ወንድ ተወልደሀል🥰
@Zehay-d9p
@Zehay-d9p 8 часов назад
አመብርሀን ትጠብቅህ ተከታትሎ ሊያጠቃህ ክፋ ነገር ቅዱስ ሚካኤል ይያይዝልክ ስላንተ ጀግንነት እንዴት እንግለፀው
@DestayeSisay
@DestayeSisay 10 часов назад
መጣ መጣ ጀግናችን እንኳን ደህና መጣክ የትግስት አሰፋ ኬዝ በድጋሜ መጣ 😏😏የሰናይት አጎት የአብርሃምን አይነት ባህሪ አለው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እስኪ ዘሌን እና የንስር አይንን የሚወድ 👍👍
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 9 часов назад
❤❤❤❤❤❤💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🙏🙏🙏🙏🤝🤝🤝🤝🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌻🌻🌻❤️💛💚💚❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚💚🤝🤝
@accacc5974
@accacc5974 7 часов назад
እኔ ከልቤ ምወዳቸው
@jastavms2119
@jastavms2119 9 часов назад
እውነት ይገርማል የቀልድ ምናም ዮቶብ ሲሆን 2ሞቶ ሺ በላይ ሳብስክራይብ ይሆናል እንዚ ቁምነገር የሰው ሂወት የምታደግ ቸናል ደሞ እስካሁን 130 ሺ ነው ያለው እባካቹ ሸር ላይክ ኮሞንት ራሳችን እናርግለት ማርያም እስከሚለን ኣንጠብቅ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌ በፊትህ ይቅደምልህ ከነቤተሰቦች ይባርክህ የጎደለህ ይምላልህ ተመልካቶች ሁሌ በፆሎት እናስበው ለወንድማችን እንወድሃለን ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤
@louatlouat8603
@louatlouat8603 8 часов назад
በጣም ይበሽቀኛል ስትብራክ 😢😢ስትእናስት ሰብስክራይፕ አላቸው እሱ ነብሱውን ሰውቶወ. እየሰራ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 10 часов назад
ማን ነው እንደኔ ተቀምጤ ስጠብቅ የነበር የስናየት ጉዳይ😢😢😢😢😢😢
@umhibatube
@umhibatube 8 часов назад
እኔ
@abeerabeera7937
@abeerabeera7937 6 часов назад
Ene yemir ❤
@yealemtekea410
@yealemtekea410 7 часов назад
የነስር አይን ቤተሰቦች እስኪ ይሄንን ጀግና በላይክና ሰብስክራይብ አንበሽብሹት 🙏🏽
@AbinetTadese-g1g
@AbinetTadese-g1g 9 часов назад
ወይኔ አንተ ልጅ ንስርዬ እባክህ ከጎንህ ሰው ሊኖር ይገባል እንዳይጎዱህ። በርታ የኔ የችግር ደራሽ ለተቸገረ ደራሽ። 1ኛ
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 4 часа назад
እባክህ ብችህን አትሂዲ
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 3 часа назад
ባለጌ እታፊርም የእናትዋ ባል እስዋ ናት ባለጌ
@EyerusalemGadisa
@EyerusalemGadisa 8 часов назад
ጀግናው አንተ የያዝከው ነገር መፍትሔ ሳያገኝ አይቀርም በርታ እግዜር ካንተ ጋር ይሁን
@medinaabdurahman7653
@medinaabdurahman7653 9 часов назад
ልሃምዱሊላህ አንተ እኮ የጀመርከውን ሳትጨርስ አትላቀቅም ጀግና እኮ ነህ ኤርትራዊ ነኝ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 9 часов назад
❤❤❤❤❤
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 6 часов назад
❤❤❤❤
@lensami2970
@lensami2970 5 часов назад
Ameen Ameen Ameen
@rosaquagliozzi7137
@rosaquagliozzi7137 4 часа назад
Amen
@genetabay8968
@genetabay8968 4 часа назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 9 часов назад
እንደምታገኛት እርግጠኛ ነበርኩ የኛ ጀግና ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን ሰውየው የሆነ ነገር እንዳያረግህ እራስህን ጠብቅ
@wondimmatusalamengistu4398
@wondimmatusalamengistu4398 10 часов назад
