Тёмный

🛑መምህር ተስፋዬ አበራ መልስ ሰጠ"አባ ገብረ ኪዳንን እኔ አልተሳደብኩም ብዙዎች ግን.../ 

Menker Media መንክር ሚዲያ
Подписаться 178 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

#ውድ_ተመልካቾቻችን_በሚኪ_ሚዲያ_እምታውቁት_ቻናላችን_ወደ_መንክር_ሚዲያ_ስም_ለውጥ_እያደረግን_መሆኑን_ለማሳወቅ_ነው

Развлечения

Опубликовано:

 

2 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 632   
@menkermedia21
@menkermedia21 10 месяцев назад
መንክር ማለት ልዩ ድንቅ ማለት ነው። መንክር ሚዲያ ድንቅ እና ልዩ ስለሆነቺው ቅድስት ቤተክርስቲያን ወቅታዊ እና ሚዛናዊ መረጃዎችን፣ትምህርቶችን፣ዝማሬዎችን፣የምእመናን ጥያቄ ማብራሪያ ፣እና የበረከት ስራዎችን የሚሰራ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው።በዚህም መሰረት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት ሕጋዊ የዘገባ ፍቃድ የተሰጠው ሕጋዊ ሚዲያ ነውና እርስዎም ከእኛ ጋር አብረውን ይቆዩ ያገለግሉ ይገለገሉ ዘንድ ሚዲያውን Subscribe, Like,Share ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ። ለሀገራችን ሰላምን፣ለቤተክርስቲያናችን አንድነትን፣ለህዝባችን ጤንነትን እግዚአብሔር ይስጥልን ። መንክር ሚዲያ-Menker Media የእናንተው።
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 11 месяцев назад
እንቁ መምህራችን የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀየርክ የለወጥክ እውነተኛ አገልጋይ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-db1lt6yw4z
@user-db1lt6yw4z 10 месяцев назад
መንጋ አጋንንትም የሚገርመኝ ደግሞ ያላችሁ የጥንቆላ ህብረት 😂😂😂😂
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 10 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-UsdSKng4BDs.html
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 10 месяцев назад
በመጀመርያ የላኩትን ሊንክ ተጭነህ /ሽ/ ገጠመኝ የሚለውን ቪዲዮ አዳምጠው ጋብዥሻለሁ /ሽ/ የራስህን /ሽ/ታርክ ታገኘዋለህ /ሽ/ ቆይ ግን ከመቸ ወድህ ነው ፀልዩ ፣ ስገዱ ፣ ንስሃ ግቡ ቅዱስ ቁርባን ውሰደ ብለው የማስተምሩትን አባቶችን እና መምህሮቻችን ጥንቆላ የሚሆነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 10 месяцев назад
አሜን! መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 10 месяцев назад
አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ነው አንዴ እኛጋ መብርቅ ወርዶ ሌላ ነገር ሲቃጠል ስቅል አድኖ አልተቃጠልም
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 11 месяцев назад
ሚኪዬ በመጀመርያ በትልቅ ሚዲያ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ምጠብቀው ነበረ ዛሬ ያቀረቡት እንግዳ በኔ ህይወት ትልቅ ቦታ ያላቸው በቃል ስብከት ብቻ ሳይሆን በተግባር ክርስትና ያስተማረኝ ህይወቴን የቀየረ መምህር ተስፋዬ አበራነው መምህሬ የሚረዱት ሰዎች የሱን ትምህርቶችና የመናፍስት ምስጥር የተጠቀመበት ሰው አንዱ እኔ ነኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን መምህሬ በጣም ነው ምወድህ እድሜና ጤና እመኝልሀለው
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 11 месяцев назад
ረጅም እድሜ ለመምህራችንና እንደሁም ለመንክር ሚዲያ ሚኪ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን ሚኪ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን በጉጉት በርቱልን
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 10 месяцев назад
እኔም መምህር ተስፋዬ ባይኖር ወደኔ ባይመጣ እራሴን አጥፍቼ ሲኦል ነበርሁ😭መምህሬ ❤❤❤ከኔድሜ ላተ ❤
@geemayle7969
@geemayle7969 2 дня назад
@@user-vo6uh3vf5iሰላም ሰላመ እግዝያብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾አሀን እንዴት ነሽ/ህ ?የፈለገ ቢሆን ሂወት ለማንም ሞልታ አታውቅም: ተስፋ መንግስተ ሰማያት ግን ማንም እዲነጥቀን ለክፋው በቃሉ እናሸንፈዋለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ሙሉ ዘላለማዊ እሷ ናት ና! ጥበቃው አይለየን!
@solyanatefera
@solyanatefera 11 месяцев назад
መምህራችን ለብዞች መዳኛ አባታችን ነህ የእውነት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ምንም ነገር ሳይገድብህ በእውነት መንገድ የምትጉዋዝ መምህራችን ነህ
@johanmarbel2363
@johanmarbel2363 11 месяцев назад
መምህር ተስፋየ እውነት ነው የምትናገረው፡ እግዚአብሄር ብቻ ይጠብቅህ።
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 11 месяцев назад
መምህራችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከብዙ ነገሮ ስላነቃኸን እናመሰግንህ አለን ከስት ጉድ ነቃሁ እኔማ ተመስገን እደመምህር አይነት ይብዛልን❤❤❤
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 11 месяцев назад
መምህርዬ እድሜና ጤና ከእኔ ሙሉ ቤተሰብህ መምህር ተስፋዬ አበራ አይዞህ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይሰጥልን መንክር ሚዲያዎች መምህርን ስላቀራባችሁልን ሁልጊዜ አብሮነታችሁ ያስደስተናል በርቱልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 месяцев назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ አንተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@makdabekele8833
@makdabekele8833 11 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ ውድ የእግዚአብሔር ልጅ ፁሙ, ፀልዩ, ንስሀ ግቡ, ስገዱ በመጨረሻም ለስጋወደሙ ብቁ ብሎ የሚያስተምር የሚመክር ውድ መምህራችን እድሜ ከጤና እመኝልሀለሁ ብርርርርርክ በል::
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 11 месяцев назад
መምህርየ መቸም አትጠገብም ሁሌም ብትናገር አንደበትህ ይጣፍጣል የተግባር ሰው ውዱ መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅልን አንተን የሚጠላ ዲያቢሎስ ብቻ ነው ቀጥል ሀይማኖታችን እንድናውቅ ስለረዳኸን እናመሰግናለን
@hemenaudit9544
