Тёмный

ሱባዔ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞና ተዐቅቦ ማለት ምን ማለት ነው? 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 149 тыс.
50% 1

በቤታችን የሱባዔ አያያዝና የአርምሞና የተዐቅቦ አጠቃቀም ሥርዓት!

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 655   
@mahilattim7300
@mahilattim7300 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ወለላይቱ ብለው እመብርሀንን ሲጠሩ መንፈሴ ሀሴት ታረጋለች
@woinshet2595
@woinshet2595 4 года назад
እኔም እጅግ በጣም ደስ ይለኛል
@danimarr3168
@danimarr3168 4 года назад
😆😆💐💐💛💛💜💜💜💖💖💕💝💜💛💘💘enem endazawe yigerimim
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 4 года назад
እኔም ለመጀመርያ ግዜ በመምህር ይህ የእመቤቴ የሰም አጣራር ወለላይቱ እሜቤት የሰማሁት እና በተለየ ስሚት ነው ደሰ ያለኝ ረጅም እድሜ እና ይጦት መምህረይ
@almazhailu2057
@almazhailu2057 4 года назад
?
@ethio4421
@ethio4421 4 года назад
Enem libe fisis yilal 🙏
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 2 года назад
Kelhewate yasamalean amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏.
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 года назад
ቃለህይወትን ያሠማልን ከስደት መልስ ከባሌ ጋር ተያይዘን #ሱባኤ ለመግባትና ፍሬ እንዲሰጠን እንለምነዋለን 🙏 እስቲ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተኪዳን ከቤሩት ሊባኖስ 🙏
@hdu4612
@hdu4612 4 года назад
መምህራችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣ወለላይቱ፣ብለው፣ሲጠሩ፣እንዴት፣ደስእንደሚሉ፣
@gashawadamu1264
@gashawadamu1264 Год назад
በጣም ነው ከአባታችን አንደበት የእመቤታችን ስም ሲጠራ የሚያምረው
@gamarissam1038
@gamarissam1038 10 месяцев назад
❤❤❤betam des yelal
@rutaasmare286
@rutaasmare286 4 года назад
እንኳን ደና መጡ መምህር ስጠባበቅ ነበረ
@tirfeterufat7021
@tirfeterufat7021 4 года назад
አሜን
@fggg1571
@fggg1571 4 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን
@sanymrs840
@sanymrs840 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 4 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በገንዘብ ልንገዛው የማንችለውን ልብን የሚያንፅ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስታርቀውን መልካም የሆነውን ቅዱስ ቃሉን የመገቡን ያስተማሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@እርዳቴጊዮርጊስነዉ
ቃል ህይወት ያሰማልን 😥እኔሰ በእምነቴ መጽናት አቅቶኛል በጸሎት አሰብኝ ወለተ ሰላሴ እያላችሁ 😭
@hanatesfaye6983
@hanatesfaye6983 4 года назад
እመቤታችንን ሲጠራት አቤት ደስ ሲል ወለላይቱ እመቤት!!!!
@bereketgoitom9017
@bereketgoitom9017 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🇪🇷💒🇪🇹
@Mes355
@Mes355 Год назад
አባታችን በእውነት ትምህርቶች ልብ ያርሳል ቃል ህይወት ያሰማልን አባ ረጅምና ሙሉ ጤና ያድልልን 🤲👏
@ትግሥትአሠላ
@ትግሥትአሠላ 3 года назад
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን
@bitanya2094
@bitanya2094 2 года назад
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 года назад
የምፈልገው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ።
@mesfinshume8849
@mesfinshume8849 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እመብረሀን እድሜና ጤና ትስጠወት
@amanuel5687
@amanuel5687 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ከነቤተሰቦ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነው የተማርነው በልባችን ያሳድርልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@selfanitech4564
@selfanitech4564 6 месяцев назад
አሜን ቃለ ይወት ያሰማልን መምህራችን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Год назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@hanaayela2023
@hanaayela2023 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 4 года назад
Amen Amen Amen Kalehiwotn Yasemaln Memhrachin
@dama2879
@dama2879 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ከክፉ ነገር ትሰውርልን የኛ አባት
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 года назад
Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln Abatachin Amen Amen Amen
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 года назад
አባቴ ፀጋውን ያብዛለት የወለላይቱ ማርያም እርድታኝ በጀወ ብባርክ እግዚአብሔር ይባርከኛል
@ሸዋፍቅርሸዋ
@ሸዋፍቅርሸዋ 4 года назад
ውድ የአገሬልጆች በስደት የምትኖሩ ወደአገራችን ገብተን ለሱባየ ያብቃን አብሱ በአረብ አገር ያለን እህት ወድሞቸ
@tigegetachew8559
@tigegetachew8559 4 года назад
