Тёмный

ሴራሚክን የሚበጣጥስ አሲድ ውሀ መስሎት ጠጣው!  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 129 тыс.
50% 1

የወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን የተመሰረተው በ 2013 በኮሮና ሰአት ሲሆን ፋውንዴሽኑ ሲጀመር በፋውንዴሽኑ መስራች አቶ ካሊድ መኖሪያ ቤት ጧሪ ቀባሪ ያጡ አዛውንቶችን ,ህፃናትን እንዲሁም በጎዳና ላይ ሆነው ኑሯቸውን በሱስ ህይወት የሚገፉ ወጣቶችን ከጎዳና ላይ አንስቶ የሚያስተዳድር የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው።
ይህንን የበጎ አድራጎት ድርጅት መርዳት ለምትፈልጉ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 757575
የአቢሲኒያ ባንክ 757575
እንዲሁም 9200 OK ብለው በመላክ በቀን አንድ ብር መርዳት ይችላሉ
☎️ 0976757575 ደውለው ማግኘት ይችላሉ።
Welcome to Wendm Khalid Foundation, a charitable organization established in 2013 during challenging times, including the Corona pandemic. foundation dedicated to providing care and support to vulnerable individuals in our community, including the elderly, children, and young people who find themselves living on the streets due to addiction.
At Wendm Khalid Foundation, we believe that everyone deserves compassion, assistance, and the opportunity to rebuild their lives. Through our various programs and initiatives, we strive to address the unique needs of those facing adversity, offering them hope, dignity, and a chance for a brighter future.
Now, we invite you to join us in making a lasting impact. By supporting Wendm Khalid Foundation, you can help us extend a helping hand to those who need it most. Whether you choose to donate, volunteer your time, or spread awareness about our cause, your contribution can make a significant difference in someone's life.
Subscribe to our RU-vid channel to stay updated on our latest endeavors, heartwarming success stories, and ways you can get involved. Together, we can create a compassionate and inclusive society where no one is left behind.
Join us today and be a part of the positive change. Together, we can make a meaningful difference in the lives of the elderly, children, and young people affected by addiction. Subscribe now and let's inspire hope, one person at a time.
For help this charity
Commercial Bank of Ethiopia 757575
Bank of Abyssinia 757575
You can also help by sending 9200 OK
☎️ You can call 0976757575.
#BrotherKhalidFoundation #CharityOrganization #SupportTheCause #MakingADifference #InspireHope
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Приколы

Опубликовано:

 

22 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 362   
@comedianeshetu
@comedianeshetu 10 дней назад
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 757575 የአቢሲኒያ ባንክ 757575 እንዲሁም 9200 OK ብለው በመላክ በቀን አንድ ብር መርዳት ይችላሉ ☎ 0976757575 ደውለው ማግኘት ይችላሉ።
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 10 дней назад
ማነው እንደ እኔ የእሼ እና የወንድም ኻሊድ አድናቂ ❤❤❤❤❤❤
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 10 дней назад
