Тёмный

ሰደበችን ልክ ልኳን ነገርኳት 

Remla lemma ረምላ ለማ
Подписаться 89 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 380   
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 2 дня назад
ረምላየ የኔ ማር አሁንሰ ንፁህ አየር ኦክሲጅን ራሱ በሰላም ተንፍሰን በኖርን ሀቂቃ ጦረነትን በቃ ይበለን ያረብ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
ሱበሀን አላህ📿 አልሀንዱሊላ📿 አላህ አክበር📿
@taibamohammed9601
@taibamohammed9601 День назад
❤❤❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj День назад
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ❤❤
@ዙዙYouTube-b9q
@ዙዙYouTube-b9q 2 дня назад
የመዳም ቅመሞቸ አላህ ከሰድት ይገልግለን ጉሎ አሚን
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p 2 дня назад
አሚን
@BdfgGgxgg
@BdfgGgxgg День назад
አሚይን ያረብ ❤❤❤❤
@tube4169
@tube4169 День назад
አሚንን ያረብ
@fatumaachmad5638
@fatumaachmad5638 День назад
አሚንንንያረብ ዛሬስደከመኝ
@NiceNiceu-g2g
@NiceNiceu-g2g День назад
አሚንን
@Zade-h7p
@Zade-h7p День назад
ወአላይኩም ሰላም ወራማቱላሂ ወባራከቱሁ😊😊 አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ😢 ቤሩቶች ጆርዳኖች አለቹልኝ 😢😢😢🎉🎉
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p День назад
እረ ወግጅ በይልኝ ልብሴን በንዶድ እጥብ እያረኩ ነው ያዴኩት እበት ጠፍጥፌ ሽታው እንድለቅልኝ በሉት ቅጠል ባፈር ነበር የምታጠበው
@mdawol
@mdawol День назад
ትክክል
@temirseyid5776
@temirseyid5776 День назад
አወ የኔቆጮ ወፎጠጭ ነበርእምናጠበዉ ናፍቆኛል
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 День назад
ሣህህ
@sumeyatubet6635
@sumeyatubet6635 День назад
እኔም ያመኛል እዳቺ ውዴ አላህ ያሽረን ዴሞ ነብሰጡር ነኝ ዱአ አረጉልኝ ውዶቼ
@hayuye
@hayuye День назад
በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ በዋልካ ልብሳችንን እያጠብን ነው ያዴግነው ሆ ምን አስባ ነው
@3331-w2s
@3331-w2s День назад
😂😂😂😂😂😂😍😍❤❤❤❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd День назад
ዝምአትያትም
@SadaeSied
@SadaeSied День назад
😂😂😂😂የተመቸኝ ካሜት😂😂
@Mariam-c3p7r
@Mariam-c3p7r День назад
እኮ ክክክክክክክ
@Hayat-yl5zq
@Hayat-yl5zq День назад
ደፍር አንድ ሳሙና ነች የምትገዛው የቤተሰቡን ሁሉ ልብሳ አጣባ ስተርፍ ደግሞ ለገላችን 😂😂😂
@seadagetachew4336
@seadagetachew4336 День назад
እኮ
@ktube8920
@ktube8920 День назад
😂😂😂 የልቤን ተናገርሺው 😂
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d День назад
በላይፍ ቦይ አላለችም እሱንም በስራቱ ባገኝን መዳኔታችን ነበረ😂😂😂
@fatumaendris-x9f
@fatumaendris-x9f День назад
እኔ አረብሀገርነኝ ግን በወዱ አምስትውቅትነው በውሀ የምታጠበው ወላሂ ሳሙና አልመርጥም አልሀምዱሊላህ
@ktube8920
@ktube8920 День назад
እኔም ሳሙና አልመርጥም
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 13 часов назад
