Тёмный

ሱፊ፣ ሰለፊ፣ ሱኒ፣… ምንድናቸው? || የተለያዩ የፈታዋ ጥያቄና መልሶች በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Al-Fattawa || Sunnah Multimedia •HD 

Sunnah Multimedia
Подписаться 85 тыс.
Просмотров 224 тыс.
50% 1

በቅርቡ ወደ ወሎ ከላላ ከተለያዩ የዳዕዋ መሰሎቻቸው ጋር ያቀኑት ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ከአካባቢው ነዋሪዎች ለተነሱላቸው የፈታዋ ጥያቄዎች ተገቢ ያሏቸውን ምላሾች መልሰዋል።
በተለይም በዚህ ወቅት እጅግ አንገብጋቢ ስለሆነውና እልባት ስለሚሻው የልዩነት አጀንዳ ሰፋ ያለ ሐሳብ ያነሱ ሲሆን፣ ለትውልዱ ይበጃል ያሉትንም ምክር አክለው አንስተዋል።
ይህንን ወሳኝ ቪዲዮ ሱና መልቲሚዲያ ይዞላችሁ ሲቀርብም ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል።
አሁኑኑ subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ተጠቃሚ ይሁኑ!
ru-vid.com/show-UCECz...
“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
ሱና መልቲሚዲያ

Опубликовано:

 

21 фев 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@user-pm9hv7xb8y
@user-pm9hv7xb8y 5 лет назад
ሱበሀን አላህ የጥያቄው ብዛት ጥያቄ አታብዙ ያጀማአ የበፊት ህዝቦችን ያጠፉቸው ጥያቄ ማብዛታቸው ነው። አላህ ያቅናል
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
ilove you yemu love ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@eman8597
@eman8597 5 лет назад
ፈሸሀሁሀሸገ
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 5 лет назад
አሚንን
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 5 лет назад
@@Zehabu. ኢሻአህ ይበርቱ
@sggfbsftvf6353
@sggfbsftvf6353 4 года назад
لااله.الله.محمد.لرسو.ل.الله..ወላተጀሰሱ።
@sadaahmed8564
@sadaahmed8564 5 лет назад
አጀብነው ኡስታዙቻችንን በክፎ አይን የሚያይ ሁሎ አሏህ ሂድያ ይስጠው ሱባሀን አሏህ እድሚና ጤና ለኡሎሙቻችን
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 года назад
አሚንንንን ያረብብብብብብብ
@f8896
@f8896 4 года назад
አሚንንን
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 года назад
አሚንንንንንን
@hennahenna7482
@hennahenna7482 3 года назад
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@soltanseri4563
@soltanseri4563 3 года назад
@@rhamahamedyoutube8242 ጀዛኬላህከይር
@user-sw9xv5fy2h
@user-sw9xv5fy2h 5 лет назад
የኢትዮ አለኝታዎች ኡለሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ሸህ ሙሀመድ ሀሚድን ጀዛኩሙላህ ኸይር
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
مونا محمد ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@user-lz4bl3nm8n
@user-lz4bl3nm8n 5 лет назад
አሚንንን
@user-st7eh8wu2v
@user-st7eh8wu2v 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዛችን
@noranuro5530
@noranuro5530 5 лет назад
አላህይጠብቃችሁይርቢሀይትይወፍቀንመሻላህወገኑችአላህይጠብቃችሁ
@freeism100
@freeism100 5 лет назад
ሸህ ሙሐመድ ሀሚዲን ሀፊዘሁሏህ የኛ በመሆናቸው አሏህን አመሰግነዋለሁ
@aisha3702
@aisha3702 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሹህ
@sherifali4297
@sherifali4297 5 лет назад
esim maru ayehewu jihilinahin?! yasitemarutin sayihon yeyazikewu?! yenaniteneyi bilewal?! enekelen new yemasitemirewu! enekelen alasitemirim bilewal?! tinib jahil!! anite dinin lemawok sayihon musilimin lemeleyayet! kebit!
