Тёмный

ሰው ሁሉ የወደዳት አለምክንያት ያይደለም!! She is a God send to Ethiopia.  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 309 тыс.
50% 1

መና ኦኩቤንጊ ትባላለች ባህር ዳር ከተማ ውስጥ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከፍታ ልዩ እንክብካቤ ለሚያስፈልጋቸው ልጆች የማሳጅ አገልግሎት፣ የምግብ አገልግሎት እና ፊዚዮ ቴራፒ እየሰጠች የ እለት ከ እለት ኑሮዋን ትኖራለች።መርዳት ለምትፈልጉ 1000 444 08 13 61 የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
Her name is Mana Okubengi and she runs a charity organization in Bahr Dar city providing massage service, food service and physiotherapy to children who need special care.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ባሏን ትታ ከአውሮፓ መጣች! @comedianeshetu #ethiopia #charity #amazing #hero #new #children
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

30 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@comedianeshetu
@comedianeshetu 10 месяцев назад
መናን ለማግኘት : 0912095018 Belay One Heart Wholeness Center 1000444081361
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 месяцев назад
Thank you
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 месяцев назад
ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማልጠግበው ቃለ መጠየቅ ማንም ሊተካት የሚችል ሰው የለም ምንም ቃላት የለኝም መርተው ያደረሷት አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት አይለዮት ።
@dt7210
@dt7210 10 месяцев назад
Thank you
@user-tl3il6hu9n
@user-tl3il6hu9n 10 месяцев назад
እናመሰግናል
@MIKIMOGES302
@MIKIMOGES302 10 месяцев назад
Thank you
@tsigemam6160
@tsigemam6160 10 месяцев назад
እዉነተኛ ኢትዮጵያ እሸቱ ነው ።የምትሉ እስኪ ላይክ 👍
@zomababey656
@zomababey656 10 месяцев назад
ነው ማርያምን❤❤❤❤
@Fano203
@Fano203 10 месяцев назад
ብዙዎቻችን ኢትዮዽያን አንመጥንም የምትሉ እስቲ በላይክ😢
@user-rm6kx2vr1p
@user-rm6kx2vr1p 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@onedaymor
@onedaymor 10 месяцев назад
እሸቱን የሚወድ እስኪ በላይክ ይግለፅ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 10 месяцев назад
እሱን፣እማይወድየለም፣ሁሉም፣ነውእሚወደው፣
@senigebray4954
@senigebray4954 10 месяцев назад
Tahnkyu so so so much
@Blood_is_tdf
@Blood_is_tdf 10 месяцев назад
የሰዉ ተምሳሌት ምርጥ ኢትዮጲያዊ እሸቱ መለሰ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ😘☺️ኣንተን የወለደች እናት ሺ ግዜ ትባረክ 🥰🥰🥰😍
@user-wj8pm5ev7u
@user-wj8pm5ev7u 10 месяцев назад
እግዚአብሔር እንዲህ ያስተምራል እኛ ከተማርንበት ልባችን ተደፍኖ በዘርና በጎሳ ሰንገፋፈል አይ አምላክ ልባችንን ይመልሰልን ጠፍተናልና ምናይነት ድንቅ ሰዉ ነች መመረጥም ያሰፈልጋል
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 10 месяцев назад
አሜን
@efratatube286
@efratatube286 10 месяцев назад
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።መውጫ ስላጣ እንጂ ፍቅርን እሚወድ ብዙ ነው። የዘርኝነት ስሜት ያለው ትንሽ ነው እነሱም ከላይ ያሉት ናቸው በብዛት
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 10 месяцев назад
መልካምንትለራሰነው።መታደለነው
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 10 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@kassahungetachew34
@kassahungetachew34 10 месяцев назад
እሼ ተባረክ...መና...ቅዱስ "አምላክ እግዚአብሔር ላንቺ እና ለልጆችሽ መናን ያውርድልሽ አሜን...
@ethio4421
@ethio4421 10 месяцев назад
Amen ewnet new
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 10 месяцев назад
Amen Amen Amen bewunete
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you so much for your kind words. May God continue to bless you
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 10 месяцев назад
😢ሁሉም ልክ እንደ አሸ ቢሆን ብሎ የሚመኝ ማነው እንደ እኔ😢😢 አሸ እና እናት ተመሳሳይ ናቸው ።እናት ክፉ አይደለችም አሸም😢😢
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 10 месяцев назад
ተጋግዘን ቤት ግቢ ያለው እንግዛላት በእየወሩ ለቤት የምትከፍለው ለልጆቹ ዳይፐር እና ለምግብ እንዲሆንላት ፕሊስ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እንርዳት በጋራ በሃሳቡ የተስማማችሁ ላይክ
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
I have to thank all Ethiopians and Eritreans home and abroad who have sent me beautiful messages of love and support. Words cannot express my gratitude. May God continue to bless you all and our home Ethiopia
@zukrb12
@zukrb12 9 месяцев назад
@geraratube12
@geraratube12 10 месяцев назад
በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጪ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችሁ አብቅቶ ከኃጢያት በቀር የልባችሁን መልካም መሻት ከፍፃሜ ያድርስላችሁ🙏
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 10 месяцев назад
Amen Amen Amen
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 10 месяцев назад
Amen lehulachn
@michaelabraham1612
@michaelabraham1612 10 месяцев назад
Amen Amen Amen.