እኔም አልመርጥም
@Abc-ph3zz
@Abc-ph3zz День назад
ጉድ መሰልጠን ባላግርሲሰለጥን በጨረቃ ጥላይዘረጋል ሆሆ ይች ያሳለፈችውን የረሳች ነች ምንማለቷነው ይደብራል በጣም ረምላ ቀሚሱ ዋጋ ስትነው ለማሰራት
@allahisone5773
@allahisone5773 День назад
የክት ነው ሣህ ረምሊ የግራዋው ነገር በጣም አሥቆኛል በርችልኝ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
ውዴ ግራዋኮ በአለም ላይ አንደኛ ለመድሀኒት ነት የሚጠቀሙበት በጣም ውድ ነገር እረምላየ እኛ በተፈጥሮ የተሠጠንን ውጮች በመከራ ነው እሚያገኙት
@seadi5
@seadi5 День назад
ዝምአትያትም አረብሀገርመጥቸው እደታለውንፀጉሬንሻቦአስነክቸያበላሸሁትአንዳአንድሰዎችግንአትበሻቀጡ ያደጋችሁበትአትረሱ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 День назад
ቤሩቶች ጆርዳኖች ሁላችችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢
@Seada-o7q
@Seada-o7q День назад
አሚንእህቴ፣ግንጆርዳንምንምየለም፣እንዳትፈሪ፣እኔሰወቸንጠይቄያቸውየለምብለዋል
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd День назад
ይችደግሞ የወይት ሞልቃቃናት ወዳሂጅበያት ይችንማ እኛሀገርወስዶነበር እበት ማስጠፍጠፍ ይህመሸራገጥ ይወጣላትነበር
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ День назад
😮አታጣ ስለው አመጣው አለ እኔ በበኩሌ እዶድ ፈልጌ በሙቀጫ ወቅጨ አጥባለው በዋልካ ጭቃ በግሬ እያገላበጥኩኝ አጥባለሁ በዛ ግዜ በሽታ የለም አሁነው የሳሙና ብዛትና አይነት የመጣው ሆሆሆሆ ረምሊ ሀይቅ ኔቶርክ አይሰራምሳ ብደውል እቢ አለኝ በሰላም ነው 😢
@سادةساده
@سادةساده День назад
ልብሥሽንበዶዲ😂😂😂😂አችንበግራዋአላልሽም,,መሥቀነውአበባአይደለም,እናሤትየዋንበግራዋእጠብያት😂😂😂😂😂
@አተቂላህ
@አተቂላህ День назад
ረምላየ።የጥቁር።አዝሙድ።ዘይት።ተጠቀሚ።።መሰር
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi День назад
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እሙ ሙሀመድ አላህ ያሽርሽ ውዴ ጥቁር አዝሙድ ተጠቀሚ እቡና ጋር
@FatumaTadesse-k9u
@FatumaTadesse-k9u День назад
እረባካችሁ 100k እናስገባት ባሏጋ ውርርድ ኡላት እዳትበላ ቀኑ አለቀኮ ሳገባ እንተባበር ሰብ እያደረጋችሁ
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy День назад
ወላሂ ለስንት ሰው ሸር አደረኩ ሸር አድርጉ
@Hነኝቢትሰኢዲ
@Hነኝቢትሰኢዲ День назад
በታቅ ነው እጂ አረብ ሀገር ማስታወቂያ ስርተውበታል ላይፋወይ ሳሙና ላይፎድ ይሉታል አላቧች ሆ የዜችስ ካፋ ሆ
@ibrahimfatuma
@ibrahimfatuma День назад
በስንቱ ልበጥ በጥ አለች በሱ መቆየትህ ብዙ እንሰማለን ምንም አልላትም ምታነው መልስ 🫣🫣🫣🫣
@seadagetachew4336
@seadagetachew4336 День назад
ውይ የሄ ሳይነስ ሀገር መግባት ፈራሁ እሱን ሳስብ በጣም ነው እምያሰቃየኝ 😢😢😢አላህ ያሽርሽ 🌺🌺❤️
@wewee-x9w
@wewee-x9w День назад
አብሺሪ ኢትዮጵያ ስትገቢ ይለቅሻል
@MeryemMussa
@MeryemMussa День назад
በእንዶድ ልብስ እንዳጠብን ብሰማማ በአለንጋ ነበር የምትገርፈን ግን ደሴወች እንዶድን የሚያውቁ አይመስሉኝም ነበር😂😂😂
@meram123
@meram123 День назад
ተያቂው ነው ጥፋተኛ😂😂😂😂😂 ጋዜጠኛው
@rehanabinetbaba3296
@rehanabinetbaba3296 4 часа назад
በዶድና በሸካራ ድጋይ ተፈገን ያደግን ምርጥ ኢትዮጵያ ነነ የሀገራችን ኑሮ ገራ አልቀመሰችው ይች ነጫጭባ😅😅
@HjH-n2p
@HjH-n2p День назад