@ikramtaha4382
@ikramtaha4382 4 месяца назад
X''ďdďßßßĎdďďd​@@sherifali4297
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
አልሀምዱሊላሂ❤❤❤❤❤
@hathat7509
@hathat7509 3 месяца назад
አላህ ይጠብቃቹ አሳቸውን አትካቸዉ ረጅም እድሜ
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 5 лет назад
ሽይኽ ሙሀመድ ሐሚድ አላህ ሀያቶን ያቆይልን አላህ ይጠብቀውች ኡለማወች የነብዩች ወራሾች ናቸው ክብር ለአሊሞች 💟😘🌹💟😘🌹
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 года назад
ትክክክል
@msamsung7341
@msamsung7341 2 года назад
@@rhamahamedyoutube8242 22
@alfajr1595
@alfajr1595 5 лет назад
ሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን አሏህ ይጠብቃቹህ ታላቅ ሀብታችን ።
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 5 лет назад
በጣም ወላሂ ረቢ ይህፈዝኩም
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 5 лет назад
ኢይወሏህ አሚን ያረብ
@abedelawusman1469
@abedelawusman1469 5 лет назад
Jemal Shikur አላህ ይብቅህ ያረብ
@alfajr1595
@alfajr1595 5 лет назад
@@abedelawusman1469 አሚን ወኢያክ አኺል ከሪም
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@maiy3764
@maiy3764 5 лет назад
ያጀማአተል ኸይር እኛ ያልቀራነው ዳኣዋውን. እንስማበት እስታዙችን አታበሳጩ ያርብ አላህ ኢማን ይስጠን
@user-lz4bl3nm8n
@user-lz4bl3nm8n 5 лет назад
ሼሐችን አሏህ ይጠብቅልን አሚን ያረብ ጄግኖች የተዉሒዲ መምህራኖቻችን
@user-gp4fn7vx6b
@user-gp4fn7vx6b 5 лет назад
ህዝቡ ግን ነቅቷል ማሻአላህ ጥያቂው ገውየ ለመንኛው አለህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን የረብ ኺላፈ በዝቷል አላህ የሰለፎችን መገድ የምንከተል ያድረገን
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
ሀያት ቢት ስኢድ ላኢላሀኢለላ መሀመድ ርሱለላ ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@user-ts9ck9ze2i
@user-ts9ck9ze2i 5 лет назад
ክክክክክክክክክፈግግ አስባልሽኘ ነቅተዋል ግን ያልነቁ ናቸው
@user-wu9hm3fx8q
@user-wu9hm3fx8q 5 лет назад
ሳህ አላህ የመንሃጅ ተከታይ ያርገን
@user-ei8go5fm3u
@user-ei8go5fm3u 2 года назад
አሚን
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 2 года назад
አሚንንያረብ
@user-yw9xb4nn5k
@user-yw9xb4nn5k 5 лет назад
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ አቦ የሚከፋፍሉት የስራቸውን ይስጣቸው
@abdulnur5419
@abdulnur5419 5 лет назад
እህት አላህ ሂዳያ ይስጣቸው በይ
@user-yw9xb4nn5k
@user-yw9xb4nn5k 5 лет назад
@@abdulnur5419 ልክ ነክ አላህ ቅን ልብና ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ
@mmmmhhhh3680
@mmmmhhhh3680 2 года назад
ماشاء الله تبارك الله الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد والمنة على نعمت اسلام
@ttww9470
@ttww9470 2 года назад
@@mmmmhhhh3680 የተዘበራረቀ አኡዙቢላ
@zenabz9410
@zenabz9410 5 лет назад
ያረቢ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ ኡስታዝ ባለህበት ሰላም ህን ያብዛው
@fayzatube2245
@fayzatube2245 5 лет назад
ረጅም እድሜ ይስጠዎት ያ ሸህ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
خديجة ام فايزة ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@madeenahassen175
@madeenahassen175 4 года назад
حزم.الله.خير
@atikakedr8292
@atikakedr8292 5 лет назад
ሱብሃን አላህ ሼህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@user-qt2qi7ie5g
@user-qt2qi7ie5g 5 лет назад
ጅዛክላህ ኸይር ሸሀችን አሏህ.እርጅም. እድሜና ጤና ይስጣችሁ..
@madinaethopia3119
@madinaethopia3119 5 лет назад
አላህ ያቆይልን ሸሀችን ማሻ አላህ ድንቅ አገላለፅ የሚያረካ መልሰ አላሁ አክበር
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 года назад
ለምን ትዋሻለሽ
@yarab4997
@yarab4997 2 года назад
ወላሂ ልክ ብለሻል
@nurabdi9719
@nurabdi9719 2 года назад
ጀዛእ ከለእ ከይራን
@fatemaali4483
@fatemaali4483 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸረይር ኡዝታዙና ግን ኮሜን ላይ የምትሳደቡ አኸዋን ምናምን እያላችሁ አላህን ፍሩ ነገ አላህ ፊት ትጠየቃላችሁ ኦለማን ማሳደብ ማማት እንደተራ ነገር መስሏችሗል እተቁአላህ
@user-jt4wu6du3t
@user-jt4wu6du3t 5 лет назад
fatema ali mshleastg
@user-no4yu8hl7s
@user-no4yu8hl7s 5 лет назад
ተያቸው ከይር ስራቸውን ያበዙላቸዋል ወጀላቸውም ይቀነስላቸው የሳቸውን የሩብ ግማሽ ያህል እውቀት የለለው ሁላ ቢጫጫ ሚን ይደቃል
@anshaassen4338
@anshaassen4338 4 года назад
ማሻአላህ፣ያሸህ፣ጀዛከለሁም፣ከይረን፣፣አሏሁ፣ሱበሀነሁ፣ታአላ፣መልካሙን፣ሁሉ፣ይወፍቅሁ፣እድሜሁንም፣እረጅም፣ያድርግልን።
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 5 лет назад
ሀቢቢ እኔ ነኝ የከለከልኩት ሀሀሀ ግን ጠያቄወች ኧረ ሸም ነው ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ጠይቁ ኡስታዙና አድሜና ጤና ይስጥልን አላህ ይጠብቅልን
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 5 лет назад
ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላቢሏህ ያሸህ እኛ ሀገር ሁሉም አህሉ ሱና ነውን???
@sherifali4297
@sherifali4297 5 лет назад
hayat hayat enidanichi ayinetu zifit jahil ye habeshan oulemoch ahibash sil yemiyawukachewu din yalewu alim ahilel sunachewn kuchi yaregewal! lanich yihe kir asesitoshal! anichi dinin lemawok sayihon oulemochun simachewu tefito mayetin new! zifit jahil!
