Тёмный

ሱሱን ከተውክ አገባሀለሁ አለችኝ ! እንለያይ ብያት ቁጭ ብዬ ምግቤን ጨረስኩኝ : አመቤቴ ከጉድ አወጣቺኝ ይድናል!!  

Donkey Tube
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 613 тыс.
50% 1

Приколы

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 885   
@simretafework9974
@simretafework9974 14 дней назад
አስተማሪ ታሪክ ነው ወንድሜ እንኳን የፃድቃኔ ማርያም ደረሰችልህ በርታ ፀልይ እመቤቴ ትደግፍህ። እሼ ታላቅ ሰው ፀጋውን ያብዛልህ
@bahiranisrael5916
@bahiranisrael5916 14 дней назад
oke
@tgtube7953
@tgtube7953 14 дней назад
እሸቱን ማግኘት እፈልጋለሁ pliss
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🏾😇💕😍🥹🥰✝️✝️✝️
@claraayaw4041
@claraayaw4041 12 дней назад
አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 12 дней назад
Amen Amen Amen ❤
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 15 дней назад
አንተን ከሱስ ያወጣችህ እመቤቴ ፃድቃኔ ማርያም የኔንም ልጅ ከሱስ ታስመልጥኝ እመብርሃን የልጅን ነገር ታውቂዋለሽ እጁን ጎተተሽ አውጭልኝ
@samrawitgebeyehu7648
@samrawitgebeyehu7648 15 дней назад
Emebirhan tirdash yene enate, selet tesay tiru nw
@MimiFekadu-l2d
@MimiFekadu-l2d 15 дней назад
እመብርሀን ትርዳልሽ አልቅሰሽ ለምኛት ውሀ እያልሽ በድብቅ ፀበል አጠጪው እሷ የማትፈታው የለም♥
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 15 дней назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳው
@meazagenet4428
@meazagenet4428 15 дней назад
🙏🙏🙏
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 15 дней назад
አይዞሽ የክርስትና ስሙን ቀኝ እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጅ ፀልይ እመብርሀንን ተማፀኛት እንደምትፈልጊው ካለበት መጥፎ ህይወት ይወጣል በርች በፀሎት
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 16 дней назад
ኦርቶዶክሳዊያን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ዓመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ
@SebleAlemayhu-xe1eq
@SebleAlemayhu-xe1eq 16 дней назад
አሜንንንንንን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንንን❤
@meargmehari
@meargmehari 16 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 16 дней назад
አሜንንንን❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@EtsubKelile
@EtsubKelile 16 дней назад
እመቤቴን ጠርቶ ያፈረ የለም አይዞህ የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም አለፈ😢😢😢❤❤❤❤
@ber_tube
@ber_tube 15 дней назад
"አይጨክንም ልቧ ሲለምኗት አይጨክንም ሆዷ ሲማጸኗት እመ አምላክ በሉ ስሟን ጥሯት" ፍጻሜህን ያሳምርልህ "ለካስ እግዜር እየሰራኝ ነው"🙏
@ComCeil-d3p
@ComCeil-d3p 14 дней назад
እኔንም ከ15 አመት በኋላ ከሲጋራ ሱስ የገላገለችኝ ድንግል ማርያም እናቴ ናት ይኸው 6አመት ሆነኝ
@Werknshewerknshe
@Werknshewerknshe 14 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 12 дней назад
ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባት
@MITU1998
@MITU1998 11 дней назад
ታሪኮት ለማጋራት ካሰቡ9115ላይ ደውለው ይመዝገቡ
@AlmazGebremedhin-e2d
@AlmazGebremedhin-e2d 16 дней назад
ይገርማል የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምረው
@MeriMTube
@MeriMTube 15 дней назад
አሚንአሚንየማታእጀራይሰጠን
@cgggvvhhh4938
@cgggvvhhh4938 14 дней назад
አሚንንን
@ur.cristiyan
@ur.cristiyan 16 дней назад
በሊቢያ ነው የምኖረው RU-vid ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
@tsegatsega6520
@tsegatsega6520 16 дней назад
ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ኣንተም ሳብስክራይብ ኣርግልን 🙏
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 16 дней назад
@@ur.cristiyan በርታ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 16 дней назад
ያሰብከውን. መልካም. ነገር ሁሉ ያሳካልህ
@tinayimer9478
@tinayimer9478 15 дней назад
Eshi yenewud wadim Azoki.hulu.lebagonw
@ועח
@ועח 15 дней назад
አይዞህ ደሞ ለሳይስክራይብ 🙏🇪🇷
@Birukbob13
@Birukbob13 16 дней назад
ይህን የምታዩ ሰዉዎች እናታቹ 1000አመት ትኑርላቹህ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 16 дней назад
