Тёмный

ሰው ምን እንደሚጸልይ ማወቅ አለበት 

JTV Ethiopia
Подписаться 372 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

ሰው ምን እንደሚጸልይ ማወቅ አለበት
Copyright ©JTVEthiopia
Click here Facebook page:- bit.ly/2GK0pn7
Subscribe our channel JTV World:- / @drsofi-3918
JTV Ethiopia:- bit.ly/2V0jCF7

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 309   
@ተዋህዶክብሬ
@ተዋህዶክብሬ 5 лет назад
ዛሬ ቦታው አግኝቻለው ላይክ ግጩኝ እንዳታሳፍሩኝ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ያገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን
@beshobek7916
@beshobek7916 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 лет назад
አሜን
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 лет назад
መምህር ደ/ር ዘበነ ለማ የመናፍቃን ራስ ምታት ። ያአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ
@ተዋህዶክብሬ
@ተዋህዶክብሬ 5 лет назад
መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብዪ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
@netsitadesse2115
@netsitadesse2115 5 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሰላምሰላምሰላም-ቈ2ሸ
አሜን አሜን አሜን እንኻን አብሮ አደረሰን
@sintuabebe8902
@sintuabebe8902 5 лет назад
አሜን
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@ሊሊሉሉ
@ሊሊሉሉ 5 лет назад
መምህራችን የመናፍቆች እራስ ምታት ያገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
በትክክል አሜን አሜን አሜን
@lovejhoy5087
@lovejhoy5087 5 лет назад
የኔ ቆንጆ አገላለፅሽ ደስ ሲል
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 лет назад
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥኦት ጆስዬ መልካም ሰው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hdvxbxxxbxxhx3669
@hdvxbxxxbxxhx3669 5 лет назад
Alia Azzam
@ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ
መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የሰላም ፆም ይሆንልን አሜን ከክፉ ነገር ተቆጥበን እንፁም እንፀልይ በተለይ ዘፋንና ስድብን አስወግደን ጆሲ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በዚህ ቀጥልበት እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሰላምህን ብዝትትት ያርግልን ኑርልን
@obseewayya9180
@obseewayya9180 5 лет назад
39 like naberesh 1 chemise 40 aderekut Be ewnet 39 kuter betam etelalew inde seytan kuter new yemayew Hagerachen iyebatetebete yalew kuter 39❌alwedem ownet😃
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
Emu love Zd fkr amen enkuwan abro aderesen
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት እየጠበኩ ነበር አቤት ሳምንቱ ፍጥነቱ ይገርማል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለዓብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
አሜን አሜን አሜን
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*የመጅምሪያ ኮምንት ስጭ እኔ ነኝ እንኳን በስላም መጣችሁ መምህር &ጆሴ !*
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማን በእድሜ በጤና በርከት ይጠብቅልን ጆሲ ለአንተም ርጅም እድሜን ይስጥልን አሜን ።የማይጠግብ እውቀት ። ትውልድ ሊጠቀምበት ይገባል።
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣቹ መምህር/ጆሲ። በጉጉት ስጠብቅ ነበር ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታለቁ አብይፆም አደረሳቹ አደረሰን አሜን
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
መድረክ ሁሉ መምህር ዘበነ ለማ ብዩዝት ደስ የሚላችሁ like ስጡኝ ልቁጠራችሁ
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
እሳቸዉ እና መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ 24 ሰኣት ቁጭ ብዬ ብሰማቸዉ አልጠግብም ዉይ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ እንደዝህ ያሉትን አባቶች ስለ ሰጠሀን
@ethiopiawinanghabesha4170