@Mina-wn5ip
@Mina-wn5ip 5 лет назад
@@sherifali4297 sidibun min ametaw?
@sggfbsftvf6353
@sggfbsftvf6353 4 года назад
ትልቁችግራችሁውሃብዪች።።سيفت.اللهሀሀሀሀሱፍዪችያሉህንበሰማህ።አህባሽብላችሁስም።ያወጣችሁ።ማነው።
@ahmedyimer3540
@ahmedyimer3540 2 месяца назад
አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
@seadifozitube3972
@seadifozitube3972 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኡስታዙና በተለይ እኛ ሴቶቺ አላህ ያስተካክለን አንድ ኪታብ ሳቀራ ትላልቅ መሻይሆች ላይ ፈትዋ መስጠት ስም መለጠፍ
@ekrambogale881
@ekrambogale881 5 лет назад
Lkneshi mare mlasamochi slehonnew Allah yimran yareb
@uae.8787
@uae.8787 5 лет назад
ያአላእ ባልሆነ ጥያቄ በማብዛት እራሳችሁን ከማድከም ጥሩ የአላእ ውዴታን ብንሰማ ይሻለናል ያጀመአ ግዜ የለንም የውምል ቂያማ እየደረሰነው አላእ መረጋጋትን ይስጠን ሁለማዎችን አናድክም ያጀመአ
@user-sv6zr6bl8d
@user-sv6zr6bl8d 5 лет назад
ኦለማዎቻችን አሏህ ይጠብቅልን እድሚችሁን አሏህ ያስረዝምልን ያረብ
@ameinatmohammed12
@ameinatmohammed12 5 лет назад
አላህ ይጠብቅሁ ሀቢቡና ሙሀመድ ሀሚድን አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወት
@jehu8685
@jehu8685 5 лет назад
ጀዛ ከላ ኸይር ያሼህ በጣም ነው የምወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
Dhማሻአላ Jehu ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@sofiadavoudi135
@sofiadavoudi135 5 лет назад
አላህ ይ።ጠብቀን ያረብ
@sukainaabdullah5737
@sukainaabdullah5737 5 лет назад
አለህ ይጠብቀቹ ሼክ አለህ ቀጥተኘውን መንገድ ይምረን
@GfddReewq
@GfddReewq 5 лет назад
ጄዛኩሙላህሽኽይረን .ውስታዛችን
@user-ol7id1jv1o
@user-ol7id1jv1o 5 лет назад
ሀፊዘኩሙላሁ ወራኣኩም የሼህ ወላ ኢኒ ኡሂቡኪ ፊላ በጄነት ይሰበስበን ያረብ
@user-uk5td7gs1n
@user-uk5td7gs1n 5 лет назад
አላህ ይሂዳችሁ ሀቅን እየደበቃችሁ ነው ብዙ ቢዳአወች አሉ የምታድበሠብሡት
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 2 года назад
ምን ምን ትቀሰው እስቲ እዚ ጋ እኔም ልወቀው
@Hetube775
@Hetube775 2 месяца назад
እውነት ብለሃል
@Hetube775
@Hetube775 2 месяца назад
Really!!
@user-qt8pd3ze9y
@user-qt8pd3ze9y 5 лет назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ሀዲስ እራሴን ስጠይቅ ነበር አሁን ግን በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያድርገን ጀዛኩም አላህ ህይር
@ethiomuslimtube6596
@ethiomuslimtube6596 5 лет назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الله عليكم يا أستاذي الله يحفظكم
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 5 лет назад
አላህ እድሚናጢና ይስጣችሁ ያርብ ይጠብቃችሁ
@born2die939
@born2die939 5 лет назад
ችግሩ ኢማን ሳይኖረው ሁሉም አዋቂ ነኝ ማለቱ ነው። እውቀትም አለኝ የሚል መከራከር ፣መማማር፣ ነው እንጂ ያለበት መከፋፈል እና መቧደን የለበትም።
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 года назад
ይገርማል ምንም ማለት አልችል የሱናን መንገድ ላስተማሩን ኡለሞች ኡስታዞች አላህ ይጠብቃቸው. ሁሉም ስለነቃባችሁ የምትጠየቁትን ጥያቄ ታድበሰብሳላችሁ
@MdAbdullah-by8rc
@MdAbdullah-by8rc 2 года назад
ፈጣሪሽን ፍሪ ምንም ከመሣደብውጭ የምታቂው ነገርየለም
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ክፍት አፍ
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 2 года назад
አወ ወላሂ እውነትሽንነው
@bestbest1084
@bestbest1084 5 лет назад
ጀዘኩሙለ ከይር ሸክ አለሀ እድሚነ ጤነ ይጨሚለቹ ይርሶ አይነቱ ይብዘል
@user-qu6yh8yi2g
@user-qu6yh8yi2g 4 года назад
ሸህ ሙሀመድ ሀሚድንን አትኩብኝ እሰወን ስከፍወ እኔ ነኝ እማለቅሰው ከጨለማው ሽረክ ወደ ብረሀኑ ተውሂድ ያመጡኝ ካላህ በታች እሳቸው ናቸው ለብዙ አመት ትምረታቸውን ተከታትያለሁ በማውቀው ያለባበሱት ያለፍት አላየሁም አላሁ አለም
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