ታዳ እኛስ ሰለድግነበት ነዉ ያላደገችብትን ባያስድነገጣት ነበር የሚገርምዉ
@ktube8920
@ktube8920 День назад
እኛን ያሳሰበን የሀገራችን ሰላም አለመሆን ነወ 😥 በአጃክስ ሳሙና ሰውነታችን እስኪፈካ ነበር የምንፈትገው 😂😂😂
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
እኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ዙዙYouTube-b9q
@ዙዙYouTube-b9q 2 дня назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ፍልቅልቆ
@haleemahaleema1661
@haleemahaleema1661 День назад
በተከታታይ ለኔ አሽሎኛል አሁን በጭራሽ ትቶኛል አልሀምዱሊላህ ረቢል ኤሚን በተረፈ አላህ ያሽርሽ
@የኔመንገድ-ቐ1ሐ
@የኔመንገድ-ቐ1ሐ День назад
ምንድነው ያሻለሽ እህት እስኪ ንገሪኝ እኔም ሳይንስ በጣም ይመኛል
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p День назад
ረምሊ ጦሁረን ላ በእስ ኢንሻ አላህ እኔም እንዳች ዘጋግቶኛል
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh День назад
እረተይ፣እረምሊሊሊሊሊ፣ግራዋ፣ኪኪኪኪኪ፣ውይይይይ😂😂😂😂
@FaFa-hj1tl
@FaFa-hj1tl День назад
አመዳም በያት እረምላየ እኛ ፀጉራችንን በሬት በለቋጣ ነው ልብሳችንን ደሞ በዶድ እና በዋልካ ነው ጨምላቃ በያት መች ሳሙና አማረን እኛን ያማረን ሰላማችን ነው
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 День назад
ክክክክክ አይ ራምለዬ ያኔ ቆንጆ በግራዋ ነው ማጥብሽ አለልሽም አሏህ አፊያ ያርግሽ 🎉🎉
@habia-d4u
@habia-d4u День назад
ረምላየ የኔዉድ አሏህ አፊያያርግሽ😢❤❤❤ 100k እናስገባት እህትወድሞቼ❤❤❤
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 2 дня назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ እህት ሩሩዬ አብሽሪ ሰምተሽ እንዳልሰማ መሆን ነዉ ።
@ኡምአብዳላ
@ኡምአብዳላ День назад
በድሮግዜ እወንዝ እየሄድን በዋልካም እናጥብነበር ውደአሳቅሽኝረምሊ እውነት ተናግረሻልእህቴ
@semiratube9958
@semiratube9958 День назад
የኔቅመም አላህይጠብቅሺ የምር እውነትነው ማንነታቸውን እየረሡነው
@EmuAbdullah-di8mb
@EmuAbdullah-di8mb День назад
አላህ ይሽፊኪ ቆይ በኃላ አዳምጥሻለሁ ስራዩን እየሰራሁ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 День назад
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ ረምላየ አሏህ ያሽርሽ 🥰
@madinamadina9833
@madinamadina9833 День назад
ዝም አትያትም ይቺ ጨምላቃ ትጨማለቃለች እንደ እንደ እኛ ልብሳችንን በአፈር እንደምናጥብ ብታይ ምን ልትል ነው እንከፋ በያት
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 День назад
ክክክክ የሚገርም ረምልዬ ወላሂ ሰብ ያደረኩሽ መስሎኝነበር ለኬ ዝብዬነዉ ስከታተልሽ የነበረዉ እስቲ ከፍ ብላችሁ እዩት ስትይ ከፍ ብየ ሳየዉ ለኬ አላደረኩሽም ሳይነሱንም አላህ ያሽርሽ እኔም ትንሽ ነገር ከሸተተኚ እዳንቺዉ ዝግትግትነዉ የሚያደርገኝ
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q День назад
ላይፋውይን እሰኪአሳዩን አይተንእንፋረድ😅😅😅ይችየተመታይ አጥበሺአሰጭልኝማ😅😅ረምሊየ ❤❤❤
@haleemahaleema1661
@haleemahaleema1661 День назад
ረምሊቀንእያፈላሽ ህቴ ለሳይነስ ከአላህ በታች ሰበብ ልገርሽ ለኔ የጠቀመኝን በዲስትውሀ አፉልተሽትንሽ ጥቁር አዝሙዲ አዲርገሽ ቢያስ ለ3ቀን
