Тёмный

ሰው አይረዳኝም ከጎኔ ቆሞ ያዋራኛል ልብስ አይበረክትልኝም ባህላዊ ዛሮች Memehir Girma Wondimu Video  

Nku tamirtsion
Подписаться 417 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

ሰው አይረዳኝም ከጎኔ ቆሞ ያዋራኛል ልብስ አይበረክትልኝም ባህላዊ ዛሮች Memehir Girma Wondimu Video #subescribe_now #like Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion

Кино

Опубликовано:

 

16 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 Месяц назад
እኔ የሚገርመኝ የዘወትር ትምህርት ስለ መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለ ጸሎት ስለ ስግደት ና ጾም ነው። ይህን ብናደርግ ከእርኩስ መንፈስ እንደምን ጠበቅ ነው...ታዲያ ይህን ማስተዋልስ አንዳንድ መምህራኖቻችን እንዴት ዘንግተው ክፋትን ያወራሉ? እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቸው...
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Месяц назад
ግልፅ ነዉኮ ደብተራ ናቸዉ በአብዛኛዉ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Месяц назад
ከደብትርዎች መልካም ነገር አጥትብቁ. ሚስጥራችው ስለ ወጣ ነው እኮ የምጫጩት
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 Месяц назад
ልክ ነህ ወንድሜ እኔ ብዙ ግዜ ጉባኤውን ተካፍያለሁ መገናኛ አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ ጸበል የአምስት አመት ህጻን ዱዳ ሲድን አንድ ወንድም ምንም የሌለው ምስኪን ዱቄት ከወፍጮ ቤት ተሸክሞ የሚኖር በመተት ሽባ አርገውት ሲድን የስምንት አመት ህጻን እጇ ደርቆ ስትድን እግዚአብሔራብ ቤተክርስትያን አንድ እህት ወንድሟ ለውርስ ብሎ በፓንቷ አስመትቶ አይነስውር ያደረጋትና ልጅ ስትወልድ እንዲሞቱ አድርጎ ያሰቃያት ስትድን ስንቱን ልዘርዝረው በአካል ያየሁትን ለምሳሌ ነው የጠቀስኩት እና አባታችን ሚጠሉ በሀይማኖት ሽፋን ቤተክርስትያን የተከማቹ ጠንቋይ አስጠንቋዮች ናቸው እሳቸውን የሚያሳድዱ እኔ ከብዙ ሰው ጋር እንደተጣላሁ ነው አባታችን ከማዳን ውጭ ምን አጠፉ
@MaryeTegento
@MaryeTegento Месяц назад
አባ የት ነዉ የሚገኙት ንገሩኝ እባካችሁበጣምተቸግሬነዉበመፈስ ስራመስራትአልቻልኩም
@Eyob797
@Eyob797 Месяц назад
መምህር ግርማን የሚቃወሙት ደብተራ ዕና ጠንቋይ ስለሆኑ ነው። እግዚአብሔር በሰጣ(ቸ)ው ጸጋ መምህር ግርማ ክፉ ደብተራ ዕና ጠንቋይ የተበተበውን ያከ(ሽ)ፋሉ ለህዝብ ተስፋ ሰላም ደስታን ይሰጣሉ።
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu Месяц назад
እዝግኦ ይህ ሁሉ ህዝብ በጣም ያሳዝናል መድሃኔአለም አባቴ ከዚህ ከመናፍት እስራት አንተ ጠብቀን አሜን 🙏
@Senaakeenaaguyaasanaa
@Senaakeenaaguyaasanaa Месяц назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ለንቺ የደረሰዉ ለኛም ይድረስ
@user-nz2pk1ui4c
@user-nz2pk1ui4c Месяц назад
አሜን ይድረሰ
@HanauNew
@HanauNew Месяц назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@fyry8481
@fyry8481 Месяц назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p Месяц назад
አባቴ ቡራኬውት ይድረሰኝ ስደተኛ ልጅዎትን በእጅውት እንድባረክ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገንአባታችን እንኳን ደህና መጡልን ሲያሳድዷችሁ ይበልጥ ወደድናችሁ ❤❤❤❤❤
@isaiahisrael6858
@isaiahisrael6858 Месяц назад
እኔስ ብትይ
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r Месяц назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Месяц назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት
@fafi2887
@fafi2887 Месяц назад
አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እድሜና ፀጋ ይብዛልዎት
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን, ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምንም አንልም ❤️❤️
@rodastekela6925