@senaitzeray6410
@senaitzeray6410 10 месяцев назад
AMEN 🙏
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 10 месяцев назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mistregirma8881
@mistregirma8881 10 месяцев назад
የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከቱ ፍቅርና ምልጃው ለሁላችን ይድረሰን እሸቱአችን እና ይህች መልካም ሰው(መና) ጽናቱን ይስጣችሁ አሁን ተረባርበን በትንሽ በብዙ ልንደግፋት ግድ ይለናል አንተ ያሰብከውን ባላቅም ላይቭ ሚሰበሰበውም ቢደረግ ወይንም እኔንጃ የሆነ ሚያረባርብ ነገር ብዙ ደጋግ ባለፀጋ እንዳሉ እናውቃለን እኔስ ያቅሜን እንዳላደርግ ምን ይከለክለኛል?!።❤
@elizadavid7336
@elizadavid7336 10 месяцев назад
Exactly!!!!!! ያዕቆብ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? ¹⁵ ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ ¹⁶ ከእናንተ አንዱም፦ በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል? ¹⁷ እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Give thanks ❤
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 10 месяцев назад
አሽዬ ምርጥ የኢትዮጵያዊያን ተምሳሌት ነህ 💚💛❤👌 ዘርህ ይባረክ ❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 10 месяцев назад
አሜን
@azebtadese6344
@azebtadese6344 10 месяцев назад
አሼ ይገርምሐል አስተውለሐል ዛሬ እኳ ተክልዬ ናቸው ይገርማል ተክልዬ የሐሳቦን ይሙላላት
@user-so4hf6wo7f
@user-so4hf6wo7f 10 месяцев назад
ፃዲቁ አባታችን ዕድሜ ከጤና ይስጣት የልጆች እናት ከላይ የተስጠች እናት ናት አንተም ዕድሜ ከጤና ልጅህ ባለቤትህ ቤተስቦችን ፈጣሪይ ይጠብቃቸው❤❤❤
@HenokAsh23
@HenokAsh23 10 месяцев назад
ምን አይነት ልብ ነው የተሰጣት❤ አምላኬ ሆይ ሁላችንም እንደዝች ሰው ቀና ሩሩህ ልብ ፍጠረልን
@user-jl1zn1zy2r
@user-jl1zn1zy2r 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገሬ ስገባ እዚች ድንቅ ሴት ጋር ሄጄ የሷን በጎ ፍቃድ ብካፈል ደስ ይለኛል 🥺 ምን አይነት መባረክ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት❤
@addisw1713
@addisw1713 10 месяцев назад
የኔ እናት ተባረኪ ዋጋሽ በሰማይ ከፍ ያለ ነው ሺ አመት ኑሪልን ❤❤❤ እሼ ዘርማንዘርህ ይባረኩ ሺ አመት ኑርልን 😘😘😘❤️❤️
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you for your kind thought but I am not sure that I want to live that long 😮😅. May God continue to bless you
@PlRATE
@PlRATE 10 месяцев назад
I'm speechless! I'm one of those people who had lost hope in Ethiopia and Ethiopians in general, but this lady has restored my faith in humanity in Ethiopia. She could have chosen to live her life just like the rest of her family, she could have stayed in London, and let the mothers and their disabled children live in misery while ignoring them, just like the rest of us. But she didn't. She sacrificed her life, marriage, and resources for the sake of these poor souls who are neglected by our own society, who are denied the right to be treated as humans by our own community. This pure-hearted lady has my utmost respect, and I hope that what she wished for these children comes true.❤
@annatikuye9603
@annatikuye9603 10 месяцев назад
Please help her, l will do.