አሜን አሜን አሜን😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
አሜን አሜን አሜን
@manahile.melese7158
@manahile.melese7158 4 года назад
ስራ እየሰራን ሱባዬ መያዝ አንችልም
@ሸዋፍቅርሸዋ
@ሸዋፍቅርሸዋ 4 года назад
@@manahile.melese7158 ወየ ማማየ አይመችሽም ሱባየ ማለትእኮ በጣም ጥንቃቄያስፈልገዋል
@eth3816
@eth3816 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@kalye2534
@kalye2534 3 года назад
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemenshalemnesh1015
@alemenshalemnesh1015 2 года назад
መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በረከተወ ይደረብን
@ohgod1331
@ohgod1331 3 года назад
ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ ወለላይቱ እንዴት ደስ የሚል ቃል ነው፡፡
@ወዲኣርኣያስላሴ
@ወዲኣርኣያስላሴ 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፡ ቃለ ሄወት የሰማልን ፡ የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ፡፡
@woinshet2595
@woinshet2595 4 года назад
እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን ነው የሚያስተምሩን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎት እኛም አድምጠን የምንጠቀምበት ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልን
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@dispatcherman9237
@dispatcherman9237 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማንል መምህራችን
@amarchgebeye6166
@amarchgebeye6166 2 года назад
ቃለሒወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያረዝምልን
@memeke5620
@memeke5620 4 года назад
አባታቸን በፀሎት አሰብን አባታቸን የማቶሳላን እድሜ እግዜያብሄር ይሰጦት እግዜያብሄር የአገልግሎቶት ዘመን ይባርኩሎት ኑሩልን
@halimacop1911
@halimacop1911 3 года назад
ቃለ ሄዉት ያሠማን
@ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
@ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑሩልን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መምህረ ሄኖክ በጣም እምወዲህ እማከብረህ አባቴ ነህ ሥለ አይነ ጥላዉ እምታስተምረዉ ህይወቴን ያጨለመዉ እሱ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lamar5988
@lamar5988 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃል ህይወት ን ያሰማለን፫ አሜን ፫⛪💚💛❤👂👈☝☝☝
@ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና
መምህራችን ሄኖክ ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አኛም ሰመተን 30//60//100 ያምር በተግበር አናውሎው እግዚአብሔር ይረዳን ሱባኤ የምንግባው ግዜ ይደረሰን አሜን
@fasikadereje7288
@fasikadereje7288 4 года назад
መምህር የህይወትን ቃል ያሰማልን በጠና በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን የድንግል ልጅ የቅዱሷኑ አምላክ የኛም አምላክ እግዚአብሔር ይስጥልን
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይዎትን ያሰማልን እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥልኝ ለምስክር በጣም ካቅሜ በላይ የሆ ነ በህይዎቴ አሁን በርሶ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አስቡኝ በፀሎት ወለተ መላእክ ነው አባዬ🙏🙏🙏🙏
@kamilfadlallah459
@kamilfadlallah459 4 года назад
Embty tdrslhwe amne
@AliSaleh-kb1hg
@AliSaleh-kb1hg 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለላቱ ብለን ሰንጠራት ምነኛ መታደል ነው እመብረሀን ክብር ምስጋና ለስዋ ይሁን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@hghg7347
@hghg7347 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 года назад
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 4 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እየጠበቀሁ ነበር ፀልዩልኝ ወለተ ሰንበት ነኝ
@lizagetie8566
@lizagetie8566 4 года назад
የኔ አባት በርታልን እግዚያብሔር እድሜ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን እመቤታችን የኛ ወለላ በለሕ ሥጠራት አባየን መቆጣጠር አልቻልሁም እመቤቴ ሁሉነገሬ ከሀዘኔ የምታፅናናኝ ጉልበቴ ምሕረቴ ናት ለኔ ክርሥቲያኖች በሀይማኖት እንፅና አይተወንም የፈጠረን
@asefumesele5875
@asefumesele5875 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 4 года назад
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ፀጋዉን ያብዛለዎት አቤቱ ነብሤ ሆይ እግዚአብሔር ፈሬ😭😭😭😭😭😭😭😭
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 3 года назад
ዘመንዎት ይባረክ መምህራችን ድምፅዎ ብቻ መንፈስ ያድሳል እንኳንስ ትምህርት ጨምረውበት
@saratesfaye7998
@saratesfaye7998 4 года назад
ቀሲስ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አሜን
@ascalaacal2481
@ascalaacal2481 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@gosayedaba8100