ሱበሀንአላህ የሚር የሚጠይቁትንእኳ ያቁም አለህ ይጠብቅልን ኦሞቻችንን ሸሆቻችንን ያረብ
@user-nh2yg1jl5x
@user-nh2yg1jl5x 16 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@abduremame8964
@abduremame8964 3 года назад
የቀልብ ጆሮ ያለው ሰው ይህን ትምህርት አዳምጦ ሀቁን ባጥሉን ይለይበታል ማሻአላህ
@user-qu6yh8yi2g
@user-qu6yh8yi2g 4 года назад
ሸሁና አለባብሰሁ ስታልፉ ዛሬ ገና አየሁ የተጠየኩት ጥያቄወች በጣም አስፈላጊ አገብጋቢ ናቸው ስለ ሱፊ አህባሽ ሌሎችም አፍረጥረጠው ቢነግሩን ምናለ ነበረ ለማያውቋቸውም ስራቸውን ኢባዳቸውን የሱፊዮችን የሌሎቹንም ህዝቡ አውቆ የተረዳውን ይከተል ነበረ እደው በጭፍን አድ ነን ማለት አይሰራም ሱፊ ማለት ቢድአ ሁሉን ነገረ መውሊድ የሚያከብሩ ሽረክ የሚሰሩ ተወኩሉን እና ተወሱልን ከአላህ ውጭ የሚሰጡ ናቸው ሰለፊ ማለት አላህን ብቻ የሚያመልኩ ቢድአ የማይሰሩ ናቸው ቀጥተኛዋም ምገድ የነብያችን ምገድ ሰለፊ ነው የኔ ኡመቶች ለ73 ይከፍፈላሉ 73ቱም አዷ ምገድ ብቻ ናት የጀነት 72የሳት ናቸው ብለዋን ለምን አድ ነን ትላላችሁ ሽረክ የሚሰሩ ሰወች ጋረ ሽረክ መልካም ስራን የሚያጠፍ እኮ ነው
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
አህለን ሸሁና ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር ረጂም እዲሜና ጤና ያረብ ❤❤❤❤ያረብ አንዲነታችንን አንተ ስጠን
@luleabdullah81
@luleabdullah81 5 лет назад
جزاكوم الله خيرن جزا ياشخه ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን አሊሞቻችን እረጂምእሜና ጤናተመኘሁላችሁ
@user-qz4ze1he6k
@user-qz4ze1he6k 5 лет назад
اللهم اهدنا فيمن هديت وعافنا فيمن عافيت وتولنا فيمن توليت اللهم اني اسالك الهدى والتقى والعفاف والغنى
@hawamohammed3370
@hawamohammed3370 2 года назад
አሚን አሚን ያርብ
@l5388
@l5388 5 лет назад
ጀዛኩም አልላህ ኸይር ኡስታዙና ኮሜቶች በጣም ትገርማላችሁ ስንት አመት ኢልምን የተማሩ ናቸውን ሸሀችን አንድ ጥያቄ ብትጠየቁ የማመልሱ ሁላ ኮሜት ላይ ግን ሰውን ለመተቸት ትሽቀዳደማላችሁ ኦለማወችን ባትተቸ ሀሪፍነው ሱበሀን አልላህ አልላህ በዝነቱ ይዘንልን
@zeynebmuhemedi4126
@zeynebmuhemedi4126 4 года назад
ጀዛኩምሏሁ ኸይር እደዚህ በየ ሀገሩ ገጠር ብትወጡ ብዙ ሽርክ የሚሰሩ ሰውች አሉ ይገሰፁ ይከጀላልና።
@najahali5253
@najahali5253 5 лет назад
جزاك الله خير الجزاء بارك الله فيك الله يعطيك العافيه ويسعدك ويحفظك ويطول بعمرك يارب اختكم من اليمن الجريح 😭
@user-zk6ej3ie4n
@user-zk6ej3ie4n 5 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኽይር ሽህ ሙሀመድ ሀሚድን አላህ እድሜ ሁን ያርዝምልን
@mamaema4375
@mamaema4375 5 лет назад
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችን በጣም የሚያስደስት ገለፃ ነው
@user-no4yu8hl7s
@user-no4yu8hl7s 5 лет назад
ጠያቂወቹ ግን የጤናቸው ነገር አሳሰበኝ እናተስ? ቢላሂ አለይኩም አበዛችሁት ጥያቄ ካለቀባችሁ ቁርአን ቅሩ ስለድናችሁ እወቁ:::::
@bintyimamtube7010
@bintyimamtube7010 5 лет назад
አላህ ይጠብቅልን ኡሥታዙና ስወድህ ጀዛከሏህኸይረን
@user-wo1bb5pr9i
@user-wo1bb5pr9i 5 лет назад
እስኪ ኮመቶች ፀጥ ብላችሁ አዳምጡ ከዚያ ትረዳላችሁ ውስታዝ አላህ ይጠብቅዎት ያረብ
@user-jz9rh6ls2o
@user-jz9rh6ls2o 5 лет назад
አላሁማ ዓዒዚል ኢስላማ ወልሙስልሚን ወአዲለሺርካ ወልሙሽርኪን አልህምዱሊላሂ ዓላ ኒዕመቲል ኢስላም ወሰሊላሁማ ዓላ ሰይዲና ሙሀመድ ወዓላ ዐሊሂ ወሳሃበቲሂ አጅመኢን ጀዛኩምላህ ኸይር
@hayatseman9666
@hayatseman9666 5 лет назад
ጀዛከላሁ ኸይረን ኸይር ጀዛ ፊልዱንያ ወል አኼራ ኡሥታዙና አላህይጠብቃቹ ኡለሞቻችን እድሜና ጤና ከኢማ አይለያች እኛንም ከጥመት አላ ህ ይጠብቀን
@zeinabzeinab7245
@zeinabzeinab7245 5 лет назад
Wealakume selame werahemetulahi weberkatu ኢህዲና ሲራጠልሙስተቂም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን እኔ የራሴ የሆነ ሀሳብ አለኝ ውድ እህቶችና ወንድሞቼ አንድ እኔ የተረዳሁት ነገር ሼሁና ሀፊዘሁም አላህ ያሉትን መልስ የኔ አረዳድ ሁሉንም ሙስሊም የተባለ ሁሉ አህለልሱና ነው ያሉበት ምክኛት ያፈነገጠና ከዛ ውጪ ያለ ሲቀር ማለትም ሱፍይ ሺአ etc ያሉትን ሁሉ አህለሱና ናቸው ነገር ግን አፈንግጠው ነው እንጂ ሌላው አላህ ዘንድ ቦታ የላቸውም ነው ነገር ሸርህ አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