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Blessed greetings Speechless 😊 thank you for your kind words. Please never lose faith in Ethiopia and her people. The response from Ethiopians and Eritreans both home and abroad has been overwhelming. The messages of love and support has truly warmed my heart. They have collectively,Muslims,Christians, Tigrians, Amharans people from Oromio have all come together for these children, together they have saved our project and my heart will be forever grateful
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 9 месяцев назад
በእውነት ያሳታል ድንግል ትጠብቃት ያስራት አገር ሌጆቻን ነው ከወደቁ ያነሳች 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 10 месяцев назад
ይህ ልጅ መንፈስሆነብን እያየነው በጣም ማመን ያቅተኛል እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 10 месяцев назад
😢❤
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 10 месяцев назад
❤❤❤😢😢😢ኢትዮጲያዊ ሁኜ ሌላ የዉጭ ዜጋ የሀገራችንን ባህል ወግ እና አለባበስ ሢያደንቁ እኛ የተወለድንባት ልናጠፋት የምንሯሯጠዉ ሩጫ ሁሌ ያስለቅሰኛል ሀገራችንን ወደ ቀድሞዉ ማንነቷ ይመልስልን ፍፁም ሠላም ያድርግልን !!!!
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 10 месяцев назад
Batekekele fatare dirasileni
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g 10 месяцев назад
በጣም፣😭😭😭😭🇪🇹🤲
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 месяцев назад
በጣም
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 10 месяцев назад
Amen Amen Amen
@selammengste988
@selammengste988 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በጣም የዱሮዋ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይመልስልን
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 Месяц назад
መንፈስ ቅዱስ ያደረብሽ መልካም ሰው ነሽ! እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h 10 месяцев назад
በረከታቸው ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁንና ከኣባታችን ኣቡነ ተክለ ሃያማኖት ያላት ፍቅር የተለየ ነው ደስ ስትል ❤❤🥰
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you for your kind words may God continue to bless you
@Alem844
@Alem844 10 месяцев назад
እሼ እውነተኛ ኢትዮዽያዊ ጀግና ነህ እንግዳዋም የምትደነቅ ነች ተባረኩ🙏
@Tihitina11
@Tihitina11 10 месяцев назад
በጣም ይገርማል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏እሼ ኢሄን ቃለ መጥይቅ ከፅሑፍ ይልቅ በድምፅ ቢተረጎም ጥሩ ነበር እናታች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ከካንሰር በሽታ የፈወሰሽ አምላክ ስስከ መጨረሻዉ በደስታ በጤና ያኑርሽ😢😢😢
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 10 месяцев назад
እውነት አቡነ ተክለሀይማኖት ይረዱሻል እነዚህን ልጆች መያዝ መባረክ ነው አይበተንም ፈጣሪ የልብሽን ያያል ንፁህ ነሽ ስታለቅሺ እራሱ😢
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you so much for your kind words may God continue to bless you
@WoyinshetTefera-qi8gn
@WoyinshetTefera-qi8gn 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@behagud359
@behagud359 10 месяцев назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ የማታ እጀራ ይስጣቹ
@user-iq8tu8wn2n
@user-iq8tu8wn2n 10 месяцев назад
አሚንን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 10 месяцев назад
አሜንንንንንንን ለሁላችንም ይስጠን
@genetwdefraw5821
@genetwdefraw5821 10 месяцев назад
​@@user-iq8tu8wn2nአሜንንንን
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 10 месяцев назад
Amen amen ❤
@user-vj7kx4sh9u
@user-vj7kx4sh9u 10 месяцев назад
አሜን አሜን
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 10 месяцев назад
ተክለ ሀይማኖት አባቴ ሳይ በጣም ደስ አለኝ
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 10 месяцев назад
እኔ ማነኝ ግን ኢትዮጲያዊ እባል ይሆን አይ ስም ብቻ እድሜ ይስጥዎት እማማ እሸቱ መልካም ሰዉ❤❤❤
@tigistgetachew7026
@tigistgetachew7026 10 месяцев назад
እሼ የኔ ልጅ መና ጋር ገው የሚውለው የእውነት ከልቧ ነው የምታዝነው በጣም መልካም ሠው ናት ከልቧ ነው የምታደርገው የልጆቻችን አምላክ ረጅም እድሜ ይሥጣት
@tekazzdon888lm5
@tekazzdon888lm5 8 месяцев назад
I was born in Nigeria. Hausa/Fulani ...I'm so GRATEFUL for Giving the Time and Space for THIS Beautiful Woman to Show "AFRICA/ETHIOPIA the WAY of CHRIST! Keep the Faith 🌌..."Love The Children." 💚💛❤
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 10 месяцев назад
ኢትዮጵያ በተለያዩ ሁኔታዎች ሆና "ሰው" አጥታ አታውቅም። "ሰው የጠፋ ዕለት ሰው የሚሆናት" ሰው አለን።🙏
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 10 месяцев назад
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የዋህ እናት ያንችን ልብ ይስጠን ለኢትዮጵያን❤❤❤❤❤
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
This is Mena I would like to thank all of you for your love and kindness. Also I want to send a huge thank you to the young man I met today in the bakery at Giorgi's. He was with a beautiful young woman and he gave me 1000 birr cash for the children. I didn't get his name or her name but thank you. The response from Ethiopians and Eritreans both home and abroad has been overwhelming. I don't have words to express my gratitude. May God continue to bless your lives ❤
@melikte_yohannes
@melikte_yohannes 9 месяцев назад
Thank you so much Mena for your kindness, you are such an amazing person with a beautiful soul. May God bless you!
