Тёмный
No video :(

ሰው ከዳነ በዋላ ይጠፋልን ? ሰውስ ሲኦልን መንግስተ ሰማይን አየው የሚለው እውነትነት 

Pastor Kassahun Lemma
Подписаться 144 тыс.
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

ሰው ከዳነ በዋላ ይጠፋልን ? ሰውስ ሲኦልን መንግስተ ሰማይን አየው የሚለው እውነትነት
ሰው ከዳነ ይጠፋል?

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 2 месяца назад
እጠፋለሁ ካልህ የዘላለም ህይወት ተቀብያለሁ ስትል እንደልሰማህ! ደግሞ ድኛለሁ ካልህ ደግሞ በሀጢያት ለመኖር ምን አነሳሳህ? ጸጋው እኮ ከሀጢያት ባርነት ነው እንጂ ለሀጢያት አይደለም ነፃ የሆንከው:። መውደቅ መሳሳት አይኖርም እያልኩ አይደለም:ነገር ግን እመነኝ ጌታን ካገኘህ ሀጢያትን ጸንተህ እንደ ዉሀ እየጨለጥህ የመኖር ጉልበት አይኖርህም bc ከጸጋ እንጂ ከህግ በታች አይደለህም።የጌታዬን ደም ለሀጢያት ዋስትና ይሰጣል ብለህ ወንጌል አትሸቅጥ። ላልጠፋ ድኛለሁ ማንም ከእጁ ሊነጥቀኝ አይችልም።
@selomemichael3889
@selomemichael3889 Год назад
ዴማሰ ይንዓለም ወዶ እንደ ኤደ ቃሉ ይነግረናል አውን ከዳነ በዋላ ይጠፍል እንደ እግዚ ቃል ካል ኖረ ተባረኩ!
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
ወደ ደጃቿ ለመግባት ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው ።።
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
“ታዲያ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ፣ የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ተራ ነገር የቈጠረ፣ የጸጋንም መንፈስ ያክፋፋ እንደ ምን ያለ የባሰ ቅጣት ይገባው ይመስላችኋል?” - ዕብራውያን 10፥29 (አዲሱ መ.ት) ይህ አሳብ አማኝ ሆነው ሰውን ነው የሚያመልክተው ።
@mikeyohens6855
@mikeyohens6855 Год назад
I am very blessed by your teaching interview you are full of grace I was connected with your spirit and your understanding
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
ዕብራውያን 10 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ የእውነትን ዕውቀት ከተቀበልን በኋላሆን ብለን በኀጢአት ጸንተን ብንመላለስ፣ ከእንግዲህ ለኀጢአት የሚሆን ሌላ መሥዋዕት አይኖርም፤ ²⁷ የሚቀረው ግን የሚያስፈራ ፍርድና የእግዚአብሔርን ጠላቶች የሚበላ ብርቱ እሳት መጠበቅ ብቻ ነው።
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
ወደ ደጃቿ ለመግባት ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው ። ይህ ጥቅስ ደህንነታችንን በፈቃዳችን መጠበቅ እንዳለና ካልጠበቅን አለመግባትን ያሳያል ።
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu 9 месяцев назад
ተደጋጋሚ ባክ አረግ ነበር ወጣ ገባ እል ነበር መጨረሻ ለይ ሁሉን ነገር ትቼ መጠጡ ብቻ ቀረኝና አልፎ አልፎ ብቻ በስሱ እወስድ ነበር አንድ ቀን አንዴት እንደወደኩ ሳላቅ ሲዖል ራሴን አገኘሁት ትል ላይ ወድቄ በህልም ጌታ አሳየኝ ከዛ ቡኊላ አደብ ገዛሁ ምን ልል ፈልጌ ነው ሰው በአመፅ ከቀጠለ መጥፍቱ አይቀርም ህያው ምስክር ነኝ
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
ትክክል ሲመፃደቁ ለምእመኑ. Suger coat ትምህርት ይግቱናል ። የስህተት ትምህርት ነው ።
@aklilubashe
@aklilubashe 7 месяцев назад
የውሸት ተስፋ የሚሰጡን የእግዚአብሔር ቃል ያልደገፈውን ትምህርት የሚያስተምሩ በጌታ የዳኑ ወንድሞች ሞልተዋል ።
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 Месяц назад
ገላታያ፮ዘፋኝ ሰካራም የእግዚያብሔር መንግስት እይገባም እያለ የእግዚያብሔር ቃል አንዳንዶች ወንጌልን እየሰበኩ እየጠጡ ነው ይሕ አይጋጭም
@tigstnutaa301
@tigstnutaa301 Год назад
ሰላም
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ወንድማችን ሙሴ ላይ የሰጠሁት commet እኔን ደውሎ ለምኖኝ ነው ተሳስቼአለሁ ብዬ እንድፅፍ የለመነኝ ግን መልካም ንግግር ተናግሮ አታሎኛል ።
@deboradawite4527
@deboradawite4527 Год назад
እሄን እኮ እያየን ነው ዘማሪዎች ሲዘፍኑ አማኞችም አገልጋዮችም እንደ ፈለግን እየኖርን የህይወት ምስክርነት የሌለን እየሆነ ነው
@mathewosterfa
@mathewosterfa Год назад
እንደፈለግን መኖር ማለት ምን ማለት ነው? ከብት እራሱ እንደፈለገ አይኖርም አይደለም ክርስቲያን። ። የክርስቲያን አኗኗር ለማወቅ ኤፌሶንን ብቻ ብታጠና በቂ ነው። አማኝ ግን "ከቶ" እንደማይጠፋ ልንገርህ እወዳለሁ!!! እርፍ ብለህ በጌታህ ላይ ተደላድለህ ኑር። የዳንከው በእምነት በኩል በፀጋ ነው!!!