Zeinab Zeinab ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@user-rr9gz8bb1p
@user-rr9gz8bb1p 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ጥብቅ ያዳርጋቹሁ ያረቢ ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው የምንሰራ ያደርገን
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
አላሁ አክበር አልሀምዱሊላ ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@asiaa5944
@asiaa5944 5 лет назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ እድሜና ጤና ጋር ሀያታቹህን ያረዝምልን ያሽህና አላህ ይጠብቅውት ባሉበት
@zabibakw4772
@zabibakw4772 5 лет назад
አላህ ሆይ ረዥም እድሜና ጤናን ለኡለሞቻችን አድርግ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ አድርገን አሚን ጀዛኩመላሁ ኸይረን
@ezedinshemsu2522
@ezedinshemsu2522 5 лет назад
ጀዛከላሁ ከይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርሎት አለህ ይጠብቆት እድሜዎን ያርዝምልን
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
Ezedin Shemsu ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@mehbubamehbuba6048
@mehbubamehbuba6048 5 лет назад
ጀዘክ አላህ ከይር እድሜ ጤነ ይስጣቹ አላህ ይጣብቃቹ ቀጥታኘዉ መንገድ ይመራን
@aminaali7797
@aminaali7797 5 лет назад
ብርቅዩ አሊሞቻችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@umasam3527
@umasam3527 5 лет назад
Masha Allah Ustazachen Allah idmena tena yistachu Jezak allahu kayhr Allah yitebikachu 😍❤️❤️❤️
@zeynabyasin5806
@zeynabyasin5806 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 5 лет назад
ግን ያልገባኝ ነገር እኛ ሀገር ሁሎም አህለሱና ነው ስትሉ አልገባኝም ? ዘመድ ወገናችን በሸርክ ተጨማልቆ ነው እነሶም አሀለሱና ናቸዎ ልተሉ ነው?, ኢትዮጵያ አይደለም እነዴ ሀሙስ ለበቻ እሮብ ለብቻ ቀኖች እሚምለከዎ ይገርማል
@lemrinegnyesuafkari2308
@lemrinegnyesuafkari2308 5 лет назад
እነሡ ኢትዮጵያዊ አይደሉም ሊሉ ይሆናል አላህ ይህዲና
@zainabaman4295
@zainabaman4295 5 лет назад
በገጠርያሉት ሥለማያዉቁነዉ እንጂ ቢያዉቁ ይመለሣሉ ከቻልን ማሥተማርነዉ
@user-ry8mc2mf6p
@user-ry8mc2mf6p 5 лет назад
ገጠር ያሉት አያዉቅም አብዛኛዎቹ
@user-lz4bl3nm8n
@user-lz4bl3nm8n 5 лет назад
@@zainabaman4295 ወላሒ ልክነሽ እህቴ አህባሽ ጨፈረባቸዉ አሏህ ሒዲያ ይሥጣቸዉና
@hadiethio-
@hadiethio- 5 лет назад
ቀንም መርጦ የሚያመልኩት እኮ ከዚህ ጋር አይገናኝም እነሱ እኮ ሽርክ የሚሰሩ ናቸው ምንም የማያቁ ናቸው በኛ እድሜ እራሱ ስንት አየን አህባሽ የሚባል ሰለፊ ሶፊ የመሳሰሉትን አህለን ሱና ወልጀማ ሁሉም ሙስሊም ሁሉም ሙስሊም ነው ነገር ግን ከነዚህ ውስጥ ሸርክ የሚሰራ አለ ምንም የማያቅ ሽርክ እራሱ ምን እደሆነ የማያቅ የማይሰግድም ይኖራል ሁሉም ይሰግዳል መሰለት አይቻልም የባይቱ ሙስሊም ነው አላህ ይህዲነ ባስ
@user-dh4rg7yr2g
@user-dh4rg7yr2g 5 лет назад
አላህሱብሀነወታአላ የኡለማዋቻችን እድሜያረዝምልን ያአዪሀለዚና አመኑኢተቁላህ የኡለማ ስጋመረዝነው ተጠንቀቁ
@leylam.d1316
@leylam.d1316 5 лет назад
جزاكم الله خيرا الله يحفظكم شيخنا الفاضل الله يطول عمره
@na5seriya.9naseriya50
@na5seriya.9naseriya50 5 лет назад
አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
@rhodamohamad7247
@rhodamohamad7247 5 лет назад
ጄዛክላህ,ህይር,ውስታዜ,አላህ,ይጠብቃቺሁ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
Rhoda Mohamad ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 5 лет назад
ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ሸኹና አላህ ይጠብቅልን
@Esmuabdi1205
@Esmuabdi1205 5 лет назад
ኡስታዛችን አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ፡፡ በጣም እወዳችኋለሁ