@gosayedaba8100 3 года назад
አባታችን ቃል ህይውት ያሰማለን።
@muludegu2164
@muludegu2164 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልኝ
@markonjo7263
@markonjo7263 4 года назад
Egziyabehr yimesgen Amen Amen. Amen
@beza2625
@beza2625 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 3 года назад
መምህር ቃለህይውት ያሰመሊን
@yonastemesgen1478
@yonastemesgen1478 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን
@aleema9071
@aleema9071 4 года назад
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታችን ይሄን የዘረዘሩን ሁሉ በጎ ነገሮችን እንድናደርግ ይርዳን አሜን ፫
@nardosayesew8588
@nardosayesew8588 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኛም እንደ አባቶቻችንና እንደእናቶቻችን በሱባየ የለባችንን እና የነብሳችንን ምግብ ለመመገብ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫
@mimemime4785
@mimemime4785 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋው አብዝቶ ያድልልን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለፆመ ፍልሰታ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
መምህርዬ እድሜወትን ያርዝምልን
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
ስለእምነት ብዙ ነገር አውኩ መምህር በጣም እናመሰግናለን መጋውን እየመለሱ ነውና በእውነት አባታችን
@phonecar1269
@phonecar1269 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ስልካቸውን የምታቁ ጻፍልን
@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእዲሜ በፀጋ ያቆይልን
@bizuyita5945
@bizuyita5945 4 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mercimerci236
@mercimerci236 4 года назад
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያስማልን መምህራችን እድሚክጤናጋያደልልን
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 2 года назад
እመበርሃን እንደቸርንቶ ታስበን እግዚአብሔር ይመስግና ወሰብሀት ፈጣሪ አምላክ አባታቸን ቃል ሂወት ያሰማልን
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 4 года назад
Amen kale hiwet ysemalen 🙏
@ጎደሊያስ-በ5ቨ
@ጎደሊያስ-በ5ቨ 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማል መምህር
@tinaabate9497
@tinaabate9497 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን.
@solomonnegasi6466
@solomonnegasi6466 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 года назад
Amen amen amen brktachiwe ydrsene klhwete ysmalene 👏👏👏👏💚💛❤️
@titinaaddisu5387
@titinaaddisu5387 4 года назад
ቃል ህይወት ያሴማን ጼጋዉ ያብዛልህ አባታችን በጻሎቶት አስቡ ወላተ ማርያም
@marybtsarmyforever1440
@marybtsarmyforever1440 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር
@yohinaweletyohines2013
@yohinaweletyohines2013 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምን ያብዛሎት መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን ወለላይቱ እመቤታችን ሀገራችንም እኛንም ትጠብቀን አሜን ቃለህይወትን ያሠማል የሠማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሣድርብን 🤲
@tau82
@tau82 4 года назад
The way you say "welelayitu Emebet" betam des yilal,Emebete Des yemil hiwot testeh!! Tsega yibzalot abatachin.Thanks a lot!!
@alemteweldegebru8695
@alemteweldegebru8695 4 года назад
Amen Amen Amen 🤲🙏 Kaleheywet yasemalen memher Amen 🤲🙏
@saramulugeta7527
@saramulugeta7527 4 года назад
አሜን፡አሜን አሜን፡ነእውነት ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ ርዕስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ethiopiaabyssinia1216
@ethiopiaabyssinia1216 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@agunuo5118
@agunuo5118 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በቅዉነት እመቤታችን ለሁላችንም በምልጃዋ ትድረስልን
@nunualemu8183
@nunualemu8183 4 года назад
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እየሰጡን ያለው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@ሀይለማርያምሀይለማርያም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዛቢሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን
@negatuwaethio910
@negatuwaethio910 4 года назад
Amen🙏🙏🙏🙏
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጸሎቶት አሥቡኝ መምህራችን ወለተ ማርያም ብለው ጸሎት ሣደርግ ያዛጋኛል የማነበውን ያሥጠፋብኛል አረ ብዙ ነው መምህር እናም በተለይ አረብ አገር ላለነው የናንተ ጸሎት ያሥፈልገናል !