አሜን❤❤
@tsisami9841
@tsisami9841 16 дней назад
Amen Amen Amen Amen
@MekdesZergaw
@MekdesZergaw 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@EtsubKelile
@EtsubKelile 16 дней назад
አሜን🤲🤲🤲
@HiwtmelawTfera
@HiwtmelawTfera 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 16 дней назад
ማርያም ስምሺን ቢጠሩ የማትጠገቢ የነፍሴ ስቅ ነሺ ወደቤቴ ግቢ እመብረሀን የአድየ እናት ❤
@altubeti7567
@altubeti7567 16 дней назад
ተባረክ አንተን የለወጠ🥺🤲ሌሎቹንም ይለውጥልን እግዚአብሔር እንኳን ረዳክ ወንድማችን
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 15 дней назад
እንኳን እመብርሀን እረዳችህ ወንድሜ እንባ ትልቅ ዋጋ አለው😊 በእግዚአብሔር ፊት አልቅሱ ሲከፋችሁ ሲጨንቃችሁ እኔም ምስክር ነኝ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ከአይምሮ በላይ ነው ብዘረዝረው አያልቅም እግዚአብሔር ከፈቀደ እሼ ጋር ቀርቤ ለብዙ መማሪያ አቀርበዋለሁ
@eleni41
@eleni41 15 дней назад
እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል 🙏🙏🙏
@vivaviva4164
@vivaviva4164 12 дней назад
Amen amen amen
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 16 дней назад
ስደተኛ ነኝ ብቸኝነት የጎዳኝ አይዞሽ በሉኝ እስኪ😢ክፍት ይለኛል ፣ብቸኛ ነኝ😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 16 дней назад
❤አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም ሁሌ ፈጣሪ ከጎንሽ አለ!
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 16 дней назад
@@HanaHana-io3bq እሽ እማዬ
@meharitetekia148
@meharitetekia148 16 дней назад
Ezgeabher miaki alo agoki beyiki iykonkin🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 16 дней назад
ከማንም በላይ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር አለ በጸሎት በርቺ
@meseretwondimu9718
@meseretwondimu9718 16 дней назад
ቸሩ መድሀኒያለም በምእረት አይኑ ይጎብኝሽ ።አይዞሽ የሰው ሀገር ብቸኛ ያደርጋል። በጸሎት በርች። ወላዲተ አምላክን ተማጸኝ።
@151360ful
@151360ful 15 дней назад
ንሰሃ ማለት በሃጥያትህ ማፈር ነው ያሉኝን አባት አስታወስኩ ... ተመስገን ንስሃህን የተቀበለ አምላክ ይመስገን ፣ አምላክ ታጋሽ ነው ለንሰሃ ይጠብቀናል ፣ ይታገሰናል ... ፤ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ወንድሜ 🙏 ፡፡
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 15 дней назад
እሧን ጠርቶ እኮ መልስ የማያገኝ የለም ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይኹን❤❤በስደት ነው ያልሁት ሁሌ ከጎኔ ነች ጠርቻት ፈጥና ነው የምሰማኝ❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 15 дней назад
እሼ ተባረክ ላንተ የደረሰች አመቤቴ ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው🙏
@TsediMak
@TsediMak 15 дней назад
y1a
@JoelMati-v1u
@JoelMati-v1u 15 дней назад
ለቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ይገባታል
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 12 дней назад
አሜን
@kerimaosman4086
@kerimaosman4086 15 дней назад
ኢንሻ አላህ ለብዙ ሰዉ ሰበብ ትሆናለህ ብየ አስባለሁ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ
@ElleniBekele-z4j
@ElleniBekele-z4j 15 дней назад
በጣም ተገርሜ ተደንቄ ሰማሁህ እኔም የመጠጥ የጫት የሲጋራ ሱሰኛ ነበርኩ 9 ዓመት ተጫውቶብኛል ። እናም ሱሴን ተውኩና ኬክ ቤት ተቀጥሬ ስራ ጀመርኩ ቅዳሜ ከስዓት ኬክ ቤቱ በሰው ሲሞላ የተደነቅኩት ይሄ ሁሉ ሰው እንዴት በዚህ ሰአት እዚህ ምንይሰራሉ አይቅሙም እንዴ? ብዬ በጣም ይገርመኝ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 15 дней назад
አልፎ ማውራት በተለይ ተመልስህ መመስከር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp 15 дней назад
አዉነት ጎበዝነህ መሳሳትህ ለበጎ ነዉ ወድም ዋናዉ ነገር ተስተትህ ቆርጠህ መመለስህ ነዉ በርታ
@MITU1998
@MITU1998 15 дней назад
ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቢ ወይም 9115 ላይ ደውይልን
@MITU1998
@MITU1998 11 дней назад
ታሪኮት ለማካፈል ከፈለጉ9115ላይ ይደውሉ
@ElleniBekele-z4j
@ElleniBekele-z4j 11 дней назад
@@MITU1998 በምን ነው የማካፍለው መጥቼ ነው?
@MihiretNT
@MihiretNT 15 дней назад
እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባታል አንተን የረዳችህ እናቴ የኔንም ወንድም ትርዳልኝ........