@abedelawusman1469
@abedelawusman1469 5 лет назад
Abdella Fereja አላህ ቀ ተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@user-nc5ue1ds4t
@user-nc5ue1ds4t 5 лет назад
ጀዛከሏህ ኸይረን ዲንቅ ና ብርቅ የእስላም ጠበቃ
@jdjdbdbd8759
@jdjdbdbd8759 5 лет назад
እረጅም እድሜ ለኡስታዞቻችን
@cell6433
@cell6433 5 лет назад
ጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዙና ረጅም እድሜና ጤና ይስጧዎት
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 года назад
ወሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኸህ ሙሀመድ ሀሚዲን አላህ ይጠብቅወ ባሉበት መሻ አላህ
@user-sg7vb6eq1s
@user-sg7vb6eq1s 3 года назад
ሽህ ሙሀመድ ሀሚድን ስወዳቸው አላህ ይጠብቀወት 😘😘😘
@toffaasanii1414
@toffaasanii1414 5 лет назад
Sallaallaahu Aleyhi wasallam Sallaallaahu Aleyhi wasallam Sallaallaahu Aleyhi wasallam
@hussenshferaw6896
@hussenshferaw6896 3 года назад
ማሻአላህ ኡስታዛችን ጀዛኩሙላህ ኸይር በሙስሊሙ ኡማችን ላይ ለመከፋፈል መንስኤ የሆኑ ነገሮችን ግልፅ ምላሽ ተሰጥቶበታል። ስለዚህ በጀመአ ስም ከመከፋፈል ቁርአንን ሀድስን አውቀን በትክክል እንስራበት አላህ እንፍራ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 3 года назад
ያአይኒ ያሙአሊሚ ያሸኹና ያረብ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 5 лет назад
የሱንኚማ ኡስታዞች እያየሀቸዉ ነዉ ሀቅን እያጋለጡ እእእእ
@ekrambogale881
@ekrambogale881 5 лет назад
Sewun mamat elem elem meseleshi yesewun sema slalatefanew
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
gfjy hehg ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@user-nt2dl9dk9h
@user-nt2dl9dk9h 5 лет назад
እኔን ግርም የሚለኝ አንዳንድ ኮሜንት ከልክ አትለፉ
@imranethio6565
@imranethio6565 5 лет назад
Jezakallah
@jemilatube8358
@jemilatube8358 5 лет назад
*ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩመላህ ኸይረን ሸኽ*
@zemzemalizemzemalishibeshi1736
እ ጉድ አለ ጎንደር ኡስተዝ ሶፊይና ሱኒይ አንድነው እያልክ ነው አላህ ይምራን አይ
@qeerrooahlassunamuslim8807
@qeerrooahlassunamuslim8807 5 лет назад
Zemzemali Zemzemalishibeshi ????????
@medinagvsk1098
@medinagvsk1098 5 лет назад
አጂብ ሸየሁና ጀዛኩምአላህ ኸይረን ግን ኮሜንተሮች ትገርማላችሁ ሱረተልፉቲሀን አስተካክለን ሰንቀራ ስንት ጥያቄ እናበዛለን ወላሂ ያሳስበናል የኛነገር ምናለ ቁረአን ብንሀፍዝ
@qeerrooahlassunamuslim8807
@qeerrooahlassunamuslim8807 5 лет назад
Gv Gvsk ወይ ቁርዓን መሀፈዝ ኧረ አሊፍ ምን አይነት ቅርጽ ነው ያላት ብትባል የማታቀው ሁሉ እዚ ትለፈልፋላችሁ ለፍላፊ ደንቆሮ ሁሉ
@medinagvsk1098
@medinagvsk1098 5 лет назад
@@qeerrooahlassunamuslim8807 እይወላ ሳሂህ
@user-md7nr5vq9f
@user-md7nr5vq9f 5 лет назад
@@qeerrooahlassunamuslim8807 ኢወላ ትክክል የኔልዮ
@user-qu6yh8yi2g
@user-qu6yh8yi2g 4 года назад
እድሜ ለኡስታዝ ሳዳት ከማል ሱፊ ኢባዳቸው ምን እደሁ በሱፊዮቹ ድምፅ ነግረውናን አህባሽ ኢባዳቸው ምን እደሁ በገዛ ድምፃቸው ሰምተናቸዋን ሽአ ኢባዳቸው ምን እደሁ በገዛ ድምፃቸው ሰምተናቸዋን ወዘተ የሌሎቹንም አበጥሮ ሳዳት በገዛ ድምፃቸው በቢዶዋቸው አይተናን አላህ ጀዛውን ይክፈለው
@tewfikyusuf3675
@tewfikyusuf3675 Год назад
እና ለሱ ሄዶ መፃፉ አይሻልም
@user-mw5dg1md1v
@user-mw5dg1md1v 5 лет назад
ማሻላህ. እዴት. ደስ ይላል. ኡስታዞቼ. ሁሉም. አላህ. ይጠብቃቹ. እኛም በሰማንዉ. ተጠቃሚ ያድርገን. ያረቢ
@tawfiq3233
@tawfiq3233 5 лет назад
Tawheedn besost yekefele ke WAHABiA besteqr yelem. Manmn Alim, Tawheed lemawq kefelgk, Quran qra yale yelam.ALLAH bazezen Deen washet Daal Muil nah.bhahaq alehun ymtl kehone, lemn lemunazera atwaxam. Ya Kathab!!