@blessedlove5753
@blessedlove5753 7 месяцев назад
Mena. You are a holy woman doing God's work. Can you tell us the name of the Church in Zege where you were healed? God willing I would like to go there for healing of diseases they say are incurable. I am baptised in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church as a convert.
@sosinaadehane1429
@sosinaadehane1429 10 месяцев назад
ምን እደምል አላቅም ግን እ/ር ዋጋው ይክፈላት ❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ተባረኪ እሸቱ እ/ር ይባርክክ አንተ ልዩ ነህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tigigetu3792
@tigigetu3792 10 месяцев назад
የኔ እናት በዚህ ዘመን እንዳቺ አይነት ሰውን ማየት እንደተአምር ነው የሚቆጠረው እድሜሽን ያርዝመው
@MimiEthiopia1
@MimiEthiopia1 10 месяцев назад
I have seen many interviews, cried many times, but this interview touched me to my core. Ms. Mena you are one chosen GOD's child, and all I can say thank you thank you for everything you have done, and continue doing for my people. You truly inspired me in many ways. What have I done for my country, and my people???? Eshetu thank you for bringing Ms. Mena for front, and give her flowers. GOD BLESS ETHIOPIA🙏
@mlietebrhane2657
@mlietebrhane2657 10 месяцев назад
It’s true an still crying 😢
@twi2415
@twi2415 10 месяцев назад
I agree 10000%
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Blessed greetings dear friend thank you so much for your kind words. Eshetu truly is an Earth Angel I bless him for letting the world know about my children
@MimiEthiopia1
@MimiEthiopia1 10 месяцев назад
@@barbaraokugbeni2707 ohh mama I pray for GOD to keep you safe, and healthy. I wish I knew about you, and your kids a year ago when I was visiting my parents. You will never cry again when it comes to finance we Ethiopians are with, and beside you. GOD bless you Ms. Mena ♥️
@fregebre3316
@fregebre3316 9 месяцев назад
You are chosen by God to raise and love these kids. We pray God gives you good health and energy . You are a blessing for us and the kids you are raising. I was literally speechless watching the show and crying at the same time. Will definitely do my best to help🙏🙏🙏
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 10 месяцев назад
ልክ ከእቅልፌ ስነቃ ይህንን ፕሮግራም አየው እግዚአብሔር ለእኔ ሊያስተላልፍንኝ የፈለገው መልእክት እንዳለ ነው ተረዳሁት ተመስገን በጠዋቱ ለዚህ መልካም ነገር እጄ ተፈታ እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም በእንባ ነው የጨረስኩት ደግነቷ አብዝቶ አስለቀሰኝ የመቸ ኑሮን ጥሎ መቶ እንደዚህ መሰቃየት ለዚያውም ለማያውቁት ሕዝብ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነገር እንደሚያደርግልሽ አምናለሁ አብዝቶ ይባርክሽ እሸ ስላንተ ቅላት የለኝም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ much❤❤❤❤❤❤❤❤
@mediatube3914
@mediatube3914 10 месяцев назад
እኔም በእውነት❤
@arbamnich
@arbamnich 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካት ድንቅ እናት ናት በመንግስት ደረጃ እዉቅና ልሰጣት ይገባታል (የክቡር ዜግነት) መንግሥት ባይሆን የክልሉ መንግሥት ይህን እዉቅና ልሰጣይ ይገባል
@martaadunga5773
@martaadunga5773 10 месяцев назад
አቤቱ ጌታሆይ ስራህ እፁቡድቅነው የእጀህ በረከት አየሁበት በክፉዘመን ደጎችን ታስነሳለህ ተመሰገን🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 месяцев назад
ጀግና እናት ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እውነት በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለሽ ጥሩ ልብ ነው ያለሽ እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ልፋትሽን የዋህነትሽን መልካምነትሽን ይቁጠርልሽ የኔ መልካም ሴት ተባረኪልኝ 🙏🥰
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you for your kind words and your interest in our work may God continue to bless you and your family
@danielamera004
@danielamera004 10 месяцев назад
ወይ ጉድ ይህች ሰው የእውነት ታስቀናለች ያላት ንፁህ ልብ🥰!