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 День назад
ሣይነሥ እና አሥም አንድ ነው እንዴ እናቴም በብርድ ሠአት እና ሺንት ምናምን ያሥላታል ያሥነጥሣታል አፍንጫዋን ይሠረሥረኛል ትላለች አንድ ከሆነ ንገሪኝ እህቴ እንድነገራት
@ሀብልተሻመ
@ሀብልተሻመ День назад
😂😂😂 በዱላ ክክ ተይ እጅ ላይፎቦይ እኛም እንጠቀማለን አሁን ድረስ የላይፍ ቦይ ሻቦ አሰርወቸ ይጠቀሙታን ለጃቸው ማለት ነው
@halimaali1185
@halimaali1185 День назад
ወራት አለይኩምሠላም ወራሕመቱሏህ ረምሊ አሏህ አፊያ ያድርግሽ ማማየ
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ День назад
ፈጣሪ ይማሪሽ የኔ ድንቡሽሽ❤❤❤
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs День назад
ኢትዮጵያ ተወልዳ አላደገች እንደሆን
@GgdHn-p7w
@GgdHn-p7w День назад
የኔ ውድ እዳቺ ያመኚ ነበር አገርእያለሁ ዝናብነው አሁንማለትነው
@መግፊራቢንትባባ
@መግፊራቢንትባባ День назад
ወይኔ ረምሊ ልብሱ😂😂😂አምሮብሻል ሰወቹ ግን ወፈራምናቸዉ ማለትነዉ😂😂ይህንን ያዘዙሺ በተለየ ሁለተኛዉ😂😂ያሰቃል የምር ይሆናታል በጣም ሰፊ ነዉኮ😊
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ День назад
አይ ሰው ከቱ ረምለዬ አለህ አፊያ ያዲርግሽ❤
@SaddHadf
@SaddHadf День назад
አላህ አፊያ ያድርግሽ ረምሉ
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 День назад
ረምላ ሁሉ ሰው አንድ አይደለም ኑሮው አቺ ወደኋላ ያለውን ነው የምታስቢው ሂወት ትቀያየራለች ዘመን ተቀየረ በቃ
@Naima-c5p
@Naima-c5p День назад
ጉዱእንደቀጠለነው እንጀራ በሽሮለምን ትበላላችሁ ባንባል አትሉም አላህይጠብቀንምንብንኖር ቤታችን አፈርነው
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o День назад
ሱበሁንአላህ ወልሀምዱሊላ ወላይኢላህ ኢለላ ላሀዉላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p День назад
ረምልየ የኔ ጀግና ንግደሺ ላይ በርቺ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf День назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ. ያሽርሽ ረምላዬ ❤❤❤❤ ይችን ተያት መልቃቃ በያት 😢😢😢😢
@Fatumafatuma-mohammed
@Fatumafatuma-mohammed День назад
የነ ዉድ አላህ አፍያ ያድርግልሽ እናቴንም እንዳንች እያመመብኝ ነዉ😢😢😢
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk День назад
ረምሊ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሽርሽ
@z-qh7dt
@z-qh7dt День назад
እማንሰማዉ ጉድ የለም 😂😂😂😂
@z-qh7dt
@z-qh7dt День назад
እማንሰማዉ ጉድ የለም 😂😂😂😂
@JemilaNigus
@JemilaNigus 15 часов назад
እማይሰማ ጉድየለም ነገጧት አፈር አፈርመግባቷን እረሳችው አይሰውውውው😂😂😂
@ዘሀራየአላሻልጅ
@ዘሀራየአላሻልጅ День назад
ያጠራ ነበር ችግሩ ያደርቃል በተለይ ፊት ይሰነጣጥቃል
@youtoub4589
@youtoub4589 День назад
አድኛይቱ ካረብ ሀገር በሁለት አመትዋ ስትመለስ ሀገሯ ገጠር መኪና አይገባዉምና በቅሎ ይዘዉላት መጡ ምድነዉ አባየ ይሄ አለችዉ በቅሎ መገዱን አትችይዉም በግርሽ ብየ አላት እዳይወጋኝ አለች መጨማለቅ
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
ክክክክክክ እራሣቸውን የሚያዋርዱ አይይይ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ День назад
😂😂😂😂😂😂ይሻላል
@Mariam-c3p7r
@Mariam-c3p7r День назад