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅዎት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@user-gp4sg9bb7v
@user-gp4sg9bb7v 4 года назад
እኔ ምለው ድስላይክ የምታደርጉ ስወች ግን ለምን አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ኡስታዝዬ ሙሀባ ያለው ቃላት ረዝም እድሜ ተመኘሁላችሁ 👍👍👍
@munthakedra2927
@munthakedra2927 5 лет назад
ሼህ መጨረሻው ፈገግ ያደርጋል እሰከዛሬ እንደዛ አስባለሁኝ ክክክክክ ለካ ሸይጣን አይሠግድም ሀሀሀ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
ሱበሀንአላህ ጥያቄውለራሱ እንዲህ መሆንነበረበት የምርም ሸሁና ቀልዲ እንዲህ አጀብነው ወላሂ ጀዛከላሁኸይር አጀብየሆነ መልስ ይሄአባባል ሁሌምአለ የሰገዲንበትን ወይምልንሰግዲ ካነጠፍን ከቆየን ዘርግተን ሸይጧንይሰግዲበታል ይቃባላላ አየመራቀቃችን እውነትም ምናሻህ ለመሰገዲያብቃውእጂ አላሁም ሸሁና ባረክአላህ ፊክ ❤❤❤❤❤
@mohammedmakin508
@mohammedmakin508 5 лет назад
جزاكم الله خير ياشيخ
@emantube19
@emantube19 5 лет назад
Sheka mhomade allah yatabikachu buzn giza latiyakwoch mals agignchalhu
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
Eman Serbela ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@dfhggh133
@dfhggh133 5 лет назад
ያሱባሃን አሏሕ ሸይኹና ጀዟኩም አሏህ ያረብ እንዴ አንቱ ያለ አባት ሸይኽ አሊም አሏሕ ያብዛልን ያረብ ያአሏሕ ያረሕማን አሚን እኛ እንወዳችሇን ለአሏሕ ብለን የኛ ብርቅየ ዲቅየዎች ።።።አህባሽን አሏህ ያሳልን ያረብ እኒህ አረባሽአህባሽ
@user-ts9ck9ze2i
@user-ts9ck9ze2i 5 лет назад
አሏህ ይውደዳቸው
@uaeuae3371
@uaeuae3371 5 лет назад
ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን ረጂም እድሜና ጤና የኛ ጀግና አይበገሬ جذاك الله جيران ያረብ ባሉበት አላህ ይጠብቅልን ኽይር ስራቸው ንም አላህ ይውደድላቸው
@user-gz3yk8lu8z
@user-gz3yk8lu8z 5 лет назад
ረጅም እድሜ እና ጤና ለመሻይኺኮቻችን ለኡለሞቻችን ይስጥልን አላህ ግን ጥያቄ ጠያቄዎችን በሚጠቅም ላይ ይሁን
@meremagetachewv4423
@meremagetachewv4423 5 лет назад
ኡዝታዞቸን ከመውደደ የተነሳ ወንድብሆን እላለሁ ይህን ውብ ፊትና ግባራቸውን ለመሳም ውስጤ የማስበውን ጥያቄ እዳይቀር አድርገው ያብራሩታል ረቢይ ይሀፍዝኩም
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 5 лет назад
Merema Getachewv አይ ወላህ♥♥
@user-su5qg9ps4w
@user-su5qg9ps4w 5 лет назад
አለባብሳችሁ ማለፉ ለምን ይጠቅም ይሆን ? ?? እህህህህ የአላህ
@farahabdu3718
@farahabdu3718 5 лет назад
ማለባበስ ማለት ትርጎም ምንደነው ሲጀመር ከዚህ በላይ እንዲት ያሰረደዉ መመለስ ያለባቸውን መለሱ ሠው ማንን ምን መጠየቅ እዳለበት ሰለማያቁ ነው እንጂ ሀነፍ ሰለፉ ሁሎም ሙሰሊም ነው ሰለ ዘህባሽ ግን የሚመለከተው ኡሰታዝን አይደልም. የሚመለከተው ቢሮ አለ ሂዶ መጠየቅ
@sadajemal5053
@sadajemal5053 5 лет назад
ኡስታዝቻችን አላህ ይጠብቅልን። ያርቢጀዛኩምአላህኽይርን እወዳችሁ አላህ አላህ ይወደዳችሁ ያርቢ ያራህማን በወዳኛውም አለምይሰብሰበንያርቢ
@ummuneju1973
@ummuneju1973 2 года назад
ጀዛኬላህከይር እረጅም እድሜ ለኡስታዞቻችን አሏህ ይጠብቅልን !!!!