@ethiopiawinanghabesha4170 5 лет назад
መምህረ ዶክተረ ዘበነ ለማ የ እትዮጵያ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ አረበኛ እረመና ጠና ይስጦት
@ዓወትንትግራይህዝብ
የተዋህዶ እማኞች እንኳን ለሁዳዴ ፆም አደረሳቹ አደረሰን ጆስ ና መምህር እንኳን በሰላም መጣቹ ሰለ ትምህርቱን በጣም እናመሰግናለን ።
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
እንኳን በደና መጣችሁ አባታችን ዘበነ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 лет назад
ቃለሒወትን ያሠማልን መምሕራችን በውነት ሁሌም አፌን ከፍቸ ነው ማዳምጥወት ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን
@zelelalinehan
@zelelalinehan 5 лет назад
Wow I can listen to him all day God bless
@tsrhamamu3717
@tsrhamamu3717 5 лет назад
መምህራችን የአግልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ይባርክልን ያቆይልን በዕድሜና ጠና ያቆይልን ወንድማችን ጆሲ እናመስግናልን አንተም በዕድሜ ና በጠና ያቆይልን
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
ዉሃዉን ወይን ያደረገዉ ጌታ ቅዱስ ኢማኑኤል ዘመንህን ይባርክ መምህር ዘበነ ለማ እመቤታችን ካንተጋራ ትሆን
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 лет назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ፆሙ የዳቢሎስ ድል መንሻ የሀጥያት መደምሰሻ ይሁንልን የተዋህዶ ልጆች በተቻለን አቅም ከክፍት እንራቅ በየ ኮመንት ስር ሚርመጠመጡ ክፍ አናጋሪ አይጠፍም በትግስት እንለፍ ከቻልን ሚድያ ባናበዛ መልካም ነው ሁላችንም በተሰበረ ልብ እንድንፆም የአባቶቻችን አምላክ ይርዳን። መምህራችን እረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወድሀለን ከክፍ ሁሉ ይጠብቃቹ እናንተ እውነት ይዛቹ ስትነሱ የሚከፈው ዳቢሎስ እግዚአብሄር ይገስፀው
@binitube7699
@binitube7699 5 лет назад
*ለመምህሪችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን*
@mekdesmuleta6204
@mekdesmuleta6204 5 лет назад
በጣም እን ወድህ አለን እናከብርህ አለና መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@miminegash6411
@miminegash6411 5 лет назад
የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@bdusdi2288
@bdusdi2288 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ተኖራለች የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ
@tsedizeleke2162
@tsedizeleke2162 5 лет назад
Amen Amen Amen kale hiywotin yasemaln
@ወለተተክለሃይማኖት
እንደው ዶክተር መምህር ዘበነ የኢትዮጵያ ፕርዝዳት ሆነው በተመርጡ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 года назад
የኔም፣ምኞትነው፣እሚገርም፣ጭንቅላት፣አለው፣እግዛቤሄርን፣የሚፈራ፣
@ሐርግየድግልማርያምልጅ
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጥጠብቅልን ጆስዬ ፅጋውን ያብዛልህ የኛ አስተዋይ
@nenanena7057
@nenanena7057 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣቹ መምህራችን ዶ\ር ዘበነ ለማ እና ወንድማችን ጆሲ በጣም ጓጉቼ ስጠብቅ ነበር ክፍል ሁለትን እናመሰግናለን ጆሲዬ
@ሁሉምለቦጎነው
@ሁሉምለቦጎነው 5 лет назад
መምህር ለጌታ ያለህ ክብር ደስ ይላል ስብከትህ ከልብ ነው።
@haimehaime2841
@haimehaime2841 5 лет назад
መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
ሟምህር እርሶን እና መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ 24 ሰዓት ቁጭ ብዬ ብሰማቸዉ አልጠግብም ዉይ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ እንደዝህ ያሉትን አባቶች ስለ ሰጠሀን
@raditiraditi5194
@raditiraditi5194 5 лет назад
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት
@ethiopylavi7424
@ethiopylavi7424 5 лет назад
መምህርራችን በእድሜና ፀጋ ያኑሩት ጆስየ አተም የተባረክ ሁን
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 5 лет назад
Memerachi abatachin medhanealem rajim edima ketana gar yisten Amen
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 лет назад
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን አባታችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እድሜእና ጤናወትን ያብዛልን ፀጋወትን ከዚህም በላይ ያብዛልን በሁሉም በኩል የተሳሉ ሰይፍ አቤት እኔማ ብሰማ ብሰማ ትምህርትወትን አልጠግም ወንድማችን ጆሲ በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-መ4በ