ክክክክ
@rahmatube6886
@rahmatube6886 День назад
ረምሊዬ አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏህ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ አሏህ ያሽርሽ ያረብ ፣ተሞላቀቀችብን እኮ ወይኔ ጉዴ ፣በግራዋ ተመቸኝ ቆንጂትዬ
@Meriyem-p2n
@Meriyem-p2n День назад
እኔምእከታተልሻለሁግን ሠብገናዛሬአረኩሽ ቆይ በሁለትነውየማረግሽ
@fatumaHassen-i9e
@fatumaHassen-i9e День назад
😂😂😂😂 አይ እርምሊ ላይፍ ቦይ የክትነው አላለችም በበአል ጊዜነው የምንታጠብበት 😂😂😂😂😂😂😂
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq День назад
ላ ውዴ ልክናት እሷ ምክነያቱም አረብ ቅልቅልነኝ ብላለች እነሱ ደሞ ተጠንቅቀውነው የሚጠቀሙት የጂስም የፌት የሁሉም የተለያየነው
@remlalemma
@remlalemma День назад
ባረበኛ ብታወራ መች ይከፋን ነበር እህትአለም
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd День назад
መቸአረበኛአወራች ሲጀመርአረቦቹም ሁሉምአይደሉም
@MyLovemama-f7v
@MyLovemama-f7v День назад
​@@remlalemmaእኮ ክክክ
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi День назад
አሚንንን ለዱአሽ ውዴ በጣም ያምራለሰ
@አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ
@አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ 22 часа назад
ሳሙናዉ በቀረብን ሀገራችን ሰላም በሆነ
@haleemahaleema1661
@haleemahaleema1661 День назад
ሴትዮየ ጠርታኝ ሳልጨርስልሽ ሂጀነው ኮሜቴን አዲላይ አገጣጥመሽተረጂው
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe День назад
ወይኔ እራምሉየ አይዞን ጉንፋን ጉንፋን ይላል
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 День назад
ዉይ እማየ ዛሬም አዘባ ትዝቂያለሽ በዚህ እጅሽ ነዉ ምግብ የምሰሪዉ አለች አሉ አንዷ ሞልቃቃ 😂😂😂😂😂
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 День назад
ከከከከከከከከከከ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ День назад
😂😂😂😂😂
@zuzu-t7p
@zuzu-t7p День назад
እኔ እምለው ግን እረምሊ ይሄ ካጠገብሽ ያለው ፓርሳ የጃንሆይ ጊዜ ፓርሳ የሚገዛው ማነው የምር በዛላይ እርግጠኛ ነኝ ውድ ነው ይመስለኛል በዛላይ መች ነው የሚሸጠው ሁሌም ነው የማየው😂😂😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 дня назад
ማስክ ተጠቀሚ እድሁ አትቀሳቀሺ በዛላይ ከብኹርና ከሽቶ ራቂ በተረፈ አላህ አፊያ ይስጥሽ ወድሜም እዳቺነዉ ወላሂ በጣም ያሳዝነኛል ሀይለኛ ገበሬ ነበረ የሽንኩርት መዲሀኒት ሲሸተዉ በቃ ያመዋል አፈሩም ሲሸተዉ ያፍነዋል እኔን ወድሜ የኔ መከታ ወድም😢😢😢
@EmuAbdullah-di8mb
@EmuAbdullah-di8mb День назад
ያረቢ ኧረ ሲያምር ልብሱ ወየው
@EmuAbdullah-di8mb
@EmuAbdullah-di8mb День назад
ወላሂ ረምላየ ትን አስብለሽኝ ነበር ልጆቸን በግራዋ ማጠቤን ብትሰማ ስትይ ክክክክክክ ከየት መጣች ይህች ደህሞ ጉድ
@madinaumusara5962
@madinaumusara5962 День назад
አሚን ያረብ
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 День назад
ራምላየ እኔ ተከታታይሽ ነኝ ያገርሽ ልጅ ነኝ የምኖረውም አሜሪካ ነው ግን በቅርቡ ኢንሽአላህ በ2025 ሀገሬ ልገባ እያሰብኩ ነው ቤት ኮምቦልቻ አለኝ ጥሩ መጅልስ የሚሰራ ሰው ጠቁሚኝ ብየ ነው