@hemenaudit9544 10 месяцев назад
Lemanignawum chewa mehayim neh
@bamlaklegese484
@bamlaklegese484 10 месяцев назад
@@hemenaudit9544 አንተ አዎ ነህ
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 10 месяцев назад
እውነት ነው
@abebechiabate8478
@abebechiabate8478 11 месяцев назад
መምህራችን አኮን ደና መጡልን
@zinagizat5269
@zinagizat5269 10 месяцев назад
እግዚአብሔር የሰጠን መፅናኛችን አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 2 дня назад
አባ ገብረኪዲን እዉነተኛ የቤተክርስቲያናችን ኮከብ ናቸዉ። የተቀደሰቺዉን ሀይማኖታችን እንደ አቡነ ተክለሀይማኖት እና ሌሎች ቅዱሳን ቅልቅል የሌለባትን ሀይማኖታችን ያሳወቁን። ይህ ሚኒስትሪ ማለፍ የተሳነዉ ሰዉ ነዉ መንጋዉን የሚነዳዉ። ቤተክርስቲያናችን የጠቋር ፣የዓይነጥላ መነኻሪያ ያደረጋት ይህ ሰዉ ነዉ። የሚያሳዝነዉ መንጋዉ እዉቀቱ ስሌለዉ በዚህ ሰዉ የሚነዳዉን ተመልከትልኝ
@salembirhanu4616
@salembirhanu4616 11 месяцев назад
የኔውድ መምህር አንተን በዝህ ዘመን የፈጠረህ ሀይማኖታቸው ለዛለ አንደኔ ለወደቁት መነሻ ነህ አምላክ ይጠብቅህ
@SerkalmGosa-kd5ly
@SerkalmGosa-kd5ly 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ከነ ቤተሰቦት ከስንት ጉድ አወጡኝ መምህርዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 месяцев назад
ረቡኒ እንዃን ደና መጣህ እኛ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን ምእመናን ገባ ገባ በሉ
@kirubzatnatiwos774
@kirubzatnatiwos774 10 месяцев назад
እንቁ መምሕራችንን ስለጋበዝክልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለነሰ🙏 ተዋሕዶ ለዘላለመሰ ትኑር ደብተራን ከቤተክርስትየመን ይጥፋ 🙏
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 10 месяцев назад
ክፍል ሁለት እንጠብቃለን መምህር ተስፋዬ በድጋሜ አቅርቡልን🙏🙏🙏🙏
@user-qd6dm6ul5g
@user-qd6dm6ul5g 10 месяцев назад
መምህር ተስፍየ የብዙዎችን ህይወት የቀየሩ እንቁ መምህራችን ነው እግዚሃብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነመላ ቤተሠቦችክ ከዘመኑ ጋር የሜሄድ ትምህርት ነዉ የምታስተምረው❤
@ygermal1
@ygermal1 11 месяцев назад
ወንድሞቻችን እንኳን ደህና መጣቹህ ምንም እንኳን ማሀይም ብሆንም በሀጢያቴ በበደሌ ተቅበዝብዠ እረፍት ካጣሁት ሰወች አንዱ ነበርኩ እድሜ ለአባታችን ለመላእከ መንክራት መምህር ግርማ እና መሰል ልጆቻቸው ሁሉ እነሱን ለሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አትለይምና ለክብርት እናቱ ለወላዲተአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት የመምህር ተስፋየ እና መሰል አባቶች ወንድሞች እህቶች አስተምሮ እኮ መታቹንም አስመታቹንም እንደኔ የጠፋውንም አጥፊና ጠፊ የሆኑትን ሁሉ ወደ ፅድቅ ወደ እውነት የሚያመጣ ሁሉንም ወንድማማች እህትአማች የሚአድርግ አውሬ የበላውን ትውልድ የሚታደግ የእግዚአብሔርንአሰራር ከክፉው አሰራር የለይ ብርሃን ን ከጨለማ የለየ እንዲሁ በጭፍን በጨለማ የሚመላለስ ትውልድን ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ በብርሀን የሚመላለስ ብርሃኑ ለሌሎች የሚተርፍ ትውልድ የሚአስገኙ የዘመናችን ሐዋርያወችን ቅዱስ ቃሉን ሸምድዶ ለእውቀት ለትምህርት ለግርማሞገስ እያለ አስቀብሮ አስቀብሮ የእግዚአብሔር የሆኑትን እየነቀፈ እየተቀዋወመ የእውቀት ካባ አጥልቆ ስንዴውን ጭንጫ ላይ እሾህ ላይ መንገድ ላይ እየዘራ 30 60 100 ያማረ ፍሬ ታፈራላቹህ የሚል የክርስቶስን መስቀል ተሸክሞ ኮረናን ፈርቶ የማያሳልም ሲታመም የዳቢሎስን ጠጠር የሚቆረጥም አምላክ በደሙ የመሰረታትን ርትዕት ተዋህዶን ማንም አውሬ ሲፈነጭባት በእሳት ሲያነዳት ካህናትን ምዕመናንን ሲያርድ እሳቱን እየሞቀ የሚተኛ ስብከቱም ማሳውን በትልቅ ማረሻ እያረሱ ሰርዶውን ሲያዩ ሸረፍ እያደረገ የሚአርስ የኔ አይነት ሰነፍ ገበሬ ይመስላል ለመጀመሪያ ጊዜ እርሻው ሲታይ በደንብ የታረሰ ይመስላል ሰርዶው ግን አልተነቀለም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ሲታይ ስንዴወቹ በጣም ቀጭጨዋል ለካ እርሻው ለስንዴው ሳይሆን ለሰርዶው ነው ያገዘው የቀደሙ አባቶቻችን እኮ በከፍታ በፅድቅ በቅድስና የኖሩት እንደኛ መፅሐፍ ቅዱስን ሸምድደው ወይም ደግሞ በአለማዊው ትምህርት ዲፕሎማ ዲግሪ ይዘው ሳይሆን በተግባር ኑረውበት ነው ብርሃንን ከጨለማ ለይተው በተጋድሎ ተፉልመው ስጋቸውን ለነብሳቸው አስገዝተው ጨለማውን ገፈው በብርሀን ተመላልሰው ክርስቶስን መስለው ያለፉት ገድልም የተፃፈላቸው እንደኛ ክላሽ አንግበው አይደለም ውጊያቸው ከማይታየው ረቂቅ የጨለማ ሰራዊት ጋር እንጂ። አውቀን ከተፋለምነው ለፅድቅ ለከፍታ ለቅድስና አብቅቶን በብርሐን እንድንመላለስ ነው ካላወቅነውም ከሀጢያት ላይ ሀጢያትን እያሰራን ይዞን ወደ ጥልቁ ሊወርድ ነው ክፉውም አጀንዳው ሰው ነው እግዚአብሔርም አጀንዳው ሰው ነው ክፉውም አንድ ሰው እንዲያጣ አይፈልግም እግዚአብሔር አምላክም እንደዚሁ ስጋችን ምድራዊ ነው ነብሳችን ደግሞ ሰማያዊ ፍልሚያው በስጋና በነብስ ላይ ነው። የትኛው ሰባኪ ነው መንፈስ አለብህ ቢባል አለብኝ የሚል ይህ ደግሞ ከወላዲተአምላክ ጋር መገዳደር ነው። ሀጢያት የለብኝም አልበደልኩም የሚል ልክ እንደወላዲተአምላክ መንፈስ ቅዱስ ጠልሎኛል ማለትን ያመጣል አታድርጉ የተባልነውን ቅዱስ ቃሉን ስንጥስ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብርሃን ከኛ ይሸሻል ብርሃን ሲሸሽ ደግሞ ሞት የተባለው የጨለማው መንፈስ ይገባል አዳምና ሒዋን ሞተዋል ግን ብዙ አመት ቆይተዋል ስለዚህ የለብኝም ማለት አንችልም ጌታ ሆይ በድያለሁ የታሰርኩት አህያ እኔ ነኝ አባቴ ሆይ ፍታኝ ማለት አለብን ቅዱሱ እንዳለ ሁሉ እርኩሱም አለ እች አለም በሁለት ተቃራኒ ነገሮች ነው የተፈጠረችው የጨለማው መኖር ብርሃንን እንድናውቅ ይረዳናል
@maxdz9446
@maxdz9446 11 месяцев назад
ትክክል እውነት ነው
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 11 месяцев назад
በጣም ቆንጆ አገላለዐፅ ተባረክ/ኪ
@tigistlema6194
@tigistlema6194 10 месяцев назад
ገብረ ትንሳኤ አገላለጽህን ወድጀዋለሁ በውነት በይክክል ገልጸኸዋል መምህራችንን ከተኛንበት የቀሰቀሰን ውድ መምህራችን ነው እኛን ኦርቶዶክሶችን ብዙ አህዛብን የመለስ ያስተማረ ነው እውነት ነው በአባቶቻችን ግዜ እውነተኛ ንጽህናነ በተግባር ኖረውታል ፈጽመውታል። ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን እድሜን ከጤና ጋር🙏🙏🙏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 10 месяцев назад
በትክክል ገልጸኸዋል አይነ ልቦናችንን ያብራልን!