@hajjime5444
@hajjime5444 5 лет назад
Haq ustazuna jzakumullah
@user-yr4qh7dj1i
@user-yr4qh7dj1i 5 лет назад
አላህ ይጠብቅልን ሸይኸና
@Zehabu.
@Zehabu. 5 лет назад
Hajji Me ሃቅ ነው ::: አላህም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ሰብስክራይብ አይረሳ :: አመሰግናለሁ!
@mohammedfaith2393
@mohammedfaith2393 5 лет назад
ماشاءالله تبارك الله الله يحفظكم ይህን ሰምቶ ያለተማረ ጂልነት ነው
@user-ds7du5fi4w
@user-ds7du5fi4w 5 лет назад
በክክል አላህ ይጠብቀን
@habibasauid7756
@habibasauid7756 5 лет назад
ውድ ኡስታዛችን ሸህ መሀመድ ሀመዲን አላህ እድሜና ቴና ይስትልን ከልጅነት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ኢስላምን በትክክል የሚገልፁ ትክክለኛ የሀቢቢን ሱዐ ወ ሱና ትምህርት በከትታ የማደርሱ መሆናቸውን በርግተኝነት እድናገር እረድተውኛል አላህ እረዥም እዲሰታቸው ዘወትር እተይካለሁ አላህን
@user-qz4ze1he6k
@user-qz4ze1he6k 5 лет назад
ربنا لا تزغ قلوبنا بعد اذ هديتنا وهب لنا من لدنك رحمه انك انت الوهاب
@zinabaahmed332
@zinabaahmed332 5 лет назад
ያ ሠላም አገላለፅ ማሻ አላህ
@user-or8ys2np7k
@user-or8ys2np7k 5 лет назад
😂😂😂😂😂😂 ተልቢስ ጥሩ ኣይደለም ሀቅን ተናገሩ በተረፈ ኣላህ ሂዳያ ይስጣችሁ መቼም ማግበስበስ ኣመላቹ ነው እድሜ ለጀግኖቹ ለሱና ኡስታዞቻችን፡፡፡፡፡፡፡
@fssgssg8332
@fssgssg8332 5 лет назад
ጅል ከቁራን እና ከሀድስ ምን ሊመጣልሽ ፍለግሽ
@medinagvsk1098
@medinagvsk1098 5 лет назад
ምንይምጣልሽ ከቁረአንና ሱና በስተቀር??
@user-or8ys2np7k
@user-or8ys2np7k 5 лет назад
@@medinagvsk1098 አይ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተሰራ ያለው ሽርክ ኢትዮ ያለው በሙሉ አህለል ሱና ወል ጀመዓ ነው ለማለት ስለማያስደፍር ነው so ሀገራችን የሽርክ መአት እየተሰራ በጅምላ ማለፍ እንደ አዋቂነታቸው ተገቢ አይደለም፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@user-or8ys2np7k
@user-or8ys2np7k 5 лет назад
@@fssgssg8332 ስሜታቹን ብቻ አትከተሉ ብታውቁ ከጅሎች ጋር የምትጃጃሉ ጅሎች እራሳቹ ናችሁ
@medinagvsk1098
@medinagvsk1098 5 лет назад
@@user-or8ys2np7k ሀሀሀሀሀሀሀ
@hidaya1212
@hidaya1212 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸረይር ሼህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@seadamohammedmashallahalla4064
Masha allah shakena Allah rejeme edme tena Allah yestachu Allah yakoyote andentachem Allah yetbekelen yaaaaaaarb👍👍👍👌👌👌💜💜💜💕
@user-qe6xo5bm4i
@user-qe6xo5bm4i 5 лет назад
ኮመተሮች የምትገርሙት ማሻአላህ የምትሉት ሃሃሃሃ
@user-jx4pi5qb3h
@user-jx4pi5qb3h 5 лет назад
Kemesaki yeshalali
@kamilatube4355
@kamilatube4355 5 лет назад
በጣም ይረርማሉ አላህ ኢደአያ ኢስጣቸው ሁሉም ሰው አህለል ሱኒ ነው ብሎ ቁጭ
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 5 лет назад
ተያቸዎ የነሱ አጨብጫቤ ናቸዎ እኛ ሀገር መኮይ እሚባል ሂደዎ ስላንድነት እንጄ ተናገርዎ የመጡተ ሰለተውሂድ አልተናገሩም ለመን ? መኮይ ማለተ የተለያየ ሸርክ እሚሰራበተ ሀገር ነው
@umu4052
@umu4052 5 лет назад
የሳዳት ተከታዩች እስኪ ዝም በሉ አላህን አፈሩም ሸኽ መሀመድ ሀሚድን ትልቅ አሊም ናቸው ሁላችንም አድ አላህ ነው የፈጠረን ለምን እንካለፋለን
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 5 лет назад
@@umu4052 አወ ትልቅ ሸኽ መሁናቸዎ እማ ሀቅን ከባጢል አለባበሰላቸሁ ኢትዮጵያ ሁሉም አህለሱና ነው ማለት ተልቅ እነት ነው እከሌ ሸኽ መጀን እሚባልበት ሀገር ተቀምጠን አጀብ ነው
Далее
🤔
00:28
Просмотров 1 млн
Разбудили Любимой Песней 😂
00:14
They got a Golden Buzzer 🤣✨
00:46
Просмотров 20 млн
አላህ ኸይር የሻለትን ይፈትነዋል
46:11
🤔
00:28
Просмотров 1 млн