@addiseabebe-x5c
@addiseabebe-x5c 13 дней назад
አይዞሺ እሷን የጠራ አያፈርም
@BirhanaberaAsefa
@BirhanaberaAsefa 14 дней назад
አለም ባንክ ማርያም ወይም ጀሞ ማርያም ቃልኪዳን አላት ብዙ ሰው ድኗል ❤❤❤❤
@ወንድሙ-ቘ7ቨ
@ወንድሙ-ቘ7ቨ 15 дней назад
ላንተ የደረሰች ለሁሉም ወጣት ትድረስላቸው እመቤቴ ማርያም
@yelshadaymeaza445
@yelshadaymeaza445 13 дней назад
🙏🙏🙏
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@hareggebre
@hareggebre 15 дней назад
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ እያለቀስኩ እየሳኩ ጨረስኩ ሌሎችም ካንተ ይማራሉ በርታ🙏
@AsterDange
@AsterDange 14 дней назад
ለደጅሽ ለበረከት አብቂኝ እናቴ የፃድቃኔ ማርያም
@casosad
@casosad 15 дней назад
እኔም በለተቀና አልቅሼ ተማፅኛት እኔም ከማስበው በላይ ድንቅ ነገር አድርጋልኛለች
@SeneduYelak
@SeneduYelak 15 дней назад
አንተህን የለወጥ አምላክ ወንድሞቼን ከሱስ ወተው ሳልሞት አይቼ እናቴ ታላቅ እህታችን ደከሙ በየቤቱ በሰሱ የሚስቃዩትን ፈጣሪይ በቃቹ ይቡላቸው እንደ ዚህ ታሪክ ሁሌም ሳይ ወንድሞቼን አስባለው አንድ ቀን ይለወጣሉ ብለን በተስፋ አለን
@ZAWDEBELAY
@ZAWDEBELAY 15 дней назад
ላንተ የደረሰች እመቤት ድንግል ማርያም ለእኛም ወንድሞችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልክ❤❤❤
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 15 дней назад
በጣም ጀግና ነህ በርቲ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@nejatmohammed5567
@nejatmohammed5567 16 дней назад
እሽ ግን አባቴን ማመስገን እፈልግ ነበር ለዝህ መድረሴ ብዙ ዋጋ ከፍሏል 😢እና ባመሰግነው ደስ ይለኛል❤
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 16 дней назад
እኔም የምር ለአባቴ ቃል የለኝም ማርያምን ሁሌም ብቻዬን አለቅሳለሁ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤ መቼ አቅም ኖሮኝ ደረሼ ወለታዉ እንደመከፍል አላወቀም😢😢😢😢
@Rahel88879
@Rahel88879 15 дней назад
ግዜ አትውሰድ አመስግን!!!
@sabasol6682
@sabasol6682 15 дней назад
በጣም የሚገርም አስተማሪ ሰዉን የሚቀይር ታሪክ ነዉ እመብርሀን አሁንም ትርዳህ ታፅናህ እሼ ተባረክ❤❤❤❤❤
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 15 дней назад
በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ነገር ይጠብቀን
@የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
ወይኔ ልጅቱ ስያምር ፈገግታዉ ዋዉ ነዉ ሁሌም ሳቅ የምር ቁጭ ብየ ነዉ ያዳመጠኩት ስለ ተቀየርክ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛያል🎉
@Astera-gx3cp
@Astera-gx3cp 15 дней назад
እመብርሃን ፍፃሜው ን ታሣምርልህ ጀግና ነህ በቤቷ ታፅናህ
@Fre-v4o
@Fre-v4o 15 дней назад
የፃድቃኔዋ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 16 дней назад
ነገዋ የሰማዕቷ ቅድሰት አርሴማ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤
@meseretEyase
@meseretEyase 16 дней назад
አሜን
@SaraAbata-ui2fq
@SaraAbata-ui2fq 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 15 дней назад
አሜን❤
@Rahel88879
@Rahel88879 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@SsSs-fb7gv
@SsSs-fb7gv 15 дней назад
የኔ ታናሽ ወድም. እደዚህነው አድቀን. ተቀይሮ ማየትነው የምፈልገው
@AynadisAynadis-u6e
@AynadisAynadis-u6e 14 дней назад