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 11 месяцев назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣልን የኛ እንቁ ❤❤
@ruthmime73
@ruthmime73 11 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ የብዙ ሰው ሕይወትን የለወጥህ ሰው ነህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት ቃላት የለኝም።
@Azahel294
@Azahel294 10 месяцев назад
እኔ እስከ ማወቅ ደረስ የሰውን ህይወት የሚለውጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው አለቀ ሰው በምን አቅሙ ነው የእኔን ህይወት የሚለወጥው ምድር አሽቃባጭ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌??
@fanayeasers5948
@fanayeasers5948 10 месяцев назад
ለምንድነው የዘቀጠ ሀሣብ የምትሰጠው ሰው ሳይሆን ህይወቴን የቀየረው አስተምህሮውን ነው እሺ.የሰው ደነዝ በምን ይሞረዳል ?ይህንን ትምህርት የሚጠላ ደብተራ እና የደብተራ መንፈስ ያለበት ነው.ግን አሥሥተውልል...........ተማር...
@mesidesign1136
@mesidesign1136 10 месяцев назад
​@@Azahel294ይቅር ይበልሽ እህቴ። ብቻ ልቦና ይስጠን ሁላችንም ። ያመነችበትን ተናገረች ስድቡን ምን አመጣው?
@getnehtariku2648
@getnehtariku2648 10 месяцев назад
Ameeeeen
@Azahel294
@Azahel294 10 месяцев назад
@@fanayeasers5948 እኔ እኮ አሰተምሮውን አልተቃውምኩም የተቃውምኩት መምህራን የምትከተሉትን ነው አስተምሮውን ብትከተይ አትሳደቢም ነበር 😭 ደብተራ ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙ ታውቂዋለሽ❓❓❓❓ካላወቅሽው ግቢና ውዳሴ ማርያም የቅዳሜ ውዳሴ ላይ አለ አንቺ የተሳደብሽ መስሎሽ ነበር ግን ደብተራ ...!!? መምህር ተስፋዬ ስድብ የመጨረሻ ሀጢያት እንደሆነ አላስተማሯችሁም😃??እኔ ግን ስድብ ሀጢያት እንደሆነ መምህር ሄኖክ አስተምረውናል ጌታ ከእነሱ ጋር ይሆን 🙏 የሰው ደነዝ በምን ይሞረዳል ላልሽው በቃለ እግዚአብሔር ይሞረዳል✝️🙏😭?
@mesidesign1136
@mesidesign1136 10 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ ለብዙ ሰው መዳኛ ነው።ሰንበት ተማሪ ሆኜ ያልተማርኩትን በመምህር ተስፋዬ ሚዲያ በስደት አገር ሀይማኖቴን እንዳውቅ ያደረገኝ።
@godolyas2497
@godolyas2497 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህልን ❤❤ ካደበትህ የምትወጣው ቃል ሁሉ ህይወት የምትገነባ ነፍስን የሚጠግን ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ እለት እለት የሚገነባ ነው❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህን ❤❤❤
@heyabapp1603
@heyabapp1603 11 месяцев назад
መምህር እዉነትም ማንም ኣይወዳትምና ከዉሸት ኑሮ ወደ እዉነተኛ ስለ ኣመጣህን እግዚኣብሄር ይመስገን ክበርልኝ መምህር እንዳንተ ያብዛንል ኣማኑኤል.