@rodastekela6925 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AnanjSnje
@AnanjSnje Месяц назад
ፀልዪልኝ የይ የኔ ሒወት አው😢😢😢😢😢😢😢አስካለ ማርያም ብላችሁ😢😢😢😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Месяц назад
እግዚአብሔር ያስብሽ በርች በፀሎት በስግደት እህታችን
@AnanjSnje
@AnanjSnje Месяц назад
አሜን፫
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Месяц назад
.እመብርሀን በእድሜ በፀጋ አባታችነን ትጠብቅልን አቤቱ ጌታሆይ ምን ጉድ ነዉ
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Месяц назад
አይ ጉድ ህዝቡኮ አልቋል ልብስ ለብሰን ሰዉ እንመስላለን የደባል ኑሮ 😢😢😢
@user-mikias12
@user-mikias12 Месяц назад
ስወዶት እኮ የኔ ኣባት❤❤❤
@MesiDibaba
@MesiDibaba Месяц назад
እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቀን ፀጋዉን ያብዛሎት አባዬ በስመሀም ወይ አምላኬ ሚስጥሩን ይግለፅልን
@user-jp9by1fb3k
@user-jp9by1fb3k Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይጠብቆት በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቤተሰብዎን ይባርክልን
@mare7241
@mare7241 Месяц назад
❤❤❤
@mare7241
@mare7241 Месяц назад
Abtahndmaynaestwt❤❤❤
@AsfawHattu
@AsfawHattu 14 дней назад
የምህረት አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተ ድረሱልኝ
@MesiDibaba
@MesiDibaba Месяц назад
በእዉነት አስለቀሰችኝ እድሜ ጤና ይስጦት
@user-ny2xm8ty9o
@user-ny2xm8ty9o Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርሶን የሰጠን መዳኃኒ ዓለም ይክበር ይመስገን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Месяц назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብኝ ይባርኩ በመንፈስ አባቴ
@selam5721
@selam5721 12 дней назад
ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጦት ክቡር ኣባታችን በእውነት ብዙ ነቅተናልም ተምረናልም እርሶንና እንደ እርሶ ያሉትን ኣባቶች ባያስነቁን ነሮ ተውጠን በቀረን ነበር ግን እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏🙏በፆሎታቹሁ ኣስቡኝ ወልደ ሳሙኤል ብላቹሁ ወንድም እህቶቼም ጭምር
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Месяц назад
እኒህን ውድ የእግዚአብሔር ስጦታ አባታችንን ሲቃወሟቸው ግፍ ነው 😢😢😢😢
@zhraaas8742
@zhraaas8742 Месяц назад
እልልልልልልል ለናንተ የደረሰዉ አምላከ ቅድሳን ለእኛም ይድርስል አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን አባየ እኔም አይነጥላ ከርኩስ መንፈስ ትዳር እዳልይዝ አርጎኛል ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Месяц назад
አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ኑሩልን
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 Месяц назад
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆየን ✝️👏🙏✝️⛪
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Месяц назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤
@user-ip3uv1cl4j
@user-ip3uv1cl4j Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ረጅም❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጦት አባ
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 Месяц назад
ርዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።🤲🤲🤲🤲
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Месяц назад
እግዚኣቢሄር ፀጋውን ኣብዝቶ ያኑርልን ኣባታችን በጤና ይጠብቅልን ጌታ ሆይ ይሄ ጉባኤ ተጀምሮ ህዝቡን እንዲድን ኣንተ ፈጥነህ ድረስልን ❤❤❤
@DawitTub.