የናተ ጥረት ከተጨመረበት ይለውጣል እረዘም ላለ ግዜ ጸበል
@tihitihnamoges6489
@tihitihnamoges6489 16 дней назад
(አመቤቴ ) "እመቤቴ"ከጉዱ አወጣችኝ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ማማከሩ በርታልን።
@dereje16
@dereje16 16 дней назад
እሼ ምን እንደምልክ አላቅም ህይወቴን እየሰራከኝ ነው በምታቀርባቸው ወጣቶች እኔም ተቀይሬ ታሪኬን እዚሁ ወንበር ላይ እንደማካፍልህ እርግጠኛ ነኝ ፀልዪልኝ🙏
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 16 дней назад
ፈጣሪ ይርዳህ
@yeshemeda
@yeshemeda 15 дней назад
እማምላክ ትረዳህ ወንድሜ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 15 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳህ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጥ ፀበል ተጠሙቅ ፀልይ ስገድ ማርያምን ሁሉም ነገር ይስተካከላል በፀሎት ጠንክር
@abrhamdejene8207
@abrhamdejene8207 15 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@Rahel88879
@Rahel88879 15 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
@ועח
@ועח 15 дней назад
አንተን የረዳችህ ድንግል ማርያም ባሌቤተንም ከሱስ ታውጣው 🙏😢😢😢
@Almiab
@Almiab 15 дней назад
amen
@melkammelkam9554
@melkammelkam9554 14 дней назад
እሚገርምነው መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 15 дней назад
ወንድሜ እመቤቴ ሰማችህ አንተም ታገልክ በጣም እረዳችህ ወላዲት አምላክ አሁንም በሁሉ ነገርህ ትቅደም ጎበዝ ነህ አንተም በጣም በርታ
@natancr3458
@natancr3458 11 дней назад
በጣም እድለኛነህ አንተን የረዳች እመቤቴማርያም የሁላችንንም ልጆች ትርዳልን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 15 дней назад
እውነት ነው እውነተኛው ሰላም ያለው በእግዚአብሔር ቤት ነው። ከባዱን ህይወት አልፈህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም አንተን የረዳች እመ አምላክ እኛንም ትርዳን አሜን
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ ፈተና በኃላ እዚህ መድረስህ አሁንም መጨረሻህ ያሳምርልህ ወንድም
@takelederesa
@takelederesa 15 дней назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣ Eshe ወንድሜ ባለህበት ሰላምህ ይብዛይገርማል የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምረው አሪፍ ቆይታ ነበር
@tediwon
@tediwon 14 дней назад
እመቤቴ ማርያም የለመንዋትን ችላ የማትል የኔንም ብዙ ጥያቄዬን ትመልስልኝ ልብ ላለው ሰው በብዙ ያስተምራል እናትህ እድለኛ ናት እመብርሀን እድሜህ በከንቱ ሳያልፍ በግዜው መልሳሀለች
@aleassefa
@aleassefa 14 дней назад
ለአንተ የደረሰችልህ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኔም ድረሽልኝ🙏🙏🙏
@EngdaEngda-e7p
@EngdaEngda-e7p 15 дней назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመሥገን አተ ያማለደች ወላዲተ አምላክ ለተጨነቁ ለተቸገሩ ሁሉ ትድርስላቸው
@BetiAbebe-b1w
@BetiAbebe-b1w 14 дней назад
Amen❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 15 дней назад
በስላሴ ስም ክፉ መንፈስ ነው በእውነት ግን ተመስገን እሷን እመትህትናን ክልብ ጠይቋት ታስታርቃለች እማን ፈልጓት ትደርስላችዋለች ብቻ ከባድ ፈተናነው ሲቀጥል ክርስትና ስትወጡባት እደዛው ወታቸው ስትመለሱባትም እወነተኛ ናትና ፈተናዋን እስክታልፉ መቻልን ስጠን በሉ ትድናላች ከጠፋቹበትም ትድናላችው ተመስገን ጨርሶ ለጠራክ ክብሩን ይወሰድ በተቻላችው ግን ሱሰኞኝ ፈጣሪ ይርዳችው ለመግባት ግን የምታስቡ ተጠንቀቁ በዙ ዋጋ ያስከፍ ላቸዋል