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@gibre__sedomn__ekawemalewt8526
Lememhirachin erejim edmena tena yistachew yeortodoks jegna🙏👌💗
@ሰላምአርጊውማርያም
ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለታላቁ አብይ ጾም ዘወረደ የመጀመሪያ ሰምንት አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ ጆሲዬ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ በሰማይ ውድ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት መናፍቃን በጣም ተቀጥሎ ሊሞቱ ነው ምን ይሻላቸዋል አይጣል ነውኮ ባካችሁ
@Fanta-sk5ux
@Fanta-sk5ux 5 лет назад
ጌታ ይጠብቅልን መምህር
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 лет назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ጆሲ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን አሜን።
@LoveMe-gv5yc
@LoveMe-gv5yc 5 лет назад
ጆሲ የመጠየቅና የመስጠት ፀጋ እግዚአብሔር ሰቶሀል እግዚአብሔር ይባርክህ
@godolays1408
@godolays1408 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣችሁልን መምህር እድሜውን ጤናውን እርዝም ያርግልን የመናፍቃን ጭንቅላት እንደባብ የሚቀጠቅጡልን ቃል ያጥረኛን ስለእርሰወና ስለሎች አባቶችም እድሜ ይስጥልን
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 5 лет назад
ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад
Betam orthodoxs lezelalem tinur 💔
@wosenbihonegn9435
@wosenbihonegn9435 5 лет назад
መልካም ሰው ጋበዝክ ጆሲ!ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ!
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው
@-tube215
@-tube215 5 лет назад
*ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ እግዚኣብሔር የኣገልግሎት ዘመንዎት ይባርክላቸው*
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 5 лет назад
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ድቅ መምህር ወጌላዊ የእግዚአብሔር አገልጋይ ፍጣሪ የማቶሳላን እድሜ ይስጥልን
@CherkosTube
@CherkosTube 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ እንመሳግናለን በርታልን ሀገራችንን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ለመናፍቅና ለዘረኞች ልብ ይስጥልን
@netsitadesse2115
@netsitadesse2115 5 лет назад
መምህራችን ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው አሜን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንወዶታለን Jtv እና ጆሲ እናመሰግናለን
@meserttadese2528
@meserttadese2528 5 лет назад
ለመምህራችን እዲሜና ጤና ይሥጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
መምህር ዘበን እግዚአብሔር ጤና ይስጥልን ጆሲ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይከብርልን❤⛪🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምለናተ ይሁን
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
መምህሬ መምህሬን ክፉ አይንካብኝ ፼፼ንገስልን
@haimanotww6296
@haimanotww6296 5 лет назад
Egziyabher edmana tena yiseteh memhrachin Jose enamsgnalen
@tsegntlovetsegnt4111
@tsegntlovetsegnt4111 5 лет назад
ለመላው የክርስትና እምነት በሙላ መልካም አብይ ጸም
@hanayemariyamlij5508
@hanayemariyamlij5508 5 лет назад
God bless you bless you doctor zenbe and jossye
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
እንኳን አብሮ አደረሠን ተወዳጆች መልካም ፍሬ የምናፈራበት ጾም ያርግልን መምህራችን እድሜ ጤና ያብዛልን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ
እረ ሁሌም አቅርቡልን ብዙ የማናውቀውን እያወቅን ነው ጆሲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን
@ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ👏👏👏👏👏 መምህር ምህረተአብም በዚ መልኩ ብታቀርብልን ደስስ ባለን ነበር
@ፋኖስኢትዮጵያዊይ
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 5 лет назад
መምህር ዶ.ር ዘበነ ለማ አግዘአብሔር የ አገልግሎት ዘመኖት ይባረክ !!!
@ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
@እሴተማርያምየድንግልልጅ
ጂሲየ መልካም ሰው ውድ መምህራችንን ይዘህ ብቅስትል እንዴት ደስስስስእንዳለኝ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
አምልካችን የፆመዉ 40 ቀን እና ለሊት ነው ገን እኛ 2ወር ነው የምንፆመዉ ለምዲን እንደሆነ ታዉቃላችሁ እሁድ እና ቅዳሜ ሰለማይቆጠረ ነው አንድ አንድ ሰው ስለሚጠይቅ ነው አመሰግናለሁ እህቶች ወድሞች መልካም ፆም
@netsitadesse2115
@netsitadesse2115 5 лет назад
sara Desalen ሰላም እህቴ እንኳን አደረሰሽ የአብይ ፆም 55 ቀናቶች ወይም 8 ሳምንታት ናቸው ቅዳሜና እሁድን ስትቀንሺ 40ቀናቶች ናቸው
@ኦበዓልብዙሕምሕረትጎይታይ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን👏👏👏
@እየሩሳሌምመኪ
@እየሩሳሌምመኪ 5 лет назад
እህታችን እኔ እንደማቀው ላካፍልሽ ፦ እኛ ኦርቶዶክሳዊአን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከፆመው 40 ቀን የመጀመሪያው ሳምንት ማለትም -ዘወረደ እንፆማለን ከዛ በመሀል40ቀን እንፆምና ህማማት እንፆማለን አንድ ላይ 55ቀን ይሆናል
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 лет назад
ጆሲዬ፡እንወድሐለን፡መምሕርንስላቀረብክልን፡የኔቁብነገረኛ፡ጆሲ፡ጆሲንየምትወዱ፡እስኪ፡እጃችሁን፡አውጡ
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 лет назад
ጆሲዬ እምንወዳቸውን የተዋሕዶ አርበኛ እንቁ መምሕራችንን በድጋሚ ስለጋበዝክልን ምስጋናዬ ከልብነው ተባረክ ❤❤❤
@konjokonjo3111
@konjokonjo3111 5 лет назад
Kal hewt yasmln dr memr zebene josi selamun yabzlk bro
@ትህትናአያል
@ትህትናአያል 5 лет назад
ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአቤሔር ይጠብቆት 😘😘😘😘😘
@hotspring9973
@hotspring9973 5 лет назад
I am protestant but i really respect you.
@zedingil
@zedingil 5 лет назад
abel mesfin you should because he is speaking the fact.
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 лет назад
ጆሲዬ ተባረክ ጀግና መምህሬን ስለጋበዝክልኝ👍👍👍
@hiruaynebirhane8666
@hiruaynebirhane8666 5 лет назад
ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ አብይ ፆም በፍቅር በትህትና እንድንፆም የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን አሜን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጆሲ ዘመንህ ይባረክ
@የድንግልልጅወለተሠንበት
እንኳን ደና መጣችሁ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 лет назад
መምህራችን ዛሬም ስለአየዎት ደስ ብሎኛል።
@user-rh8qt3tt9i
@user-rh8qt3tt9i 5 лет назад
እንኳን በሠላም መጣችሁልን ውድና ተናፋቂ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆወት
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tayetilahun697
@tayetilahun697 2 года назад
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የማቱሴላን እድሜ የጨምርልህ
@amiralwan359
@amiralwan359 5 лет назад
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በጣም ደስስስስ ይላል
@abrahamhelen7721
@abrahamhelen7721 5 лет назад
Memher Dr Zebene EGZABHER stegawen yabzalot yetewahedo kurat josi enamesgelen
@ሰልፍነሽታደሰ-በ2ከ
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@mangestu4336
@mangestu4336 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 5 лет назад
መምህራችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሄር ይሥጥልን ዉድድድ 😘😘😘😘
@ramaadinew6151
@ramaadinew6151 5 лет назад
Kale hiwot yasemalen memher!!!!!!!!