@zukrb12
@zukrb12 9 месяцев назад
She is Chosen ... among the nation.. pure soul of the sky
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 10 месяцев назад
አንዳንዴ መታደል ነው የእግዚአብሔር እጅ መሆን እኔ እንባዬ እየፈሰሰ ነው ያየሁት በትልቅ የቅናት መንፈስ ውስጥ ሆኜ😢 እንዴት ቢወዳት ነው እግዚአብሔር መንገዱን የመራት እንዴት ብትወደው ነው የተከተለችው አቤት መታደል እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ እናቴ ❤
@Geramesay
@Geramesay 10 месяцев назад
Dear Mena, I litrally cried my eyes out watching your interview with Eshetu. What a blessed mom you are? What an example for our ppl! What a holy woman! I cant sleep @ this mid night because am still crying. God purposely send you for this poor children of ours, so i wish your good work to continue without any difficulty. May God shower you with his blessings and with health. We will never forget you! I personally will help whenever i can for the future. I Love you. You restored humanity in my heart.
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 месяцев назад
God bless her I can't stop watching this is amazing interview
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Blessed greetings beloved thank you so much for your beautiful words, your kindness touched my heart. I am truly blessed to be honoured enough to have these incredible children in my life
@zgetahun
@zgetahun 10 месяцев назад
Be blessed Mena for caring for the lease cared by the society
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Blessed greetings,thank you so much for your kind words. God has truly blessed my life with so much love and now even more as my family continues to grow with so many beautiful kind people. I always knew Ethiopians were generous people but I never expected to this extent. I feel loved and appreciated which is a wonderful feeling and makes me sure that all my decisions to date have been the right ones. May God continue to bless your life 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Blessed greetings beloved since the interview aired I have been inundated with love and support from Ethiopians and Eritreans both home and abroad. Their generosity and kindness is overwhelming, I never expected this response. People have visited the children and seen for themselves what beautiful loving pure little souls our children are and hopefully their views have changed. Anyone who meets them and takes the time to understand them will see how funny, cute,clever, determined and easy they really are. Much love and light Mena
@abelb5604
@abelb5604 10 месяцев назад
እሸቱ ቃላት ያጥረኛል በየቀኑ የምትሰራቸው ሰራወች እኛ ኢትዮጵያዊያኖቹን የሚያኳራ ሥራ ነውና እግዛብሄር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥኸ
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 10 месяцев назад
እሼ ኢንተርኔት ተቋርጦ ለብዙ ጊዜ አላገኘሁም ነበር አሁን ግን ደስ አለኝ አንተም ጀግናነህ እዉነተኛ ኢትዮጵያ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 10 месяцев назад
ወይ እሸቱ ፈጣሪ ወደዚህ ምድር የላከህ የችግረኞችን ዕንባ እንድታብስ ነውና አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 ለጅህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ 🙏 የመና ዕንባ ታብሶ ለማየት ያብቃን 🙏 እኛንም ከበረከቱ ያሳትፈን 🙏🙏‼️
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Dear heart my tears are now tears of joy. The response from Ethiopians and Eritreans both at home and abroad has been overwhelming. Their generosity and kindness has saved our project. Both myself and my children are eternally grateful
@samerameme750
@samerameme750 10 месяцев назад
የኔናት ምን አይነት ህሩሩ እናት ናቸው በጣም አጀቴን የበሉኝ እራሳቸውን ለሰው አሳልፈው የሚሰጡ በጣም ያስደስቱኛል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you may God continue to bless you and your family
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 10 месяцев назад
አቤት መታደለዎት እናቴ ለመልካም ነገር መመረጥ ለነብስ ስንቅ መያዝ የሀገራችን ባለስልጣን መሳሪያ አስታጥቀው ህፃናትን ሲስገድሉ ሲፍናቀሉ ሲርቡ ይውላሉ 😢 ያልተደሉ እማየ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፍለዎት
@edenwoyho6320
@edenwoyho6320 10 месяцев назад
የተክልዬ ወዳጆች እኳን አደረሳችሁ
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 10 месяцев назад
❤❤❤
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 10 месяцев назад
የእሼ የሚያወራውን ስሰማ እንባዬ ይቀረመኛል💚💛❤️
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 10 месяцев назад
ዉይ እንዲት መባረክ ነዉ የተመቻችን ኑሮ ትቶ የ ስዉልጅ መንከባኩቡ ማስታመም፣ መመገቡ፣ አሁንም አቡነተክለ ሃይማኖት፣ መድሃኔ አለም፣ እመቤቴ ጨርስዉ ይማሪሽ 🙏🏽ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡሽ ምንም አይንካሽ!!! እኛስ ምን እያደረግን ነዉ? እንባዬ ሊቆም አልቻለም😢😢😢 እሸቱ አንተንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏽
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you, bless you for your kind words. The response from Ethiopians and Eritreans from both home and abroad has been overwhelming, I have no words to express my gratitude
@abebatirfe3601
@abebatirfe3601 10 месяцев назад
እሼ ተባረክ ዘርህ ይባረክ! መና እግዜር የመረጣት ምርጥ ሰው ናት ። እሱ ሀሳቧን ይሙላው።
@seblefrewabanazare5573
@seblefrewabanazare5573 9 месяцев назад
እሼ የተባረክ ልጅ እግዚአብሄር ቤተሰብህን ይጠብቅልህ።መና የምትደነቅ ልበ ቀና ሰው ናት እያለቀስኩ ሁሉ ነው ያየሁት እግዚአብሄር ይጠብቃት እጅግ መልካም ሰው ናት ቃላት የለኝም ተባረኪ
@xggdhdhhdhdyuf3193
@xggdhdhhdhdyuf3193 10 месяцев назад
የኔ እናት 😢😢😢 እሼቱዬተባረክ ቢያንስ እንኳን እውነታውን እንዲይ አደረክ ከፍ በል እኛ ግን በዚህ ሰዓት በምናደርገው ከንቱ ነገር እንፈር ።ረጂም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤
@meronhailemichael5765
@meronhailemichael5765 10 месяцев назад
how can a person own such a pure heart? Throughout the entire interview, I was moved to tears... I couldn't believe someone could possess such an incredibly kind and genuine heart..... you are God's favorite child miss mena. on behalf of my people, I wanna Thank you for all you do.