@YeshiMelaku-le7iw
@YeshiMelaku-le7iw 15 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉 በጣም ደስየሚል ትምርት ነው በንባ ነዉ ያዳመጥኩት
@TekluBekele-pq7wx
@TekluBekele-pq7wx 6 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ዕናጼ የሚገኝበት ነው አንተን ያነጸች እመቤቴ በዚህ ውስጥ ያሉትን ወንድሞቻችን ና እህቶቻችን ታንጽልን ። በርታ እግዚአብሔር ይከተልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ።
@alpalp7967
@alpalp7967 14 дней назад
የኔ አባት አሜን፫ደሞ አልቃሻ የሴት አጀት ነው ያለው ሆደ ቡቡ አይዞኝ አሁንም እመብረሀንን እናቴ ኪዳነ ምህረት ያፃድቃኔ ማሪያምን ያዝ ከምንም ትወጣለህ❤
@fitsumbeza-sh5oi
@fitsumbeza-sh5oi 15 дней назад
እሼ በጣም ፈልግሀለሁ የስራ ስልክህን ፃፍልኝ ከሀያ አመት በውኃላ የሚገናኙ የአንድ ክፍል ተማሪዎች አሉ ፕሊስ ኘሮግራም እድትሰራልን እንፈልጋለን እንደ ሰርኘራይዝ እዲሆን ነው ምንፈልገው ብዙ ጀግናዎች ብዙ የፍቅር ታሪኮች አሉበት ሁሉም ፓይለቶች ኢነጂነሮች ሀኪሞች ጠበቅቾ የብዙ ሙያ ባለቤቶች ናቸው ኘሊስ አድርሱልኝ
@habtemariamyoseph7934
@habtemariamyoseph7934 15 дней назад
የዚህ አይነት ታሪክ ያላቸው ብዙ ወጣቶች አሉ ። እንደፍጹም ግን ሊያሸንፉ የሚችሉት ትልቁ ትምህርት እየታገሉ እለት እለት ከተቻለ ከጸሎትና ከቤተክርስቲያን አለመራቅ ነው በሱስ ብቻ ሳይሆን በሀጥያት ውስጥም ሆኖ ። ምክንያቱም ልማድ እንደ ሰይጣን በአንድ ቀን ወጥቶ አይርቅም ። መንፈሳዊ ልምምድ እና መንፈሳዊነቱ አሸንፎ እስኪወጣ መታገስ ይጠይቃል። ታሪክህን እንድንማርበት ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 15 дней назад
ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ወንድማችን አሸናፊ ነክ በርታ
@VaVaVoom-ip4ko
@VaVaVoom-ip4ko 15 дней назад
ደስ የሚል ታሪክ ነዉ። እግዚሐብሔር እኛን ዋጋ ከፍሎ ነው የፈጠረንና: በድርጊቶቻችን ምክንያት ልናሳዝነዉ አይገባም። ዋጋና ክብር ለራሳችን ከሰጠን፡ቆሻሻ ድርጊቶችን ከመሥራት እንቆጠባለን። የተወሰነ ዓመታት ነው ያለን እዚህች ዐለም ላይ ያለንና፡እራሳችንን አኩርተን ብናልፍ ብልህነት ነው። This was an uplifting story that could help many of Donkey Tube listeners. Thank you DTube for this video.
@azikaazikaazika
@azikaazikaazika 13 дней назад
እናቴ ገመናዬ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል እናቴ❤❤
@mubetube2
@mubetube2 8 дней назад
አስተማሪ ነዉ እንኳን ከዚህ ሱስ ወጣህ አልሀምዱሊላህ ብዙወች ይማሩበታል❤
@TsigeTisase
@TsigeTisase 14 дней назад
ዶንኬ ቲዩብን በጣም እወደዋለሁ በጣም እይሰለችም በተለይ ከህፃናቱ ጋር የሚደርገው ን ቃለ ምልልሥ......በርታ .
@serkitameru5464
@serkitameru5464 15 дней назад
እሼተባረክ ዘርክ ይባረክ ለአገር የሚያሥፈልግ ነገርነው ያቀረብከዎ።
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 16 дней назад
አንተን ከዚህ ያወጣህ እግዚአብሔር አምላክ ወንድሜንም ያውጠልኝ እማ ብርሃን ትርዳው በስደት/በየመን ላይ ሆኖ በዚህ ውስጥ ገብቷል ይሄን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 15 дней назад
እኔም በጣም የምወደው ወንድሜ እንዲህ ሱሰኛ ሆኖብኝ ግራ ገብቶኛል ለአንተ የደረሰ ለእኔም ወንድም ይድረስልኝ
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 15 дней назад
@@genetyilma7717 አሜን በፀሎት እንበርተህ እህቴ
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 16 дней назад
የፃድቃኔዋ ድንግል ማርያም እናቴ
@Anegawmalede
@Anegawmalede 15 дней назад
🙏🙏🙏
@Rakeb154
@Rakeb154 12 дней назад