Me
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 дней назад
እኔ❤❤🎉🎉
@gfjght9208
@gfjght9208 10 дней назад
በዶንኪ ቲዮብ ለወንድም ኻልድ ላይፋላይ ይሰብሰብለት የምትሉ ላይክ አድርጉ
@henok_haile
@henok_haile 10 дней назад
ይቅርታ አድርጉልኝ እኔ ጥግግግብ ያልኩ ቀን ሌላ ሰው የሚርበው አይመስለኝም ይሄ ወንድማችን ግን የምር ሰው ነው ሰው!!!! ሰው ለመሆንም እኮ መስፈርት አለው ። ተባረክ ወንድማችን
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 10 дней назад
😢ለምን በእራስህ ማንነት አትመጣም በረቡኒ ስም የማይሆን ነገር የምትፅፈው እራስህን ሁን መጀመርያ።
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 10 дней назад
አሁን አንተን ሰድቤ መውረድ አልፈልግም እና አልሰድብህም ልልለ የምፈልገው ግን ሰዎችን ከመርዳት መጀመሪያ ራስህን እወቅ ተግባባን
@Tihitina11
@Tihitina11 9 дней назад
ጉድ አላቹ እሱ ምን አለ እራሱን ታዘበ እንጂ ከመመለሳቹ በፊት በደንብ አንብቡ እንጂ​@@MaarY-zg7ni
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 5 дней назад
የሄማ የሰው አስተሳሰብ አይመስለኝም ቢስሚላህ
@halimaali3936
@halimaali3936 2 дня назад
ማር
@Sariy177
@Sariy177 10 дней назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 10 дней назад
አሜን ስሀሪየ
@fatemaAaaa-cl9vf
@fatemaAaaa-cl9vf 10 дней назад
አሚን
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d 10 дней назад
Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏
@yordanosabera6525
@yordanosabera6525 10 дней назад
Amen Amen Amen
@peacelove4778
@peacelove4778 10 дней назад
አሜን
@MelatAlem-sf9hl
@MelatAlem-sf9hl 10 дней назад
ብሔር,ዘር,ቀለም ሳይለይ የሚረዱ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ያብዛልን 🔥
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 10 дней назад
እሼ እባክህን ሜቄዶንያን እንደረዳከው በቶሎ ይሄን ፋውንዴስን አግዝልን 🙏 እባክህን 🙏
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 10 дней назад
ሊቭ ላይ ገብተህ አሼ ይኸንንም መቅረፍ አያቅትህም ካሁን ፊትም አርገኸዋል የኔ ጀግና አሼ ይኸ የሁሉም ነው የካሊድ ብቻ አይደለም
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 10 дней назад
እሼ ለዚህ መልካም ሰው ለምን አታሰባስብለትም ተሰቃየ ፈጣሪ ይርዳክ ካልድ ኡፍ ያማል
@GemilaKedir-rc7cu
@GemilaKedir-rc7cu 9 дней назад
እውነት ነው ከልብ ቢታሰብበት ብዙ መርዳት ይቻላል
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 10 дней назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኪዳነ ምህረት ወርኃዊ መታሰቢያ አደረሳች ❤ በእውነት እግዚአብሔር ያሳካልህ የሰወ ልጅ አይጣ
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 10 дней назад
ወንድም ካሊድ በርታ ጠላት ከሌለ መነቃቃት የለም በጭራሽ እንዳትከፋ በሰሞኑ ጉዳይ ብዙዎች ከጎንህ ነን እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ።
@takelederesa
@takelederesa 10 дней назад
እሼ እና ካሊድ በጣም ጠንካራ ደግ ሩሁሩ ጀግና ሰው ናችሁ አንድነታችንን እሰከመጨረሻ ፈጣሪ ያቆይልን በመላው አለም ላላቹ ኢትዮጵውያን ፈጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቃችሁ
@hasnag3161
@hasnag3161 10 дней назад
አላህ ጭንቀትህን አይቶ ይፈርጅህ ወንድሜ ኻሊድ አብሽር አላህ አለህ
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 10 дней назад
ካልድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይርዳክ ጭንቀትህን ያቅልልህ 🙏🙏🙏እሼ በማሪያም እርዳው🙏❤❤
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 10 дней назад