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Dear heart thank you so much for your kind words may God continue to bless you and your family
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 10 месяцев назад
መልኳ ስትስቅ እናቴን ትመስላለች። እመብርሃ ታክብርልን እናታች ፃድቁ ተክለሐይማኖት ይስጡልን።
@userenter2635
@userenter2635 10 месяцев назад
የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጣችሁ🙏❤ምርጥ እናት❤❤❤❤
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you, may God continue to bless you
@mesig5277
@mesig5277 10 месяцев назад
የእግዚአብሔር ፍቅር የገባው ስለዘረኝነት ወይም ስለገንዘብ አያስብም ትኩረቱ ሰብዓዊነት ላይ ብቻ ነው።
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Very true ❤
@user-xi9gf4ri1d
@user-xi9gf4ri1d 9 месяцев назад
መልአክ ነው የመሰለችኝ በጣም ደግ እናት።
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ጥሩ ላደረገ ሁሉ ውለታውን እሱ እጥፍ አድርጎ ይመልስለት ለመናም ጤናና ዕድሜ ን ያድልልን 💕💕💕
@user-rp8fh1fq7n
@user-rp8fh1fq7n 10 месяцев назад
እሼ ፡ አንተ ፡ ብሩክ ፡ ሰው ፡ ተባረከ🙏🏽ለእህታችን ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ምን ፡ አይነት ፡ መመረጥ ፡ ነው ፡ እግዚያብሄር ፡ ሀሳብሽን ፡ ይሙላ ፡ እድሜ ፡ ከጤና ፡ ያድልሽ🙏🏽❤️
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you so much for your kind words and your interest in our children. May God continue to bless you,your family and your life
@dawitkifle9183
@dawitkifle9183 10 месяцев назад
Sacrificing your life for the sake of humanity and believe is just amazing. ❤
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 10 месяцев назад
እፎይ ተመስገን አምላኬ:: ይሄው ነው በቃ:: እግዚአብሔር ሲሰራ እንዲህ ነው:: እንዲህ አይነት ቅዱሳንን ያብዛልን::
@bezebeze2553
@bezebeze2553 10 месяцев назад
እሼ ለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ብድርህን ይክፈልህ ተባረክ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ ክፍ አይንካህ መናም ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥልን
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 10 месяцев назад
Our Lotd Jesus bless her she is amazing ,kind and beautiful I don't known how can I explain I don't have word for her. She takes this much responsible Oh she a lucky as well 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you so much for your kind words may God continue to bless you and your family
@zelalemtefera4689
@zelalemtefera4689 10 месяцев назад
❤❤አሼን እንደኔ የምትወዱት ❤❤❤
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 10 месяцев назад
መባ የእግዚአብሔርን ፍቅር ያሳየች ሴት ናት! እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥሽ! ስለባረክሽን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ! ወንድም እሸቱን እግዚአብሔር ትልልቅ ሰዎችን ትልልቅ ስራዎችን ማግዘፍ እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ ነውና አብዝቶ ይባርክልህ፤ መልካም ነገሮች ሁሉ በልጆችህ በትዳርን በቤተሰብህ ይግጠምህ።
@helanhelan50
@helanhelan50 10 месяцев назад
እናታችን መና እግዚአብሔር ከሰማይ ማናን ያዝንብልሺ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሺ ❤❤❤❤❤እሸ ትልቅሰው ተባርክ ወድሜ በጣም የምትደነቅ እናትነች
@abrehamzerihun3486
@abrehamzerihun3486 10 месяцев назад
በሒወቴ ትልቅ ነገር የተማርኩበት ታሪክ ነው እግዚአብሔር በሰዎች ዘንድ የተጣሉትን ፤የተናቁትን በቅዱሳን አባቶች ላይ አድሮ ረጣሪ የመረጣቸው ሰዋችን ሌላውን ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ እኛን ሊያጠነክረን እንዲህ ሰዋችን ይባርካል። የምር እግዚአብሔር ፅጋችሁን ያብዛው ዘመናችሁንም ይባረክ እሼ እና መናዬ እወዳችኋለው።
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you so much for your kind words may God continue to bless you and your family
@endalegerma2521
@endalegerma2521 10 месяцев назад
የባህር ዳር ከንቲባ ምናለበት ቤት ሰጥተው ከክራይ ቢያሳርፍዋት የባህር ዳር ከንቲባ እባክዎን ይተባበርዋት
@ruthh.9069
@ruthh.9069 10 месяцев назад
That would be great!!