በእውነት ወንድማሜ ስራ እየስራ አንድ ስውይ ይችን ቅመስ አልቀምስም ሲላቸው ችግር የለውም ቅመስ ብለው ቀመስ ከዛም ከስራው ወጣ ከዛ በሆላ ይህው ህይወቱ በሙሉ ምስቅልቅል አለ ጫት፣ሲጋራ፣መጠጥ፣ጠጄ ሆና እናዚህን ሁሉ ወስዶ ሲመጣ አንዳንድ ጊዜ እናቴን እየደበደበ እኔም በስደት ላይ አልቅሼ ልሞት ነው ውይ ካላባት ተስቃይቼ አሳድጊው ይህው በማልቀስ በሽተኛ ሆንክ አምናለሁ አንድ ቀን ይቀየራለሁ ብይ ሁላችሁም በፀሎት በቆማችሁ ስአት ወልደ ገብርኤል እያላችሁ አስቡልኝ ይህው እናቴ እየናፈቀችኝ ሀገር መግባት እየፈለኩ ግን እሱ እንደዛ መሆኑን ስላየሁ የባስ በሽታ ላይ እወድቃለሁ ብይ ይህው በስደት እስቃያለሁ
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 3 дня назад
የኔ እናት ሀገር ግቢ እና ፅበል ውስጂው በስድት መልቀስ ምንም ጥቅም ይለም እናትሽን አንድ ቀን ብግለቲስ ሱሱ ያለበት ስው ከበድ ነው የሱሱ ጅምሩ እኮ ቅመስ ይበልለ በዘው ሱስኛ ሆኖ ቁጭ ይለሉ እኔ የምስረበት ቤት የነርሲኝ ተማሪ አለች በእርፍት ስአቴ ጎደኞቼ ሺሻ ይስብሉ አለች አለች በእጅ ተይዛ የምትሳብ ለኔ እንኪ ሞክሪ እየሉ ያስችግሩኛል አለሽ ግን እንቢ አለችቻው እና ሱሱ ጅምሩ እንደዚህ ነው ስው ነው ስውሁን የምያበለሸው ወንድምሽን ግን ፅበል አስግቢው አንች ከልቻልሽ ስው እንኮን ለምንሽ ብር ከፍለሽ ብሆን እንኮን ፅበል ይውስዱት
@mekayesuef5104
@mekayesuef5104 9 дней назад
እባክህ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ታሪኮችን በብዛት አቅርብልን ብዙ እህት እና ወንድሞች ይማሩበታል
@glorytogod2395
@glorytogod2395 13 дней назад
ኣስተማሪ ነው ጌታ ሊረዳህ ሲፈልግ ነው እንደ እብድ የሚያደርግህ እናትህ ግን እድለኛ ናት የሳቸው ፀሎት ነው የረዳህ ጠንካራ እናት ናቸው ላንተ ግን ማያናግሩህ የማያማሩሩ ጥበበንኛ ሴት ጌታ የረዳቸው ናቸው እንኳን ብቻ ከዛ ከጨለማ ያወጣህን ኣመስግን ብሩክ ነህ ኣንተ መምህር ፍፁም ይበሉህ እንጂ ፀጋውን ይጨምርልህ 🎉❤
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 15 дней назад
ሱስ በጣም አስቀያሚ ነገር ነው አንዴ ከገቡበት ለመውጣት ከባድ ነው ሱስ ከሰው በታች ያደርጋል እራስን ያሳጣል ወንድሜ ስትስቅ እየሳኩ ስታለቅስ እያለቀስኩ ጥልቅ በኦነ አዘን ነው ያየውክ እንኳን ለዚ ቀን በቃክ አላሀ የኔንም ወንድም ከሱስ ያውጣልኝ
@nsma1253
@nsma1253 14 дней назад
በጣም የኔ ወድም ፴ አመት በጫት ና ባረቄ በሲጋራ ሱስ ከመ ምህርነት ወደ ዳሊክተር ሊቀየር ሲል የናቴ ልጅ ጎዳና ነው ያለው ሸንቆሮ ሚካዬልም በሰሰለት ፀበል አስቀምጬም አሎነም እኔ አረብ ሀገር ነኝ ያለሁት እየሰራሁ እልካለው ግን እኔም እሱም አላረፈም ግን አድ ትልቅ እምነት ና ተስፋ አለኝ በመብርሀን ባዛኝቷ እማ ሀብት ንብረት ፎቅ መኪና አልጠይቅሽም ምጠይቅሽ አድ ነገር ነው ወድሞቼን የዳቢሎስ መጫወቻ አይሁኑብኝ የፈጣሪ እጂ የሴጣን ግዜ ይብቃቸው አሁን ለፈጣሪ ይሁኑ ብዬ አቤት እሰግዳለው አቤት ጩኸቴ እባዬ ለሷ ስነግራት የወድሜ ስም የክርስትና ስሙ ሀይለ ሚካኤል ነው እሰግድለታለው እዚው ሆኜ ሁሌም እናተም በፀሎታቹ አስቡልኝ ወድሜ ተስፋ አለኝ እደ ሚድን ታሪኩ አድ ነው እሱም ሱስ የጀመረው አዋሳ ዮንቨርስቲ ነው አስለቀስከኝ ደጋግሜ እየሰማሁት እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለው ስወጣ ስገባ ኪዳነምረት ኪዳነምረት ሚለው አዳምጠው ሁሌም እሼ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ እመብርሀን ጥላ ከለ ላ ትሁንህ ህመ ም ሚሰማህ ሰው ነህ ምርጥ ሰው ሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ይስጠን ያስራት የቃልኪዳን ሀገራችናት ኢትዮጵያ💚💛❤🙏🙏🙏
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
እግዝያብሄር ይመስገን በወጣትነህ እመቤቴ እረዳችህ አምልጠሀል ጊዜው ሳይደርስ ከመጥፎ ጋደኛ መራቅ ነው ፍፃሜውን ያሳምርልህ ወድሜ ❤❤❤
@efratazegeye9970
@efratazegeye9970 15 дней назад
እውነት ኮመት ሰጥቼ አላቅም ግን እያለቀስኩ እየሳኩ ያየውት ታሪክ የስውሯ ፅላት ቅድስት እናቴ እኛንም ታስበን
@hanatsige6596
@hanatsige6596 16 дней назад