ማንኛውም ስራ ሲሰራ ብዙ ፈተናዎችና መከራዎች ያጋጥማሉ አላህ ያፅናችሁ ሁላችሁንም የእርዳታ ድርጅቶችን አላህ ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ለሰው አሳልፋችሁ ሰጥታችኋል አላህ ይቁሙላችሁ
@kiyyatube2690
@kiyyatube2690 10 дней назад
ፈጣሪ ይባርክህ ካሊዶ የሰው ልክ ነህ የራስህን ሕይወት ትተህ ለተረሱት የምትኖር አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልን Thank you so much Donkey tube for invited him❤❤❤❤
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 10 дней назад
አላህ ያበርታህ ወድም ካሊድ አተኮ በጣም መልካም ሰው ነህ መጠከር ነው ያለብህ😢😢😢
@emmy1365
@emmy1365 6 дней назад
እንዲህ አይነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወንድምም አለን!! ወንድሜ እንረዳሀለን!!!!❤
@user-fs5qq4rq9b
@user-fs5qq4rq9b 10 дней назад
❤🎉🎉🎉 ካሊዶ አላህ ሁሌም ካንተ ጋ ነው አላህ ያግዝህ እሼ ምርጥ የኢትዮጰያ ፈርጥ❤❤
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 10 дней назад
እሼ ብታሰባስብ አደለም እዳዉን ላመት አዝቤዛ ሳይቀር ይሸፍናል እኛም ያቅማችን እንረዳለን
@Dirsanat
@Dirsanat 10 дней назад
ይህ ፕሮግራም ግን በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በየሳምንቱ ቢቀጥል 🙏 ይቀጥል የምትሉ 👍👍
@wuddasiek2407
@wuddasiek2407 9 дней назад
ወይ መታደል ዛሬ አንዳንድ ሰው ስለወለደው ልጅ እንኳን መጨነቅ አይፈልግም በዚህ ልክ ስለተቸገሩ ሰዎች እስከማልቀስ መቸገር መመረጥ ይጠይቃል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እኔም ባቅሜ 9200 ላይ K እልካለሁ በርታ
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 9 дней назад
እድል እኮ ነው ከሌድ ተድለህ የምድር ፈተና ያልፋል ግን እኮ ጀነት ተርፈለህ❤❤
@hibistinatad4718
@hibistinatad4718 10 дней назад
ወንድም ካሊድን የመሰሉ ጀግኖች ላገራችን ያብዛልን ተባረክ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 8 дней назад
ዛሬ ነው ያዳመጥኩ ወንድም ካሊድ ምርጥ የሆነ ከው እፍፍፍ ቢኖረኝና እንደዚህ ሰዎችን የሚግዞ ወገኖችን ብረዳቸው ብዬ ተመኘሁ
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 10 дней назад
, ,, ለምን አትሠበሥብ ለትም እንደገዳም.❤የኔጌታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@Ephrem334Aymie
@Ephrem334Aymie 10 дней назад
በጣም ይከብዳል ወንድም ካልድ ጀግና ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@nesra3536-cm6ik
@nesra3536-cm6ik 9 дней назад
አላህ ጥሩ ስራህን አይቶ ይርዳህ ወድም ካሊድ
@user-uy9rq2yy4n
@user-uy9rq2yy4n 10 дней назад
አንተ ብርቱ ጠንካራ ሰው ነህ ወንድማችን ካሌድ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ❤
@mametohem7990
@mametohem7990 10 дней назад
ኢትዮጵያ ላይ እዳተ ጀግና ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@dagikal7431
@dagikal7431 10 дней назад
ውይ ማጣት .... አታልቅስ ወንድሜ ፈተናዎች ያጠነክራሉ❤ እድሜ ይስጥህ
@user-no5jb4wi2p
@user-no5jb4wi2p 10 дней назад
እውነት ቃላት የለኝም ለወንድም ካሊድ እሼም መልካም ሰው ነህ ሁለታችሁም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 10 дней назад
እውነት ለመናገር በጎ ድርጂት ሲከፈት ቀድሞ መተዳደርያ እሚሆን ነገር ቢከፈት በእጥፍ ይረዳል የጨት ስራ የቤት ቀለም ብቻ ብዙ ብዙ ነገሮችን ያካተተ ቢሆን መልካም
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 2 дня назад
በትክክክል ያሰው ለራሱም አድጎ ለሌላውም ይጠቅማል
@BiladinFujata
@BiladinFujata 10 дней назад
ሁሌታቹንም አላ ይጠብቃቹ ወንድም ከልድ@ እሼቱ ያእቶ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 5 дней назад
ወንድም ካሊድ😢😢😢😢ፈጣሪ ይረዳህ 🤲🤲😥😥😥😥