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
ሙሴ ትክክለኛ ዶክትሪን አይደለም የገለፀው ፣ሃሳቡን የወሰደው ከ calvin አመለካከት ነው ያንፀባረቀው ።
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
ተቃዋሚዋችን ሊበላ ያለ እሳት ብርታት አለ ሲል ጳውሎስ አማኝ የሆኑ እንደ ቃሉ ያልኖሩን ሲያመለክት ፣ተቃዋሚ የሚለው የውጭ ጌታን ያልተቀበሉትን ሲሆን ። ተቃዋሚዋችን ሊበላ ያለ የእሳት ብርታት የሚለው አማኝ ሆነው የሃጥያት ባርያ የሆኑትን አማኝ ተብዬዋችን የሚመለከት ነው ።
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
ጳውሎስ እራሱ ለሌሎች ከሰበኩ በኃላ የተጣልኩ እንዳልሆን እራሴን እየጎሰምኩ አስገዛለሁ ማለትብ የተጣለ ሲል ከእግዚአብሔር መንግስት ውጭ መሆንን ነው የሚጠቁመው።
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
1ኛ ቆሮንቶስ 6 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ወይም ሌቦች፣ ስግብግቦች፣ ሰካራሞች፣ ተሳዳቢዎችና ቀማኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ¹¹ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁ እንደዚህ ነበራችሁ፤ አሁን ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምና በአምላካችን መንፈስ ታጥባችኋል፤ ተቀድሳችኋል፤ ጸድቃችኋል። ተቀድሰዋል ግን ቀድሞ ወደነበረበት የህይወት ምልልስ ባርያ ከሆነ መንግስተ ሰማይ አይገባም ። የዳኑት እኮ ከዝሙት ከጣኦት አምልኮ ነው በእዛ ህይወት ተመልሶ ከገባ ይድናል ማለት ከንቱ ትምህርት ነው ጌታ ማስተዋል ይስጠን ።
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
ምንም አከራካሩ ነው ማለት አይቻልም መንፈስ ቅዱስ ከተቆጣጠረን ትክክለኛውን ዶክትሪን ያስረዳናል በተረፈ ይህንን አለመረዳት የመንፈስ ቅዱስ ከእኛ ተወስዶ ይሆናል ።
@ermiastsegaye8871
@ermiastsegaye8871 Год назад
ካሰዬ አይገርምም !!ማታ በህልሜ ሲኦል የሚመሰል ሰዎች የሚሰቃዮበት ለመውጣት የማይቻልበት አደገኛ ቦታ ሳይና ሰጨነቅ ነበር።
@Nega-tb1so
@Nega-tb1so 4 месяца назад
ሰው ከነ በኃለ አይጠፋም
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
በስራቸው ይክዱታል ይላል ። ሰው በመካድ ብቻ ሳይሆን በስራው መካድም ስላለለ ሁለቱም አይገቡም ።
@user-eg1yz2op2n
@user-eg1yz2op2n Месяц назад
ሰው ከዳነ በእርግጥ አይጠፋም
@user-vr2ci2xh5d
@user-vr2ci2xh5d 3 месяца назад
ሰዉ ከዳነ በኸላ ደህንነቱን መጠበቅ አለበት አሌክሰ ነኘ
@GirmaGebrekidan-se3rh
@GirmaGebrekidan-se3rh 2 месяца назад
ሰው ከደነ በኃላ ደኅንነትን ከልጠበቀ አዎን ይጠፋል
@aklilubashe
@aklilubashe 9 месяцев назад
ከዳነ በኃላ የኀጥያት ባርያ ከሆነ ይጠፋል ።!!?
@adanemamo1391
@adanemamo1391 7 месяцев назад
Time mgt.
@adanemamo1391
@adanemamo1391 7 месяцев назад
P/s give time for your guest
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football Год назад
Lehatiyat rasachehunem lelochenem eyamechachachehu new. Tetenkeku 1st petros 2nd Petros muluwen anebebut...
@mathewosterfa
@mathewosterfa Год назад
እስቲ አማኝ ይጠፋል የሚል አንድ ጥቅስ አቅርቢ!
@adanemamo1391
@adanemamo1391 7 месяцев назад
Give time for your guest.
@deboradawite4527
@deboradawite4527 Год назад
እርግጥ ነው በስራችን አልዳንም ግን ከዳንን ቦሀላ መኖር ያለብን ህይወት አለ ለምሳሌ አመንዝራ ዘፋኝ አድመኝነት በወንድሞች በጥላቻ የሚኖር የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ይላል በአዲስ ኪዳን ላይ ። ጌታም ፀሎትን እንዴት መፀለይ እንዳለባቸው ሲያስተምራቸው የበደላሉአችሁን ይቅር በሉ ይቅር እንድትባሉ ብሎአል ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ነፍሰ ገዳይ ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ይላል እሄንንስ እንዴት ታዩታላችሁ ?????? በንስሀ እርግጥ መመለስ እንችላለን ምህረትም ላደረግነው ይሰጠናል ግን በህልከኝነት በኃጢያት መኖር እንዴት ታየታላችሁ???????
@user-kh5pr9bo8c
@user-kh5pr9bo8c 2 месяца назад
ጥያቄው የዳነ ሰው እኮ ነው የሚለው መፅሐፍ ቅዱሰ መዳናችሁን ፈፅሙ ነው የሚለው
@canon2829
@canon2829 2 месяца назад
በናትህ ካሳሁን ተብዬው አበሻ ስለሆነ የምታገለግለው ዘግናኝ የሆነውን እንግሊዘኛህን ተወው። የምር ካሳሁን እኔ አላውቅህም ግን ፀጋ ጎሎሀል በናትህ ከጌታ ጋር ጊዜ ውሰሰድ
Далее