እመቤቴ ማርያም እኔንም ሰው አርጊኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@GenetGeni-l8p
@GenetGeni-l8p 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@alebatse6865
@alebatse6865 4 дня назад
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ይሄን ሳዳምጥ ባዐምሮዬ ላይ የመጡ ለነሱ ሼር አድረግላቸዋለው ጻድቃኔ ማርያም ለነሱም ትርዳቸው ❤❤❤
@DgdsSfged
@DgdsSfged 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወጣህ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@nateyabraham5192
@nateyabraham5192 15 дней назад
ዋው ደስ ሲል እመብርሃንን አምኖ የሚወድቅ የለም
@selamargaw9397
@selamargaw9397 15 дней назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@HahaGahs
@HahaGahs 15 дней назад
በጣም የሚገርም ነው ደሞ አገላለጽህ ዘና ያደርጋል😅 ያስተምራል! ወንድሞቻችን ይህን አይተዉ እዲማሩበት ምኞቴ ነው
@meyimunahesen
@meyimunahesen 15 дней назад
የመዳም ቅመሞችየ እሄንልጅ ከሡሥ ያወጣው ጌታ እኛንም ያልታሠበ ሀብት ሠቶን ከሠቤት ባርነት ያውጣን አሚን
@girmaalebachew498
@girmaalebachew498 16 дней назад
ሀቅ ነው እኔም ታላቅ ወንድሜ በመሞቱ ሁሌም ማለቀስ ሆኖብኝ ነው በ17 አመቴ ወታደር ቤት የሄድኩት
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp 15 дней назад
😢😢😢😢😢
@RahelAlemu-m3k
@RahelAlemu-m3k 16 дней назад
የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ይጠብቃችው
@ComCell-xt7hq
@ComCell-xt7hq 16 дней назад
amne weda
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 16 дней назад
አሜን እማማማ ሁላችንም❤❤😢😢😢😢 ደምሩኝ ውዶችዬዬዬዬዬ❤❤❤😊😊😊
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 16 дней назад
​@@ComCell-xt7hq❤❤❤
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 16 дней назад
❤❤😊
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
አሜን አሜን አሜን የእኔ እናት አዛኝቷ የጌታዬ እናት እመቤቴ ቅድስት ማርያም እኔንም ከበደል ሀጢያት የሳይጣን ፈተና እረ ከስንቱ አወጣችኝ ቃል የለኝም በእኔ በሀጢያተኘዋ አደበት ልገልፀዉ አልችልም ሀኪሜ ናት እናቴ ናት ❤አማላጄ ዛሬም ነይልኝ ላንተ የደረሰች የፃድቃኔዋ ንግስት እኛንም ታስበን አሜን
@WondimagegnMesfin
@WondimagegnMesfin 14 дней назад
እመቤታችን በዚዉ ታጽናን ሞክሼ ከነ ህይዎት ጋር ይመሳሰላል ለዛ ነዉ ሞክሼ ያልኩህ እሸ ትክክል ነዉ ያለዉ ከሱስ ስትረቅ ጎደኛ ሁሉ ይርቃል ፈጣረ በቸርነቱ ንሰሐ ገብተ ስትመለስ ትፈተናለ ሞክሼ አቦ ባክ እሱ አይችልም ይሉሀል ግን አንቴ ፀንተ ከተዉክ የድንግል ማርያም ልጅ ያከብረሐል ከዛ ባሉካዉ ትባላለ እሱኮ ሀፈታም ነዉ ይላሉ እነም ሱስ ከሚጸየፊ አንዱ ነኝ ስራህን ጎዋደኛህን ስራ አድረገዉ በራሱ ሰአት ይመጣሉ በረታ ወንድሜ እሼ በጣም ደስ የምል ዝግጅት ነዉ ለአንተም ፈጣር ክብር ላይ ክብረ ሞገስ ላይ ሞግስ ይስጥ እሼ በርታልን አመሰግናለዉ❤❤❤❤❤❤
@salamderass7911
@salamderass7911 4 дня назад
እግዚአብሔር ይምስገን
@rahel6046
@rahel6046 16 дней назад
አንተን የሰማችህ እመቤቴ ማርያም ወንድሜን ከዚህ ረመጥ ሱስ ታውጣልኝ🙏
@meseretEyase
@meseretEyase 16 дней назад
አሜን ታውጣልሽ
@MesiMenbere
@MesiMenbere 14 дней назад
የእውነት እንባ ከፁሉት በላይ ነው እ/ር ይመሰገን
@lloveyoumom2010
@lloveyoumom2010 10 дней назад
ናይ ልበይ 🥰
@belladugna5272
@belladugna5272 14 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ከአንተጋር ይሁን ዘመንህ ይባረክ !!