እግ/ር ሆይ ስለዝህ ድንቅ ልጅ ሁለም አመሠግናለው ጠብቀው ፈጣረ ሆይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 10 часов назад
አሚን የምስኪኖች የተበዳዮች አምላክ ይጠብቀው
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 9 часов назад
የንስር አይን የምሥኪኖች ፣የተበዳዩች አምላክ ይርደህ🎉🎉
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 7 часов назад
እግዚአብሔር
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 7 часов назад
❤❤❤❤😢😢😢​@@seadaseada-bb1og
@SamsungSamsung-xp4kb
@SamsungSamsung-xp4kb 9 часов назад
በዚህ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 10 часов назад
ብያለሁ ብያለሁ ጀግናዬ አፍሮ አይመለስም አቦ በምን ቋንቋ ልግለፅህ ቃላት ስላጣሁ የጀግና ጀግና ብዬሀለሁ
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 8 часов назад
የኢትዩጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጌታ ይጣብቅህ❤ትግስት አሰፈን ያገኘህ ጀግነስ ሰናይትንም ታገኛታለህ በርታ!❤🎉
@emebetkebede5516
@emebetkebede5516 10 часов назад
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@fekermitka
@fekermitka 9 часов назад
የንስር ጀግና💪💪💪💪 ነው የምትሉኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
እስኪ ላይክ አርጉ ይህን ጀግና
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 9 часов назад
እነዚህ ግፈኘፐች አጎትዋም ሆነ ባል ተብዪዉ ገገማ እንዲሁም ጎደኛዉም ጭምር የ እጃቸዉን ያገኛሉ በተለይ የሰናይት ባል ተብዪዉ ጎደኛ ተቀለብላቢ በጣም አናዶኛል የ እጃቸዉን እሰኪያገኙ ቸኩያለዉ
@EmebetEe
@EmebetEe 10 часов назад
የኔ ጀግና ኡኡኡኡኡ ምን ልበልክ ቃል አጣሁልህ አባት የሰራዊት ጌታ እስከወዲያኛዉ ይጠብቅልኝ😢🎉🎉
@JanKhan-c2p
@JanKhan-c2p 9 часов назад
የነስር አይንን የሚወድ ብቻ ላይክ❤❤
@AlmazAsefa-j3o
@AlmazAsefa-j3o 9 часов назад
እወነት፣የነስር፣አይን፣ለአንቴ፣ቃል፣አጣለው፣ዘመንህ፣ይባረክ
@Mosi-bx3zk
@Mosi-bx3zk 8 часов назад
ንስር የኔ አንበሳ እናት ወልዳለች አላህ ይጠብቅህ
@AlemeW-d8w
@AlemeW-d8w 9 часов назад
ጀግናችን መቷል ገባ ገባ በሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ ላአንተ ቃላት የለኝም በሉ ወደ 200K እባካችሁ አበረታቱት ❤❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 8 часов назад
እግዚአብሔር አምላክ ለቤትሽ ያብቃሽ ስናይት ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እባክህ ሁሌም በጉጉት እንጠብቅሀለን
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 10 часов назад
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ ቢያንስ ካጠገብህ ሁለት ሶስት ሰው አድርግ ብቻህ አትሂድ 😢😢😢. አላህ ይገዝክ ሁልግዜ ከተበዳይ ጎን ስለምትቆም አላህም ያግዝሃል ❤❤❤❤ የኛ ጀግና. ❤❤❤❤❤❤
@atinafe5880
@atinafe5880 8 часов назад
ጀግናው በአንተ እንተማመናለን እግዚአብሔር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቅን ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነይማv3m
@ነይማv3m 10 часов назад
ወላህ አንተን ጀግና አይገልፀዉም አልህም ዲሊላህ
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x 9 часов назад
የኔ ጌታ ድሮም በአተ ተማምኘነበር ይሄው የኔጀግና ጅግንነትህን አሳያሃቸው ቅዱስገብርኤል በሄድክበት ይጠብቅህ
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 9 часов назад