@johanmarbel2363
@johanmarbel2363 11 месяцев назад
እንደ መምህር ተስፋየ አስር ሰው ቢኖሩ በጣም ጡሩ ነበር።
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 10 месяцев назад
የእኔ እንቁ መምህር ፈጣሪ በአንተ ላይ አድሮ እንድቀየር ረድቶኛል ኑርልን❤❤
@goodmorning3636
@goodmorning3636 11 месяцев назад
የፀገሠ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ቅዱስ ግን አንድ ነው መምህር ተስፍዬ ብዙ ምእመናንን ወደ እምነት የመለሰ አስተምሮ ለቅዱስ ቁርባን ያበቃ የተመዘገበ ብቻ ከ8000 በላይ መናፍቃንን ወደ ኦርቶዶክስነት አንደመለሱ ያደረግ ባጠቃላይ ጠላታችንን እንድናውቅ ያነቃን ድንቅ መምህር ነው አባ ገብረ ኪዳንም ተሰምተው የማይጠገቡ ስብከቶቻቸው
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 месяцев назад
መምህርዬ የኛእቁ ሺአመትኑርልን ስቱን የለወጥክ ስትሰወችን ከፈጣሪጋ ያስታረክ የተዋህዶ ፍሬ መምህሬ ጠላቶችህን ይሰርልህ አባቴ መድሀኒያለም የኔዉድ መምህር እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 10 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ አበራን በእድሜዬ ዘመን ሁሉ እንዳመሰገንኩህ እኖራለሁ ለምን በተለይ ለስደተኞች የነፍሳችን መዳን ፈጣሪ የላከዉ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን ነዉ እና ጤና ይስጥልን የመምህር ግርማን እንኳን ትምህርት ፈዉሳቸዉን በእሱ ገጠመኝ ትምህርት ነዉ የበለጠ የገባን ፈዉሳቸዉ ብቻ መዳኒታችን ነዉ❤❤❤❤
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 10 месяцев назад
የ እኛ እንቁ መምህራችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያቆይልን።
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 11 месяцев назад
ስለ ስዕል አድህኖ መምህር ስናገር አንድ ምስክርነት ለመስጠት ፈልጌ ነው መምህር እውነቱን ነው በሱባኤ ጠይቀው በፆም በፀሎት በእንባ ፀሎት የተሳሉ ስዕል አድህኖ እንዃን እሳት ልነካቸው እሳት ነው እራሱ ስዕል አድህኖ እሳት ብነሳ እንዃን ያጠፋል መምህር ተስፋዬ የሳለው ሰዕል አድህኖ ማርያምን የእውነት ምስክርነት ነው እኔ ከእሱ መዝሙር ቤት ነው ስዕል አድህኖ አምጥቼ የፀሎት ቤት የምጠቀመው የምፀልይበት እና አንድ ቀን አመት በአሉ የጌታ ልደት ነበር እኔም ልልደቱ ጌታ ብራሃን ለሰራልን ለመድኃኔዓለም ይሁን ብዬ ሻማ አብርቼ ደረቅ ብፌ እንጨቱ ላይ ነው ዝም ብዬ አብርቸ ጥሪ ነበረብኝእና ስወጣ አጥፌቸ እሄዳለሁ ነበር የእኔ ሀሳብ ግን ስወጣ ረሰቼው ሄድኩኝ እና አጠገቡ የመምህር ተስፋዬ አበራ እጂ የተሳለ ስዕል አድህኖ አለ አጠገቡ ገዛ ወደ ስኤምሲ ነበር የምጋዘውና ወደ መገና ደርሼ የሻማ ማቢያ 10 10 ብር ስሉ ትዝ አለኝ ወይኔ ሻማ ሳላ ጠፋ አልኹኝና በቃ በሙሉ እምነት መድኀኔዓለም ስልቅ ጠብቆ ያጠፋልኛል ከዚህማ አልመለስም ብዬ ጉዞዬን ቀጥዬ ውዬ ማታ 3 ስመጣ እንደው ለምልክት እንዃን እንጨቱን ወይም ሻማ ቀልጦ እንዃ ተንጠባጥቦ ማየትም እኮ አለ እግዚአብሔር ስጠብቅ እንዲህ ነው አምላኬ ክብር የክብር ክብር ይግባ አመሰግንሃለሁ ብዬ በእግዚአብሔር ፍቃድና በፀጋ ስጦታ የተሳሉ ስዕል አድህኖ እንዲህ ይጠብቃሉ እንጂ መቃጠል የለም መምህር ተስፋዬ እውነቱን ነው
@brwatato9525
@brwatato9525 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይክበር ይመስገን
@tigistmakonin7086
@tigistmakonin7086 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 5 дней назад
እኔም እመሰክራለው እኔም ያለሁበት አከባቢ በጣም ሙቀት ነው እና ሻማው ይቀልጣል አብርቼው ህጄ ስመለስ ሻማው ወድቆ ምጣፍ ሞኬቱ ላይ ጠፍቶ ምንም ሳይቃጠል አገኘሁት በጣም ነው የገረመኝ ሞኬቱ በቀላሉ የሚነድ ነው ግን ምንም ምልክት እኳን የለውም የኔም ፆሎት ቢቴ የመምህር ተስፋየ ስእለ አድኖ የሳላቸው ናቸው
@selinasweet7543
@selinasweet7543 10 месяцев назад
በእውነት የኛ መምህር በየትኛውም ሚድያ ላይ በኮንፊደንስ ነው ሚመልሱት እግዚአብሔር በሞገስ በጤና ይጠብቆት❤❤❤
@selamawittekle1375
@selamawittekle1375 11 месяцев назад
መምህር ስለመጣህ ደስ ይላል። እደአባቶቻችን ትምህርት ቢሆን ኖሮ በእውነት አንድ ተዋህዶ ወደ መናፍቅ አይሄድም ነበር። በቤታችን ምን ይመለክ እደነበር ማንም አያቅም ነበር ዛሬ ጠላታችን አውቀን እየተዋጋን አባ ሆነ መምህር የሚያስተምሩት በደስታ እንከታተለን ምክንያቱም ሁለቱም የየራሳቸው ጥቅም ስላላቸው። ለዚህ ሁሉ ያበቁን ዮቱበሮች ናቸው። ወንድሜ አንድ ነገር ልጠይቅህ አንድ የሚያገናኛቸው መድረክ ብታዘጋጅ መልካም ነው። አንዳንድ ዮቱበሮች እማ የሚያቀርቧቸው ተቃዋሚ(ፕሮቴስት) እነዲያደርጉ ነው የሚመስለው ። ስለዚህ ይኼን ችግር ብትቀርፍልን መልካም ነው።
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 11 месяцев назад
መምህሬ ተናግረህ አይደለም በምልክት ብትናገርም ይገባል አስተምህሮህ ኑርልን ግን መምህሬ እንፈልግሀለንና ብዙም ሚዲያዎችን አትዳፈርብን ❤ያንተው ብቻ ይበቃናል ምንም ብታስተላልፍ እናይሀለን ላንተ ካለኝ አክብሮት እና መውደድ ነው ክፍህን አልወድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 3 месяца назад
AMEN AMEN AMEN
@user-lo1nc8nr8r
@user-lo1nc8nr8r 10 месяцев назад
አባታችን ምንም ችግር አላየንባቸውም ስለ ትዳርም ቤሆንም አርአያ ናቸው እኔ በራሴ የነሱን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በኀላ ነው ሀይማኖቴ የገባኝ በሌላ ሀይማኖት ውስጥ ነበረኩ ስላላደኩበት ክርስትና የገባኝ በነሱ ነው
@atsede7592
@atsede7592 10 месяцев назад
Yes, he still not quite respect and like our aba gebrekidan, every time he got ask about aba how good he is and memher try to go mentioned others who’s not seen in public. Aba has confidence and knows what he’s teaching that’s why he allowed everyone to post it so everyone can listen it. Aba has tremendous “sega” I learn countless from his teaching and some from u, respect and love pls especially this kind of aba
@MuketGedie
@MuketGedie 11 месяцев назад