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 9 дней назад
እሼ ለካሌድ ፋውንዴሽን ማሰባሰብ አለብህ በርታልን ካሌድ ወንድማችን አላህ ይርዳህ❤ ይሄን የሚያክል ስራ እየሰራ የማንም ልቅምቅም ግን አፉን አላቀቀበት ይገርማል
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 9 дней назад
ይሄልጅኮ ሌላኛው መቆዶኒያ ቢኒያምነው ልብ ያለው ልብ ይበል በእነዚህ ሰዎች መልካም ስራ መሳተፍና ማገዝ ቀጥታው ከእግዚአብሔር መታረቅነው😢😢😢በርታ ወንድም ካሊድ❤❤❤
@Mubetube2
@Mubetube2 9 дней назад
ካሊዶ የሚስኪኖች አባት አላህ ይጠብቅህ❤
@gechotube3323
@gechotube3323 10 дней назад
1k ገብቻለሁ ብዙህልም አለኝ አግዙኝ😢
@HiduyaHiduya
@HiduyaHiduya 9 дней назад
አይዞህ ወንድም ካሊድ እግዚአብሔር ይርዳህ የኛ ጀግና ነህ ።
@altubeti7567
@altubeti7567 10 дней назад
ውይይይ🥺🥺🥺ካሊዶ እግዚአብሔር ያፅናህ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ የነዛ ሁሉ ነብሳት አምላክ ይጠብቅህ ያፅናህ አይዞህ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 10 дней назад
ፍትህ ለጎንደረ ሙስሊሞች ለሚሰቃዩት ያጀመአ በዱአ አንርሳቸው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 10 дней назад
😢😢😢😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 10 дней назад
አዎ ፍትህ ለጎንዳር ሙስሊሞች 😢😢😢😢
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 10 дней назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃች አታልቅስ ወንድሜ እግዚአብሔር የወደደው የፈቀደው ነው የሚሆነው እግዚአብሔር። ያሳካዋል አይዞህ 🙏🙏🙏
@user-ut6vt8hc7s
@user-ut6vt8hc7s 10 дней назад
እውነት ነው በጎ ስራ በእውነት ለሚሳት ሰው እንደምናኔ ነው እንደነዚህ ያሉ መልካም ሰወችን እግዚአብሔር ያብዛልን😢
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 10 дней назад
ጀግናች❤
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u День назад
ካሊዲ ውንድማችን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 10 дней назад
የዘመኔ ጀግና ወንድም ካሊድ
@birshe1221
@birshe1221 3 дня назад
ወንድም ካልድ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ጤናህም አይጓደል ከሜዳላይ ለሰበሰብካቼውን ለተቼገሩት እንደደረስክላቼው ፈጣሪ በጸሎትህ ሁሉ ይድረስልህ ችግርን አያሳይህ 🙏🙏🙏
@user-zw7fq9rb7y
@user-zw7fq9rb7y 3 дня назад
የአላህ ወድም ኸሊድ አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ
@Kidu-eu6ed
@Kidu-eu6ed 9 дней назад
አድሌ ወንድሜ መካርየ ይህ ሁሉ ፈተና ነው ሁሉም ነገር ታልፈዋለህ በደስታ እየሳቅክ ደሞ አናይሀለን አይዞህ መድሀኒአለም ሁሌም በመንገድህ ይቅደም።
@user-tj3mf8mb8t
@user-tj3mf8mb8t 15 часов назад
አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ።🥰
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 4 дня назад
ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲💝💝💝💝
@user-yy1zo7ld9e
@user-yy1zo7ld9e 9 дней назад
እረ ትለያለህ ኬትኛው አለም ነው የመጣህው ፈጣሪ በረከቱን ያብዛለህ የሚስኪኖች አባት ፈጣሪ ነፍ አመት ያኑርህ እሸቱ ትክክለኛውን ሰው ነው ያቀረብከው እኖዳቹዋለን
@genet1297
@genet1297 День назад
አላህ ያልታሰበውን ከእሱ ከማይሰስተው በሰፊ እጁ ይስጥህ ወንድሜ መልካም ስራ ለራስ ነው አላህ ያበርታህ ኢንሻ አላህ ሁሉም ይስተካከልልሀል በኢዝኒላህ አላህ ይቀዊክ ያረብ ።
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 3 дня назад
መልከም ሰው ነህ ከኩፉ አለህ ይጠብቅህ ከልድ እኖድሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aminaahmed470
@aminaahmed470 7 дней назад
ወንድም ኸሊድ አንተ ሰበቡን ማድረስ ነዉ የሚያሳካዉ አላህ ነዉ እና ያን ያህል በዱኒያ ፈተና አትሰቃይ ለአላህ መተዉ ነዉ የከለቀን ጌታ ያያል ፍጥረቱንም አይረሳም እና በጣም አትጨናነቅ!!