@abebakonjo6869
@abebakonjo6869 5 лет назад
መናፍቅ ተንጫጩ እንግዲህ ዘበነ ተናግሯል ተንጫጩ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 5 лет назад
Abeba Konjo 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 5 лет назад
Truth or false
@gashawtesfaye5319
@gashawtesfaye5319 5 лет назад
እንኳን ሁለተኛውን ክፍል ይዘህልን መጣህ ወንድማችን ጆሲ
@wubalemhaile1846
@wubalemhaile1846 5 лет назад
በጣም ነው የምወዳቸሁ እግዚአብሔር ይባርካቸሁ
@sarasaid5186
@sarasaid5186 5 лет назад
እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ መምህራችን ዶክተር እርሶ ላይ አድሮ እ/ር ከአዛብ ያመጣኝ አምላክ ይመስገን አሜን ።
@negatucheru9792
@negatucheru9792 2 года назад
Yes it is the gift of God.
@dinkineshkananisa2880
@dinkineshkananisa2880 5 лет назад
Waw yetewahido Gegina rejim edmana tena temegnw
@tigitube9484
@tigitube9484 5 лет назад
ምርጥ ዝግጅት
@abebakonjo6869
@abebakonjo6869 5 лет назад
ዘመህን የተባረከ ይሁን የተዋህዶ ኮኮብ
@brhnimola4909
@brhnimola4909 5 лет назад
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳቹሁ
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 5 лет назад
ጆስየ ተባረክልን
@hiwotefekaduhiwotefekadu7437
@hiwotefekaduhiwotefekadu7437 5 лет назад
መልካም ፆም
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@aynalemneso6744
@aynalemneso6744 5 лет назад
እናቴ አንቺ ኑሪልኝ እንጂ አንገቴ አልsደፋም
@aynalemneso6744
@aynalemneso6744 5 лет назад
Saxr
@aynalemneso6744
@aynalemneso6744 5 лет назад
Asx the
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
Uffffff tafach timhrt
@hanalove2898
@hanalove2898 5 лет назад
ለመምህራችን ያለኝ ክብርና ከልብ ነው የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያገልግሎት ዘመኑዎትን ይባርክልን እንወዶዎታለን እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ይኑር ይኖራልም መናፍቃን እራስ ወይም እባብ ቀጥቅጥልን እንወዶታለን መናፍቃን አንተ
@ሙናወሎየዋ-በ9ደ
@ሙናወሎየዋ-በ9ደ 5 лет назад
ለመላው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ጾም በሠላም አደረሠን አደረሳችሁ ጾሙን በሠላም አሥጀምሮ በሠላም ያሥጨርሠን ልኡል እግዚአብሔር አሜን፫ መምህራችን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይሥጦዎት አደበትህ አይጠገበም የእግዚአብሔርን ቃል ሥትናገር
@redeatmitiku2382
@redeatmitiku2382 5 лет назад
Enamesegenalen memeher
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 5 лет назад
Wud memherachin kale hiwot yasemalen yagelgelot zemenher EMEbete mariyam tibarekeleh
@ከበቡሽየእናቷልጅ
ኖሩ ጆሲየ እና መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስንጣበባቅ ነበር
@weyniyeibyo2686
@weyniyeibyo2686 5 лет назад
Hi Jossiye yemchal kehone benath aba Girma Wendmu akrbling
@bahilensofinyas897
@bahilensofinyas897 5 лет назад
Egzyabher kekifu hulu yitebikachi bemoges yanurachu🤲🤲kidichiti betekirchityanachinin yitebukelen💒⛪AMEN ❤Ethiopan lezelalem tinur🤲💒💒🤲🤲
@bahilensofinyas897
@bahilensofinyas897 5 лет назад
Ethiopia Lezelalem tinur kifuwen yarikileshi hagere ye dirown fikir yichiten
Далее
TRENDNI BOMBASI💣🔥 LADA
00:28
Просмотров 741 тыс.
PERFECT PITCH FILTER.. (CR7 EDITION) 🙈😅
00:21
Просмотров 3,5 млн
TRENDNI BOMBASI💣🔥 LADA
00:28
Просмотров 741 тыс.