የኔ ዘመን መምህሬ ለህይወት መለወጥ ምክንያቴ ነህ እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተን የወለደች ማህፀን ምንኛ የታደለች ነች መጨረሻህን ያሳምረው አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 10 месяцев назад
መምህራችንን እንኳን ደና መጣ የብዙ ሰዎች መዳን መክንያት ሆነሃል እምነታችን እድናቅ ጠላታችን እድንነቃበት ኧረ ሰንቱ
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e 10 месяцев назад
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምራችን ስለጠላት ዳቢሎስ እድናቅ ይደረከን ይኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤ ለማያቁት ልብ ይስጥልን
@user-bg9bn9sb3v
@user-bg9bn9sb3v 11 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የተገባር ሰው እኒ ሂወት ሊበላሽ ለትንሽ ደረስክልኝ በአንተ አደሩ እግዚአብሔር አስተማረን ዘምንህ ይባረክ ❤❤❤
@meronfesah8176
@meronfesah8176 11 месяцев назад
መህራችን እናመሰግናለን ስትመልስ እኮ አንጀት ነው የምታርሰው እግዚይብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@mazmedia4717
@mazmedia4717 11 месяцев назад
እምነት ያለ ተግባር እንደ ሞተ ስጋ ነው thanks memhir tesfaye
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 11 месяцев назад
መምራችን መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን የነቃን ልጆችክ ነን💚💛❤️🙏🙏🙏
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 10 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ አበራ የማንቂያ ደውሌ ክስተት ሆነህ ከተኛሁበት የቀሰቀስከኝ መረብህን ወደ ጥልቁ የጣልክ ዕንቁዬ ነህ ዘመንህ ይባረክ 🤲 በጤና በበረከት በዕውቀት አትረፍርፎ ያቆይህ 🤲 ልጆችህን ባጠቃላይ በአንተ ዙሪያ ያሉ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልህ🤲
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 10 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ ውድና የተከበርክ ወንድማችን የክርስቶስ ታማኝ አገልጋይ በክፍ የሚያይህ ሁሉ አይኑ ይፍሰስ
@genetkebede9564
@genetkebede9564 10 месяцев назад
እኔ ያልኩት ብቻ ትክክል ነው አይባልም እስኪ እንደ መምህር ካጠፋሁ ይቅርታ ማለት ልመዱ
@user-fn9px2vu5f
@user-fn9px2vu5f 11 месяцев назад
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ❤❤❤❤❤😊
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 10 месяцев назад
በጣም ግሩም ውይይት ነው ለመምህራችንእረዥም እድሜን ይስጥልን በቤቱ ያኑረን
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 11 месяцев назад
እኳን ደህና መጡ መምህራችን🎉🤲🤲🤲
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 10 месяцев назад
አባታችን ሊቁ አባ ገብረ ኪዳን አባቴ እድሜና ጤና ባሉበት ይስጥልኝ ባለሁበት ቦታ አባቴን ትምህርታቸውን ስሰማ እንዴት እንደሚቀለኝ የዚህ አለም የተበሻቀጠ ሀጢአት ምን ያደርግላቸዋል እንዲሁ እጥብጥብ እንዳሉ ለፕፕስና ያብቃልን ቸሩ መድሀኒ አለም ።
@atsede7592
@atsede7592 10 месяцев назад
Amen
@brukseyife
@brukseyife 6 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን የብዙዎቻችንን ሕይወት እየታደግህ ነው ።
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 месяцев назад
.መምራችን.መር.ተስፋየ.እንኳን.ደና.መጣህ.በእዉነት.መምህር.ተስፋየ.ለየት.ያለ.አደለም.የገጠሩ.የከተማዉ.ሠዉ.ለዘመናት.ስለጠላቱ.ሣያዉቅ.ኑሮአል.መምህር.ተስፋየ.በዘመኔ.የማላዉቀዉን.ጠላቴ.በወራቶች.እዳዉቅ.አርጐኛል.በድሜ.በጤና.ይኑርልን::
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 11 месяцев назад
የመምህር ተስፋዬን "ገጠመኝ" ዝግጅቶች መከታተል ከጀመርኩ አንድ ወርም አልሆነኝም፤ ነገር ግን እጅግ እንዳከብረው ሆኛለሁ። በጎችን ከዲያቢሎስ ነጥቆ ወደ ትክክለኛው እረኛ የሚመልስ ታላቅ ሰራተኛ ነው።
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c 11 месяцев назад
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣቺሉ መምህሬ የእኛ እቁ በብዙ የተማርኩብህ አባቴ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 месяцев назад
ዉንደማ ምንም አትበል አባ ኪበረ ኪደን እግዚአብሔር ይፈታወ በዙ እንዉቀለን
@hiwi-21216
@hiwi-21216 11 месяцев назад
የኔ እንቁ ዘመኑን የዋጀ መምህሬ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በመንፈሳዊ ህይወት እንድበረታ እንድተጋ እናም ስለ እርኩስ መንፈስ ሴራም እንዳውቅ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እመብርሃን ትጠብቅልን ❤❤❤እናመሰግናለን መምህራችንን ስላቀረባችሁልን
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 11 месяцев назад
እናመሰግናለን መምራችንን ስላቀረባችውልን በርቱልን!!
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 10 месяцев назад
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ዘመኑን ዋጅተህ ያስዋጅህን ነቅተህ ያነቃኸን ፅንቁ መምህራችን ነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤ወንድማችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@zinagizat5269
@zinagizat5269 10 месяцев назад
አዎ ልክ ነህ ወንድማችን ሚኪ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ዘመኑን የዋጁ ናቸው✅
@user-tf1vk1gs1d
@user-tf1vk1gs1d 10 месяцев назад
ከ ትልቅ ይቅርታ ጋር አባታችን በአንድ ስብከት ህይወቴን የቀየሩ ናቸው :: አሁን ላይ ለወጣቱ በጣም አስፈላጊ ትምርትን ነው የሚሰጡት እረጅም እድሜ እና ጤና ለአባታችን🙏🙏🙏
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@KedestMersha
@KedestMersha 2 дня назад