ጀግናው ልጃችን አላህ ለተጎዱ ሰዎች ምክንያት አድርጎ ፈጠረህ አሁንም ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እኔ ሁሌ ዱዓ እያደረኩልህ ነው አላህ ይጠብህ ለናትህ ንርላት ልጄ ራስህን ጠብቅ 🎉❤🎉
@lensami2970
@lensami2970 5 часов назад
Ameen Ameen Ameen
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 9 часов назад
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን❤❤🎉
@josephjames7377
@josephjames7377 10 часов назад
ምርጥ ልጅ አንደምታገኛት እርግጠኛ ነበርኩ
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 9 часов назад
በርታ ጀግናችን በምትሔድበት በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ትከተልህ የናትህ ጸሎት አይለይህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@workituimana8288
@workituimana8288 9 часов назад
አንታ ጀገነ አንታ ጀገነ የኢግዘቤሔሪ ጥበቃ አይለይህ ጎበዝ
@አህሚአሚ
@አህሚአሚ 8 часов назад
አላህ መንታ አድረጎ ፈጥሮህ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ አላህ ተክፉ ነገረ ይጠብቅህ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 9 часов назад
እረ ስለ እግዚአብሔር ለዚህ ጀግና ላይክ የማያደርግ ጣትና እጅ ከንፉግነት በላይ ክፍት ነው just do it 👍👍👍👍 👍👍👍👍👈
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 9 часов назад
በእውነት😢😢😢
@hirut8456
@hirut8456 9 часов назад
ወንድምነት አለን ከጎንክ በፀሎት በርታልን ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ኑርልን አንተን የወለደች እናት ትባረክ ❤❤ እግዚአብሔር ከፊትክ ይቅደም ናፈቀን መጨረሻው
@yetemegenali-9074
@yetemegenali-9074 9 часов назад
የኛ ጀግና አንተ ገብተህበት የማይሳካ ነገር የለም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ እምባ አባሽ እኮነህ
@bashew
@bashew 8 часов назад
በርታልን ጅግናችን 💚💛♥️ እንድምታገኛት መቶበመቶ እርግጠኛንኝ ጅግናዬ ያንተእናት ማህፀን የተረክችማህፀን ንች መንት መንታ ትውለድ በፈጣሪ ችርንት ታገኛታለህ💚💛♥️💪💪💪💪💪
@nuramohammed246
@nuramohammed246 9 часов назад
ጀግና ምርጥ የኤትዮጵያኖች ልጅ ከተጎዱህዝቦች ጎን የምትቆም ቤተሰብ እስቲ ይህንንጀግና እናበረታታው አቦ ይመችህ ኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብእመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከ።።።
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 5 часов назад
በተላይ በተላይ በተሰቦች እንደዚህ ዓይነት የእትዮጵያ ጀግና በተክስ መዞር የለበትም ማንም መንግሥትም ይሁን የግል የራሱ መኖር አለበት እውነት ዓይን ንሥር ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅ የኔ የኛ ጀግና አንተን የወለዴ በተሰችህ ይባሬኩ❤❤❤❤
@AlmazGetahun-x7e
@AlmazGetahun-x7e 10 часов назад
ውይ አንተን የወለደጅ እናት ሺ ትወለድ እኔማ ጀግና እወድ አለሁ እመቤቴ ከክፍ ነገር ትጠብቅህ❤❤❤❤
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 9 часов назад
አበሳዬ አጎትና በገንዘብ የተገዛ ባል ተብየውን አንገት እውነቱን ደርሰህበት አንገት ሲደፉ ለማዬት ጓጉቻለሁ በርታ።
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 9 часов назад
አንተ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ አደራ እራሰህን ጠብቅ አንተ ሰሜታዊ እንዳትሆን ለብቻህም ከትሂድ አደራ ለብዙሰዉ ታሰፈልጋለህ የምንመክርህን ነገር ሰማ እኛ የምንጨነቀዉ እና እግዚአብሔር ያግዛችሁ ከዘላለም ጋር ተገናኙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ 9 часов назад