@SabaBerhane-rm8lb
@SabaBerhane-rm8lb 14 дней назад
ክልቤ ሰሰማክ ነበር! እናቴ እመቤቴ ማርያም ያንተን ልቦና እንደቀየረች የወንድሜንም ልቦና ቀይራ ለማየት ታብቃኝ 😢💔
@SadeeYwsx
@SadeeYwsx 15 дней назад
ይህንን ፕሮግራም እንደኔ እሚወደዉ ማነዉ❤❤❤❤
@feventadele5991
@feventadele5991 16 дней назад
አይዞ ወንድሜ እግዚአብሔር ያሳልፍካል😢😢😢😢
@emutube6233
@emutube6233 14 дней назад
😂😂😂😂ሁለት ጥርስ የሌሌዉ ሠዉ አሣቀኝ እዉነት እመብርሀንዬ ከልባቹ ከለመናችኋት ታወጣለች ካለችሁበት ዉሥብስብ ነገር ጭንቅ አማለጀ ሚሥጥርኛዬ የአምላኬ እናት❤❤
@kokifikadu
@kokifikadu 15 дней назад
ድንግል ማርያም እናቴ ወጣቶችን ታደጊ ❤❤❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 15 дней назад
ጻድቃኔ ሔዶ ያፈረ የለም🙏 ለ አፄ ዘረ ያእቆብ የታመነች🙏 ለፃድቃኖች የታመነች🙏የቃል ኪዳን ቦታ🙏 እመ ብርሐን,ወላዲተ አምላክ,🙏ለኔ ልዩ ነች🙏❤🙏❤🙏ዳግም ለደጅሽ አብቂኝ🙏❤🙏❤🙏
@GalaxyJane-ec6yy
@GalaxyJane-ec6yy 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን ፈጣሪ ይመስገን ይገርማል ሱስላንተም ለረዳችክ ለወንድሞቻችን ትድረስላቸዉ
@shibreshibre2523
@shibreshibre2523 2 дня назад
እንደት ደሰ ይላል የሁላችንንም ፀሎት አመቤቴ ትሰማን
@zeamatube3868
@zeamatube3868 16 дней назад
እመቤቴን በፍቅር በጠም ተጎድቻላውኝ በጠም ሰብራኝነው የሄደችሁ ከዚህ እንዲወጣ በጸሎት አስቡኝ በፈጠር እባካችሁ ይህ ጊዜ የልፋል ግን በጸሎት አስቡኝ ወልደ ሚካኤል
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
እመብርሃን ትስብን ሁላችነንም አይዞህ ወድማችን በእውነት ስሜቱ ከባድ ነው እኔም አውቀዋለሁ እዳልነሳ አድርጎ ነበር ሰብሮኝ የሄደው.. ብቻ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አለ አይዞን እሽ😢
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 16 дней назад
😢😢ይህበኛም ህይወትአለ ህመም ነው በጣን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 16 дней назад
አይዞህ ወንድሜ የጀመረ ነው የምያውቅ ፈጣሪ ያግዝሃል የማያልፍ ይመስላል ግን ያልፋል
@edomedom4858
@edomedom4858 16 дней назад
አይዞህ ወንድሜ ግን ከቻልክ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ሒደህ ሱባኤ ያዝ አመነኝ ደህና ትሆናለህ ሰላማቸውን ያገኙ ሰዎች ስለማውቅ ነው።
@azebnegash1827
@azebnegash1827 15 дней назад
ፀበል ተጠመቅ ከላይህ ላይ እንደ ጉም በኖ እንደ ጭስ ተኖ ይጠፋልሀል ።
@YabSima
@YabSima 8 дней назад
እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ አክሎ በቤቱ ያጽናህ ወድሜ
@عنرعلي-ث3ر
@عنرعلي-ث3ر 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት የእግዚአብሔር ቸርነት የኛን ሐጢያት መብዛት ሳይሆን መመለሳችነን ነዉ የሚፈልገዉ
@MeliMeli-tw5io
@MeliMeli-tw5io 16 дней назад
በእመብርሃን ያመነ ማን አፈረ ኪብር ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤
@SerkaMolla
@SerkaMolla 9 дней назад
ሂወት ፈተናዋ ብዙ ነው ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን😢😢❤ እንኻን አለፈ ታሪክ ሆነልህ ወድሜ❤❤❤❤ ግን ፈተናወች ሁሉ ለበጎ ናቸው።
@samrawitmogesa7815
@samrawitmogesa7815 15 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳህ አሁንም በርታ ወንድም አለም
@saratube7513
@saratube7513 16 дней назад
ጎበዝ መጨረሻህን ያሣምረው
@djvainethiopia8994
@djvainethiopia8994 16 дней назад
የእኔ አይነት ታሪክ እኔ የገላገለ እግዛብሄር እናንተን ከዚ ከመርዝ ሱሱ ይገላግላቹ የእኔ ደሞ ሶስቴ እራሴን ሊያስጠፋኝ ሁላ ነበር
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 15 дней назад
በእምነትህ ጠንክር ወንድሜ
@Ikram221-ux9rs
@Ikram221-ux9rs 14 дней назад
እባካችሁ የማዉቀዉ ልጅ አለ ከዚህ ጉድ አዉጡት
Далее
iPhone Flip станет ХИТОМ!
00:40
Просмотров 233 тыс.
МЭЙБИ БЭЙБИ - Hit Em Up (DISS)
02:48
Просмотров 123 тыс.