@DawitTub. Месяц назад
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብኝ
@me-12.abatie
@me-12.abatie Месяц назад
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፆሎታቹ አስቡይ እህት ወንድሞቼ👏💙
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e Месяц назад
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ለኛም ይድረስልን እሜን እባታችን በፁሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ህይወት ሁሉ የተበላሸ ህይወት ነው የሰላም ኑሮ የለኝም እይሩሱኝ እባታችን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Месяц назад
ወለተ ማርያም ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ማረን የምሕረት እጆችህን ላክልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Месяц назад
አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ኑሩልን የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ
@amanuel5687
@amanuel5687 Месяц назад
ለናንተ ደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን በእወነት ላአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@user-is9pl9mp5b
@user-is9pl9mp5b Месяц назад
አባ ከኔ እድሜ ቀንሶእድሜ ይስጥልኝ አባ ኑሩልኝ
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእንናተ ይድረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤
@shumetyibeyin9460
@shumetyibeyin9460 Месяц назад
አባታችን እረዥም እድሜ ይስጠዎ ለኔም ፈጣሪ እረድቶኝ እርሶን አግኝቸ ከሚያሠቃየኝ በሽታ እንድፈዎስ ፀልዩልኝ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ለናተ የፈወስ ለኛም ይፈውስን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e Месяц назад
ብፍትና የምፅን የታብርክ ነው አባታችን ዳቢሎስ ብእራሶ ላይ የሀስት ክሲን ቢአዎር እግዚአብሔር ክርሶ ጋር ነውን ብቆፎሮዉ ጉዱጋድ ይጋባል እርሶ ፅጋሆት እየብዝ ይሄድል እግዚአብሔር ይመሰገን ኑሩልኝ የኔ እኑቁ ዓባት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Месяц назад
አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቆት❤❤❤❤❤❤ አሜን ❤❤❤❤❤❤
@besufikad8924
@besufikad8924 Месяц назад
አባታችን አፀደማርያም የባህራን ብለው ፀሎት ያድጉልን እድሜና ጤና ይስጥልን ስቃይ ውስጥ ነው ያለነውና ይርዱን ከእግዚአብሔር በታች
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Месяц назад
ኣባቴ እድሜ ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ኣሜን እግዚኣብሔር የስደት ኣባቴ ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ይፍታን ኤፍታህ ይበለን ገብረ ኢየሱስ ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ ❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Месяц назад
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አባታችን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Месяц назад
አግዛብሄር መሕረቱ የውርድልና 🙏🏾
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj Месяц назад
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Месяц назад
አባቴ እድሜ ከጤና ጨምሮ ይሰጦት ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰቡኝ
@AnanjSnje
@AnanjSnje Месяц назад
እግዞ ማርነ ክርስቶስ አይየሠው ልጅ😢😢😢😢😢😢
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 Месяц назад
Abaye nuruln yehiwetie menged Aba Girma.