❤❤የኛ ጀግና ወድምዬ❤❤በርታ እራስህን እየጠበቅህ
@hiruttesfazgi1025
@hiruttesfazgi1025 10 часов назад
ጀግናው እንኳን ደና መጣህ እራስሕን ጠብቅ እግዝሐቤሔር ይጠብቅህ
@KibeBadeta
@KibeBadeta 8 часов назад
እነዚህ ሰዉች እግዚአብሔር አምላክ የስራቸዉን ይስጣቸው አንተን ደግሞ ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ክርስቶስ አምላክ በደሙ ከእራስ ጸጉርህ ጀምሮ እስከ እግርህ ይሽፍንህ ወንድሜ
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
የነስር አይን ወድሜ እራስህን ጠብቅ እነዚህ ወዶች ገዘብ አምላኩ ናቸው።ብቻህን ከነሱ ጋር አትገናኝ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 9 часов назад
ልክነሽ/ነህ😢😢😢
@hirutgebremariam2957
@hirutgebremariam2957 8 часов назад
አንተ ጎበዝ የምታምዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህም አዛኚቷ ድንግል ካንተጋትሁን
@f-io7sj
@f-io7sj 10 часов назад
አህለን ስህለን ጅግናው ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ 😢😢😢
@meskiy1967
@meskiy1967 8 часов назад
እሁድን ጀመርኩት ከጀግናው ጋር አንተ ምርጥ ሰው እንደሁሌም በርታ ነው የምልህ እሪሰህን ጠብቅ
@Umnayf
@Umnayf 10 часов назад
ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 8 часов назад
አንተ ካ መለአክ ነህ ፍጡር አደለህም ጀግና አንበሳ ዋው በርታ ፈጣሪ ሁሌ ከጎንህ ነው ❤❤❤
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 9 часов назад
ጀግናው የንስር አይን አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ አንተ ስትኖር ነው ዱጉ ሁሉ የወጣው የሚዎጣውም
@ועח
@ועח 9 часов назад
እያንዳንዱ ጉድ በስተጀርባው ሌላ ጉድ ነው ይዞ የሚመጣው ብቻ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ 🙏❤🇪🇷
@elsabetmulugeta4583
@elsabetmulugeta4583 10 часов назад
እንባ ጠራጊ ነህና ይርዳህ ጎበዙ ልጄ ግን እራስህን ጠብቅልኝ
@ZufanLijalem
@ZufanLijalem 9 часов назад
የንስር አይን ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የስንቱን ህይወት አዳንክ
@BizuayehuGetchew
@BizuayehuGetchew 10 часов назад
የእዎነትም የንስር አይን አንተኮ 1. ኛ ነህ ፈጣሪ ይጠቦቅህ
@SelamawitKalayu
@SelamawitKalayu 8 часов назад
በጣም ደስ ይላላ ወንድሜ ሁሌ እግዛቦብሄር ካንተጋ ነው ለልጆቹም ጥበቃ አርጉላቸው ጥቃት አንዳያደርሱላቸው አንደይከታተልዋቸው አይዞህ ሁሌ ሰኬታማ ነህ
@elsabetmulugeta4583
@elsabetmulugeta4583 10 часов назад
ውይ የኔ አንበሳ ልጄ ሁሌም ታስገርመኛለሁእመቤቴ ከጎንህ ሆና እንድጠብቅልኝ የዘላለም ጸሎቴ ነው
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 8 часов назад
እኔኮ ብየ ነበር ካንተየምያመልጥ ወንጀለኛ የለም አንበሳየ እነዚህ አዉሬዎች በተለይ ባልየዉ ትብየ በጣም ትዕቢተኛ እኔ በጣም ቸክየሎህ እነሱ በህግቁጥጥርስር ዉሎ ማየት አንተ የንስር አይን ወንድመችን የተበዳይ አባት ፈጣሪ ይከተልህ 🙏
@hana-s2x
@hana-s2x 10 часов назад
እግዛብሔር ይመስገን ሁለት ቀን ጨንቆኝ ነበር ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ሳላይ ነው የኮመትኩት መድሐንያለም የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትም ከሁዋላ ይቅደምልህ ይጠብቅህ ደሞ ልጨርስ
@almazfeleke3954
@almazfeleke3954 8 часов назад
እግዚአብሔር ይረዳሃል ምክንያቱም አንተ ከተገጎዳው ጎን ነህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ታገኛታለህ!!!