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ከ እግዚአብሔር እና ከ እመቤታችን ከቅዱሳን ውጭ ሌላ አያስተምሩም. መምህር ተስፋየ ደግሞ አብዛኛውን ስለ መናፍስቅ ነው ነው እሚያስተምሩ. ስለ እግዚአብሔር ከማስተመር ይልቅ ስለ መናፍስት ማስተማር እሚወዱ አይደሉም አባ ገብረ ኪዳን ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 10 месяцев назад
ጠያቂው ልጅ መምህር ተስፋዬን በማቅረብህ በጭፍን የሚጠሉትን መርምረው ለህይወታቸው የሚጠቅም ትምህርት እንዲያገኙ ያግዛቸዋል...ለሌላው ግዜ ግን እንግዳ ስትጋብዝ ለእንግዳህ ክብር ይኑርህ እስቲ አንተ እና መሰሎችህ ከእግረኛው ሚዲያ አዘጋጅ ተክለ ሀይማኖት አዳነ ስርዓትን ከመንፈሳዊ እውቀት ተማሩ አፍህ መምህር የሚለውን ቃል ለመጥራት እንኳን እስኪያያዝብህ በትዕቢት ተወጥሯል....ተዋህዶን እንወክላለን የምትሉ ቲክቶከሮች ሰከን በሉ
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 11 месяцев назад
ግን እኮ ስድብ አደለም እሚገርመው እሳቸውም እኮ የፀሎት ጋጋታ ምን ያረጋል ብለው እንዴት ያስተምሩናል ሲቀጥል ስለመንፈስ እያውቁ እንደማያውቁ ደግሞም አጥማቂ አጥማቂ እያሉ እያሉ ይናገራሉ ስለዚህ እሳቸውስ ለምን ይናገሩብናል መንገዱን ያሳዩን አባቶቻችንን በሾርኔ አይናገሩብን
@daniboy1896
@daniboy1896 11 месяцев назад
ሰውን አትከተል ክርስቶስን ተከተል አንተ የግለሰብ ደጋፊ ነክ የሆንክ ዱቄት አጋንታም
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 11 месяцев назад
አይ ጉድ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 11 месяцев назад
እኔ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ ተከታትያለሁ እመኑኝ ግን ልክ መጀመሪያ እንደጀመረበት አካባቢ አይደለም ወጣ ያሉ ብዙ ነገሮችን አስተውያለሁ የመምህሩ ተከታይ አትሁኑ አዳምጡ ግን ዝም ብላችሁ ሚጠቅማችሁን ውሰዱ በየሄዳችሁበት መምህር ተነካ ብላችሁ እሪሪሪ ብሎ ስድብ አትሳደቡ
@birtukaen3255
@birtukaen3255 11 месяцев назад
@@daniboy1896 ልቦና ይስጥክ እግዚአብሄር ይገስስፅክ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 11 месяцев назад
​@@abayneshkidanu6148አቤት ወሬ ምንድነው ወጣ ያለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ( ይስጥህ)
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 10 месяцев назад
መምህራችን እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abiylema673
@abiylema673 10 месяцев назад
የኔ እንቁ መምህር በድሜ በጤና ያኑርልኝ አምላኬን እግዚአብሄርን ያወኩብህ ተዋህዶን ያወኩብህ እምነቴን እድወድ ጠላቴ ዲያቢሎስ እደሆነ የሰው ልጅ ጠላቴ እዳልሆነ ያወኩብህ ያሳወቀኝ ኑርልኝ እማ ፍቅር ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልኝ
@heymietp8287
@heymietp8287 10 месяцев назад
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ የብዙዎች መዳኛ መንገድ ነህ መምህሬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ❤❤❤
@hannaab8516
@hannaab8516 10 месяцев назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነውክፍል 2 ይለቀቅለን
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 3 дня назад
መምህር ተስፋዬ የብዙዎችን ነብስ የታደጉ ድንቅ መምህር ናቸዉ።
@ameneengda52
@ameneengda52 11 месяцев назад
የኔ ዉድ መምህሬ ስቱት አነቃከዉ❤
@user-mk6oe5ne4t
@user-mk6oe5ne4t 10 месяцев назад
በመጀመሪያ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ስማ በመቀጠልም ስለ መናፍስት መስማትም አይፈልጉም ብዙ ተከታይ ስላላቸዉ ያልተመቻቸዉን መምህር እና አጥማቂ መንቀፍ ተገቢ አይደለም አንተም ደግሞ እንደ ጋዜጠኛ የምታቀርባቸዉን ሰዎች የሁለቱንም አስተምህሮ መርምር በተረፈ መምህራችን ለብዙዎቻችን የመዳናችን ምክንያት ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@danielbelayneh30
@danielbelayneh30 10 месяцев назад
መምህር ያንተ ትምህርት ሂወታችንን ለውጦልናል። እግዚአብሄር እድሜህን ይባርክልን።
@user-qb8ji1cf7x
@user-qb8ji1cf7x 10 месяцев назад
የምወድህ መምህሬ እውነት ነው ቃለ ሂወትን ያሠማችሁ እመቤቴ የእውነት ትጠብቅህ ለሚነቅፉትም እመ ብርሀን ልቦና ትስጣቸው🥰🥰🥰🥰
@woineshetbegashaw1451
@woineshetbegashaw1451 10 месяцев назад
መሳደብ አልተፈቀደም ፡ ሐጥያተኛ ናት ብለው በጌታችን ፊት ቢከሷት የከሳሾቹን ሐጥያት ቢገልጥባቸው አቀርቅረው ሄዱ ይለናል መፅሐፍ ፡፡ስለዚህ እርስ በርስ ከመካሰስ ፡ ክርስቶስን መስበክ ቢሆን አላማችን ለማለት ነው ፡አንዱን የማንሳትም የመጣልም መብት የለንም፡
@user-ig9tc5ot5r
@user-ig9tc5ot5r День назад
መምህርዬ በእድሜ በፀጋ ያኑሮት በእርሶ የምናገኘው ትምህርት እጅግ እጅግ ትምህርት ጥንካሬ አግኝተናል ተመስገን እውነት የማይፈለግ ዓለም ስለሆነ ነው
@kannathkaranam2856
@kannathkaranam2856 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ ያስተማረኝ አምላክ ይመስገን መምህር ተስፋዬ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 10 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን!
@user-cd4up8jt9w
@user-cd4up8jt9w 10 месяцев назад
መምህር ለብዙ ሰዎች መድረስ ስላለበት በርታልን
@maxdz9446
@maxdz9446 11 месяцев назад
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ አንተን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነው አታስብ እግዚአብሄር ይመስገን ባንተ ላይአድሮ ላስተማረ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል❤መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ❤🎉አንተንም እንግዳ አድርግህ እድናገር ስላቀረብክል እናመሰግናለን❤🎉🎉
@matilove3643
@matilove3643 11 месяцев назад
መምህር ተስፉዬ የአንተ አስተምሮ መናገር ከምችለው በላይ ጠቅሞኛል እድሜህ ይለምልም!!!!