@rabiseidethiopiawit9796
@rabiseidethiopiawit9796 4 дня назад
እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ወንድም ኻልድ ወደ ፊት አላህ ከአንተ ጋር ይሁንን !!!
@user-jt6yd8ko8y
@user-jt6yd8ko8y 10 дней назад
ማሽአላህ ብያለሁ በትክክክል እዉንትነዉ❤❤❤❤😢
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 10 дней назад
ወንድም ካሊድ የኛ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@berhanmulugeta2688
@berhanmulugeta2688 10 дней назад
አይዞህ ነገ ታሪክ ይቀየራል ወንድም ካሊድ በዙውን አልፈሀል ፈጣሪ የበለጠውን ይሰጥህ
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 9 дней назад
አይዞህ ካሌብ ተስፋ አትቆረጥ
@user-bq7oz5gm8u
@user-bq7oz5gm8u 10 дней назад
የኔ ወድም ካሌድ አላህ ይገዝ ያረብ
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 8 дней назад
ወንድም ካሊድ አንተ ጀግና ነህ የእውነት ለሌሎች መኖር ለብዙዎች መትረፍን አሳይተሀል አይዞህ ምን ያህል ከባድ ጊዜ እያሳለፍክ እንደሆነ መገመት ቀላል ነው ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 10 дней назад
ፈጠሪይበርክህ መታደልነዉኩ እድሜናጤና ይስጥልን❤️❤️🙏🙏🙏
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 дня назад
አብሽር ወዲም ካሊዲ እንሸአላ ሁሉንም አላህ ዪሞለዋል
@Etaferaw955
@Etaferaw955 10 дней назад
ዋውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ነው ሁላችንም መርዳት አለብን ወጣቱ ከሌብነት ይወጣል
@brye.goldesae
@brye.goldesae 10 дней назад
ወይኔ ስሚትህ 😢 አንተ ብርቱ ሰውነህ ❤ልክ ብለሃል አንዴ ከገባሀው እንደምናኔ ነው💝እግዚአብሔር ያበርታቹ በርቱ☺️🕊የእውነት የእንተና የቤኒን ሳይ ሁሌም ትልቅ ሕልምና እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ መልካም ነገር ያጓጓኛል 😣😥
@meriworsa2194
@meriworsa2194 8 дней назад
አይዞ ታርፋለክ ወንድም ካልድ
@misrakroyer234
@misrakroyer234 День назад
Wendem kalid Geta abizto yebarkh ❤❤❤
@user-mm5ci2en6t
@user-mm5ci2en6t 2 часа назад
ካሊድ ፈውደሺን ጀግናወድማቺን ጀግና
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 10 дней назад
ካሌድ በጣም ጠንካራ ጀግና ሩሁሩ ሰው ነህ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ💔💔💔💔የኔ ወንድሜ
@user-sula910
@user-sula910 5 дней назад
ሰው ለመርዳርት ሰው መሆን በቂ አላህ ይርዳ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 5 дней назад
አይዙህ ዉንደሜ ጥሩ ስራ ሰትስራ ፈትና አል በረታ❤
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 9 дней назад
እሼ እንርዳው ላይቭ ገብተህ ይሰብሰብለት እነዚ ምስኪኖች ከሚበተኑ እሱም አይምሮው ሰላም ከሚያጣ መልካም ስራውን እንቀጥልለት
@foziaoumer9788
@foziaoumer9788 10 дней назад
አላሕ ላንተም ጭንቀት ለልጆቹ ሢል አላሕ ይርዳቺሑ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 10 дней назад
የምውድህ ውንድም ካሊብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 3 дня назад
Mendenachee Echee foota Negarugnee eskii ❤❤❤
@user-si4kj7vn9j
@user-si4kj7vn9j 5 дней назад
እግዚአብሄር ይርዳህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 10 дней назад
የዘበናችንጀግናሽመትኑር
@betibetibetlhe4937
@betibetibetlhe4937 9 дней назад