@abebaabebe7562
@abebaabebe7562 4 года назад
የእመቤታችንን አርጋኖን ፀልይ በጣም መፍትሄ ይሰጥሻል እኔ ቤት ምን ሆነ መሰለሽ የ14 ዓመት ልጄ ባለፈው ለኮሮና በታዘዘው ምህላ ላይ ቤተስብ በሙሉ የቴሌቭዥኑ ፕሮግራም 3 ሰዓት ሆኖ እስኪጅመር 6ሆነን የተለያዩ ፀሎቴችን ተከፋፍለን እንፀልይ ነበር እና እኔእርጋኖን ማንበብ ስጅምር። ይህች ልጅ ሙቀት ይለቅባት እና ትቅበጠበጣለች እኛ ምንም እልመስለንም ንበር በ3ኛው ቅን ልክ እርጋኖን ሲጅመር ረብ እድርጎ ጣላት እና እንቀጠቀጣት። ዝም ብለን ፀሎታችንን ቀጠልን። ምን ቢል ጥሩ ነው ከናተጋ መ ኖር እልፈልግም ብሎ ትልቋ ልጄ እና አባቷ ትንሽ በፀሎት ደከም ያሉ መሆናቸውን ጭምር እንዲጠነቀቁ ተናግሮ ይኸው እሁን ነፃ ሆነን እግዚአብሄርን እያመሰገንን እንገኛለን። አይዞሽ በርቺ ልጄ ምክንያት የሌለው ፍርሃት በጣም ትፈራ ነበር ልቧ ሁሉ ይምታ ነበር እሁን ግን ነፃ ነች እግዚአብሄር ይርዳሽ እፅልይልሻልሁ። ልጄ በርቺ
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 4 года назад
Tekeke yenye wede yenyme ciger new
@astatekushima3539
@astatekushima3539 4 года назад
አባታችን፡ቃለሕይወትን፡ያሰማልን፡ያገልግሎት፡ዘመኖን፡ይባርክ፡እመቤታችን፡ለፍልሰታዋ፡ታብቃን፡አገራችንን፡ሰላም፡ታድርግ ።
@ሄለንየድግልልጅማረኝፈጣሪ
ቃለ ህይወት ይሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን
@rozinarozina6312
@rozinarozina6312 4 года назад
Amen Amen Amen kale hiwete yasemawote memeher 🙏🙏🙏
@eyasueskeziaw1010
@eyasueskeziaw1010 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን፣ እመብርሃን ትስጥልን
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 4 года назад
Egzihabiher abzito yibark wandime tebarek kale hiwot yasemalen ameeen!!
@የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ፈ4ሠ
ቃለ ሕይወት ያሰማል በጣም የሚጥም እና ግሩም ደንቅ ትምህርት ነው በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 года назад
amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን ፆሙ የበረክት ያድርግልን የሀፅያት መደምሸሻ የዳቢሎስ እድል መንሻ የመንግስቱ መውረሻ ያድርግልን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን 🤲🏽
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 года назад
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@michielmikael
@michielmikael 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ጸጋዎትን ያብዛልን የእርሶ በረከት ይደርብን በጣም አሰፍለጊየሆነ የቃለ እግዚአብሔር ትምህረት የሚያስተምሩን ያለ እና ይቀጡልበት አባታችን
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 года назад
ቃል ሂውተ ይሰመጰለን አሜን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 4 года назад
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣መምህራችን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን
@bizubiru9542
@bizubiru9542 4 года назад
አባቴ ቃል ህይወት ያሰማውት። ሲጨንቀኝ ይደርሳልናል እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ።
@ሀፂያተኛነኝለንሰሀአብቃኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክልን በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ገብተን ለንሰሀ እንዲሁም ሱባኤችንን በስርአት እንድንፈፅም መልካም ፍቃዱ ይሁንልን
@مبنبنبن-ذ5ذ
@مبنبنبن-ذ5ذ Год назад
በእዉነት ቃለ ህይወትን ቃለበረክትን ያሰማልን መምህራችን ወለላይቱ ማርያም ትጠብቅህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hareghawult6208
@hareghawult6208 3 года назад
ቃለሕወት ያሠማንን ወድማችን
Далее
这位大哥以后恐怕都不敢再插队了吧…
00:16
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
00:32
Просмотров 2,9 млн
Women’s Free Kicks + Men’s 😳🚀
00:20
Просмотров 9 млн
MK TV  የተቀደሰው ሱባኤ
40:21
Просмотров 3,8 тыс.
这位大哥以后恐怕都不敢再插队了吧…
00:16