@eyassuee
@eyassuee 11 месяцев назад
ኤርሚያሰ የ አባ ገብረኪዳን ሳታዳምጥ እንዴት መምህር ተስፈየን ቃለመጠይቅ ታደርጋለህ መምህር ሀቅ አለው አንተ ለ አባ ገብረኪዳን ተቆርቁረህ ነው
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 10 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ ትክክል ነው የተቻቸው ምክንያቱም ብዙ ሰዋች የሚክተሉዋቸው አባት ስለሆኑ ስለመናፍስት እሰራር ስላልገባችው ብዙ ሰዋችን አሰናክለዋል እንዳውም በጥንቃቄ መክታተል የሚያስፈልግው ስተታቸውን ማሳወቅ ያስፈልጋል ብርሀኑ አድማስም ሴጣን ዝንብለህ ነው ውጣ የተባለው ስንቱን ምእመን ስለእርኩስ መንፈስ አሰራር እንዳያቁ አድርጉዋል አሁን እሱ እግዚአብሔር ን አገለገለ ሊባል ነው ማስተዋሉን ይስጠን
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 10 месяцев назад
Are atskugne menkusie honew endet new sleseytan mayweket antem awekhal enkwan esachew
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 10 месяцев назад
መምህር ተስፋዮን ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ትንሽ ሀሳቤን ጣል ላድርግ መምህር ተስፋዮ የአባታችን አባኪዳንን በተናገሩት ስለ 666 ሳይናገር ስተታቸውን እኔ ሙሉንም ትምህርታቸው እየሰማው ምን ማለታቸው ነው ሰው ስለሚያውቀ እንጂ በማያውቀውስ ገብቶ ልክ እንደሚያውቅ ይፈተፍታልን ?ብዮ ታዝቢያቸው አለማወቃቸውን እንኳን ለእራሳቸውም የሚያውቁ እስኪመስል ድረስ ነበር ስሰማቸው የነበረው ።እርሳቸው የቤተክርስቲያን ሊቅ ቢሆኑ ብዙ የማያውቁት ነገር እንዳለ ከብዙ ትምህርታቸው አይቻለው እናም በሚያውቁት ብቻ ቢያስተምሩ ትውልድን ያዳኑ መስሉዋቸው ባየጠፉ ብዮ የታናሽነቴን ሀሳቤት ልጽፍ ተገድጃለው ሌላው እርሳቸውን የምትከተሉ የምናገረው መርምሩ የሚያስተምሩትን ግን የምትመረምሩት ቀድማችሁ የመረጃ ሰዌች ስትሆኑ ሁሉ ገብ አዋቂዌች ስትሆኑ የሚሆነው ነገር ከዘመኑ ጋር ማመዛዘን ስትችሉ ብቻ ነው እንጂ ዝም ተብሎ መርመር አይቻለም ሌላው ስለምትወድቸው ብቻ ብላችሁ እውነቱንም ከእውነት የራቀውንም አትቀበሉ መርምሩ የማታውቁትን መርምሩ ብትችሉ ካባቶቻችን በልጣችሁ ተገኙ ምክኒያቱም የበግ ለምንድ የሚመስሉ እንደሚመጡ ከተነገረላቸው ሰዌች ዋንኛዌች በቤተክርስቲያን በሚያገለግሉት ነው እናም እኛ ከቤተክርስቲያን አባቶች በመንፈሳውም በአለማዊም ልቀን መገኘት አለብ ም አንድ ቦታ ልጥፍ አንበል አልያም ስህተት ሲያስተምሩ አብረን ልንስት ነው ስለዚህ እነርሱ የፈለጉትን ያስተምሩ እኛ ግን በተሰጠን አይምሮ መርምረን መርጠን መስማት የእኛ የምዕመን ድርሻ ነው።እኔ በአባትነታቸው ባከብራቸውም ስህተት ሳይ ላልናገር ብዮ አፌን ይዤ አልቀመጥም ።አንድኛ በእያንዳድ አስተምሩዋቸው እውቀታቸውን መዝናለው ምን ላይ እውቀት እንዳላቸው እመረምራለው ደሞ ምን ላይ እውቀት እንደሌላቸው ብቻ ሊቅ ስለተባሉ ብቻ ሁሉን አውቃለው ብለው ከራሳቸው አይምሮ አምጥተው የሚያስተምሩትንም መርምሬ አለማወቃቸውን አውቃለው እናም እኚህ አባት የሚያውቁትን ያክል ብዙ ነገር አለማወቃቸውንም አይቸባቸዋለው እናም በሚያውቁት ብቻ ቢሆን መልካም ነው ሲያተምሩ እውነተኛ አባት ስተታቸውን አይተው ውይ ከዚህ በኃላ በእዚህ እርስ አላስተምርም እውቀቱ እስኪኖረኞ ካሉ ምንኛ አስተዋይ አባት ናቸው አልያ ግን ለስማቸው ለክብራቸው ሊቅ ናቸው ስለተባሉ ዝቅ ማለትን የማይፈልጉ አባት ከሆኑ አሁንም ለሙግት ይነሳሉ መቼን አትማሉ የሚለውን ቃል እራሳቸው ሲስቱ እያየን እማምላክን እያሉ እየማሉ ያው እንደተለመድደው ሊናገሩ ይችላሉ እኛም የበለጠ እንድናውቃቸው ስለሚያደርጉን እናያቸዋለን ምንም እንደሚሉ ግን ከስተታቸው መታረም አለባቸው ማንም ይሁን ያልግባብ የሚህልደውን ገስፀው ይላል እናም ማን ምንም ስለሆን የሚል ቃል አይሰራም ስህተት መታረም አለበት በተረፈ መምህር ተስፋዮ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ እንዲ ስተው ምዕመንን የሚያስቱን እንዲህ ልትነግሩልን ይገባል
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 11 месяцев назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የሚናገረዉን አዉነት ስለሆነ ስላነቃን አናመሰግናለን አድሜ ጤናዉን ያድልልን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 месяцев назад
መማህር ተስፈዬ ጨላ እንደንጠል አባቱችችን ና ደበታራን እንደንልይ አረገንል እረገጠኝ ንኝ መስደበ የደበታራ ልጀ ዉይም መንፈቅ ነዉ❤❤❤
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 11 месяцев назад
መምህሬ ❤❤ እንኳን በሰላም መጣህልን የኔ ህይወት ቀያሪ በትምህርትህ ብዙ ተለውጠናን
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 11 месяцев назад
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 месяцев назад
እህቴዉንደምች ከልተንበረከከን ልበችን አየከፈትም ፀሎት ቤት ስሩ እንደንደን ዘመበልን ስንስደበ ሰኦል እንደየወረደል በተደረችን እንደንገባ እንደንወልዱ የያዘን እንመረመር ኦራሰችን ❤❤❤
@asniit1199
@asniit1199 10 месяцев назад
ሚኪ ጥያቄህን ለስለስ አድርገህ ጥሩ ጥያቄ ነው ግን አፍን ሞልቶ አባ ገ/ኪዳን አያውቁም ማለት ምን ማለት ነው ?