@Eyob797
@Eyob797 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@mulu5487
@mulu5487 Месяц назад
የኔ አባት አንካን በሰለም መጡልን አባየ 😢😢😢ያሳዝናልየኛ ነገር አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ ደካሞች ነን ና ከመካከላችን አትራቅ 😢😢😢
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z Месяц назад
እኔ በህልሜ አባ የኔን መንፈስ ሲያስለፈልፉት አይቻለው በአካል አግኝቻቸው አላውቅም አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ ረጅም እድሜ ያኑሮት
@BrhanedajaneAduge
@BrhanedajaneAduge Месяц назад
Ankan basalam maxachuln yatawadadachu kbur abatachin rjim adme jaxena gar yadlln አባ አድ ትንሽ ብላቴና ሰውናቱ ባሙሉ ቆስላል baxam ayamamaw naw እባክህን አባ basxaloto aasbuln ክርስትና ስሙ ገብር ኡየሱስ ይባለል❤❤❤
@vbkjg2973
@vbkjg2973 Месяц назад
አባታችን.እንኳን በሰላም መጡ❤❤❤❤
@weaqs5550
@weaqs5550 Месяц назад
እዝግዮ መሓረና ክርስቶስ
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb Месяц назад
መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥዋት
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Месяц назад
አባታችን በረከቶት ይደርብኝ❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s Месяц назад
ወይኔ አባቶች ይህኔ ስለመናፍስት አስተምረውን ቢሆን የብዙዎቻችን ህይወት ባልተበላሸ ነበር አባታችን እድሜዎትን ያርዝመው የመንግስተ ሰማያት መክፈቻ ይፈፅምልሽ ይሁን አገልግሎቶት
@user-qm7dy8jz8c
@user-qm7dy8jz8c Месяц назад
አባታችን እድሜና ጤናውን ያብዛለዎት❤አሜን 🙏🙏🙏 እኔንም ከነቤተሰቤ እመቤታችን ከልጇ ከወዷጃ አማልዳ ከአጋንት እስራት እንፈታ ዘንድ መልካም ፍቃዷ ይሁንልን 🙏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Месяц назад
Edmena Tena yistot abatachin Nurulin bereketo yideribin Amen
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 26 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@andualemabebe
@andualemabebe Месяц назад
ሳይገባን በሀሜት የምንሰናከል ሰዎች ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን ። እያየን ለታወረን ...!!!።
@astercailler8709
@astercailler8709 Месяц назад
Amen Amen Amen abtachen edmena tena yistote berketote yiderben
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Месяц назад
የኔ አባት እርሶን ካገኘሁ ወዲህ መንፈስ ታስሮልኛል እግዚአብሄር የፈቀደ ቀን ጨርሶ ይለቀኛል
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Месяц назад
በስምአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ፣አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኩራታችን ኖት!!! ሠላሙን ጤናውን ለእርሶ፣ለመልካም ቤተሰቦዎ ፈጣሪያችን፣መድኃኒያለም ያላብሳችሁ።ኑሩልን።አሜን!!!
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Месяц назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@h6ey335
@h6ey335 Месяц назад
እግዚአብሔር እኛንም ከክፉ እስራት ይፍታን😔🙏አባቶቼና ምእመናን #ወንድሜ_ወልደ_ገብርኤል ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡት😢🙏በባዕድ ሃገር በበርሃ መነሻው በማይታወቅ በጉልበት ህመም ተሰቃየብኝ ተጨነቅን😔🙏ህክምናኳ ከማይገኝበት ቦታ ሁኖ ተሰቃየብኝ😔
@GgGg-ei7ut
@GgGg-ei7ut Месяц назад
Amen 🙏🙏 Amen Amen Amen 😢
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n Месяц назад
ጌታ ሆይ ከስራታችን ፍታን😥
@user-po6mg2ry6o
@user-po6mg2ry6o Месяц назад
እንደው እኚህን አባት የምትቃወሙሰዎች ግን ህሊናችሁምን ይሆን የደፈነው እግዚአብሔር ለእናንተም ልቦና ይስጣችሁ
@user-mz4fk8ro7p
@user-mz4fk8ro7p Месяц назад
የኔ አባቴ እዲመ ና ጤና ይሳጦሆ 🙏🙏🙏
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Месяц назад
አባታችን ሺአመትያኑርልን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@banchemokonen4783
@banchemokonen4783 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ብፍቅድና የሉበት ባየቅ መጥቼ በእጆት መባረክ ይፈልጋለው ግን ሰውም የለኝም በተሰቦቼ በቅርብ ግዜ ሙስልም ሆኑ እኔ ሰው ሀገርነው የለውት እስክ ጦቁሙኝ ኦሮፋም ባይደርሰኝ ፀበል እዜ ይገባ ነበር እርኩስ መንፍስ በተሰቤ ውስጥ እንዳሌ እታወቀኛል ፍቅር የለኒም 😢