@haymeyohan7355
@haymeyohan7355 10 месяцев назад
This woman is a true definition of God's work! Her vibration is from out of this world.May God be with you where ever you go.
@etsubalemayehu7134
@etsubalemayehu7134 9 месяцев назад
ታላቅ ሰው ነሽ እጅግ መልካም፡፡ካንቺ ብዙ እንማራለን፡፡
@edlawittewodros7235
@edlawittewodros7235 10 месяцев назад
Salam Eshatu! I think you should make live RU-vid charity stream, just like you did for mekedonia. That way more people will donate money to help support her charity organization! May God continue to shower her with abundant blessing and happiness! We all Ethiopians should take a lesson from this magnificent, beautiful, and kind hearted women and help our community as much as we can. Unconditionally love is the greatest gift we can ever give to others! May the Almighty Lord bring peace to Ethiopia and its people.
@semereayanaw2597
@semereayanaw2597 10 месяцев назад
inspires me
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 10 месяцев назад
Best comment....
@surafealberhanemeskel9110
@surafealberhanemeskel9110 10 месяцев назад
I couldn't agree more, my dear.
@makisaron9099
@makisaron9099 10 месяцев назад
I couldn't agree more 👏👏👏
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
For sure Love is the greatest gift we can give anyone. Jesus showed us how to love unconditionally and if we are to follow in his footsteps we must try to love everyone we meet regardless of anything and judge them only by their character. May God continue to bless you
@butubuta
@butubuta 10 месяцев назад
I wish they had a website to make an automatic withdrawal donation every month. That would make things so easy for people who live outside of Ethiopia.
@jumanajumana4123
@jumanajumana4123 10 месяцев назад
እግዚአብሕረ፣ይስጣት፣አሜን
@SamiSami-rg7og
@SamiSami-rg7og 10 месяцев назад
እሼ ይሄ ሚስጥሮ እኔ ምንም አልገባኝም አሁን በመጠኑ የተረዳሁት መሰለኝ. በኔም 24 ብዙ ነገር ይገጥመኝል ይቺ ሴት እግዛብሄር ይባርካት
@user-di4of5it3b
@user-di4of5it3b 10 месяцев назад
ይችን ትልቅ ሀገር በዘረኝነት ያረከሳችሆት እረኩሳን ከዚች ሴት ሰውነትን ተማሩ!!!
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Blessed greetings may God continue to bless you ❤
@addisubelihu2902
@addisubelihu2902 10 месяцев назад
እመብርሀን ለልጆቹ ምህረትን ላንቺ ደግሞ ብርታትና ጥንካሬውን ትስጥሽ ❤
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Give thanks, may God continue to bless you
@hira6018
@hira6018 10 месяцев назад
ፃዲቁ ተክለሃይማኖት … ስወድህ!! እወድሃለሁ፡፡🥰😭
@weletetabik1368
@weletetabik1368 10 месяцев назад
❤🎉🎉የኢትዮጵያ ምልክቶች ማለ ሀገራችን ሰላሟወርዶልን ልክ እደናተ ተጋግዞ የኢትዮጵያን አድነት እና ፍቅርን የሚያሳይ ያብዛልን
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 10 месяцев назад
ኢትዮጵያውያን አምላክ ይባርካችሁ ብሩክሁኑ።
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 10 месяцев назад
She is an amazing woman you are empathetic, kind and, compassionate towards others. May God bless you and your family 🙏
@barbaraokugbeni2707
@barbaraokugbeni2707 10 месяцев назад
Thank you so much for your kind words. I have been overwhelmed by the response from Ethiopians and Eritreans from both home and abroad sending love and support. I have been called by children wanting to donate their clothes, elders donating their pension money. People from all areas of Ethiopia,Amhara, Tigrians, Oromio all helping together to save our project. May God continue to bless you all
@tekilebirhanie897
@tekilebirhanie897 10 месяцев назад
ባህርዳር መናን አውቃታለሁ። ሁሌም ለልጆቹ ታስባለች። ሲጎዱ ሲሰቃዩ ስታይ ከውስጧ ታለቅሳለች። ቅን ልብ ያላት ህፃናትን የምትወድ ናት። እናም ሁላችንም ልናግዛት ይገባል። መልካም ግዜና ፈጣሪ ከጎንሽ እንዲሆን እንመኛለን !!
