Тёмный
No video :(

ሰኔ 12-እጅግ አስደናቂው የቅዱስ ላሊበላ ገድል፣ የሌሎቹንም የእነ ቅዱስ ነአኵቶ ለአብን እና የእነ ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስን ገድል ጨምሮ 

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Просмотров 2,1 тыс.
50% 1

ሰኔ 12-እጅግ አስደናቂው የቅዱስ ላሊበላ ገድል፣ የሌሎቹንም የእነ ቅዱስ ነአኵቶ ለአብን እና የእነ ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስን ገድል ጨምሮ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተማርያም እግዚአብሔር ይመስገንን ወድማችን ገብረ ሥላሴ የቅዱስ ላሊበላ አምላክ ከፍፃሜው ያድርስልን በረከትህ ይደርብን የቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ላሊበላ የቅዱስ ነአኩቶ ለአብ ወ ገብረ ማርያም በረኸታቸው ይደርብን 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@natsahederu8950
@natsahederu8950 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mtt733
@mtt733 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን ጤና በእድሜ ይስጥህ የልቦናህን መሻት አብዝቶ ይስጥ መድህን ያቅናልህ አሜን
@hapasihapasi4298
@hapasihapasi4298 Год назад
እግዚ አብሔር ይመስገን ቃለሕትን ያሰማልን ወንድማችን ሊቀመላክት ቅዱስ ሚካኤል እረደት በረከት ይደርብን❤❤❤👏👏👏
@haymanotamare8543
@haymanotamare8543 Год назад
አሜን አሜን አሜን ምንገስቱን ያዉርስልኝ በእናታችን ቅድስት ተዋህድ ያጽናልኝ
@adera6007
@adera6007 Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@crestnysweet5968
@crestnysweet5968 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ይሰማልን የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ማረኝ ይቅር በለኝ የቅዱስ ላሊበላ አምላክ ማረን ይቅር በለን ተመስገን አምላክ ቅዱስ ላሊበላ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን
@Maria_Henock
@Maria_Henock Месяц назад
አሜን አሜን አሜን የቃል ኪዳኑ በረከት በእኛ ላይ ይኑር።
@user-dx2gv3gy7i
@user-dx2gv3gy7i Год назад
መጽሐፍቶቹ ሲወጣ አሳውቀን ወንድማችን።እግዚአብሔር ይስጥልን መካሪ አአያሳጣን
@user-uf8eu3lp5v
@user-uf8eu3lp5v Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m Год назад
ቃለሂሆትን ያሰማልን ወድማችን ከበረከታቼው ያሳትፈን ❤❤❤
@hannahanna6519
@hannahanna6519 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክልህ
@user-21m12A7
@user-21m12A7 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን !!
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 9 месяцев назад
በእውነት ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የጻድቁ ንጉሥ የቅዱስ ላሊበላ የቅዱሳን የዛጒዌ ነገሥታት የሁላቸው በረከት ይደርብን ምልጃ ጸሎታቸው አይለየን አሜን
@nardostemesgen-ig8sp
@nardostemesgen-ig8sp Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-vt5gc6gy5s
@user-vt5gc6gy5s Год назад
እግዚአብሔር ፍጻሜዉን ያሳምር ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@user-wt9nv2ub2k
@user-wt9nv2ub2k Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለሒወት ያሰማልን እሽ እናዳምጣለን
@zahrahal8355
@zahrahal8355 9 месяцев назад
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏
@Ethiopia9150
@Ethiopia9150 Год назад
ቃለሕወትን ያሠማልን ያሠማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል:የፃድቁ ቅዱስ ይምሀረነ ክርስቶስ:የፃድቁ ቅዱስ ላሊበላ ረደት በረከታቸዉ አይለየን አሜን
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-21m12A7
@user-21m12A7 Год назад
ወንድማችን የማር ቴዎድሮስ ሰማዕት ገድሉ ይኖርህ ይሆን የት ላገኘው እችላለሁ እባክህ ንገረኝ ወንድሜ !
@amele1378
@amele1378 Год назад
ከጀርመንና ከመቀሌ ዩንቨርስቲ የተውጣጡ አርክቴክቶች ሄደው አቶ እንኳን ሌላ የህንፃው ውሃ ፍሳሽ ወደት እንደ ሚፈስ ማወቅ አልቻሉም
@amele1378
@amele1378 Год назад
ላሊበላ ከአአ ቀጥታ በአውቶቡስ መሄድ አይቻልም በስንት ቀን ይደረሳል?
@sisaynashkase3207
@sisaynashkase3207 Год назад
አሜን አሜን አሜን
Далее