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Месяц назад
አግዛብሄር የምስገን 🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️
@InnocentAcorn-xl5fz
@InnocentAcorn-xl5fz Месяц назад
አባታችን ዕድሜ ከጤና ጋር ቸርነቱ የማያልቅበት ሁሉን የፈጠረው ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን በህይወቴ ደስተኛ አይደለሁም ለረጅም ግዜ የአስም ታማሚ ነኝ እርኩስ መንፈሰ በየቀኑ ይረብሸኛል ወለተ ዮሃንስ ነኝ በቅዱሰ ገብርኤል ሰም ይፀልዩልኝ የት ላግኛቸው ግራ ገብቶኛል
@adanuabebaw
@adanuabebaw Месяц назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልን ❤❤❤እባክዎትን አባ ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ኑልን ተጎድተናል እባክዎት እረዥም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤
@jambarj273
@jambarj273 Месяц назад
እግዚአብሔርይመስገን አሜንአሜንአሜን
@user-rw7qy2zy9x
@user-rw7qy2zy9x Месяц назад
Erson yesxen geta yetemesegene yihun egizihabiheri lemadan qeni yisxegn
@user-vs3pg5fk6p
@user-vs3pg5fk6p Месяц назад
አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ድግልማርያም ይጠብቆት ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Месяц назад
ወይኔ ህዝቤ 😢😢😢
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤
@eftah21
@eftah21 Месяц назад
የኔ❤❤❤ዉድ❤አባት❤❤❤❤እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Месяц назад
አባታችን❤እንኳን❤ደናመጡልን❤❤❤
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e Месяц назад
Basema silase ye Egzhaber fuxure bamafase tayezo sisaqay Egzhaber yemarani bawunat ayeto edalaye sameto edalisama ayenacho ewuri yehone samito eda alesam jorocho doqoro yehonew Egzhaber libonachun yabiralachu abatachin nurulen she hamati Yegna hiqu abate 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Amen 🤲🕊️Amen 🕊️🤲Amen 🤲🕊️🤲🌹🌹🌹🌹
@RiseUpAddis
@RiseUpAddis Месяц назад
ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤
@GeniTube8
@GeniTube8 Месяц назад
Abatachin edmena xena yestachiwu❤❤❤❤❤
@felkugetachew7040
@felkugetachew7040 13 дней назад
ፈጣሪ ይባርክልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Месяц назад
ሲያሳዝኑ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Месяц назад
የኔ አባት እኒሕን አባት ወድጃቼዉ ልሞት ነዉ እድሜ ጤና ይስጥልን አባታቺንንን😢😢😢😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Месяц назад
አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Месяц назад
አይ እኛ የስው ልጆች ቆመም ስንሄድ ስው እንመስላለን ሁላችንንም አባታችን በተስጥዎት ፀጋ ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ ይፍቱን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን እኛም ለዚህ ድህነት አብቃን
@obsetube730
@obsetube730 Месяц назад
😢😢😢😢😢wayi bafaxarii 😢😢😢
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n Месяц назад
ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ😥
@user-du2ik3vn6e
@user-du2ik3vn6e Месяц назад
መምህር እግዚአብሔር ሰላም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በፀሎቶሆ ያስቡኝ እኔ ጠላት በዝሙት ፊልም ይፈትነኛል በእመቤቴቀን ድርሳኗን ደግሜ ስጨርስ ሁሌም በቃ ተጨነኩኝ እባክዎ በወላዲተ አምላክ ተማፀንክዎ እኔ በሂወቴ የምጠላው ዝሙትን ነው ይሄው እሱላይ ወደኩኝ ወልተ ስላሴ እባላለው አባቴ እመቤቴ ትገላግልሽ በሉኝ
Далее
I Built a SECRET McDonald’s In My Room!
36:00
Просмотров 11 млн
Gale Now VS Then Edit🥵 #brawlstars #shorts
00:15
Просмотров 413 тыс.
Never waste PASTA SAUCE @itsQCP
00:19
Просмотров 2,4 млн
ቁሉዕ ደብዳበ
23:42
Просмотров 539
Memeher Girma Wondimu NO 44 B
1:03:54
Просмотров 85 тыс.