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 9 часов назад
አነት የጀግኖች ጀግና ነህ ወነድሜ እግዚአብሔር ካትጋር ይሁነ ውንድማችን እድሜ ጢና ይስጥህ
@MakdesLekehu
@MakdesLekehu 6 часов назад
ጀግናው በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው ግነ እራስክን ጠብቅ እና የምተጠየቃቸውን ሰው ቀድመከ መረጃ አትሰጥ ሰናይተን ቃሊቲ ታይታ ነበር ማለት የለብክመ ሊጉዷተ ይችላሉ
@Tsehaye-u4s
@Tsehaye-u4s 10 часов назад
ጀግናው መጣ መጣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 8 часов назад
የሰራዊት ጌታ ምን እያሰማኸኝ ነው ጉድ ይሔ አውሬ የሴጣን ቁራጭ ነው እግዚኦ በምህረትህ አስበን አምላኬ ልጅቷ በሰላም አይመስለኝም ፀበል ግቢ በላት ልጅቷን ።
@ZainabaWaso
@ZainabaWaso 10 часов назад
ማሻ አላህ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምልህ በጣም ❤❤❤❤❤❤
@tamadrbesher634
@tamadrbesher634 9 часов назад
እልልልል ያአላህ አንተ ጀግናልጅ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከመላው ቤተሠቦችህ አላህ ይጠብቅህ አቦ
@AnshaMD-t3v
@AnshaMD-t3v 10 часов назад
አልሀምድሊላህ ጀግና ነህ ወድሜ
@SabaMekonen-j2q
@SabaMekonen-j2q 10 часов назад
የንሰር አይን የኔ ወንድም ፈጣሬ እድሜ ጤና በርታ የኛ ጀግና እነደምታገኝት ተሰፍ አለን ፈጣሬ ዬርደሕአንቼም ሰራዉን ይሰራበት አታሰችግሬዉ ተረጋጌ ሰራዉን አተባብሸ ፈጣሬ ይርዳችሁ
@sabateklay4890
@sabateklay4890 6 часов назад
እኔ አንተን በምን ዓይነት አማርኛ ልግለጽህ ምንም ብልህ ስለማይገልህ ጀግና ጀግና ጀግና የወንዶች ወንድ አንበሳ በቃ እመቤቴ ኣብራህ ትሁን በርታ
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 9 часов назад
የኛ ጀግና ላአንተ የሚገጥሙህ ኬዞች ከባባድ ቢሆኑም ግን በአላህ ፍቃድ እና በጅግንነትህ ሁሌም መቋጫው ፍትህ እና ፍርድ ነው አልሀምዱሊላህ
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 8 часов назад
ጀግናችን❤ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ❤
@adanebabyloriso
@adanebabyloriso 9 часов назад
እኔ ብቻዬን 1ሚ subscribe ማስገባት ብችል 10 ጊዜ ነበር ሚሊዮን ማስገባህ,,, ግን ከሚሊዮን subscribe ይልቅ,, የ እግዚአብሔርን ጥበቃ ክብር, ሰላም ፀልያለሁ, የወለደከው ይደግልህ,, የያስከው አያምልጥህ,,, ጠላቶችህ ይፈሩ,, ጀግናዬ,,
@bedaneedo4237
@bedaneedo4237 7 часов назад
ይሄ ጀግና ከግብ ሰያደርስ አይመላስም እንግዲ ጠብቁ በኢትዮጵያ የምትገኙ ተንኮል የምትሰሩት ሠዎች የኃላ የኃላ መቀጠት አይቃርለችሁም::
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 6 часов назад
Ethiopia Yale sew ema kebada eskebeteseb 10persent cheger yelelebet bet ayegenyem beyebetachen tedafenen menaneba yemote are sentu edehager kaletseleyen mederitua Gena esat satazenebeben meker ayemeselenyem hagere beye memetate yangebegebenyale sew tefa bezih lay ewenet yezeh hasetenyoch ewenetehen sedebekut yefetari cherenet akomo miyasekeden bezuwech nen wegenoche edehager malekes metseley aleben bakachu kene lejochachen yesew a were tekeben menaneba bet yekuteren yenes ewenet mewecha teraw mech yehon
Далее
Уезжаю в лагерь
17:57
Просмотров 373 тыс.
GENIUS FOOD HACKS 🍰 #shorts
00:36
Просмотров 14 млн
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
Уезжаю в лагерь
17:57
Просмотров 373 тыс.