@remlalemma
@remlalemma День назад
ኢንሻአላህ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ መጅሊስ እኛም እንሰራለን ሌሎችም ብዙ የሚሰሩ አሉ አታስቢ መርጠሽ ታሰሪያለሽ
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p День назад
@@tsehayfedlu2832 እኔ አሰርቻለሁ ከረምላ ጋር አሪፍ ነው ከሶ አሰሪ ምርጥ ነው
@EMuMlek
@EMuMlek 16 часов назад
ዉሠጂና ቦርከናን አሳያት ያደግንበትን ሀቢበቲ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 День назад
እረምሊ 😂😂😂😂😂 ትክክል ግራዋ እኔምለዉ ላይፍ ቦይ ለምን እንጠቀመዉ አለች
@Wsd-vb4si
@Wsd-vb4si День назад
እኔ ወላሂ በሁለት ሥልኬነው ሠብ ያደረጉሽ ምናለ በኔኮ 100,00%ማሥገባት ብችል ባሥገባሽ ደሥሥሥሥ ይለኝ ነበር የኔውድ እረም❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ ወላሂ
@youtoub4589
@youtoub4589 День назад
እረምሊ ይመችሽ በሳቅ አረ በዋልካ እራሱ አጥበናል ነጭ ቦረቦርና ዋልካ ዝም አትያትም
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 22 часа назад
አላህ ያሽርሽ ረምሊ ❤❤❤❤❤ይች ዱዝ በያት ተብታባ ተሞላቀቀች ውጭም አለ ላይፍ ቦይ ለምሳሌ ዱባይ ቱሪናፋ በይእና ፋብሪካ ትክፈትልን ለፊታችን ካሰበች 😂😂😂😂😂😂
@milonbd6824
@milonbd6824 День назад
ረምላዬ የኔዉድ እህት አይዞሽልኝ❤🎉🎉
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed День назад
😂😂😂🤣አረበሳቅ ረምሊ ይቺደሞ ከየት መጣቺብን እኔላይፍቦይ ም የለኚ😂
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube
አሰላም አለይኩም አብሸርይ እህት እኔም ዮቱብ ተጠቃሚ ነበርኩ ቀጠሮ እየሰጠ አሰለቸኝ ሰብሰክራይብ ሸረ ኳሚት አርጋችሁ አግዙኝ በአላህ
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 День назад
ማሸአላህ ያምራል ልብሱ
@fafi-o5j
@fafi-o5j День назад
ተየት የመጣ አጎዞ ናት አንችዋ ሆሆ ትሞላፈጣለይ በይ😂😂😂😂
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk День назад
ክክክክክ ታሳዝናለች😅😅😅
@ራህራህ
@ራህራህ День назад
ወይ ስትገርም የኛ ሞልቃቃ 😂😂
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
ዘራፍየና የዝችስ የከፋ ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣 በላይፍ ቦይ ያልታጠብን በምን እንታጠብ ቤቶች ድራማ ያልሰሙት ጉድ ዘሩ ቀለጠ እደሚያስተዋዉቀዉ አታዉቅምደ
@BdfgGgxgg
@BdfgGgxgg День назад
ይችግም የሰው አይምሮ የላትም
@ahmadm5724
@ahmadm5724 День назад
እረ ስም በሌለው በጭቃ ሳሙና ታጥቤ ነው ያደኩት
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p День назад
እኛ ድሆቹ እንኑርበት
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
አላህ ያሽርሽ እረምሊ❤
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ День назад
😂😂😂😂😂አይ ረምሊ ንገራት እማ እንኳን ኢትዮ ሳኡድ መጥቸ አድስ እያለሑ በልብስ ኦሞ እታጠብ ነበረ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ День назад
ማሻአላህ የባህል ልብሱ በጣም ያምራል ረምሊ ሶስተኛዋ አሰሪልኝ ከኢድ በኃላ እመጣለሁ አላህ እዛ ያድርሰንና
Далее
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 3,5 млн