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 10 месяцев назад
እንዴ ቆይ ሰው እኮ ፍፁም አይደለም ሁሉንም አያውቅም።ስለሁሉም የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ለምሳሌ እኔ የሀገራችንን የከተማውን ባህልና አኗኗር እንጂ ስለገጠሩ የሀገራችን ባህልና የአኗኗር ዘይቤ አላውቅም ነገር ግን ሰዎች በነገሩኝ ትንሽ እውቀት ተነስቼ ስለገጠሩ አውቃለሁ እያልኩ ባወራ እሳሳታለሁ።እንደምታውቂው እህቴ በከተማችን ስልጣኔ ተብሎ ብዙዎች በገንዘብ ፍቅር ታውረው በአንድ ጊዜ የሐብት ማማ ላይ ደርሰው አነቃቂ ተናጋሪ ይሆናሉ ምንጫቸው ሲጣራ የነጮችን የሉሲፈር ሰይጣንን የሚያመልኩና ሰዶማዊ ሆነው ይገኛሉ።እህቴ በከተማችን ከ80 በላይ ጠንቋይ ቤቶች አሉ፣በጣም ብዙ በግብረሰዶም የተጋቡ አሉ፣ብዙ የራቁት ጭፈራ ቤቶች አሉ፣ወጣት ሆነው አውደነገስት ኮከብ ቆጥረው የሚጠነቁሉ አሉ ወዘተ ይሄ ሁሉ በምዕራባዊያን ተጽዕኖ ምክንያት የመጣ የ666 የአውሬው መንፈስ ሴራ ነው። ታዲያ እሳቸው ስለ666 የተለያዩ መምህራን የተናገሩትን አጣጥለው የሚናገሩት ትክክል አይደለም ምክንያቱም እሳቸው የማያውቁት ነገር ግን እራሳቸው ምዕራባውያኑ ያመኑት ግልጽ የሆነ የባፎሜት፣የሔርሜት፣የሉሲፈር፣የሊሊት፣የአባዶ የጥልቁ መንፈስ ወዘተ ሐውልቶች አቁመው ደም እየገበሩ እያመለኩ ናቸው።
@savannasav2609
@savannasav2609 10 месяцев назад
​@@user-fr9vd4or4dተባረክ በቂ መልስ ነው ሁሌም የምትመልሰው።
@user-jt1tv9lj5u
@user-jt1tv9lj5u 22 часа назад
መምህር የሚያስተምረው ስለእግዚአብሔር ፍቅር ስለእግዚአብሔር ቃል ሲቀትል ለምዕመናን ስለ ንስሀ ማስተማር ነው እንጂ ስለመናፍስ ማስተማር ስለ እግዚአብሔር ቃልም ሆነ ፍቅር አየስተምረም ይመለሱ
@Berhanu-zm6mx
@Berhanu-zm6mx 11 месяцев назад
መምህሬ ተባረክ
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 месяцев назад
እኔም ከአባ ገብረ ኪዳን የታዘብኩት ነገር ቢኖር ፀሎት አታብዙ ብለው የተናገሩትን የወድሜ ሚስት ይህን ፀልይ ብየ የፀሎት አይነት ስነግራት አባገብረኪዳን ፀሎት አታብዙ ውዳሴ ማርያምን ብቻ ፀልዮ ብለዋል ብላ የጀመረችውን ፀሎት አቆመች ለዚህስ መልስ አላቸው ወይ ስለፀለይን ዳንን እጀ አልጠፋንም ከአስተምሮታቸው ያልተረዱ ሰውች ተጎድተዋል
@merib9999
@merib9999 10 месяцев назад
Eski mejemeriya bedenb smu..... Esachew Le crstiyan gdeta tselot wdase Maryam ena dawit nw keza wchi yalewn ende fkrachu nw beza lay tselot sibeza yselechal nw yalut enji endahun gize zare wdase Maryam nege seyfe slase aydelem mitseleyew.......kalgebah weym kalgebash teyki ezi endi mawratu sreate bisnet nw egnin sew gn amlak ywekachew.......
@Hitnish
@Hitnish 10 месяцев назад
eski lemtechet aterutu bsemam mjemerya bserat adamtu telot etabezu endateselachu mjmerya wedase maryam ktelo dawet keza kes eyalachu bhedet new lelawnm manbeb enje tselachtachu tolo endatakomu bhedet new new yalewt anchi yflgeshewn sew mktel mbteshe new gen bza sew lmewded yged andun mnkef aytbkebeshem 😏😏😏😏
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 месяцев назад
@@merib9999 አልሰማንም አላልኩም እኔ ማለት የፈለጉትን ተረድቻለሁ የማይረዳቸው ደሞ እየተጣመመ ነው ጥያቄዮ እናንተም አስተውሉ የምትቃወሙትን ለዮ
@romantup9195
@romantup9195 10 месяцев назад
Aba gebrkidan buzu kirstanochen eyzenagu new egzabeher yekir yebelen balefm setan yelm elau neber😢
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 10 месяцев назад
​@@romantup9195are.alaluem Egizabher yiker yiblhe yalaluten ateble memher tesfaye mndnew miyastemrachu gen?
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 10 месяцев назад
መምርዬ ፈጣሪ ይጠብቅ ሰው አረከን ፈጣሪችን እድናቅ አረከንን መምርዬዬ እንወደሀለን
@sinidusiraw8805
@sinidusiraw8805 11 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 11 месяцев назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤🙏
@kidanemaryamsem
@kidanemaryamsem 10 месяцев назад
መምህር ሂወታችን : ሃይማኖታችን ያውቅንብሕ ነሕ እግዝያብሄር ያበርታህ.
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 11 месяцев назад
መምህር ባተ ትምህርት እግዚአብሔር እረድቶኝ ተለዉጬ ይህዉ ከገባሁት ቆሻሻ ስራ ወጥቼ ንሰሀ ልገባነዉ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩነዉ እየጰለይኩነዉ ክብር ምስጋና ለድግል ማርያምልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዘዚአብሔር ባንድም በሌም ያስተምራል የሠዉ ልጅግን አያስተዉልም አባ ገብረ ኪዳንም ጠቅመዉናል በጣም ከነሱም ትምህርት እየተማርኩነዉ እድሜ ይስጥልን እወዳቸዋለሁ እንዳልነቀፉክ እናዉቃለን እና ያተን ትምህርት የሚነቅፉት አዳዱ እያወቁነዉ አንዳዱ እርእስ እያዩ የሚሮጡ ጨርሰዉ ባለማዳመጠቸዉ የትምህርት ዘዉጉን አለማዋቃቸዉ በራሳቸዉ አስተሳሰብ የሚያስቡ ናቸዉ እና ክርስቲያኖች መርምሩ በተግባር ወደግልጥ የማይመጣ የተከደነ የማይገለጥ የተሠወረ የለም ሀሉም ነገር ይገለጣል!!
@tube-ut2kq
@tube-ut2kq 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ይሄንን ሚዲያ ምክንያቱም እንደዚህ አያቀረባችሁ መነጋገር አለባችሁ እኛ በመምህር ተስፍዬ ትምርት ተለውጠናል እኔም ቤተሰቦቼም
@beskutadaniel3438
@beskutadaniel3438 Месяц назад
እጅግ በጣም የምንወድክ መምህራችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ከእነ ቤተሰብክ ይጠብቅክ እንውድካለን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ሚኪ በርታልን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 10 месяцев назад
እንቁ መምህራችን የኔ ውዴ መምህር እንኳንም በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔም በአንተ ትምርት ነው ከሰለሞን ውዴ ክርሰቲያን የመጣሁት አድማ እና ጠና እግዚአብሔር አበዙት ይሰጥህ መምህር
@masigirma5030
@masigirma5030 10 месяцев назад
ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን አንኳን ደና መጣችሁ
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 10 месяцев назад
መምህራን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 10 месяцев назад
እንቁ መምሕራቺን እንኳን ደና መጡ የተዋሕዶ አርማ እንወዶታለን በርቱ መምሕር😍😍😍
Далее
Gale Now VS Then Edit🥵 #brawlstars #shorts
00:15
Просмотров 376 тыс.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 4,9 млн
I wish I could change THIS fast! 🤣
0:33
Просмотров 75 млн