ካሊዶ ላንተ ክብር አለኝ
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 10 дней назад
ይህ ቢዲዬ 1000 ሽ ላይክ መገረባት አለበት
@mulugojjamyeshiwas7119
@mulugojjamyeshiwas7119 10 дней назад
ጀግና ሰው ነህ አንድነታችንን እሰከመጨረሻ ፈጣሪ ያቆይልን መልካም ሰወችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@Hagere1419
@Hagere1419 10 дней назад
ወንድማችን ካሌድዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የነብስ ዋጋ ያርግልህ🙏🏾
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 10 дней назад
እሸቱ ለሌላ ጉዳይ እንደምታሰባስብ ሁሉ በዶንኬ ትዩብ ላይ በላይቭ አሰባስብለት ለዚህ ችግሩ እሱ ለራሱ ሳይሆን ለሌሎች የምኖር ሰው ነው
@user-kq6on1ze8u
@user-kq6on1ze8u 2 дня назад
ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 10 дней назад
ኢትዮጵያዬ እንዲህ ልጆች አሉሽ 🙏 ሁሉ መልካም ይሆናል አይዞህ ! እኔ ያልገባኝ ነገር እነኚ በዕዳ የሚያስጨንቁት ግን እሱ ለግሉ አይደለ እንዲህ የሚለፋው ምነው ሃገራዊ እሳቤ ጠፋ እሸቱ ስላቀረብከው እናመሰግናለን ።
@engdakassa4003
@engdakassa4003 7 дней назад
እግዚብሔር ይርዳህ
@BeleteHayile
@BeleteHayile 10 дней назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ።
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 7 дней назад
ጥሩ ሠው ነህ በርታ ወገናችን
@user-fm8xw4ct6z
@user-fm8xw4ct6z 9 дней назад
ስለጋበዝከው ደስ ብሎኛል
@asas1800
@asas1800 7 дней назад
5 ሚሊየን ብር ነው ወይስ ዶላር የሀገሬ ህዝብ ቸር ነው በላይቨ አሰባሰብለት እሸቱ አይዞህ ወንድም ኻሊድ አላህ ያግዝህ
@user-yf6mq5sy6p
@user-yf6mq5sy6p 6 дней назад
ብርነው ተይኽቀደም ተናግረዋል
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 10 дней назад
እጁልይ መስቀል አየሁ ❤ow ካሊድ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ 🙏ይርዳህ ደሞም ይሳካል 🙏እግዚአብሔር ይችላል
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 9 дней назад
አይ አሼ ሀዘንህ ከውስጥህ ከልብህ መሆኑ ያስታውቃል ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።ይህንንም ችግር አንተ እንደምትፈታው ተስፋ አደርጋለሁ ።
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 10 дней назад
Ohh may God bless you both ,Eshe God brought to the earth with perfect talent to help people,YOU can do it!! I hope to see you soon LIVE to support Kalid foundation 🙏 🙏
@hanhn7623
@hanhn7623 9 дней назад
ጀገና.ነክ.ዘመንክ.ይባረክ.በእውነት
@user-ym9ee8zb3l
@user-ym9ee8zb3l 2 дня назад
አላህ ይጠብቅህ
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 10 дней назад
ካሊድዬ ተባረክልኝ !!!
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 10 дней назад
ጀግና ነህ ይህን ለመወሰን. ጥልቅ የሆ ጥንካሬ ይጠይቃል አተደሞ ይህን አልፈሀል. ሁሉም ሰው እዳተ ጠካራ መሆን አለበት
@Edna8871
@Edna8871 9 дней назад
ይህ ሰው መልካም ነው አምላክ ይርዳው 🙏
@kukikebede1610
@kukikebede1610 10 дней назад
Ende ere eshetu soft lynorh ygebal liju eko zorh belo looking soft kalid yr amazing man ❤
Далее
Level 1 to 100 Mystery Buttons
00:46
Просмотров 6 млн