@Abawtes
@Abawtes 9 месяцев назад
she is so blessed giving needy children unconditional help and love. God bless you!
@user-letsub12121
@user-letsub12121 10 месяцев назад
ያለቀስኩ አየውት እኔ ለዚ አላንስም በየወሩ ረዳታለው ደውላለው የምር አንጀቴ ተንሰፈሰፈ😭😭😭😭😭😭😭😭እፁብድንቅ ከክዌቴ እኔ ከጎንሽ ነኝ😭❤❤❤❤😭😭እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልን😭❤❤😭😭
@world12384
@world12384 10 месяцев назад
❤😊
@hamidhamid-vt1nk
@hamidhamid-vt1nk 10 месяцев назад
ጀግና መፍጠርን ስለቀጠልክልን እናመሰግናለን አሸ
@fatimadiramaamallatiyienew7238
@fatimadiramaamallatiyienew7238 10 месяцев назад
እሼ የኢትዮጵያ ልጅ እድሜ ና ጤና እመኝልሃለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍
@kedestkebede262
@kedestkebede262 10 месяцев назад
እግዛብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ ወንድማችን እሸቱ እመቤቴ ማሪያም የወለድከውን ልጅህን ታሳድግልህ እንግዲህ ምርቃትህ ተቀብለህ ደጋግመህ ውለድ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 10 месяцев назад
ሰዉ ስትሆን እዲህ ነዉ የኔ እናት ላች ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ 😢
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 10 месяцев назад
የኔ እናት አስለቀሰቺን የራሷን ሂወት ትታ ለሌላዉ ዋጋ ከፈለች እግዚአብሔር መልካም ስራሽን በሰማይ ይመዝግብልሽ😢
@davinaandsarahworld1443
@davinaandsarahworld1443 10 месяцев назад
😢😢😢 God blessed 🙌 😇 🙏
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 10 месяцев назад
ሁላችንም እንባረክ ሰውች ለልብስም ይወጣል እሼ መጨረሻውንም አሳየን ሰው እረዳ አረዳ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 10 месяцев назад
በእውነት የምትደነቅሰውናት።እግዚአብሄር ጤናሽንይስጥሽ።እንጀራሽከፍይበልልሽ።እኛእርስበርሳችን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ወዘተእያልንእንባላለን ይችሴትግን ኢትዮጵያዊሳትሆን እነዚህ የሚያሳዝኑ ህጻናት ትንከባከባለች።ወገኖቼ እባካችሁ አንድ እንሁንና እንረዳዳ መባላቱ አይጠቅመንም።ቆምብለን እናሰብ።ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን።እሼም ተባረክ
@awettesfom3473
@awettesfom3473 10 месяцев назад
ብጥዓሚ ኣብነታዊት ሰብ ኣምላክ ዕጥመን ጥዕናን የሃባ ፈጣሪ።
@aidawaldamlak1988
@aidawaldamlak1988 10 месяцев назад
🙏😇
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 10 месяцев назад
ጌታሁይ እንደዚህ ያሉትን አብዛልን❤
@Davidm127
@Davidm127 10 месяцев назад
እሼ ምንም ማለት አልችልም ልዩ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እሱ ብቻ ደጋግሞ ይባርክህ የሴትዮዋ filing የምር ተጋባብኝ ግን ጀግና ሴት ነች ለ እሷም ማን ያውቃል አንተን ምክንያት አድርጎ ይሆናል ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ ሺ አመት ኑር ልጅህ አድጋ እሄን ደግነትህን አይታ ልቧ እንደሚያርፍ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ የታሪክ ሰው ነህ።
@alemaywld6120
@alemaywld6120 10 месяцев назад
የተባረክ ልጅ የተባረከ ሰው ጋር ተገናኘህ
@shekurberhan411
@shekurberhan411 10 месяцев назад
በርግጥ ለዝች ሴት ምን ማለት ይቻላል (የሰውነት መለኪያ ብላት ሲያንሳት ነው) በዚህ ዘመን የዚህ አይነት ሰው በመኖሩም አላህ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
ሰላም ችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አተ እኮ ትለያለህ 💚💛❤️😘
@brhanuseyoum3159
@brhanuseyoum3159 9 месяцев назад
እግዚአብሔር መልካም ልቦችን ያብዛልን እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት
@comceill6635
@comceill6635 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሄር ህፃናቶቹንም ጨርሶ ይማራቸው🙏❤ እግዚአብሄር በጎደለው ሁሉሞልቶ ደስታሽንያሳየኝ ❤❤🙏
Далее